ቆራጥ መመርያ ሰጡ|ጠ/ሚ ዐቢይ ባደረጉት ግምገማ ይፋ የወጡ አስገራሚ መረጃዎች !

  Рет қаралды 9,446

Addis Minch // አዲስ ምንጭ

Addis Minch // አዲስ ምንጭ

16 күн бұрын

Latest Ethiopian News @addisminch 13/05/2024

Пікірлер: 41
@user-ic2fr4nd4r
@user-ic2fr4nd4r 15 күн бұрын
አብቹ ጀገናውና ጠንካራዉ መሪያችን ፈጣሪ ረዥሞ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 15 күн бұрын
ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት አገሬ ትናንት ዛሬም ነገም በእናንተ ታፍራና ፀንታ ትኖራለች እናመሰግናለን ❤❤
@alihussien6899
@alihussien6899 14 күн бұрын
Excellent job Wube, keep it 💯, thanks.
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 15 күн бұрын
ቆራጥ አቋም ፣ ቆራጥ ዉሳኔ ፣ ቆራጥ ፣ መመሪያ ያስፋልጋል ሁል ጊዜ የሕግ ጢሳት አይቻልም ዜጎች መቸጋር አይቻልም
@genettesema8908
@genettesema8908 15 күн бұрын
እውነትኛና የተረጋጋ መረጃን ለማግኝት አዲስ ምንጭን መጎብኝት።
@danielzKebena
@danielzKebena 14 күн бұрын
A leader full of action, no talk!
@wardewarde9415
@wardewarde9415 14 күн бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ውቤቤቤቤቤ የኢትዮጽያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏
@girmategenu7350
@girmategenu7350 14 күн бұрын
ውቤ በጣም ትመቸኛለህ
@tesfayemekonen5015
@tesfayemekonen5015 14 күн бұрын
ጠንካራ፣መሪ፣ነህ፣በርታ።
@user-lp2ch3pn6i
@user-lp2ch3pn6i 13 күн бұрын
አላህ ያጠብቅህ
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤thank you so much wobey ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Abiyy my king ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 15 күн бұрын
ወገኔ የሚያወሳስበዉን ልማትህን የሚያደናቅፈዉን ወግድ በለዉ አይንህን ጀሮህንሰጥተህ ተባበር ወገኔ አይንህን ግለጥ የተሻለ ነገር ሁሉ ይገባሀል
@ambayiewoldie3533
@ambayiewoldie3533 14 күн бұрын
Thanks for your information
@tewodrosmamo6034
@tewodrosmamo6034 15 күн бұрын
A nice evaluation and a nice plan lead to perfect accomplishment. Thank you, our hero ❤️ PM.
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 14 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ በርታ!!!
@Black-2024
@Black-2024 14 күн бұрын
▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗ 🇪🇹👑▫️🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ▪️👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@nejatali9426
@nejatali9426 15 күн бұрын
❤️❤️❤️
@girmaamen
@girmaamen 15 күн бұрын
ጎሽ ብቅ አልክ በ መረቅ ዘገባ❤❤❤❤
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 15 күн бұрын
እናመሰግናለን አገሬን ለማሻገር ያለእረፈት ለሚደክመዉ ድንቅ መሪ ዶር አብይ አህመድ አሊ የደቀቀን የተረሳን ቦታ ሊቀይር ለሚደክመዉ መሪዬ ክብር ይሁንልኝ❤❤
@hannatamrat9781
@hannatamrat9781 15 күн бұрын
Thank you Webe🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@shimelisworkneh7689
@shimelisworkneh7689 15 күн бұрын
ዉቤ ሰላምህ ይበዛ በርታ
@israelgetachew8655
@israelgetachew8655 15 күн бұрын
Webe , good to hear u
@SUNSHINEMULU
@SUNSHINEMULU 15 күн бұрын
Selam Wube 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej 13 күн бұрын
መሬት ባላቤትነቴ የህዝብ ነው ይህ መንግስት የገበሬን መሬት ለማውራር የለው ምኞት በጣም የሰዝን
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 15 күн бұрын
እንዴት ስው በአገሩ ላይ እንደዚህ ይከፋል? የስው ልጅ አገሩን ለማሳመር ሌት ተቀን ይስራል እኛ አገራችንን እናፈርሳለን:: እረ ወደ ቀልባችን እንመለስ ገንዘብ እየተቀበልን አገራችንን አንጉዳ :: ዘረኝነትን አውልቀን ጥለን ሌብነትን ተጠይፈን ድህነትን ታሪክ እናድርግ!!ኢትዮጵያ ትልቅ ናት ሴራ ይፍረስ ጥላቻ ይመታ!!
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 15 күн бұрын
የሜሳዝን ዕቅድ iii
@BerhanuLameso
@BerhanuLameso 14 күн бұрын
Addis Minch , I like your channel . I am historian by profession. My name is Berhanu Lameso Sibi (PhD)
@CookOut-zb1ck
@CookOut-zb1ck 15 күн бұрын
Yigermal, fire them dr ABYI
@user-lp2ch3pn6i
@user-lp2ch3pn6i 13 күн бұрын
ውቤእባክህ ህገውጥ ደላላን ሠው አለቀ የመን ካስፈለገ እንጠቁማችሁ አደገኛ ናቸዉ ደ ቡብ ዉሎ ከላላ
@user-lp2ch3pn6i
@user-lp2ch3pn6i 13 күн бұрын
ለጠቅላ አብይ አድስል
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 14 күн бұрын
There are three shifts they may be taken per dime three times in 24 hours
@derejedejene9519
@derejedejene9519 15 күн бұрын
I can not understand, which PM Abiy is keeping this uncapable and inefficient Ministers. Learning Engineering dose not grantee to be efficient Minister. That is why in recent days most of Construction Project Project Managers are non-engineers.
@ConfusedBarbecue-vu5qj
@ConfusedBarbecue-vu5qj 15 күн бұрын
Ante Yabiy gered manen lematalel new jezba shimagle sitasibew Gonder bedron medfena tank eskahuna dekika nitshanen eyechefechefachu manen lematalel new ante kirfatam shimagle FANO yashenfal telat yiwaredal !!!
@genettesema8908
@genettesema8908 15 күн бұрын
አዲስ ምንጭ እውነተኛ ነው አቅራቢው ውቤ ነው ይጎብኙት።
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 13 күн бұрын
ምነው ምነው ገንዘብ ካልከፈላችሁ ዚና አላስተላልፍም ማለት? አባ ግንባሩን በለው አቅርበህ ለመስሚት ክፈሉ ትንሽ አይደብርም
@ambayiewoldie3533
@ambayiewoldie3533 14 күн бұрын
ሁሉም ተቋማት በዚህ መልኩ ክትትል ቢደረግበት ምንኛ መልካም ነበር። ለማነኛውም የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን አመራርና ግምገማ እጅግ አስተማሪና ስልጠና ነው። የቀረበበት ወቅትም በስዓቱ መሆኑ ሌላ ተጨማሪ ጥቅም ነው። አንተንም እናመስግን
@deribegurmu7458
@deribegurmu7458 15 күн бұрын
YOU ARE SUPPER Abiy. Blow to saboteurs an enlightenment to those who have vision!
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 15 күн бұрын
ወገኔ አይንህ ግለጥ የተወሳሰበዉን ችግር የከረመዉን ቆሻሻ ለማፅዳት የሚረዳህን ከጎን በቆም ለጽዳቱ ለሰራዉ ትልቁን ድርሻ የመወጣት ሀላፌነቱ ያንተ ነዉ
ISSEI funny story😂😂😂Strange World | Magic Lips💋
00:36
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 186 МЛН
Conforto para a barriga de grávida 🤔💡
00:10
Polar em português
Рет қаралды 106 МЛН
顔面水槽をカラフルにしたらキモ過ぎたwwwww
00:59
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 13 МЛН
Could Sunak Actually be Ousted Before the Election?
8:17
TLDR News
Рет қаралды 199 М.
🔴#ሰበር ዜና መክሰኞ ምሽት ግንቦት//2016
𝐍𝐮𝐫𝐚 𝐛𝐞𝐧𝐭 𝐛𝐚𝐛𝐚 ኑራ ብንት ባባ
Рет қаралды 835