♦️ራቁት መጠመቅ ያመጣው ጣጣ♦️ የመጨረሻው ክፍል♦️ቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ )

  Рет қаралды 9,669

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

ክፍል 3 እነሆ

Пікірлер: 149
@eyobtaya4713
@eyobtaya4713 3 сағат бұрын
አባቴ ቃለህይወትን ያስማልን ያገልግሉት ዘመንዎን ያርዝምልዎ እንደ እርስዎ አይነት የቤተክርስትያን አባቶችን ያበርክትልን ያብዛልን ።
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 19 сағат бұрын
እኔ በአካል ናዝሬት ጉባኤ ላይ ሲያስተምሩ ነው የማውቃቸው ጊዜ ዘመን የማይቀይራቸው አባት የናቴ ልጅ የሚሉት ደሞ አንጀት ይበላል ደሞም ትዝታም ነው በተለይ ከሀገር ርቆ ላለ ነሰው😢❤❤ 😢❤አባታችን አሁንም ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥል❤❤❤❤
@AbelG.A
@AbelG.A 5 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@MamaLlama2127
@MamaLlama2127 15 сағат бұрын
እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው ብዙ ጥያቄዎቼን መልስ አግኝቼበታለሁ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ! ለአባታችን ጤና እና እድሜ ይስጥልን!እጅግ ድንቅ ነው ምነው እንደዚህ አይነት አባት ሺህ ቢሆኑልን!
@habtamunegash2416
@habtamunegash2416 10 сағат бұрын
የመምህር ግርማ ትምህርት በቂ ነዉ።ሲፈዉሱ አንጂ ቤተሰብ ሲያጣሉ አላየሁም።
@abeselomorion8089
@abeselomorion8089 10 сағат бұрын
ምን አይን አለ ።ስለስርዓተ ቤተክርስቲያን ሲያስተምሩህ ለሰው ጥብቅና ትቆማለህ።መምህር ግርማ ሰው እንጂ አምላክ አይደሉም።ሰውን አትመን
@ሰላመለኪድንግል
@ሰላመለኪድንግል 9 сағат бұрын
እውነት ነው ጸጋውን ያብዛላቸው
@barkotmulken
@barkotmulken 9 сағат бұрын
ኢኚኚኚኚኚኚኚኚኚኚኚኚኚኚኚኚኚ
@mentameralemu
@mentameralemu 9 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@GirmaSerani
@GirmaSerani 8 сағат бұрын
የሰው ተከታይ ተረጋጋ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@meseretHaile-b6k
@meseretHaile-b6k 36 минут бұрын
አኔ ከልጅነቴ ጀምሮ በስማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ስኞ ሰኞ ለረዥም ጊዜ ያሰተምሩ ነበር የማይለውጡ አባት የእውነት አባት ረዝም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን የኛ እንቁ አባት በረከቶናፀሎቶ አይለያን።
@rigbeamare1971
@rigbeamare1971 3 сағат бұрын
አባታችን በልጅነቴ ልደታ የሰርክ ትምህርት ያስተምሩን ነበር መልካም አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ፡፡ እንደሳቸው ያሉ አባቶች ጠፍተዋል ጊዜው ገንዘብ እና ገንዘብ እንጂ የእግዚአብሔር ህግና ስርዓት እየተጣሰ ነው አባቶች ብቻ ሳይሆን ምእመኑም ለመማር የተዘጋጀ አይደለም ዝም ብሎ መከተል እንጂ እውቀትን ጠልታል፡፡ እግዚአብሔር ለእውነተኛ አባቶቻችን ጸጋውን ይስጥልን ምእመናኑም ወደልባችን እንድንመለስ እግዚአብሔር ያድለን፡፡አባታችን አሁን የት ቤተ ክርስቲያን ነው የሚያገለግሉት ? እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው ፡፡
@ksaksa2509
@ksaksa2509 17 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን የሰማንውን ብልባችን ያቆይልን የስም ቅርሲታን ሳይሆን የተግባር ክርሲታን ያርገን አሜን አሜን አሜን🤲
@HanaTesfaye-z5k
@HanaTesfaye-z5k 6 сағат бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሃን ይጠብቅልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ።
@EusbAyal
@EusbAyal 7 сағат бұрын
አሜን (3)ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን
@zeggielove3817
@zeggielove3817 18 сағат бұрын
እኔም ሁሌ እሪቁቲን መጠመቅ አይመቸኝም ነበር. ተመስገን እንኳን ይህን አወቁ.
@YodiDudu-nk8bc
@YodiDudu-nk8bc 11 сағат бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ የሌለው ሰው የቅዱስ መንፈስን ስራ ሲቃወም ይታያል። ለማንኛውም ጥሰናቹ ሄደናል እረጅም እድሜ ለመምህር ግርማ ❤
@habtamunegash2416
@habtamunegash2416 10 сағат бұрын
Amen
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 6 сағат бұрын
Amen Amen Amen
@FitsumTayesh
@FitsumTayesh 9 сағат бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ ስርአት ስላስተማሩን አባታች እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@Coolacting
@Coolacting 11 сағат бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህር እኛን እያጠመቁ ያሳደጉን አባታችን
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 12 сағат бұрын
ለአባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደነዚህ ያሉትን አባት ያብዛልን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 9 сағат бұрын
Amen 🙏 Egzeabher yemesgen mercatewot yedressew, breket merkatewot lehulachen yedressen.
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 12 сағат бұрын
የትም ፀበል በፓንት ሲገባ አላየሁም። ፓንት አድርገን ብንገባ አጥመቂውም ምዕመኑም እንደጉድ ይጮሀል እንጂ ፓንት አርገን መግባት አንችልም። ግን የቤተክርስቲያን አንድ ወጥ ስርአት ቢኖር ጥሩ ነበር።
@habtamunegash2416
@habtamunegash2416 10 сағат бұрын
የመምህር ግርማ ትምህርት በቂ ነዉ።ሲፈዉሱ አንጂ ቤተሰብ ሲያጣሉ አላየሁም።
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l 6 сағат бұрын
​@@habtamunegash2416፦ ምን ሆነሃል ለምን ትንጫጫለህ አባታችን የቤተክርስትያናችንን ትምህርት አስተማሩ እንጂ ስም አልጠቀሱም አስተያየት ሰጪዋም ልብስ ለብሰን እድንጠመቅ ቤተክርስትያናችን ወጥ ትምህርት ትስጠን አለች እንጂ መምህር ግርማ ከሰው አጣሉኝ አላለችም ለምድነው እየገባችሁ የምትረብሹት እምነት እግርኳስ አይደለም በቲፎዞ በቡድን በደጋፊ አይጮህም አትጩሁ እዛው እራሳችሁን ቻሉ ይሄን ካላልክ የሚሰጥህ ፍርፋሪ ይቋረጥብሃል መሰለኝ ። በየ ስብከቱ እየገባህ አትንጣጣ ። ልክ ስለመቁጠሪያ ስለ አጥማቂ ትምህርት ሲሰጥ የነሱ ደጋፊ የሆናችሁ ትልቅ ሰው ናቸው ፣ መምህር ናቸው አትሉም ዝም ብላችሁ ብቻ አባቶችን መዘርጠጥ መተቸት ነውርን ፍሩ እንጂ ይሄ ትምህርት መስማት ለሚፈልግ ሰምቶ ተግባራዊ ለሚያደርግ ብቻ ነው የፈለከውን መከተል ትችላለህ ግን አባቶችን እኔ የተከተልኩትን ተከተሉ የማለት መብት የለህም ብትችል ውጣ ከዚህ
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l 6 сағат бұрын
እውነትሽን ነው ግን አንዴ ስለተለመደ ማንም አይቀበልም አባቶቻችን ይሄን ትምህርት ለህዝበ ክርስትያን ቢያዳርሱልን ጥሩ ነበር
@surafi-u6k
@surafi-u6k Сағат бұрын
ስለጥምቀቱ የተናገራቹት በጣም ትክክል ነው ግን አሁን ያሉት አባቶቻችን እንኳን ህዝቡን ወደ እግዚአብሄር መመለስ ለራሳቸውም መንገዱ ጠፍቶባቸዋል እና ደግሞ አባ ግርማ ሰው ናቸው ሀጢያተኛም ናቸው ነገር ግን ለክርስቲያን ብቻ ሳይሆን ለሌላ እምነት ተከታዮች እንኳን አባት ናቸው እኔ የሚገርመኝ ሰውን የሚያሳብዱ የሚያስሩ የሚገሉ የሰውን ህይወት የሚያበላሹ በየቤተክርስቲያኑ ያሉ ደብተራዎች አንድም ሰው አይናገራቸውም እንደውም ሊቀ ሊቃውንት ይባላሉ ያሳዝናል ማንም ቢሆን አባ ግርማን የሚቃወም ወይ ጠንቛይ ነው ወይ በጠንቛዎች ወሬ የተሸወደ ነው 😂😂😂😂😂
@ZewdeGete
@ZewdeGete 3 сағат бұрын
እድሜና..ጤና.ይስጥልን.አባታችን..የስደተኞች..መፅናኛ...ወድማችን..ልዕልሠገድ..እመብርሀን.ትባርክህ..አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 6 сағат бұрын
አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@sisaygetaneh1046
@sisaygetaneh1046 4 сағат бұрын
አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን የሜጠምቆበትን ደብሩን ግለፁልን።
@emebetymaryamabrshignhugn2626
@emebetymaryamabrshignhugn2626 17 сағат бұрын
አባቴ ኑሩሉን ❤❤❤ አሁን እማ ተቸገርን ማንን መከተል እንዳለብን እኔማ ማንንም ማመን ትቸ ለድንግል ማርያም ልጅ መንገር ጀመርኩ
@KalkidanAdidas
@KalkidanAdidas 17 сағат бұрын
አባታችን እድሜውን ጤናውን ያድልልን አሜን ፫ 🤲 ፀጋውን ያብዛላቹ። ግን እኔ ጥያቄዬ መጉጠሪያውን ብንጠቀም ምንድነው ችግሩ ያ የተባርከ መቁጠሪያ የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል ሰይፈ ይሁንበት እያልን ነው የምንቀጠቅጠው እና መላኩ በስውር ይገርፍልናል ያስርልናል ብለን እናምራለን ግን ሁላቹም በዚጉዳይ ተዋይታቹ አንድ አቋም አምጡ እኛም እኮ ግራ እየገባን ነው
@habtamunegash2416
@habtamunegash2416 10 сағат бұрын
የመምህር ግርማ ትምህርት በቂ ነዉ።ሲፈዉሱ አንጂ ቤተሰብ ሲያጣሉ አላየሁም።
@KalkidanAdidas
@KalkidanAdidas 7 сағат бұрын
@habtamunegash2416 እውነት ነው እኔም አልሰማውም
@HAliving
@HAliving Сағат бұрын
በመልካም ዘመን የነበሩ አባት ኖት.. ግን ከመቼ እንደተጀመረ ባናውቅም ራቁት መፀበል የሚባል ነገር ከምድረ ገፅ ቢጠፋ እኛም ሴቶች ደስ ይለኝ ነበር.. እጅግ ተሳቀን ነው እኮ ፀበል የምንገባው... በተረፈ ያው የነመምህር ግርማን ትምህርት ምነው አባቴ ይሄን ነገር ለምን ያደርጋሉ ብለው እርስ በእርስ ብትተያየቁ መልካም ነበር. እንደው በየሚዲያው ሂስ መሰጣጠት መልካም አይመስለኝም. ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች በአንድ አስተምሮ መጠንከር መዋቀር አለብን ብዬ አምናለሁ. ይፍቱኝ አባቴ ካጠፋሁ ይቅርታ
@alem7474
@alem7474 7 сағат бұрын
እውነትዎን ነው አባታችን፣ ክርስቶስን ማመን እንደርስዎ እውነትን መናገር ነው፣ የሃምሳ ዓመት ትዳር ህይወታቸው ራሱ አስተማሪ ነው፣ በዚህ ሚስት እንደ ካልሲ ሁለት ሶስት ግዚ በሚቀይሩበት ዘመን፣ አሁንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ፣
@solomebelayneh5617
@solomebelayneh5617 4 сағат бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አውነት ነው🎉🎉🎉
@mentameralemu
@mentameralemu 9 сағат бұрын
ጌታ ሆይ አድነን የኛ አባት በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 8 сағат бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@edeletube700
@edeletube700 3 сағат бұрын
እኔ ፅበል ስገባ መራቆትን ፈርቼ ፅበል አልሔድም የሴጣን ሴራ እኝህ አባት ፉርሽ አረጉበት
@KidistderejeTulu-nn7qo
@KidistderejeTulu-nn7qo 6 сағат бұрын
Kaleyot yasamaln ezabern tenana edmen ystachu❤❤❤
@MeronH-rk6ht
@MeronH-rk6ht 6 сағат бұрын
አባታችን ረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት
@buzazewde8499
@buzazewde8499 18 сағат бұрын
አባቴ ምን ላድርጎት እንቅጭ እንቅጯን ነዉ የሚናገሩት ልብ ያለዉ ልብ ይበል የናቴ ልጅን አድምጡ ትባረካላችሁ ! ትማራላችሁ ! ትድናላችሁ ተመለሳላችሁ እባካችሁ የበቁ አባት እያላችሁ የምትታለሉ ተመለሱ ጥቅም የለዉም የበቃ አባት ፈጣሪ ብቻ ነዉ
@ገብረአብ6251
@ገብረአብ6251 9 сағат бұрын
ሆዳም ሰው ፍቅር አያውቁም አሉ። ለ ለይክና ለገንዘብ ብለህ እንጂ እውነትን ለማወቅ ብለህ አይደለም ። እውነት ማወቅ ብትፈልግ መምህር ተስፋዬን ይሄንኑ መልሶልሀል። የፍኖተ ፅድቁ አይበቃህም።
@GirmaSerani
@GirmaSerani 8 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂የሰው ተከታይ
@SB_CHR
@SB_CHR 4 сағат бұрын
ካህንን መስማት ሰው መከተል ነው
@ማርያምአማላጄ-ዠ4ቀ
@ማርያምአማላጄ-ዠ4ቀ 9 сағат бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደርሶ አይነት አባት አያሳጣን
@AbayeAbate
@AbayeAbate 7 сағат бұрын
ልክነወት አባ በርከትወ ይደርብን
@helensisay1404
@helensisay1404 10 сағат бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን ..እኔ ልብስ ለብሶ መጠመቅን ያወኩት በርሜል ጊዩርጊስ ነው ቁምጣ ለብሰን ስለተጠመኩ ..እዚህ አንዳንዱ ቦታማ ፓንት አውልቁ ይላሉ እኔ በጣም ግርም ይለኛል
@سينكا
@سينكا 12 сағат бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 18 сағат бұрын
አባታችን በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሂዱ ሠማዕቱ ብዙ መልካም ነገሮችን ያዩበታል
@FkirfkadaFkirfkada
@FkirfkadaFkirfkada 9 сағат бұрын
ማርያም ማርያም 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌾🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@BiniamHagos-r8x
@BiniamHagos-r8x 16 сағат бұрын
እልልልልልልልልልል እውነትኛ አባት በአዲስ አበባ ተመስጌን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawitegedile3141
@dawitegedile3141 2 сағат бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እንግዲህ አካፋን አካፋ ካልተባለ መፍትሔ አናገኝም የመለያየት አጥማቂው አርፈህ ተቀመጥ የሚለው የቤተክርስቲያን አባት ያጣው ወ/ር ግርማ ነው ሳይማር ስልጣነ ክህነት የተሰጠው መተተኛ ሰው የቤተክርስቲያን አባቶች በቃህ ሊሉት ይገባል
@atsede7592
@atsede7592 17 сағат бұрын
አበታችን እድሜ ይስጥዎት ቃለሂወትን ያሰማልን
@FkirfkadaFkirfkada
@FkirfkadaFkirfkada 9 сағат бұрын
አሜን 💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@saragasa174
@saragasa174 17 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SenaitMengistu-j2q
@SenaitMengistu-j2q Сағат бұрын
እባክህን ይህን ጠይቅልኝ የተለያየ ህመም ወይም ፈተና ደርሶብኛል እኔም እመብርሃንን ማን እንደሆነ ግለጭልኝ እላታለሁ በህልሜ በተደጋጋሚ የማውቃት ሴት ስታስቃየኝ አያለሁ በኔ ግምት የምታስደግም እሷ ትመስለኛለች መልሱን በጉጉት እጠብቃለሁ
@TIZTAMekuria
@TIZTAMekuria 14 сағат бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን😢😮😢🎉😂❤❤😂❤😊
@yamrotsima710
@yamrotsima710 13 сағат бұрын
Amen amen amen
@SB_CHR
@SB_CHR 4 сағат бұрын
ደሞ መምህር ግርማ ለመወያየት እምቢ አአይሉም ጥሯቸው ሁለቱም ይወያዩ እስኪ
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 18 сағат бұрын
ለምንድን የማይጠየቀው እንዴ? በሽታችንን እንድናቅ አይደል እንዴ አምላክ በጥምቀት ስርየት ያደረገልን? ባለፈውም በመቁጠሪያ ሠው አይመታም ከመነኩሴ በስተቀር መቁጠሪያን ማንም መያዝ አይችልም አሉን መላከ መንክራት መ/ር ግርማ ወንድሙ ኢ/ንና የውጮቹንም ዜጎች እየተፈወሰ ነው አለም ከእርሶ ይሄ አይጠበቅም ሲጀመር ካህናት እርስ በርሣቹ እንዳትመሣሠሉ እንዳትስማሙ ሚያደርጋቹ ይመስለኛልና ልቦና ይስጠን ልዑል ሉሌ ላንተ ጥያቄ አለኝ በፀበል የሚለፈልፉትን ዛር መተት ቡዳ ኦር መተት ስራውንና ተንኮሉን መናገር 100% ትክክል ነው። ታድያ ታመን ለመንነ ሂደን የምንጠመቀው ለምን ይሁነው ምትሉት? ሉሌ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂደሀል ተጠምቀሀል ለምን አታስረዳቸውም? ሲጀመር ዘመኑ የሠውን ባህሪ እየቀያየረ ነውና
@habtamunegash2416
@habtamunegash2416 10 сағат бұрын
የመምህር ግርማ ትምህርት በቂ ነዉ።ሲፈዉሱ አንጂ ቤተሰብ ሲያጣሉ አላየሁም።
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 6 сағат бұрын
@habtamunegash2416 እኮ ጉድ መጣብንኮ እነሡ ሲመስለኝ በስራቸው ሲበላለጡ አይወዱም መሠለኝ አረ አምላክ ልቦና ይስጠን🤲
@habtamunegash2416
@habtamunegash2416 6 сағат бұрын
እግዜር ያስማማቸዉ
@MaryG-d3l
@MaryG-d3l 12 сағат бұрын
Thank you my brother ❤
@aaddis4815
@aaddis4815 8 сағат бұрын
አባቴ እድሜ ይስጦት
@tobia283
@tobia283 4 сағат бұрын
ውይ ቄስስ መንግስቱ ዱሮ ልጅ እያለን ቅ/ እስጢፋኖስ ከበቅሎቤት እየሄድን እንማር ነበር እሳቸው ይመስሉኛል የ11 ሰአት ያሰጀመሩት አና አሁንም ይጣፍጣሉ ትምርታቸው የናቴልጅ ልዩናቸው ስንት ጨሌ አስጥለዋል አስተምረው ጎዳናላይ የሚቆሙ ሴተኛ አዳሪወችን ሰብስበው ሞያ እየተማሩ የሚመለሱ አቸው ኧረስንቱ ዳቆኖቹ አንዳንድ ቄሶች አተስሟቸው ይሉን ነበር ትክክልኛ ወንጌል ሲያስተምሩ በሳቸው ነው እስካሁን ሀይማኖት ሳንቀይር የናቴልጅ አሁን ደሞ ልጆቻችንን አስተምሩልን ምከሩልን እንደ እርሰውን ያሉትን ያብዛልኝ እድሜ ይስጥልን ጀሞ ሚካኤል ኑልን እባከወትን ቃለሒወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሉሌ ተዝታዬን አመጣህው ተባረክ ልጆችህ ይባረኩ በፀሎት አስቡኝ ወ/ መድህን
@MaryG-d3l
@MaryG-d3l 12 сағат бұрын
Amen 🙏 ❤❤❤❤❤
@tesfawayalew1841
@tesfawayalew1841 19 сағат бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DjdbbF-p2h
@DjdbbF-p2h 16 сағат бұрын
አበታችን ከቃላት በለይ ኖት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘበናችውን ይባርክ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 19 сағат бұрын
ምነው በየጠንቋዩ በየዛሩ ቤት እሚያጎራው ዛር ስሙን ማወቅ ስራውን ማወቅ ጠቃሚ ነው ። ማን ነህ ሲለው ሌጊዩን አላለም ????
@habtamunegash2416
@habtamunegash2416 10 сағат бұрын
የመምህር ግርማ ትምህርት በቂ ነዉ።ሲፈዉሱ አንጂ ቤተሰብ ሲያጣሉ አላየሁም።
@SB_CHR
@SB_CHR 4 сағат бұрын
እኛ ወጣቶች ከሱስ እእንድንወጣ ያረገን የመምህር ግርማ ትምህርት ነው አሁን ግን እእንደ ስህተት ትምህርት ያዩታል አረ ተውን
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 5 сағат бұрын
ወንድማችን ወደሐረርጌም ይዳረስልን 🎉🎉🎉
@AbelGebrekidan-z6g
@AbelGebrekidan-z6g 6 сағат бұрын
እደሜጠይና ይሰጥልን
@YetsedawAmere
@YetsedawAmere 19 сағат бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@WoinshetBirhanu-i5m
@WoinshetBirhanu-i5m Сағат бұрын
ለምድነው አባቶች ለብሳቹ ተጠመቁ የማይሉን ልብስ ይከለክላሉ ሁሉም ቦታ ለምን አደ አይነት አስተምሮ የለም እኔ ለምሳሌ ፀበል ለመጠመቅ እሳቀቃለው እራቁት መሆን ስለምፈራ 🥺
@meskeremgirma2507
@meskeremgirma2507 2 сағат бұрын
ቤተክርስቲያን እኮ ከነልብስ ወይምከነ የውስጥ ሱሪ አያጠምቁም ስለዚህ ልጆቻችን እራሱ ለመጠመቅ ፍቃደኛ አይደሉም ስለዚህ ለአጥማቂዎችይህንን መልክት ቢነገራቸው መልካም ነው ::
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se 15 сағат бұрын
ስትነዉ መሀጃዉ እየሩስ አለም 🎉🎉❤😢
@AbelG.A
@AbelG.A 5 сағат бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል የጌታችን የመድሀኒትችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስዕል ሲሳል አክሊል መደረግ የለበትም የሚሉ አባቶች አሉ እናንተ ደግሞ አክሊል አድርጋችሁ ታስላላችሁ የትኛው ነው ትክክል ብትነግሩን
@FitsumTayesh
@FitsumTayesh 9 сағат бұрын
ወንድማችን ለአተም ረጅም እድሜና ጤና ያድልክ የመጨረሻውን ክፍል በጉጉት ስጠብቀው ነበር መምህር እኔ ጥያቄ አለኝ ስንጠመቅ ልብስ ካላወለቅን አንዳንድ ቦታ አባቶች እራሳቸው ይቆጣሉ ታድያ እኛ ምን ማድረግ አለብን? ሁለተኛው ደሞ እርጉዝ ሴት ፀበል ከጠጣች ያስወርዳታል ይባላል ይህ እውነት ነው ከሆነስ ፀበል አዳኝ ነው እንጂ ገዳይ ነው? የመጨረሻው በዚህ ልክ እንዴት ቤተክርስቲያናችን ስርአቷ ሊበላሽ (ሊጣስ) ቻለ? ድጋሚ እንደምታቀርብልን እርግጠኛ ነኝ አመሰግናለሁ
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 8 сағат бұрын
አርፍ ጥያቄ
@HonKharj
@HonKharj 18 сағат бұрын
በርሚል ጊዎርጊስ ለአጥማቂዎች ቢያስተምሩልን አባቴ በረከትዎ ይደርብን
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 4 сағат бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው ብዬ እከተልህ ነበር:: ነገርግን አሁን አሁን ራስህን ለማስተዋወቅና ኦርቶዶክስ አባቶችን ከማቀራረብ ይልቅ ቁርሾ ለማበራከት እየሰራ ይመስለኛል ወይም መምህር ግርማን የመፍራት አዝማሚያ አይብሀለሁ:: ችግር ከሌለብህ መምህር ግርማን ኢንተርቪው አድርግ::: መታመን ካለብህ!
@MeazaEndeshaw-t4z
@MeazaEndeshaw-t4z 5 сағат бұрын
ቤተክህነት መመሪያ ለምን አታስተላልፍም እኛ እኮ ራቁት መጠመቅ ፈልገን አይደለም ለብሰን ማን ያሰገባናል እናንተ ተነጋገሩበት።
@ThanksGod-n5g
@ThanksGod-n5g 4 сағат бұрын
እኛም የለ ፓት ነው ተተመቁ ሚሉን ሳውቁ ያመኑ ብጹአን ናቸው ሚለው ያጽናናል
@bezakulu9440
@bezakulu9440 13 минут бұрын
ይካህን ሚስት ስርእት ያሲዛሉ አሉ አባቴ እሰቲ ኮለበስ ኦሀዬ ኑእሰቲ
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ 16 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢😢😢ግን ጥያቄ አለኝ ለብሰን በመጣነው ከተጠመቅን ተመልሰን በመሄድ ይከብዳል ስለዚህ ግዴታ ተጨማሪ መያዝ አለብን ማለት ነዉ ። የለበስነውን ቀይረን እንጠመቃለን የተጠመቅንበትን ቀይረን ያወለቅነውን መልሰን ለብሰን ነዉ ማለት ነዉ ወደ ቤት መመለስ ያለብን እስኪ የገባችሁ አስረዱኝ
@MatiMan-ty4qt
@MatiMan-ty4qt 10 сағат бұрын
በደንብ አላዳመጥሽም ቅያሬ ይያዛል
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 8 сағат бұрын
የጥምቀት ለብቻነው
@EdlawetEdl
@EdlawetEdl 5 сағат бұрын
ታድያ ምን ይሻላል ካላወቃችሁ አትጠመቁም ይሉናል የትሄደን እንጠመቅ ምንይሻላል?
@ሰላመለኪድንግል
@ሰላመለኪድንግል 9 сағат бұрын
የኔ ኣባት በረከቶት ይድረሰን ኤርትራዊት ነኝ በ ኣባ እጅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጠምቄኣለው ጸጋውን ያብዛሎት የ ኣብረሃም ኣምላክ🙏🙏🙏ኢቲዮጲያ መጥቼ የሩሳሌም መሄድ እችላለውን ምን ኣይነት ፕሮሰስ ያስፈልገኛል
@buzazewde8499
@buzazewde8499 18 сағат бұрын
አባቴ የት ይሆን የሚጠመቁት ቦታዉን አሳዉቁን
@GirmaSerani
@GirmaSerani 19 сағат бұрын
አባቴ ኑሩልኝ
@HananAragaw
@HananAragaw 9 сағат бұрын
ተውኩት😂
@ሃይሌገብርኤልነው
@ሃይሌገብርኤልነው 10 сағат бұрын
የቋንቋዬነሽ ሚዲያ ትልቁ ስህተት የመቁጠሪያ ፈውስ ማን አለ አለ?
@GDh-kz2tu
@GDh-kz2tu Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@yehenewtadele
@yehenewtadele 3 сағат бұрын
Erse bersu yemekawem aysenam , yegrnale geeze refdole tefan ,tefan, tefan
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 3 сағат бұрын
Er abatachen mekitora irasun mematati ayichalem bilo neber eki gin eye be sew agar yelenu ge fatar betachi besu new ye kirisetosi ika eko new gin lemen mehimeher gireman le metachat new mesaley gira atagabuni ebakachu
@MatiMan-ty4qt
@MatiMan-ty4qt 10 сағат бұрын
አንደኛ ጥያቄ ሀሰተኛ አጥማቂ በምን እንለይ ሁለተኛ ሀሰተኛ በድግምት አውደ ምህረት ላይ ሲያስለፈልፍ እንዴት አይቀሰፍም?ይሄን ቢያብራሩልኝ
@habtamunegash2416
@habtamunegash2416 10 сағат бұрын
የመምህር ግርማ ትምህርት በቂ ነዉ።ሲፈዉሱ አንጂ ቤተሰብ ሲያጣሉ አላየሁም።
@yehenewtadele
@yehenewtadele 4 сағат бұрын
Melkam tmhert new; negregene hastgha atmaki kewnetghoch leyethe betakrblen ,; hulachenm tamnele yedabilis sera baysfenlet melkam new zemnune waju!
@SB_CHR
@SB_CHR 4 сағат бұрын
ቧሏ ጎረቤት ሊልክ ይችላል እኮ ምን ይገማል ቆይ
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 14 сағат бұрын
❤🎉👍💕
@haymiastatke8055
@haymiastatke8055 Сағат бұрын
እኔ የምንግዜም ጥያቄዬ ነበር ሰው እንዴት እራቁቱን ይጠመቃል በተለይ ሴት እያልኩ እድሜ ይስጦት የሚያሳውቅ አይጥፋ፡፡
@saragasa174
@saragasa174 18 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢
@eritrea2245
@eritrea2245 19 сағат бұрын
Des zblu abona edmen tenan yhabkum abona
@YeshiDemeke-v5j
@YeshiDemeke-v5j 10 сағат бұрын
ጸበል ቤታችንን እንዴት እናስተካክል
@KidistYimer-t7b
@KidistYimer-t7b 2 сағат бұрын
የኔም ወንድም መነኩሴ አለች ብለው ወስደውት ጤናው ተቃውሶ ነው የተመለሰው 41:15
@HosaenaAseffa
@HosaenaAseffa 7 сағат бұрын
ቀሲስ መንግስቱ የት ቦታ ነዉ የሚያጠምቁት?
@TemesgenwediM
@TemesgenwediM 17 сағат бұрын
ግን ይቅርታ ጋ የኔ ጥያቄ ወደ ላኩ ሰዎች ህድ ተመለስ ብለህ ከላከ ሃጥያት ይመስለኛል ምክንያቱ ከሞቱስ ተጠያቂ ኣደለሀም ማለት ነዉ ? ግን በጣም ከበዛ መታደስ ለመላእክት ወይም ለድንግል ማርያም መንገር ከዛ መዝሙር ዳዊት መድገም ይመስለኛል ?
@emebetymaryamabrshignhugn2626
@emebetymaryamabrshignhugn2626 17 сағат бұрын
ያን እንዲስራ የሚያዘው ስይጣን ነው ስልዚ ወደሱ ቢላክ የሚያገኜው እርኩስ መንፈስን ነው
@habtamunegash2416
@habtamunegash2416 10 сағат бұрын
የመምህር ግርማ ትምህርት በቂ ነዉ።ሲፈዉሱ አንጂ ቤተሰብ ሲያጣሉ አላየሁም።
@ትዱማር
@ትዱማር 8 сағат бұрын
Temelso yemilak kehone teruw neaw
@meseretmesafint4261
@meseretmesafint4261 3 сағат бұрын
አዎ እኔም ግራ ገባኝ እኔ ቃጥላ ማርያም ያጠምቁኝ የነበሩት አባ ሲለፈልፍና ወደ ሰደደኝ ልመለስ ሲል አተ ቀጣፊ ወደ ሲኦል ነው መውረጃህ እያሉ ሲገዝቱ አቃለሁ ወደ ላከው መመለስ አለበት ላሉት አባ ግራ ተጋባሁ፡፡
@TemesgenwediM
@TemesgenwediM 2 сағат бұрын
@@meseretmesafint4261 ትክክል ምክንያቱ ሰይጣን የጥንቲ የሰዉ ጠለታችን ስለሆነ ህድ ተመለስ ብትለዉ በጣም ደስተኛ ነዉ ምክያቱ የሰዉ ልጅ እንድየት መክስሰ ኣለብኝ ብሎ ነዉ የምጥሮዉ . ግን ያላክዉ ሰዉዬዉ እያኣደሰ ደጋግሞ ከኣቸገረ ለቅዱሳን መላእክት እንድቀጣ ማረግ ነዉ ደሞ ክርስትያን ማለት እኾ ክፉ ያረገብህ ወደ ጡሩ ወደ ንሰሀ ማስመለስ ነዉ የመተተብህ ሰዉ መመተት ስህተት ነዉ ምክያቱ ኣንድ ሰዉ ጥላ ወጊ ከላከልህ ኣንተ ደሞ ያጥላወጊ ሂድ ተመለስብሂ ካልከ ሰዉዬዉ ይሞታል ከዛ ወደ ስኦል ይዞ ይሀዳል የኔ ሀሳብ አሀ ይመስላል
@Fur-v4z
@Fur-v4z 2 сағат бұрын
ይህ የእመቤታችን ስዕል አድኖ ትክክለኛው አይደለም❌❗️⁉️
@SB_CHR
@SB_CHR 4 сағат бұрын
እና ባሏ ከላከው መተቱ ምን ይደረግ እውነት ባል ከላከ ምን ይሁን መንፈስቅዱስ የያዘው ሴጣን እውነት ያወራል እኮ እና ምኑ ነው ልክ ያልሆነ
@emebetymaryamabrshignhugn2626
@emebetymaryamabrshignhugn2626 17 сағат бұрын
አባቴ የት ነው የሚያገለግሉት እኔ መከራ ውስጥ ነኝ እርዱኝ ምታቁ እባካቹ
@SB_CHR
@SB_CHR 4 сағат бұрын
ላፍቶ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ከፈለግሽ
@bezakulu9440
@bezakulu9440 16 сағат бұрын
አባቴ ዑራኤል ሲያስተምሩ አውቃቸዋለሁ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 11 сағат бұрын
የኔ አባት የእናቴ ልጂ ቃለሂይወትን ያሠማልን
@eyobtaya4713
@eyobtaya4713 3 сағат бұрын
ከይቅርታ ጋር ከተፈቀደልኝ ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ ፩ የቆረበ ሰው ከቁርባን መልስ ወድያው መጠመቅ ይችላሌ ፪ በሸራ ላይ በልብስ ላይ መታጠብ በሚችሉ ነገር ላይ ስለሚሰፍሩ ቅዱሳን ስእላት ትንሽ ግንዛቤ ብትሰጡኝ አመስግናለው
@adrontube3361
@adrontube3361 Сағат бұрын
እኔ የሚገርመኝ ኖረው ኖረው ከረፈደ ይመጡና ሌላውን አስተማሪ ማስተባበል መሳደብ ይሄ ክርስቲያናዊ ያልሆነ ስረአት ነው በቅድሚያ ይሄ ሚዲያ ሆን ብሎ አጥማቂዎችን እንዲናገሩ እንዲዘልፉ ነው ሚያደርገው እስከዛሬ የት ነበራችሁ አንድ ሙሉ ትውልድ ሲበላሽ? መምህር ግርማ ናቸው ብቻቸውን ሆነው ሰይጣን ነው ጠላታችሁ እወቁት ተዋጉ እያሉ ለ20 አመት ሲያስተምሩን የነበረው አሁን ሁሉም እይተነሳ እሳቸውን መተቸት በእውነት ጥሩ አይደለም
@NetsanetMerkbe
@NetsanetMerkbe 57 минут бұрын
ደብተራ ልኮኝ ነው ማለት ደብተራ የሴጣን ስም ነው እንዴ አልገባኝም?
@ሔNoክ
@ሔNoክ 19 сағат бұрын
እንደምን አመሻቹ የት ነው የሚያጠምቀውት አድራሻቸውን ንገሩኝ
@andualemmiherete5809
@andualemmiherete5809 19 сағат бұрын
Lafeto Giorgis Wednesday Friday and Saturday
@ሔNoክ
@ሔNoክ 18 сағат бұрын
@ ፈጣሪ ፈጥኖ ይገኝልክ
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 18 сағат бұрын
Abatachin yet new yemiyatemikut
@habtamunegash2416
@habtamunegash2416 10 сағат бұрын
የመምህር ግርማ ትምህርት በቂ ነዉ።ሲፈዉሱ አንጂ ቤተሰብ ሲያጣሉ አላየሁም።
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 6 сағат бұрын
👍👍👍
@HanaTesfaye-z5k
@HanaTesfaye-z5k 6 сағат бұрын
በጣም ይቅርታ አርጉልንና በናንተ ስላልደረስ ነው ፡የስንቱቤት እንደተበተነ ፈጣሪ ይቁጠረው።
♦️ቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ታሪካቸውን ...
27:03
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 54 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
እዮብ ድንገት ከቤት ሊወጣ ነው. ማዘር አለቀሰች
24:23
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 24 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН