🛑ቆንጆ መረቅ ያለው የጥብስ አሰራር/ምርጡ ገበታ/How to make Beef Tibs / Ethiopian food/

  Рет қаралды 41,645

Yefiker kitchen

Yefiker kitchen

Күн бұрын

#BahlieTube#Tibs#Ethiopianfood

Пікірлер: 111
@seblekitchen
@seblekitchen 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ ዋው በጣም ቆንጆ በደንብ እንጀራውን እንዲአባለ መረቅ ጨምረሽ የሚጣፍጥ የሚያምር የጥብስ አሰራር ስላጋራሽን እናመሰግናለን 🙏🙏
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 5 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ፍቅርዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ያምራል የሚያስጎመጅ ጥብስ አሰራር ነው ሼር ያደረግሽልን እናመሰግናለን❤🎉
@hanytwin
@hanytwin 5 ай бұрын
ሰላም ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም የሚያምር ቆንጆ ጥብስ ነው የስጋው ቅላት ሲያምር ቅባት ያልበዛበት ቆንጆ ልዩ ጥብስ ነው እናመሰግናለን ስላጋራሽን በርቺ❤❤❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 5 ай бұрын
ሰላም ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ መረቅ ያለው ጥብስ በስአብ ምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ የሰሩ እጆቸ ይባረኩ ሼር ስላረክሽን❤🙏
@kadijaessatube
@kadijaessatube 5 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ፍቅርየ ዋው ሲያዩት የሚያጎመጅ ጥብስ ነው የሰራሽው ጤናማና ፈጣን በሆነ መልኩ ነው የሰራሽው የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ አመሰግናለሁ🎉
@weynitube440
@weynitube440 3 жыл бұрын
ሰላም እዴት ነሽልኝ አማነው በጣም ቆንጆ መረቅ ነው ያሳየሽን አሰራሩም ልዩ ነው እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ሼር ሰላረግሺን ከልብ እናመሰግናለን ጎበዝ በርቺልኝ
@saradawit
@saradawit 3 жыл бұрын
ዋው ፍቅርዬ እንዴት ያስጎመጃል ልክ ነሽ መረቅ ሲኖረው የበለጠ ለልጆቹ ይጥማል እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን
@mesitube5561
@mesitube5561 3 жыл бұрын
የሚያምር ጥብስ ነው የሰራሽው የፍቅር መረቅ መኖሩ ደግሞ የበለጠ ተመራጭ ያደርገዋል አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ዋዉ ቆንጆ እና ለስለስ ያለ መረቅ ያለው ጥብስ ስወድ ሲያምር ዋዉ ያስጎመጃል ❤❤❤
@HELENTUBE7
@HELENTUBE7 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ የሆነ የጥብስ አሰራር ነው ያሳየሽን እኔ ምራቄን ዋጥ አርጋለሁ በጣም እንደሚጣፍጥ አልጠራጠርም የሰሩ እጆችሽ ብርክ ይበሉልኝ በጣም ነው ምናመስግንው
@ZemaTube100
@ZemaTube100 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ ሰላም እውነት ዛሬ ፆም አለመኖሩ ጠቀመኝ እንደዚህ አይነት በጣም የሚስጎመዥ አሠራርሽ አንደኛ ነው አመሠግናለሁ እጅሽ ይባረክ
@tgyeayinyelij5209
@tgyeayinyelij5209 3 жыл бұрын
ሁሉ ነገሩ የኢትዬጲያ ነው ባለሙያነሽ የእውነት ጥሩ ስራ ነው አስተማሪነው
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
የፍቅርዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ ለአይን የሚማርክ የባለሙያ አሰራር ወድጀዋለሁ ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን ላይክ ሼር 👍👍👌🙏💖
@benjatube
@benjatube 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ጥብስ ነው አሰራርሽም በጣም ነው የተመቸኝ አቀራረቡም ምርጥ ነው
@liyutube5836
@liyutube5836 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ። በጣም አሪፍ የአልጫ ፍርፍር ነው የሰራሽው።የስጋው መጥበሻ ጣእሙን ለየት ነው የሚያረገው።እናመሰግናለን።
@jigsafamily8315
@jigsafamily8315 3 жыл бұрын
ሰላም የፍቅር በጣም ቆንጆ ጥብሰ ነው like በተሰብ ነኝ በአዚህ food ነኝ በዚህም ክፍትነው
@bchhujfhhh7824
@bchhujfhhh7824 Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያምረው እህቴዋ በረች
@zuzu7962
@zuzu7962 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው ደሞ ሸተተኝ እርጉዝ ነኝ ላይክ ሼር
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
አመሰግናለው
@hospxbj18
@hospxbj18 2 жыл бұрын
ዋው ማሻአላህ
@sadibutajiratube4070
@sadibutajiratube4070 3 жыл бұрын
ዋው ማሻ አላህ በጣም አሪፍ አሰራር ነው አጅሽ ይባረክ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሳአዲ
@mehubaaessfa
@mehubaaessfa 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም እረህመቱላሂ ወባረከቱው ማሻአላህ የኔ ውድ እደት እደሜምር ምራቄን አስዋጥሽው እጅሽ ይባረክ ቆጆ ጥብስ
@malatendeshaw3878
@malatendeshaw3878 3 жыл бұрын
ሰላም የፍቅር አሪፍ ጥብሰ ነው በርቺ በዚህ መጥቻለሁ like ቤተሰብ አድርጌአለሁ food
@adona21adona16
@adona21adona16 3 жыл бұрын
ዋው የፍቅርዬ የኔ ባለሞያ ሁሌም በጣም ጣፋጭ ለአይን የሚማርክ የብዞች ምርጫ ይዘሽልን ስለምትቀርቢ ከልብ እናመሰግናለን የፍቅር ምናለ በእሁዱ ባታቁለጨልጭኝ😋🍸 አማረኝ😋ላይክ ሼር
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
አመሰግናለው አዶናዬ
@konjonesh
@konjonesh 5 ай бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ ውድ ዋዉዉዉ ለየትያለ ለይታ የሚማርክ የጥብስ አስራር ነው የስራሽው እናመስግናለ. ❤❤
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 3 жыл бұрын
ልዩ የሆነ የመረቅ ጥብስ ነው ፍቅርዬ እናመሰግናለን ።
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
አቤት የሚያስጎመጅ ጥብስ ነዉ መረቁ እራሱ ልድልድ ያለ በጣም አሪፍ ነዉ እንደሚጣፍጥ አልጠራጠርም፡ ስላጋራሽን አመሰግናለሁ፡፡
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 3 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነው እንዳትጨርሺው መጣለው ባለሞያነሽ እኮ የእኔ እህቴ በርቺልኝ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
ነይልኝ አመሰግናለው
@hunegnawgetu9097
@hunegnawgetu9097 2 жыл бұрын
great
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
የፍቅርዬ በጣም ቆንጆ ጥብስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ዩርዲ
@netsanetbekele2803
@netsanetbekele2803 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Жыл бұрын
🙏😍
@omukamilla9142
@omukamilla9142 Жыл бұрын
Mashallah Mashallah tebarekelah bexam yamral 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Жыл бұрын
Amsegnalu🙏
@foodloverethio
@foodloverethio 3 жыл бұрын
የፍቅርዪ ቅንጆ ጥብሰ ነው ሰላካፈልሸን እናመሰግናለን
@ፍቅሬኑርበልቤ
@ፍቅሬኑርበልቤ 3 жыл бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ የኔ ባለሞያ ዋውውውውው እንደት ያስጎመጃል እጅ ሽ ይባረክ 👌👌
@saratube8487
@saratube8487 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እዴት ነሽ እህታለም ሰላም ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ የኔባለሟያ እጅሽን ይባርከው ማሬ ዋውውው እዴት ነው የሚያምረው
@NetsiLiving
@NetsiLiving 3 жыл бұрын
ዋዉ የፍቅርዬ በጣም ምርጥ የሆነ የጥብስ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ💕👌👍🙏
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅርዬ እንካን ደና መጣሽ የተጠቀምሽም ስጋ እራሱ ነጣም ምርጥ እና ጮማ ያልበዛበት ነው አሰራርሽም እጅግ ማራኬ ነው ፍቅርዬ እጅሽ ይባረክ
@gaelcell3493
@gaelcell3493 2 жыл бұрын
Gobez konjiyee
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
ዋው ዋው ፍርዬ በጣም ቆንጆ የሚያስ ጎመጅ አርገሽ ነው የሠራሽው እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ👍👍🙌🙌👌💖
@hanagetachew5055
@hanagetachew5055 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ በርቺ ያስጎመጃል
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
አመሰግናለው
@yetnebershtube5525
@yetnebershtube5525 3 жыл бұрын
Wow nice recipe and healthy food
@HulubancheDemeke
@HulubancheDemeke 5 ай бұрын
wow ❤
@KALIJR-m1z
@KALIJR-m1z Ай бұрын
good
@3view429
@3view429 3 жыл бұрын
hello yefiker it looks yummy food
@birukmekdi
@birukmekdi 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅርየ ዉይ ቆጆ አሰራር ነዉ ሆዴን ቆራረጠኝ😒
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
አመሰግናለው መቅድዬ
@SamiraMTube
@SamiraMTube 4 ай бұрын
እኔማ መስራቴ አይቀርም በአንች በሰራሽው መሰርት በጣም እኮነው የሚያምርው አሰራሩ በጣም ቀለል ያለ ዋዉ በአጨር ደቂቃ ይሄን የመሰለ መርቅ ያለው ጥብስ ወዲጀዋለሁ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
የፍቅርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!! ዋዉዉ!😋😋😋 ምራቄ ባፌ ሞላ በጣም ቆንጆ ጥብስ ነው የጠበሽዉ መልኩ ሲያምር ለመብላት የሚያነሳሳ ጥብስ ነው የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን ክበሪልኝ🙏👍👌😍😍
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
ህብስትዬ አመሰግናለው የኔ ውድ
@fix_frp_mobile
@fix_frp_mobile 3 жыл бұрын
wow betame new yemiyamerw belung belung yelale .abo yatafetilshe abezeto
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ከማል
@HulegebTube
@HulegebTube 3 жыл бұрын
Wow this looks yummy and delicious. I like the way that you prepared this meal from the start to finish. it's juicy 👌🏾 I love the result👍
@kiddycakee
@kiddycakee 4 ай бұрын
Selameshe yebeza Fekereye Enkuwane Dehena metashe wow yesegawe kelate kememochu Hulu Betame yemiyasegomeje Atebabese new Ejocheshe yebareku selakafeleshen Enamesegenalen ❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ እንዴት እንደሚያስጎመዥ ምራቄ ሞላ ምርጥ ጥብስ ነው የጠበሽው ውዴ ምነው ጎረቤትሽ በሆንኩን እጅሽ ይባረክ ውዴ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
😂😂👍ነይ በቃ አመሰግናለው
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እጂ ይባረክ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
አመሰግናለው መአዚዬ
@Peace12434
@Peace12434 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሲያምር
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen 3 жыл бұрын
ምርጥ ጥብስ 👌👌የፍቅርየ 🙏🙏ሼር
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Abet moya yeje yemiasekoretem tebes new yummy 😋
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
Thank you
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
ፍቅርትዬ በራበኝ ሰዓት አይቼ ሆዴ ተገለባበጠ waoo ብያለው እጅሽ ይባረክ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ፅግዬ
@ፋፊነኝከወሎከሜሴ
@ፋፊነኝከወሎከሜሴ 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ,ቤት
@TigistTadesse-dp4dk
@TigistTadesse-dp4dk 2 жыл бұрын
የሚያምር ጥብስ ነው የሰራሽው
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@bezawitteshome3449
@bezawitteshome3449 3 жыл бұрын
Good job 👏🏾
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
Thank you
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
Another mouse watering food thank you so much for sharing this on Sunday so I have meat luckily on my fridge so I can get up and cook and eat thank you ever so much for remind me to cook 😂😂😂😂
@foodloverethio
@foodloverethio 3 жыл бұрын
like share
@Azzistyle
@Azzistyle 3 жыл бұрын
የፈቅር ቤተስብ አድርጌሻለው ጥቡሰ የምወደው ምግብ ነው ሲያምር ደሞ በርቺ ብዙ እንጠብቃለን 😘
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
አመሰግናለው አዚዛ
@metageswagalwetube
@metageswagalwetube 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የኔዉድ የፍቅር አቤት አሰራርሽ ሲያምር ግንኮ በጣም ባለሙያነሽ ኤቤት ባልሽ ታድሎአል እኛ አይናችን አይቶ ሆዳችን አጣሁ የተስማማ ይሁንላቹ የምወድሽ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
አመሰግናለው
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ፍርዬ ቤትሽ ነበርኩ ማለት ይቻላል 🤣ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 😍👌
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 3 жыл бұрын
Selam edet neshi wde econ selam metashi bewnet yebelte aserar new betam yaskan ena kelb enamesg wdo
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
Thank you
@meloniytetube8011
@meloniytetube8011 3 жыл бұрын
Yefiker enkan dena metashilen merti tebes nwu tenam yehone😍😍 like& share
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
የጠፋ ሰው ሜሉዬ
@alemeyelove8867
@alemeyelove8867 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@dawittekle1025
@dawittekle1025 3 жыл бұрын
Konjo tebse aserare naw.Thanks
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
Thank you
@maraki652
@maraki652 3 жыл бұрын
የፍቅርየ የኛ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ 👌👌👌👌👍👍👍
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ኡም
@ራቢራቢ-ኰ9ገ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ Жыл бұрын
ዝንጅብል አይገባም ግን ቢገባስ ምን ችግር አለው
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Жыл бұрын
ምንም ችግር የለም አሪፍ ነው ጥሩ ጣዕም ይሰጠዋል
@ራቢራቢ-ኰ9ገ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
ፍቅር ምርጥ ጥብስ እስከነአቀራረቡ የተባረከ ይሁን👍👌like&share 🥰
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ቤዝ
@TigistTadesse-dp4dk
@TigistTadesse-dp4dk 2 жыл бұрын
የመረቅ ጥብስ ነው
@RichaFeqer
@RichaFeqer 3 жыл бұрын
Selamesh yebezaling yene Mar enkan dane metesh yene Mar wow liyuuuuu yehone mereqa yelew tibes new yene malkam ejash yeberek yene balemoye sila akefelechiwun kalibe enmasegenelen yene malkam
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
Thank you
@heyuti
@heyuti 2 жыл бұрын
በአላህ የስጋመጥበሻ ቅጠሉየትነዉ እሚገኘዉ ሳኡድአለደ አትለፉኝመልሱልኝ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ የትኞውም ሀገር ትልቅ ሱፕር ማርኬት ታገኛለሽ
@sarontadesse3660
@sarontadesse3660 3 жыл бұрын
ብሉኝ ብሉኝ ይላል
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 3 жыл бұрын
አመሰግናለው
@brukbkb5724
@brukbkb5724 2 жыл бұрын
menew musikaw biker musikaches yerebeshal
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 жыл бұрын
Eshi alsegbam amsegnalu
@mmmsss5273
@mmmsss5273 2 жыл бұрын
ስትቅርጭ ትንጭ አሳይን እለፊ ስዓት እየፈጅሽ ስለሁን ውድ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው
@seada616
@seada616 6 ай бұрын
ማሬ የራሡ ውሀ ነው ወይሥ ውሀ ጠምረሻል
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 6 ай бұрын
@@seada616 ሰላም እህቴ አዎ የእራሱ ውሃ ነው
@seada616
@seada616 6 ай бұрын
@@yefikerkitchen1403 thanks wedewa
📌📌መረቅ ጥብስ አሰራር/Beef tibs
8:55
ሉሊ ለማ Luli Lemma
Рет қаралды 49 М.
Ethiopian Food " How to Make Derek Tibs  "ደረቅ ጥብስ አሰራር"
18:33
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 563 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
how to make ethiopian food beef tibs የደረቅ ጥብስ አሰራር
7:41
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 430 М.
ምርጥ መረቅ ጥብስ አሰራር
7:30
Rittaa
Рет қаралды 32 М.
ጥብስ አስራር ጋዝላይት Ethiopian food @zedkitchen
9:17
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 950 М.
የመረቅ ጥብስ (Tibs Ethiopian Cooking)
9:46
Solzna
Рет қаралды 752 М.
የበግ ጥብስ ወጥ አሰራር /How to cook tibs wet/yebeg Alicha tibs wet/
10:14
MAID TUBE ማእድ ቲዩብ
Рет қаралды 54 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.