Пікірлер
@seblekitchen
@seblekitchen 3 сағат бұрын
Yummy 😋😋😋👌👌
@aklilnews
@aklilnews 2 күн бұрын
ሰላም ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ በርቺልኝ❤🙏
@zulfabeshir7265
@zulfabeshir7265 2 күн бұрын
Wow betam konjo injera 👌👌👌❤️❤️❤️
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 3 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፍቅርዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ያምራል ገና ከመግቢያዊ ልዩ የሆነ ሩዝ በአተክልት ጤናማ ምግብ ነው በቀላል ግብአት ቆንጆ ሩዝ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ❤
@tiztaswork9533
@tiztaswork9533 3 күн бұрын
Selam Selam enkan dena mtash arfe qyta naw Berhe wowwww betam arfe naw Enmsgnln Thank you
@SamiraMTube
@SamiraMTube 3 күн бұрын
ካሮት ዲንች ጥብስ አርገሽ ሽንኩርት በመጨመር በደንብ አቁላልተሽ ጨው ለውዝ እና ዘቢብ በመጨመር ዋው ምርጥ እና ቀላል አሰራረ ነው ያሳየሽን የሰሩ እጆችሽ ይባርኩ❤
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 3 күн бұрын
ሰላም የፍቅርዬ! ኦኦኦ እንዴት ያምራል። ካሮቱን እና ድንቹን በትልልቅ ከትፈሽ ጠበስ ጠበስ አድርገሽው ከሩዝ ጋት እንዴት እንደሚጣፍጥ ። ለአይን እራሱ ውበት አለው። ልዩ ነው❤ እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን።
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የፍቅርዬ ዋው በውነት ያስጎመጃል አሰራርሽም አቀራረብሽም አይሆንም በልትዋል ካሮቱም ፣ ድንቹም ቆንጆ አርገሽ ጥብስ አርገሽ ኦቾሎኒ ፣ ዘቢብ አርገሽ አሳምረሽ ነው የሰራሽው ምራቅ ያስውጣል ማጠንሽ ደሞ ጣእሙን ለየት ያለ ያረገዋል እጅሽ ይባረክ ❤❤
@kadijaessatube
@kadijaessatube 3 күн бұрын
ሰላም ፍርየ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ከእንግዲህ ሩዝን በምን መልኩና ያለ ስጋ መመገብ ስንፈልግ የአንቺን አሰራር እነከተላለን ማሻአላህ አሰራርሽ ቀላልና አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ🎉🎉❤❤
@KalyeKalye-bs5xp
@KalyeKalye-bs5xp 3 күн бұрын
Yene mist yemitserawn bitayu mariyam endet endemitaft Yene balemuya kale
@ytube9055
@ytube9055 3 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣሼ የኔ ዉድ ሰላምሼ ይብዛልንኝ እናመሰግናለን
@seblekitchen
@seblekitchen 4 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርየ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ለፆም አማራጪ የሚሆን የሩዝ አሰራር ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን🙏🙏👌👌👍
@hanytwin
@hanytwin 4 күн бұрын
ሰላም ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው ለፆም ወቅት አትክልትሽ ጠብሰሽ ከለሩ ሲያምር ዘቢብ በጣም ነው የሚያጣፍጠው ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ በርቺ❤❤❤
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 4 күн бұрын
Selam lachi yihun ehite fkrye enkuan dehna metashi waw betam konjo ruz batiklet aserar new yeserashiwu edet yamral yene balemoya ejish yibarek ❤❤❤
@kiddycakee
@kiddycakee 4 күн бұрын
Selame Lanechi yehune Fekereye Enkuwane Dehena metashe wow Betame siyaute yemiyamere be Vegetable 🥗 konjo aderegeshe yeserashewen rice selakafeleshen Enamesegenalen Ejeshe yebareke ❤
@faxeekadir445
@faxeekadir445 4 күн бұрын
Wow ❤❤❤🎉
@kershfood8611
@kershfood8611 4 күн бұрын
Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻46❤Welcome good 👍🏻Very nice and good ❤
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 6 күн бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል የፍቅርዬ ! እንዴት የሚያምር እና የሚጣፍጥ የድንች ሰላጣ አሰራር ነው ያሳየሽን። ጤናማ እና ቆንጆ የፆም አማራጭ ነው። ለዓይን እራሱ ያምራል። እጆችሽ ይባረኩ❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 7 күн бұрын
سلام مره شكله لذيذ طريقه اللي سوت فيها بطاطس مسلوقه تماتم بصل اخضر كيار نعناع اللي استخدمته ام المكونات شيء عجبني جدا جدا يعطيك الف عافيه يسلموا يديك شكرا❤
@NardosAlemayheu
@NardosAlemayheu 8 күн бұрын
For how many people is this
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 7 күн бұрын
Hi 15 people's
@adem364
@adem364 8 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፊቅርዬ ሽንኩርት ቲማቲም ኪያር ናና አርንጓዴ ሽንኩርት ድንች በጣም ቆንጆ የሆነ ሰላጣ ነው የተለያዬ ግባአቶችን በመጨመር ምርጥ ሶስ በመስራት አቀራረብሽ እራሱ ሲያምር❤❤
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 8 күн бұрын
ዋውውውውው ልዬና ለመመገብ የሚያጓጓ ልዬና ጣፍጭ ምርጥ የሆነ ለጤና ተስማሚ ፍጣን የድንች ሳላጣ ❤❤❤❤እጅሽ ይባርክ ፍቅርዬዬያያ
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 8 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፍቅርዬ እንኳን ደና መጣሽ ልዩ የሰላጣ አሰራር ነው የቀረ የለም ብዙ አይነት ጤናማና የተመጣጠነ ግብአት ነው የተጠቀምሽው በጣም ወድጃዋለሁ ቪዲዮው ስላጋራሽን እናመሰግናለን❤🎉
@kadijaessatube
@kadijaessatube 8 күн бұрын
ሰላም ፍቅርየ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው አሪፍ የሰላጣ አሰራር ነው ፈጣንና ቀላልለጤና ተስማሚ የሆነ ሰላጣ ቲማቲም፣ኮኮበር፣ድንች፣አቩካዶ፣ቃሪያ፣ባሮ ሽንኩርት አርገሽ የጨመርሽበት መጣፈጫ አሪፍ ያረገዋል ዋው በጣም ነው የወደድኩት🎉🎉❤
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ በጣም ቆንጆ የዲንች ሰላጣ ነው የሰራሽው ፍቅርዬ ዋው በጣም ነው የሚያምረው ያስጎመጃል ❤❤
@romanethiopia
@romanethiopia 9 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥል ፍቅርዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው ምርጥ የድንች ሰላድ ነው የሰራሽልን ተበልቶ የማይጠገብ እጅሽን ይባርከው👌
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 9 күн бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት ዋው የኔ ባለሙያ ምርጥ የድንች ሠላጣ ነው የሠራሺው እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤
@seblekitchen
@seblekitchen 9 күн бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ፍቅርየ ዋው በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የሆነ ለእራት ጥሩ አማራጪ የሆነ የሰላጣ አሰራርር ነው እጂሽ ይባረክ👌👌👌👍
@kiddycakee
@kiddycakee 9 күн бұрын
Selame Lanechi yehune Fekereye Enkuwane Dehena metashe Betame konjo ye deneche shenekurete timatime kariya aderegeshe be kelalu ena be fetenete Betame tafache gebeatochu hulu le tena yemisemama aserare selakafeleshen Enamesegenalen ❤
@mulutube2116
@mulutube2116 9 күн бұрын
ሰላም ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የሰላጣ አሰራር ነው የኔ ሁሌም ምግብ ምርጫ ነው የኔ ባለሞያ ሼር ስላረግሽን❤🙏
@hanytwin
@hanytwin 9 күн бұрын
ሰላም ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ ዋው ለጤና የሚስማማ ጣፋጭ ሰላጣ አሰራር ነው የነአና ቅጠል በጣም ነው የሚያጣፍጠው ሰላጣ ላይ እናመሰግናለን ስላጋራሽን በርቺ
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 9 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የፍቅርዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም ጤናማ ፈጣን ቆንጆ የድንች ሰላጣ ቲማቲም ፣ሽንኩርት ኪከምበር ፣ድንች ፣አቡካዶ ፣ፐርስሊ ፣ናአና ፣ቃርያ አርግሽ የተመጠነ ጤናማ የሰላጣ አሰራር ነው ድሬሲንጉም ቆንጆ ነው ሼር ያረግሽን እናመሰግናለን ❤❤
@meloniytetube8011
@meloniytetube8011 9 күн бұрын
yefeker enditeneshe
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 9 күн бұрын
Endat nesh meloy aluelsh ❤
@SimonBerhaneWeldu
@SimonBerhaneWeldu 9 күн бұрын
❤❤❤❤ እስቲ እኔም እንግዲህ ሳልሞክረው አልቀርም እናመሰግናለን ፍቅርተ
@LoLaTV25
@LoLaTV25 9 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉😂🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@MarMenberu
@MarMenberu 9 күн бұрын
Yete new weda mazez felege neber
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 9 күн бұрын
@@MarMenberu toronto
@KimHong-iq2ll
@KimHong-iq2ll 10 күн бұрын
Hello friend nice video friend great i super like video friend wow nice vlog video friend 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 11 күн бұрын
Very nice.
@woynitube315
@woynitube315 12 күн бұрын
ሰላም ፍቅር እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽን ይባርከው💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍
@chuchumike3286
@chuchumike3286 12 күн бұрын
በጣም ያምራል አተር ፍትፍት በጣም ንው የምወደው ቆንጆ አርገሽ ስርተሽዋል👌👍
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 12 күн бұрын
በለው የፍቅርዬ እንዴት ነው የሚያምረው። በ5ኣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው። አተር አልጫ ፍትፍት በሚያምር እንጀራ ዋው ነው። የሰሩ እጆች ይባረኩ ..
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ ፍቅርዬ በጣም ቆንጆ የአተር ፍትፍት ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ ያተር ፍትፍት በጣም ነው የሚጥመው ❤❤
@hanytwin
@hanytwin 13 күн бұрын
ሰላም ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቀላል ፈጣን አሰራር ነው አልጫ በጣም ነው የምወደው ይሄ ደሞ ልዩ ነው በዚህ መልኩ ሰርቺ አላውቅም እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የወደድኩቱ❤❤❤
@seblekitchen
@seblekitchen 13 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፍቅርዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ ለፆም አማራጪ የሚሆን በጣም የሚጣፍጥ የሽብሬራ አሰራር ነወ እጂሽ ይባረክ👌👌
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 13 күн бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳ ሰላም መጣሽልኝ ፍቅርዬ የኔ ባለሞያ ዋውውው በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ ፍጣን ጣፍጭ ምግብ❤❤❤❤❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 13 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የፈቅርዬ ምርጥ የሆነ የአተር ክክ አሰራረ ሽንኩርት የተለያዬቅመሞች በመጨመር ልዬ የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ ❤❤
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 13 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፍቅርዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ያምራል ቆንጆ የአልጫ የአተር ፍትፍት አሰራር ነው ጤናማ ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ ቪዲዮውን ስላጋራሽን እናመሰግናለን
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 13 күн бұрын
Selam Fikirye enkan selam metashi wudee betam yemitafit konjo yehone mirt ye ater fitfit tebelto yemaytegeb mirt aserar egish ybarek wudee ❤❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 13 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የፍቅርዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ ፣ ጤናማ የሚጣፍጥ ፣የስጋ መረቅን የሚያስንቅ የአተር ፍትፍት ነው ቅመሞችሽ የጨማመርሻቸው በጣም ነው የሚያጣፍጠው እጅሽ ይባረክ ❤❤
@kadijaessatube
@kadijaessatube 13 күн бұрын
ሰላም ፍርዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ምርጥ የአተር ፍትፍት አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም ያጎመጃል ሲያዩት የጤና ይሁን ብያለሁ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ ሰርቼ እሞክረዋለሁ❤❤