No video

"ምድር ተበላሸች// በቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ) ከደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤቸ ክርስቲያን አአ

  Рет қаралды 163,042

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

2 жыл бұрын

Пікірлер: 482
@zeleke17ify
@zeleke17ify 2 жыл бұрын
ታላቅ አባት በኔ ወጣትነት ግዜ ወጣቱን ያስተማሩ በሀይለኛው ኤድስ የገነነበት ሰአት ነበር በሳቸው ትምርት ብዙውን ወጣት ያዳኑ ታላቅ ሰው ናቸው ሁሌም በልቤውስጥ አሉ አባታችን ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለሂወት ያሰማልን።
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 жыл бұрын
በጣም በቅዱስ ኡራኤል በእሁድ የማታ ትምህርት እኔም አልረሳቸውም አሁንም ጠንካራ ናቸው 70 ውስጥ የገቡም አይመስሉም በፀጋው መኖር ማለት ይሄ ነው አሁንም እድሜያቸውን ያርዝምልን ላባታችን::
@qweqwe5936
@qweqwe5936 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብኄር ይመሥገን አባታችን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@befikertakele1399
@befikertakele1399 2 жыл бұрын
A
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@zinabekubi9367
@zinabekubi9367 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ ውን ያብዛልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@yemaneberhantsegay2269
@yemaneberhantsegay2269 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ ኣባታችን።
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 2 жыл бұрын
አባቴ ምናለ አምላክ የእርሶን አይነት አባት ቢያበዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማዎ አባቴ ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልዎ መድሀኒአለም አምላካችን።
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜንንን 👏 ፀጋውን ያብዛሎት አባ እዴት ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው ኤፊቢ ላይ 7 ደቂቃ ብቻ ነው እኮ ሙሉውን ሁሉም ስው ይስማው ሺር እናድርገው እውነት ነፍስን ያሳርፍል እናመስግናለን💕🕊👏
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@asterzenebe847
@asterzenebe847 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን መምህራችን ቀሲስ መንግስቱ የናቴ ልጅ
@zewdan
@zewdan 2 жыл бұрын
 አቤቱ እንዲህ ያሉ መልካም አባቶች ያበርክትልን! አቤት እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው? ቃለ ሕይወት ያሰማን! በረከትዎ ይደርብን!
@telcotelco4734
@telcotelco4734 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen Abatachin 💚 💚 💚
@tegistubeyene6431
@tegistubeyene6431 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ወንድማችን ዲያቆን ልዑል ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ።
@hiwotteklay3798
@hiwotteklay3798 2 жыл бұрын
አቤት ስብከት!!!ቀሲስ መንግስቱ አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን:: አሜን::
@user-hu9le1dj6r
@user-hu9le1dj6r 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ፀጋውን ያድልልን ትምህርተዎት ቢሰማ ቢሰማ አይጠገብም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልልን ሸር ላይክ እናድርግ የተዋህዶ ልጆ በዚህ እናግዛቸው አይከፍልበት አይተን ዝም ብለን አንውጣ
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
የናቴዬ ልጅ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜዬ ጤና ይስጦት አባታችን
@matiwoswomebo1036
@matiwoswomebo1036 2 жыл бұрын
በእውነት ታላቅ የተከበሩ የእግዚብሔር ልጂ ናቸው አሜን
@tensayebecker8290
@tensayebecker8290 2 жыл бұрын
የናቴልጅ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን አሜን ቃለሕይወት ያሸማልንኢትዮጲያን ይጠብቅልን ሰላምን ያውርድልን አንደእግዚአብሔር ቸርነት እንደበደላችን አይሁን
@user-xq9il3pr1w
@user-xq9il3pr1w 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሁሌም ከአውደምህቱ አንጣዎት ኑሩልን
@Hana-zo4kd
@Hana-zo4kd 2 жыл бұрын
ውዱ እና እንቁ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አቤት ተመስጦ አቤት ትህትና በጣም ግሩም ትምህርት ነው እውነት ከልባቸው ነው ሲያስተምሩት በዛ ላይ በተሰበረ ልብ በዘመኑ ነገር በጣም በተሰበረ ልብ ነው የሚያስተምሩት በተለይ ለወጣቱ በጣም አስተማሪ ነው ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ለአባታችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤
@malikkamalikka1997
@malikkamalikka1997 2 жыл бұрын
በእውነት ቃላት ያጥረኛል ብቻ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋወትን ያብዛለወት እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት እኛን ሰምቶ ለመለወጥ ያብቃን እንደእኛ ሳይሆን እንደሱ ቸርነት መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-uk7or2bv7w
@user-uk7or2bv7w 2 жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን እንወዶታለን አባታችን 💙
@trahasgideyi4595
@trahasgideyi4595 2 жыл бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ
@user-qt3fg1qe5b
@user-qt3fg1qe5b 2 жыл бұрын
አሜን
@tewahdohaymanote7330
@tewahdohaymanote7330 2 жыл бұрын
💚💛❤️❤️❤️❤️❤️
@asmarealemu66
@asmarealemu66 2 жыл бұрын
¹
@zufanabebaw8008
@zufanabebaw8008 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በህይወት በጤና ያቆይልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በረከትዎ ይደርብን አሜን 🙏
@khankpk8346
@khankpk8346 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን የሰማነው በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን ተለውጠን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን ወንማችን ልዑል ሰገድ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በባእድ ሃገር ሁነን ቅዱስ ቃሉ እንድንመገብ የሚያደርገን ለሉእል እግዛአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው ኣሜን 🤲
@user-ib4gh7lr6q
@user-ib4gh7lr6q 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አሜን ወንድማችን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ቃሉን እንዲህ ፈትፍተው እንዲያስተምሩ ያደረገዎት አምላክ ይክበር ይመስገን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።
@fetahun2850
@fetahun2850 2 жыл бұрын
አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስቡን
@amiliamili804
@amiliamili804 2 жыл бұрын
አባታቺን በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@helenhelen8545
@helenhelen8545 2 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሎት እውነት መንፈስን የሚያድስ ትምህርት ነው እግዚአብሔር የሁላችንንም ልቦናችንን ይመልስልን ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን አይነ ልቦችንን ያብራልን እንደ ኃጥያታችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ እርሱ ይማረን ይቅር ይበለን አገራችንን የድሮ ፍቅር ሰላም አንድነቱን ይመልስልን አደራ አባቴ የሁላችንም ልቦናችን መልስልን አሜን አሜን አሜን
@fantukelecha522
@fantukelecha522 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን.ሉሌ እድሜ ከጤና ይሰጥልን!!!
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 qalhywtin yasemalin edma ena tenawin yadlot
@user-cf6nx5no4s
@user-cf6nx5no4s 2 жыл бұрын
በእውነት ላባታችን ረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-nd7gj8qv7p
@user-nd7gj8qv7p 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶህ ይደርብን ቃለእይወት ያሰማልን ።
@MW-ql8bq
@MW-ql8bq 2 жыл бұрын
ታላቁ አባታችን ስለመጡልን በጣም ደስ ብሎኛል እነደዚሕ ዓይነቶች አባት ለዘላለም ይኑሩልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
የእናቴ ልጅ🙏 አባታችን በረከቶ ይደርብን የማቶሰላንድ እድሜ ይሰጥልን🙌እትዮጵያን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏አንድነት ፍቅር ያድለን🙌ልዕል የአገልግሎት ዘመን በቤቱ ያፀናክ🙏
@genetmoges5663
@genetmoges5663 2 жыл бұрын
የወጣትነት ጊዜያችንን በሄዱበት እየተከተልን ነበር ምንማረው ስላየሁዋቸው ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመብረሃን ትምጣልን ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ዲያቆን ሉሰገድ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
✝️አሜን👏 አሜን 👏አሜን 👏አባታችን እድሜና 💐💐ጤና ይስጥል 🌹🌹እግዚአብሔር 🍀🍀👏👏ፀጋ በረኸቱን 🌺🌺ያብዛሎት ዝማሬ 👏👏መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
@abigiealeabemelek5064
@abigiealeabemelek5064 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነዉ መልካም ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን፡፡
@user-ed1cw5xn4g
@user-ed1cw5xn4g 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬበምህረትሕ አሥበን ማሥተዋሉን አድለን ላሥተማሩን ለመከሩን አባታችን በእውነት ቃለሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@enataleme375
@enataleme375 Жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን የእድሜ ዘመናቸዉን ያብዛልን ለእኛም እድሜ ለንስሃ ያብቃን ስለዝማሬዉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
@uaealain139
@uaealain139 2 жыл бұрын
ያገልግሎት.ዘመንወን.ይርዝምልን.አባ.አሜን🙏🙏🙏🙏
@qweqwe5936
@qweqwe5936 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለኅይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በእውነት ለኁላችንም ማሥተዋሉን ይስጠን
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 2 жыл бұрын
አሜን! መካሪያችን አባታችን መምህራችን አባታችን ትልቅ በረከታችን ኖት! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለሕይወትን ያሰማልን! ወንድማችን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን!
@bettybetty7678
@bettybetty7678 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይሳልብን
@user-tx9ue1nt1h
@user-tx9ue1nt1h 2 жыл бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አባትችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥዎ በረከትዎ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏
@emdeathlalal4818
@emdeathlalal4818 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ይስጥልን አባታችን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦችህን ይጠብቅልን😭😭😭🙇🙇🙇🙇
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 2 жыл бұрын
አሜን ስላም ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጆ ወንድምችንሊሉ ዝማሬ መልእክት ያስማልን
@hltaemu1286
@hltaemu1286 2 жыл бұрын
እባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ቡራኬዎ ይድረሰን በእውነት በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@tigisttatek8826
@tigisttatek8826 2 жыл бұрын
አባቴ እረዥም እድሜ ይስጠወት , ቃለ ሂወት ያሰማልን !!!!
@melkamaschalew8715
@melkamaschalew8715 2 жыл бұрын
አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን፤ ሀገራችን ኢትዮጵያን ይቅር በል ሞት ሥደት መፈናቀል ይብቃ ርሃቡን ጥማቱን ጦርነቱን አስወግድልን የአባቶቻችንን ክብርና ሞገስ አድለን ለንስሐ አብቃን የአባታችን ቡራኬያቸው ይደርብን አሜን ።
@tegesttefera270
@tegesttefera270 2 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያስማልን አባታችን በርከት ይደርብን እንደርሶ ያሉ አባቶች ያብዛልን
@unicelldoughman1441
@unicelldoughman1441 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜ ይባርክልን ተሠምቶ የማይጠገብ የሚማርክ ትምህርት ነዉ ይህ ሠምቶ እራሱን የት ነኝ ምን እያረኩ ነው ከየትስ መጣሁ የትስ ነው መሄጃዬ ብሎ የማያስታዉል አይኖርም ትክክል ቅማል የምንሰራው መጥፎ ስራ ነው ከልብስ የሚመጣዉማ በዚች ምድር ላይ ደሀ ሆነን ባይለየን ስንሞት ይለናል እራቆታችን ነው የምንሄደው ግን በመጥፎ ስራችን የሚመጣዉ ቅማል እስከ መቃብራችን ተከትሎን ይሄዳል💔 አባታችን እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥልን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም እና በረከት ያዉርድልን ቁጣዉን ያርቅልን❤️🙏
@menengetahun4963
@menengetahun4963 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን!
@user-qt3fg1qe5b
@user-qt3fg1qe5b 2 жыл бұрын
የእነቴይ ልጅ አባታችን. በሜደሜይ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን.ቃልህ ለግሮሪይ ጣፍጭ ነእው በእውነት ቃል የለኝም አባታችን
@yohanneslemma1323
@yohanneslemma1323 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤናን ያድላቸው። ለዘማሪውም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
#ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻💚💛❤🤲😭
@bayushbayush7472
@bayushbayush7472 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን 🤲🤲🤲🤲
@user-km7eq8ce2j
@user-km7eq8ce2j 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን
@user-zp8kh3sg4o
@user-zp8kh3sg4o 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሒዎትን ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት💒❤🙏
@user-zf4kz9nl9d
@user-zf4kz9nl9d 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 2 жыл бұрын
አቤቱ፡ጌታሆይ፡ማረንይቅርበለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏"አባታችን፡ቃለህይወትን፡ያሰማልን.ያገልግሎት.ዘመነዎትን.ይባርክልን🙏🙏🙏🙏ሉሊ.እግዚአብሔር .ይባርክህ.ይቀድስህ.ተባረኩ.እኛንም.የሠማነውን.በልቦናችን.ያሳድርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሀገራችን፡ኢትዮጵያ ፡ሰላሙአን፡ፍቅርዋን:ይመልስልን፡አሜንቃለህይወንያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@Beki6D
@Beki6D 2 жыл бұрын
ረድኤት በረከቶ ከይለየን አባ የናቴልጅ እዶም ለበረከት ጤና ላገልግላት ዬዶልልን አቤን 🙏🙏🙏💚💛❤🙌🙌🙌አምላኮ አገራችንን ይባርክ
@sebeletamrutamru8956
@sebeletamrutamru8956 2 жыл бұрын
ቃለሒወትን ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን ከዚህሕም በላይ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን😭😭😭
@SaraSara-yq7vl
@SaraSara-yq7vl 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር አባታችን ቃለሂወት ያስማልን በርከታቸው ይደርብን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለይወትያሰማልንአባታችን
@user-eq6rg4fo6m
@user-eq6rg4fo6m 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏
@tgistlove5653
@tgistlove5653 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏
@andneteadeletadelecom5003
@andneteadeletadelecom5003 2 жыл бұрын
የ እናቴ ልጅ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@edentekeste4626
@edentekeste4626 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማንልን አባታችን። የወገን ፍቅር ን ያብዛልን። የወገን ፍቅር ናፍቆት ን ያሳትርልን። እርስ በርሳችን በርህራሄ በፍቅርና በትህትና እጅ የምንነሳሳበትን ዘመን ያምጣልን። የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን። የምህረት ፊቱን ይመልስልን።
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ልብውስጥ የሚገባ ትምህርት
@abebaabeba157
@abebaabeba157 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹ አባታችን በእዉነት ልብ ሚያድስ አጥንት የሚያለምለም ስብከት ነዉ
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜውን ፀጋውን ጤንነትን አብዝቶ ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን::
@user-qg1iz2ud2w
@user-qg1iz2ud2w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫::
@anegach9112
@anegach9112 2 жыл бұрын
አሜን🙏🤔🤔❤️አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በፀጋ ያንሩልን ጌታ🙏❤️
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 жыл бұрын
አሜን ቡራኬዎት በረከቶት ይደርብን ይድረሰን አሜን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@fanetamengistu3177
@fanetamengistu3177 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማን እዳእስዎን ይብዛልን ✝️
@yenunigatu8249
@yenunigatu8249 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንቡራኬዎት ይደርብን መዳኒያለም እንደበደላችን ሳይሆን በቸርነቱ በምህረቱ ይቅር ይበለን ልቦናችንን ይመልስልን አመሜን
@addis2675
@addis2675 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ አምላክ ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@mesertamare1942
@mesertamare1942 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-eq6rg4fo6m
@user-eq6rg4fo6m 2 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብን አባታችን🙏🙏🙏
@vghhhj7363
@vghhhj7363 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብኝ
@tsinat4105
@tsinat4105 2 жыл бұрын
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@aishatbabasaif8171
@aishatbabasaif8171 2 жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያስማልን አባታችን እድሜዋትን ያርዝምልን።
@martabiru444
@martabiru444 2 жыл бұрын
አባቴ እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጦት ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💚💛❤️
@ritakourtbawi3682
@ritakourtbawi3682 2 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን በፅሎታችሁ አስቡን🙏🙏🙏
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@habhabshi6059
@habhabshi6059 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሠማልን አባታችን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባ
@michaelmulugeta553
@michaelmulugeta553 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ በኝ ቤተ ክርስቲያን ስሰማ ።
@tgistlove5653
@tgistlove5653 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችት 👏👏👏👏👏👏
@welansaali674
@welansaali674 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለሂወትያሰማልን አባታችን በእድሜበፀጋያኑርልን🤲🤲🙏🙏🙏
@tadlatube3814
@tadlatube3814 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማል አባ እድሜና ጤና ይሰጠውት ውንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mulugetanigussie3142
@mulugetanigussie3142 2 жыл бұрын
የፍቱኝ አባቴ እንዴት እንደምወዶት የልጅነት የቤተክርስቲያን ትዝታዬ እድሜ ይስጦት
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መልአክትን ያሰምልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ ኢትዬጵያንና ልጆችዋን አስባት
@haimanotgeremew8627
@haimanotgeremew8627 2 жыл бұрын
የኔ አባት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለህይወት ያሰማልን
@heavengebremariam6700
@heavengebremariam6700 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ፀጋውን ያብዛልዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን መንፈሴን ነው የታደሰው
@ephremgashaw4487
@ephremgashaw4487 2 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ። እረጅም እድሜን ይስጥልን
@Hermoso07
@Hermoso07 2 жыл бұрын
ቡራኬዎ አይለየን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@user-ck2kq8ym8l
@user-ck2kq8ym8l 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 7 күн бұрын
አሜንንንን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤መምህራችን ጌታየ ሆይ ሀገሬን ህዝቤን ባርክ አሜንንንን❤❤❤
@ephremgashaw4487
@ephremgashaw4487 2 жыл бұрын
ልኡሌ እግዚአብሔር ያክብርልን በማርያም የአባታችንን ስብከት ላክልን በስደት ላለነው ። በጣም ናፍቀውናል ስብከታቸው ።
@user-tn3yq7um8f
@user-tn3yq7um8f 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
"አውሬ እንዳይበላችሁ"  (በቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ
1:11:34
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 158 М.
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
Live ቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ) ከደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ
1:52:02
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 77 М.
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН