ቆይታ በዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ቤት

  Рет қаралды 23,522

Fana Television

Fana Television

Ай бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 170
@fruitlife3922
@fruitlife3922 Ай бұрын
ቀሲስ አሸናፊ በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው፡፡ ይህን comment የምታነቡ የእኝህን አባት KZbin channel ተከታተሉ እመኑኝ ብዙ ታተርፋበታላችሁ፡፡ እኔ ለዚህ ምስክር ነኝ።
@cabynoma7313
@cabynoma7313 Ай бұрын
Eunet new , enem lezi misikr negn
@hermelahaila
@hermelahaila Ай бұрын
በትክክል
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r Ай бұрын
በጣም የማምነው አገልጋይ ነው ያኔ ስንት ነገር በሚወራብት ጊዜ ተስፋ ያልቆረትኩበት ሠው ነው ቀሲስ አሸናፊ ❤️እግዚአብሔር አገልግሎትህን ቤተሰብህን ይባርክ ጌታ በአንተ ላይ አላማው ትልቅ ነው!
@TensaDesta
@TensaDesta Ай бұрын
❤""የኔ እቁ አባት የኔ መካሪ እኔም መኖር የጀመርኩት የአባቴን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ በኋላ ነው እድሜ ይስጥልኝ የኔ አባት""❤
@altubeti7567
@altubeti7567 Ай бұрын
በሱ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን🤲🥰🤲
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 Ай бұрын
መፅሐፍ ቅዱስን አውደ ምህረት ላይ ሳልማር በፊት ያንተን መዝሙር ሰምቼ ነው ወደ ቤተክርስቲያን የመጣሁት እግዚአብሔር በክብርና ከዚህም በላይ በበዛ ፀጋ ያኑርህ!!!!
@binyamtadesse9387
@binyamtadesse9387 Ай бұрын
እናትህ /ሽ በአርባ/ሰማኒያ ቀንህ/ሽ አልወሰዱህም ?
@amsalegammie2303
@amsalegammie2303 Ай бұрын
አሁን ቀሲስ ስለሆኑ አንቱ ነው የሚባሉት።
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 Ай бұрын
@@amsalegammie2303 እሽ እርማቱን እቀበላለሁ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Ай бұрын
​@@amsalegammie2303እዉነት ነዉ አባቶች አንተ አይባልም አንቱ ነዉ ማለት ያለብን የተዋህዶልጆች
@Deliah-kb1xp
@Deliah-kb1xp Ай бұрын
እኔ መዝሙር ውድጄ ዘፈን እንድጠላ ያደረጉኝ ታላቅ አባትናቸው መዝሙራቸውን ስሰማ ሰላም ይሰጠኛል እግዚአብሔር ያገልግሎት ጊዜውን ያብዛልን🙏🏽
@simerabe
@simerabe Ай бұрын
ጌታ ያከበሩትን እንዲህ ያከብራል
@hailealemayehu364
@hailealemayehu364 Ай бұрын
በጣም የሚወደው ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏
@emebatwubushet551
@emebatwubushet551 Ай бұрын
ቀሲስ ብዙ ደስታዋቼ ብዙ የልቤ ውስጥ ለቅሶ በእርሶ መዝሙር ተምሬበታለው ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ተስፋ አደርጋለው አንድ ቀን ፈረሳይ ብቅ እደሚሉ ያ የመከራ ዘመን እንዴት ዝቅ እንዴት ዝም ብለው እዳለፉ ይገርመኛል ።እሱነው እሱነው ፈውስ ይሰጣል ቀሚሱ.......ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
@messayabebe7263
@messayabebe7263 Ай бұрын
በእግዚአብሔር ቸርነት የአጋፔ ቤተሰብ ከሆንኩበት ጊዜ አንስቶ ለነፍሴ፣ ለሥጋዬ እንዲሁም ስንቅ የሚሆን ትክክለኛ ወንጌል ስማር ቆይቻለው፡፡ በመመማር ላይም እገኛለው፡፡ ለዚህም በመጀመሪያ እግዚአብሔርን አመሰግናለው፡፡ በመቀጠልም ለተቅዝባዥ ነፍሴ ትክክለኛውን ወንጌል ላስተማሩኝ ለመምህሬ ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም ላቅ ያለ ምስጋናዬ አቀርባለው፡፡ ስለ ቀሲስ አሸናፊ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል፡፡ ልብ ያመስግን!
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j Ай бұрын
በትክክል ውድ መምህሬ እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ብዝዎችን ወደ መንግስቱ ጠርታል በረከታችን ቀሲስ እዴሜና ጤና ያድልኝ በጠም አክባርህ ነኝ ❤️ አጋፔ ና ገርዛን ዘ ኦሮቶዶክስ ዩቱብን ቤተሰብ ዬሁን ❤
@user-bc9im9np6z
@user-bc9im9np6z Ай бұрын
ትክክለኛ ወንጌል ያልሆነው የት ይገኛል?? ORTO OR PRO?
@tihitnaengda7178
@tihitnaengda7178 Ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቀሲስ ከነመላ ቤተሰብህ። ባንተ አገልግሎት ብዙ ተባርኬያለሁ፣ ከባድ ግዜያት አልፌበታለሁ። መንፈስ ቅዱስ በግልጽ ሲሰራብህ አይቻለሁ
@eyobkasahun1290
@eyobkasahun1290 Ай бұрын
የአጋፔ ቤተሰብ የታላቹ🙄🥰
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 Ай бұрын
አለዉ አለው 🥰
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 Ай бұрын
መምህር የምስቀና መንፈሳዊ ሕይወት ነው የአለችው ⛪✝️❤️❤️❤️
@habtemayenew7040
@habtemayenew7040 Ай бұрын
ማነዉ ግን እንደኔ ህይወቱ የተቀየረ ከአጋፔ ቤተሰብ የኔ መምህር እድሜ ከፀጋ ጋር ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@tsion1202
@tsion1202 Ай бұрын
አለው አጋፔ እለት እለት ህይወቴን እየቀየረ ያለ ቻናል ነው
@msc501
@msc501 Ай бұрын
Are Alen uff endet Des ylale thut astemare,mkare ende abat ymegassesen ewnetn be feker ymyastmr melkam abat ke mlaw betseb gar enkuan adersachu.
@getachewnegera5278
@getachewnegera5278 Ай бұрын
ቀሲስ አሸናፊ ከ20 ዓመት በፊት ክፍለ ሃገር ለአገልግሎት መጥተዉ(በድቁና ዘመንዎ) "ለማስተማር ዕዉቀት ባይኖርህ እንኳ የቤተክርስቲያንን አጥሯን በሀረግ እጠርላት" ብለዉኛል፤ ትሁት መምህርና ዘማሪ!!!
@bunathecatdteams1529
@bunathecatdteams1529 Ай бұрын
እህቱ በጣም ጎበዝ በደንብ ማስረስዳት እምትችል ናት good job 👍🏼
@Martha..234
@Martha..234 Күн бұрын
Kesis you are such a blessed man and your Gospel preehing feeds my soul❤❤❤ .
@hermelahaila
@hermelahaila Ай бұрын
መምህራችን ብዙ ያሳመሙኝን የህይወት አጋጣሚዎቼን በእርሶ ትምህርት ታክሜባቸዋለሁ መዙምሮችዎ ደግሞ የስደት አለም ስንቄ ሆነው አበርትተውኛል ያስተማሩንን ወንጌልና የዘመሩትን መዝሙራት እየኖሩ ያሉ ድንቅ አባት በእድሜ በጤና ከእነ ቤተስብዎ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅዎት🙏👐💒
@MesekeremZegeye
@MesekeremZegeye Ай бұрын
በጣም የምወደው ቀሲስ አሸናፊ ሃይማኖቴን እንዳውቀ ያሰተማርኝ እግዚአብሔር የላከልኝ አባቴ ነው እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ከነቤተሰባቸው እንኳን አደረሳችሁ መልካም ባህል ይሁንላቹ ❤❤❤🙏🙏🙏
@geniigenni3262
@geniigenni3262 Ай бұрын
በጣም የምውደው ዘማሪ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Ай бұрын
እንዴት እንዴት ብለህ ተገኘህ እኔ ቤት የሚለዉን መዝሙርና የተወደደ ቀን በጣም የምወዳቸዉ መዝሙሮች ናቸዉ።
@senaitedo7804
@senaitedo7804 Ай бұрын
በጣም በእድሜዬ የምወዳቸዉ ታላቅ አባት ልጆቾዎን በእግርዎ ይተካልን
@tijolakew4276
@tijolakew4276 Ай бұрын
ቀሲስ በእውነት መንፈስ ቅዱስ አብሮህ እንዳለ እኔም ምስክር ነኝ ትምህርትህን ስሰማው ልቤ ውስጥ ነው የሚገባው በሁሉም ቻናል ላይ የሚተላለፈው ትምህርት አያመልጠኝም እናም በአንተ ቃል ጌታ ብዙ ግዜ ተናግሮኛል የተባረክ ነህ
@lemlemethiopia2009
@lemlemethiopia2009 Ай бұрын
እውነት አውነት ነው በጣም ያበረታሉ በአንተ መዝሙር እና ስብከት እግዚአብሔርን አይቼዋለሁ በተለይ ሲዝልብኝ ጉልበቴ አረ ስንቱቱን ተመስገን
@nuhamineyadu799
@nuhamineyadu799 Ай бұрын
ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Ай бұрын
የዘመኑ የክርስቶስ ምሳሌ ቀሲስ አሸናፍ ገብረማርያም ታማኝ አገልጋይኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ያሎተጠቀምንበት ዲንቅ አባትዲንቅ መካርነወት ቀሲስየ እዲሜና ጤና ይስጠወት
@AlemayehuAbera-we1sy
@AlemayehuAbera-we1sy 8 күн бұрын
Wow what the perfect program is? May God bless all of us
@satelaworku5145
@satelaworku5145 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Ай бұрын
ቀሲስ በእዉነት መዝሙርስስማ በእንባ ነዉ የምጨርሰዉ ፀጋዉያብዛለዎት እስቤተሰቦዎ እድሜእናጤና ይስጥዎት❤❤❤❤
@dawit3322555
@dawit3322555 Ай бұрын
ቀናሁ ብለህ ቤተሰብ ። እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህን ይባርክልህ
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 Ай бұрын
እኔ ሁሌም ለዚ ያደረሰኝ አቷል ጎሎበታል ብለህ ሳትንቀኝ ለሁላቹም ጋበዝኳቹ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 Ай бұрын
ቀሲስ አሸናፊ እጅግ በጣም መልካም መምህር ናቸዉ በኔም ትልቅ አሻራ ጥለዉልኛል በመንፈሳዊ ህይወቴ ደግሞቀሲስ አሸናፊ በጣም ትግስተኛ ፁኑ ናቸዉ በሃማኖታቸዉ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
አሜን🙏እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏
@AmsaleTekola
@AmsaleTekola 23 күн бұрын
እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥል
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 Ай бұрын
የኔ እንቁ መ ምሕር በጣም በጣም እጅግ የምወድሕ ዬቲብ ላይ የምትለቃቸዉ ትምሕርቶች ለኔ የስደት መፅናኛወቸ ናቸዉ ውስጥ ሰርስረዉ የሚገቡ ናቸው እኔጃ ቃላት የለኝም እቴሙሽራዬ ስወደዉ 🙏🙏🙏እድሜና ጤና ያድልልን🙏🙏🙏🙏
@lemlemethiopia2009
@lemlemethiopia2009 Ай бұрын
አቤት እንዴት ደስ ይላል በልጅ በትዳር መባረክ ባለቤትህ ፋሲካን እና ልጆችህን በበረከት ይሙላ
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k Ай бұрын
እህቱ ፂሆን ወይ ፀጉርሽን ቢያንስ እንደ ጋዜጠኛዋ ሸፍኝዉ የቀሲስ እህት ስለሆንሽ እንደ ክርስቲያን ቀሲስ እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ
@kokebabebe-jm7ox
@kokebabebe-jm7ox Ай бұрын
ያለችው እቤቱዋ እጂ ቤተክርስቲያን ነው ያለችው ፀጉር ሸፍኑ የምትሉት
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Ай бұрын
@@kokebabebe-jm7oxልክ ነች ለነቀፋ ይዳርጋል። ከቀሲስ አንፃር እኔም አልጠበኩም።
@user-vp2bt5cj8s
@user-vp2bt5cj8s Ай бұрын
ዘማሪ አሸናፊ በእውነት እግዚአብሔር የሰጠህን ጸጋ ያበረከትክልን ድንቅ የተዋህዶ ልጅ ነህ!!!በሰው አገር ብዙ ጭንቀቴን በአንተ መዝሙር ነበረ የምላቀቀው !! እድሜ ይስጥልኝ።
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 27 күн бұрын
Ya kasese balabete dase telegnaleche alebabeswa ergatwa ya sete like nache egzeabhere yakebereshe❤❤❤
@mahlets.abegaz209
@mahlets.abegaz209 Ай бұрын
በጣም የማከብረው መምህሬ
@elbetel28
@elbetel28 Ай бұрын
ታታሪ አገልጋይ ቀሲስ አሸናፊ የወንጌል አርበኛ❤ በአገልግሎቶ በየቀኑ የምንባረክ ብዙ ነን..
@sadamgdgdh-ui5yb
@sadamgdgdh-ui5yb Ай бұрын
የዝማሬ ፀጋ ያላቸው አባት ናቸው ምወዳቸው አባት እርጋታቸው ውይ 💚💚💚
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 Ай бұрын
አጋፔ ዘኦርቶዶክስ በሚል ዩቱብ ቻናል የመፀሐፍ ቅዱስና ይህይወትን ትምህርት ይስጣሉ ሂድና ተመልከት
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እመብርሃን ትጠብቃቹ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን💚💛❤🙏💚💛❤🙏
@Roziy179
@Roziy179 Ай бұрын
መምህር እሹ በጣም ምወደው ዘማሪ❤ እመብረሃን ከነ መላው ቤተሰብህ እድሜና ጤናሰቶክ ከዚህ በላይ በመዝሙርህ እንድትባርከን መልካም ምኞቴ ነው ሀዘን ፅልመት ክፉ ዘመን ቢገጥመኝም እንካን ያልፋል ሁሉም ታሪክ ሆኖበፊትህ ሲለካ ማን አፈረ ማንጎደለ ብለህ አንተን የጠየቀ ፀና ልቤ ብእግዚአብሄር ይሄን እያወቀ😢አታል ጎድሎበታ ብለህ ሳትንቀኝ ለዝ ያደረስከኝ ጌታዬ እኔ ማነኝ🎉❤
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 27 күн бұрын
Amen segawen yabezalek abatachen
@sabahaddis295
@sabahaddis295 Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🙏
@SOLOMONASMELASH
@SOLOMONASMELASH Ай бұрын
በውነት ትልቅ ሰው ነው ያቀረብሺ ቀሲስ ኣሸናፊ ተባረኪ
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Ай бұрын
Bewnet❤
@Tsehaytolosa1985
@Tsehaytolosa1985 Ай бұрын
በእውነት ቄሲስ በእርሶ ዝማሬ አንተነህ አንተነህ ተስፋዬ በምለው ማዝሞሮት እጅግ ከኃዘን ተፅናንቻሁ❤ እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛሎት ጠፍቷል ብዬ አዝኘ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን አሉ
@fasikatadesse
@fasikatadesse Ай бұрын
በጣም የምወደው ዘማር ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥን❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
"ነገር ሁሉ የሚሆነው በአንተ ነው ጌታ በአንተ ነው" ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏
@meherat938
@meherat938 Ай бұрын
መምህሬ አባታችን በተግሳፆ ያተረፍኩ በዝማሬዎ ነፍሴን ያለመለምኩ በትምህርቶ ያተረፍኩ አጥእ ልጆን በጸሎቶ ያስቡኝ እህተ ማርያም ስላየዎት ደስ ብሎኛል❤
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤
@EhitwaDessie
@EhitwaDessie Ай бұрын
የምንወድህ እንቁ መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@HgGu-lj4vq
@HgGu-lj4vq Ай бұрын
ቀሲስ በእውነት የሚያስተምሩት በቀላሉ ነው የሚገቡኝ ለማስረዳት እንኳን ተቸግሪአላቅም ከሳቸው የተማርኩትን እረጅምእድሜናጤና ይስጥልን አሜን፫❤❤❤
@user-yx8wq6ov6u
@user-yx8wq6ov6u Ай бұрын
የኔ እንቁ መምህር እኔም የእውነት ከእግዚአብሔር ጋር መኖር የጀመርኩት እግዚአብሔር በኔ ላይ ያለዉ መልካም አላማ ፍቅሩን ያየሁት ብዙ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋዉን ያብዛልህ ገና ብዙ እማራለሁኝ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት::መዝሙሮት ለኔ መጽናናዬ ናቸው ከልብ አመሰግናለሁ ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ 🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ደስ የሚል ኘሮግራም ቃለ መጠይቅ ነበር እግዚአብሔር መላ ቤተሰቡን ይባርክ አሜን🙏
@tsiondemere3982
@tsiondemere3982 Ай бұрын
GOD BLESS THESE FAMILY
@aidaayehualem1761
@aidaayehualem1761 Ай бұрын
መምህር እድሜ ናት ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦዎ እግዚአብሔር ይስጥልን
@RekikA
@RekikA Ай бұрын
From childhood on, your spiritual songs and preaching are my to go to soul foods. Much love and appreciation Kesis. May God bless you and your beautiful family more 🙏 ❤
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f Ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ እድሜ ጤና ከመላው ቤተሰብ ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-jw5ft5bx6q
@user-jw5ft5bx6q Ай бұрын
የእኔ ምርጥ መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@mimieskinder2059
@mimieskinder2059 Ай бұрын
ቀሲስ እሸናፊ በጣም ልዩ የሆነ ዘማሪ እና መምህር ነው እብሶ በውጭው እገር ፀጉር ቤት እንኳን ስንሄድ የሱን መዝሙር ነው በብዛት የሚስማው ይመስለኛል የስው ልብ ውስጥ ገብቶ መልርክት የሚስጥ ነው . እግዚአብሄር ከነቤተስቦቹ ጤናና እና እረጅም እድሜ ይስጠው .
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Ай бұрын
ሁሌ እምናደደው እኛ ኦርቶዶክስ ያልተጠቀምንበት ሰው ነው።
@zed8788
@zed8788 Ай бұрын
አሜን ነገር ሁሉ የሚሆነው ባንተ ነው ጌታ ባንተ ነው :: የወንጌል ትርጉም የገባው መምህር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ቀሲስ አሸናፊ ::🙏🙏🙏🙏
@HibistTadele
@HibistTadele Ай бұрын
ቀሲስ ተባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@nanatena
@nanatena Ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥች እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🥰❤️🥰❤️❤️🥰❤️🥰❤️
@tigistmaki2614
@tigistmaki2614 Ай бұрын
ቀሲስ በእርስዎ ትምህርት ብዙ ብዙ ተጠቅሜለው እጅግ ደስ ይላል ህይወትን አስተማሪ ነው ደስ ይላል እግዝብሔር ከነቤተሰቦ ከክፉ ሁሉ ይጠብቆት
@Zeeab16
@Zeeab16 Ай бұрын
ለዚ ሁሉ ፀጋ ያደረሰህ ልዑል እግዚኣብሔር ይመስገን
@user-ei4rb8sg9y
@user-ei4rb8sg9y Ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜነ ጤነ ይስጠወት❤❤❤
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Ай бұрын
Egziabher ymesgen Amen AMEN AMEN ❤️ ❤️ ❤️
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Ай бұрын
ቄስስ እሽናፊ ትምህርትህም ዝማሬህም ልቤ ውስጥ ነው እስከቤተሰብህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል መልካም እውድእመት 🙏🏾🌿🌿
@RomanGenet
@RomanGenet Ай бұрын
መምህራችን ኢንኳን አደረሳችው❤❤❤❤❤
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አበሮ ከመላው ቤትሰበው ጋር አደረሰን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን መምህራችን
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu Ай бұрын
እልልልልልልል❤❤❤
@dagnachewgebre6475
@dagnachewgebre6475 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜዎትን ያሳምርሎት ቀሲስ ❤❤❤
@tsigeredabratu7094
@tsigeredabratu7094 Ай бұрын
Ejig yemwedew zemari !!!! Rejim edime k tena gar temegnehu!!!! Zemenhe yibarek!!!!
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r Ай бұрын
አሜን እላለሁ ተመስገን - የሚለውን ዝማሬ በጣም ነው የምወደው
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Ай бұрын
በስመአብ ብለዉ ቢጀምሩ ደስ ይለኛል ከዛ ደግሞ እንደ ቤ/ን አስተምህሮ ክርስቶስ ተንሰአ ሙታን ብለዉ ሰላም ብለዉ ቢጀምሩ ደስ ይለኝ ነበር
@user-xm1je7kp9b
@user-xm1je7kp9b Ай бұрын
Ehzabher tsegawin yabzalot
@OrkenishQA
@OrkenishQA Ай бұрын
Abatachin edme tena yistilin inamesginalen kalot yasemalin❤❤❤❤
@soonata670
@soonata670 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@lingerhetesfie
@lingerhetesfie Ай бұрын
የሴቶቹ የከንፈር ቀለም ከቤተክርስቲያን ትልቅ አባት ቤት ቢቀር መልካም ነበር።
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 Ай бұрын
U are so talented and strong keeping up🙏
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 Ай бұрын
ቀሲስ ሲያስተሩም ሲዘምሩም ይገርመኛል ❤❤❤
@MekidesWelelaw-oo9xp
@MekidesWelelaw-oo9xp Ай бұрын
Ashe endet endemiwedik❤❤❤
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Ай бұрын
Anigaf zamariyachin zemari kess Ashanef inkun adarasan ❤❤❤
@Bethelmiracle
@Bethelmiracle Ай бұрын
Memeher be ewenet yemigermeng ngr beye kenu yalutn melekt adametalew ena bekenu demo lene yemiyasfelgeng yemiyatsenanang kal new emagengew abrong new ende minorew memeher eskemel ena yeteredahut gn egziabher abrong endale ena be memeher bekul eyanereteng endehone new be ewenet egziabher bemederm besemaym yale hiwotwon yebark betam new mewedot zemenun yewaju memehr not🙏😍
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 Ай бұрын
መምህርዬ እንኳን አደረሰ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@adeymulugeta2179
@adeymulugeta2179 Ай бұрын
እንኩዋን አደረሰህ መምህርአችን🙏🏾🥰🥰🥰
@hiwotendale3254
@hiwotendale3254 Ай бұрын
kesis Ashnafi kal Ylgnm❤❤❤
@fanayechannel4318
@fanayechannel4318 Ай бұрын
Wawww betam betam tamralachu
@ephrem529
@ephrem529 Ай бұрын
ቀሲስ ❤❤❤
@eyobkasahun1290
@eyobkasahun1290 Ай бұрын
ቀሲስ😍
@emugirma1766
@emugirma1766 Ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ
@tegest2826
@tegest2826 Ай бұрын
Yena ehete menew yekenfer qelmu beqer yestane deme new be orthodox haymanotega ayfqedmu qsisi menew hegun astemru🙏
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f Ай бұрын
ከልጅነት አውቅሀለሁ❤ አሁን ግን ምንም አትገባኝም።
@yhdmdslfsz5021
@yhdmdslfsz5021 Ай бұрын
❤❤❤
@hiwotwendimu5092
@hiwotwendimu5092 Ай бұрын
🙏❤️
@habtemayenew7040
@habtemayenew7040 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf Ай бұрын
Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉❤❤❤❤🤲🤲🤲🕊🌾🌿🍀🌿🌾🕊🤲🌷🤲🙏
@adenilfu2166
@adenilfu2166 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@SaraMang-jv1sz
@SaraMang-jv1sz Ай бұрын
Ebbii keessan nuraati yaada buluu Abbaa keenya. WAAQAYYOO keenaa caaluu sinis yaa dabaluu nuf jiraadha
@lemlemtafese4482
@lemlemtafese4482 Ай бұрын
ቀሲስዬ
የዘማሪ ቀ. አሸናፊ ገ/ማርያም የተወደዱ ዝማሬዎች ኮሌክሽን
49:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 729 М.
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. ФИНАЛЬНАЯ ГОНКА! BMW M5 против CLS
47:36
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 2,9 МЛН
ቤተሰብ ጥየቃ በፓስተር ሰላም ቤት
37:41
Fana Television
Рет қаралды 12 М.
የቀሲስ አሸናፊ ያልተተረከ ማንነት
19:23
Adot Enat /አዶት እናት /
Рет қаралды 11 М.
እናንተ የምትሰሩት እየመሰላችሁ ለምን ትጨነቃላችሁ? kesis AshenafiG G.mariam
18:35
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 4,3 М.
🛑 || ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:42:09
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 68 М.
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. ФИНАЛЬНАЯ ГОНКА! BMW M5 против CLS
47:36