KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ረዱን ጋዝ አርጎባት ፕራንክ አረጋት
24:17
ባለቀ ሰዓት ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Baleke Seate 2024 #Mlikitmedia
1:46:48
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
Support each other🤝
00:31
ረዱ መኪና ስትለማመድ ሳታቅ እዮብን ገጨችው
Рет қаралды 108,138
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 258 М.
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 646
@user-ds2ri9qd2
24 күн бұрын
መልካም ሴት ነች ረዱ የሚል ብቻ😢😢❤❤
@LapapMohammed
23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Ehit-nx9xc
5 күн бұрын
በጣም❤❤
@abonshabo
24 күн бұрын
እዮብ በጣም ብልጥና ብልህ ልጅ ነህ ምክንያቱም ብዙ ባሎች ሙያውን ለሚስቶች ባለማጋራታቸው ለተጨማሪ ወጪ ተዳርገዋል ምክንያቱም እነሱ በስራና በህመም ምክንያት ባይኖሩ መኪና እያለ ወይ ለሾፌር ቀጥረው ወይ ለራይድ በመክፈል ለወጪ ተዳርገዋል ባሎች ሆይ ከትንሹ እዮብ ልምድ ውሰዱ እዮቤ በርታ ጎበዝ።
@hhff9887
23 күн бұрын
ጎበዝ እዮባ
@GeniTube8
24 күн бұрын
ረዱ መማር አለብሽ በደንብ ሲያስተምርሽ አዳምጭው ሳትሰለች በጣም ይረዳሻል ።❤❤❤❤እዮበ ጎበዝ በርተ❤❤❤
@እረቂቅ-ሙሉ
10 күн бұрын
እንደማመር እስኪ
@BirukTuba5335
24 күн бұрын
እንደ ረዱ እና እዮቤል አይነት ፍቅር ይስጣችሁ አሜን በሉ
@HpGp-n9b
24 күн бұрын
አሜን ♥️
@abebechasefa8372
24 күн бұрын
Amen
@saganeshlebanon
24 күн бұрын
Amennn❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ordeloordelo109
24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@Marta-k7r
24 күн бұрын
አሜን ❤
@masarat2998
24 күн бұрын
የቤቴክርስቴን ድምፅ❤❤❤❤❤የቅዳሴድምፅ❤❤❤❤❤❤
@yordemaraki
23 күн бұрын
Betamax.. dess selll❤❤❤
@HamelmalTesfaye
23 күн бұрын
ደስ ይላል
@Masalache-u3d
24 күн бұрын
ርዱ የኔ ጅግና ❤️👍💪💯
@yonatanteshome2121
24 күн бұрын
gobez nate i swear bravo reduye konjo
@yeromneshabebe1319
24 күн бұрын
ርዲ የኔ ጅግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@yonatanteshome2121
24 күн бұрын
@@yeromneshabebe1319 betam gobez nate i swear
@Selam-uc1gr
24 күн бұрын
እዮብየ ጎበዝ ነህ ማስተማርህ የእውነት ምትደነቅ ልጅ ነህ የልጅ አዋቂ ነህ እረዱየ ቆንጆ ጎበዝ በርቺ በጣም ጠፋች አስለምዳቹን እንዳንረሳቹ ቶሎ ቶሎ ኑ❤️❤️
@tsedeyanteneh2743
24 күн бұрын
እረዱዬ ጀግና መኪና መንዳት ጀግንነትብቻ ሳይሆን ማስተዋልም ይፈልጋል አዳምጭ ህይወት ስለሆነ ጎበዝ በርች መኬና ስትነዳ አታዋራት ተለማማጅ ስለሆነች እመቤቴ ተጎንሽ ትሁን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@berehan-n9r
23 күн бұрын
ረዱዬ እወድሻለሁ
@ISAAC-Tube64
24 күн бұрын
አይቼ ማይሰለቹኝ ዩቱበሮ እነኚ ሁለቱ ልጆች ናቸው ❤💙❤ከውሸት የጸዱ ናቸው በርሳቸው ሙድ ፈተ የምሉ ❤❤❤❤Woo! በደስታ በፍቅር ይኑራቸው መደነ አለም።
@EmebetWodaj-f6i
23 күн бұрын
የቅዳሴዉ ድምፅ ደስስስስ ሲል 👏👏👏
@ወሎዬዋ-የ5ፀ
23 күн бұрын
በጣም😢😢
@heniandtsi
24 күн бұрын
ይሄ አነዳድ መኪና ያስገዛል
@mhretwelde-zc4qj
24 күн бұрын
በትክክል
@AselefD
24 күн бұрын
Batakakala
@IfjtDjvጢባራሟ
24 күн бұрын
🎉😂
@AaA-kb8zt
24 күн бұрын
😀😘
@Lijtofuk
24 күн бұрын
😅ያ
@SaraAla-xg5fj
23 күн бұрын
ደስ ስትሉ😂😂ረዱዬ የኔ ውድ❤ሲነግርሽ ስሚው እሽ ስለሚሳሳልሽ ነው እዮብ ❤❤
@Sumeyayutube
21 күн бұрын
😂❤
@Meskerm-e2t
23 күн бұрын
ወይ እዮባ እኛም መኪና እንዴት እንደሚነዳ ተምረናል እናመሰግናለን 😂😂😂❤❤
@aetedeaetede3016
24 күн бұрын
በመጀመርያ የሄኖክ ባለቤት በሰላም ስለወለደች ደስ ብሎናል ሲቀጥል እዮብና እረዱ አትጥፉ
@loveethiopia9901
24 күн бұрын
እዮባየ የፍቅር ሰው በጣም ትእግስተኛ አፍቃሪ የተባረክ ልጅ ነህ ፈጣሪ የሀሳብህን ሁሉነገር ከሀጥያት በስተቀር ይሙላልህ ፈጣሪ ይባርክህ የልጅ አዋቂነህ ረድየ በጣም እድለኛ ነሽ ይሄንን የመሰለ ባል እግዚአብሔር ስለሰጠሽ አመስግኝው መኪናውን በደንብ ተማሪ ከመንዳትሽ በፊት አትሰልቺ ትእግስት ይኑርሽ የህይወት ጉዳይ ነው ቸኩለው እየነድ ስንት ህይወት አልፋል ቀስ በይ ተረጋግተሽ አዳምጭ አደራሽን ስለምንወዳችሁ ምንም እንዲደርስባችሁ አንፈልግም እሺ ረድየ አድምጭው በደንብ እወዳችሃለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@hanahana1575
23 күн бұрын
ደስ የምትሉኝ ጥንዶች ናችሁ እዮብ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ እረዱ እሺ ስትይ ያምርብሻል ፍቅራቹ ይብዛላችሁ
@SaraMulatu-xf1jm
24 күн бұрын
ወይ እረዱ ትግስትሽ😂😂በነገራችለይ ወድሞች ባሎች እደዚህ ነው የሚነፍሩት በቃ ግን እኮ ለኛ በማሰብ ቢሆንም ቴሽን ያረጋሉ❤
@selamgaltigray47
24 күн бұрын
ወይኔ ሩድየይ ትእግስቱ ይስጥሽ እዮብ የተመታህ ነህ😂 ጅግና ነሽ የኔ ውድ❤❤
@MdEt-ns3xq
24 күн бұрын
ጎበዝነው ማሻአላህ ያስረዳል ዝቅብለሽ ተማሪ ብታቂም አላቅም ብሎመማርን የመሰለነገር የለም
@jamila690
23 күн бұрын
ረዱ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤
@teb-x4w
23 күн бұрын
ቅዴሰው ደስስ ስል👏ወዴ ደጁ ያብቃን ስዴት ያለን የመዳም መዱሮች👏💕
@Selam-uc1gr
23 күн бұрын
እኔ ባሌ ስያስተምረኝ እየተጣላን ነበር መጨረሻ አስተማሪ ቀጠረልኝ ልንስማማ አልቻልንም እዚ America ትቸሌት ወርጃለሁ እረዱየ ትእግስትሽ ሳላደንቅ አላልፍም እዮብየ ጎበዝ
@ሄለንየናቷ
24 күн бұрын
ደስ ሲሉ እንኳን ደህና መጣቺሁልኝ እዮቤና እረዱ የሚወድ እንደኔ❤🎉
@Trsittube
23 күн бұрын
እዮባ በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነህ እውነት እኔ አንተን እየሰማሁ እያንዳንዱ ስም አወቅኩኝ አሁን መኪና ነው የቀረኝ😂
@Ehit-nx9xc
5 күн бұрын
ፍቅራችሁ በጣም ጀሥ ይለኛል😅😅 ሥታምሩ
@hayatHiwe
24 күн бұрын
በነደዚህ አይነት መኪና አልተማርንም😅😅😅😅😅❤
@HiwotEseye
23 күн бұрын
እዮባ በጣም ጎዝ ነክ ለምን ቢባል መጀመሪያ ሁለን ነገሮች ቸኬ አድርጊ ማለትክና ማሳየትክ ከሀእሰከ ፐ አንዳንድ ሰዎች መንዳት ብቻ ነዉ እሚያሳያዮአቸዉ እረዱየ በጣም ጎበዝ ነሸ ግን ደግሞ እሱ ከንቸ የበጠ ሞያዉ ልምዱም ሰላለዉ እሱ እሚልሸን መሰማት አለብሸ❤❤❤❤❤❤❤
@mekyia9868
23 күн бұрын
የማታቂውን ጠይቂ ሲነግሩሽ ስሚ ብታቂ እንኳን እንደማታቂ እሽ የኔ ጀግና አመሰግናለሁ እያልሽ ያለውን እውቀት ውሰጅ አክብሪው አነጋገርሽ ልክ አይደለም ያንች ሁኔታ እኮ ነው እዳያንሽ የሚያደርገው የሚጠይቅሽን ብትመልሽ የማታቂውን ብጠይቂው ለመማር ያለሽን ጉጉት ብታሳይው እንድህ አይሆንም
@ajebushagza2803
23 күн бұрын
ለጨዋታዉ ድምቀት ብላ ነዉ እንጂ ረዱማ እዮብን በሚገባ ታከብረዋለች ለጨዋታ ነዉ እሺ እነሱ ይተዋወቃሉ🙏
@JmilaSeid
24 күн бұрын
ንጅ ሲል ያባቴ ከብቶች ትዝ አሉኝ ንጅ የሰዉ እህል እንዳታስበሊ ስባል ነዉ ያደኩት ስደተኛዋ የገበሬ ልጅ ነኝ
@SosunaKasa
23 күн бұрын
❤❤❤❤በጣም
@Degie-t8l
23 күн бұрын
እንዳው የልቤን አወጣሻት እኔም እንድህ አድጌ አሁን መንዳት ጠላቴ ፍርሀቴ መከራ
@mandoubobeidat-tz1mk
23 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@FhfGnf-tn6sm
23 күн бұрын
😅😅😅😅😅 መኪናማ ኬት አግኜተን ከብት በግ የኛ ነገር😅😅
@zindzind3952
23 күн бұрын
😁😁😁😁😁
@yeromneshabebe1319
24 күн бұрын
አንኳን ደህና መጣች ረዱዬ አዮብ በጣም ተነፍቀቹ ንብረት አራአትጥፍ ❤❤❤❤❤አወዳቹሁለሁ❤❤❤❤❤
@AlemsiraNega
23 күн бұрын
እዬብ በማሰልጠን አንደኛ ነህ ረድ ደግሞ ምታዉቂዉን እንዳወቅሽ ያዥ ያላወቅሽወን ለማወቅ ሞክሪ ግግም አትበይ ማወቅ ያደርጋል ሊቅ
@janetjanet2521
24 күн бұрын
ጎበዝ እዬባ ደሞ ምርጥ ነው❤😂
@seniyamamudi5502
24 күн бұрын
አሺ ረዱ 🥰🥰🥰እዮብ ግን ነፍስህ አይማረም🤣🤣😂
@MeroneKassa
24 күн бұрын
እዬባዬ በጣም ደሰ የምትል ልጀ ነህ ለሴት ልጀ ያለህ ክብር ፍቅር ደሰ ያላል የተባረከ ቤተሰብ ያሰደገህ አርሴማ ትጠብቅህ ።
@rdfffegfr6136
23 күн бұрын
እዮባ አትወፍር በገናው ቀንስ ወፍረት ጥሩ አይደለም በተረፈ በጣም ነው የሚወዳቹ 💐💐💐
@elenikelemu4364
22 күн бұрын
ስወዳችሁ እረዱየ የኔ ልባም ሴት ❤❤❤ ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ
@GradeAd
24 күн бұрын
ይሄንን የሚያነበው ሁሉ ከክፉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እስቴ አንድ አምስት ሺህ አስከቡ ❤❤
@drr8432
24 күн бұрын
ረዱ ጎቦዝ ነሽ እዮቦ አትጥፉ እንወዳችሃለን
@Kuluzemeda
24 күн бұрын
እርዱየ ጎበዝ በርችእዮባ አሰልጣኞቹ እንዳተ ቢሆኑ አሪፊነበር😍😂😂😂
@UserUser-c9r8o
19 күн бұрын
ረዱዬ የኔ ጅግና ነሸ እኮ ደስ ስትሉ👍👍👍❤❤❤ 😂😂😂
@dubaidubai793
24 күн бұрын
እንኳን ደህነ መጣች ረዳዬ ኤ ዬባ በጣም ተነፍቀቹ ንብረት አራ እትጥፍ❤❤ እወዳቹሁለሁ😂
@Hngd-c8r
23 күн бұрын
ረዱ የኔ ጀግነ ❤❤የኔ ቆንጆ ሙሉ ሴት❤❤❤❤ከዱቄት የፀደች
@aberashdebela8327
24 күн бұрын
እየቀለዳች አይሆንም እየሳቃችው አይሆንም በእርጋታ አለማምዳት ህይወት ይቀጥፋል መኪና
@Danasew21
24 күн бұрын
አር ወይኔ ዛሬ ረዱዬ የኔ ውዴች 💗 እንኳን ደስ መጣችሁ ጠፍታችሁነበር🎉የኔ ማርወች 😂😂❤❤🎉😢
@EthiopiaSEMIRA-pm4us
24 күн бұрын
ደስ ሲሉ ከዲራማ የፀዳ ዩቱበር እነዚን አየሁ 😘😘😘
@Mimi-rs8uy
23 күн бұрын
ረዱ ምርጥ ሴት እኮ ነሽ ስወዳቸው😘😘
@HchfhGrgrgrgr
23 күн бұрын
ረዱዬ ጀግና ሤትነሽ ፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤
@KumnegerKume-d7u
21 күн бұрын
ኧረ ተይ ረድዬ በደንብ ማወቅ አለብሽ ለአንችው ነው ጥቅሙ የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤
@Tis9632
24 күн бұрын
እናንተ መቀጣት አለባችሁ😂😂ለምንድነዉ የምጠፉት
@PhanosLebznon-yc2gr
24 күн бұрын
እኮ ማማየ
@NeZa-f2u
24 күн бұрын
አዎ ማርያምን እየናፈቁኝ
@selamsol1280
24 күн бұрын
ልክ ብለሻል
@Sada-yc6pi
23 күн бұрын
እኮ❤❤😂😂
@UserUser-c9r8o
19 күн бұрын
አዎ እውነት ነው እየናፈቁኝ😊😂😂😂
@demozeYimer
24 күн бұрын
እውነት አልተጠለጠልኩም አይ ረዱ በወሬ እቀድማለሁ ብለሽ ደስ ትላላችሁ
@AlmeAlme-r3b
24 күн бұрын
ይህን የምታነቡ ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ
@shawaye5579
24 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤🎉🎉
@setedegnuw4503
24 күн бұрын
@shawaye5579ውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ
@AmpiireEvas
21 күн бұрын
አሜን ማሬ❤
@BiiftuuJaalalaa
21 күн бұрын
Amen
@DaniAbe-kh6nk
22 күн бұрын
እዮብ ማስተማርህ ደስ ይላል ለኛም አስተማርክን በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abያልተፈታውህልሜ
23 күн бұрын
የምር ትግስትሺን ወደድኩት እረዱ❤❤❤ በተረፈ በርቱ እዮባ
@malkmalk9514
24 күн бұрын
ረዱዬ በጣም ነው ምወድሽ ❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
24 күн бұрын
እረዱዬ ጀግና ነሽ የምር እዮባዬ❤❤❤🎉🎉🎉አረ አትጥፎ ግን❤❤🎉
@KidistMekonen-t6m
23 күн бұрын
ረዱ አትሰላች ማሬ ይጠቅምሻል❤
@AwaLeyla-nr8te
24 күн бұрын
ረዱ እዮባ የሚልሽን ስሚ ሀይለኛ አትሁኚ እሽ 😮
@loveethiopia9901
24 күн бұрын
ትክክል
@FhfGnf-tn6sm
23 күн бұрын
ሰዉ ሁሌ ትክክል አይሆንም ከረዱ ምንም አይወጣላትሜ
@loveethiopia9901
23 күн бұрын
@@AwaLeyla-nr8te ጅል አንቺ ስለመሰለሽ ብቻነው እሷስ ሰው አይደለችም ሊወጣላት ይችላል ምንም የማይወጣለት ፈጣሪ ብቻነው ፋራ አትሁኝ
@yonatank2354
23 күн бұрын
እሽ አሁን እረዱ ለማጂ ናት ድንገት ደንግጣ ዘላ ስትወርድ የጂ ፍሬን ባትይዝ ኖሮ እና ቢገጭህስ እስሩ የተኛከው😮😮
@SelamawitKahassay
23 күн бұрын
ረዱምናይነት አስተማሪነዉ መጃፍቃድየሰጠሽ እዮብን አድምጭዉ በትክክልነዉ እያስረዳሽያለዉ
@ruthkidane6643
23 күн бұрын
ይኔ ቆጆ ጀግና ነሽ እንጊዲ መኪና ይዘሽ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤
@maryahailugebry717
21 күн бұрын
😂😂😂አሰለጣኜ እራሱ እንዳተ አሎነብኝም የኔ ቅመም ❤❤
@Kal-kw4tg
23 күн бұрын
አቤት ጭቅጭቅ የፍቅር ጭቅጭቅ ደስ ስል❤❤😂😂
@sintmulu4522
23 күн бұрын
አይ ወንዶች የኔ ባልም እንዲህ ነበር አለቃነቱን ያሳየኝ 😂😂😂😂
@mekyia9868
23 күн бұрын
የእግዚአብሔር ስጦታሽ እዮብ በዛላይ ባል እራስ ነው እሚልሽን ልሰሚ ይገባል
@hilina-g3l
24 күн бұрын
እረዱና እዮባ እኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
@MeskiyaMusefa
23 күн бұрын
እረዲት፣አይናፍርንትዋ፣በጣም፣ያምርበተል፣ደስ፣ስትሉ❤❤❤❤
@AsasashAsasash
23 күн бұрын
ልምጣና አስልጥነኝ እዮባ ትችላለህ❤❤❤❤
@hayathmuhammad864
24 күн бұрын
ረዱ የኔ ጀግና ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን ወደፊት 😂❤❤❤❤ጎበዝ
@SonySony-b1w
24 күн бұрын
ረዱየ የኔቆጆ እዮባየ ኡነተኛፍቅር እዚቤት ብቻ ❤❤❤
@Abeba1985
24 күн бұрын
የእዮብ ንግግረ ትክክል ኖው መኪን መንዳት ማለት ህወትህ ብጁህጨብጢህ መሄዲ ኖው ና ጢንቃቃ ያሲፈልጋል
@KumnegerKume-d7u
21 күн бұрын
ካስቸገርሽ ትራፊክ ልጠራ ነው ዋ ❤❤❤
@Vjg85hvBmbk7ub
23 күн бұрын
ማነው የሀገሩ አዛን ሲል ሲሰማ ውሠጡን ደስያለው 😢😢😢 በላይክ አሳዪኘ
@RahmaJabaly
24 күн бұрын
ጎበዝ ረዱዬ የኔ ቆንጆ 🥰😘❤️ ደምሩኝ የተዋህዶ ልጆች መንፈሳዊ ቻናል ነው 😍
@yonatanteshome2121
24 күн бұрын
Bravo bravo reduye konjo you did great i swear bedemb new yenedashewou akorashign mariyamen bertu we love you guys always kegonachou nene ezgiyaber yitebekachou❤❤❤👏👏👏👍👍
@sosaso4562
24 күн бұрын
Reduu hunt janya neshi bachi yobe hunt bant madinat bichaa sihoo matatimaroo Qojonoo batuu tinashi biraki biloo yobe afari talalaqa lisi talalaqa tiyuu arifi noo😍😍👍
@Ruhama-c5c
24 күн бұрын
ረዱየ ጎበዝነሺ ትችያለሺ ትግሥትሺንም ሣላደንቅ አላልፍም ግን እባካችሁ አትጥፉብን ቶሎቶሎኑልን❤❤❤❤❤❤❤
@Godisgood-fk7rq
24 күн бұрын
እውነት ትምህርታዊ ነው እናመሰግናለን
@EtetTeettrte-fw8hx
24 күн бұрын
ረዱ የኔ አበባ ስወድሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mekyia9868
23 күн бұрын
የሞት እና የህይወት ነገር ነው
@alemkidanu1574
24 күн бұрын
እናተ ጣፍጭየሆናችሁልጆች አትጥፉ ሰወዳቸሁ
@ZinetMohammed-p4z
23 күн бұрын
የተማረችበትን መኪና ግዛላት😅😅😅
@aliciazeriu1810
24 күн бұрын
ጁግና ወንድ እንዲ ነው አውቆ የሚያሳውቅ❤❤❤ አንዳንድ ምቀኛ ወንዶች አሉ ካንተ ጋር ሆነው ማሳወቅ የማይፈልጉ
@MdMeeqa-tr1zo
24 күн бұрын
ንፁህ ልብ ይላል ብዙ ወንዶች የሚበለጡ ይመስላቸዋል
@aliciazeriu1810
23 күн бұрын
@@MdMeeqa-tr1zo እውነት ነው እህቴ አንገትሽን እንዳታቀኚ የሚፈልጉ ምቀኛ ወንዶች አሉ
@FikertteMimi1974
23 күн бұрын
ውይ እህቴ ተባረኪ የልቤን ነው የተናገርሽው በጣም ብዙምቀኞች አሉ እንጂ ሁሌም እነሱ ጥገኛ ሆነንእንድንኖር ነው የሚፈልጉት እዮብ ተባረክ
@aliciazeriu1810
23 күн бұрын
@FikertteMimi1974 ትክክል
@Kidestkidest-p1f
23 күн бұрын
ረዱ ጀማራሺ ቆንጆ ነው በተረፈ ዮባ በድንብ አስተምራት
@MyEthiopia12
23 күн бұрын
😂😂😂😂ባል ጋር መማር እኮከባድ ነው አንዳይነት ናቸው😂😂😂😂😂😂
@mheritzemdkune8771
23 күн бұрын
ዎው ጎበዝ ናሽ ❤️❤️❤️❤️❤️በጣም ነው ምዎዳችሁ ❤️❤️
@askidesta4271
24 күн бұрын
ምርጦች መግቢያ አይቸ ደንግጫለሁ ግን ይመቻችሁ 2 smart❤❤
@ነቢሀትሙሀመድ
24 күн бұрын
ረዱ ድርቅ አትበይ የሚልሽን ስሚ😊😊😊😊😊
@loveethiopia9901
24 күн бұрын
ትክክል
@MihiretJerry
23 күн бұрын
እዮብዬ አስተዋይ ብዙ ባሎች ለሚስቶች መኪና መስጠት አይፈልጉም
@sart7050
24 күн бұрын
እናተ ጣፍጭየሆናችሁልጆች አትጥፉ😂❤
@TtyhCcbh
24 күн бұрын
የኔ ዉቦች እኳን ደህና መጣችሁ❤😘
@SayetEitapia
23 күн бұрын
የኔ ማሮች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegsetደምሌ
24 күн бұрын
ረዱ ሳትሰላች በደብ ተማሪ ይጠቅምሻል እዮብ በራታ ጎብዝ❤❤
@Ekram-q5p8o
24 күн бұрын
እረዲየ ጀግናናት ❤🎉😊
@hgyy2926
23 күн бұрын
ተጋሩ ኣሕዋተይ ኣነ ኣብ ሰደት እዩ ዘለኩ ግን የሕመኒ እዩ ዘሎ እንታይ ከም ዘገብር ጭንቀት ክመውት ኢለ ገለስኪ በለኒ ማርያም ፅዮን ሓደሪኪ መርየት ዓደይ ኣርግፅኒ😢😢
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
23 күн бұрын
ምሕረቱን ይላክልሽ/ህ
@Tgerryjhgigucofouoxhgxicyyc
23 күн бұрын
ኣጅኺ መዓርይ ፀሎት ገበሪ ቁዱሰ ሚከኤል ምሰኪ ይኩን
@petermhanna2421
23 күн бұрын
ይምቺሽ እረዱ ግን አትጥፉ❤❤❤
@SeadaMohammed-f9k
24 күн бұрын
ደትደናፈቃችሁኝ ወየዉ ለመድኳቹመሠል ❤❤❤❤❤❤ማሮችየ
@habhandhi8875
23 күн бұрын
አሪፍ ተማሪ ነሽ ጎበዝ ነሽ አሪፍም መምህር ነህ እዮባ
@WeyneshetGashaw
23 күн бұрын
ፍቅር የሆናችሁ ልጆች አፉፉፉ❤❤❤
@Apple-rh2re
22 күн бұрын
ደሥትላላችሁ እዮባ ጎበዝ ነክ
@sameerahmad-d8l
22 күн бұрын
ረዱየ የኔ ደርባባ እዩባየ💝💝💝💝💝🍫🍫
24:17
ረዱን ጋዝ አርጎባት ፕራንክ አረጋት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 69 М.
1:46:48
ባለቀ ሰዓት ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Baleke Seate 2024 #Mlikitmedia
Mlikit media - ምልክት ሚዲያ
Рет қаралды 1,6 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
15:14
ረዱ እና ሄኖክ ተጣሉ እዮብ አበደ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 168 М.
27:03
አዲሱ ቤታችን ገባን ኑ እናስጐበኛቹ 🙌🙌🙌
Fani Samri
Рет қаралды 153 М.
24:57
የመጀመሪያ ልደቴን አከበርኩ! | ልደቴን አከበሩልኝ | my birthday celebration #nahitube #ashutube #gebeyamedia
Ruki Tube ሩቂ ቲዩብ
Рет қаралды 6 М.
20:59
በስተመጨረሻም ጠየኳት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 407 М.
25:40
//አዝናኝ ድራማ //"የቀረው ይቅር ውሻ አላዝልም..."🤣 አስቂኝ ኤቢ ኮርያ ቤት ተቀጥራ ጉድ ሆነች 😂😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 478 М.
20:54
ረዱ ወንድሙ ፊት እዮብን እንደማትፈልገው ነገረችው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 156 М.
46:40
GERE EMUN PART 210 | ገሬ እሙን ክፋል 210
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 19 М.
21:14
ረዱን ደስታ በደስታ አረኳት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 170 М.
29:16
ቃል በድብቅ የእርግዝና መከላከያ ትወስዳለች ቤታችን ተበጠበጠ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 679 М.
31:55
የአመቱ ምርጥ ፕራንክ መኪናው ተሰረቀ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 309 М.
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН