እስከዛሬ የማናዉቃቸዉ የቴሌግራም አስገራሚ ድብቅ ነገሮች

  Рет қаралды 312,364

Eytaye

Eytaye

Күн бұрын

Пікірлер
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
🙌 ሰላም እንዴት ቆያችሁ አስተያየታችሁን ኮመንት ላይ መፃፍ አትርሱ ስልካችን ቢሰረቅ መልሰን ለማግኝት 👉 kzbin.info/www/bejne/hWemimaNp96IkMU
@tarikwogaso1287
@tarikwogaso1287 3 жыл бұрын
ኢንደየ ስልኩ ይለያል ኢንዴ የሰዓት ምልክት መይመጣልኝም
@ኤፍታህጌታሆይ
@ኤፍታህጌታሆይ 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን 💚💛❤🇪🇹
@abeyzewdu1340
@abeyzewdu1340 3 жыл бұрын
ፕሊስ ስልክክን ፈልገዋለው ወንድሜ??
@hasnitubetube6515
@hasnitubetube6515 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት በነካ እጅህ ከቴሌግራም ግሩፕ የማንፈልገው ሜሴች ለይተን መደለት ምችልበት መንገድ ካለ ሹክ ብትለኝ
@bezawitkebru4439
@bezawitkebru4439 3 жыл бұрын
Tg kutrhn betstn tru nebr ebakh
@HelaTube
@HelaTube 3 жыл бұрын
🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴 ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡
@ኤፍታህጌታሆይ
@ኤፍታህጌታሆይ 3 жыл бұрын
አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 3 жыл бұрын
አሜን
@tesfish6194
@tesfish6194 3 жыл бұрын
ወንድሜ ከሌሎቹ ሁሉ አንተ ትመቸኛለህ! በርታ💙
@temuhd5504
@temuhd5504 3 жыл бұрын
አሪፍ እና ቀለል ያለ አቀራረብ ነው በርታ 👏👏👏👏
@TesfayeAyalew-kt5fm
@TesfayeAyalew-kt5fm Жыл бұрын
waw betam temechitognal maraki t/t new yesetehen thanks. ስልካችን ተጠልፎ ከሆነ ለማየትና ለማስወገድ መፍትሄውን ብትነግረን
@shaafetamedia1148
@shaafetamedia1148 2 жыл бұрын
Arre yimechih bro tileyaleh...... 👍👍👍👍👍
@abcxpick4722
@abcxpick4722 2 жыл бұрын
አርፍ ነው በርታ! በቀጣይ ቪዲዮ የሰርክበትን ቪዲዮ ኤዲት ምታደሪግ በትን app ቢጠቅስ ጥሩ ነው።
@HasinaGashaw-u1q
@HasinaGashaw-u1q 2 ай бұрын
በጣም የተመቸኝ ቪዲዮ በርታልን ብሮ የቴሌግራም ፕሮፋይላችን ላይ በርካታ ኢሜጆችን ሰዎች እዳያወርዱብን ለማድረግ🙏
@abdekasim1577
@abdekasim1577 3 жыл бұрын
ሰላም ነው ማስታወቂያ እንዴት ማሰቀረት ይቻላል
@roba_vlogs
@roba_vlogs 3 жыл бұрын
wooooooooo enkuan abro dess alen brooo hulem abren alen
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
Thank you so much 🔥
@Enuveenu
@Enuveenu 6 ай бұрын
በጣም ነው ማመሰግንህ 3ሰው ነወ ያገኘሁት
@AbdilmalikAhmed571
@AbdilmalikAhmed571 2 жыл бұрын
betam des yemil temert wesejabetalew..... keep it up
@fasikafentawu-bs8mz
@fasikafentawu-bs8mz Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት
@betlhembety4192
@betlhembety4192 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም እውቀቴን አዳበርክልኝ ጨመርክልኝ
@merryjon2586
@merryjon2586 3 жыл бұрын
10ኛው ቲፕ አሪፍ ናት ሰው ቢጠፍብን ቦታ ባያውቁ ጥሩ መፈለጊያ ነው። እናመሰግናለን ። በርታ
@user-tg2cc9ur9k
@user-tg2cc9ur9k 3 жыл бұрын
Arif nw betam tnx berta
@MullerApp
@MullerApp 3 жыл бұрын
አይገርምም ወደ 8 tip ሰርቼ አስቀምጬ ነገ አፕሎድ ላደርገው ነበር የሀሳብ መመሳሰል 😁 Congra bro for 150k milestone in just 2years😍🔥🔥
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
haha yagatimal, CHEERS! 😍
@kerhabplays
@kerhabplays 3 жыл бұрын
Hmmmmmmm..😑😑😑😑
@Selamenesh
@Selamenesh Жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው በርታ ጎበዝ
@EyobAcademyኢዮብአካዳሚtube
@EyobAcademyኢዮብአካዳሚtube 3 ай бұрын
ይመችህ
@TesfayeAyalew-kt5fm
@TesfayeAyalew-kt5fm Жыл бұрын
እኔ አንተን ማየት ከጀመርኩ 2 ሳምንት እንኳን አይሞላኝም ግን በጣም ተመችተኧኛል ሶሽያል ሚድያን ለመልካም ነገር መጠቀሚያ መድረግህን በዚሁ ቀጥል
@NigusuBrihanu-u9r
@NigusuBrihanu-u9r 2 ай бұрын
are berazr yena telegram alkft blogan min badrgiw lisralg yechilalal e ?
@droneseeonlineworker
@droneseeonlineworker 9 ай бұрын
ሰላም ነው ወንድሜ ኮምፑተር ላይ ላይ በ ዩቱብ ላይ ዳውንሎድ ካደረግሁ በኋላ እንዴት ነው ወደ ስልኬ መላክ ምችለው
@kkiyakiya1928
@kkiyakiya1928 Жыл бұрын
Thanks bro ...... Telagram laye blocke endayhon madrge yechalale enda ?
@behailuabate2842
@behailuabate2842 2 жыл бұрын
Endate kezih befit lesew yelakute hono yedeletkuten photo maggnet echelalehu
@muwb2182
@muwb2182 3 жыл бұрын
Thank you I am one of your subscriber
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
Oww Thabmnk you so much
@abrhamfkria8293
@abrhamfkria8293 3 жыл бұрын
Selam Selam ad neger laschigr yetefabnn play store achin edit nwe memeles yemnchilewu ?
@zegeyehaile8882
@zegeyehaile8882 2 жыл бұрын
በርታ! ወደ ፊት....
@RK_TUBE209
@RK_TUBE209 3 жыл бұрын
ስለ ቲክ-ቶክ ወይም ከ ቲክ-ቶክ ላይ እንዴት ብር መሰራት እንዴ ሚቻል በታሳይን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@footballtv4956
@footballtv4956 3 жыл бұрын
አባቴ የአማረኛ ኪቦርድ በመጠቀም ወደ እንግሊዘኛ በሰከንድ የሚቀይር app ls ንገረኝ
@Joshuaa1064
@Joshuaa1064 3 жыл бұрын
Berta bro
@abrhamfkria5944
@abrhamfkria5944 3 жыл бұрын
Selam. Bro ye telegram profile lachin man mam edayewu lemwek edit nwe?
@webiteacha4960
@webiteacha4960 2 жыл бұрын
Yetetsatsifenewin enidet beseat wisit matifat enichilalen ?
@hiletesemaetmamo7616
@hiletesemaetmamo7616 3 жыл бұрын
THIS IS YOUR CELEBRATION. I WILL APPRICIATE YOU !!!👍👍❤❤
@rexiyalo3305
@rexiyalo3305 2 жыл бұрын
Ba lela account login blan kakftn bohlal ye silkachn sev endiyehd marg endet nw emnchlew sev account endela eyehde nw
@yohannis4412
@yohannis4412 3 жыл бұрын
smart ያልሆነ TV ከ ስልካችን ጋር የምናገኝበት APP ካለ ብትነግረን please please
@abanobtube6525
@abanobtube6525 2 жыл бұрын
አንደኛ
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
Thanks!
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 жыл бұрын
😰🎈🥰ውድ የሀገራ ልጅች ባላቹብት የአላህ ስላም እዝነት በናትላይ የሁኑ የጀሊሉ ስላም አይለያቹ ውድ የእስላም ልጅች ቁራአን ባማር ድምፅ የምትፍልጉ ብቻ ተቀላቀሉም
@wicell3905
@wicell3905 3 жыл бұрын
Wow🥰እናመሰግናለን 💞
@kerhabplays
@kerhabplays 3 жыл бұрын
I don't know this KZbin channel before but it is Amazing..I appreciate the quality of the video.. Aaaand it will be more Amazing if you use background music(copyright free).. And Good Tips btw.. From now on iam your subscriber.. Congrats..
@aniley873
@aniley873 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ።ኑርልኝ ያልከኝን ሁሉንም ሞክሬው ልክ ነው Thanks more
@Wo-mq4pk
@Wo-mq4pk 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን አንድ ነገር ብትነግረን ቴሌግራም ላይ online ላይ እዳንታይ ማድረጊያ መንገድ ካለ
@Loli_40
@Loli_40 3 жыл бұрын
Last seen recently madireg new
@hayat1618
@hayat1618 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ትምርት ነው በርታልኝ👍👍👍👍
@endaletesfaye2614
@endaletesfaye2614 2 жыл бұрын
Endet neh photuwn attach saregew ye time melketu aymetam kayew behuala enditefa
@danieldaniman4877
@danieldaniman4877 2 жыл бұрын
ቴሌግራም ሚሴጅ ተልኮልን ሁለት ራይት ሳያረግ አይተነው ለመመለስ ምን ማድረግ አለብኝ
@kawulatMohammed
@kawulatMohammed 6 ай бұрын
በፈጣሪ ወድሜ ከቴሌግራም ላይ የማወዴው ቪዴወ ጋላሪ ላይ እየተቀመጠ አላገኘውም ጋላሪ በጣም ብዙ ቪዴወ ስላለ ይዴብቅብኛል ሳላብድ እንዴት አድርጌ ብቻውን እዴማስቀምጥ ንገረኝ ቪዴወ ስራልኝ ከቻልክ ዛሬ😢😢😢
@Queen-nk4fv
@Queen-nk4fv 3 жыл бұрын
ዋውው ብሮ ያበደ ነው እውነት ኖው ሁሉም ይሰራል
@EyobAcademyኢዮብአካዳሚtube
@EyobAcademyኢዮብአካዳሚtube 3 ай бұрын
ቀስት የስራህበት በታሳየን አዲሁም ቪዲዮ የምትሰራበት አፕ ብትነገርን
@solomonwy4992
@solomonwy4992 3 жыл бұрын
ወንድሜ አገላለፅህ እጅግ ተመችቶኛል በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ ቀጥልበት። ልጠይቅህ የወደድኩት አንዳንድ የወደድኳቸውን የዩቲዩብ ሆነ ሌላ ብዙ ጊዜ እረዥምና ቦታ የሚይዝ ነው።እኔ ግን ከዚህ ቪዲዮ የምፈልገውን ብቻ ቆርጬ ማስቀረትና ለጓደኛ መላክ ከፈልኩ ይቻላል ወይ? ይህን ማድረግ የሚያስችል ማለት ረዥም ቪዲዮን ቆርጦ ለማሳጠር የሚረዳ አፕ ካለህ ላክልኝ እባክህ።
@umhabibatube4626
@umhabibatube4626 3 жыл бұрын
በጣም እነመሰግናለል ደምሬሃለው ብድር መልስ
@dream918
@dream918 3 жыл бұрын
Bro tg lay video endyaword asjemre ke appu kehotahu aywordlgnm eski mela beygn mn ladrgewu
@muhayed7153
@muhayed7153 2 жыл бұрын
አረ ይመችህ ቀጥይበት
@senaytube3753
@senaytube3753 2 жыл бұрын
ስልኬ ጠፍቶብኝ ሴሙን አዉጥቸ በሌላ ስልክ ከኔ ቴሌግራም ግሩፕ ስገባ ባለቤቱ deleted account ይላል እንዴት አድርጌ ነው የኔ ማድረግ የምችሂለው
@lolemedia6607
@lolemedia6607 3 жыл бұрын
ሰላም ነው እይታዬ ቪዲዮ ስትሰራ ለምሳሌ ቴሌግራም ላይ ያሉትን ስማቸው እንዳይታይ ያደረግኸው በምን አፕ ነው እስኪ ፈልጌው ነው ላክልኝ።
@RemlaSherif-k5c
@RemlaSherif-k5c 5 ай бұрын
Thanks 😍😍😍
@wolloyewa9290
@wolloyewa9290 2 жыл бұрын
የሁለተኛው ነገር ግን ግልፅ አልሆነልኝም ፕሮፋሉን በመጫን ብቻኮ እንደዛ አይሆንም my brother??
@mangotube8405
@mangotube8405 3 жыл бұрын
Wow i got very important info thanks
@gosa-kd6bb
@gosa-kd6bb Жыл бұрын
arif new bro
@Tube-oj6ji
@Tube-oj6ji 3 жыл бұрын
ሁሌም ከፍ በል ከዚህ በላይ ይገባሀል እውቀትህን ሳሰስት አካፍለኸናል እናመሰግናለን
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
Thanks
@mohmmedsalmenmohmmedsalmen1212
@mohmmedsalmenmohmmedsalmen1212 2 жыл бұрын
ቴሌግረመችን እና ሚሴጀችን እንዴት መጠለፈችን እናውቃልን
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
@የቅድስትአርሴማወዳጅ 3 жыл бұрын
አይታይም ውድማችን ወደሚሞሪ እዴት ነው እሚገለበጠው ወንድማችን ስልኬ እይሞላብኝ
@alexmelese4570
@alexmelese4570 Жыл бұрын
ሰው ፀፎልን እዳየውት ሳያሳይ እዴት ነው የምንመልስላቸው ??
@yyll553
@yyll553 2 жыл бұрын
Telegram be teketatay 2 ken delete aregew degeme lemekfet tekit ken tebeki eyalegn nw samnt moltotal tolo lemekfet mn mareg yechalal
@MekiyaAbrare
@MekiyaAbrare 3 ай бұрын
አትለፈኝ የኔ ወንድም ቴሌግራም ላይ ሪከርድ አያደርግልኝም እሱን አሳየኝ እስቲ
@mikaela7538
@mikaela7538 3 жыл бұрын
WoW you're the best.👏👏🥳
@marubayeh7803
@marubayeh7803 3 жыл бұрын
ለኖርማል ሚሴጄ እና ለfb ጭምር ካለ ብትነግረን
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 2 жыл бұрын
እኔ ሁለተኛውን ፈልጌው ነበር ግን ፍሮፋይሉን ብጫንም ይያል ሁለት እራት በራሴ ስልክ በሌላ በኋትሳብ ይቻላል በቴሌግራም ግን አይቻልም
@faxumfaxum3958
@faxumfaxum3958 2 жыл бұрын
ያየነው ቪደወ እንደት አድርገን እናጥፍው
@hedir6025
@hedir6025 Жыл бұрын
Mn alaebet balayew yhew ke fikregbaye gar tetalahu fetari yiylh
@Konjo-x5f
@Konjo-x5f 2 жыл бұрын
ወንድም ላፓቶብ ፎቶ አላ እኔ ጋር ግን እኔ የለኛም ወይኔ ሀክ እየተደርኩ ነው እንደ እር በፈጠርህ መልስልኝ ምን ላድርግ
@Fiyameta2
@Fiyameta2 3 жыл бұрын
Wemdeme yimecheh mokrew yiseral 🙏🙏🙏🙏
@karimsmart6190
@karimsmart6190 2 жыл бұрын
Telegram screen lock sihon download ayaregim lemin
@abeyzewdu1340
@abeyzewdu1340 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ግን ፕሊስ ስልክክን ብትልክልኝ በጣም ታስፈልገኛለክ
@rahmateyib9489
@rahmateyib9489 3 жыл бұрын
ላይክ ላይክ
@Tube-cp4bq
@Tube-cp4bq 3 жыл бұрын
ወንድም በተለግራም ቻናል ካለኝ እደት አድርኬ ነዉ ጥያቀ ካወጣዉው እዛው መልሱን አያይዠ በመልቀቅ መጠቀም የምችለዉው
@franattasfaye6822
@franattasfaye6822 Жыл бұрын
Ebaken telegram banned honebigne ena endet nw mekifet yemchilewu
@black6595
@black6595 2 жыл бұрын
Tnx brather
@hasnitubetube6515
@hasnitubetube6515 3 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ምርጥ ሁሉም ሞክሬ አይቼዋለሁ Thanks
@naeimaabadire8359
@naeimaabadire8359 3 жыл бұрын
ስልኬድምፅ እየዘጋያስቸግረኛል መላበሉኝ ምያሰሩ ቦታራሱ መዉሰድ ሰለቸኝ
@allahallahallah8407
@allahallahallah8407 3 жыл бұрын
አረ ወንድም አልገባኝም በደብ አስረዳኝ እባክህ ሁለት እራት ለሚለዉ አስረዳኝ
@kagnewgetaw7435
@kagnewgetaw7435 3 жыл бұрын
ኦላይን እንዴት ማጥፍት እንችላለን እየተጠቀምን
@tgsisay4489
@tgsisay4489 3 жыл бұрын
ኦላይንላይ ሆነን ግን እንዳንታይማድርግአሳየኝ በሁሉም
@gameofabdu3481
@gameofabdu3481 3 жыл бұрын
online እንደገባህ እንዳይታወቅ እንዴት ነው
@HanaHana-ul3sx
@HanaHana-ul3sx 3 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ በርታ
@maedotsurafel4417
@maedotsurafel4417 3 жыл бұрын
Wow wow it work 🤗🤗🤗😯
@yotorlaptopcomputertrading9047
@yotorlaptopcomputertrading9047 2 жыл бұрын
ቤተሰብ ትመቸኛለህ ግን ለምን delete recover telegram account nigeregn
@eliastesfaye3243
@eliastesfaye3243 2 жыл бұрын
Dubox app pley stor lay atawut yte lagnyew echelalw
@teklewoldsisay5232
@teklewoldsisay5232 3 жыл бұрын
የጓደኛዬ ቴሌግራም አልገናኝ አለኝ ምንድነው መፍትሄው
@ኢቶቢያ-ዠ7ዠ
@ኢቶቢያ-ዠ7ዠ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
you are welcome!
@ፈታበሉአሉ
@ፈታበሉአሉ 3 жыл бұрын
Emetalehu Tebkegn eshi bro
@tarikwogaso1287
@tarikwogaso1287 3 жыл бұрын
ኮል አይሰራም የነ ቴሌግራም ለምንድነው መሰጅ ብቻ መሰንጀርም ልክ ኢንደዛው ኢሞ ብቻ ነው ስደወል የምሰራው ችግሩን ካወክ ኢስክ ንገረኝማ
@eyobtube5540
@eyobtube5540 3 жыл бұрын
Congra dude 🥳🥳🎊🎊🎉🎆🎆
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
Thank you
@eyobtube5540
@eyobtube5540 3 жыл бұрын
@@eytaye ur welcome
@lookmob1177
@lookmob1177 3 жыл бұрын
2 gnun ena ersu etkemawalew 😍
@zowiBerhan
@zowiBerhan Жыл бұрын
አሪፍ
@gebremdehengebresadik9153
@gebremdehengebresadik9153 5 ай бұрын
mark all chats as read
@hiletesemaetmamo7616
@hiletesemaetmamo7616 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ቴሌግራምን በ ላፕቶፕ ያለ ሲም ካርድ እንዴት መጠቀም ይቻላል? ለ ትምህርቴ ስለተፈለኩት ነው
@enatwa5617
@enatwa5617 3 жыл бұрын
WIfi kale metekem yechalal
@ahimed.awole.zulikarinayin1126
@ahimed.awole.zulikarinayin1126 3 жыл бұрын
Inidet
@lyricsmerewa8657
@lyricsmerewa8657 3 жыл бұрын
Telegram desktop ke microsoft awrdeh tetekem yiseralhal
@ahimed.awole.zulikarinayin1126
@ahimed.awole.zulikarinayin1126 3 жыл бұрын
Hi
@ahimed.awole.zulikarinayin1126
@ahimed.awole.zulikarinayin1126 3 жыл бұрын
Inidet
@oromotube7739
@oromotube7739 3 жыл бұрын
Are uuuu Ibaki tiyake alegn
@abrhamenyew1474
@abrhamenyew1474 2 жыл бұрын
like
@aymenissam5076
@aymenissam5076 3 жыл бұрын
Yemecheh abate from your follower👍👍👍
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
Thank you so much! 🙌
@aymenissam5076
@aymenissam5076 3 жыл бұрын
Best you tube channal
@terrarosana
@terrarosana 3 жыл бұрын
Gostei muito Abraço
@silvamultimedia2722
@silvamultimedia2722 2 жыл бұрын
thanx bro
@fikremaryam6575
@fikremaryam6575 3 жыл бұрын
Wow berta
@q-tvcollectionoffullquranr4008
@q-tvcollectionoffullquranr4008 3 жыл бұрын
አስገራሚ እና ድንቃድንቅ መረጃዎች ለማግኘት kzbin.info/door/d6xa4owWDG9rn0I3OOsO8A
@dollarhadi9234
@dollarhadi9234 3 жыл бұрын
telegeram በመሀል መጠቀም አቅሜ ነበር ከዛም እደገና በራሱ ቁጥር ከፍቼ መጠቀም ስጀም በውስጡ ሴቭ ሚሴጅ ላይ ያሉ ፍይሎች እና ቻት ያደረኩትን ፍይል የለም አጥፍቶብኛል ይሄን ፍይል ለማግኘት ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ለዚህ መፍትሄ እባክህ??
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
ስለ ቴሌግራም ማወቅ ያለባችሁ 8 ነገሮች
8:07
Mataniah Tedla
Рет қаралды 33 М.