🛑የብጹዕ አባታችን ጭንቀት ልቤን ነካኝ .... 📍ከብጹዕ አቡነ ኤርምያስ ጋር ያደረኩትን ቆይታ እነሆ📍

  Рет қаралды 68,928

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 292
@asefbadebo7992
@asefbadebo7992 Жыл бұрын
ልፋቶትን እንዲህ ስብር ያሉበትን ተመልክቶ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ሰጥቶ የሐገራችንን ትንሳኤ ያሳይዎት
@የማሪምልጄ
@የማሪምልጄ Жыл бұрын
አባታችን ይባርኩን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልን በውነት እንደዚህ ያሉ አባት መፅናኛ ሁነውናል።
@mimidxb
@mimidxb Жыл бұрын
አሜን
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 Жыл бұрын
አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Yebarkot Memher Amen 🙏🙏🙏
@amanuaela2370
@amanuaela2370 Жыл бұрын
አሜን የአባቶቻችን ጸሎታቸው በረካታቸዉ በሁላችን ላይ ይደርብን።
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በረከቶት ይደርብን አባታችን ጭንቅዎቶን የድግል ማርያም ልጅ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ያቅልሎት😢😢❤❤
@amlkeamlke3850
@amlkeamlke3850 Жыл бұрын
አባየን ስወዳቸዉ ብችል ካአሉበት ህጄ ንሳሀ ብገባ እና የንሳሀ አባቴ ቢሆኑ እንዴት ደስ እንደሚለኝ አባየ ዘላለም ኑሩልን ነዉ አይቻልም ይሆን❤❤❤❤❤❤
@ethiopia1enate660
@ethiopia1enate660 Жыл бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቆት እንደው ገና ሳይወት እረበሻለሁ እግዚአብሔር ያከበረዎት አባት ነዎት በፀሎትዎ ጠብቁን ::
@uaeuar8642
@uaeuar8642 Жыл бұрын
አሜን በረከቶት ይደርብን አባታችን እርሶን ያለማገዝ ያለማስደሰት አይቻልም ለኛው ነው የሚጨነቁት እንደልጅነት እንደ ኦርቶዶክስም ግዴታ አለብን ኑሩልን የኔ መልካም አባት እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት የድንግል ማርያም ልጅ❤
@warkeshamisu4578
@warkeshamisu4578 Жыл бұрын
አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ ልፋቶትን ድካሞትን አይቶ የአገራችን ትንሳዬ ለማየት በሰላም በጤና ጠብቆት ያብቆት አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቆት አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@duey2368
@duey2368 Жыл бұрын
አባትዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@ወለተማርያም-ፐ8የ
@ወለተማርያም-ፐ8የ Жыл бұрын
እግዚ አብሔር በእድሜ በጤና አባታችንን ይጠብቅልን🤲🤲🤲 ይፍቱን ይባርኩን🙏
@ggtt5112
@ggtt5112 Жыл бұрын
የኔ ትሁት አባት አምላከ እስራኤል ጭንቀትዎትን ያቅልልን ያሰቡትን ያሳካለዎት እውነት ብለዋል የሰሜኑ ክፍል በጣም ነው የተጎዳው
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 Жыл бұрын
አባታችን በእውነት መቼም የማረሳው ታሪክ የእርሶ ቅንነት መልካም ነት ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ❤❤❤
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
አቡነ ኤርምያስ፣አባቴ በረከቶ ይደርብን። ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት። ስለእደናንተ አይነት አባቶች ሲል ለኢትዮጵያ ምህረትን ያውርድልን። እይዞት እኛም የምንችለውን ያህል ከጎንዎ ሆነን በረከቱን እንካፈላለን። እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን። ህልም ይሳካል አይዞት።
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Жыл бұрын
አቤት አባ ኤርሚያስ እማይጠገቡ አባት ዕድሜአቸውን ያርዝምልን ትክክለኛ አባታችንእንድእሳቸው አባት ይብዙልን🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🏽🙏🏾🙏🏽🙏🏾
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Жыл бұрын
ብራኬዎ ይድርሰን ብዕብ አባታችን እግዝአብሔር እሪጂም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን በእውነት ቅንና ቃሉን የጠበቁ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነዎት እሱ በቸርነቱ ይጠብቅልን ፣እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@ሶስና.ቲዪቭ
@ሶስና.ቲዪቭ Жыл бұрын
እኔን ይጭነቀኝ የኛ እንቁ አባት ይህን አባት እንኳን ሲያወሩ ሳያቸው ዝም ብየ አለቅሳለው😢😢😢😢
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
አባታችን ፊታቸው ሀዘን ይነበባል😭😭😭
@ሶስና.ቲዪቭ
@ሶስና.ቲዪቭ Жыл бұрын
@@kidistdibekulu4019 በጣም እውነት እሲኪያወሩኳን እባየን መግታት ያቅተኛል የኔ ውድ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ይስጥልን 👏❤️❤️
@ሶስና.ቲዪቭ
@ሶስና.ቲዪቭ Жыл бұрын
አባታችን በረከተወት ይደርብን ❤❤❤❤❤ 💒💒
@asni4265
@asni4265 Жыл бұрын
የኔ ትሁት እባት በእንባ ነው ያዳመጥኩዎችው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት አባቴ
@JoeTiGistsgawe
@JoeTiGistsgawe Жыл бұрын
ብጹኡ አባታችን እድሜ ና ጤናውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጦት እጅግ በጣም ያዛዝናል ጭንቆትን እግዚአብሔር የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ መልስ ይስጦት አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ
@እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ Жыл бұрын
የተዋህዶ አርበኛ ውድ አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ ይድረሰን ❤❤❤❤❤
@oromiyamohamod1399
@oromiyamohamod1399 Жыл бұрын
👎👎👎👎👎
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ Жыл бұрын
ካልፈለጋችሁ ለምን ታያላችሁ እረ ጉድ የስድብ ሱስ በስመአብ
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር ለጭንቀትዎ መልስ ይሁን እኛም ከጎነዎ ን።
@rahelloveTube
@rahelloveTube Жыл бұрын
አባታችን ቡራኪወት ይድርሰን አሜን አሜን አሜን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን እደናተ አይነት አባት ስለሰጠን ባካል ማየት እፈልጋለሁ ፍጣር ይርዳሽ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ ችግራችንን ፍጣሪ ይፍታለን አሜን አሜን አሜን 🙏😘
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ
@ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ይስጠወት አባቴ❤❤❤
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 Жыл бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ በረከትዎ በሁላችን በሀገራችን ላይ ይደር በእድሜ ፀጋ ይጠብቅልን በፀሎትዎ ያስቡኝ አፀደ ማርያም
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቡራኽዮ ይደረሰን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ጎዶልያስ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን ብፁእ አባታችን በረከትዮ ይድረሰን ትሁት አባት እድሜ ከጤና ጋ ይስጥዎት መድሀኒአለም መከራው ሀዘኑን በቃ ይበለን አሜን
@derejedegefu7934
@derejedegefu7934 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በአስቸጋሪ ጊዜና በአስቸጋሪ ቦታ አባታችን እንዲገኙ አድርጎ ለመጽናናት ስላበቃን ክብር ምስጋና ይድረሰው! በረከትዎ ይደርብን አሜን !
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
@mimidxb
@mimidxb Жыл бұрын
አባታችን እድሜ እጤና እማኝሊዎታለክ እጅግ በጣም. እወዶታለው. ብረኬዎ ይድረሰኝ. ወንድሜ ሉሎ እናመሰግናለን
@Messi-lu4xp
@Messi-lu4xp Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይድረሰን በእድሜ ያቆይልን
@yeshiworkmerkebu5872
@yeshiworkmerkebu5872 Жыл бұрын
የታድሉ አባት እኛም እሳቸውንም በማየታችን በማግኘታችን እግዚአብሔር ይመስገን:: ለብፁዕ አባታችን ዕድሜናጤና ይስጥልን:: ቡራኬያቸው ይድረሰን::
@weynishetgashew612
@weynishetgashew612 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hannahanna7566
@hannahanna7566 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶዎ ይደርብን ፈጣሪ በእድሜ እና በጤና ያቆይልን አባታችን እግዚአብሔር ከኔ እድሜ ቀንሶ ይጥልን በውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@abay5630
@abay5630 Жыл бұрын
ጌታ አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቸርነትህ ሀገራችን ሰላም አድርግልን አጽራሪተ ቤተክርስቲያችን ጠብቅልን ለብጹዕ አባታችን በጤና ጠብቆ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ አሜን፫ ቡራኬዎትን ያድርስልን አሜን፫❤💒🙏
@emafikir21tube
@emafikir21tube Жыл бұрын
ብጹ አባታች እንኳን ደና መጡልን
@haregewienmismaku4537
@haregewienmismaku4537 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን: እግዚአብሔር ዓምላክ ሃሳብዎን ይፈጽምልዎት: እግዚአብሔር በፈቀደልኝ ና ባስቻለኝ መጠን እረዳለሁ::
@ሳርዬዩቱብ21
@ሳርዬዩቱብ21 Жыл бұрын
አባዬ በረከቱሁ ይድረሰን የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልን መድሀኒአለም ❤
@ejgtue522
@ejgtue522 10 ай бұрын
❤❤❤ብጽህ አባታችን እኳን ሠላም መጡልን በረከተወይደርብን እመቤቴን ውስጣቸውበጣም ሥብርብለዋል የኔአባት ወላድትአምላክ ከልጅከወዳጇጋር ከክፉነገር ይጠብቁህ ወሥጤነው የበሉኝ የምር😢😢😢
@keralem
@keralem Жыл бұрын
የእኔ አባት የማቱሳላን እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ
@አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ Жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያልብስልን ምን ማለት ይቻላል አባታችን መልስም ፍርድም ከእሱ ነውና ወደላይ መጮህ ነው እንደ በደላችን ሳይህን እንደቸርነቱ ነውና ያቆመን የሰላም ዘመን ያምጣልን
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶዎ ይደርብን ቃል ሕይወትን ያሰማልን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 💚💛❤🙏🙏🙏
@monashmeis8445
@monashmeis8445 Жыл бұрын
አባታችን በረከተው ያድረሰን በእድሜበጤና ያቆዮልን
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይድረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@FantaneshKonjo-lw6uc
@FantaneshKonjo-lw6uc Жыл бұрын
ማርያምን አስለቀሡኝ😥😥😥 አባታችን እድሜእና ጤና አብዝቶ ይስጠዎት🙏🙏🙏
@ritatube19
@ritatube19 Жыл бұрын
የኛ ጀግና እና እንቁ አባት በረክተዎ ይድረሰን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥልን
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
የኔ ውድ አባቴ በረከቶት ይድረሰን ወለተሚካኤል ብሎ በጸሎት ያስቡኝ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይዎ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ክርስቲያኑን ሙስሊሙንም በችግር ወቅት የቆሙ እውነተኛ አባት እንከንም አይወጣሎትም ኑሩልን ።
@እግዝብሔርእረኛይነዉየሚያ
@እግዝብሔርእረኛይነዉየሚያ Жыл бұрын
ብዑዕ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋያቆይልን አሜን❤❤
@elizabethabegaz1203
@elizabethabegaz1203 Жыл бұрын
ብፁህ አባታችን እውነተኛው የክርስቶስ እገልጋይ ጭንቀቶን ሐመረኖህ ኪዳነምህረት ታስወግድሎት
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Жыл бұрын
አባየ ቡርኬዊት ይድርስኝ የኔ የዋህ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@majetetube
@majetetube Жыл бұрын
የኔ አባት የኔ አደበተ ርቱኦ አባቴ በራኪዋ ይድርሰን ሀሳብዋትን እግዚአብሔር አምላክ ያቅልሎት
@zenakalabe1005
@zenakalabe1005 Жыл бұрын
🙏🙏🙏 እግዚአብሔር የበረከቱ ተካፋይ እድንሆን ይርዳን ኣሜን በእድሜንና በጤናኑሩልን ብፁአባትታችን
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብብሄር ፀጋውን ያብዛሎት እመብርሀን ትጠብቆት
@better8671
@better8671 Жыл бұрын
የኛ አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በዚህ ዘመንኮ ለልጆቹ የሚያስብ አባት ማግኘት መታደል ነው ሀሳብዎትን ሁሉ እግዚአብሔር ይቅረፍሎት
@talleygohas5721
@talleygohas5721 Жыл бұрын
ብፁዕ ወቅዱስ አብታችን አባ ኤርሚያስ, እግዚአብሔር እንደእርሶ ያሉት ትንሽ እንኩዋቢኖሩ ሕዝባችን እንዲህ ዓይነቱመተላልቅ አይኖርም ነብር, እርስዎ አምላክየሚወደውን ቃልፈፅመዋል:: ያ ነው ይህ ነው ሳይባል ለሁሉም ለምነው ለተቸገረው ደርሰዋል :: አሁንም ዕድሜውን ጨምሮ እትርፎ ያድሎት የእውነት አባት, በረከትዋም አይለየን::
@hiwotabebaw1703
@hiwotabebaw1703 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአባታችን እረጅም እድሜን ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን የእውነት እናንተን የመሰሉ አባቶች ስላላችሁን ተፅናናን እንጅ አለማ አድክማናለች⛪️🙏🏼❤️
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬወ ይድረሰን ይፍቱኝ አባቴ እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን አይዞወት😢
@weynshetgelana6662
@weynshetgelana6662 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@ተዋህዶነፍሴኢትዮጵያስጋዬ
@ተዋህዶነፍሴኢትዮጵያስጋዬ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቡራኬው ይድረሰን
@zena4992
@zena4992 Жыл бұрын
አባታችን ይባርኩን እድሜወን ያብዛልን የኔ መልካም አባት በረከተወት ይደርብን
@ቶማስይንበርበሯ
@ቶማስይንበርበሯ Жыл бұрын
በረከትዎ ይድረሰን ብጹዕ አባታችን ፡ እግዚአብሔር ጸጋውን ክብሩን ያብዛልዎ ።
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Жыл бұрын
አባታችን በረከቶዎ ይደርብን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 Жыл бұрын
እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርከው ለሰቡበት ዓላማ ሁለንም ያሳካሎት በረከቶ ይድርሰን
@astermoges2433
@astermoges2433 Жыл бұрын
እቤቱ ይቅር ይበለን አቤቱ ማረን እንደ ቸርነቱ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሆን አባታችን ባርኩን
@EhetagegnKebede-dx8ef
@EhetagegnKebede-dx8ef 11 ай бұрын
✝️ የከርስቶሰ አረኛ ብፁ አባታችን🙏 በረከትዎ ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@warkeshamisu4578
@warkeshamisu4578 Жыл бұрын
እኔ የድንግል ማርያም ልጅ ወለተ ሰንበት ቃልእገባለው እናንተም እህት ወንድሞቼ ሁላችንም ያቅማችንን ቃል እንግባ ከተባበርን ሁሉን እንችላለን በል ሁል እግዚአብሔር
@አለምነሽይግለጡ
@አለምነሽይግለጡ Жыл бұрын
አባታችን በረከተወ ይደርብን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@tsdeysolomon8625
@tsdeysolomon8625 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
@wekiyanosjemal8382
@wekiyanosjemal8382 Жыл бұрын
በረከቶ ይድረሰን አባታችን በእድሜ በጤና ቆዩልን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🙏❤❤❤
@serkalemgebre942
@serkalemgebre942 Жыл бұрын
እባቴ ሳይዎት ገና እፅናናለሁ ኑሩልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Жыл бұрын
ለዚህ ሰውየ ያለኝ ከበሬታ የተለየ ነው ሀይማኖት አያገናኘንም ግን ወልድያና አካባቢው በዛ ጦርነት ከሙስሊም ባልደረቦች ጋርም በመሆን ያደረጉት ነገር ቀላል አልነበረም
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
አሜን ብራኬዋ ይድረሰን የኔ አባት ይፍቱኝ ይባርኩኝ ከእኛ ከልጆችሁ ላይ ፈጣሪ እድሜ ቀንሶ ይስጦት የአገልግሎት ግዜዋትን ይባርክሎት
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን❤💛💚✝💞✝💞✝💞
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
እውነት አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን በረከቶ ይደርብን
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 Жыл бұрын
ብፁ አባታችን ውስጥዎ ያለው ጭንቀት ተግብቶብኝ በጣም እተክዛለው ያሳለፉት ሁሉ ያሳዝነኛል እግዚያብሔር የልብዎትን ምኞት ይሙላልዎት ለተዋሕዶ ያስነሳዎት አምላክ እስከመጨረሻው ይርዳዎት አባታችን በረከትዎ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@arsemazarga5347
@arsemazarga5347 Жыл бұрын
ብፁ አባታችን ቡራኬዉ ይድርሰን❤❤❤
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
Egzibher yimsegn abatachn berketewo yiderbin AMEN tslotewo ayleyen yene abate 🤲💚💛❤🙏
@madinaplus-wl4ft
@madinaplus-wl4ft Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትዎት ይደርብን❤❤❤❤❤❤
@etoadiba
@etoadiba Жыл бұрын
አባቴ አባይዬ በን ቃል ላመስግኖት እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ይስጦት ጥበቃውን ያብዛሎት ለዛዎት እርጋታዎት ሁሉ ነገሮት እውነትን ይሰብካል መልካም እረኛ ነዎት ያሰቡት ይሳካሎት ኑሩልን
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
😢😢አባቴ ረከቶት ይደርብን❤ እድሜጤናውን ይስጥልኝ❤😢
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏በረከተዎት ይደርብን🙏❤️❤️❤️
@rahwaye
@rahwaye Жыл бұрын
ቡራኬዎት ይደረሰን ብጹዕ አባታችን
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጠን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜን፧የአባቶቻችን፣ጸሎታቸው፣ ፧በረከታቸው፣ በሁላችን፣ላይ፧ይደርብን፣እድሜናጤናይስጥልን፣።
@martaeshetu7420
@martaeshetu7420 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@mememagra6011
@mememagra6011 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶዎ ይደርብን 🙏🙏🙏
@astedeastede6783
@astedeastede6783 Жыл бұрын
አባታችን በረከተዎ ይደርብን❤
@sisaydesalegn6196
@sisaydesalegn6196 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@genetdesalegn4159
@genetdesalegn4159 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይደርብን ብጱህ አባታችን ፀሎቶት አይለየን አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 Жыл бұрын
እንደናተ አይነት አብት ያኑርልን እውነትን ይዞ መቆም ይሻላል እድሜና ፅጋውን ያልብስልን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቅልን አባታችን😢
@TSEDAIEGEATCHW
@TSEDAIEGEATCHW Жыл бұрын
አባታችን በረከቶዎ ይደርብን💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💒💒💒💒💒
@alemteweldegebru8695
@alemteweldegebru8695 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን ያባቶቻችን በረከት ይደርብን❤❤❤❤❤❤
@weynishetgashew612
@weynishetgashew612 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@salamselam1080
@salamselam1080 Жыл бұрын
አባታችን በእድሜ እና ጤና ያቆይልኝ
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Жыл бұрын
እድሜጤና ይስጠዋት አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
ብጹ አባታችን 💝እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን በረከትዎት ይደርብን አሜን🙏🌺
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
//በስንቱ/ /Besintu "ወግድ በለው"
34:12
ebstv worldwide
Рет қаралды 422 М.
🛑 "አደፍርስ ብሎ ስም" ብጹዕ አቡነ ማርቆስ በሚሊንየም አዳራሽ
27:52
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 64 М.
"ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ"
34:02
Fana Television
Рет қаралды 111 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН