አርፋጅ Arfaj (Ethiopian film 2017)

  Рет қаралды 1,873,873

Addis Films

Addis Films

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@askalemariamatinafu1864
@askalemariamatinafu1864 7 жыл бұрын
ሀገሬ ልገባ ሶስት ቀን ቀርኝ በስደት ያላችሁ ወገኖቸ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ ፊልሙ በጣም ቆንጆ ነው በርቱ
@sabagebretsadik3902
@sabagebretsadik3902 7 жыл бұрын
Askalemariam Atinafu ,አሜን አሜን ማማዬ
@askalemariamatinafu1864
@askalemariamatinafu1864 7 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@meklitverynicesongmeklital9478
@meklitverynicesongmeklital9478 7 жыл бұрын
Askalemariam Atinafu አሜን የኒ ቆንጆ
@meklitverynicesongmeklital9478
@meklitverynicesongmeklital9478 7 жыл бұрын
Askalemariam Atinafu አሜን የኒ ቆንጆ
@askalemariamatinafu1864
@askalemariamatinafu1864 7 жыл бұрын
Meklit Very nice song meklit alemaeyuh amenn yene marr
@sima7475
@sima7475 7 жыл бұрын
የእውነት በጣም ባጣም አስተማሪና መካሪ የሆነ ድራማ ነው በርቱ ሀገር ማለት በቀደምት ነዋሪዎች መማሪ አለብ ለሀገር መሞት ክብር ነው
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ9ዐ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ9ዐ 7 жыл бұрын
ፅድት ያለ ፊልም ነው አስተማሪ በስደት ያላችሁ ወገኖቼ ዘና በሉ ግን ፀሎትን አትርሱ ስደት በኛ ይብቃ እወዳችኋለሁ ቻው
@fatimasaeedd2880
@fatimasaeedd2880 7 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ
@onlinecell2295
@onlinecell2295 7 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ አዎን በታም ጥሩ ነበር ዋዉ አሥተማሪ ነዉ
@berhanehafteab5709
@berhanehafteab5709 7 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ 🖕🖕🖕🖕🖕🖕
@ሀብታሙማፋየአባገትየየወሎ
@ሀብታሙማፋየአባገትየየወሎ 7 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሀይ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ9ዐ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ9ዐ 7 жыл бұрын
ሠላም
@bekiiabera2725
@bekiiabera2725 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ብሩክን ሆኖ የሚተውነውን ልጅ ስወደው በርቱ ቀጥሉበት
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
ዎውውውውውው እውነት በጣም አሥተማሪ ፊልም ነው ኢሣም ለምንድነው ምንም ቢያጠፋ የሠው ነብስ ቢገልም እወድዎለሁ ይመቸኛል በተረፈ ብሩክ አድናቂህ ነኝ ርጋታክ ትግሥትክ ጨዎታክ ይመቻል ኢሣቅ ብሩክ ና የኢሣም ፍቅረኛ ሣላደንቃችሁ አላልፍም
@ስደተኛዋአልማዝ
@ስደተኛዋአልማዝ 7 жыл бұрын
እስማኤል ገና አሁን በመጥፎ መንገድ ስትተውን አየሁ ሁሌም አፍቃሪ ሆነክ ነበር የምሰራው ጥሩ ነው ወጣ ያለ መስራትህ በርቱ አሪፍ ነው ተዋቂ አርቲስቶች ስላሉበትም አስውቦታል ተመችቶኛል....
@እኔስየድንግልማርያምልጅኔ
@እኔስየድንግልማርያምልጅኔ 7 жыл бұрын
እንዴት ትልቅ መልእክት ያለው ነው ኢ/ዊ በመሆኔ እኮራለው ኢ/ያ እጆችዋን ወደ እግዝኣብሄር ትዘረጋለች ክፉ ኣይንካሽ እማማ ኢ/ያ
@jeromebeaino642
@jeromebeaino642 7 жыл бұрын
እኔስ የድንግል ማርያም ልጅ ኔጅ ጌታ የ የሰጠኝ ኣሜን
@momjmgik7828
@momjmgik7828 7 жыл бұрын
እኔስ የድንግል ማርያም ልጅ ኔጅ ጌታ የ የሰጠኝ ኣሜን መ
@merifkr931
@merifkr931 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@نجاها-د9غ
@نجاها-د9غ 6 жыл бұрын
ኢሳምየ ፊልምህን አባርሬ ነው የማየው አዲስ ፊልም ልቀቅልን በናትህ
@rahmabentseid7260
@rahmabentseid7260 3 жыл бұрын
ለሁለተኛ ጊዜ ሳየው ይሄን ፊልም ምርጥ ነው አይገልጸውም
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 7 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው best film ነው ኢሳም ሀበሻ ጨካኝነት አያምርብህም ለሴት ፍቅር ስታለቅስ ነው ደስ ምትለኝ
@hayaat-ug6el
@hayaat-ug6el 7 жыл бұрын
zahra ye dessie lji sah
@ismalayk9258
@ismalayk9258 6 жыл бұрын
Arif new
@vnvv3454
@vnvv3454 6 жыл бұрын
Wawwwww nice
@sara-hz2gr
@sara-hz2gr 6 жыл бұрын
ሁለት የምወዳቸው ምርጥ የወንድ አክተሮች ፊልማችሁ ምርጥ አቦ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
@Mesi89
@Mesi89 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እንቅልፍ ሳልተኛ አደርኩ ሳቁንም ሀዘኑንም ጨካኝነትን ፍቅርን ይቅርታን ምን የማያስተምረው ነገር አለና እግዚያብሔር ይባርክህ በጣም የሚገርም የድርሰት አፃፃፍ ነው👌👍👍👍
@ሔዋንነኝየአዳምዘር
@ሔዋንነኝየአዳምዘር 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ኮሜንተሮች ብቻ ያዝናናሉ ምርጥ ፊልም ነወ ኢሻም ምርጥ ሠዉ አንተ ካለህ ሁሌም ይመቸኛል 😍😍😍😍
@hayata9265
@hayata9265 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን በናታችሁ እንዳትሰድቡኝ ላይክ ግጩኝ ብየ አላውቅም ዛሬም ቀለበት እማስርበት ቀን ስለሆነ ነው
@itisme1909
@itisme1909 7 жыл бұрын
hayat A ,beqa like mtswat hone yihew ashi gechehush
@hayata9265
@hayata9265 7 жыл бұрын
Samuel Haile tnx same
@hayata9265
@hayata9265 7 жыл бұрын
Samuel Haile tnx same
@itisme1909
@itisme1909 7 жыл бұрын
እጭእፊልሙ ግን ይህ ያህል አደለም ግማሽ ደርሼለው
@meklitverynicesongmeklital9478
@meklitverynicesongmeklital9478 7 жыл бұрын
hayat A እንካን ደስ ያለሺ Sss
@ሔለንነኚያጣየዊቀበጥ
@ሔለንነኚያጣየዊቀበጥ 4 жыл бұрын
አባት የዘላም ህይውት ነው እኒ አባቴን አልጨክነበትም ግን ደስ ይላል በርቱ።።
@ዛይድየድንግልልጅእግዛቢሄ
@ዛይድየድንግልልጅእግዛቢሄ 5 жыл бұрын
ይሄ የኔ ሂወት ታሪክ ነው መጨረሻየ ያሳምርልኝ
@fantahuntegegn1544
@fantahuntegegn1544 7 жыл бұрын
I PROUD TO BE ETHIOPIAN......በ ይቅርታ እንጅ በበደል አሸናፊነት የለም
@መኖርሽያኖረኛልእማዘላለም
@መኖርሽያኖረኛልእማዘላለም 7 жыл бұрын
እኔ አልናገርም እንጂ ኢሳምን እውደዋለሁ እሥኪ ኢሳምን የምትወዱት ላይክ ኩመንት ዱቅ ዱቅ በሉ ፕሊሥ
@FB-qy3zu
@FB-qy3zu 7 жыл бұрын
የንተው ሊባ ነኝ ክክክክክ ላጣብስሽ?
@መኖርሽያኖረኛልእማዘላለም
@መኖርሽያኖረኛልእማዘላለም 7 жыл бұрын
ክክክክ ከሆነ ነው
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
የንተው ሊባ ነኝ እኔም በጣምነው የምወዶው
@fjfjgjhffj6634
@fjfjgjhffj6634 7 жыл бұрын
የንተው ሊባ ነኝ
@aaaq5396
@aaaq5396 7 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኔ አልናገርም አንጂ!!
@lidiya727
@lidiya727 7 жыл бұрын
አስተማሪዎቹ ሁሉ ወንድሜን ትምህርት አይገባህም እያሉ እየደበደቡ ያስቃዩት ነበር እና ትቶላቸው አረፈ እሱም አረፈ እኔም እንዲተወው እፈልግ ነበር መምህሮቹ ሁሉ መመህርነት አልገባቸውም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@እቴኑሰኒየዜዴ
@እቴኑሰኒየዜዴ 7 жыл бұрын
በቅድሚያ ኢሳምዬ የጠፋ ሰው አንተ ያለህበት ነገር እኮ 100/100 ነው ብሩክ ሆኖ የሰራው ትግስቱ ፊቱ ላይ ይነበባል ሁሉም ተዋናዮች ምርጥ አርጋቹ ተውናቹታል!! ግን በፍቅር ጉዳይ ምን አለ ልክ እንደፊልም ታጋሽ ብንሆን ስለ ፍቅር ስንል መናገር እያለብን ዝም ብንል ግን እኔ ስናደድ ዝም ማለት አልችልም ምን እንደሚሻለኝ...
@hayaalmansouri478
@hayaalmansouri478 7 жыл бұрын
እቴኑ/ሰኒ የዜዴ photo
@maznanha1091
@maznanha1091 7 жыл бұрын
አሀ ጥሩ ጀምረነበር በመጨረሻአበላሸሀ
@nuriyasin
@nuriyasin 7 жыл бұрын
የእውነት እደዚህ አይነት መምህር እንዳለ ልንገራቹ ፊልሙንም ለሱ ማስታወሻ አድርጌዋለሁ 【 ።】የሆነ ማትስ መምህራችን ነው አንገቱ በጥይት የተሳተ ጠማማ እንደ አስተሳሰቡ የተጣመመ እኛን አሰልፎ በመግረፍ ያጣመመን በእውነት አስካሁን ቀኝ ጀርየን በጥፊ ሲመታኝ ግራ ጀሮየ የጮከው ጩከት አይረሳኝ አቤት ስጠላው እንኳንም የመምህር ልጂ አልሆኑኩ ። ይመስለኛል በጥይት የሳተው ሰው መጦ የሚጨርሰወረ እየመሰለው በስጋት እና በጭንቀት የሚኖር ለነገሮች ሁሉ የማይጨነቅ የሆነ ሰዋማ እንስሳ አይነት ነገር አይ ስንት አይነት መምህር አለ የኣባትነት ምግባር የሚያስተምር የሩቁን እይታ በእውነተኝነት እና ጥንካሬ ከዜር ተነስቶ ለሀገር ብቁ መሆንን የሚያስተምር ደጉን መምህ ደግ ይግጠመው ክፉን መምህር ........ እንል ነበር
@girmabelay5597
@girmabelay5597 7 жыл бұрын
ጋይስ ፊልሙን ደስ ብስ ብሎኝ እያየው ነው ለናንተም ደስ ብሏችሁ እንድታዩት እመኝላችሇለሁ
@zd5484
@zd5484 7 жыл бұрын
Jonci Best ok tnx enayalen😜
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
Jonci Best ekuan dess alek mara
@girmabelay5597
@girmabelay5597 7 жыл бұрын
Kal Tsega tnx mar
@girmabelay5597
@girmabelay5597 7 жыл бұрын
Zahra love tnx zehra
@batelihemabebe8777
@batelihemabebe8777 7 жыл бұрын
Jonci Best eyejemerkut new endat new
@mekdlove
@mekdlove 2 жыл бұрын
ብሩክ ምርጥ አድርጎ ነው የተወነው በጣም ነው ያስደሰተኝ ❤❤❤
@ሂዋንየትግራይልጅ
@ሂዋንየትግራይልጅ 5 жыл бұрын
ገናነኝ አላየሁቱም ግን ኢሳም እና ቃል ያሉት ፈልም ብጣም ደስስ ይለኛል❤
@መስረት.የተዋህዶልጅ
@መስረት.የተዋህዶልጅ 7 жыл бұрын
👌 አሪፍ ፊልም ነው ዘንድሮ የአርቲስቶች መፋታትና ፍቅር በፊልም ላይ እያየን እንኑር. ፊልሙ ግን ፅዴ ነው ተመችቶኛል
@betiyenati2371
@betiyenati2371 7 жыл бұрын
ዛሬ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ ያለሽ በሎኝ ያሀገሬ ልጆች ውድድድ የማረጋችሁ♥
@hirj2602
@hirj2602 5 жыл бұрын
እኳን ደስ አለሽ ማር
@SamrawitBeshah
@SamrawitBeshah 6 ай бұрын
ፊልሙ በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ብሩክ ሁኖ የሰራዉን ልጅ በጣም ወድድ አድርጌዋለሁ እንደዚህ አይነት ወንድ ይመቸኛል
@የደሙፍሬነኝየደሙፍሬነኝ
@የደሙፍሬነኝየደሙፍሬነኝ 6 жыл бұрын
ኢቶጰያ ሀገሬ ምርጥ ምርጥ አርቲስቶች አላት በርቱ
@monirhossainmonirhssain9215
@monirhossainmonirhssain9215 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔 ከመምሩ ድቀ መዝሙሩ 😭😭😭😭😭😭😭 (1)ሳሚ በዚህ ሥራህ ጠላዉህ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ (1)የስላም አባት ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ቡሩክ ዋውው ፍቅር የሚዋዱትን ለማግኝት ብቻ ሳይሆን እይውድዱ ልማያግኙትም ሰው መኖር ነው ካንት ብዙ ተምርያልው ተባርክ ሰላም እና የሰላም እናት ይቅርታ ከሚጠይቅው ይልቅ ይምያድርግው ይብልጥ ታላቅ ነው በሃግር መጨክን ያማል ክዳት ጭቆና እና የመሳስሉት ያማል ከዚህ ፍልም ብዙ ነገር አግንቻልው ብዙም ተምርያልው ተባርኩ ሁላችሁም ጥሩ ተውናቹታል 😘🌹🌹🌹🌹💔💔💔
@merifkr931
@merifkr931 6 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ኣሪፍ እና ኣስተማሪ ፊልም ነው በተለይ ኢሳም ያለበት ስወደው በርቱ የሃገሬ ልጆች
@ameleworkamare8672
@ameleworkamare8672 7 жыл бұрын
ሳሚ እሰይ ክክክክ ውይ አፌ ተሳስቶ ኢሳምየ በፍቅር ጨክነህ ዛሬ ገና ተወንክ ግን ለፍቅር ስታለቅስ ብቻ ነው ሚያምርብህ ክፉ ፊት የለህም።በተረፈ አሪፍ ዋውውውው
@thshdhddjhdndjdjdj169
@thshdhddjhdndjdjdj169 7 жыл бұрын
ፐ በጣም ነው የተመቸኝ የወደቀን ገሎ ፉገራ አያምርም ። ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን። ቤተሰብ ፒስ ይመቻችሁ ባላችሁበት
@bekalechhabetamo3446
@bekalechhabetamo3446 7 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ከመምህሩው ደቀ መዝሙሩው !!!!በርቱ አስተማሪ ነው በጣም !!!!
@eyesusyadenal8383
@eyesusyadenal8383 7 жыл бұрын
The best Ethiopian movie, best actors the whole package is awesome. The actors should be watched in other movies I mean all of them. This movie should be rated #1 Ethiopian movie.
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 7 жыл бұрын
ምርጥና በጣም አስተማሪ ነው! ከሰሩ አይቀር እንዲ ፀዳ ያለ ነገር...ይብዛልን! በጣም እናመሰግናለን!!
@genetkebede415
@genetkebede415 7 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እና ደስ የሚል ፊልም ነው ብሩኬ & ሳሚ የኔ ምርጦች ስውዳችሁ ኢሳምየ እዛህ ፈልም ላይ ክፉ ሁነህ ብተውንም ደርሰቱ ያንተ መሆነ ግን በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ታርክ ነው እናመስግናለን
@misrakadir8259
@misrakadir8259 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@senayt8606
@senayt8606 6 жыл бұрын
ዋው መጨረሻው በደንብ ያማረ ድራማ ዛሬ ገና አይሁ ሁላችሁም ታምራላችሁ
@አቤየናቱልጅተመስገንአምላ
@አቤየናቱልጅተመስገንአምላ 5 жыл бұрын
ብሩክን የሚወድ በላይክ ገጨት
@MeruBaba-xs3fk
@MeruBaba-xs3fk 3 күн бұрын
በጣም ጠፍጭ የሆነ ፍልም ነው እዩት❤❤❤❤❤
@አለምጉጃሜዋ
@አለምጉጃሜዋ 6 жыл бұрын
እኔ ፌልም ማየት የምውደው ኤሳምዬ ያለበትነው ኤሳምን የምተውዱ ላይኩን ገጭ ገጭ እርጉልኝ በፍጠራችሁ
@ሂዊባርችስደተኛዋ
@ሂዊባርችስደተኛዋ 5 жыл бұрын
እኔም እወደዋለሁ ደስ ይለኛል ኢስላም ሀበሻ ያለበት ሁሉ ፊልም ውስጤ ነው
@hfjighj8691
@hfjighj8691 5 жыл бұрын
በኋላ
@عبدالقادرال-س4ف
@عبدالقادرال-س4ف 4 жыл бұрын
እኔምእወደዋለሁ
@عبدالقادرال-س4ف
@عبدالقادرال-س4ف 4 жыл бұрын
በጣም
@idressyoutube9998
@idressyoutube9998 4 жыл бұрын
ጉማሬ መኪና ይግጭሺ
@ስደትትርፋማነዉክስረትምእ
@ስደትትርፋማነዉክስረትምእ 5 жыл бұрын
ኢሳምን ከዚህ አለም ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ሲመጣ አወኩት ሙሀመድ ሚፍታህንም አላህ ትመለወሰዉ ድምፃዊ ሀሊማንም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ያሳያቸዉ
@amna3953
@amna3953 5 жыл бұрын
Aminnnn
@abuomer6396
@abuomer6396 5 жыл бұрын
አሚን
@አሱነኝጎጃሜዋ
@አሱነኝጎጃሜዋ 5 жыл бұрын
ያረብ አሚን
@feydultube320
@feydultube320 4 жыл бұрын
ኣሚን
@mohammedAli-xv3vj
@mohammedAli-xv3vj Жыл бұрын
ያረብ አሚንን እኛንም ከወሧሽ ሸይጧን ይጠብቀን
@SA-fu9db
@SA-fu9db 7 жыл бұрын
ሳሙኤል ምነው ጥሩ ልጂ ነበር ጭካኔ አያምርብህም በሀገሮችህ ልጆች ላይ ባይዘዌ ፊልሙ አሪፍ እና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ይልመድባችሁ አዳድስ ...
@ayalneshkassa1828
@ayalneshkassa1828 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭አርት እደዚ እውነትን በአካል አቁሞ ሲያሰነባ እዴት ደስ ይላል የቤቴን ጉድ በአካል ብዬዋለው በጣም ሕያው ነብስ ያለው ትወና በጣም እናመሰግናለን አቦ።
@etsgentkebede1494
@etsgentkebede1494 7 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ደስ የሚልና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው በዚሁ ቀጥሉ ያምራል ሀገሬ
@hayathbsi5875
@hayathbsi5875 4 жыл бұрын
እኔ ኢሣም ምርጥ የፍቅር ፊልም ነው እሚያምርብህ አሁን ሁሉም ይመቻል ብሩክ ምርጥ ቻይ እኔ የኢሣምን መከታተል ደሥ ይለኛል 100 በዝሁ ቀጥሉበት
@lulululu6319
@lulululu6319 7 жыл бұрын
በጣም በጣም ከምንም በለይ አስተማሪ አሳዛኝ አስደሣች ነዉ ቀጥሉበት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@dgdhdhdhdhhxbhdhhdhhdhbd3397
@dgdhdhdhdhhxbhdhhdhhdhbd3397 5 жыл бұрын
እሞ
@fikerteatlabacwe356
@fikerteatlabacwe356 5 жыл бұрын
በጣም፡ደሥየሚል፡ነው፡ቀጥሉበት፡ሠላም፡ለኢትዮጵያ፡፡
@KirubelKassaye
@KirubelKassaye 7 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፊልም ነው:: መልእክቱ በደንብ ግልጽ እና ወሳኝ ነው:: በጥቅሉ በዘመነ ወያኔ ያቆረፈዱትን ( educational system ) ለስደት እና ለመከራ ከዳረጉት እልፍ አእላፍ ወጣት ኢትዮጵያኖች የተውጣጣ ትልቅ እና የጠፋውን የማንነት እንዲሁም የተከበረ ያታፈረ አንድነት በአለም ዙሪያ ከፍ ብሎ የሚውለበለብ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ እንዲኖረን የሚያደርግ ሐይል አለ:: ይህም ሐይል በጣም ባጭር ግዜ ውስጥ ዘረኝነትን እና ጎጠኝነትን አጥፍቶ ኢትዮጵያዊነታችንን ዳግም ያበራዋል::: ምርጥ ፊልም ነው ወያኔዎች በደንብ እዩት ::
@gamelag2047
@gamelag2047 7 жыл бұрын
በጣምደስ የሚል እባ አስተማረ ፈልም ነው እናመሰግናቸዋለን
@BttyByty-p3z
@BttyByty-p3z 4 күн бұрын
ውይ እህቴዋ በሰላ ለሀገርሽ ያብቃሽ መልካም መልካም ጉዙ ሰላም ያስገባሽ ሰላም እመኝልሻለሁ
@እሙቲየበቀለልጅ
@እሙቲየበቀለልጅ 7 жыл бұрын
woooooow!!!!!! ከምንም በፊት ይቀድማል ፍቅር ከመምሩ ደቀ መዝሙሩ
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 5 ай бұрын
Emezing movie 🎬. Thanks. I do remember my teacher was very nice and heard to take us the same time ⏲️. I miss the home 🏡 land of ERITREA 🇪🇷 and ETHIOPIA 🇪🇷 🇪🇹. Thanks ✋️
@ሪችሀበሻዊት-ኈ3ሰ
@ሪችሀበሻዊት-ኈ3ሰ 7 жыл бұрын
ኢሳም ያለበት ፊልም አላልፈውም ፈርዶብኝ ስወደው ያላያችሁ እዩት ያምራል በተረፈ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@amaamm-t5g
@amaamm-t5g 5 ай бұрын
ምርጥ ትወና ነነው❤ ደራሢው ሊደነቅ ይገባል😊
@mahletassefa2801
@mahletassefa2801 7 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ትልቅ ትምህርት ያለው ፍቅርና ትእግስት ሁሌም ልብን መግዛትም ሆነ ማሸነፍን ይችላሉ
@makdayoutube8387
@makdayoutube8387 7 жыл бұрын
አባ ...ቢዘገይም ገብቶሀል ...ከመምህር ሁሉ የላቀ መምህር ደግሞ ፍቅርና ይቅርታን ያስተማር ነው አይደል ....በጣም ትክክል ይህን ፊልም ሁሉም ሊያየው ይገባል ...እና ይኔ ይሄ ሰውየ አባቴን አስታወሰኝ የኔ አባትም ግትርነቱ እድህ ገብቶት አድ ቀን ይቅርታ እደሚጠይቀን ተስፋ አደርጋለሁ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ታርካችንን የሚያመሳስለው ነገር ስላለ ....😭😭😭😭😭😢😢😢
@khaledjelal15
@khaledjelal15 7 жыл бұрын
"የኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር"!!! አሜንንንንን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ማንንም ሰው ሊያየው ይገባል ።ታድያ ፊልሙንም መስራት ብቻ አይደለም መተግበር ነው በሁሉም ሙያ የተሰማራ በፀዳ ተግባር ሀላፊነቱን መወጣት ግዴታ አለበት ባይ ነኝ!!! ቀጥሉበት እናመሰግናለን
@saraabe8933
@saraabe8933 7 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያምር ፊልም ነው በተለይ ተዲየ በጣም ነው የሚወድህ!!!!
@hanahadasa7601
@hanahadasa7601 7 жыл бұрын
ቆንጆነው መሰለኝ ላየውነው ኢሳም ካለበት 100%ቆንጆነው
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 11 күн бұрын
ተስፍ አለመቅረጣ መጨረሻው ያማረ ነው በብላል እንራመዴ ለሚወዱት መኑር ይ አደል😢😢💘
@ቲጂ
@ቲጂ 6 жыл бұрын
wow ኢሣም ሀበሻ ዘመኑን የሚመጥን ድርሠት ነው፡ ጥሩ ደራሲ ነህ ትወናህም ማራኪ ነው።ምርጥ ሀበሻ💖💖
@ፀደይቴዎድሮስ
@ፀደይቴዎድሮስ 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እዴት አባቱ ያምራል በጌታ ብዙ ትምህርትችን ታቅፏል ፓ ብሩክ የኔ ታጋሽ
@ሳምሪሀበሻ
@ሳምሪሀበሻ 5 жыл бұрын
ለኢሳም ሀበሻ like😘😘😘
@hirj2602
@hirj2602 5 жыл бұрын
ኢሳ ሳዝን. አልወድም. ይከፈኛል. ዛሪየሰራሀዉ. አሪፍነው. እስተዛሪ እምሰራው. ገና ታላየው ነበር. እባሚተናነቀኘ
@brtukanzahra3162
@brtukanzahra3162 6 жыл бұрын
በጣም አሥተማሪና አዝናኝ ፊልም ነው ቀጥሉበት
@እዳልከዳሽቃልአለብኝ
@እዳልከዳሽቃልአለብኝ 4 жыл бұрын
ሰላምየ የእውነት ስምሽን ባላቅም ቁጥብ ቆጆ ደስ የምትይ እረጋ ያልሽ ልጅ ነሽ ማር ስወድሽሽሽሽሽ 💋💋💋💋💋
@hoahhh7321
@hoahhh7321 4 жыл бұрын
ስወደው ብሩክን የኔ ማር
@belchaahmed2800
@belchaahmed2800 5 жыл бұрын
ሳለምን፡እነ፡ብሩክን፡ያምትወዱ፡lluke.ዱቅ፡አርጉልኝ
@monirhossainmonirhssain9215
@monirhossainmonirhssain9215 4 жыл бұрын
እኔ ምለው የላይክ ሱስ አለባችሁ እንዴ
@tidarusamuel4860
@tidarusamuel4860 4 жыл бұрын
Very important lessons for all humanbeings ...tanks alot iwill apreciate
@Blaletadesatadesa
@Blaletadesatadesa 10 ай бұрын
ሳለም ጎቦዝ እናትሽን በቀለሉ ስለ ተረደሽየት በጠም ደስ ብሎኛል የሞተዉን ልጁወን እየስተወሰች በሂዎት የለችዉን ልጅ ቲታ ስለሄደች ሰትቆጪየት ግዴተ ስለሆነብሽነዉ ጢለሽኝ የጠፈሽዉ ብለሽ ስለ ተረደሽየት ደስ ብሎኛል
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
ዉይ ዉይ ዉይ ኮመታተሮችየ እኳን ደስስስስስ አለን አዲስ ፊልም ባልታሰበ ሰአት ዱቅ አደርጉልን በሉ እኔ አይቼ ጨርሻለሁ የመጨ መሳጭ ነዉ ተሎ ሹፉት ግን ኢሳምየን አታፍጥጡበት የኔ ነዉ ሰምታችዋል😂.
@zd5484
@zd5484 7 жыл бұрын
Kal Tsega 😆😂😂😂😂😗😘❤❤❤❤ ow esu edahu yena naw 2lji alegn ataftu
@tgkonjo2566
@tgkonjo2566 7 жыл бұрын
Kal Tsega ክክክክክ ቃልዬ ኢሳም ሀበሻ ዉስጤ ነው
@ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩ-ረ4ሐ
@ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩ-ረ4ሐ 7 жыл бұрын
Kal Tsega የኔ ይብቻዬ ነው ሰምተሻል ክክክ
@mandi212ftai4
@mandi212ftai4 7 жыл бұрын
tg konjo selalagebat anadohial yegikermechershaw genhunat sayhon ysmer neber yebalets
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
Zahra love 😂😂 ፈጣጣ
@እኔማለትያውእኔነኝ
@እኔማለትያውእኔነኝ 5 жыл бұрын
ሁለተኛ ግዜ አየሁት ግን እያለቀስኩ ነው ሁለቴ የጨርስኩት ስወደው
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 5 жыл бұрын
የትዳር ጓደኛን መምረጥ በሕይወታችን ውስጥ ከምናደርጋቸው ከባድ ውሳኔዎች መካከል አንዱ ስለሆነ እንደ ቀላል የሚታይ ነገር አይደለም። በሕይወታችን ውስጥ ወይ ለደስታ አሊያም ለሐዘን አስተዋጽዖ የሚያደርግ የዚህን ያህል ክብደት ያለው ውሳኔ የለም ለማለት ይቻላል። አንድ ሰው ጥሩ ምርጫ ካደረገ አስደሳችና አርኪ ሕይወት ይኖረዋል፤ የተሳሳተ ምርጫ ካደረገ ደግሞ ሕይወቱ መራራ ሊሆን ይችላል። (ምሳሌ 21:​19፤ 26:​21) አምላክ ትዳርን ሲያቋቁም ዓላማው ስምምነትና ትብብር የሰፈነበት ጥምረት እንዲሆን ስለነበር ደስታው ዘላቂ እንዲሆን የትዳር ጓደኛን በጥበብ መምረጥና በማይበጠስ ቃል ኪዳን ተሳስሮ ለመኖር ፈቃደኛ መሆን አስፈላጊ ነው።​-⁠ማቴዎስ 19:​6
@ሙሉትልቅ
@ሙሉትልቅ 7 жыл бұрын
በናታችህ የኔ ባልም አምረሮ ጠፍ እንደ ሳሜ ኡፍፍፍ በሰደት ተጉደሁ አንድ በሉኝ
@hhsh8366
@hhsh8366 5 жыл бұрын
በጣምደስይላል
@ፍቅርያሸንፋል-ፐ5ኘ
@ፍቅርያሸንፋል-ፐ5ኘ 5 жыл бұрын
በጣም ነው ደስየሚለው ኢሳም ካለበት ባልወደውም አያለሁ
@amaamm6604
@amaamm6604 5 жыл бұрын
ብሩክን በጣም ነው የምወደው
@ethiopianethiopian3992
@ethiopianethiopian3992 7 жыл бұрын
I love this drama. it really one of my favorite Ethiopian drama
@Wubit234
@Wubit234 7 жыл бұрын
ሙና በቀናት፡መካከል ላይ ደሜን እናዳላፈላሹ እዚ ላይ አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ ምርጥ ፊልም፡ነው ይመቻቹ
@husenhasan9241
@husenhasan9241 5 жыл бұрын
Hi
@saraaden5682
@saraaden5682 7 жыл бұрын
betam asetmari naw ኢሣምዬ የኔ ቆንጆ ክፋት ግን አያምርብሕም ብሩኬ ሁላቹም ተመቻቹኝ በጣም ደስ ይላል
@fansgaltgrayfansgaltgray6515
@fansgaltgrayfansgaltgray6515 7 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም በጣም ደሰ ይላል ለኔ ደሞ ውድድድ ማሮች 💓💓💓💓💓💓💓💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@kalkidan
@kalkidan 3 жыл бұрын
መወሰንን የሚያቄተን ግዜ በጣም ይከብዳልልል እኔምምምም
@yoseftadesse1377
@yoseftadesse1377 7 жыл бұрын
I never seen amharic movie like this before in my life ,the way the story written is so so awesome, I really Appreciate that! I am so thankful for all of artists participate in this movie please continue it...
@SaraSara-pp8sy
@SaraSara-pp8sy 7 жыл бұрын
አሪፍ ፊልምነው በተለይ ኢይሳምይ ውድድድነው የማደርገክ ሌሎቻቹም አሪፍነው ።በተለይ የዘነበ አይነት ስንት አስተማሪዎች አሉ ግን እባካቹ በዱላ አትመኑ ።ተማሪን ገስፁ እንጂ አትደብድቡ እኔ 10ክፍል እያለው እጅበጆሮ አዚዞየሚገርፈንን አስተማሪ አረሳውም ።እህቴንም በጥፊህ መቶ ጀሮዋን እንዳትሰማ ያደረጋትንም አስተማሪ እሄን እያያቹ ተማሩ።!!!!!!
@zabibaahmad4075
@zabibaahmad4075 5 жыл бұрын
የኢስማኢል ሚስት ፅናቱን ይስጥሽ
@ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ
@ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ 5 жыл бұрын
አሁን አረፈች
@rabaabdusomed8915
@rabaabdusomed8915 4 жыл бұрын
በጣም
@MominaAbuker-tj7zf
@MominaAbuker-tj7zf 6 ай бұрын
በናታችሁ የ ህይወቴን ፊልም ልቀቁልን
@HooaAlotyby
@HooaAlotyby 6 ай бұрын
ሒወትፊልም
@messyimessyi9440
@messyimessyi9440 7 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል አዲስ ተለቀቀ የት ሄዳችሁ ኮመንቶች እረ ኑአብረን ስናየው ነው ደስ እሚለው
@نبنبنبظحح
@نبنبنبظحح 7 жыл бұрын
Mesri sha Mesri ኢሽ ክክክክ
@messyimessyi9440
@messyimessyi9440 7 жыл бұрын
نبنبنب ظحح መጣሽ ብቻችን እያየን ደብሮን ነበር በይ ከፊልሙ ጋር እንመሰጥ እህት
@di3981
@di3981 7 жыл бұрын
Mesri sha Mesri መጣሁ
@messyimessyi9440
@messyimessyi9440 7 жыл бұрын
di ፍቅር እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ ይላል
@dederawretzizabenagggjzugr4800
@dederawretzizabenagggjzugr4800 7 жыл бұрын
Mesri sha Mesri kememeru dekemezemuru begelst amarigna ( temariw asetmariwen beltew lemalet tefelgonew) betam wektawi yehone Film new enamesegenalen
@እናቴህይወቴልመጣልሽነውA
@እናቴህይወቴልመጣልሽነውA 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ኢሄ ልጅ እርጋታው ደስ ሲል ብሩክ ማለት ነው
@aisyahcynk7132
@aisyahcynk7132 4 жыл бұрын
እኔም ያምረኝል ቆጁነዉ
@kibrinshaegry266
@kibrinshaegry266 7 жыл бұрын
ፍልም ማለት ይሄ ነው ለኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ነው የሠራለት ህዝቤ ሆይ እንተሣሠብ እንተዛዘን
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 7 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ'"ወይይ ከመምህሩ ደቀ መዝሙሩ '"አሪፍ ነው ይመቻችሁ
@asmaaaaa23
@asmaaaaa23 5 жыл бұрын
ወይኔ ብሩክ የሰው ለዛ ያለው ቋም ከነ አነጋገሩ ማራኪ ዋውውውውውው
@bettylove1989
@bettylove1989 7 жыл бұрын
የሚገርም ፊልም ነው በጣም ደስስስስስ ይላል እናመሰግናለን 😍😍
@bojanmilivojevic1502
@bojanmilivojevic1502 5 жыл бұрын
Esamen Enem wedewalhu Betam be bezeh alderaderem meret Ethiopiawi ...❤️🇪🇹
@SamiraSamira-cr7pf
@SamiraSamira-cr7pf 5 жыл бұрын
ኢሳም ስወደዉ 😘🌹ዋዉ ያምራል
@fofooumer2126
@fofooumer2126 7 жыл бұрын
ኤረረረ በጣም የምወዳቸው 2 ወንዶች አሉ በቃ ልየው ስራው ይቅር ኤታባቱ 😂
@tarru716
@tarru716 7 жыл бұрын
باثعقتبfofo قتلoumer kkkkkkkkkkkkk መዳም እዳደልዝሺ ጀርባሺን አይው
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 7 жыл бұрын
باثعقتبfofo قتلoumer ክክክክክክክክ
@tgkonjo2566
@tgkonjo2566 7 жыл бұрын
باثعقتبfofo قتلoumer ክክክክክክክ እወነትሽን ነው አይተሽ ዘና በይ የታባቱ
@fofooumer2126
@fofooumer2126 7 жыл бұрын
deg kkk
@sarahsarah9279
@sarahsarah9279 7 жыл бұрын
esmaalhasenbetamnewyemwedh
@kdkwe5413
@kdkwe5413 7 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም በጣምም ትምህርት ሰጭ ነው እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ሀይሚየብዙየልጅ
@ሀይሚየብዙየልጅ 7 жыл бұрын
ኢሣምገናዛሬ ጨካኝ ሥትሆን አየሁ እና የፊልሙ ነገር ቆንጆ ነው ይቅርታ ጥሩ ነበር ግን እኔ ጥሎብኝ ይቅርታ አድርጌ መርሣ በፍፁም አልችልም ውሥጤ እቢ ብሎኝ ቀረ
@negatwaneheh6516
@negatwaneheh6516 7 жыл бұрын
t
@zenbzenb289
@zenbzenb289 5 жыл бұрын
ብሩክ ከምንም በላይ ደስ ትላለህ። አስተዋይ በሀገራችን እዳተ ቢበዛ በጣም ደስ ይል ነበር
@zenbzenb289
@zenbzenb289 5 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል አስተማሪ ነው በእውነቱ ቀጥሉበት
@ሀዩፍቅርፍቅር
@ሀዩፍቅርፍቅር 7 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሜል ፊልምነው አስተማሪ የሆነ ለኔ ተመችቶኛል ለናተም ይመቻችሁ ማሮቸ ሀገሬ እወድሻለሁ ለዘላለም ኑሪልኝ
@muniyamuniya3470
@muniyamuniya3470 7 жыл бұрын
ኤፍዬ እዚ አላሽ ዋው ስውድሽ መለከት ላይ ፊልማቹም ያምራል
@BttyByty-p3z
@BttyByty-p3z 4 күн бұрын
አሜን ብርታቱ ለሁላችን
@richlove5495
@richlove5495 7 жыл бұрын
አማንየ ያለበትን ድራማ ማየት ያስደሳኛል
@ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩ-ረ4ሐ
@ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩ-ረ4ሐ 7 жыл бұрын
Rich Love እኔም እንዳው ውዴ
@tigstmitkey9924
@tigstmitkey9924 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው አስተማራነው እንመልግናለን
@ዘሀራ-ወ6ሐ
@ዘሀራ-ወ6ሐ 7 жыл бұрын
አኔም ድስይለኝል
@salekanyi103
@salekanyi103 7 жыл бұрын
tigst mitkey kuanma
@mehretirkalo1265
@mehretirkalo1265 7 жыл бұрын
waw
@bettybetty2653
@bettybetty2653 3 жыл бұрын
ወላጅ አባቴ እንደዝሂ አይነት አባት ነው አንድቀን አልሸነፍ ብሎ ልጆቹን እየበደለይቅርታልጆቼ ሳይል ላይመለስ አሸለበ
@ጎጃምተውልጀአፍቃሪነኝምን
@ጎጃምተውልጀአፍቃሪነኝምን 7 жыл бұрын
አባካችህ በፅሎታቹህ አስቡኝ ከአገሪከውጣው 5አመት ሙላኝ ውደ ሀግር ቤት እንድገባplis??
@yordiberhe6496
@yordiberhe6496 7 жыл бұрын
አፀድ የማራም ልጂ ፍቅር ነው ጌታየ beslam gibi yene eht
@mariyamtlahunmariyamtlahun655
@mariyamtlahunmariyamtlahun655 7 жыл бұрын
አፀድ የማራም ልጂ ፍቅር ነው ጌታየ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እመብርሀን በስደቷ ስደትሽን ታስብልሽ እህቴ
@munamuna7089
@munamuna7089 7 жыл бұрын
አፀድ የማራም ልጂ ፍቅር ነው ጌታየ الوو
@saraaathyoopie5092
@saraaathyoopie5092 7 жыл бұрын
Mariyam Tlahun Mariyam Tlahu
@saraaathyoopie5092
@saraaathyoopie5092 7 жыл бұрын
በጣም ያምራልm Tlahun Mariyam Tlahun
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ኢሳም ያለበት ፊልም ዋውው ነው ሁሌም
GizeMizan (Ethiopian film 2017)
1:50:53
Addis Films
Рет қаралды 782 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Ethiopian film 2018 - Fermata
1:37:27
Addis Films
Рет қаралды 494 М.
Ke Damena Belay ከደመና በላይ Ethiopian full film 2017
1:48:49
የጠበሳ ቅኔ Ethiopian movie 2018
1:26:46
AmharicTV
Рет қаралды 516 М.
Yefekre Fikregna - Ethiopian Film Amharic Drama Clean movie #ethiopia #ethiopianmovie
1:42:46
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 654 М.
New Ethiopian Movie - Yadam Gemena 2015 Full (የአዳም ገመና)
1:31:53
Tr Ethio Music
Рет қаралды 2,8 МЛН
Fikren Yayachu - NEW! Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:43:32
News ET Social
Рет қаралды 1,7 МЛН
ላቭ ያጆ - Ethiopian Movie  -  Love Yajo  (ላቭ ያጆ) 2015 Full
1:36:18
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН