No video

♦️ይህንን ሰምታችሁ አስቀድሱ♦️ በመምህር ምትኩ አበራ ♦️

  Рет қаралды 11,371

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

4 ай бұрын

ቅዳሴ፣ ቀዳሽ እና አስቀዳሽ

Пікірлер: 52
@kdsttesema2916
@kdsttesema2916 4 ай бұрын
በእውነት ክቡር መ ምህራችን በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ያስተማሩን መድኀኔዓለም ቃለህይወትን ያሰማልን
@HagerekassawHagerekassaw
@HagerekassawHagerekassaw 27 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@user-kl8vz1if2n
@user-kl8vz1if2n 3 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 4 ай бұрын
መምህር k.k ኮፍያ ያደረገውን ለሌላ ግዜ እንዳያደርግ በትህትና ይነገረው አብሶ አለባበስን በተመለከተ ብዙ የምናስተካክለው ብዙ ነገሮች ላሉ መምህራን ሳትስለቹ ብትአስተምሩ ተገቢ ነው እላለው ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን;;
@user-fu5ob5hf3t
@user-fu5ob5hf3t 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ያስቆየልን
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 4 ай бұрын
አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እኛንም ሰመተን ለመጠቀም ያቅብቃን
@Tizita341
@Tizita341 4 ай бұрын
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን❤
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@rigatdesita1826
@rigatdesita1826 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በፀጋዉ በሞጎሱ ያኑሩሁ እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤
@WyrgeWyfhj
@WyrgeWyfhj Ай бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃለህይወትያሰማልን❤
@tadelakidane101
@tadelakidane101 4 ай бұрын
Egzabeher yemesegen Amen 🙏
@user-bz1er9sn7k
@user-bz1er9sn7k 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
@user-si9xs5pl7d
@user-si9xs5pl7d 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በሰማነው 30 60 100 የምናፈራ ያድርግልን❤
@mekedesmariam5653
@mekedesmariam5653 4 ай бұрын
የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 💒ቃለህይወትን ያስማልን💒ሙሉ የመምህር ዘላለም ወንድሙ ትምህርቶችን ለማግኘት youtube.com/@wongelezelalemmedia1523
@kings55314
@kings55314 2 ай бұрын
Semten lemetegber yabekan Amen🙏
@EphremKassa-ev1cd
@EphremKassa-ev1cd 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@mershayemane1656
@mershayemane1656 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጥበቡን ዕውቀቱን አብዝቶ ከዕድሜና ጤና ከሰላም ጋር ይስጥህ፡፡
@user-er2gb2el9p
@user-er2gb2el9p 4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@hiwotsinna8468
@hiwotsinna8468 4 ай бұрын
አሜን አሜን
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን 🙏ገብርኤልን ስለ ቅዳሴ ብዙ የማላቃቸውን ነገሮች አውቄአለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏 ሳናውቅ በስህተት እያወቅን በድፍረት በሰራነው ሀፂያት አምላከ ቅዱሳን ይቅር ይበለን😥🤲
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 4 ай бұрын
አሜን
@MahluAle
@MahluAle Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 4 ай бұрын
አቤትመታደል:ድሮምንም:አይመሥለኝምነበር:ሁሉምየገባኝ:ሥሰደድነው:የኔ አባት:የሚያስተምሩት:እዛውአዳለሁነው:የሚሰማኝ:ረጅምእድሜ:ይሥጥልን
@fetareyawekal5569
@fetareyawekal5569 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🙏🙏እኛም ሰምቶ ለመጠቀም ያብቃን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን
@uaere4452
@uaere4452 2 ай бұрын
memher kale hiewote yasemalne ❤❤❤
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@Zzizette
@Zzizette 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤
@AlmazGebrehiwet
@AlmazGebrehiwet 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 4 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን
@hanan8193
@hanan8193 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፣ተመስገን
@ብርቴየራያዋ
@ብርቴየራያዋ 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትነሰ ያሰማልን በጣም እምወዳቸው መምህር🙏
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 4 ай бұрын
አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን
@hanan8193
@hanan8193 Ай бұрын
በእዉነት❤❤❤🎉🎉
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@brtukanleake6923
@brtukanleake6923 Ай бұрын
Egziabher ymesgen kale hiwot yasemalin🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏🌿
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን።
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 2 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-sr7vg9il3w
@user-sr7vg9il3w 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እባክህን መምህር ይሔንን ስብከት ሁሌ ሰንበትን ማለት እሁድን ቢሰበክ እባክህን ሁሉም ቤተክርስቲያ እናም በተለይ በቤተክርስቲያን ቅጥር ጊቢውስጥ ለቃላቴ በጣም ይቅርታ ንፍጥ ሀክታ ለሚጥሉ እባካቹ ብትልልኝ እና ይሔ ትምህርት በደብ ቢሰጥ
@user-rt3hp3ih3m
@user-rt3hp3ih3m 4 ай бұрын
አሜን 🙏🖤⛪️🖤ቃለህወት ያሰማልን መምህር
@bogalechroba4986
@bogalechroba4986 4 ай бұрын
Kaalihiyotin yasamalin ameen ameen ameen
@user-mq5rs5fv2w
@user-mq5rs5fv2w 4 ай бұрын
Memeher Tebarek Kale Hiwote Yasemalen Rejime Edmye Ke Tena Gare Yisetelen🙏🙏🙏
@haimanotassefa5410
@haimanotassefa5410 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 4 ай бұрын
እዚህ አሜሪካን ሃገር ባያቹ የቤተርስቲያንን እና የመፍራት የማክበርን ነገ ያየ ማአት አለመውረዱ ነው የሚያሰኝው ከቄሳውስቱ እስከ ዲያቆኑ ምእመኑ ወጣቱ ህፃናቱ የእግዜአብሄርን ቤት እንደት እንደፈሩ እኔን ጨምሮ እግዚአብሔር ማስታወልን ይስጥ ብቻ 😭😭😭😭
@lemlemdesta2578
@lemlemdesta2578 4 ай бұрын
grum yehone sbket kale hiwet yasemaln wendmachin❤
@alganeshbaire2933
@alganeshbaire2933 4 ай бұрын
Kale hiwet yasemaln🙏
@tigestgetachew723
@tigestgetachew723 4 ай бұрын
ሁሌ ህንባዬ ይመታል
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንመህርእድሜናጤናዎትንይስጥልንቸሩመድሐኒአለም🎉🎉
@user-wc4dz8jq6h
@user-wc4dz8jq6h Күн бұрын
በኦሮሞኛ እየተቀደሰብን እንዴት እናስቀድሳለን ከቤተክርስቲያን ሁሉ አየቀረን ነው
@user-gv8xx3dg3d
@user-gv8xx3dg3d 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 4 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 2,5 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 15 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 4,5 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН
♦️የማግሰኞ ውዳሴ ማርያም ትርጉም♦️ በመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ♦️
1:29:40
ቀሲስ መንግስቱ(የእናቴ ልጅ)
24:50
Wuro Gabi
Рет қаралды 32 М.
♦️እዚህ ቦታ ላይ ሳትሄዱ ሞት አይቅደማችሁ📍
39:37
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 2,5 МЛН