እርግጠኛ ነኝ ትወዱታላችሁ❗️

  Рет қаралды 24,462

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

Күн бұрын

"Roa - Journey" is under a Creative Commons (BY 3.0) license:
creativecommon...
/ roamusic
Music powered by BreakingCopyright: • 🌼 Uplifting & Tropical...
🔺

Пікірлер: 66
@Yodie19
@Yodie19 6 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ እትዬ እጅግ 🤗ሁሌ ሳይሽ ደስ ይለኛል እኔ ያደኩበት ህይወት ደግሞም የእማዬ አይነት እናት ነሽ የማውቅሽ ሁሉ ነው የሚመስለኝ የኔ ደርባባ!ምጥን ወይም ገብስ ነዋ!
@yemsirachnegash3460
@yemsirachnegash3460 6 күн бұрын
ወ/ሮ እጅጌ ከልብ እናመሰግናለን ተገንፍቶ እንደሚጠበስ አላውቅም ነበር፣ የተለየ ሙያ አይቻለሁ፣
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 5 күн бұрын
ግን እንደኔ ስራ ማብዛት ነው
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 6 күн бұрын
መልክ ስጠኝ ሟያ ከጎረቤት ይላል የሀገሬ ሰው ባስቲ እንደዚህ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር። ወይዘሮ እጅጌ ከልብ አመሰግናለሁ። ❤❤❤❤❤እጅሽ ይበረክ❤❤❤
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 8 күн бұрын
ማሚዬ የኔም እናት እንዳንቺ ባለሙያ ናት የነካችው ዬጣፍጣል ገንፎ ምጥን እወዳለሁ❤
@melatTUBE
@melatTUBE 8 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 yummmu yummy in my tummy 😮😮😮 thanks enatee
@HirutGebreyesus
@HirutGebreyesus 7 күн бұрын
አገንፍቼ እንድጠብሰው ይህ ጥሩ ዘዴ ነው፡፡ ለቤተሰቡ በሙሉ ጤናና ዕድሜ ሠላሙን ሁሉ እመኛለሁ፡፡
@eteneshestifanos7964
@eteneshestifanos7964 5 күн бұрын
እጅግዬ ባለሙያ አደረግሸን እኮ እጅሽ ይባረክ
@wegenwegen-n5j
@wegenwegen-n5j 4 күн бұрын
የምወደው ፓስቴ ነው እኔም እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ ❤
@eletderash
@eletderash 7 күн бұрын
እጅግ ሙያ! በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሄር ሁላችሁንም ይባርካችሁ❤❤🙏
@softad7315
@softad7315 6 күн бұрын
አልቋል ገንፎ የኛ የባህል ምግብ ነው ገብስ አንሰጥም 💚💛❤️
@Halimetyimertegenu
@Halimetyimertegenu 2 күн бұрын
እድሜና ጤና እጅግየ ❤❤❤
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 8 күн бұрын
እውነትም እጅግ ሙያ! በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሄር ሁላችሁንም ይባርካችሁ። ምርየ በጣም ደስ አሰነኘሽኝ እናትሽን “አለሁልሽ” ሰትይ! መታደል ነው።
@ejigemoya
@ejigemoya 8 күн бұрын
Betam enamesgnalen egziabhair yakbrelen
@meseretbahiru5380
@meseretbahiru5380 6 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ🙏
@HannaAgiz
@HannaAgiz 7 күн бұрын
እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ስራ ነው ያሳየሽን ግን አንቺ ለምንድነው የማትበዪው?❤❤🙏🙏
@Me.me1239
@Me.me1239 6 күн бұрын
Diabetics nat I think. Not healthy for blood sugar
@barokmirt6472
@barokmirt6472 6 күн бұрын
እጅግየ አድናቂሽ ነኝ ።ጥያቄ አለኝ ስንሰራበ የማይዝ ስለ ሰራሚክሱ ድስት ማማሰል ያለብን በእንጨት ማማሰያነው?በብረት ማማሰያነው?ጥቅምና ጉዳት ያለው ከሆነ ለጤና እስኪ አንድቀን ስሪልን ።እንዴውም በዚህ አጋጣሚ ስለ ፕላስቲኮች፡ስለጠርሙሶች፡ስለብረት ማብሳያ እና ማማሰያወች እስኪ የቻልሽውን ፕሮግራም ስር አክባሪሽ ነኝ።
@Tinaet
@Tinaet 7 күн бұрын
Thank you for sharing!! Looks yammy But please don’t zoom in and record 90% of the video on the dough and her hands. It is hard to watch and follow. Just an idea Your mom is very beautiful 💕
@ejigemoya
@ejigemoya 7 күн бұрын
Thanks will improve
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 22 сағат бұрын
ማማየ የት ጠፍተሺብን ነው የምትለቂው አይመጣልኝም አሁን ድንገት አገኜሁሺ
@AfomiaKidane-h2i
@AfomiaKidane-h2i 7 күн бұрын
Thanks
@askalehabtemariam442
@askalehabtemariam442 7 күн бұрын
ጎበዝ ባለሞያ
@YibrehuEmshaw
@YibrehuEmshaw 5 күн бұрын
egna hager bizuwun gize letaem enji letena tikuret anisetim, try healthy recipes as usual
@toleshidinsa5458
@toleshidinsa5458 7 күн бұрын
አሜን አትጥፉብን ትናፉቁናላችሁ እናመሰግናለን ❤🎉!
@BetySolomon-vk6pg
@BetySolomon-vk6pg 6 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏 Enamesegenalen ❤❤❤
@freebythebloodofjesus8373
@freebythebloodofjesus8373 6 күн бұрын
Would you please tell me the flour name in ENGLISH
@Emebet-o2h
@Emebet-o2h 6 күн бұрын
ምርዬ የባለሙያ ልጅ ባለሙያ ሲያምር ግን ሰምቼ አይቼ አላውቅም ፖስቲ ሽብር አቃለሁ ገንፎ ጭቁር ገብስ ምጥን የሚገርም ነው ሞክሩት
@MariamGabireal
@MariamGabireal 3 күн бұрын
Enamesegenalen
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 7 күн бұрын
አላውቅም፡ነብር፡እዲ፡መሰራቱን፡እስተማርሽኝ፡እህቴ፡❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 8 күн бұрын
Hello እጅጌ እንዴት ሰነበትሽ ደህና ናችሁ አትጥፉ Please ❤
@ሜላትአዳነ
@ሜላትአዳነ 8 күн бұрын
@yousufabdulhussain9352
@yousufabdulhussain9352 7 күн бұрын
@Emode-v2e
@Emode-v2e 7 күн бұрын
እጅግ ምያ ገንፎውን ወደ ፓስቲ ለወጥሽውበጣም እናመሰግንሻለን ጉንፋን ምን አባቱ ነጭ ሽንኩርትሽን በወተት ጠጭበት
@tayechborena4575
@tayechborena4575 6 күн бұрын
እጅግ ስልክሽ ጠፋብነኝ እባክሽን ላኪልኝ አንዴ ከሜሪካን መጥቼ በርበሬ የተለያየ ነገር አዘጋጅተሽልኝ ነበር። አሁንም ለዛው ፈልጌሽ ነበር ቁጥርሽን እባክሽን
@ejigemoya
@ejigemoya 6 күн бұрын
0911207033
@tayechborena4575
@tayechborena4575 6 күн бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ልመጣ አካባቢ እደውላለሁ
@imanmohammrd
@imanmohammrd 7 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@nafishabdo380
@nafishabdo380 8 күн бұрын
❤❤
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@BethlehemAssefa-h3b
@BethlehemAssefa-h3b 7 күн бұрын
እጅ ይባርክ በአጃ ዱቄት ይሆናል ወይ?
@tigtig9908
@tigtig9908 7 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@yousufabdulhussain9352
@yousufabdulhussain9352 7 күн бұрын
Hi
@fatmah1744
@fatmah1744 7 күн бұрын
እኳን ይሄን በልቼ እዳውም ተቃጥየ ልሞት ነው በሰው ሀገር እየለፋሁ ብሬን ጨርስኩ መፍትሄ አጣሁ እማዩ እስኪ ለጨጓራ መፋትሄ ካለሽ😢
@BethelhemTamrat
@BethelhemTamrat 7 күн бұрын
ፀበል ልላክልሽ?
@fatmah1744
@fatmah1744 7 күн бұрын
@BethelhemTamrat ሽኩራን እኔ በፀበል አላምንም🙏
@hayatredwan5204
@hayatredwan5204 7 күн бұрын
ጥሬ ተልባ ፈጭተሽ ጠጪ ምግብሽ ላይ ነስነስ አርገሽ ብይ ጥሬውን ቀቅለሽም ጠጪ አላህ ይማርሽ
@hawaa4738
@hawaa4738 3 күн бұрын
እህት ራስሽ ነሽ መድሀኒት መሆን ያለብሽ እኔ ሀኬቤት ሄጅ መፍትህ አላገኘሁም ግን ምን ስበላ የደሚያመኝ አውኩኝ እሱም በርበሪ ስበላ ነአና ሀሳውይ በሻህ ስጠጣ ያመኛን ግን አሁን የህን ትቻለሁ
@AlemKassaye-g8l
@AlemKassaye-g8l 5 күн бұрын
Ehelune yemetadereguten asatachut yenante gefe new yenuro wedenete yametaw
@ejigemoya
@ejigemoya 5 күн бұрын
Nuro tewedede belen meblat anakomem
@misirakabebe9280
@misirakabebe9280 3 күн бұрын
እባክሽ የገንፎ እህል አዘገጃጀት አሳይን
@zelalemtenfie7610
@zelalemtenfie7610 8 күн бұрын
ምጥን
@chuchumike3286
@chuchumike3286 7 күн бұрын
በስመአም ከማድከሙ ይሄ ተበልቶ ጤናም አይሆን
@askalehabtemariam442
@askalehabtemariam442 7 күн бұрын
ሳይደከም አይችልም የተደከመበት ደግሞ ይጣፍጥል ጤናም ነው።
@askalehabtemariam442
@askalehabtemariam442 7 күн бұрын
ሳይደከም አይበላም
@chuchumike3286
@chuchumike3286 7 күн бұрын
@ የማያደክም ሞልቱዋል ከማድከሙ ለበሽታ ያጋልጣል
@ejigemoya
@ejigemoya 7 күн бұрын
@chuchumike3286 if you have watched the video we clearly said its not for everyday. Its not like we all eat healthy things the whole year. Please keep in mind this is to help people learn how to make food , not a nutritionist here.
@chuchumike3286
@chuchumike3286 7 күн бұрын
@ ትክክል እኔ ግን የኔን አስተያየት ንበር የፃፍኩት እንጂ መቃርኔ አልንበርም የሚጠበስ ንገር ጉዳት ስላለው ብዬንው ካጠፍው ይቅርታ
@sosinaniguse-et1eq
@sosinaniguse-et1eq 5 күн бұрын
ይሄ አይነት ብረድስት ለጤና ጥሩ አይደለም ይባላል
@asnakechmamo7050
@asnakechmamo7050 8 күн бұрын
እጅግዬ እርሾ አለው?
@ejigemoya
@ejigemoya 7 күн бұрын
Yelewem
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo 7 күн бұрын
❤❤❤
@Teshale-c8r
@Teshale-c8r 5 күн бұрын
@melat21
@melat21 6 күн бұрын
❤❤❤
@melat21
@melat21 6 күн бұрын
❤❤❤
እልልልል በጣም ደስ ብሎኛል🎊🎊
9:30
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 10 М.
ПОДРИФТИЛ С БАБУЛЕЙ #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,5 МЛН
Banana vs Sword on a Conveyor Belt
01:00
Mini Katana
Рет қаралды 77 МЛН
Шаурма с сюрпризом
00:16
Новостной Гусь
Рет қаралды 6 МЛН
Непосредственно Каха - бургер
00:27
К-Media
Рет қаралды 3,2 МЛН
ምን ሲሉ አሰቡት የሚያስብለው የበርበሬ አዘገጃጀት
5:52
//በስንቱ// BESINTU "ስጋ ባዳ ነው" S3 Ep 05
29:49
ebstv worldwide
Рет қаралды 436 М.
ውሎአዳር፡-  ቆጮ እንደጤፍ | wulo adar
29:42
EBC Entertainment
Рет қаралды 63 М.
የውሃ ኬክ❓አዎ ይቻላል ኑ ላሳያችሁ
10:29
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 22 М.
ПОДРИФТИЛ С БАБУЛЕЙ #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,5 МЛН