#አረበኛባማረኛ

  Рет қаралды 52,654

Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ

Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ

Күн бұрын

Пікірлер: 361
@EbSShort
@EbSShort Жыл бұрын
t.me/halal_gebya
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 11 ай бұрын
እህት በፅሁፍም ቢሆን ቶሎ መልሽልኝ ቀሪ ብር አለኝ ስጠኝ ማለት ምን ማለት ነዉ እና ሂሳቡን እሰበዉ ማለትስ መልሽልኝ😥
@temesgen606
@temesgen606 9 ай бұрын
ሠላም እወድሽ አይዞሽ በርች ለኔ ደሞ ፈልቷን አልፈላም ልጣደው ጥጀው አለሁ እምፈልጊው አልመሠለኝም እምፈልጊው መስሎኝ ነው ከመጀመሪያውም እደዚህ ነወ የነበረው በራሱ ነው በራሴ ነው በራስሽ በራስህ እነይህን ንገሪኝ የኔ ውድ ነገር❤❤❤
@Mango-y2u
@Mango-y2u 8 ай бұрын
በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ልዮነሽ ቆጆ እግዚአብሔር ይስጥሽ አንች ትችያለሽ. አይዞሽ በርችል ን
@saadaS-o6t
@saadaS-o6t Ай бұрын
​@@user-ሚጣ ፊ ፍሉዝ ታኒ
@saadaS-o6t
@saadaS-o6t Ай бұрын
ትንሺ ካመለከሻቸው አረቦቸ ይረዱሻል
@gebattube
@gebattube Жыл бұрын
🤔🤔🤔 እንኳን ደህና መጣሽ ሸቃሊትዬ😅😅😅😅😅 ማሻአላህ አሪፍ ትምህርት ነው በተለይ ለአዲስ መጪዎች በርቺ👍👍
@Sheqala
@Sheqala Жыл бұрын
❤አወ ውደ
@Ggg-l6v
@Ggg-l6v 9 ай бұрын
ማሸአላህ❤❤ዉዶእህቴ😢❤❤
@meditube9905
@meditube9905 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነወ ሸቁየ ብዙ የማያቁት አሉ አሪፍ ነወ 🎉🎉🎉❤❤🙏
@mastewalGetnet-qo8du
@mastewalGetnet-qo8du Жыл бұрын
የኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ እባክሽ ሌላም ስሪ እንዳታቋርጭ እህቴ
@HagaryDarageh
@HagaryDarageh Ай бұрын
እናመሰግናለን በእውነቱ ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ግን አንድ አመት አለፈኝ ግን ምንም አልችልም ለምሳሌ ቡና እያፈላሁ ከሆነ ቶሎ ቶሎ በይ ሲሉኝ መልስ ይጠፋብኛል እና ምን እየሰራሽ ነው ስትለኝ እቃ እያጠብኩ ለማለት ተጀግሬአለሁ እህቴ መልሽልኝ
@MersalMersal-mf9yo
@MersalMersal-mf9yo 6 ай бұрын
የኔዉድእህትጀዛከላኸይር
@milknbd
@milknbd 7 ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@ZemZem-t7t
@ZemZem-t7t 5 ай бұрын
ወላሂ ዛሬ ገና እያየሁት ነው እደዚህም ያለ ትምህርት አለ ማሻ አላህ ብያለሁ ወላሂ የኔቆጆ አላህ ይጨምርልሽ
@SofiaSofia-j2r
@SofiaSofia-j2r 20 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህት
@GxVd-d9c
@GxVd-d9c Жыл бұрын
ጀዛኪላሁይይርእህትቀጣምእናመሠግናለን
@GizewGenanew
@GizewGenanew 4 ай бұрын
እናመሰግናለን አዲስነኝ ለመሄድ እየተዘጋጀውነው እናያስፈልገና❤❤
@AregDangaw
@AregDangaw 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እኔ አድስ ነኝ እና በጣም ግራ እያጋቡኝ ነዉ እርጅኝ እህቴ
@fredoseMeskrme
@fredoseMeskrme 8 ай бұрын
የኔ ውድ በረቺ ❤❤❤❤❤እኔ ትንሽ ትንሽ እሰማለው ግን ማውራት አልቻልኩም ሁሌም እከታተልሻለው አይዞሽ
@Merye-q4i
@Merye-q4i 11 ай бұрын
Wow wow eheti fetari Yorkshire ❤👌👌👌👍👍💪💪🥰🥰
@GooklGokl-bt6ny
@GooklGokl-bt6ny 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክሽ❤
@ReEw-su8wv
@ReEw-su8wv 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርች
@jsueue4095
@jsueue4095 4 ай бұрын
ይመችሽ❤❤🎉
@EkramYesuf
@EkramYesuf 10 ай бұрын
❤ጎበዝ አመሰግናለሁ እማ
@nimatmuusaa-wr8oz
@nimatmuusaa-wr8oz Жыл бұрын
Shukran wude and vido wusx bizuno yetamarkut la madam iqa lazaz biye min biye no minagaro biye fariche zim alkot ult ngar ahun agangut amsaginalew
@Sad-yw8oc
@Sad-yw8oc 2 күн бұрын
ፒዛ በርገር ማአሱን ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮችን ባረበኛ ስማቼውን ግለጭልን
@AmirajemalMohammed
@AmirajemalMohammed Жыл бұрын
ውዷእህታችን በጣአሪፍነው ከተመቸሽ ዱባይውሥጥ የጥቅምት ቃላት ሥደትየመጁመራዬ ነው ሥለዛህ ምንምአላውቅም❤
@EbSShort
@EbSShort Жыл бұрын
አንድ ነው ውድ ብዙም ልዩነት የለውም ሁሉንም የሚወክል ነው የምሰራው አብሽሪይ
@MuluWork-sd8nv
@MuluWork-sd8nv 6 ай бұрын
በሪቺ እህታችን እየተማሪን Berchiln ehtachin !!!!!
@hayatuu
@hayatuu Жыл бұрын
ሰላም እንኳን በሰላም መጣሸ እናመሰግናለን 👍👍👍👍
@seidyimam7981
@seidyimam7981 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔ ማር
@HshdE-p8h
@HshdE-p8h 10 ай бұрын
እናመሰግናለን እህት
@Ariana-n3g
@Ariana-n3g Жыл бұрын
እናመሠግናለንእህታችንኑሪልንእዉነትቀጥይበት❤❤
@selam-js4ro
@selam-js4ro 4 ай бұрын
እሺ ዉዴ በጣም አመሰግናለሁ❤❤
@بقرهبقره-ث8ع
@بقرهبقره-ث8ع Жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ
@FusF7e
@FusF7e 2 ай бұрын
እናመሰግናለን 😍😍💝🥰🥰
@chth9545
@chth9545 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርች 💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏
@TigistTefera-d4d
@TigistTefera-d4d 10 ай бұрын
በጣም ደስትያለሺ በጣም አመስገናለሁ❤❤❤❤😂
@Ggg-l6v
@Ggg-l6v 9 ай бұрын
ማሸአላህ❤❤ዉዶእህቴ😮❤❤
@Sara-y3u1y
@Sara-y3u1y 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ውዴ
@usluyoneysreiswxzvhypgh
@usluyoneysreiswxzvhypgh Жыл бұрын
Assalamunaleyküm masallah very beautiful cehanel l am here 🎉🎉🎉hello from turkey 🎉🎉🎉
@EbSShort
@EbSShort Жыл бұрын
Thanks and welcome
@حسنمحمد-د8ر
@حسنمحمد-د8ر 3 ай бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ውዲ እህቴ
@bahrainbah7623
@bahrainbah7623 10 ай бұрын
የየትሀገርነውቋቋነውአሳወቂንሀቢ
@adelsouheilazeineddine991
@adelsouheilazeineddine991 11 ай бұрын
የኔውድ እህት እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ እናመሰግናለንእና የምግቦችን ስም ብትናግሪነ ከቻልሽ እስከ አሰራሩ ግን ደግሞ በጣም ልዩነት አለው ለምን? እኔ ያለውት ቤሩት ነው እና እስካሁን በተናገርሽው ቃላት እኔ በተረደውት ልክ ከ10 እንድ ነው ትክክል
@RahimeYesuf-lb8wj
@RahimeYesuf-lb8wj 11 ай бұрын
ወላሂ በጣም ጥሩ ስራ ነዉ አላህ ያበርታሺ በቅርቡ ነዉ የመጣሁት በጣም ብዙ ነገር ነዉ ያወኩት ሳሎን መኝታ ቤት ባኝቤት ምንድነዉ የሚባሉት ?? እስካሁን ቲንሺ እንግሊዘኛ እሞክር አለሁ ግን እነሱ አይችሉም ያለኝ እድል አረበኛዉ ላይ መበርታት ነዉ
@bint_mohammed
@bint_mohammed 11 ай бұрын
ሳሎን➡ ️ሳላ➡️ صالة መኝታ ክፍል➡️ ጉርፈተ ነውም➡️ غرفة النوم መታጠቢያ ክፍል ➡️ ሀማም ➡ ️حمام
@DjfbcfGcjth
@DjfbcfGcjth Жыл бұрын
በጣምጠቃሚትምህርትነዉ ቀጥይቨት ❤❤❤❤❤❤❤የኔዉድእህት❤❤❤❤❤❤❤
@MehdiyaMeko
@MehdiyaMeko 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@BekiBeki-fy1rt
@BekiBeki-fy1rt 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 8 ай бұрын
የትነዉ ያለሽዉ ጠጄራ ብረት ዲሥትነዉ የሚሉት ሠሀን መፍቱህ ንገሪኝ ሠህሌን ማለት ምዲነዉ
@Naka-t5o
@Naka-t5o 11 күн бұрын
,እናመስገናለን,እህት
@FatimaSayed-q4s
@FatimaSayed-q4s Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው አረፍተ ነገር እየሠራሽ ደሞ ብታሣይን
@Zainabmuhammad-g8g
@Zainabmuhammad-g8g 10 ай бұрын
ማሻአላ በጣምአራፍነው ውዴ አምስግናልሁ ብራቻ እኔ ክመጣሁ አንድውር ሁኖኛል ግንምንምአላቅም
@bahrainbah7623
@bahrainbah7623 8 ай бұрын
አብሽሪትለምጃለሽ
@HalemaHalema-e7s
@HalemaHalema-e7s 2 ай бұрын
መሰላል ደራይ ነው እሚሉት
@jerrisonpodisam5805
@jerrisonpodisam5805 9 ай бұрын
እና መሠግናለን❤️❤️❤️❤️🥀🥀
@LbabaAa
@LbabaAa 8 ай бұрын
ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sad-yw8oc
@Sad-yw8oc 2 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
@ZemZem-t7t
@ZemZem-t7t 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ወላሂ ላችነው ኮሜት መስጠት በቲክቶክ ከሚለፈልፉ እሚጠቅመውን ባስተምሩን አይሻልም ሀቢቢቲየ ውድድድድ ነው እምናደርግሽ ወላሂ ስልክሽን ላኪልኝ እስኪ ውደ
@madina3828
@madina3828 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናበሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BizuBurka
@BizuBurka 7 ай бұрын
ተባረኪ የኔ ውድ
@GhDhb-yr4vm
@GhDhb-yr4vm 4 ай бұрын
ማሸአላህ የተመኘሽው ይሳካልሽ ቀጥይበት እህቴ
@MESERETBEIAY
@MESERETBEIAY 8 ай бұрын
እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤
@KasaneshMlauw
@KasaneshMlauw 4 ай бұрын
እናመስግናለን
@Ggg-l6v
@Ggg-l6v 9 ай бұрын
ጀግነ❤❤❤እህቴ❤❤❤ነርልኝ
@himaHaymanot
@himaHaymanot 7 ай бұрын
Taእኔ በጣም አመሰግንሻለሁ በ3ወር ብዙ ነገር በአንቺ እርዳታ አግኝቻለሁ
@gene6075
@gene6075 11 ай бұрын
የኔ ማር ኣሁን መጀመርያ ግዜ ነው ያየሁት በጣም ደስ ይላል ኣቀራረብሽ ስማቸው ስለፃፍሽው በዚ ቀጥይበት : ስብስክራይብ ኣድርግያለው የማቀጥል ኮሆነ
@MekdesYersow
@MekdesYersow Жыл бұрын
ተባርኪ በርች የአንችን ዳውሎድ እያጠነው ነው
@Ggg-l6v
@Ggg-l6v 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@መክሊት-ወ8ሐ
@መክሊት-ወ8ሐ 2 ай бұрын
ውዴ የዱባይም እቃውች ስማቸው አንድ አይነት የው አሀለን ካለሰሽው ስም ጋር❤
@imosumeya
@imosumeya 11 ай бұрын
ጀዛሺአላህ ኸይረ ኡክቴ
@AdanchYebabi
@AdanchYebabi 7 ай бұрын
በጣምእናመሰግናለን እማ
@MahderMulu
@MahderMulu 4 ай бұрын
በጣም ደስእሚል ትምሕረት ነው ቀጥይበት
@Zara-o7g
@Zara-o7g 7 ай бұрын
እናመሠግናለን እህቴ
@mastewalGetnet-qo8du
@mastewalGetnet-qo8du Жыл бұрын
እባካችሁ የምታቁ ሁሉ መልሱልኝ🙏 ከ 2 ሳምንት በዃላ ወደ ሳውዲ እሄዳለሁ እና ገና አዲስ ነኝ አሰሪየ ሳታሳየኝ ነይ ምግብ ስሪ ቡና አፍይ ትለኛለች እንዴ እባካችሁ መልሱልኝ ወይስ መጀመሪያ ያሳዩኛል😢 በእግዚአብሔር እንዳታልፉኝ ተጨንቄያለሁ😢
@EbSShort
@EbSShort Жыл бұрын
ሳኡድዎች ያስተምራሉ ያሳያሉ አብሽሪ ውደ
@mastewalGetnet-qo8du
@mastewalGetnet-qo8du Жыл бұрын
@@EbSShort አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያሳርፍሽ እህቴ
@ttww9470
@ttww9470 11 ай бұрын
ማናቸውም ያሥተምራሉ አብሺሬ ጡሮወችን የማይጮሁትን አላህ ይግጠምሺ 🎉
@kamela951
@kamela951 9 ай бұрын
አብሺሪ ያስተምራሉ
@BekiBeki-fy1rt
@BekiBeki-fy1rt 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@MeseretchekoleMesi
@MeseretchekoleMesi 4 ай бұрын
በርችእናመሠግን አለን እህቴ
@Magdes100Mag
@Magdes100Mag 2 ай бұрын
እናመሠግናለን ዉዴ❤❤❤❤
@بقرهبقره-ث8ع
@بقرهبقره-ث8ع Жыл бұрын
ስለቅምች አዲ ፊደዉ ስሪልን ማሻአላህ በርች
@Naol-f5v
@Naol-f5v 3 ай бұрын
Thankyou betam
@SsEe-r9o
@SsEe-r9o Жыл бұрын
አረይመችሽ
@አድርምጃሣልራመድአንችንይ
@አድርምጃሣልራመድአንችንይ 10 ай бұрын
የእዉነት 1ነሽ አስካሑን አንችን አግኝቼ ቢሖን አለምድ ነበር ❤❤❤❤ ይሔዉ3ወሬ እወድሻለሁ በርቺ❤❤
@SalmeenAbudhabi
@SalmeenAbudhabi 2 ай бұрын
እርውደአመት ሉሆነኝነውምንምአላውቅ ሰውዬውም ይጮህብኛል😢😢😢😢
@ذهابوالفراج
@ذهابوالفراج 5 ай бұрын
ማሻ አላህ
@ذهابوالفراج
@ذهابوالفراج 5 ай бұрын
ማሻ አላህ እህቴ
@Madina-f2g
@Madina-f2g 2 ай бұрын
እህትአፌንገንአላውኩሺም
@مريم-ع9ث9ق
@مريم-ع9ث9ق 7 ай бұрын
ዋው አረዳድሽ ደሥ ሢል ማሻላህ
@بسمالله-س1و9ج
@بسمالله-س1و9ج 23 күн бұрын
አሰላሙ ወአለይኩም እህቴ እኔ ሞሚና እባላለሁ ሁሌነው ምከታተልሽ የሆነ ጥያቄልጠይቅሽ ሳውዲነው ያለሁት ባስቦርቴ 5አመት አልፎታል እና ሳውዲ ማሳደስ ይቻላል እ ንገሪኝ በአላህ ❤❤
@EbSShort
@EbSShort 23 күн бұрын
አወ ይቻላል በሶስት ወሩ ያልቅልሻል ዋጋውአሁን ላይ800ሪያልነው
@بسمالله-س1و9ج
@بسمالله-س1و9ج 23 күн бұрын
@@EbSShort በጣምነው እማመሰግነው ወላሂ ላዚም የኔውድ ኢሞካለሽ በኢሞ ማውራት እችላለሁ እ
@MahderMulu
@MahderMulu 4 ай бұрын
ሳውዲ ለመሄድ አስቤ ነበር ምን ያስፈልገኛል
@shemistube
@shemistube Жыл бұрын
ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኮን ስላም መጣችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ በጣም ጎበዝ
@RhmetMohamed
@RhmetMohamed Ай бұрын
አላህከክፉይጠብቅሽበሠላምአገርሽያሥገባሽ
@RyDt-ib8dh
@RyDt-ib8dh 2 ай бұрын
ሽኩረን
@zzzzzzzz-c1u
@zzzzzzzz-c1u 7 ай бұрын
በጣምእናመሠግናልማሬ
@user-ሚጣ
@user-ሚጣ 11 ай бұрын
እንደዉ ስወድሽ ጀዛ ከአላሁመኸይር❤❤❤❤❤💚💚💚💚
@MEKDESMutairi
@MEKDESMutairi 5 ай бұрын
በሪቺ,እህቴ❤
@EkramMohamed-vh7sm
@EkramMohamed-vh7sm 5 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም እህቴ አላህ ይስጥሽ እና አሁንሻዋር ወስጃለሁ ለማለት
@NafisaNafi-uo8dw
@NafisaNafi-uo8dw 6 ай бұрын
አላህ ይጨምርልሽ
@hhjjhbbhhjj
@hhjjhbbhhjj 8 ай бұрын
ግን የየት ሀገር አረበኛ ነዉ የዱባይ የተለያዬ ነዉየተወሠነዉ
@GdvXhx
@GdvXhx 4 ай бұрын
አላህ፡ይጨምርልሽ፡
@KasechLegas
@KasechLegas 3 ай бұрын
በርች እህቴ❤❤
@sarahsarahs2189
@sarahsarahs2189 10 ай бұрын
እዴዉ መሻአላ ብየአለሁ እህትአላህ እዉቀትሺን ዪጬምርልሺ በጣም እናመሠግንአለን ወላሂ እኔ ከመጣሁ ወደ ሁሉት አመት እየህዲሁነዉ ግን የቃስምእኳን አላቀም 😢 ምንም አሊዚም የኔ ኳን የከፋነዉ 😢ቀጥዪቀት እህት ግን ፎል መልሺልን❤❤
@AlemeYmer
@AlemeYmer 3 ай бұрын
Nuriln jezakalah hyir❤
@user-nx9iq9eb2k
@user-nx9iq9eb2k 5 ай бұрын
እናማሰጊናለን❤❤❤❤❤
@Zahra-t9q8g
@Zahra-t9q8g 9 ай бұрын
ተባረኪእህቴዋ❤❤❤
@m.4m253
@m.4m253 10 ай бұрын
እንኳንደህናመጣሽበረችልን"ስልክሽንንገሪን
@BellaChaaban
@BellaChaaban 11 ай бұрын
Tebarky demo
@betitube12
@betitube12 10 ай бұрын
ሹኩራን ሀቢቲ 😊😊😊
@RahmaDesu-f8g
@RahmaDesu-f8g Ай бұрын
በዉስጥ አዉሪኝ በጣም አረብኛ ተቸገርኩ ከቻልሽ
@አልሀምድሊላህ-ተ7የ
@አልሀምድሊላህ-ተ7የ 10 ай бұрын
እኔ አልገባኝ አለ እህቶቸ ሰባትወሬ ከመጣሁ ግንአልገባኝአለ። ምን ይሻለኛል
@TGg-r1u
@TGg-r1u 8 ай бұрын
ትምርት አሰጣጥሽ። አሪፍ ነው። ቀጥይበት
@Nairiyah689
@Nairiyah689 Ай бұрын
ኑሪልን
@HewaAb-cm1kx
@HewaAb-cm1kx 7 ай бұрын
ማሻአላህ በርች
#የአትክልቶች ስምበአረብኛ#sheqalamedia
11:02
Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
Рет қаралды 13 М.
ጥቅምእናጉዳታቻውበአረበኛ ስማቸው#በአረብኛ@EbSShort
14:54
Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
Рет қаралды 12 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
Osman Kalyoncu
Рет қаралды 3,7 МЛН
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 14 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
🛎️መመለስ አልፈልግም እዚ አብረን እንኑር😱
29:40
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 124 М.
ዮአዳን (ክፍል 38)
27:44
ለዛ
Рет қаралды 374 М.
#መዳምጠንቕይ መሆንዋን የምታውቁበት #አስርመንገዶች
13:12
Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
Рет қаралды 30 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
Osman Kalyoncu
Рет қаралды 3,7 МЛН