ቋንቋ አልችልም ማለት ቀረ || በማንኛዉም የአለም ቋንቋ በቀላሉ ለመግባባት የሚያስችል ዘዴ

  Рет қаралды 44,535

Eytaye

Eytaye

Күн бұрын

ቋንቋ አልችልም ማለት ቀረ || በማንኛዉም የአለም ቋንቋ በቀላሉ ለመግባባት የሚያስችል ዘዴ
ሰላም እንኳን ወደ እይታየ ቻናል መጣችሁ፡፡ ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ ስታደርጉ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ወሬዎችን፣ ጠቃሚ ጥቆማዎችንን እንዲሁም ለእናንተ ይጠቅማሉ ብየ ያሰብኳቸዉን የሞባይል እና የኮምፒዉተር አፕሊኬሽኖችን (መተግበሪየዎችን) ወደ እናንተ አደርሳለሁ፡፡ ከናንተ የሚጠበቀዉ ቻላሉን ሰብስክራይብ ማድረግ ብቻ ነዉ፡፡
ይህንን በመጠቀም አረበኛ እንግሊዝኛ ፈረንሳይኛ ስፓኒሽ እና ሌሉችንም ቋንቋዎች በቀላሉ መረዳት እንዲሁም መፃፍ የሚያስችል 100 የተረጋገጠ ዘዴ ነዉ፡፡
ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ
ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ
ከአረበኛ ወደ አማርኛ
ከአማርኛ ወደ አረነኛ እና ሌሎችም ቋንቋዎች በነፃ
አፕሊኬሽኑን ለማዉረድ ይህንን ይጫኑ፡ play.google.co...
ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ለማግኘት፡ / @eytaye
እነዚህን ቪዲዮዎች ብትመለከቷቸዉ መልካም ነዉ
-------- You may also like:---------
----------------------------------------------------------------------------
የአይናችሁን ጤና ለመጠበቅ: • ስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች አይናችሁ ...
ዋይፋይ ፓስዎርድ ለመስበር: • Video
ከስልካችን ልናስዎግዳቸዉ የሚገቡ አደገኛ አፖች: • Video
ማንኛዉንም ቪዲዮ በነፃ ዳዉንሎድ ለማድረግ: • Video
ሰልካችሁ መጠለፍ አለመጠለፉን ለማወቅ: • ስልክ መጥለፍ አበቃለት || ስልካች...
ዩቱብ የለቀቀልን አዲሱና ምርጡ ነገር: • ዋዉ ስትጠብቁት የነበረው አዲስ ነገ...
ስልካችሁ እየዘገየ ካስቸገራችሁ: • ስልካችሁ እየዘገየ ላስቸገራችሁ ሁሉ...

Пікірлер: 188
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
ሰብስክራይ ላይክ ሼር እያደረጋችሁ ኮምኩሙ
@shfiraw916
@shfiraw916 3 жыл бұрын
ሊኩን
@sebletamireyemariamlij1116
@sebletamireyemariamlij1116 3 жыл бұрын
Mind ማለት ምን ማለት ነው plssss ?
@ባርቺYouTube
@ባርቺYouTube 3 жыл бұрын
እቢ አለኝ
@hawa9525
@hawa9525 3 жыл бұрын
ደምሩኝ
@fsy1999
@fsy1999 3 жыл бұрын
እግሊዘኛዉ ኦርጅናሉ አይደለም
@boxer4182
@boxer4182 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ነገሮችን ስለምታሳዉቀን
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ የኔ ውድ ወንድም ጎበዝ በርታ ደስ ይላል
@LiliSelemon
@LiliSelemon 3 ай бұрын
እናመሠግናለን 🎉🎉
@kidistcheru3110
@kidistcheru3110 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ላይክ ሰብስክሪይብ አድርጊለው ተመችቶኛል ጎበዝ
@Aqq-wt4mh
@Aqq-wt4mh 3 ай бұрын
የአብልኬሺኑ ስም ምንድነዉ ይቅርታ
@የመርሳዋንግስት
@የመርሳዋንግስት 4 жыл бұрын
ግን እንኳን በደህና ተመለስክልን
@fisatechniquetips1822
@fisatechniquetips1822 4 жыл бұрын
አውርጀዋለሁ በጣም ጠቃሚ ነው ፈጣሪ ይስጥህህህህ
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ዜድነኝወሎየዋያአሏህባሪያ
@ዜድነኝወሎየዋያአሏህባሪያ 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ
@abushkizer7627
@abushkizer7627 2 жыл бұрын
ወዳጄ እንዴት በቴክስት ከሰዎች ጋ መግባባት እንደምንችል ብትገልፅልኝ እጅግ ደስ ይለኛል ወንድሜ
@suzisuzi8558
@suzisuzi8558 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም ይሰራል ግን በመሰንቸር በ English የፃፈልኝ ሰው እንዲረዳኝ በአማርኛ ላስቸርጉመው ስል እንቢ አለኝ አይሰራም እና እኔ ብቻ ፂፌ ስልክ እሳቸው የፃፊልኝ የማይተረጉምልኝ ከሆነ እንዴት መግባባት እችላለሁ ከቻልክ መልስልኝ ??
@henokkirosalemu8744
@henokkirosalemu8744 4 жыл бұрын
Betam betam amesegnalew guadegnaye sfelgew yenebere app nw thank u
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
Amesegenalehu
@addishiwotmetenu-ih5rg
@addishiwotmetenu-ih5rg Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ❤❤ ❤
@JenferAaa
@JenferAaa 5 ай бұрын
ሚሠነጀር በእንግሊዘኛ ተፃፈልኝ እኔ ፅፌወደ ምሴንጀር እንዴት ነው የሚላከው
@MullerApp
@MullerApp 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብሮ
@የመርሳዋንግስት
@የመርሳዋንግስት 4 жыл бұрын
ትርታየ💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗እይታየ
@salmansalman8124
@salmansalman8124 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሰርቶልኛል በርታልን
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
👍👍
@ሐያትጉራጌዋyoutube
@ሐያትጉራጌዋyoutube 4 жыл бұрын
Semu mendenwe
@ሉሉየቡቴዋነኝጉራጌዋ
@ሉሉየቡቴዋነኝጉራጌዋ 3 жыл бұрын
እኔ አልሰራም አለኝ
@fatimaethiopian1843
@fatimaethiopian1843 2 жыл бұрын
Slame endte wredelshe
@alllllnaosinsta
@alllllnaosinsta 2 жыл бұрын
በጣም ወድጄዋለሁ በ keyboard ብታመጣልን በጣም ደስ ይለናል
@HiraSefa
@HiraSefa 3 ай бұрын
Betam enamesegnalen andante aynetun yabzaln
@addishiwotmetenu-ih5rg
@addishiwotmetenu-ih5rg Жыл бұрын
ደሰይላል 😮 ❤
@fatimaethiopian1843
@fatimaethiopian1843 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ እዴሜና ጤና ይስጥህ
@kal1168
@kal1168 3 ай бұрын
በሲዳመኛ እወዲሀለሁ ለማለት ምዲነዉ የሚባለዉ???
@nafihagos2616
@nafihagos2616 2 жыл бұрын
ya hagare wast ቋንቋን ለምሳሌ ከአማርኛ ወደ ትግረኛ plesss
@zeynebali6685
@zeynebali6685 4 жыл бұрын
ሺኪረን ወድም
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
Thank you zeyneb
@danieltasfaye2521
@danieltasfaye2521 2 жыл бұрын
Bravo
@የመርሳዋንግስት
@የመርሳዋንግስት 4 жыл бұрын
ግን አዲ video እዲሰራልኝ እፈልጋለሁ
@tadiosmedia2467
@tadiosmedia2467 3 жыл бұрын
አሪፍ
@MerkebMerkeb-n7c
@MerkebMerkeb-n7c 3 ай бұрын
ሰለሰጠህን መረጃ ከልብ እናመሰግናልን
@ተባዕተባዕ
@ተባዕተባዕ 2 жыл бұрын
ዋውውው ኣመሰገናለን ወዳጄ
@ebrahimshemse6109
@ebrahimshemse6109 4 жыл бұрын
በጣም፡አሪፍነዉ፡
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
Thank you!
@ወንቅእሸትሆይብረሳህቀኝት
@ወንቅእሸትሆይብረሳህቀኝት 3 жыл бұрын
ዋው. እግዚአብሔር. ይስጥህ. የኔ አዋቂ
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
Thank you
@asnakechkebede7122
@asnakechkebede7122 8 ай бұрын
❤❤
@buruklewi8039
@buruklewi8039 4 жыл бұрын
10q bro 👌👌😍
@ZeynebWagaye
@ZeynebWagaye 3 ай бұрын
ስሟን ሊኩን ላክልን
@misira6286
@misira6286 2 жыл бұрын
wow betam arif negar new
@erahmabintebaba6768
@erahmabintebaba6768 2 жыл бұрын
እሪከርድ ያደርግነውንስ ወዴ ዋትሳብ መላክ ይንችላለን ወይስ እዴት ነው
@የመርሳዋንግስት
@የመርሳዋንግስት 4 жыл бұрын
ልዩ ነህ አተ
@ሀሊመትግዳፉ
@ሀሊመትግዳፉ 3 жыл бұрын
ለምን ነው ግን አማረኛው ትክክለኛ አይደለም በሪከርድም ሳርግ ያላልኩትን ነው እሚለው ትፅፍም እደዛው ካሜራላይም ገብቸ ስቀይር ያላደለውን ነው የሚተረጉመው እስኪ መፍትሄ እዳለው ንገረኝ
@Jfdaa-su1vg
@Jfdaa-su1vg 4 ай бұрын
ሰሟንንገረን ወድምማነውየሚለው አፕሉ❤❤❤
@المهديالرويلي-ت1ح
@المهديالرويلي-ت1ح 5 ай бұрын
ኧረ በናትህ እኔ አፕል ኬሽን ማዉረድ አልችልበትም ደሞ አፕ ለማዉረድም በነፃ እዴት ላድርገዉ መልስልኝ ወድሜ አደራህ🙏🙏🙏
@taliileeayano2289
@taliileeayano2289 4 жыл бұрын
nice bro cont.....
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
Amesegenalehu
@janaA-e9q
@janaA-e9q Жыл бұрын
እኔ ያልኩትን ነው መልሶ የሚያመጣልኝ እደት ለድርገው
@ሀሊመትግዳፉ
@ሀሊመትግዳፉ 3 жыл бұрын
አርበኛውን ስቀይር በግርስትና ቋንቋ ነው የሚተርጉመው በፈጠርህ በኢስላም ማድርግ የምችለው እደት ነው
@chalatesfaye5213
@chalatesfaye5213 3 жыл бұрын
Wow yemi germ negar new betam amesaginalew
@ayelebekele4641
@ayelebekele4641 8 ай бұрын
ምን የሚል አፕሊኬሽን ስትጀምር ከየት አመጣሀት የት ነው። የሚገኘው
@blovelove2714
@blovelove2714 4 жыл бұрын
ቋንቋዎችን በነጻ እንዴት እንማራለን ያለ ዳታ/ዋይፋ
@የመርሳዋንግስት
@የመርሳዋንግስት 4 жыл бұрын
እደት ነበር ቆይታህ ሱሴ
@belaydimmssie7903
@belaydimmssie7903 3 жыл бұрын
ይእይታዬ አዘጋጅ አንዳንዴ ዳውንሎድ አድርጉ ስትሆን እሺ አይለንም በምን መልኩ እድ ምንጭ ነው ብትነግረን
@ኡሙሀውለትYouTube
@ኡሙሀውለትYouTube 3 жыл бұрын
በርታ ወንድም ግን መጀመሪያ ያወረድከውን አፕ ስሙን ማወቅ አልቻልኩም ከቻልክ ልክ ካልቻልክ በኮሜንት አስቀምጥልኝ በተረፈ ቀጥልበት
@shibeasefa
@shibeasefa 3 жыл бұрын
App ስሙ ምንድነው
@nuzefamurid
@nuzefamurid 4 ай бұрын
ምን ብዬ ዳውሎድ ላድርግ የአፑ ስም ጥቀስልኝ
@Jfdaa-su1vg
@Jfdaa-su1vg 4 ай бұрын
የአፕሉ ስምማነው❤❤❤
@axumawitkonjo4585
@axumawitkonjo4585 4 жыл бұрын
Arif new thanks
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@MiranAbayna
@MiranAbayna Ай бұрын
ኮል ሪኮርደር አልሰራ አለኝ እባክህ ጠ ቁመኝ?
@susulove8522
@susulove8522 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርምነው በርታልን
@zeynebadelil3487
@zeynebadelil3487 4 жыл бұрын
Texxxx
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
Amesegenalehu
@نلتننخخناا
@نلتننخخناا 4 ай бұрын
እኔ የምፈልገው ወደ ሌ አገር ቀይሮ ለመላክ ነው
@suraflemelaku6866
@suraflemelaku6866 3 жыл бұрын
ለማህበራዊ ድረ ገልፅ ይሆናል? ስለሁሉም ጋይድ እናመሰግናለን!!!!
@lensiibbara5467
@lensiibbara5467 3 жыл бұрын
ወንዴሜ አረ በአላህ አማርኛ ወደ ኦሮምኛ እንዴት ይቀየረል
@Asiya1-zz7oz
@Asiya1-zz7oz 3 ай бұрын
የብብልኬሽኑስምይነገረን
@የመርሳዋንግስት
@የመርሳዋንግስት 4 жыл бұрын
እይታየ ትርታየ
@hibaqdualeh3387
@hibaqdualeh3387 3 жыл бұрын
Trasetzad
@janaA-e9q
@janaA-e9q Жыл бұрын
እደት አድርጌ ነው ዳውድሌ የማደርገው
@MiranAbayna
@MiranAbayna Ай бұрын
ኮል ሪኮርደር እፈልጋለሁ እባክህ አግዘኝ
@JenferAaa
@JenferAaa 5 ай бұрын
betami enamsginalin
@semiranegesh3562
@semiranegesh3562 4 жыл бұрын
ይመችህ አቦ ወንድም
@sadyaaali593
@sadyaaali593 3 жыл бұрын
ስሙ ማነዉ አብሊኪሽኑ
@enduyeendu3705
@enduyeendu3705 2 жыл бұрын
ደስ የሚል app new. Gn endet new tele gram aliyam fb lay metekem yichalal.?? Lemawrat??
@zainatalemaw1410
@zainatalemaw1410 4 жыл бұрын
እናመሠግናለንውዲ
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
Thank you!
@zainatalemaw1410
@zainatalemaw1410 4 жыл бұрын
@@eytaye ሠላምህይብዛልኝየኔልዩ
@myloveethiopia1179
@myloveethiopia1179 4 жыл бұрын
የ አፑን ስም ለምን አታሳይም 🤷‍♀️🤷‍♀️
@madntahmed5835
@madntahmed5835 3 жыл бұрын
ዋትሳፕ ኢሞ ቴለግራም አይሄዲም እሳ እዛዉ ዳዉሎዲ ያደረኩበት ብቻነዉ ዉደሊላ አልሂዲ አለኝ
@meazi_leul
@meazi_leul 4 жыл бұрын
እሽ ወንድሚ እናመስግን አለን
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
Thanks
@neninegusa1225
@neninegusa1225 2 жыл бұрын
የካሜራው ( ፎቶውን ስንጫነው ) አይሰራም ምን ይሻላል
@nuhaminderese6896
@nuhaminderese6896 Жыл бұрын
ያላወራሁትን ነው የሚፅፈው የኔ
@yonasfetene8278
@yonasfetene8278 3 жыл бұрын
Flight mode ayl silkh endet yiseral
@abdulbaqei5565
@abdulbaqei5565 2 жыл бұрын
የአፕልኬሽኑ ስም ምንድን ነወ
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 3 жыл бұрын
ሊኒኩን። አሥቀምጥልን
@mekdessmekdess7404
@mekdessmekdess7404 3 жыл бұрын
ሚሲጀር ላይ እንዴት እናድርጋለን
@meronfikadu3295
@meronfikadu3295 2 жыл бұрын
Enamsgenalne
@ailananbeahilu3798
@ailananbeahilu3798 3 жыл бұрын
አፖርኬሽኑ አኹን አልጠቀስም
@YesWtur
@YesWtur 7 ай бұрын
ስሡን ነገን
@mekdesawoke532
@mekdesawoke532 18 күн бұрын
እኔ እምልህ ወድሜ ሊመጣልኝ አልቻለም ሰርች አረጌው
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 2 ай бұрын
የ አፕልከሾን ስም ምድነው
@kal1168
@kal1168 3 ай бұрын
ኧረ አፕሊኬሽኗን ስሟን ንገሩኝ በማሪያም
@fatimaethiopian1843
@fatimaethiopian1843 2 жыл бұрын
አውርጄው ነበር ግን አይከፍትም ለምንድነው
@mubarakeshetie6868
@mubarakeshetie6868 3 жыл бұрын
ድምፁ አልሰራም አለኝ ምን ባደርግ ይሻላል
@hawa9525
@hawa9525 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው እንደማመር እሺ
@የመርሳዋንግስት
@የመርሳዋንግስት 4 жыл бұрын
የምወዲዲህ
@kedirtube9903
@kedirtube9903 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ለምሳሌ እኛ ልከንላቸው የመለሱልንን እደት ማስተርጎም እችላለን ማለት ወደ አፐው እደት እነምጣው
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
Copy/paste madreg techelaleh weym screenshot adergeh betasgebaw yeteregumelhal. Thank you!
@ሰሚያጣውልቤ
@ሰሚያጣውልቤ Жыл бұрын
@@eytaye ስማ መልስ ስትመልስ በንፁ አማርኛ አርግልን ቅልቅል አማርኛ አናነብም🥴
@habeebaksa6396
@habeebaksa6396 3 жыл бұрын
እና የአፑ ስም ምንድ ነው??
@ነኝየሽዋቀበጥ
@ነኝየሽዋቀበጥ 3 жыл бұрын
💋💋💋💋
@sibantips1084
@sibantips1084 4 жыл бұрын
ከዚ ሺ እጥፍ ጉግል ትራንዝሌት ይሻላል
@NurehasenMiseba
@NurehasenMiseba 3 ай бұрын
ሥሙ ምን ይኹን
@fatumfathum3986
@fatumfathum3986 3 жыл бұрын
100ሽ ሞላሁህ ዋውውውውውው
@alazargebeyehu6224
@alazargebeyehu6224 3 жыл бұрын
እና እንተረኔት ላይ መቸ ይሰራል
@berihunberihun5551
@berihunberihun5551 2 жыл бұрын
Selam endit nh bro distance limited yehon wifi endit in longet maderg yechalal
@getalewdemas2499
@getalewdemas2499 3 жыл бұрын
ስም አብለከሺኑ ምን ነው ስም
@mamadsirac4475
@mamadsirac4475 3 жыл бұрын
Tiksti karculih koyew bra gen almleskm bslam
@tgtube4089
@tgtube4089 3 жыл бұрын
ያለ Network አይሰራም
@qaqoalamu1194
@qaqoalamu1194 3 жыл бұрын
2
@رحمبينتسيد
@رحمبينتسيد 4 жыл бұрын
እጠይቅሀለሁ ግን በተደጋጋሚ አትመልስልኝም ወደ ፌስ ቡክ ኢሞ አደት ማድረግ ይቻላል
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
ጥያቄሽን ግልፅ አድርጊልኝ
@رحمبينتسيد
@رحمبينتسيد 4 жыл бұрын
ጥያቄየ በኢሞ የፈለኩትን ቋንቋ መፃፍ ብፈልግ እደት ሊጽፍልኝ ይችላል መልስልኝ
@shumetewalelegn3895
@shumetewalelegn3895 2 жыл бұрын
ክፍያ አለው ነፃ አይደለም
@لاإلهإلاللهمحمدرسولالله-ن4ش
@لاإلهإلاللهمحمدرسولالله-ن4ش Жыл бұрын
የአፑ ስም ይነገረን
@sintayehueyob6568
@sintayehueyob6568 2 жыл бұрын
Esti ye app name lakilign
@simonshumye7453
@simonshumye7453 2 жыл бұрын
ለ አይፎን ግን አይሰራም
@hayetahmed-bm4ud
@hayetahmed-bm4ud Жыл бұрын
አፑ ስሙምድነው
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 35 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 27 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 7 МЛН
282.እንግሊዝኛ ለመማር ከየት ልጀምር?
22:06
Unique English in amharic
Рет қаралды 233 М.
እንግሊዝኛ ቋንቋን ለመናገር ልምምድ | English speaking practice
28:27
ቀላል እንግሊዝኛ Easy English
Рет қаралды 841 М.
Breaking Leptop in Every Possible Way! 💻💔" #shorts
0:52
Light Movies
Рет қаралды 2 МЛН
iPhone Standby mode dock, designed with @overwerk
0:27
Scott Yu-Jan
Рет қаралды 6 МЛН
Google Pixel 8 Pro на 128 gb! Илии.... #shorts #shortvideo
0:20
UNIT | ЮНИТ | IPHONE 15
Рет қаралды 1,7 МЛН