🔴አልተሳሳትንም ብላችሁ ንገሩት // እነ ፍልፍሉን ስሟቸው

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 628,997

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 811
@abdulhamidnuri9556
@abdulhamidnuri9556 Жыл бұрын
አብዱልሐሚድ ሰማን እባላለሁ ከጁምዐ ሰላት ስመለስ ነው የሰማችሁ ኑሮዬ በአሜሪካ ነው ለዕረፍት መጥቼ ነው በስም አልጠራችሁም የሀገራችን ትልቅ ምሶሶ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ከእናንተ የምትጠብቀው ይሄንን ነው በርቱልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ሳንለያ በዚ መልክ ነው ያደኩት እወዳቹኃለው።
@makedatefera1617
@makedatefera1617 Жыл бұрын
Wendmi tebark ethiopia endzi nate hulum bamenbet tekebabro new yeminorew wendmi comenthen saye des belogne new tebarek
@myhopeGod
@myhopeGod Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ወድማችን እኛም እንወድሀለን
@Muluዘ-ተዋሕዶ
@Muluዘ-ተዋሕዶ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ኮሜትህን ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ስንዋደድ ነው የሚያምርብን
@ገንዘብወሎየዋ
@ገንዘብወሎየዋ Жыл бұрын
ክበርልን
@mihertabreham1142
@mihertabreham1142 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ
@ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ Жыл бұрын
አልተሳሳትንም እውነትነው እንቆ የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋው ያብዛላቹሁ በቤቱ ያፅናቹሁ አሜን
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 Жыл бұрын
ዝማሬውን ሰምተሽዋል ? ቅድስት ማርያም የፍጥረት ሁሉ አዳኝ ናት ነው እኮ የሚለው ። የእግዚአብሔር ቃል ደግሞ ከሰማይ በታች ከኢየሱስ በስተቀር መዳን በሌላ በማንም የለም ። (ሐዋርያት 4፥12) ነው የሚለው ። ታዲያ የቱን እንመን ? የሰውን ወይስ የእግዚአብሔርን ?
@ethio8774
@ethio8774 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 💚💛❤
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
@@manwonduwolde1842 ማቴዎስ 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውጭ አምረው የሚታዩ በውስጡ ግን የሙታን አጥንት ርኩሰትም ሁሉ የተሞሉ በኖራ የተለሰኑ መቃብሮችን ስለምትመስሉ፥ ወዮላችሁ። ²⁸ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በውጭ ለሰው እንደ ጻድቃን ትታያላችሁ፥ በውስጣችሁ ግን ግብዝነትና ዓመፀኝነት ሞልቶባችኋል። ለ እንደነዚህ አይነቱ ነው ይህ ቃል ! ! እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አዳኝ ሌላ አዳኝ የለም ።
@ranatjan6884
@ranatjan6884 Жыл бұрын
ውሸታም ቲዩብ ርእሱ እና ውስጡ አይገናኝም
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Жыл бұрын
@@manwonduwolde1842 ለማያምኑ ሞኝነት ነው ለምናምነው ድህነት ነው
@edomanbese3810
@edomanbese3810 Жыл бұрын
እውነት ነው አልተሳሳትንም ሰንድዋ እመቤት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር አፅራረ ቤተክርስቲያን ያሰታግስልን ወንድሞቻችን በቤቱ ያፅናቹ ቃለ ህይወት ያሰማቹ
@selamawitchekol4146
@selamawitchekol4146 Жыл бұрын
እውናት
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
የምንዘምርላት የምናከብራት የእየሱስ ክርስቶስ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ አሜን ። ዮናታን የተባለ ሰይጣን የሚጫወትበት ሰው ስለሆነ ድንግል ማርያም ሰው እንድታደርገው በጸበሏ ይጠመቅ እንላለን
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Жыл бұрын
አልተሳሳትንም ኢየሱስ ክርስቶስ አምላካችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናታችን ናት ቤተ ክርስታያናችንን እንጠብቅ አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
ፍልፍሉ አያረጅም ኤንዴ😍 አልተሣሣትንም አልተሣሣትንም አልተሣሣትንም እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው እለልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹👏👏
@teferiagmassie2797
@teferiagmassie2797 Жыл бұрын
በእዉነት በጣም ደስ ትላላችሁ ቃል ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” - ሮሜ 8፥34
@wesenaligaz7895
@wesenaligaz7895 Жыл бұрын
ማንነው የሚማልደው
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ነዋ!!!
@asmiretamare7524
@asmiretamare7524 Жыл бұрын
Eyesus krstos feraje newu
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
@Dm Zegeye ህይወትን የሆነውን የእግዛብሄር ቃል አንብቡ ! ከቃሉ ውጪ ምን እናምጣላችሁ ወይስ እናንተ እንዲገባችሁ ብለን እንደ ድርሳነ ማርያም ያሮጊቶችን ተረት የመሰለ ተረርት እና ውሸት እንፃፍላችሁ ? ! ! ! ! ! !
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 Жыл бұрын
እውሮች እኮ ናቺሁ ጥቅስ መጥቀስ ብቻ ነው የምታውቁት ሰጣንም ጥቅስ ይጠቅሳል
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 Жыл бұрын
ማርቆሴ ፍልፈሉ ሌላዎችም በጣም እምንወዳቹ አርቲስቶቻችን እናመሠግናለን በቤቱ ያፅናቹ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@addis_gashaw7257
@addis_gashaw7257 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፡እልልልልልልል🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌻🌻🌻እልልልል።
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 Жыл бұрын
እውነት ነው ፍፁም አልተሣሣትንም የእግዜያብሔር ምህረት የእመቤታችን ፍቅር እና ምልጃ የመላእክት ጥበቃ እና ፈጣን ተራዳይነት የሠማአት እና ቅዱሳን በረከት እና ምልጃ አዬለየን
@meseretfentaw9613
@meseretfentaw9613 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን💕🙏💕
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን እንዲህ ቁም ነገር ስትሰሩ ያምርባቹኃል በቤቱ ያጽናቹ እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
@haylelovetdf2777
@haylelovetdf2777 Жыл бұрын
እልልልልልል 🥰🥰🥰 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይስውረን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@norasesa1384
@norasesa1384 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ
@ethortho2409
@ethortho2409 Жыл бұрын
እረ እባካችሁ እንጠንቀቅ! በእግዚአብሔር ማደሪያ ፊት ፍርሃትና መንቀጥቀጥ አምልኮን እናስተምር እንጅ ሳቅና ስላቅ የዓለም ተውኔትን በድፍረት አናድርግ:: የኤሊን ልጆች እናስብ:: አባቶች መምከርና ማስተማር መገሰጽ ለምን አይቻልም:: ሰው እኮ ለአምልኮና ወደ እግዚአብሔር እንዲቀርብ ነው መደረግ ያለበት እንጅ ወደ ድፍረ አይደለም! አንባቢው ያስተውል!
@roziasfaw7228
@roziasfaw7228 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በቤቱ ያፅናችሁ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ Жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን 👑💒👑💒💚💛❤💒👑💒👏
@keberedejene1047
@keberedejene1047 Жыл бұрын
የአምላካችንን እናት እመቤታችን በማለታችን አልተሳሳትንም ፣ ድንግል ነሽ በማለታችን አልተሳሳትንም ፣ ቅድስት ነሽ በማለታችን አልተሳሳትንም ፣ አማላጃችን ነሽ በማለታችን አልተሳሳትንም ፣ኪዳነምህረት ነሽ በማለታችን አልተሳሳትንም ፣ብፅዕት ነሽ በማለታችን አልተሳሳትንም ፣ በመለዐኩ ቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላምታ ብናቀርብላት አልተሳሳትንም ፣አንቺ ከሴቶች የተለየሽ ነሽ ብንላት አልተሳሳትንም ፣ የማህፀንሽ ፍሬ የተባረከ ነው ብንል አልተሳሳትንም ፣አዎን ! ማንም እየተነሳ መነሻውን ረስቶ ዚፕ አልባ አፉን ቢከፍትብሽም ለሁሉም ፍርዱን የሚሰጥ የአለማት ጌታ የንጉሦች ንጉሥ ልጅ አለሽና ሁሉንም ለሱ እንተወዋለን ። እኛ የተዋህዶ ልጆች ግን እስከ ህይወታችን ፍፃሜ ማርያም ሆይ እናታችን ነሽ እንላለን በምልጃሽም እናምናለን ይህን በማለታችንም አልተሳሳትንም !!!
@sekelatube9921
@sekelatube9921 Жыл бұрын
kale hiwit yasemalin
@hiwotdesta7859
@hiwotdesta7859 Жыл бұрын
❤❤❤
@hiwotdesta7859
@hiwotdesta7859 Жыл бұрын
@@sekelatube9921 ❤❤❤
@jamujamuu8676
@jamujamuu8676 Жыл бұрын
አርቲስቶች እንዲሁ እንዳላችሁ አምላክ በመንግስቱ ያስባችሁ
@degefutesfaye9283
@degefutesfaye9283 Жыл бұрын
ነደ
@elsibharu244
@elsibharu244 Жыл бұрын
Elelelllll elelelllll elelelllll
@liyumeshesha3527
@liyumeshesha3527 Жыл бұрын
@@degefutesfaye9283 nnnggfdnndnnnnmnndnnmmnennnnnnrrrrrneeeerrrrrnnrrrrrrfemmmrrremremmmmmnmrtmrnrmmmm
@liyumeshesha3527
@liyumeshesha3527 Жыл бұрын
@@degefutesfaye9283 nnmĂąmmmmnnnnnnnmnnnmmmnmmmmmmmmmnmmnnnnnnnmnnnnnnnnmnnnnnnnnnnnnnnnnmnmmmmnmnmmnnnnmnmnnnknnkmmmkmmmmmmmnmnĂąnmmmmmmmnnmmmmmmnĂąnnĂąnĂą
@liyumeshesha3527
@liyumeshesha3527 Жыл бұрын
''nbnkkop
@TDYouTube-ts8ry
@TDYouTube-ts8ry Жыл бұрын
እውነት ነው አልተሳሳትነም ክብር ለድግል ማርያም እና ለፈጠርን ጌታ እእእእእልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለእናት እና ልጇ ደምሩኝ ውድ የኢትዮጵያ እህት ወንድሞቸ በተርፈ ሁላችሁንም አምላክ ይጠብቃችሁ
@biruckhaileworku2352
@biruckhaileworku2352 Жыл бұрын
ምን መልስ ተሰጠ ህዝቡን ግራ ከመጋባት የሚያወጣ መፈክር !
@ኤዲዲያየተዋህዶልጅነኝ
@ኤዲዲያየተዋህዶልጅነኝ Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ፍሬወች
@ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ
@ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
በጣም ደሥ ትላላችሁ በቤቱ ያፅናልን በርቱልን ግድ ነው ያለ ሀይማኖት ሁሉ ከንቱ ነው
@kidistasrat5254
@kidistasrat5254 Жыл бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችህ 🇪🇹❤
@sphonetastic718
@sphonetastic718 Жыл бұрын
Amerano maram fexarat hulu mayadenebeshe fetarat yamedenaw bayasus damunu bafasasew hewoten asalefo basexan new werdatam
@saramikael3280
@saramikael3280 Жыл бұрын
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
@maryamawithabeshawa5916
@maryamawithabeshawa5916 Жыл бұрын
እልልል አርቲስቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናቹ ስታምሩ😍😍
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 Жыл бұрын
Ewnte new marry
@selammamo4166
@selammamo4166 Жыл бұрын
Egiziabihar bebatu yasinachihu Amen
@selammamo4166
@selammamo4166 Жыл бұрын
Zimara Meliakitini Yasemalini
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 Жыл бұрын
AmenAmenAmen ellllllllllellllllllelllllllll
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 Жыл бұрын
Sra endte new marry
@hiwotfikadu3331
@hiwotfikadu3331 Жыл бұрын
እልልልል ፃድቁ አባታችንን በሰመያዊት እዬሩስአሌም ነጩን ልብስለብሳችሁ እድህተሰባስባችሁ ለመዘመር ያብቃችሁ ተዋህዶ መሆን እደት መመረጥነው
@ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ Жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ ስትሉ ከቤቱ አይለያችሁ በርቱልን
@betelhemhailu6794
@betelhemhailu6794 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብርን ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አንድ ሆኖ ቤተክርስቲያንን ሊታደጋት ይገባል
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በረከት ለአርቲስቶች ሥብሃት ለቤታችን አገረ ቤተክርስቲያን!! አሜን💒💒💒💐💐💐💐💐💐
@sarashmart1739
@sarashmart1739 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንን አሜንንን
@abay5630
@abay5630 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር በእውነት የዛሬው አጋእስት አለም ስላሴ አንድ ያርጉን አሜን፫ ጠላታችን ዳቢሎስን ይጣሉልን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏💒💒💒💒🏩🏩💒🏩💒💒💒💒💒💒💒ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@saramikael3280
@saramikael3280 Жыл бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@banchamlakmengistie4832
@banchamlakmengistie4832 Жыл бұрын
መዳን በሌላ በመንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰወች የተሰጠን ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለም ።እባካችሁ አዳኝ እየሱስ ብቻ ነው ከስሞች በላይ የሆነውን ስምን ሰጠው የጌታን ስም የሜጠራ ሁሉ ይድናል መፅሐፍ የሜለው ይህንን ነው ከየት እያመጣችሁ ነው ሌላ መድሀኔት የምትጨምሩ እየሱስ በቂ መድሀኔት ነዉ እባካችሁ እውነተኛውን የእግዚአብሄርን ቃል አንብቡ ደግሞም ቃሉንአስተውሉ ሐይማኖት ያለ እየሱስ ገዳይ ነው ውንድሙንም ያስገድላል መግደል ደግሞ ሀጤያት ነው የሀጣት ደመወዠ ደገሞ ሞት ነው ። ደም የሜያፈስ ደግሞ መ ፀሀፋ እንደሜል ደሙ ፈሶ ይሞታል ስለዜህ ሁላችንም እግዜአብሄር ማስተዋል ይስጠን ።
@ራየተይቲ
@ራየተይቲ Жыл бұрын
ኣሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Жыл бұрын
ትክክል ሁሌ መሳቅ ማሽሞጠጥ ብቻ አይጠቅመንም ወደፈጣራ መቅረብነው ዘመኑ ከፍቶአል ወንድሞቼ
@kidist2779
@kidist2779 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ስነጥበብ ነች ፡ አርቴስቶቻችን በርቱ ልን በቤቱ ያፅናቹህ። አልተሳሳትንም 🙏🙏🙏
@የአባይራስልጅ
@የአባይራስልጅ Жыл бұрын
የኢትዬጵያ አምላክ ይመስገን። ዘመኑ በንቃት ተግተን በእምነታችን ፀንተን የምንኖርበት መሆኑን ሳይ ደስታየ ወደር አጣ። ለዚህም ማሳያው የምንወዳቸው ኮሜዲያኖች ከጠባቧ መድረክ ወርደው ወደሰፊው እና ወደቋሚ ቤታቸው መጥተው ደብራችንን ለማበልፀግ ቃል ገብተው ለክብሯ ዘብ ለመቆም የተዘጋጁበትን ሳይ ደግሜ ሃሴት ተሠማኝ። እግዚአብሔር ዘወትር ኃያልነህና እናመሰግንሃለን። በእነሱ ላይ ክብርህን ገልፀሃልና። ክብር ለሥላሴ!!!
@lovetube9672
@lovetube9672 Жыл бұрын
አሜን 🙏🏼🥰🥰🥰እኔንም እንደ መጻጉ ዳብሰኝ 🥺🙏🏼
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Жыл бұрын
በእውነት ኹላችሁን በቤቱ ያፅናልን እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Betty7271
@Betty7271 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለልደ ለማርያም ወርሀዊ መታሠብያ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ ፀጋውን ያብላቹሁ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቄዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ገላዊዲዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅ ድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@sisaygetahun2634
@sisaygetahun2634 Жыл бұрын
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2 1-2 በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ሙታን ነበራችሁ፤ በእነርሱም፥ በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ፥ በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ፥ በፊት ተመላለሳችሁባቸው። 3 በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን። 4 ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ 5 ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥ 6-7 በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን። 8 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ 9 ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም። 10 እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን። 11 ስለዚህ እናንተ አስቀድሞ በሥጋ አሕዛብ የነበራችሁ፥ በሥጋ በእጅ የተገረዙ በተባሉት ያልተገረዙ የተባላችሁ፥ ይህን አስቡ፤ 12 በዚያ ዘመን ከእስራኤል መንግሥት ርቃችሁ ለተስፋውም ቃል ኪዳን እንግዶች ሆናችሁ በዚህም ዓለም ተስፋን አጥታችሁ ከእግዚአብሔርም ተለይታችሁ ያለ ክርስቶስ ነበራችሁ። 13 አሁን ግን እናንተ በፊት ርቃችሁ የነበራችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆናችሁ በክርስቶስ ደም ቀርባችኋል። 14-15 እርሱ ሰላማችን ነውና፤ ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ፤ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ፥ 16 ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው። 17 መጥቶም ርቃችሁ ለነበራችሁ ለእናንተ ሰላምን፥ ቀርበው ለነበሩትም ሰላምን የምስራች ብሎ ሰበከ፤ 18 በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና። 19 እንግዲያስ ከእንግዲህ ወዲህ ከቅዱሳን ጋር ባላገሮችና የእግዚአብሔር ቤተ ሰዎች ናችሁ እንጂ እንግዶችና መጻተኞች አይደላችሁም።
@ehiteehitelema2067
@ehiteehitelema2067 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
አልተሳሳትንም!!! ደስ ስትሉ በርቱ 😍😍 እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ethio8774
@ethio8774 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ⛪⛪⛪⛪💚💛❤ አልተሳሳትንም
@ወይንሸትወለተኪዳን
@ወይንሸትወለተኪዳን Жыл бұрын
እውነት በቤቱ ያፅናችሁ እልልልልልልልልልልልልልልል
@ቤቲየእሸትእህት
@ቤቲየእሸትእህት Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል አርቲስቶቻችን ክብር ይገባችኃል በቤቱ ያቆያችሁ. እልልል ማርያም የስደት እናቴ ሃገራችን ጠብቂልን
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሪ መላእክትን ያሰማልኔ እንዴት ደስ ይላል 🙏🙏🙏🙏የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል አገራችንን ኢትዮጵያን ጠብቅልን ሰላሟን መልስልን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤⛪️⛪️⛪️
@wubaddis6745
@wubaddis6745 Жыл бұрын
ተባረኩ ! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን !
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል ዚማሬ ማላአክትን ያሠማልን
@yemaryamleglehun1550
@yemaryamleglehun1550 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@dagmmulugeta2284
@dagmmulugeta2284 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን
@mmn394
@mmn394 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@fantagirma315
@fantagirma315 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ይስጥልን እልልልልልልላ እልልልልልልል እልልልልልልል በእውነት እንዴት ደስ ይላል
@tigisttg7080
@tigisttg7080 Жыл бұрын
እልልልልል 👏👏👏👏🙏⛪️🙏ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏❤
@saramikael3280
@saramikael3280 Жыл бұрын
“በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” - ዮሐንስ 3፥36
@gizawassfaw6904
@gizawassfaw6904 Жыл бұрын
,
@bkagimengesha
@bkagimengesha Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@አለምህበሐይልህ
@አለምህበሐይልህ Жыл бұрын
ማርቆስ እውነት ተናግረሃልና የእውነት ዳኛ የሆነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!!! እግዚአብሔር ሁላችሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ። ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ ታስብልን። ክበሩ።
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ፣
@እፋታህዉለተየዋሓንስ
@እፋታህዉለተየዋሓንስ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልል የተዋህዶ ልጅች ስላማችሁ ብዝትትትት ይበልልኝ
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
@ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ትጥብቃቹ
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl Жыл бұрын
እግዝያብሄረ ይመስገን አቤቱ አምላካችን አገራችንን ሰላም አድነት ፍቅረ ስጠን አሜን 🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️💒💒💒👏👏👏👏
@saramikael3280
@saramikael3280 Жыл бұрын
“አብ ሙታንን እንደሚያነሣ ሕይወትም እንደሚሰጣቸው፥ እንዲሁ ወልድ ደግሞ ለሚወዳቸው ሕይወትን ይሰጣቸዋል።” - ዮሐንስ 5፥21
@bashatufiqadu5043
@bashatufiqadu5043 Жыл бұрын
እሰይ በርቱልን ጅማሬዉም ፍፃሜዉም ያማረ የሰመረ ይሁን
@adanechdinka5597
@adanechdinka5597 Жыл бұрын
አልተሣሣትንም እውነት,ነው ፈጣር ቤቤቱ ያፅናቸው❤❤❤
@likelagebo6767
@likelagebo6767 Жыл бұрын
የትረት አባቶች ተራጋሚ የባላአም ልጆች መዳን በማንም የለም በጌታችን በእየሱስ ብቻ ነው
@ሊያቤላ
@ሊያቤላ Жыл бұрын
ወይ ዮንዬ አንተ የእግዚአብሔር ባርያ እግዚአብሔር ባንተ ላይ ካስቀመጠው ታላቅ ፀጋ የተነሳ ሰይጣንንና ሀይማኖተኞችን እንዲህ ግራ አጋባኻቸው! እረ አቦ ቅባቱን ይጨምርብህ ወንድማችን ብዛልን ስፋልን በፍሬህ የምድርን ፊት ሙላ🙏🏾❤️❤️
@teklestifanosasefa2384
@teklestifanosasefa2384 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛላችሁ
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሂር ፀጋውን ያብዛልን አርትሥቶቻችን እመብርሃን የአሥራት ሃገርሽን ትጠብቅልን
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 Жыл бұрын
በእዉነት በጣም ደስ ትላላችሁ የምንዘምርላት የምናከብራት የእየሱስ ክርስቶስ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ 💚💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏
@ehteslase2421
@ehteslase2421 Жыл бұрын
መጻጉን ሆነናል የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን ✝️👏ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️🌿
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ Жыл бұрын
በርቱልን ወንድሞቼ የተነሱብንን ጠላቶችን ማሸነፍ የሚቻለው በአንድነትና በህብረት ስንሆን ነው።
@fantagirma315
@fantagirma315 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Be fetsume Alitasesateneme egzabher yemasgen yenateme yenateme egzabher ke kifu beshita yesawrachu
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልቃለሕይወት ያሰማልን አገራችንን ሰላምያድርግልን አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም. እመቤቴ. ሀመረኖ ነሽ.ፍጥረት ሁሉ. እሚድንብሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን. ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kokobe1961
@kokobe1961 Жыл бұрын
አልተሳሳትንምምም ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ 💚💛❤
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 Жыл бұрын
እግዚዓብሄር ይመስገን
@zelalemanteneh6237
@zelalemanteneh6237 Жыл бұрын
በሳሳት እና አለመሳሳትህን ብዙ ሰው ሳይሆ የሚያረጋግጠው መጻፍ ቅዱስ ብቻ ነው ብዙ አመት በመቆየት እግዚአብሔር መግስት መግባት አይቻልም ዮሐ 3:16_36 ሮሜ 3:21_25
@101Freeofficial1
@101Freeofficial1 Жыл бұрын
ገላትያ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ⁴ ክፉ ከሆነ ከአሁኑ ዓለም ያድነን ዘንድ እንደ አምላካችንና እንደ አባታችን ፈቃድ ስለ ኃጢአታችን ራሱን ሰጠ።እየሱስ ጌታ ነው ።እየሱስ ያድናል ብቻውን ሀሌሉያ
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@bbgl5736
@bbgl5736 Жыл бұрын
ዘማሪዋ አበረታቷት ሚገርም ድምጽ ነው ያላት በዚህ እድሜ ዋው
@chuchuyaye9199
@chuchuyaye9199 Жыл бұрын
“ከእግዚአብሔር የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰማል፤ እናንተ ከእግዚአብሔር አይደላችሁምና ስለዚህ አትሰሙም።” - ዮሐንስ 8፥47
@ኤፍታህተክፍት
@ኤፍታህተክፍት Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕
@mullomullo4550
@mullomullo4550 Жыл бұрын
እልልልልልልልልሎ በቤቱ ያፅናቹ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይመስገን
@yonassisay8565
@yonassisay8565 Жыл бұрын
I am so lucky for begin orthodox the one and the only one God bless ethiopia
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@wendetesfaye375
@wendetesfaye375 Жыл бұрын
ማንም ተነስቶ ብያገለግል ለነፍሱ ነዉ እዉነት ብከተል ብያወራ ለነፍሱ ነዉ...ኦርቶዶክስ በሐዋርያት መሠራት በሆነዉ በክርስቶስ የተመሠረተች ብቸኛዋ ከአምላካችን የሚንገናኝባት እምነት ናት! ማንም ብነሳባትም ብሰራላትም ከእግዚአብሔር ጋር እየተነጋገረ እንደሆነ ማወቅ አለበት!
@birukenyew4700
@birukenyew4700 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tube3498
@tube3498 Жыл бұрын
መምራችን እግዚአብሔር ጠቅሎ ወደቤቱ ይመልሳቸው አርቲስቶቻችንን አሜን ሰላሳ ስምት አመት አልጋ ተሸክሞ ዝማሪ መላይክ ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልሌልሌልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@biruckhaileworku2352
@biruckhaileworku2352 Жыл бұрын
ለዪናታን ምን መልስ ተሰጠ አረ ግድ በሉ ለዚህ ላነሳው ጉዳይ ምላሹ ይሄው ነው መባል የለበትም ነው መልስ የለምምምምምምም
@truugechi9120
@truugechi9120 Жыл бұрын
ተዋህዶ እኮ መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Жыл бұрын
Elll amen amen amen ❤️🙏🙏🙏
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 Жыл бұрын
የሚገርመዉ ድንግል ማርያም የከበረችዉም በቀኙ ያለችዉም በአለሙ ንጉስ በክርስትዎስ እሱ እናቴ ብሎ የጠራት እና አትጨነቁ የማያድግ ልጅ ምኑ ይበዛል ይባላል እና ሊያብድ ካለ ሰዉ ጋር አትታገሉ አባቱን አያዉቅ አያቱን ይናፍቅ ይባል የለ
@abel5670
@abel5670 Жыл бұрын
ሓመረ ኖኅ ወይም ቅድስት ድንግል ማሪያም አይደሉም ፍጥረት የሚድንባቸው . እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን ስም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ Жыл бұрын
ኣሜንንን
@makiamen656
@makiamen656 Жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል እያለቀስኩኝ ነው ያየሁት፡ ለቤተክርስትያን እዲ አንድላይ ስንቆም ፡እግዚአብሔር ይመስገን፡
@tsehaidirba7328
@tsehaidirba7328 Жыл бұрын
Amen❤❤❤🙏🌹
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
ስለማይነገር፣ስጦታው፣እግዚአብሔርይመስገን፣።
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Жыл бұрын
ንቁ እንቃ ተዋህዶች በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ እድ እንሁን የዘዶውን አፍ ይዘጋ
@tadesseassefa3151
@tadesseassefa3151 Жыл бұрын
አሽሙር ነው የእግዚአብሔር ቃል ነው ያወሩት።በእግዚአብሔር መገኛ ስለ እግዚአብሔር መክበር ብቻ ብወራ ይሻላል።
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ በርቱልን የኛ ጀግኖች እዲህ ነዉ የኦርቶዶክስ ልጆች
@Mm-po1fd
@Mm-po1fd Жыл бұрын
🙏🙏❤❤❤❤
@tigstfikru3454
@tigstfikru3454 Жыл бұрын
እኔ ምለው ይሄ ምን ሚሉት ነገር ነው አንድ መንፈሳዊ ነኝ የሚል ሰው የተሳሳተውን የሚመልሰው በዚ መልኩ ነውዴ ይገርማል እርስበርስ በመጎነታተል ሳይሆን በእውነትና በመንፈስ በፍቅር በመነጋጋር ከፍ ሲል ደሞ ፍርዱን ለላይኛው ጌታ በመስጠት ይመስለኛል እባካቹ ሁሉን በፍቅርና ስለፍቅር እናርገው ፍቅር ማለት እራሱ ክርስቶስ ነውና እራሳችንን ዞር ብለን እንይ በሀላ ማጣፊያው እንዳያጥረን የማንም አዝማሪ መድረክ ተሰቶት ስለጮኸ ምንም አይፈጠርም ይልቁን መድረኩን ለዋናው ጌታ እንስጥ
ፈረቃ  /Fereka/ አዲስ አስቂኝ ጭውውት  New Ethiopian short comedy movie 2022
10:59
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 1,7 МЛН
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
00:24
That Little Puff
Рет қаралды 17 МЛН
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,6 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 13 МЛН
♦️ሕዝቡ ከየሀገሩ እና ከየቤቱ ወጥቶ አባታችንን ሸኛቸው♦️
18:59
ሰበር | ፓስተር ዮናታን ለፍርድ ሊቀርብ ነው | 2022 - Mehreteab Asefa
15:25
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 389 М.
አዝናኙ መምህር ተሸለሙ
32:32
EBC Entertainment
Рет қаралды 1,8 М.
ሐረግ ( ክፍል 10)
29:55
ለዛ
Рет қаралды 41 М.
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
00:24
That Little Puff
Рет қаралды 17 МЛН