🛑 አርፋችሁ ተቀመጡ ! አባቶችን አታሰድቡ ! የሞጣ መልስ ሁሉንም አስቆጣ!

  Рет қаралды 18,583

ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube

ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube

Күн бұрын

Пікірлер: 87
@Jdgcb
@Jdgcb Ай бұрын
ሁሌም የሚረበኝ ነገር ቢኖር ንስሃ መግባት ብቻ ነው እግዚአብሔር ለዛ ቀን ያብቃኝ ምክንያቱም በጣም ብዙ ኃጢአት አሉብኝ ለንስሃ እንድበቃ ጸልዩልኝ በሰው ሀገር ነኝ ያለሁት😢😢😢😢😢
@AbirshiWedu
@AbirshiWedu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Moencono2Service
@Moencono2Service Ай бұрын
“ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።” - ሐዋርያት 1፥8
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs Ай бұрын
Ke meqelaqel Egziabher enkuwan awetawot.
@Aaa-nn4zg
@Aaa-nn4zg Ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን 4/5
@abibekele4680
@abibekele4680 Ай бұрын
እናታችን ስለክርስቶስ ባደባባይ እንደመሰከሩ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ በቀኙ ያቁሙዎት
@DawitDafa
@DawitDafa Ай бұрын
የሃይማኖት፣ የሀገር ፣ የህዝብ መሪዎች ታላላቆች ካልተከበሩ. ፈሪሃ እግዚአብሔር ከሌለ መከራችን ገና ነው ፈጣሪ እንዴት ይታረቀን ?
@eleni311
@eleni311 Ай бұрын
ኢየሱስ ክርሰቶሰ በዬትም ቦታ ይሰበካል ሴትዮዋ አጋንንቷን በኢየሱስ ሰም አሶጣላት ኢየሱስ ቦታ አይመረጥለትም በየትኛውም ቦታ ይሰበካል በለቅሶ ቤት በሰርግ ቤት ሁሉ ይሰበካል ታዲያ ህዝቡን በጣኦት አሰራችሁ ወደ ሲኦል ይውረዱ አንተ የአዲሰ አበባ መንገድ ይገርመሀል ገና በአለም ይሰበካል የእግዚአብሄር ሀሳብ አለሞን በልጁ መጠቅለል ሰለሆነ በዬትኛውም ቦታ ኢየሱስ ይሰበካል ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ🙏❤
@sabakassa2363
@sabakassa2363 Ай бұрын
አይአባ በጣም ያሳዝናሉ አንዴ ማሪያምን ይላልአንዴ ኢየሱስጌታነው ይላል ሲሉ ግርምአሉኝ ኢየሱስጌታነው አዎጌታነው ለእርሶ ጌታአልሆነም?ይገርማል
@berhanuwedneh9236
@berhanuwedneh9236 Ай бұрын
የገሃነም ልጆች በየቦታው ሲንጫጩ ማየት ጊዜው መድረሱን ያስረዳናል።
@MenalsshSEYEFU
@MenalsshSEYEFU Ай бұрын
ሞጣ ሞጥሟጣ እኛ ነን እየሳቅን ከፍ ከፍ ያደረግ ነው ባትወለድ ይሻል ነበር።
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Ай бұрын
ለመምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@aliyedalu6401
@aliyedalu6401 Ай бұрын
ሱባሃን አላህ! እ እማን ካለ? ሁሌም አላህ አለ፡፡
@me_212
@me_212 Ай бұрын
ለሌላ ጊዜ ተማር Like አድረጋችሁ ጀምሩ አይባልም!!!!.. ካየን ቡሃላ ከወደድነዉ like እናደርጋለን
@AdanechiiWmaryam
@AdanechiiWmaryam Ай бұрын
😂😂😂😂wy are adrgut😂😂😂😂
@eliaswassie4740
@eliaswassie4740 Ай бұрын
Like yemnadergew timhrtu leleloch endisfafa new be KZbin aserar 1 video buzu like sinorew leleloch buzu sewech recommend yaregewal. Channelun subscribe adrgo endemiketatel sew videown like argo mejemer ymeretal ye Programun azegajm lemaberetatat.
@me_212
@me_212 Ай бұрын
​@@eliaswassie4740መጀመሪያ እኔ አይቸው ሳምንበት ነዉ ለሌላው የማስተላሌልፈው
@Mihiret855
@Mihiret855 Ай бұрын
ነገረኛ ስትፈልጊ አይተሽም አታርጊ ሆሆሆሆሆ
@AdanechiiWmaryam
@AdanechiiWmaryam Ай бұрын
@@Mihiret855 ነገረኛኳን አደለውም
@tomorrow9473
@tomorrow9473 Ай бұрын
መንግሥት እንደዚህ አይነት ነገሮችን እንዲያስቆምልን አልክ አንተ ገና ብዙ ይቀርሃል ወንድሜ ገና አልገባህም። የዋህነትህን ወድጄዋለሁ።
@አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን 4
@abrahamalemayehu6572
@abrahamalemayehu6572 Ай бұрын
ምን ነካቸው አባ እነ ዮኒን የሚመለከቱት ቤተክርስቲያን እኮ ብዙ ችግር ላይ መሆኗ አሁኑም የተረዱት አልመሰለኝም በጣም መውረድ ነወ።
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና መጣህ ዎንድሜ ተምሰገን እግዚአብሔር ይጠብክህ ዎንድሜ ቃል ሕውይት ያሰማልን አባታችን ✝️⛪✝️⛪✝️⛪✝️🙏🙏🙏
@nsiebho
@nsiebho Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Emanu1532
@Emanu1532 Ай бұрын
አረ ተው ሀዋርያቶች ክርስቶስን ወንጌልን የሰበኩ በየመንገዱ ጭምር ነው እራሱ ኢየሱስ በየመንደሩ ያስተምር አልነበረምን?አጥማቂው ዮሀንስ በየመንገዱ የኢየሱስን መምጣት ይሰብክ አልነበረምን ?
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 4/5::
@yrgg1047
@yrgg1047 Ай бұрын
Selam fikiran andant yesatan egzbiher le hulachinam weganochachin hagerachin ethiopia 🇪🇹 egzbiher yetabakelan Kali hiwot yasemalin egzbiher le memehirochin tsegawun yabazalchu Wendamachin egzbiher yesateln bert teru temarta new 5/3👏❤🙏
@addisababayehulmenate8703
@addisababayehulmenate8703 Ай бұрын
እውነት ይሄ አባት ተብዬ የፖለቲካ አባት ነው ባልደከመበት በቪ8 እየተንቀባረረ። ይህቺ ሀይማኖት የማንም መጫወቻ ሆች የመንደር ወረኞችን የሚከታተል ድንቄም አባት።
@sintayehuteshome9213
@sintayehuteshome9213 Ай бұрын
ኡ ኡ ኡ ኡ ይኼን ወነጄለኛ ስሙት።
@marituasfaw9528
@marituasfaw9528 17 күн бұрын
4 melesku enameseginalen wendme
@tsehaineshtenaw
@tsehaineshtenaw Ай бұрын
Arat melsku yimesgen
@HopeRight-x7n
@HopeRight-x7n Ай бұрын
5/5❤❤❤
@AbebayehAbh
@AbebayehAbh Ай бұрын
ሞጣን የበደለው አስተዳደጉና አሳዳጊው ነው ።ባለጌን ካሳደገው የገደለው ይጸድቃል የሚለው ተረት እውነት መሆኑን ያወቅሁት በሞጣ ነው ። ባለፈው አስተዳደጉን ከጓደኛው ጋር ሲያወራ ሰምቼው የተጣመመው ከመሠረቱ ነው ።
@abelteklay6288
@abelteklay6288 Ай бұрын
ድፍን ኢትዮጵያ የሚበላው የቄራ ስጋ ማን ነው የሚያርደው? ማሽን አይደለም ወይ?
@me_212
@me_212 Ай бұрын
ሰዳቢውም ተሰዳቢዉም አንድ አንድ ናቸው.
@JemaShewa
@JemaShewa Ай бұрын
ወንድሜ አንተ ወንጌል ስላልገባህ እንጂ ወንጌል በአደባባይ ይሰበካል፤ ወንጌል ያሸንፋል ለምታደርገው ነገር ጌታ ይቅር ይበልህ ከፓስተር በጋሻው ተማር
@NigestAssefa-zz1dn
@NigestAssefa-zz1dn Ай бұрын
Wede Eyuchfa Mehede Alemetadelena Meregeme newu
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@okom6307
@okom6307 Ай бұрын
ጉድነዉ ዘንድሮ እመንሰማዉ የለም አባህጻን ቲክቶክ ላይነዉ የሚዉሉት እኔኳን ሃረቤትሁኘ አላይም እዳባህጻን ከሞጣም አይሻሉም 😂😂😂😂😂
@HopeRight-x7n
@HopeRight-x7n Ай бұрын
Ayebalm 😢
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el Ай бұрын
ሰዉን ተሳፋሪዎችን የሚበጠብጠው ወንጌል መስበክ እና ስለ እየሱስ ማስተማር ሳይሆን የአንተ አስተማሪ አባ ኪዳን እግዚአብሔር ሁለት ሁለት እንድንጠጣ ፈቅዶልናል ብለው የሐሰት ትምህርት ነው የዲያብሎስ ፈረስ ናቸው
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Ай бұрын
ክፍታፍ ስድ
@AddisBirru
@AddisBirru Ай бұрын
Leminidinew Gine Menafikane Eyesusin Eyeterachu Sitinegidu BesinMu Mayikebidachu Chirash Atawuqutim Eko
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Ай бұрын
ሴጣንም መለአክ ነበረ ወደቀ ወደቀ በቃ :: ነበርኩ ማለት ግን ኦርቶዶክስነት አደለም :: መፅናት ነው እጂ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Ай бұрын
ያልታደልክ እዳባደ ውሻ ሁሉንም እየለከፍክ ፈጣሩ0 ይማርህ
@melegnawtube
@melegnawtube Ай бұрын
2
@ephremtibebu571
@ephremtibebu571 Ай бұрын
ቀሚስ ለባሽ ካድሬ። ስለመስቀል ክልከላ ለምን አይሟገትም ፣ለምን አይታገልም።
@okay.1620
@okay.1620 Ай бұрын
Mota is right
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
በምን አወቅን መስቀል አርገው እንደሆነስ?? እማያደርጉት ነገር የለም ስለዚህ ብዙ እትጃጃሉ!!!
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL Ай бұрын
በብለሃት የተፈጠረ ተረት በማውራት በሐይማኖት ጭምብል የአጋንንት ልምምዳችሁን አቁማችሁ ንሰሃ ባትገቡ ሁላችሁ ትጠፋላችሁ ሉቃስ 13:1_5
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Ай бұрын
የታመመንየምታቁበትጸጋችሁንጠብቁየታመሙፈዋሽማዳንጸጋችሁንያብዛላችሁእግዛብሄርይገስጽህህዝቤንልቀቅማለትበቂነውጸሎትምልጃችሁአይለየንቃለህይወትያሰማልን
@dagitare-n4i
@dagitare-n4i Ай бұрын
መንፌሳዊ አይን ሲታዎሪ ሊክ እንዳተ ነው ቢታውቅ እየሰበከ ያለው ሲለ እ/ር ቃሊ ነው
@yerasew1
@yerasew1 Ай бұрын
መንግስት ይላል እንዴ? ለመሆኑ ስለየትኛው መንግስት ነው የምትማፀነው? ሲጀመር መንግስት እኮ ጠፍቶት አደለም ግን እንደዛህ ያሉ ነገሮች ስለሚፈልገው ነው ወዳጀ።
@tenayemelesse7479
@tenayemelesse7479 Ай бұрын
መቸ ነው ሰግደህ የምታውቀው የት ነው የሰገድኸው ሌት ከቀን ብላ
@ZenebechSoto
@ZenebechSoto Ай бұрын
ሀሀ
@tsige485
@tsige485 Ай бұрын
እኔ ግን ይህ ሰውዬ አልተማረም ባይ ነኝ የቅዳሴ ፣ የኪዳን ፣ የዘይነግሥ እና የሰዓታት መምህር ነኝ የባላል ? እርሱ የተጠቀመው ራሱን ከፍ አድርጎ ለማሳየት ነበረ ግን ሐሰተኛ መሆኑን ነው የሚገልጸው እነዚህ እርሱ የዘረዘራቸውን ያሟላ ሰው በአንድ ሐረግ የቅዳሴ መምህር ይባላል እንጂ የእንትን የእንትን ተብሎ አይነገርም ሲቀጥል የቤተ ክርስቲያናችን አብነት አርአያ ሞዴል ጌታችን አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እንጂ ጳጳሳት ፣ ቀሳውስት ፣ ዲያቆናት ሊሆኑ አይገባም አነሱም ሊሳሳቱ ስለሚችሉ ደግሞም ከብፁዓን ሐዋርያት ከሃዲ ይሁዳ መገኘቱን ማስተዋል ያስፈልጋል
@bekelechwari980
@bekelechwari980 Ай бұрын
እርሶ
@berhanuwedneh9236
@berhanuwedneh9236 Ай бұрын
አቤት አቤት ትልቅ ሟያ ያለው መሆኑን አስረዳን። የዘረዘራቸው ሟያዎች ሦስት ዓመት እንኳን አይፈጁም።
@Huluselam-hx5hp
@Huluselam-hx5hp Ай бұрын
'' ሲፈልግ ማሪያምን ይላል ሲፈልግ ኢየሱስ ጌታ ነው ይላል ..... አስቡት ማሪያምን ካለ ትክክል ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ካለ ግን ምን???? አዋ የተሰቀለው ኢየሱስ ክርስቶስ የነገስታት ንጉስ የጌቶቹ ጌታ ነው!!!!!
@nininini6360
@nininini6360 Ай бұрын
የትኛውመንግሥት
@yohannesmekuriaw1593
@yohannesmekuriaw1593 Ай бұрын
@TuTu-sj9vy
@TuTu-sj9vy Ай бұрын
አባ ሕፃን አራሱ አጭበርባሪ ነው ስንት ችግር እያለብን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
ይሄ ደሞ የጀማመረው እብድባለክራቫቱ!!! እብድ ሂድ ፀበል ተጠመቅ!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
ምነው እብዶቹን ንቃችሁ ብትተዋቸው!!! እናንተም ይሄን ማቅረባችሁ ጥፋት ነው!!!
@SirakGulilat
@SirakGulilat Ай бұрын
ኧረ በናታችሁ ይሄ አባ ህፃን የሚባለውን ቃሊቲ ማረሚያ ሄዳችሁ ፍይል ብትጠይቁ ከ4በላይ የሰራውንና የታሰረበትን የማጭበርበር ወንጀል ታገኛላችሁ
@yaredalemu5081
@yaredalemu5081 Ай бұрын
ከወደዳችሁት ላይ አድርጉ ነው
@woyinshetbekele165
@woyinshetbekele165 Ай бұрын
አሳይመሲ ናቸው እሱ የስራቸውን ይስጣቸው
@TaddesseY
@TaddesseY Ай бұрын
ይሔ ሰውዬ ለምን ቤተክርስቲያን አይሔድም እንዴ ቲክቶክ ጋር ምን አለው።
@mekuriagebrie4012
@mekuriagebrie4012 Ай бұрын
Endenzihe kehadiwochen kale lemen mulu lemulu tasayenalehe tasemanalehe?????
@yohannesmekuriaw1593
@yohannesmekuriaw1593 Ай бұрын
14
@berhanuwedneh9236
@berhanuwedneh9236 Ай бұрын
ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳንን ብቻ አትንኩብን።
@ZenebechSoto
@ZenebechSoto Ай бұрын
@yohannesmekuriaw1593
@yohannesmekuriaw1593 Ай бұрын
@HaniTerefe
@HaniTerefe Ай бұрын
Ere beyemengedu men eyehone new yehe wegelen mesbek sayhon ebdet new man feto endelekekachew Egziabher eko menged lay selechohek aykebrem setetseleye enkuan elfegnehen zegteh tseleye new yemilew badebabay weteh chuh aylem enezihen metagel yalebet hezbu erasu new yefekedelachew akal binor new endih beyemengedu yemifenechut
@BayushMengesha-gc4qo
@BayushMengesha-gc4qo Ай бұрын
እግዚእብሄር እኔ እስከእለም ፍፃሞ ድረስ ከእናንተ ጋ ነኝ።ባላል።ትምህርቱ ለእናንተ ነው እንጂ መፅሀፍ ቅዱስ እይልም።
@jemberkufa2417
@jemberkufa2417 Ай бұрын
ጤነኛ አለ
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL Ай бұрын
የምትበጠብጡት እናንተ ወንጌል ሲሰበክ የሚያንቀጠቅጣችሁ የዲያብሎስ ልጆች ናችሁ።
@AtkiltEngda
@AtkiltEngda Ай бұрын
ይውልክ እንተ እራስክ ኦርቶ ሆነህ በዚመልኩ ሰለ አባት በዚ መልኩ መተንተንህ የሞጣ ሞጥሟጣ ደጋፊ መስልክ
@ZenebechSoto
@ZenebechSoto Ай бұрын
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 80 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15