KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27
13:41
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
13:16
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
"አረጋጊው መልአክ ለኢትዮጵያ"🛑አዲስ የቅዱስ ገብርኤል ጣፋጭ ዝማሬ🛑ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ |ገብርኤል መልአከ ራማ| በኃጢያተኛው ድንኳን
Рет қаралды 911,758
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 390 М.
Rama Media ራማ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер
@MimiDereb
Жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ፡ስወደው፡ለእኔ፡ልእዩ፡አባቴ፡ኢወቴ፡ነው❤❤❤❤❤
@21tec82
Жыл бұрын
Zmare melaktn yasemaln wendmachin🙏🙏🙏
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ
3 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል የኛ አረጋጊ ዛሬም በስደት ላልነው ስናዝን ስንጨነቅ አረጋጋን፣ ስንታመም ዳባሽ ስናዝን አፅናኝ የለንምና አትለየን ዝማሬ መላክት ያሠልን አቤል በርታልን
@milkanatube4685
Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@Rich1924
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemaryamlij7242
Жыл бұрын
ገብርኤል ሆይ እንደቀድሞው ፈጥነህ ድረስልኝ😢😢😢🤲🤲🤲
@sdgd5754
3 жыл бұрын
አዎን በእውነት ያረጋጋን! ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@KiraSkat-k3h
6 күн бұрын
ገብርኤል አባቴ የኔ አባት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MimiDegefa
5 күн бұрын
አሜን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው አቤልዬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nabarsisi
3 жыл бұрын
👉💒አረጋጊው መላእክ💒👈 አረጋጊው መላእክ የመላአክትን አለም ገብርኤል አንተ ነህ አብሳሪ ለማርያም መተአረጋጋን ሰላምን ተናገር እንፅና በእምነት እነኑር በፍቅር[፪] 🙏በአለንበት እንቁም እንፅና በእምነት እሰከምናዉቅ ድረስ የፍጥረቱን አባት ብለህ ስትናገር ገብርኤል ባርያም በቃልህ ፀነተዋል እስከዘለአለም 🙏የዱርያውን ሜዳ ያነን ምድር ከሰማያት ወርደህ ሞላኸው በመዝሙር መጠፋፋት ይብቃ ይብዛ ሰላማችን ገብርኤል አትለይ ቁም ከመሀላችን 🙏በገሊላ ምድረ ተልከ ከእግዚአብሔር ደስታ ይገባሻል ዉዳሴና ክብር ብለህ በትእትና የምስራች አልካት ለድንግል ማርያም ደስታን አበሰርካት 🙏ቂርቆስ እየሉጣ ለአምላክ ቢታመኑ በሚፍለቀለቀው ቢጣሉ ከጋኑ ገብርኤል ስትደርስ ውሃዉ ቀዘቀዘ ሞትን ያሸነፋል ለአምላክ የታዘዘ አሜን አሜን አሜን
@hannamel2083
Жыл бұрын
Amen
@mimiimimoo9434
Жыл бұрын
aMen🙏🙏🙏🙏🙏❤
@Yirga-d9u
Жыл бұрын
❤
@WerkinsheGirma-sr4qr
Жыл бұрын
አሜን
@telmelaermias4195
9 ай бұрын
አሜን
@musseteklit2860
Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ።
@yyyjhh4164
3 жыл бұрын
ዝማሬ መልክት ያሰማልን አረጋጊዉ መላክ መተህ አረጋጋን 😭 ከልብ የማይወጣ መዝሙር ❤❤❤
@AbiyeYeEgzihabher
17 күн бұрын
ገብርኤል እረዳቴ ያሳደከኝ የጠበከኝ ዛሬም ጥበቃህ አይለየኝ በሠው ሀገር ሲከፋኝ አፅናኜ አበርታኝ
@abeba1
3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ዲያቆን አቤል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የቅዱስ ገብርኤል ምልጃና ጥበቃ ከሁላችንጋ ይሁን❤🙏🏽
@ማርያምእናት-ዸ5ወ
Жыл бұрын
😊😊
@kunatkebede3915
Жыл бұрын
D🙏xxex33x3ሽም በጣም mnnmb mbmmblm
@hanazewdu9688
Жыл бұрын
Amen ❤❤❤
@Eldanahenok-dl1ix
3 ай бұрын
Aman
@DelinaNugus-i8r
5 күн бұрын
❤❤ ❤🙏🙏መተሀ ኣራጋጋን ስላምን ተናገር ገብሪኤል
@MonaMona-hb8ig
3 жыл бұрын
እልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@WerBa-ie4oh
Жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን ቅዱስ ገብርኤል መቶ ያረጋጋን ሰላሙን ያምጣልን ሁላችሁም በእለተ ቀኑ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ🥰
@tirhasasefa640
Жыл бұрын
❤❤❤ኣሜንንንን ኣሜንንን ኣሜንንን ዘማሪ ወንድማችን ኣቤሎ ዝማሬ መላእክት ያሰማልንንን ኣብሳሪ ገብርኤል አባታችን የሰላም ብስራት ኣይለየን❤❤❤
@mahletzemikaelbitanya9949
3 жыл бұрын
ግሩም ዝማሬ አረጋጊውና አብሳሪው መልአክ የቅዱስ ገብርኤል ምልጃና ጥበቃ አይለየን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ🙏🙏🙏
@birhanewetere8578
Жыл бұрын
እልልልልልልልልል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
Ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤልዬ አባቴ በሰው የማይታሰበውን የፀሎቴን መልስ ያንተም ምልጃ ፀሎት ታክሎበት ደስ የሚል ነገርን አበሰከርከኝ ክብርና ምስጋና ይግባህ አባቴ❤❤❤
@ChalieBeyene
18 күн бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር ስሰማ ዉስጤ ደስ የሚለዉ መንፈሴ የሚረጋጋው ❤❤❤
@seedforafarmer4126
2 жыл бұрын
ለምን እንደማልቅስ አላውቅም ብቻ በተለይ የአቤል መክብበን መዝሙር ሰሰማ አለቅሳለሁ !!!!!!ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ቆንጆ እና የእውነትም የሚያረጋጋ ዝማሬ ነው
@Haym532
3 жыл бұрын
መጥተህ አረጋገ ሰላምን ተናገር እንጽና በእምነት እንኑር በፍቅር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤሎ!
@rahel2834
Жыл бұрын
ሰምቸ የማይጠገብ መዝሙር በእውነት ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወንድማችን🙏🌿
@alemyemodeshlijtube19
5 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ትንሽ ቁራጯን ዝማሬ ፌስቡክ ላይ ብሰማ ልቤ ሰርስሮ ገባ ከዛም ወደቤቱ ፍለጋ መጣዉ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ በአይምሮዬ ለሸመድድዉ ነዉ መላኩ ያግዘኝ 😢😢😢😢😢😢
@TG19948
3 жыл бұрын
ምን እንደምልህ አላውቅም ዲያቆን አቤል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ፈፅሞ ይባርከው ጥበብን ና ፀጋውን ያብዛልህ አንተና ቴዎድሮስ ዮሴፍ ፻% ዘፈን መስማት ለመተዌ ምክንያቶቼ ናችሁና ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ። የመልዐኩ ቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ አይለይህ ወንድሜ።
@godsaves8457
11 ай бұрын
የተወደዳችሁ ልዑላን ክርስቲያኖች፥ እንኳን በእግዚአብሔር ፊት ለሚቆም፡ ለእግዚአብሔር አገልጋይ ለብሥራታዊው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ☦️ገብርኤል አደረሣችሁ፤፤ የልጅነቴ መልአክ ነው፡ ቅዱስ እግዚአብሔር ለስም አጠራሩ ምስጉን ነውና ምንም ስንኳ ሓጢያተኛ ብሆንም ልክ የዛሬ 2 ወር (19/03/2016) በጀርመን ሃገር ተ-አምራቱን ሰርቶ ስላረጋጋኝና ስለደረሰልኝ ለመመስከርም ጭምር ነው። መልካም እሁድ ይሁን ለሁላችን🙏🙏🙏
@ituneethiopia8427
5 ай бұрын
እንኮን ቅዱስ ገብርኤልን ፅሎትህን ሰማህ/ሽ
@YaredTibebu-v5w
5 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።
@سميرة-خ6ز
4 ай бұрын
አሜን ለአገራችንኢትዮጵያንሰላሞንይስጥልን አጥቢያቤተክርሲቲያንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@hdhghvfgsh6342
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክልን ራማ ሚድያ ከልብ እናመሰግናለን
@ሚካኤልጠባቂዬነውዜድያባቷ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@hanatadesses.939
2 жыл бұрын
መታደል ነው፤ ድንቅ የሆነ ከላይ የተሰጠ የዝማሬ ስጦታ!!!
@DeaconSamsonNegash
3 жыл бұрын
አቤላዬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ 🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏💖🙏💖🙏💖
@tigstadisu241
6 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኲኳን አደረሰን❤
@እግዚእኃረያሠላሜባንተነው
2 жыл бұрын
አረጋጊው፡መልአክ፡የመልአክትን፡አለም፡ ገብርኤል፡አንተ፡ነህ፡አብሳሪ፡ለማርያም፡እልልልልልልልልል፡አሜን፡ዝማሬ፡መልአክትን፡ያሠማልን፡ፀጋ፡በረከቱን፡አብዝቶ፡ይባርክልን።
@adaneshumet-wv6vl
Жыл бұрын
እውነት ነው ❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsratBekele-i4t
6 ай бұрын
Qwert
@AsratBekele-i4t
6 ай бұрын
Qwert
@rediina
3 жыл бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልህ ፀጋዉን ያብዛልህ
@اوديباي
Ай бұрын
አረጋጊው መለአክ ቅድስ ገብርኤል የነገርኩህን የማትረሳ ፈጥኖ ደራሼ ብስራትን አሰማን የሚሳንህ የለም የቅድስ ገብርኤል ጥበቃ ለዘለአለም አይለየን ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን ::
@ZemedkunKasu
5 күн бұрын
ቅዱስ ገብርኤል በእውነት አረጋጋን!!!
@JuJ-w9i
6 күн бұрын
የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል 🙏🙏🙏👬
@tirhasasefa640
3 жыл бұрын
Amennnn Amennn Amennn aregagew mlak abesariw lemariam enanim yaregagan zemare melaek yasemalln zemari wendimachen abelo tsegaw yabzaln
@selamyemariyamleji823
3 жыл бұрын
ሚገርም ግጥም ሊቀ መላዕኩ ዝማሬውን ይስማ በእውነት መቶ ያርጋጋን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ፍቅርአይዋሽም
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigisttadesse4762
2 жыл бұрын
መዝሙሮችህን በፍቅር ነው የምሰማቸው ተባረክ ወንድሜ ዘማሪ መልአክን ያሰማልኝ
@bunafireasetube5929
3 жыл бұрын
ዝማሬዎቹን የምወድለት ዘማሪ አቤል እንኳን በሰላም መጣህልን በአብሳሪ መልአክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏⛪🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤
@kebebushyehualawork
22 күн бұрын
በእውነት ትለያለክ እውነት አገራችንን ከመጣብን ነገር ያረጋጋት ዝማሬ መላእክት ያሰማክ ወንድሜ
@aynyeyemariyamlgi1459
5 ай бұрын
አረጋጊዉ መልአክ የመላእክት ዓለም ገብርኤል አንተ ነህ አብሳሪዉ ለማርያም መተህ አረጋጋን ሰላምን ተናገር እንፅና በእምነት እንኑር በፍቅር🤲🤲🤲♥️😥😥😥 አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዲ/ን አቤል የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@yaredahailu-ci5ld
28 күн бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እኔንም አረጋጋኝ የምስራች ብስራትን ተናገረኝ የራማው ልኡል ❤❤❤
@yeneneshyared934
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል
@malikkamalikka1997
3 жыл бұрын
እውነት ነው አርጋጊው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እንድታረጋጋ በመረጠህ ባአምላክህ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንድሁም ሰውን ለማዳን በተሰተጠህ ቃል ኪዳን ፈጥነህ ድረስልን ሰው ያድርገን አምላክህ ሰው ያሳርገን ምልጃህ ናና ገብርኤል ድረስ
@ጽጌማርያምየመሲሑልጅ
3 жыл бұрын
ስጠብቅ ነበር በጉጉት አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል በቤቱ ያጽናልን በእውነት ዲያቆን አቤል
@nacho_21octube
2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን ☦️🛐😍🙏💪💛💞 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏😍☦️☦️💪 አሜንንንንንንንንንን
@sintayoworqu2140
3 жыл бұрын
Elelelelelelelelel 👏👏👏👏👏 Zemari melayiti yasemalin 👏👏👏👏 Be betu yaxina xagawuni yabizalin 🤲🤲🤲⛪✝️😘
@etsegenet1178
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@weladite_amlak21
3 жыл бұрын
ተባረኩ ተቀደሱ ይህን ጥዑም ዝማሬ ያሰማችሁን ሙሉ አባላት
@ritadessie22
Жыл бұрын
ዉይ ደሥ ሢል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@zemenbeyene-x1z
16 күн бұрын
እግርያብሄር በቤቱ ያፅናህ
@misrakeshete4643
Жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት የሠማህ ፃድቃን ሠማእታት ይጠቡቁህ
@bekeleassefaraya9431
9 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤
@tgyemariyamliji6106
3 жыл бұрын
Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele 👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏 be Ewnet zimari melaekitin yasemalin AMEN AMEN AMEN
@netsykebe
4 ай бұрын
አረጋጊው መላእክ አረጋጊው መላእክ የመላአክትን አለም ገብርኤል አንተ ነህ አብሳሪ ለማርያም መተአረጋጋን ሰላምን ተናገር እንፅና በእምነት እነኑር በፍቅር
@HaymiHaymi-m4e
Жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሠማልን ወድማችን ያገልግሎት ዘመንሕን ያርዝምልሕ እግዚያብሔር ይባርክሕ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genettekeda3788
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በርቱልን
@getnetAlemayehu-c9k
6 күн бұрын
አሜን መረጋጋትና አንድነት ይስጠን
@mesiwuletaw6068
6 ай бұрын
የኔ ገብርኤል❤
@AbdisaAbay-b9f
3 ай бұрын
አሜን የረጋጋን ገብረኤል
@AbrehamnigatuElora
3 ай бұрын
የህይወት ሠላም ሚሠማው ለሠው ልጅ ኦርቶድክስ መዝሙር ሢሠማ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@MonalizaMebratu
2 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ
@Tech-eo1cu
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማ
@RetaMan-g1e
Жыл бұрын
አቤላዬ ዝማሬ መላክትን ያሠማልን
@rahelbelete9283
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@ወለተወልድየተዋሕዶልጅ
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ባለንበት እንቁም😭
@mebratsntayehu8843
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድማችን
@ZedZ-tk6ce
5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ይልሰማልን❤
@welansaali674
3 жыл бұрын
አሜንአሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪመለአክትንያሰማልን በእድሜበፀጋያኑርል💚💛❤👏👏👏🙏🙏🙏💒⛪🏥💐💐👐👐💞💞❤❤❤
@ቅዱስጊዮወርጊስአባቴ
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ያለሁበትን አስብ😭😢😢
@Gegemawe
Жыл бұрын
❤❤❤ማርያምን የሚገርም መዝሙር ነው ❤❤በርታልን
@User-rl9vy
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ዘማሪ አቤል🙏💚💛❤🤗🙌
@SurprisedDesert-fl9oh
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤ እድሜ እና ፀጋ ያብዛልህ ወድሜ
@Selfcare_b2
11 ай бұрын
መተህ አረጋጋን ሰላምን ተናገር እንፅና በእምነት እንኑር በፍቅር አባቴ
@Getnet-ru5cn
7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@masertiemasertie5386
4 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል የስላ የፍቅር አብሳሪ መላክ ❤❤❤❤
@selamawitgetachew3213
Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
@RahelBelay-i2z
Жыл бұрын
እውነትም ገብርኤል መጥቶ ያረጋጋን ❤❤❤❤🎉😢 እልልልልልል
@marsilas2514
3 жыл бұрын
Betam ሚገርም መዝሙር ነው ዜማውም ግጥሙም ቀሲስ ብሩክ ሚገርም ግጥም ነው የሰሩት ዜማው አቤሎ ሚገርም ነው ያደረከው ጸጋው ይብዛላቹ ሁላችሁም 💜💜💜💜💜
@sabawossen2424
2 жыл бұрын
❤❤❤
@mamsisay
Жыл бұрын
😮🎉
@dawit-y1e
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@mesiqatar8255
Жыл бұрын
❤❤❤
@Chalitu-r9n
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማላክት ያስማልን
@kasaneshgrma9161
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@adad1431
3 жыл бұрын
💫🙏💐አሜንእልልእልልልልልልልል አሜንዝማሬ መለአክት ያሰማልን አሜን።💐🙏💫🎇
@amoshadd9375
3 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ ወንድማችን
@newaybelete7778
2 ай бұрын
kalewota yasemalen🙏🙏🙏
@EmebeteTes
Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN zmare melaekt yesmaalma🙏🙏🙏
@maranata770
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አባቴ ሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ካለብን ጭንቀት ሁሉ አረጋጋን
@RedietAssfie
6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@belayneshweldeyes1777
10 ай бұрын
አሜንዝማሬመላእክትያሰማልን
@TamiratGmeskel-yb5ge
9 ай бұрын
ዝምሬ መላእክት ያሰማል❤
@bayushtube7706
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
3 жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@AmanawitTsion-x7t
4 ай бұрын
አረጋጊው መልአክ 🥺🥺
@mehretmehret6661
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም ይጠብቅህ
@sdgs6877
Жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንን እልልልልልል እልልልል እልልልልልልል
1:04:37
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 8 МЛН
13:41
ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 519 М.
13:16
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
Comedy Club
Рет қаралды 6 МЛН
0:16
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
3:05
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
0:37
OCCUPIED #shortssprintbrasil
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
13:02
በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ @MenkerMezmur21
Menker Mezmur መንክር መዝሙር
Рет қаралды 198 М.
🔴LIVE #ቅዱስ_መርቆሬዎስ‼️👉🏾ቅዳሴ ታኅሣሥ 25
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 335
1:12:39
🔴አስደንጋጭ ነው‼️👉🏾ቲክቶክ ከፍተኛ ኃጢአት ነው|| ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
29:02
🔵" ስለ ቅዱስ ገብርኤል የተዘመሩ መዝሙሮች ስብስብ " #wudase_mezmur
Wudase Mezmur ውዳሴ መዝሙር Z Ortodox tewahido
Рет қаралды 144 М.
6:47
🔴 አዲስ ዝማሬ " ተናገር አለኝ " | Tenager Alegn | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ (Official Video )@-mahtot
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 4,8 МЛН
1:46:10
♦️የብዙዎችን ጥያቄ የመለሰው የአባታችን ትምህርት || ገና ብዙዎች ይመለሳሉ || አባ ገብረኪዳን ግርማ aba gebrekidan girma @AryamMedia
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 397 М.
18:47
🔴ሙሽሮቹ ያብባሉ ገና || አድርገህልኛልና በቸርነትህ || ድንቅ የሰርግ ዝማሬ አገልግሎት Ethiopian Orthodox Wedding @ZegolaRecords
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 927 М.
11:21
🔴 የቅዱስ ገብርኤል መዝሙራት ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 169 М.
13:16
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
Comedy Club
Рет қаралды 6 МЛН