ረጅሙ ኢትዮጵያዊ ነገዎ የምኞቱን መኪና አገኘ

  Рет қаралды 203,384

Zena Jokers

Zena Jokers

9 ай бұрын

ረጅሙ ኢትዮጵያዊ ነገዎ የምኞቱን መኪና አገኘ

Пікірлер: 625
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ ለእኛ ለመዳም ቅመም እስት ከሰው ቤት አውጥተህ ጎናችንን የምናሳርፍበት ስጠን😢😢😢😢
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 8 ай бұрын
Betam Betam 😢😢😢
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 8 ай бұрын
ትክክል😭😭
@Emuhayatfoodtube5634
@Emuhayatfoodtube5634 8 ай бұрын
ደምሪኝ
@sanirayatube4279
@sanirayatube4279 8 ай бұрын
አሜን😢😢😢😢
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
ስራ ክቡር ነው!!!
@hiwel9209
@hiwel9209 8 ай бұрын
ወንድማችን አይዞህ ስሜታዊ ሆነህ እንደተናገርክ ይገባናል ችግሩ የኛም ፖዘቲቨ አለመሆንም ጭምር ነው አንተም ይቅር በለን ደግሞ እንዲ አሳምሮና ልዩ አድርጎ የፈጠረህ ጌታ ሁሉንም ያውቅልና እሱ ያሳምርልሀል ያው ዘመኑም የቴክኖሎጂ ስለሆነ መነገጃ እንዳያደርጉህ ከዚ በኃላ ያወክ ይመስለኛል ደግሞም ይኖርሀል አልጠራጠርም እግዚአብሔር ታላቅ ነው አንተም ልዩና ድንቅ የሱው ልጅ ነህ ሀገራችንም ችግር ላይ ስለሆነች ህባችንም ሆድ ስለባሰው እንጂ ቢኖር ምንአባቱ ከተመኘኸው ቆርቆሮ እኮ አንተ ክቡሩ የሰው ልጅ ትበልጣለህ ደግሞም ምኞትህ ካሰብከው በላይ ይሳካል
@yonasmulualem2450
@yonasmulualem2450 8 ай бұрын
tikikilegha coment
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 8 ай бұрын
ምርጥ ኮሜንት ተባረኪ (ክ)❤
@ytfg-cr5hd
@ytfg-cr5hd 8 ай бұрын
እኔንም ከሰው ሀገር ወደ ሀገሬ አስገቡኝ ስደት መሮኛል😢😢😂
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 8 ай бұрын
የኔ: እናት: አይዞሺ: አንድ: ቀን: ያልፍልናል: ብቻ: ተመሰገን: እንበል
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
በሉ ለኒም ግዙልኝ 🚗
@user-hh9li7fl4x
@user-hh9li7fl4x 8 ай бұрын
በቃ ፕሌን እንግዛልሻ የመዳም ቅመሟ
@ummabdllahtube1555
@ummabdllahtube1555 8 ай бұрын
እኔንም ይጨምሩኝ እህ
@adenategene101
@adenategene101 8 ай бұрын
Iyzoshe ehtia Ename
@user-hm6ez8dx1x
@user-hm6ez8dx1x 8 ай бұрын
እንዳለ ኮሜንቶችሁሉ እርዳታ ይፈልጋል ኣይዞን ወገኔ የኛሃብታች ጤናችን እናርገዉ እንጂ ሰሌላ ከተጨንቅንበተለይ ኣረብሃገር ላለነዉ ሕመም እና ጭንቁ ነዉ እምተርፈን ሰለዚ ሞልቶ ሰለ ማይሞላ ኣንጨነቅ ባለን ተመስገን ንበል ሁሉም ኣላፊ ነዉ 🥺😌
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
ጥሩ ገንቢ ኮሜንት ነው።❤
@CmAbouhaidar-xv2dd
@CmAbouhaidar-xv2dd 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ምኞትህ ስለተሳካልህ ደስ ብሎኛል❤
@Emuhayatfoodtube5634
@Emuhayatfoodtube5634 8 ай бұрын
ደምሪኝ ወድ
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 8 ай бұрын
ሰው የተመኘውን ሲገኝ ደስ ይላል ሰላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ
@NegashTewodros-nf6rs
@NegashTewodros-nf6rs 8 ай бұрын
ልጁን ስለተረዳችሁት እናመሰግናለን፡፡
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ልዩ ሰው
@seidseid2312
@seidseid2312 8 ай бұрын
አረ ወየው ፍትህ ለመዳም ቅመሞች እኛ ሠለቸን ሥደት ደገፍ አርጉን😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢
@batelham9990
@batelham9990 8 ай бұрын
እኮ😢😢😢😢
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
ስርተሽ ብይ ምድረ ምቀኛ እንከፍ 😂😂😂
@seidseid2312
@seidseid2312 8 ай бұрын
@@user-rq3rm9in5z እቅፋቱሥ እርሦነውት
@Kal8454kal
@Kal8454kal 8 ай бұрын
😂😂😂
@user-me2qy3jh2t
@user-me2qy3jh2t 8 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች አብሺሩ አላህ ሀሳባችሁን ሞልቶላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያብቃን ያረብ እሄን ልጅ አላህ ኸይር ይሻለት ላለው ሰው ቀላልነው አላህ አህለል ኸይር ጋር ያገናኝህ መኪናው ተገዝቶልህ ደስብሎህ የማይህ ያድርገኝ ቢኖረኝ መኪናም ቤትም እሰጥህ ነበር ግን የለኝም አላህዬ ሀላል የሆነ ሪዝቅ ረዝቀኝ ያረብ ለተቸገሩ ሰጥቸ የሚደሰቱበት ነገ በአኼራ ሰደቀቱል ጃሪያ የሚሆነኝ
@sosktoto666
@sosktoto666 8 ай бұрын
ውነት ነው እረ ያሳካልህ❤
@bezagirma9544
@bezagirma9544 8 ай бұрын
አንተ ልጅ ግን ድፍረትህ በጣም ይገርማል የኢትዮጵያ ህዝብ ዳቦ መግዣ አቷል ላንተ መኪና ይግዙልህ😮 🚙🚌🚘🚜ይሄ ከተመቸክ ምረጥና ውሰድ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 8 ай бұрын
ኽክክክክክክክ
@MohammedIbrahim-sp6iq
@MohammedIbrahim-sp6iq 8 ай бұрын
ቁመቱ ሰለተንቀዎለለ መኪና እር ተው ጎበዝ ስንት ተርቦ ተጠምቶ የሚያድር እያለ ሙሉ ጤና ላለው ሰው እንዲህ ያለ ጭዎታ አይመችኝም
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 8 ай бұрын
በናትሽ ያለቦታ አታስቅኝ
@user-px2kp1bf6o
@user-px2kp1bf6o 8 ай бұрын
እንኳን ሰጣችሁት ግን ወላሂ ገረመኝ ኧረ ገረመኝ 😢😢😢😢😢 ወገናችን ያለጥፋቱ በየቀኑ የሚገደለው ለምን አንጀታቸውን አስረው የከሰብትን ለምን ይቃጠላል ??? ከሰው አይፈልጉም ለሰው ይተርፉ የነበሩ እራበኝ እያሉ ተጎሳቁለው ማየት ልብ ይሰብራል ኢትዮጲያ⁉️ 💔🖤🖤🖤🖤🇪🇹🖤⚫️⚫️🇪🇹⚫️⚫️🇪🇹⚫️♠️🇪🇹
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 8 ай бұрын
😥😥😥😥ይህንንማ ማን ይስማል
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 8 ай бұрын
ኦሮሞ ነውኮ እሱ አማራ መሠለሺ
@user-px2kp1bf6o
@user-px2kp1bf6o 8 ай бұрын
እኔም የገረመኝ ይህ ነው አማራን እያሳደዱ እነሱ አለም በአጃቸው ላይ መሰላቸው ጠላውም ያልቅና ፍትፍቱም ያልቅና ያስተዛዝበናል ይህ ጊዜ ያልፍ ያልፋና አንተን አያድርገኝ ሂሳብህ ሲቃና 💔🥺🤒🤒🤒
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
ውሽተ ጥሩ እይደለም ፈጣሬ እይወድም እውነት እርነት ያወጣል ..... ጀዊሳ የወለጋን ኦሮሞ ህዝብ የሚታጨድ እህል ታጭዶ የተከመረ ማሳ እና ቡና እቃጥለው በፍፁም ተርቦ የማያውቀውን ህዝብ ለስው ስራሽ ለረሀብ ለመከራ ለስደት ጣሉት ብሎም የወሎ ኦሮሞን ገበሬ ጎጆ እህል የእገውን የቅማንትን ህዝብ ጎጆ እህል ህዝብ እያጋዩ በቪዲዮ እያቃጠሉ ነው ያሳዩንን መቼም እልረሳም እሁንም ከእማራ ክልል ካላስወጣናቸው ህዝባችንን መቼም ስላም እያገኝም... የደሀ ገበሬዎችን እህል የሚያቃጥለው የጥፋት እለቃን ጀውሳን ማጥፋት እለብን ካላጠፋን ስላም የለንም ...!!!
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
@@user-ig9oz3yv5w ይሄ የእፄዎች እሽከር ተላላኪ ለሆነው ለደሀ ገበሬ ለሀገር ምንም ለማይጠቅመው ለጀዊሳ ለጥፋት ብር ከምታዋጪ ለደሀ ገበሬ እርጅ እኔ ወሎ እና ጎጃም ለሚኖሩ ሁለት ገበሬ እና ቤተስባቸው በየወሩ ከደሞዜ ቆርጬ እየላኩኝ እየረዳሁ ነው....ጀዊሳ የገበሬ በሬ እያረደ እየበላ እስቸግራል...!!!
@themane9894
@themane9894 8 ай бұрын
መኪና ቢሰጠው ይገባዋል የኢትዮጵያ ህዝብ ደግና ምስኪን ህዝብ ነው ይቅናህ ነገኦ ያቅማችንን እኛም እንረዳለን እግዚአብሔር ይርዳህ
@hakimibrahim9489
@hakimibrahim9489 8 ай бұрын
ይገዛለት ምትሉ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
ደግ እድርጋችሁዋል ይገባዋል ....እዎን ከባድ ነው ቁመት ከልኩ ሲያልፍ ያስቸግራል ይሄንን ቁመት ይዞ በእግር መራመድም ትራንስፓርት ማግኘትም ብዙ የስራ እድልም የለለምም በጣም ያስቸግራል ....እይዞህ ፈጣሬ እዋቂ ነው🫶🏾🫶🏾🫶🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-hh9li7fl4x
@user-hh9li7fl4x 8 ай бұрын
አይይይ ኮሜቶች ፈታ አረጋችሁኝ እውነት ለመናገር ችግሮች በየቤቱ ተደላደለው ተቀምጠዋል ቢሆንም ግን ከፈጣሪ እጂ ከሠው እጂ ነፍሣችንን አናስከጂላት
@user-px2kp1bf6o
@user-px2kp1bf6o 8 ай бұрын
ያመመኝ ሌላ ነው ከሰው ከጂየም አላውቅ ወደፊትምት ኢንሻ አላህ ወገኔን እያረዱ ሰብሉን እያቃጠሉ ህፃን አዛውንቱ እርሀብ እየቆላው መኪናው ቀርቶበት ሰላሙን ባገኝ ኧረ ተውኝማ 🥺🥺🥺
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 8 ай бұрын
አሜን 🙏
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
ስርተሽ ብይ እሱ ስለማይችል ነው
@user-hh9li7fl4x
@user-hh9li7fl4x 8 ай бұрын
@@user-rq3rm9in5z እና እኔ ስሩልኝ ወይም ብር ስጡኝ አልኩ እደ ለነገር ከመቸኮል በደብ አብቢ
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 8 ай бұрын
​@@user-rq3rm9in5zለምን አይችልም?
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን❤❤❤
@user-bx8mj7ue9Aaaaaaa
@user-bx8mj7ue9Aaaaaaa 8 ай бұрын
እዳዉ የኢትዮቢያ ህዝብ ሆይ እባካችሁ ለኒም ተፍየል እረኝነት ገላግለኝ
@JamilaJamila-de4df
@JamilaJamila-de4df 8 ай бұрын
😂
@user-wg1vv6xl8z
@user-wg1vv6xl8z 8 ай бұрын
አይዞክ ወድም ያልፋል
@firehiwotasrat
@firehiwotasrat 8 ай бұрын
እኔም የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ኮንደሚንየም ገዝቶ ካልሰጠኝ ከሀገር እወጣለሁኝ ይቅርታ ስሜታዊ ሆኜ ነው ዜግነቴን እቀይራለሁኝ ያልኩት።
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 8 ай бұрын
እግዚአብሔር፡ ይጨምርልህ፡ ወንድሜ፡ አይዞህ።
@negaadane7525
@negaadane7525 8 ай бұрын
tebeda
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 8 ай бұрын
ተመስገን🎉❤❤ እልል ልጁ ምስኪን ነዉ
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z 8 ай бұрын
እኔም ከተላቅ ይቅርታ ጋር ለኢቶ ህዝብ ማስተላለፍ እምፈልገው የመዳም ቤትሰልችቶኛል እና ቤት እና መኪና እድገዙል ስል ባክብሮት እጠይቃለሁ ከዛሬ ነገ ሳትሉ አውጠኝ ቶሎ በሉ ዜግነቴን ሳልቀይር😂😂😂😂😂
@SophiaAwale
@SophiaAwale 8 ай бұрын
😂😂😂
@Jhehjkjhf
@Jhehjkjhf 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@ganimaawal-np1yq
@ganimaawal-np1yq 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@madinashaker4471
@madinashaker4471 8 ай бұрын
😅😅😅😅ename
@ertdyj3748
@ertdyj3748 8 ай бұрын
የፈጣሪን ታምር ባንተ አይቻለሁ ግን ንግግርህ በሙሉ ይዘጋሉ ፈጣሪን አመስግንበት ዜግነት ቀይር ቢሉህ አንድ ቀን አታድርም ብዬ አስባለሁ አስራትማ ስርአት ያለው ሰው ነበር
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 8 ай бұрын
ልጁ እኩ ለንግግር አይሆንም አይችልቀትም ማዉራት ወገን በቀኝ እንርዳዉ ያሳዝናል አተም ይቅር በለን ወንድሜዋ ደሞ ከንብረት ይልቅ አተ ሰዉነትህ ክቡር ነዉ አብሺር ሁሉም ይስተካከልልሀል ከአላህ ጋር
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 8 ай бұрын
ሢያምርህ ይቀራል ለኔም የሚገዛልኝ ባገኘሑ
@yosephgeberwold4633
@yosephgeberwold4633 8 ай бұрын
😂😂😂ደስ ይላል ግን ጥያቄዬ ??? እዉቅና እና ድርቅና አይለይም::
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 8 ай бұрын
ለኔ ምናለ የቆረቆሮ ቤት ብትገዙልኝ ልጀን ትቸ ስደት እየተከራተትኩኝ😭
@salamtube4640
@salamtube4640 8 ай бұрын
😂😂
@user-nx2nq7yy5d
@user-nx2nq7yy5d 8 ай бұрын
እኮ
@zemzem5178
@zemzem5178 8 ай бұрын
10ቆርቆሮ፣ቤት፣ግዙለኘ፣😂፣በጨረቃአ፣ቤት፣ከምሰቃይ
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 8 ай бұрын
ዉነቴን እኮነዉ ቤት ቢኖረኝ ልጀን አሳዲግነበረ 😔
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b 8 ай бұрын
ኣቤ ቅናት😮
@tigistbalcha-mw4kt
@tigistbalcha-mw4kt 8 ай бұрын
የኔ ወንድም ፈጣሪ ይርዳህ
@salammesh9452
@salammesh9452 8 ай бұрын
እግ/ር ምኞትህን ያሰከልህ
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ይቅርታ ስትጠይቅ አሳዝነህኝ ነበረ አብሽር ለማንኛውም ቶሎ አይክፋህ ገና ከዚህ የበለጠ ታገኛለህ ❤❤❤👍
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 8 ай бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ሥራ ድቅነው አምላክ ሆይ ተወሰገን፣
@zeritushashego5712
@zeritushashego5712 8 ай бұрын
በጣም ተጨማለቃችሁ!!! የሰው ልጅ በዚህ ዘመን በጦርነት፤ በረሃብ ፤ በስደት እንደቅጠል እየረገፈ እናንተ ለአንድ ሰው ቅንጦት ታወራላችሁ!!! ሰርቶ ይግዛ ጤነኛ ነው፡፡ በእርዳታ የስራ መንፈስ አትግደሉ፡፡👌👌👌👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@user-hc4um5oq6s
@user-hc4um5oq6s 8 ай бұрын
እኔ 5 አመት በቤሩት እሰቃያለሁ ህዝቤ በልመና ጦፏል እስቲ እንደው ለመልካም ዋጋችሁ ከእግዚአብሔር ትገኛላችሁ ትንሽ ቤት ገዝታችሁ ከድካም ከስቃይ አሳርፉኝ 🤲🤲🤲😭😭😭😭
@SeydAli5154
@SeydAli5154 8 ай бұрын
አዳነች አሸበረቀች ትግዛልህ 😃😄😄😃
@miruethio3059
@miruethio3059 8 ай бұрын
ቢሆን እና ቢገዛለት እማ ጥሩ ነበር ፣ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን !
@user-ruma5G
@user-ruma5G 8 ай бұрын
ሸቀሎች አትሸወዱ ብርሽን የዢ ለተማመ እንስጥ ለመስጂድ ለቤተ እምነት መስጠት ሲገበቹ ለዚመ ለምን ሰርቶ ይግዘ እደኘ ለቡን ጠብ አድርጎ ይግዘ
@Yemane419
@Yemane419 8 ай бұрын
Nic job bro.
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 8 ай бұрын
አላህ ይርዳህ ወድሜ
@user-ti5sm1zh2f
@user-ti5sm1zh2f 8 ай бұрын
ጉድ አላህ ለኔም አዝብልኝ በስድት ልጆቸን ጥየ እናቴን እያገላታሁ በልብ በሽታ እየተሰቃየሁ ይህው7አመት ሊሞላኝነው😢😢በመዳምጭሆት እናናፍቆት😢😢በልፉትአይድል በብስለት አይደል በአመትመቁጠር አይድል እድልን ሲከፍት በሰከድነው ያርብ 😢😢😢
@ትዝታ123
@ትዝታ123 8 ай бұрын
ወይዘድሮ ስቱን ሰማን ስቱን አየን 😂😂😂
@fevenfeven9247
@fevenfeven9247 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-nx2nq7yy5d
@user-nx2nq7yy5d 8 ай бұрын
ታዳ እኛ ምን አገባን ስንት አካለ ጎዶሎ እኛ በሰው ሀገር እየተከራተትን ለጤነኛ ሠው በራሴ በኩል አምስት ሳንቲም አላወጣም ማንም ባለታክሲ አንጭንም አይሉትም ከብሩ እንጅ ይልቁንስ መገዛት ያለበት ለነ አጃኢባና ለመሰሎቿ ነበር ግን እኛ ጅል አደለንም መንግስት ይቻልህ አባቴ ይቅርታ ካስቀየምኳችሁ
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 8 ай бұрын
ምን ሆነህሽ ነው እረዥሙ ልጅ እግዚአብሔር እረዥም አርጎ ፈጠረህ ተመስገን በል እና ምን ያርግህ የኢትዮጵያ ህዝብ ባለጊዜ ጋላ አይደለህ ይግዙልህ
@fayamulugeta-cp1dk
@fayamulugeta-cp1dk 8 ай бұрын
እግዚያብሄር ይስጣችሁ እንኳን ደስ አለህ
@shshsjajjja471
@shshsjajjja471 8 ай бұрын
እኛን የመዳም ቅመሞችንም ወደሀገር አስገቡን ዜግነታችንን ቀይርን እዝሁ እዳቀር
@user-kw8sp4oz4o
@user-kw8sp4oz4o 8 ай бұрын
ለኛ ለመዳም ጣፋጮች ብቻ መፈትሔ ያጠነው 😢‼
@sifenshume7726
@sifenshume7726 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ እግዚአብሔር አሳብህን ያሳካልህ 🙏
@Abeba1985
@Abeba1985 8 ай бұрын
እባኪህ ቀደኝ ነህ እህተልትየ የተራበ ሰው ያሳዚናል እንጂ የዙይ እኮ ጢጋብ ኖው
@Emuhayatfoodtube5634
@Emuhayatfoodtube5634 8 ай бұрын
ደምረኝ ውደ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
@@Abeba1985የምን እባሽ ጥጋብ ደነዝ ቡዳ👹🔨🦓🦓🦓
@emutube2300
@emutube2300 8 ай бұрын
መሸአላ የውነት ከሆነ እኳን ደስአለህ
@SeydAli5154
@SeydAli5154 8 ай бұрын
ቁመቱም ብዙ የሚካበድ አይደለም የሰይፉ ካሜራ ነዉ ያስረዘመዉ
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 8 ай бұрын
ደግመህ አስቀይምከን
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 8 ай бұрын
😂😂😂 ሰው እንዳይጨርስ ተጠንቀቁ
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 8 ай бұрын
ፅጉርህን አስተካክለዉ መጀመሪያ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
ሲምርህ ይቅር ሰርተ መኪናግዛ😂😂😂😂😂❤❤ ወገን አትቀልዱ
@fevenfeven9247
@fevenfeven9247 8 ай бұрын
😂😂😂
@WorkhesaBerel-cf1tq
@WorkhesaBerel-cf1tq 8 ай бұрын
Mekna menalbet begzalet
@SassFsdd-ko4xu
@SassFsdd-ko4xu 8 ай бұрын
እኔም እቀይራለሁ አይመለከተኝም ሥለ ኤትዮጵያ ግዙልኝ😢😢😮
@tgay5642
@tgay5642 8 ай бұрын
እኔም ሰይፉ ዘድ ልቅረብና ላስገዛ
@user-xy6hs9ru2s
@user-xy6hs9ru2s 8 ай бұрын
እኔም እቀይራለው ግዙልኝ ዋ ስደት መሮኛል😥😥☺
@amaamm741
@amaamm741 7 ай бұрын
እረዥም ስለሆነ ድጋፍ ይደረግላቸዋል አላሀም እኔም አጭር ነኝ የተሰቀለቃ ማውርድ አልችል ብየ ተቸግሬአለሁ ድጋፍይደረግልኝ😅😅😅😅😅 ወይ ሀገሬ የሚረዳው ጠፋባቾሁ ስትሚስኪን እናት አባት አተው ሜዳወድቅው የሰው ያለህ እያሉ መኪና እያላችሁ ትጃጃላላችሁ ልብይስጣችሁ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 8 ай бұрын
ዋው❤❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 8 ай бұрын
እኔም ከማዳም ቤት ኢትዮጵያ ካላስገባችሁኝ እዝሁ ዘግነቴን እቀይራለዉ ክክክክክክክክክክክክ
@user-io3ig6fk6b
@user-io3ig6fk6b 8 ай бұрын
🙄😂😂😂 ሚስኪን አይዛሽ በጣም ነዉ ያሳቅሽኝ😅😅😅😮
@user-rf2rt1cf6f
@user-rf2rt1cf6f 8 ай бұрын
እረባክህ ይሄ እረጂም ሰው ማሰቢያውን ንፋስወሰደውእንዴ ሆሆሆ ህዝብ እያለቀ መኪና ይላል ማሀይብ ደነዝ
@tinawa56
@tinawa56 8 ай бұрын
ወይ ልጄ ተሰቃየ ሲያሳዝን
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 8 ай бұрын
እሰይ እንኳን ደስ አለህ❤
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o 8 ай бұрын
ተገዛለት ምትሉ መቸ ተገገዛለት ዱቢ 😢😢
@TegaHailu-rm4rq
@TegaHailu-rm4rq 8 ай бұрын
ያርግልህ❤❤❤❤
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 8 ай бұрын
እረ ለኔም ፅደቁብኝ😮😮😮 የማዳም ጩህት እራሴን አዝጎታል
@totoal5243
@totoal5243 8 ай бұрын
እኛ እናስባለን ፈጣሪ ያሳካልናል❤❤❤ ተመስገን
@frykhalifa
@frykhalifa 8 ай бұрын
እሰቴ ለኔም ሰጡኝ ታክሲ ሰርቺ እከፍላለሁ
@user-mv3uk6dz8h
@user-mv3uk6dz8h 8 ай бұрын
እኔም የሰው አገር መሮኛል ወደ አገሬ የምሰራበት ሪዱኝ እና አገሬ አስገብኝ😊😊😊😊😊😊
@JamilaJamila-de4df
@JamilaJamila-de4df 8 ай бұрын
ሥት ለተራበ ምግብ ታሠጡ ሠርቶ ለሚበላ ማሺቃበጥ ሥን ህጻን እናት ሙታባቸዉ😢😢😢
@ActioncellCellphoneactio-dk8ro
@ActioncellCellphoneactio-dk8ro 8 ай бұрын
ኤወላ አሽቃባጭ ብቻ ነው ያለው😢😢
@JamilaJamila-de4df
@JamilaJamila-de4df 8 ай бұрын
@@ActioncellCellphoneactio-dk8ro በጣም ይገርማል ላለዉ ይጨመርለታል ለለዉ ካለዉ ላይ ይቀነሥበታል አሉ በጎዳና እናትና አባታቸዉ ሚተዉባቸዊ ምግብ እንፈልጋለን ለሚሉ ህጻን ያላዘነ አጀት ፈጣሪ የሥራቸዉን ይሥጣዉ ሀብታም ለሀብታም እየተደጋገፈ ታዋቂየሆኑ ሠርቀዉም ለምነዊ መኖር ይዘዋል እነዛህፃናቶች ግን ለፈተና ተፈጥረዉ መሠቃየት ይዘዋል
@kustkwt9171
@kustkwt9171 8 ай бұрын
አር እኔም እርጅም ነኝ እስኪ አውሮብላን ግዙልኝ😏😏😏😏😏
@ethioland4938
@ethioland4938 8 ай бұрын
Kkkkkkkkkkk ere besak
@user-ik2jo2rc7b
@user-ik2jo2rc7b 8 ай бұрын
ግን የት የት ለመሄድ ነው ??? መኪና መኪና የሚለው ? ሥራው ምንድነው ???
@truthteller9493
@truthteller9493 8 ай бұрын
😂 የኔም ጥያቄ ነው ይሄ! ስራ ሳይኖረው በመኪና ብቻ መመላለስ እኔኮ የአበሻ በባዶ ኩራት ነው የሚገርመኝ ሳይሰራ መበልፀግ ይመኛል ሌላው በለፋው።
@GirmaB
@GirmaB 8 ай бұрын
የኢትዮጵያን ህዝብ ማመኑ ብቻ ያስገዛለታል እኔ ሀብታም ብሆን ኔቢያንስ የሰራ እገዛለታለው እንዳቅሜ ማለት ነው
@MaryoomKabdi-pe2om
@MaryoomKabdi-pe2om 8 ай бұрын
የኔ ወዲም አላህ ዪሲጢህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 8 ай бұрын
እንክዋን ደስ አለህ ❤
@yechouyecho1621
@yechouyecho1621 8 ай бұрын
ሰንት ጎዳና የሚሰቃዩ አሉ
@Zebu918
@Zebu918 8 ай бұрын
ኮሜታተሮች ክክክ እኔ እራሱ እውነት መስሎኝ ማየቴ 😂😂😂😂
@emuadmasu873
@emuadmasu873 8 ай бұрын
Wishet new ende??Ewnet meslogn tenadije neber kemir😂😂😂
@felkaayallew1997
@felkaayallew1997 8 ай бұрын
፦ወሸት ነው እደ ገና እያየሁት ነው
@Zebu918
@Zebu918 8 ай бұрын
@@emuadmasu873 እኔ ደሞ ሁሉ የሱን ቢድዮ ሲያያሯሩጡት አሳዝኖኝ ነበር የምር ተገዛለት ሲሉ ሮጬ መግባቴ መጨረሻው ግን ገና የኢትዮጵያ ህዝብ ብር አሰባስቦ እዲገዛለት እገዛ እየጠየቀ ነው
@rewdamudesir5924
@rewdamudesir5924 8 ай бұрын
ኧረ በነካ እጃቹ ባጃጅ ግዙልኝ ከማዳም ኩሽና አትርፍኝ መኪናማ ይበዛብኛል
@samsunga2182
@samsunga2182 8 ай бұрын
6 አመቴ ስደት ከመጣው ግን አድ ነገር አልተሳካልኝም ስለዝ ውድ የሀገሬ ህዝቦች ዜጌነቴ ሳልቀይር ለማሚ ቤት ስርሉኝ ካልሰራቹ ግን ያው ምን አረጋለው ብላቹነው 😅😅 😅😅
@user-hh9li7fl4x
@user-hh9li7fl4x 8 ай бұрын
አይዞን ከዛም የባሠ አለ እኔ 11 አመት ሆነኝ
@bmm3152
@bmm3152 8 ай бұрын
እኔ 12 አማት ጨርሼ 13 አመት ገብቸለዉ ብቸ አልህምድልለህ
@adenategene101
@adenategene101 8 ай бұрын
Weyna iyzone 6 amtia beti eysrhue nawe.bertwe❤❤❤❤
@madinashaker4471
@madinashaker4471 8 ай бұрын
Hulume nawe😢😢
@user-rk2kg9om9e
@user-rk2kg9om9e 8 ай бұрын
Congratulations. 🎉
@azamnaboulsi2134
@azamnaboulsi2134 8 ай бұрын
Abate waterah siraa
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 8 ай бұрын
Hahah 😂 I am happy for you. 😂 Isuzu might fit him 😳
@maryamaaaa4627
@maryamaaaa4627 8 ай бұрын
Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-nx2nq7yy5d
@user-nx2nq7yy5d 8 ай бұрын
ለጃኢባ ነበር መኪና መኪና መገዛት ያለበት ላካለ ጓደለዋ
@Me-gq1jj
@Me-gq1jj 8 ай бұрын
እውነት ተገዝቶልት ነው. እኔም ደክሞኛል የስደት ንሮ አይሞላ እና ቀላል ወጥቼ መኪና ግዝልኝ እላለሁ ህዝብ አይጨክንብኝም
@user-yw7vj7kg4v
@user-yw7vj7kg4v 8 ай бұрын
እና ክፍላገር ራይድ ልትሰራበት ነዉ አብይ ይገዛልካል አይዞሽ ገለቴ
@amenat2362
@amenat2362 8 ай бұрын
ወይኔ ፍየል በበዛበት ዘመን ላኪን በግምአለ 😂
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 8 ай бұрын
አማራ በጥይትና በራብ ይቆላል እዚህ ለጠገበ መኪና ይገዛል😭መኖር አችልም ለተባለዉ ለድሃዉ አማራ እግዚአብሄር ይድረስለት የሞት ፍርድ ፈረደብን አብይ አህመድ😭ጌታ ሆይ አድነን ፈጥነህ
@GirmaB
@GirmaB 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ
@abanobmurael9459
@abanobmurael9459 8 ай бұрын
Snt sew beye godanaw beye berehu eyetena sle rashin michot maseb rasu fetari aywedn yesew awqi kehonk sle tornetu ena ye hageritu selam maseb yasfelgal
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 8 ай бұрын
አሁን ይሄን ልጂ ካልዳራችሁኝ ዜግነቴን ነው የምቀይረው 😅
@user-hh9li7fl4x
@user-hh9li7fl4x 8 ай бұрын
እማይበጂሽ ወገባችንን አሥረን እደግሳለን ኪኪኪኪኪኪኪ
@sphonetastic3796
@sphonetastic3796 8 ай бұрын
😮😮😮😮😂😂😂😂
@mekasja6442
@mekasja6442 8 ай бұрын
ክክክክክክ
@SiifanMabraatu
@SiifanMabraatu 8 ай бұрын
Makin liyagegn yichilal bilesh new Ene awikebshalew
@AssgedAssen
@AssgedAssen 8 ай бұрын
መኪና ካለሽ እሽ እድርሻለን
@Fthyhtube
@Fthyhtube 8 ай бұрын
كل الله يوفقكم ويسعدكم جميعا يارب
@aselefechdebebegesa97
@aselefechdebebegesa97 7 ай бұрын
Serteh bela
@sadamuhammed9524
@sadamuhammed9524 8 ай бұрын
በፈጠራችሁ እኔም ይሂው ከምወዳት ልጂ ተለይቸ በናፍቆት ግብግብ እያልኩ ስደት አልሞላ ብሎኛል እኔም እህታችሁነኝ እሱ ዜግነቲነው ያለው የኔ ፍራት የናፍቀችኝን ልጃን ሳላገኝ እዳልሞትነው ተባበሩኝ እኔንም😅😅😅
@adanechfeleke4230
@adanechfeleke4230 8 ай бұрын
Yet Ager new yaleshew? Ligeshen mayet yakateshe bemin mikinyat new?
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j 8 ай бұрын
Yasazenal eko gin esu lekentot adelm lemesafer enkuan endelbu aynkesakesim belekum ayagegnm.egezabher yasakal
@user-bq7kx8dx5h
@user-bq7kx8dx5h 8 ай бұрын
እንካን ደስ አለህ
@messiessi3635
@messiessi3635 8 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 8 ай бұрын
አይ ጊዜ ለጠገበ ሰው ሰጩ ይበዛል አሉ ምን አለ ነበር እኛ በሰው ሀገር በሰደት ቅንጭላቴ ሲዞር በሀሳብ ለጎኔ ማረፊያ አጥተን በልጅ ናፍቆት ስንገላታ ካላችሁ ብደግፉን አሪፍ ነበር 😢😢በእግሬ አልሄድም አጅብ ነው 😂😂😂😂😂😂 ብር ያለው ያግባሽ አፉ ያለው አሉ ሆሆሆሆ 😂😂😂😂 ያሳካልክ ለማንኛውም
@gizalkulu
@gizalkulu 8 ай бұрын
በቃ ለኔም መኪና አልፈልግም ቤት ግዙልኝ እንዴ ሰርቼ አዳነች አፈረሰችብኝ ኦ ለወገን ደራሽ ወገን ነዉ ስደት ምርርር ቋቅ ብሎኛል 😂😂😂😂😂😂 በቃ ሰርተን ካልተሳካ ለምነን እንሞክር 😂😂😂
@RahelMalikame
@RahelMalikame 8 ай бұрын
Serethkh gezha bezhi kumetikh😃😀😀😀😀😀😀😀
@zahraeshetu7182
@zahraeshetu7182 8 ай бұрын
አይዞን ወድም 😍😍😍😍
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 22 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 52 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 9 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.7 "ሰው ጥሩ! "
32:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 908 М.
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 22 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.8 "ሞቴም ሞት ላይመስልሽ"
32:11
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 2,3 МЛН
IQ Level: 10000
0:10
Younes Zarou
Рет қаралды 10 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 1,6 МЛН