እርጉዝ ሴት መጠቀም የሌለባት 7 ምግቦች | 7 foods that a pregnant woman should avoid | Dr. Fasil

  Рет қаралды 222,199

ብሩህKids

ብሩህKids

Күн бұрын

7 አንድ እርጉዝ መጠቀም የሌለባት ምግቦች | 7 foods that a pregnant woman should avoid. #ebs #ethiopian #helth
Certainly! During pregnancy, it's essential to be mindful of your diet to ensure the health and well-being of both you and your baby. Here are *seven foods* that pregnant women should **avoid**:
1. **High Mercury Fish**: Certain large marine fish can accumulate high amounts of mercury. To protect your baby's development, avoid fish like shark, swordfish, king mackerel, tuna (especially bigeye tuna), marlin, tilefish from the Gulf of Mexico, and orange roughy¹.
2. **Raw or Undercooked Fish**: Raw fish, especially shellfish, can harbor bacteria or parasites such as norovirus, Vibrio, Salmonella, and Listeria. These infections can lead to serious health problems for both you and your baby¹.
3. **Undercooked or Raw Meat**: Eating undercooked or raw meat increases the risk of bacterial or parasitic infections, including Toxoplasma, E. coli, Listeria, and Salmonella. It's best to avoid any undercooked meat during pregnancy¹.
4. **Raw Eggs**: Foods containing raw eggs (like homemade Caesar dressing or cookie dough) can carry the risk of Salmonella infection. Opt for fully cooked eggs instead¹.
5. **Soft Cheeses**: Soft cheeses made from raw milk (such as brie, blue cheese, feta, panela, queso blanco, and queso fresco) may contain harmful bacteria. Stick to pasteurized cheese varieties¹.
6. **Processed Foods**: Limit your intake of processed foods, which may contain additives, preservatives, and excess salt. Opt for whole, fresh foods whenever possible¹.
7. **Caffeine**: While some caffeine is generally considered safe during pregnancy, excessive consumption should be avoided. Limit your intake from coffee, tea, soda, chocolate, and energy drinks¹.
Remember to consult with your healthcare provider for personalized advice on nutrition during pregnancy. 🤰🥦🍎.

Пікірлер: 346
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
☎️ ለህፃናት ሕክምና ቀጠሮ ስልክ: 0984650912 ለማማከር 0964686464 ይደውሉ
@bugalechdanadebulo9547
@bugalechdanadebulo9547 10 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋራ ልጆቺክ ሚስት ሁላችሁም ❤️❤️❤️ተባረኩ
@yasseryounes7874
@yasseryounes7874 6 ай бұрын
❤❤❤​
@hekmakh2624
@hekmakh2624 5 ай бұрын
Enaa mesegenaleen dr ❤❤ 1teyake alegn pls liju endaye kechichu be ergezena keze min maraga aleben Dr dengara seraa behedkubta ergus honku arba hager new menem ketetl arkuuma ena 5 wor jamerlewu bemegeb erseb madefa falegenew ??
@MoMobil-n6p
@MoMobil-n6p Ай бұрын
ዝንጅብል
@MoMobil-n6p
@MoMobil-n6p Ай бұрын
ዝንጅብል መመ
@MestawotTesfaye
@MestawotTesfaye 9 ай бұрын
አጭርና ግልጽ የሆነ ነገር ስለምትናገር በጣም ነው የምከታተል። ኑርልን በርታልን ዶ/ር❤
@gzeantro2087
@gzeantro2087 10 ай бұрын
ዴክተሪ ተባራክ በጣም ጥሩትምሪት ጌታ ያቡዛልህ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?
@Muna-u9l
@Muna-u9l 9 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤
@AlemuAyalew-g5q
@AlemuAyalew-g5q 14 күн бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን
@banchiatinafu4492
@banchiatinafu4492 19 күн бұрын
Betam des yemil yemitekim mereja new yemitastelalifew enameseginalen Dr.❤❤❤
@fozyaebrahim-c5b
@fozyaebrahim-c5b Ай бұрын
ሠላምዶክተር በጣም አሪፍ ትምርትነው የምሰጠው እኔ 4ወር እርጉዝነኝ ከልብ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
@haymitariku1531
@haymitariku1531 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ከብዙ ነገር ነው ያተረፍከኝ🙏
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 እስካሁን subscribe አድርገዋል??
@NaimaMohammedMohammed
@NaimaMohammedMohammed Күн бұрын
ነብስ ጡረ ነኝ ምግብ ሁሉ አሰጠላኝ 😢 ገና መጀመሪዬ ነዉ😭😭😭 የምግብ ሰም ሲጠራብኝ ያጥወለወለኛል ምን ተሻለኝ ዶር 😢 በሰዉ አገር ነኝ ሆኖም ባሌ ምግብ ለሰራልኝ ሰም ሲጠራ ነዉ ወደያወ ቱከት ያጣደፈኛል ይቅረታ ለቃል አጠቃቀሜ😢😢
@Abate-medhanialm
@Abate-medhanialm 10 ай бұрын
Thank you Doctor, it’s a great information 🙏
@kedijafedlu2286
@kedijafedlu2286 9 ай бұрын
Pleas remove the bagroung music its disturbing
@Bereket734
@Bereket734 9 ай бұрын
እንደውም ያምራል
@HumanHair123
@HumanHair123 9 ай бұрын
Me too😅
@FreWassie
@FreWassie Ай бұрын
Say background
@eyerusalemteshome6986
@eyerusalemteshome6986 10 ай бұрын
ስለምትሰጠን ትምህርት አመሠግናለሁ ዶ/ር። ስለ ተልባ ምን ትላለህ? በእርግዝና ጊዜ መጠቀም አደጋ አለው የሚል ነገር እሰማለሁ።
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
መጠኑን መገደብ እንጂ በራሱ ጉዳት የለውም
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 9 ай бұрын
እሥኪ 100 እናሥገባዉ የሚሠራቸዉ ፕራንክሣይሆን ሥለትልቁ ሀብት ጤንነት ነዉ❤❤❤❤❤
@MunneraM-kc3mg
@MunneraM-kc3mg 9 ай бұрын
ሳህ
@fatma6629
@fatma6629 8 ай бұрын
ትክክል
@WasKan-b6i
@WasKan-b6i 8 ай бұрын
ኢንሻአላህ
@TewabechGetaneh
@TewabechGetaneh 2 ай бұрын
@@MunneraM-kc3mg 0
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Ай бұрын
ዶክተር ተባረክልኝ
@lazaeri7278
@lazaeri7278 10 ай бұрын
Thank you for sharing your knowledge Dr it’s very useful 🙏🏽
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
You're very welcome subscribe for more🙏
@hanamahri2694
@hanamahri2694 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
You're very welcome subscribe for more🙏
@MesfinHaile-q7h
@MesfinHaile-q7h 5 ай бұрын
ዶ/ር የቻናልህ ተከታታይ ነኝ እያቀረብክ ያለኸው በጣም ጠቅሞናል እናመሰግናለን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 10 ай бұрын
እናመስሰግናለን ዶ/ር
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?
@KIFLUMAMoMENGESHA
@KIFLUMAMoMENGESHA 6 ай бұрын
ዶክተር በጣም እወድሃለን በርታልን
@hiyedQueen
@hiyedQueen 10 ай бұрын
Hi dr something tell us about tomato we keep long time in frezer
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
It should be cleaned thoroughly before use
@hilinamizan8889
@hilinamizan8889 9 ай бұрын
Thank you Dr for your time and effort its a helpful information my questions is should we cook the papaya and pineapple its not clear thank you
@Selukko
@Selukko 9 ай бұрын
ጥሬ ማለቱ ሲመስለኝ በደንብ ያልበሰለ ለማለት ነው
@heyryanursen4832
@heyryanursen4832 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@naomimarkos3823
@naomimarkos3823 5 ай бұрын
እናመስግናለን❤❤❤❤❤
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 10 ай бұрын
Thank Dr us usuall
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 10 ай бұрын
@@ብሩህkids awo bedenb newa ende keande belaye maderge bichael subscribe adergelek neber tebark dr
@Adisalem353
@Adisalem353 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?
@megertugurmesa5266
@megertugurmesa5266 10 ай бұрын
Pls Dr yee xiyaqe Alegn
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
ይቻላል
@blackman9558
@blackman9558 11 күн бұрын
Slam doctor eski sel NIPT seralen
@foziaabdulkadir2663
@foziaabdulkadir2663 9 ай бұрын
እናመስግናለን
@mahletmekuria4395
@mahletmekuria4395 10 ай бұрын
papaya ena ananas absilen eko anbelam 😊
@FatumaMuhammed-hz6vc
@FatumaMuhammed-hz6vc 10 ай бұрын
Docter edmena tena ysth betam new yetekemegn yante tmrt
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እናመሰግናለን subscribe አርገዋል?
@FatumaMuhammed-hz6vc
@FatumaMuhammed-hz6vc 10 ай бұрын
Awo docter
@RahmetKewser
@RahmetKewser 2 күн бұрын
በጣም ደስ ሚል ትምህትነዉ አናመስግናለን ዶክተር አባክህ ጥያቄ አለኝ መልስልኝ ያለሁት ካገር ዉጪ ነዉ 4 ከግማሽ አርጉዝ ነኝ ሀኪም ጋ ስሄድ አይረን የለሽም ተባልኩኝ በመርፌ ሚስትና ተብልት የትኛዉነው
@Baabul-kheeyri
@Baabul-kheeyri 8 ай бұрын
በጣም አመሰግንሃለሁ ዶክቶር ጥሩ ትምህርት ኣግንቻሎሁኝ
@azebazeb4252
@azebazeb4252 10 ай бұрын
Egzabhar yestek enamsgnalen doctor
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?
@mixaaa5726
@mixaaa5726 8 ай бұрын
​@@ብሩህkidsD/r ene 6 war erguz negn gin hodee Tinsh nw Arturo sound edgaru Arif nw yilugnal be Eji.sitay gin betam Tinsh nw chiger alw endee Betam cenqognal
@redietarage
@redietarage 10 ай бұрын
Thank you 🙏
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?
@ethiopiaagere8515
@ethiopiaagere8515 10 ай бұрын
Thank you DR
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?
@ethiopiaagere8515
@ethiopiaagere8515 10 ай бұрын
@@ብሩህkids Awo bemigeba
@KejelaGemeda
@KejelaGemeda 4 ай бұрын
Thank u
@azizamustefa3580
@azizamustefa3580 9 күн бұрын
Tnx Dr
@tgstKasawu
@tgstKasawu 28 күн бұрын
ምግብመምረጥያለባትስንተኛው ወርላይነው
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 10 ай бұрын
Thank you doctor betam sifelgaw yenbra merja new👍
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 10 ай бұрын
@@ብሩህkids አዎ በሚገባ!
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
​@@semutimohamed8744እናመሰግናለን 🙏 ለሌላውም share ያድርጉ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 10 ай бұрын
@@ብሩህkids 👍
@shashumerach846
@shashumerach846 7 ай бұрын
ፅልዩሉኝ እሰቲነየ 4 ሳምንት እረጉዝ ነኝ❤
@NasraNasra-d9i
@NasraNasra-d9i 6 ай бұрын
Ena 8 samet😊 negi
@edentsegaye5707
@edentsegaye5707 5 ай бұрын
ጌታ ይርዳሽ
@lidiyabayelign7726
@lidiyabayelign7726 5 ай бұрын
Emebrhan Tetebekesh Ehte Enenm be tselotachu asebuge 🙏🙏🙏
@kndush2192
@kndush2192 5 ай бұрын
@@NasraNasra-d9iእግዛብሄር ይርዳሽ ማርይ❤
@hirutyedemufire8758
@hirutyedemufire8758 5 ай бұрын
አዞሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን
@bugalechdanadebulo9547
@bugalechdanadebulo9547 10 ай бұрын
ዶክተር በናት ጥያቄ ባለፋዉም ጠየኩት ለ ልጆች ሻወር ከ ምግብ በፊት ዎይ ከ ምግብ ቡሃላ ቺግርክች አለ ዎይ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
ሻወር ለህፃንም ሆኖ ለአዋቂ ከ ምግብ በፊት ነው የሚመከረው
@bugalechdanadebulo9547
@bugalechdanadebulo9547 10 ай бұрын
@@ብሩህkids ish አመስግናለዉ ተባረክ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 7 ай бұрын
ሹኩርና🎉❤❤❤❤
@asereshabeshawit8619
@asereshabeshawit8619 11 күн бұрын
እናመሰግናለን ወጭ ያለነዉ የታሸገዉን ወተት ብጠጣ ችግር አለዉ ወይ ?
@AeshaAhmed-b1f
@AeshaAhmed-b1f 9 күн бұрын
እምታቁ ንገሩኝ ሀብሀብና እርጎ መጠቀም ችግር አለው
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 8 күн бұрын
የለዉም❤
@JamilaJami-b8p
@JamilaJami-b8p 7 ай бұрын
❤❤❤❤እናመሰግናለን
@KonjitTsedalu
@KonjitTsedalu 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@lialia7616
@lialia7616 3 ай бұрын
አመሰግናለዉ ዶ/ር❤ ክበርልኝ❤❤❤
@Dege-hk4ps
@Dege-hk4ps 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?
@Dege-hk4ps
@Dege-hk4ps 10 ай бұрын
@@ብሩህkids አወ አ
@yemsrachdinberu6847
@yemsrachdinberu6847 3 ай бұрын
በ እርግዝና ወቅት vimto መጠጣት ይቻላል ደም ማነስ ሲይዘን 🙏
@RomanAmare-pl9tb
@RomanAmare-pl9tb 5 ай бұрын
❤ተባረክ
@YenebithonMekonen
@YenebithonMekonen 10 ай бұрын
Tanks
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?
@SeadinaDina
@SeadinaDina 3 ай бұрын
Tnx docterye
@tsigeredaroseykassa9461
@tsigeredaroseykassa9461 10 ай бұрын
Selam Doctors ,, research show that liver is reach in Folate and it is ok to eat during pregnancy
@SamirahMohamed-g8v
@SamirahMohamed-g8v 2 ай бұрын
ዶክተር በእርግዝና ጊዜ ሠማአ ኤርፎን ማለት ሙዚቃ ማደመጥ ይቻላል ወይስ መልስልኝ ?
@elisatesfaye9514
@elisatesfaye9514 3 ай бұрын
Thank you so much doctor ❤❤
@Jesus-lover1993
@Jesus-lover1993 6 ай бұрын
Thank you Dr for the informations, God bless you
@edenademterefe8688
@edenademterefe8688 9 ай бұрын
Agelaletsh bemigeba melku slehone betam dess ylal! Thank you,
@ፍቅር-ፈ1ኘ
@ፍቅር-ፈ1ኘ 10 ай бұрын
ዶክተር ስለምትሰጠን መረጃ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏽የኔ ጥያቄ በውጭ ሀገር ላለን ጡት ብቻ ስለሚጠቡ ህፃናት ቫይታሚን D እንዴት ማግኘት አለባቸው ?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
ሀኪም አማክረው ቪታሚን ዲ ጠብታ መጠቀም ይቻላል
@HanaDemise-g2w
@HanaDemise-g2w 26 күн бұрын
Enameseginelen❤❤
@AyelechDadi
@AyelechDadi 9 ай бұрын
እናመሠግናል Dr
@MunaUrge-n9i
@MunaUrge-n9i Ай бұрын
ዶክተር በጌታ መልስልኝ እኔ ገብረ ስጋ ግኑኝነት ያደረኩት ሀምሌ 19ነው በፊት በደንብ አላይም ነበር ነበር የወር አበባ ከዛህ ቀረብኝ ሆዴ ደሞ አንዴ ይነፋል ይቀንሳል ከጡቴ ግን ጫን ስለው ውሀ ነገር ይወጣኛል ስንት ወሬ ነው
@brihanayele5088
@brihanayele5088 5 ай бұрын
enamesginalen Dr
@EshetYarsema
@EshetYarsema 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር
@ChfFif-ti9hp
@ChfFif-ti9hp 10 ай бұрын
Enamsgnalen DR
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏 እርሶስ subscribe አድርገዋል?
@MunneraM-kc3mg
@MunneraM-kc3mg 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይበረክ እጥረ ምጥረ የለ ትምህርት ነዉ የመሰጠን
@AhmedAnuwer
@AhmedAnuwer 22 күн бұрын
ለስላሳ ነገሮች መጣቀም ይችላል
@meritagifts
@meritagifts 10 ай бұрын
What about salad 🥗 bizu gize tomato,carrot,salad,tire hono be white vinegar yibelal so gudat alew? Fish demo Nile perch?
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
It should be cleaned thoroughly before use
@EdenAbiy-o8f
@EdenAbiy-o8f Ай бұрын
ዶክተርዬ እኔ ቱና ትንሿ ጫሳ ነው የበላሁት ችግር አለው
@tayitunegesse6147
@tayitunegesse6147 10 ай бұрын
Abishii maxatati yichalal wayi dr
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
በመጠኑ
@nehlatube8539
@nehlatube8539 6 ай бұрын
Selme Dr ብዙ ያልበሰለ ዘይቱን እና አረብቁልቆል መመገብ ችግር አለው ወይ መልስህን እጠብቃለሁ
@elsaelsa9308
@elsaelsa9308 2 ай бұрын
ወይን መጠጣት ይቻላል
@SultanEuthopia
@SultanEuthopia 9 ай бұрын
እነመሠጊነለን
@kngamingandapps9305
@kngamingandapps9305 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ከ6 ወር በፊት በ8 ወሬ ወልጀ የመተንፈስ ችግር ስለነበረበት 5 ቀን ቆይቶ አረፈብኝ ።ምንም ምክንያቱ አልታወቀው ከጠዋት ጉበት በልቸ ነበር ይህ ያለጊዜው ለመወለዱ ምክንያት ይሆናል ወይ በጣም ስለተጎዳሁ ነው ምክንያቱን ባቀው ደስ ይለኛል
@RahmaRahma-bq9in
@RahmaRahma-bq9in Ай бұрын
አሏህ የተሻለውን የስጥሽ ጎበት እኮ ለነፍሰጡር ክልክል ነው
@shemsiyaNasir
@shemsiyaNasir Ай бұрын
ሠላም ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ እባክህ ተባበረኝ ያለሁት ሥደት ነው እናም ምንም አይነት ክትትል አላደረኩም 2ውር እርገረገጉዝ ነኝ ሠዎቹ ሀኪም ቤት አልወስድም ብለውኛል ከአንድ ወር በኋላ ሀገር ልገባ ነውምን ችግር ያመጣል ክትትል ሥላላደረኩ 😢😢
@MlAs-j3c
@MlAs-j3c 16 күн бұрын
ምንም ችግር የለዉም እህቴ አገር ገብተሽ 3 ወር ሲሆንሽ ህጅ ሀኪም ቤት
@shemsiyaNasir
@shemsiyaNasir 16 күн бұрын
አሁን 3ወሬን ጨረኩ 4ተኛ ወሬን ገባሁ አልኸምዱሊላህ ከአ15ቀን በኋላ ሀገር ልገባነው
@MlAs-j3c
@MlAs-j3c 16 күн бұрын
@@shemsiyaNasir ጠለብ ነሽደ በዉጭ ከሆሽ አብረን እንሂድ እኔም የ7 ወር ነብሰጡር ነኝ
@shemsiyaNasir
@shemsiyaNasir 16 күн бұрын
አዎ ጠለብ ነኝ ማሻአላህ ደሥ ይላል አላህ በሠላም ይገላግልሽ ትኬት ቆርጠሻል ኤኔ ትኬት ተቆርጦልኛል 15ቀን ቀርቶኛል ሀገር ልገባ
@MlAs-j3c
@MlAs-j3c 16 күн бұрын
@@shemsiyaNasir አሚን ማማየ ገና ልጀምር ነዉ ፕሮሠሥ ማሬ አንችንም በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እማ ሣታቂዉ አርግዘሽ መተሽ ነዉደ አይዞሽ እህቴ
@UmuMeria
@UmuMeria 10 ай бұрын
Doctor lije 1 tuten bicha new mitebaw ena wedefit chigr yameta yhon?
@SabaNega-fd8kk
@SabaNega-fd8kk Ай бұрын
ye tsegur kelem metekem yichalal D/r be ergzna weket
@MayayeNM-ey4cy
@MayayeNM-ey4cy 3 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ሰለምትሰጠው ትምህር እያመሰገንኩ እኔ ሁለተኛ እርጉዝ ነኝ 6ወር 2ሳምንት ነኝ ከወራት በፊት ጉበት በጣም እበላ ነበር የበሰለ ሰላጣም እንደዛው በጣም ነው የምወደው ችግር ይኖረው ይሆን እባክህ ????
@ChaltuMeskele
@ChaltuMeskele 4 ай бұрын
Betam enameseginalen Dr. turu mikir new
@sosenanegusu1579
@sosenanegusu1579 9 ай бұрын
ዶ/ር ነፍሰጡር ቪምቶ መጠጣት አትችልም እንዴ?
@ThhtTghi
@ThhtTghi 3 ай бұрын
Dr. kezi befit tre sga belche werdobgn nabr ahunm demo erguz ng ergo gn tetalew chgr alew?
@YemisrachBekele-k7v
@YemisrachBekele-k7v 3 ай бұрын
ዶክተር በእርግዝና ወቅት ቬርሞክስ ቢወሰድ ችግር አለው ትላትል ላስቸገራት ነብሰጡር
@SelamawitTWold
@SelamawitTWold 5 ай бұрын
Papayya Ina ananas indet yibeselal?
@messaygetachew4484
@messaygetachew4484 7 ай бұрын
Tebarek Dr🙏🙏🙏🙏🙏
@EteguAdamu
@EteguAdamu 24 күн бұрын
ዶ/ር እርግዝና የመጀመሪያ ግዜ ሲፈጠር የፔሬድ ሰዓት ሲደርስ እንደበፊቱ ይሰማል እንደዚህ ያለ ባህሪ አለዉዴ?ከቻልክ መልስልኝ
@MlAs-j3c
@MlAs-j3c 16 күн бұрын
አወ አለዉ እህት እኔም አርግዠ 2 ወር እስከሚሆነኝ ድረስ ልክ ፔሬደ መጫዉ ጊዜላይ ልክ ፔሬደ ሊመጣ ሲል የሚያመኝ አይነት የህመም ስሜት ይሰማኝ ነበር
@FirdosAbdu-u1s
@FirdosAbdu-u1s 17 күн бұрын
እባክህ ዶክተር እኔ ባለማወቅ አንድ ጉበተት ብቻዬን በልቼ አውቃለሁ 4 ሳምንት አከባቢ ይሆነኝ ነበር ስመገብ ።እባክህ ቸጨነኩኝ መልስልኝ😭😭😭😭
@ShwetShwet-m1d
@ShwetShwet-m1d Ай бұрын
ዶክተር የ5ወር ውሀማጠጣት ይቻላል
@tigesttigest75
@tigesttigest75 10 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ? እኔ ጥያቄ አለኝ እህቴ 7ወር እርጉዝ ነች እና የደም ብዛት መዳኒት እና መርፌ እየተሰጣት ነው እና ህፃኑ ላይ ምንም ችግር የውም???
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
የፅንስ እና ማህፀን ሀኪም ነው ያዘዘላት?
@tigesttigest75
@tigesttigest75 10 ай бұрын
እረ የደም ብዛት ነው ዶክተርየ
@ለእኛtube
@ለእኛtube 9 ай бұрын
እርግዝናዋን ለምትከታተልበት ዶክተር ታማክር የምትጠቀመውን መድሀኒት ማሳዬት😊
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 8 ай бұрын
Doctor. Liji endetwelede alasigeresikutm. Inam ahun 5amet. Honew. Eni. Sdet new yalehuit. Be7 amnet bigerez. Cheger alew weyi. Asasebgni😢😢
@emuyayene5811
@emuyayene5811 2 ай бұрын
I ate raw meat in my 2 trimester but it is not alot. Can this might affect my baby?
@-jirutube177
@-jirutube177 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ አገላለጽ ነው but remove the music for next time
@Mikyas-h7r
@Mikyas-h7r 5 ай бұрын
ዶክተር ግፊት እርግዝና ይከለክላል ወይ አብራራልኝ
@hb6990
@hb6990 10 ай бұрын
ወንድም እንደው ከቻልክ እንደምትመልስልኝ ተስፍ አረጋለሁኝ በፔረዴ ቡና ሰጠጣ ይቆማል ለወደፈት ችግረ ይፈጥሪብኝ ይሆን በአሪግዝና
@tsiritiadisu
@tsiritiadisu 10 ай бұрын
ምንም ሳልጨምር ነው ከ gogel ሰርቺ ያደረኩት ጉድሽን ማንበብ ትችያለሽ እኔ ደኩተር ኣደለሁም ግን የምፈልገው ነገር ሰረቺ ኣድሪጌ ነው የምጠቀም ካፌይን የደም ሥሮችን (በማህፀን ውስጥ የሚገኙትን) ትንሽ ሊያደርግ የሚችልን ሆርሞን በመዝጋት የደም ፍሰትን ይቀንሳል። ቡና እብጠትን እና እብጠትን ያስከትላል ፣ ይህም የሆድ ህመምን ይጨምራል ። ስለዚህ ቡና መጠጣት ቁርጠትን ሊያባብስ ይችላል።ሴፕቴምበር 21፣2021
@TasfuSeno
@TasfuSeno 5 ай бұрын
ሰላም ዶክቸር እርጎ ይፈቀዳል
@lalanegnyekidanua5261
@lalanegnyekidanua5261 6 ай бұрын
አመሠግናለሁ ዶ/ር የኔ ሀኪም ጉበት ብይ ብሎ መክሮኝ በልቸ ነበር ameba አሞኝ ሠሞኑን ነው የተሻለኝ albendazole ውሰጅ ብሎኝ መድሀኒቱን አስቀምጨዋለሁ እኔ በማውቀው አይወሰድም ምን አልባት አዲስ የወጣ guideline አለ? ምን ትመክረኛለህ ዶ/ር ልውሰደው?
@sabaamare7803
@sabaamare7803 Ай бұрын
ዶክተር እዴትነህ ስለምትሰጠን ምክር እያመሰገንኩ ምክርእድትሰጠኝ ፈልጌነው የ31ሳምንት ነፍሰጡርነኝ ጉንፋን ይዞኝ ጉሮሮዬና ምላሴ ቆስሏል ህክምና ሄጄነበር ለሳል ሽሮብተሰጤኝ ለቁስለቱግን በዚሰሀት መድኃኒት አይፈቀድም ተባልኩኝ ግን መብላትምሆነ መጠጣት አልቻልኩም እቤትውስጥ ማድረግያለብኝ ነገር ካለ ምክርእድትሰጠኝ ፈልጌነበር
@genethailu6715
@genethailu6715 25 күн бұрын
በጥርስ ሳሙና ጥርስሽንም ምላስሽን ቅስ እያረግሽ በየቀኑ ታጠቢ እኔም እንደዛ አጋጥሞኝ ነበር ባክቴሪያል ኢንፌክሽን ሊሆን ይችላል ሲሉኝ ታጠብኩ ለውጥ አግኝቼበታለው።
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 5 ай бұрын
ዶክተር ገና ከወለድኩ አዳመቴ ነዉ አሁን ሁለተኛዬ እርጉዝ ነኛ ወደ አደ ወር ከምናምን በጣም ምግብ ዘጋኛ ምን ላርግ ግን አንደ መጀመርያ ቡና ሸኩር ማስታወክ የለም ካሁን በኋላ ይጀምርኛል ይሁን pls መልስልኛ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 10 ай бұрын
ግን እንቁላል በጭራሽ መጠቀም የለባትም እርጉዝ ሴት ሲሉ ነበር አመሰግናለሁ ትክክለኛ መረጃ ስለሰጠኸን
@zufanebrahim3643
@zufanebrahim3643 10 ай бұрын
መብሰልአለበት ነው ያለው
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 10 ай бұрын
@@zufanebrahim3643 አዎ ገብቶኛል thanks
@ብሩህkids
@ብሩህkids 10 ай бұрын
መመገብ ይቻላል በደንብ ማብሰል ግን ያስፈልጋል
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 10 ай бұрын
@@ብሩህkids እሺ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ 👍
@رابعاندريس
@رابعاندريس 6 ай бұрын
መጠቀምእዴት ይታያል
@berhehabtom8798
@berhehabtom8798 9 ай бұрын
Thanks you
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog 6 ай бұрын
enamesgenal Dr kebrlen
ሰባተኛ ወር እርግዝና// 7 months pregnancy
15:57
Netsa Mereja
Рет қаралды 72 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
HOMILADORLIKKA TAYYORMISIZ? | Faqat onalar uchun
59:58
Muslimaatuz
Рет қаралды 126 М.