ቆንጆ የቀረፉ ዳቦ

  Рет қаралды 278,746

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Күн бұрын

ቆንጆ የቀረፉ ዳቦ #Ethiopia food how to make cinnamon roll

Пікірлер: 281
@hanetube9931
@hanetube9931 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ኢንሻአላህ ኢትዮጵያ ስሄድ እሰራለሁ አንድ ቀን ደሞ ቢዛ ስሪልን እችላለሁ ግን የአንቺ ደሞ ቀላል አለኝ ዶሮ ወጥም እንደዛው መገንጠል አንድ ቦታ ትከብደኛለች እስቲ በነካ እጅሽ አንድ ቀን ስሪልን
@የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ
@የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ 4 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ሰርቼው በጣም ወደውታል ሰዎቼ በርቺልኝ የኔ ጀግና 😍😍ሲቀጥል ሶስ ብታዘጋጂለት😊
@aynalemalenta7814
@aynalemalenta7814 3 жыл бұрын
ብዙግዜ ሞክሬ አልተሳካልኝም ባሁኑ ይሳካል ብዬ ተስፉ አደርጋለሁ በርቺ አሪፍ ስራ ነው አመሰግናለሁ
@hayathi5704
@hayathi5704 4 жыл бұрын
ትላትና ሰርቼው በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ በዚ ቀጥይ ማሬ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 4 жыл бұрын
Betam arif recipe ehite. Enameseginalen silakafelshin. melku bicha yibekal
@mahinasir1603
@mahinasir1603 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አጀት እጅናፈር ንቃር ይሽር እጅሽ ይባረክ
@yenutube21
@yenutube21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ውድ በጣም የምያምር አስራር ነው ያሳየሽንን ምርጥ ስንፎን ዋውውው እጅሽ ይባርክ የኔ መልካም በርችልን በሌላም ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ካንችህ ገና ብዙ ነገሮችን እንጠብቃለን በርችልን
@hayat550h8
@hayat550h8 3 жыл бұрын
ጎሽ እደት ደስ ትያለሽ ከስራሽ በላይ ንጽህናሽ በጣም ጀግና አርያ ነሽ
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
ግልፅ ከሆነ ማብራርያ ጋር👍
@makiyah
@makiyah Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቶሁ ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ 🎉🎉🎉🎉እዝህቤት ተከታታዩች በያላችሁበታ ሰላማችሁ ወበዝት ይበል ደስእሚል ቆይታነወርሰላምአድነትለሀገራትን🤲🤲
@ይዲዲያተስፋዬ
@ይዲዲያተስፋዬ 4 жыл бұрын
አሪፍ እና ምርጥ የሆነ ምግብ ነው
@መዳምየራሴምታት
@መዳምየራሴምታት 8 ай бұрын
በጣም የምወደዉ ከላይ ክሬም ሰርተሽ በቀጭን ብታሬግበት የበለጠ ይጣፍጣል ኧቶመና🍓
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዛሬ ሰርቸው በጣም ምርጥ ነው ከውጭ ከምንገዛው ይበልጣል አሰራሩን ንገሪኝ አሉኝ
@happyfamilym1931
@happyfamilym1931 4 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ ቅልጥፍ ያለ ሰሀትሽም አጠቃቀምሽ ሞያሽ ተባረኪልኝ
@ZababeSeid
@ZababeSeid 8 ай бұрын
እናመሰግናለን እኔ ስሰራ ከፍሮን እንዳወጣሁ ትኩሱን ኖስተላ ክሬም በደነብ አፈስበታለሁ በጣም ይጣፍጣል
@helenusman7795
@helenusman7795 4 жыл бұрын
ዋውውውው እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ነው ሰርቼው እቤት በጣም ወደዱት አንቺ እያየሁ ሞያ ጨምረሻል እያለኝ ባሌ አሳቀኝ ።ዲዛይን ምታደርጊው ቲሸርቶች አይነት የኪችን ሽርጥ ደስ ይለኝ ነበር ልገዛሽ ፈልጌ
@ekramakmal3916
@ekramakmal3916 Жыл бұрын
ብክንግ በውዳር አይጫማርም ወይ
@tiz59905
@tiz59905 6 ай бұрын
ተባረኪ የኔ እህት ❤🙏እኔ ሰርቼው እንዳንቺ ማዳሜ በጣም ወደደቹ ሁሉም ሰው ወዶታል
@hawahawa1791
@hawahawa1791 2 жыл бұрын
የቀረፋ ዶ ቃት። በረበኛ ምድነዉ
@BurtukanGudduu-wf2ls
@BurtukanGudduu-wf2ls 4 ай бұрын
Wowwww ❤❤
@zemzemfatma1713
@zemzemfatma1713 Ай бұрын
በጣም ምርጥ አሰራር እጂሽ ይባርክ
@OmuKalideYouTube
@OmuKalideYouTube Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባርክ አላህ እዴት አሳምርሽ ሰራሽው እጅሽ ይባርክ🎉🎉
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እጅ ይባርክ ብለናል
@wesenlemma158
@wesenlemma158 Жыл бұрын
ዋውው ወድጄዋለው
@aisha6143
@aisha6143 10 ай бұрын
ዋው ሰርቼው በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
@TigistDida
@TigistDida Ай бұрын
Thanks you very much sister 💕💕💕💕💕💕💕💕
@digitechcell3825
@digitechcell3825 4 жыл бұрын
ከቀረፋው ጋር የሚገባው ኳር ምን አይነት ነው አልገባኝም ከላይስ ይለኮስበታል
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 4 жыл бұрын
ተባረኪ Adot ዊኬንድ ከልጆቼ ጋር ምሰራውን ስላሳየሽኝ🙏
@ፍቅርበጉራጌ
@ፍቅርበጉራጌ 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኧጃሽ ኧትረፍ ኦካ ኤፐሁን በጣም አሪፍ ነው ወድጄዋለሁ
@Jojogeb1
@Jojogeb1 4 жыл бұрын
አዶት እንደው ምን አይነት ባለሙያ ነሽ እጇችሽ ይባረኩ በተለይ የሰዓቱ አለመርዘም ለዛ ነው የምከታተልሽ እተሞንዳ
@elenisermolo8438
@elenisermolo8438 4 жыл бұрын
ኬክ እንዴት እንደሜሰረ አሳይኝ
@FathimaFathima-wb6jn
@FathimaFathima-wb6jn 3 жыл бұрын
ከላይምንምአቀቢዉምዉደታዳአይደሪቅም
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
Mokrew wetolignal tebareki. Ene gin skwar slemalwed 2 mankia bicha duketun sabokaw chemerkugn, mecheresha lay be Cinamon bicha nuw yeqebawt yaleskwar & still ytaftal ke cinamonu shta gar. Thanks!
@ወለተወልድየማርያምልጀ
@ወለተወልድየማርያምልጀ 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ያምራል እኔም እሞክራለሁ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ለቻናልሽ አዲስ ነኝ
@zizizuye9891
@zizizuye9891 4 жыл бұрын
አዶትዬ ባለሙያ አረግሽኝ እኮ እጅሽ ይባረክ
@Metsi2112-s6k
@Metsi2112-s6k Ай бұрын
ቀላል ነው ጎበዝ በርቺ
@የትግልህይወት
@የትግልህይወት 2 ай бұрын
ጡሪ❤❤🎉
@feizawollotube4024
@feizawollotube4024 3 жыл бұрын
ማሽአላ በርች ዉድ ሞክሬዉ ሀሪፍነዉ👍👌
@rahimareem1880
@rahimareem1880 3 жыл бұрын
ዋው ያምራል ስሙ ሲናቦል ነው
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 4 жыл бұрын
ትክክል ሁላችሁም ሞክሩት የኔ ልጆች ባልመሰልቸት የሚያሰሩኝ ምርጥ የልጆች ምግብ ነው ሴኔመን ሮል
@alemabebe225
@alemabebe225 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
Looks delicious👌thank you for sharing
@madina3752
@madina3752 2 жыл бұрын
ዋው
@mariam3292
@mariam3292 Жыл бұрын
ማሽ አላህ በጣም ነው እምሰራው እሚመቸኝ
@senikebede657
@senikebede657 3 жыл бұрын
የኔ፡ቆንጆ፡ወተት፡ከሌለ፡አሊፕ፡ፓውደር፡ስንት፡ማንኪያ፡ልጠቀም
@ሰላምጎንደሬዋYoutube
@ሰላምጎንደሬዋYoutube 4 жыл бұрын
ዋው ባለሙያ ሴት ውስጤ ናት
@FasiNico
@FasiNico 4 жыл бұрын
አዶትዬ ውዷ 🙏💝
@samrawitmogesa7815
@samrawitmogesa7815 2 жыл бұрын
ፅዳት ጋ ጠፍፍ ያለ አሰራር ተባረኪ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 10 ай бұрын
አናመሰግናለን. አሁን. Seraleeu. 👍👍👍👍👍👍
@seblewongelasrat5785
@seblewongelasrat5785 4 жыл бұрын
Tebareki betam konjo 🙏
@amobeintkaderamobeintkader1246
@amobeintkaderamobeintkader1246 4 жыл бұрын
Betam goboz nashe bazalay nitsinashe wow nw
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ Жыл бұрын
በርቺሁቤ❤❤🎉🎉
@kamela951
@kamela951 Жыл бұрын
ማሻአላ አላህይጨምርልሺ ❤
@SameraSamera-i8f
@SameraSamera-i8f 6 ай бұрын
አእቀረፋው,ጋርያደረግሺውምንድነውውደ
@shgs2260
@shgs2260 6 ай бұрын
ማሻ. አላህ. አላህ
@Bete-uh2jp
@Bete-uh2jp Жыл бұрын
እኔየታየኘ ሥነሥረአት ንፅህናሺ🥰🥰🥰🥰🥰
@ጉጉፍቱሚዲያ
@ጉጉፍቱሚዲያ 3 жыл бұрын
ዋዉ እንደት ያምራል ሽር
@genetmezgebutube5081
@genetmezgebutube5081 4 жыл бұрын
ባለሙያ እጂሽ ይባረክ
@niyatk4388
@niyatk4388 4 жыл бұрын
አጀት የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
Yene mar, ejish ybarek. I love this, i will definetly try this today. Thank you so much.
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
🙏🙏👍
@afraaa2498
@afraaa2498 4 жыл бұрын
Kanisiijeedhu
@Tube-id4yk
@Tube-id4yk 2 жыл бұрын
ቆጆ ነው ሢሥ
@jamelajamal4022
@jamelajamal4022 4 ай бұрын
መሸ አለ አሪፍ ነዉ
@sarsara8553
@sarsara8553 2 жыл бұрын
Wawe wawe yene konjo betame amsegenalwe 👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹Wedddddddde yene marrrrrrrrrrrrre
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@በጠምከፍቶኛል
@በጠምከፍቶኛል 4 жыл бұрын
እራ ጉድ ሙየ ብሎ ዝም ነው
@halimabintjemal844
@halimabintjemal844 4 жыл бұрын
ማር እኮነሽ የምትሰሪነገር ሁሉ አፓታይት ይከፍታል ይጨምርልሽ ሶሬሳ
@amenaal7090
@amenaal7090 3 жыл бұрын
ያምራል እባክሽ የአፕል ኩኬስ ካወቅሽ ብታሳውቄኝ
@edengirma8420
@edengirma8420 3 жыл бұрын
Good job ejaih yetref
@efebiru1401
@efebiru1401 4 жыл бұрын
Yenekonjo kawetashiu bohala nestle cream klat batikusu btafeshibet betam ybalt ytefitual ene betam new ymiwedaw aleza dagmo sekar aklitesh tinish kakawo adirgesh wehidun btafeshibat betam ybalt ytafitual inda tefach kek yhonal batarafe gobaz nesh barchi mamaye
@ganaganet9288
@ganaganet9288 3 жыл бұрын
ልዩ ..ነው.እጅሽ.ይባረክ
@Tube-ff2fb
@Tube-ff2fb 3 жыл бұрын
ዋው አረፊ አሠራራ ነወ በረች
@marymasersha9629
@marymasersha9629 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን ጎበዝ እናመሰግናለን
@MunaMuna-dx4mq
@MunaMuna-dx4mq 4 жыл бұрын
የእኔ ባለሙያ ጉራጌ ለስራ ማን ብሎት
@የኔአለምፀጋዬ
@የኔአለምፀጋዬ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እጀሸን ይባርከዉ በጣም ያምራል
@hayatymer
@hayatymer Жыл бұрын
ዋው ጉበዝ
@ማክዳማኪ
@ማክዳማኪ 4 жыл бұрын
ይምግርምሽ ያንች አይንት ሰራወ። በጣም ደሰ ይላል
@selamworkneh608
@selamworkneh608 Жыл бұрын
Cinnamon rolls yibalal yihe tank you so much
@Fatima-ov7ut
@Fatima-ov7ut 6 ай бұрын
ማሻአላ እስኪ ዛሬየ እማክርዋለሁ ቆጂ ከሆነ ላመሠግንሺ እመጣለሁ ዉደየ
@Tube-yr9ok
@Tube-yr9ok 4 жыл бұрын
አዶትየ ምርጥ ባለሙያ እስኪ ቤተሰብ አዲርጉኝ
@aweaman1497
@aweaman1497 4 жыл бұрын
ያምራል ድምፂሺም ደስ ይላል
@brechatali9221
@brechatali9221 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺንም ስራሽንም ሲያምር
@kadeejakadeeja-nq6lx
@kadeejakadeeja-nq6lx 9 ай бұрын
ባረበኛ ምድ ነው ስሙ
@احمديوسف-ت5ه8ت
@احمديوسف-ت5ه8ت 4 ай бұрын
ሲነሞል
@hayatredwan3234
@hayatredwan3234 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው ምግብሽም አንቺም
@sahaary451
@sahaary451 4 жыл бұрын
ቆጆ ነው ማሬ ተባረኪ
@Aisha-xh7ki
@Aisha-xh7ki Жыл бұрын
😋😋😋😋
@woynifissehaye9143
@woynifissehaye9143 2 жыл бұрын
ሰላም አዶት እንደምንድነሽ ያንቺን ፕሮግራም ብዙ ጊዜ አየዋለሁ እምታቀርቢው ሁሉ በጣም ነው አምወደው እንዲሁም አንድ ቀን የስራሽው የፀጉር ትሪትመንት ውድጄው ነበር ግን ቅቤ ማድረግ ካልፈለግን በሌላ በምን መጠቀም አንችላለን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
ስላም ለዚህ ቤት
@ያረቢሀያትያረቢሀያትኤንኝ
@ያረቢሀያትያረቢሀያትኤንኝ 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ብላሙያ
@muniras4197
@muniras4197 3 жыл бұрын
ስነሞል ነው የምበላው በረብኘ
@jimihash3418
@jimihash3418 4 жыл бұрын
Betam gobez kltf stdt yale aserar....ena demo enanten des endilachihu dgme asedahut sity omg 😘😘❤
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 3 жыл бұрын
Wawe gobeze yena jegena
@kmyhaertimissyou1459
@kmyhaertimissyou1459 4 жыл бұрын
ጎበዝ ተመችቶኛል
@nadhishow
@nadhishow 2 жыл бұрын
Look healthy and 😋 yummy
@tanew8364
@tanew8364 10 ай бұрын
👌👍
@KasimAbabu-kh4yk
@KasimAbabu-kh4yk 4 ай бұрын
ማሻአላህ
@MEKAKASSA-uz5pk
@MEKAKASSA-uz5pk 4 ай бұрын
ማሻአላህ
@RahmaN-sm1rl
@RahmaN-sm1rl 6 ай бұрын
ማሻአላህ
@ZinashSataSama
@ZinashSataSama 16 күн бұрын
bix yamrr❤❤❤❤❤
@phonetastic4213
@phonetastic4213 3 жыл бұрын
wow Thank U Etmo
@janetj4044
@janetj4044 4 жыл бұрын
እጀና አፈር ጡሪ
@jilalunassir7544
@jilalunassir7544 2 жыл бұрын
Kongo. Nawe. Thank. You
@zedlove3099
@zedlove3099 4 жыл бұрын
ማሸአላህ እጅሽ ይባረክ
Delicious cinnamon rolls with simple ingredients, always an impressive result
9:26
سفيرة الطبخ ام انوار
Рет қаралды 6 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 5 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 26 МЛН
ሲነቦል/የቀረፈ ፈጠይር አሰረር #سينبويل#Maqibula tube
12:21
Maqibula መቅቡለ Tube
Рет қаралды 42 М.
ጌማት አሰራር (Sweet Ball maker ) gemat Arabic Food
3:55
DIY Ethiopian
Рет қаралды 537 М.