🛑ቁራ የሰቀለው ታቦት👈ተአምረኛው ቦታ መታየት ያለበት ነው |

  Рет қаралды 35,752

ኤልያብ ሚዲያ Eliyab Media

ኤልያብ ሚዲያ Eliyab Media

Күн бұрын

Пікірлер: 65
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 Ай бұрын
የመድሀኒአለም ስራ ድንቅ ነው አባቶቻችን ልዩ ናቸው ያባቶቻችንን ስጦታ በደንብ ለትውልድ ጠብቀን እናስረክብ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@YodMedia21
@YodMedia21 Ай бұрын
ድንቅ ቀራረብ ከታሪካዊ ይዘት ጋር ……… ተባረክ
@Eliyab19
@Eliyab19 Ай бұрын
@yodmedia21 እናመሰግናለን
@LidtMariamTesfu
@LidtMariamTesfu 28 күн бұрын
What an amazing explanation with truth story. may God wishes all the best for us!!! I's blessing being in this church and see it!!!!!!!!!!!!
@MekdiKoru
@MekdiKoru Ай бұрын
ግሩም ድንቅ አቀራረብ ብዙ እንጠብቃለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@etaguBirhan
@etaguBirhan Ай бұрын
አምላኬ ሆይ ታምርክ ብዙ ነው አሁንም በታምርክ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከገባንበት ሰቆቃ አዲነን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@banana2024-v8n
@banana2024-v8n Ай бұрын
እትየ እግዚአብሔር ምስጋናሽን እንዲሠማሽ አማፀናለሁ ,,,,,, አይዞሽ በርቺ እኛ ማንም የሚወደው እምነት ነው ያለን ..... ክብሩ ይስፋ ለመድኂአለም ።
@banana2024-v8n
@banana2024-v8n Ай бұрын
🙏👉🔔🔔🔔🔔🔔🔔❤👍👍👍👍👈🌼
@יונימראיד-פ1ת
@יונימראיד-פ1ת Ай бұрын
አሜን ክብር ለጔታ ይሁን አሜን
@Zesamitube
@Zesamitube Ай бұрын
በእውነቱ ኖሬ ይሄንን በማወቄ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ወንድሜ አንተም በርታ ❤❤❤❤❤
@Limatkibret
@Limatkibret Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን የማናውቀውን የመድሐኒያለም በረከት ስላሰማችሁን እግዛብሄር እድሜና ጤና የስጣችሁ
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Ай бұрын
አሁንም በድንቅ ጥበቡ ኢትዮዽያን ያድን❤
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለምና ክብር ምስጋና ይግባው ❤❤❤
@solomonbekele9212
@solomonbekele9212 Ай бұрын
የቶጫደብረመድኃኒትመድኃኔዓለምገዳም ታሪኩብዙነውገናየቶጫን የክርስትናአመጣጥ እድገት ለማሳየትየሞከርከው ወንድም ልትመሰገንይገባል እኔየአካባቢውተወላጅናያሳደገኝአምላኬመሆኑሕያውምስክርነኝ በእርግጥሌሎችም ታሪካዊ ዋሻዎች ከቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እግርጌው ዘንድ ነበሩና በጊዜሂደትእንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ፥ ይህንን ቪዲዮለሰራኼውወንድሜአድናቆትአለኝና ዘመንህ ይባረክ
@Dawrotube
@Dawrotube 19 күн бұрын
ድንቅ ተዓምር ❤
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@YewbdarDemissie-he3vw
@YewbdarDemissie-he3vw Ай бұрын
ለሀገራችንም ፈጣሪ ከመጣብን መጥፎ ነገር ከለላ ይሁነን እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ማድረግ ይችላል
@zdawuro2497
@zdawuro2497 Ай бұрын
ግሩም አቀራረብ ❤ ታሪክ
@حنانعليمحمدمحمد
@حنانعليمحمدمحمد Ай бұрын
Egziabher yimesgen🙏🙏🙏 Amen. Amen. Amen❤❤❤
@AbebaHabte-p4k
@AbebaHabte-p4k Ай бұрын
Egziabher yimsgen 🤲🏾🤲🏾🤲🏾♥️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@asekalaedesta
@asekalaedesta Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ደቡብ ያሉ ቤተክርስቲያን ምንም መረጃ የለም ጠንክረህ በፀሎት ተጨማሪ ኘሮግራም ለመስራት ሞክር
@Eliyab19
@Eliyab19 Ай бұрын
ስለ አስተያየትዎ እናመሰግናለን
@TigstErtban
@TigstErtban Ай бұрын
ቤተመቅደስ የሜያፈርሱትነ አንሰቶ ቤተመቅደስ የሜሰር ንጉሡ ለሀገራችን ይስጠን እግዚአያብሔር ህዝብን አድን አሜን
@barakhbarakh291
@barakhbarakh291 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ከድንግል ማርያም ጋር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@debe5811
@debe5811 Ай бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen 🤲
@AbabuAbabu-f8e
@AbabuAbabu-f8e Ай бұрын
Rajjii waqayoo hojetuu ilalaa mee maati waqayoo Galani waqayoofi haa ta'u dhugaa ❤❤❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪✝️⛪✝️✝️✝️⛪⛪
@DeaconSamsonNegash
@DeaconSamsonNegash Ай бұрын
መዝሙሬ ድንቅ ነው በርታልኝ የኔ ልኡል
@Eliyab19
@Eliyab19 Ай бұрын
ሳሚዬ አመሰግናለሁ ታላቄ ወንድሜ
@masarat2998
@masarat2998 Ай бұрын
እመንእጅ አትፍራ ምንይሰለዋል❤❤❤❤❤❤
@EyasuYa
@EyasuYa Ай бұрын
መዳንአለም የሁላችን መሻት ይፈጸመለን
@على-ث3ر8ه
@على-ث3ر8ه Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ Ай бұрын
በእዉነት በጣም ግሩምነዉ
@eyerusalemabebe4443
@eyerusalemabebe4443 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tigistserage6823
@tigistserage6823 Ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@arsemwetarsemwet3199
@arsemwetarsemwet3199 Ай бұрын
Gerumi deki etsbi alfa ena omega❤❤😢
@Betekiristiyan
@Betekiristiyan Ай бұрын
ድንቅ አቀራረብ😢
@Betty-yf9yi
@Betty-yf9yi Ай бұрын
ድንቅ ነው
@TigistGirma-sz6xr
@TigistGirma-sz6xr Ай бұрын
Madaniyalem min yisanihal enya enamnalen yenyanim telat yehagerachinin telat seglek asayen mediye abate 😭😭😭😭😭😭💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
@Meskerem-v1u
@Meskerem-v1u Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu Ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@fanetamengistu3177
@fanetamengistu3177 Ай бұрын
መንገሩ ጥሩ ነው ነገረ ግን ዛሬ ኢትዮጵያ የውጭ እና የውስጥን ጠላት ተነስቶዎል ስለዚህም ቢዲዮ መቀረጽ አይገባም ነበር ኢትዮጵያ በጠላቶቹ ተከባላቸ እግዚአብሔር ምህረትህ ላከልን 🤙
@NetsanetTirago
@NetsanetTirago Ай бұрын
🙈🙈🙈🙈🥰🥰🥰
@adbi.dabhand74
@adbi.dabhand74 Ай бұрын
Minilik
@tsehayfalula4494
@tsehayfalula4494 Ай бұрын
ስልክ ቁጥር አላስቀመጡም
@ተመ
@ተመ Ай бұрын
💞💞💞🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏👏👏👏💚💚💚💚💚💕💕💕💖💖💖💞💞💙💙💙
@Feker-p1j
@Feker-p1j Ай бұрын
እርእሱን አስተካክሉ ቁራውን የሰቀለው ታቦት ቢሆን
@Abeer-y2r
@Abeer-y2r 2 күн бұрын
𝚊𝚖𝚎𝚗 𝚔𝚊𝚕𝚎𝚠𝚑𝚘𝚝 𝚢𝚊𝚜𝚖𝚕𝚗 𝚝𝚊𝚋𝚊𝚛𝚊𝚔𝚞
@lemaable
@lemaable Ай бұрын
በለዉ ማለቂያ የሌለው ተረት
@ss-jm8se
@ss-jm8se Ай бұрын
ብታምኑም ባታምኑም አክሱም ፅላት የሚባል የለም ትርክት ነው
@ss-jm8se
@ss-jm8se Ай бұрын
አቤት የኦርቶዶክስ ተረት አያልቅም
@mulugetatadele7729
@mulugetatadele7729 Ай бұрын
meseret silalwu newa
@solomonbekele9212
@solomonbekele9212 Ай бұрын
አንተ ምንህን ትተርታለህ የሚተርተው እኮን ሲኖረው ነው ዲቃላ ምኑን ይተርታል
@ss-jm8se
@ss-jm8se Ай бұрын
@@solomonbekele9212 በግብፃውያን ፂማሞች የታወራችሁ
@asterkiros2549
@asterkiros2549 Ай бұрын
ጥቁር ቁራ የመጥፎ ምልክት ይመስለኛል እንዴት ቤተክርሲያናችን ላይ ጥቁር ቁራ ይሰቀላል እኔ ባለሁበት አገር ለሴጣን የሚከበርበት ቀን በአመት አንዴ አለ ሀለዊን ይሉታል ታድያ በዚ በአል ጥቁር ቁራ በብዙ ነገር ላይ ያደርጉታል በተለያየ አፅም ላይ ብቻ ያንን በአል ለማስዋብ በሚጠቀሙት ነገር ላይ በሙሉ ጥቁር ቁራ አለ ታድያ ለኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጥቁር ቁራ መስቀል ውስጡን መመርመር ያስፈልጋል የማይሰማ ጉድ የለም!!
@Eliyab19
@Eliyab19 Ай бұрын
እባክዎ ሙሉውን ይመልከቱ አልያ አያውሩ ያስገምታል !
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms Ай бұрын
አይደለም ጥቁር ቁራ እኛንም ጥቁር ልባችን ይዘን እየገባን እግዚአብሔር ይቅር ይለናል ርእሱ ጥቁር ቁራውን ታቦቱን አሰሮው ነው የታቦታችን ተአምር ኖው ልቦና ይስጠን
@Feker-p1j
@Feker-p1j Ай бұрын
እህት በመጀመሪያ ከመናገርሽ በፊት ስሚ አስታውይ ለታምር ነው የሖነው እንጂ ቁራ ቤተ ክርስቲያን ላይ ምንም አያደርግም ግን ቁራዎች ያስቸግሩነበር ከዛም አባቶች ሲፀልዩ ቁራው ከፍብለው ባየር ላይ ተሰቅለው ቀሩ ነው ያሉት እናም ድንቅ ታምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@solomonbekele9212
@solomonbekele9212 Ай бұрын
ከመተቸህ በፊት ናና እይ
@AishaAsh-p4z
@AishaAsh-p4z Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ንስሓ ስገባ የረሳሁት ኃጢአት  እንዴት ሊሆን ነው
15:28
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 180 М.
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
እስከዛሬ ያልታየው የአፄ ሚኒሊክ አስገራሚው መቃብር
44:48
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 282 М.
🛑ተጠንቀቁ #መምህር ጎሳዬ በለጠ ድንቅ ስብከት
28:57
ኤልያብ ሚዲያ Eliyab Media
Рет қаралды 11 М.