KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
📛 "መስቀሉን ረግጦ የገባ ሁሉ...ወዮለት" ስለ ቅ.ሥላሴ 'ለሆዳቸው ያላደሩ አባቶች መናገር ጀምረዋል...
56:15
⭕️ሰበር ብጹዕ አቡነ ቀውስጦስ በዕንባ ተናገሩ 👉የክርስቲያኖች ደም የሚፈስባት ኢትዮጵያ... ሰላም እንፈልጋለን
20:43
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
#መስቀሉን_ጳጳሳቱም_ረገጡት
Рет қаралды 14,948
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 173 М.
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 229
@tsehaydebele2730
3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይገስፃችሁ እግዚአብሔር መስቀሉ እየተረገጠ ዝም አይልም ።ሽሮ ሜዳ ስላሴ አክብሬአለሁ
@asresashgebremlak4908
2 сағат бұрын
ነጋሽ የአባቶቻችን የነአቡነተክለሐይማኖ ት የነአቡነዜናማርቆስ አምላክ የቀራንዮ በግ ክርስቶስ እየሱስ ይሕንን የመከራ ጊዜ ያሻግርህና ለደጉ ዘመን ያድርስህ ተባረክ የኢትዮጵያ አምላክ ይባርይክህ ይቀድስህ
@estifanossolomon7008
3 сағат бұрын
ነጋሽ ልጀ ሀሳባችንን ስለገለፅክልን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አባቶቻችን እባካችሁ ፈተናችንን አታክብዱብን አይነ ልቦናችሁን ያብራላችሁ እኛ ኦርቶዶክሳዊን አባትም መንግስትም የለንም አባታችን ግን በሰማይ ላይ አለ አንፈራም ልጀ በርታልን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ
@WwAa-bh9ov
24 минут бұрын
አባት እደሌለን ብናቅም ካህናት እናቶች አባቶች ህፃናት ሲገደሉ አንድ አባት የሚጮህልን አጣን በዚልክ በኢፋ ያረጋጉጡልናል ብዬ አልጠበኩም
@tigistbush8875
3 сағат бұрын
የኔውድ ጋዜጠኛ ነጋሽ ፈጣሪ እስከ መጨረሻው ከእውነት ጋ ያኑር ፈጣሪ ጉልበት ይሁንህ በርታ❤❤❤❤
@MedanitTulu
Сағат бұрын
እግዛቤር ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታልን
@zinashtfara7954
2 сағат бұрын
እግዚኦኦኦኦ አምላኬ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትሁ ማረን😢😢😢😢🙏🙏
@ፈቃዱ
3 сағат бұрын
ነጋሽ ወንድሜ እባክህ በርታልን አምላክ ጉልበት ይሁንህ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
Сағат бұрын
እግዛብሄር ይፍርድ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mariamaria8168
Сағат бұрын
ወንዶማችን ተባረክልን 🙏 ወጣቱ የቤቱ ቅናት በበላው ዘመን አባቶች የመስቀሉ እና የክርስቶስ ቤት ጠላት ሆነው መነሳታቸው ያስፈራል ያስጨንቃል
@SebleworkAdeme
3 сағат бұрын
ወንድሜ ነጋሽ እደዛሬ ያዘንሁበት ቀን የለም እግዚአብሔር ዛሬ ይምጣ እውነት ከላይ ከጉልልላቱ ጀምሮ ያፅዳ ምክንያቱም መንጋው የማይጠብቅ አባት አባት ሊባል አይገባም መስቀሉን ለማንሳት ፍቃደኛ ያልሆኑ የሃይማኖት መሪ ናቸው ማለት ይከብዳል ።የኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳየን ደግ አባት ይስጠን እላለው።
@wondesenberhanu5860
2 сағат бұрын
እኔም ያንቺን ሃሳብ እደግፋለሁ
@samsonamsalu3335
2 сағат бұрын
እኔም!@@wondesenberhanu5860
@gashawfiseha2491
Сағат бұрын
ሆን ብለው ይህን የሚፈጽሙ የኢሉሙናቲ አባሎች ቤቱ ውስጥ ተሰግስገው አምላክ ይፈርዳል።የመንግስት አሽከሮች!!!
@BetiTekeste
19 минут бұрын
እውነት ነው ወንድማችን ማአቱ ጀምሮናል የመአቱ ምክንያት እነሱ ናቸው አንተም ብለሃል ብዙ ልል ነበረ ለመሬቱ መንቀጥቀጥ ምህላ እንኳን አላወጁም ልባቸው ዲንጋይ ሆኗል ስልጣናቸው ቢነካ ጥቁር ያስለብሳሉ ከስራ ያፈናቅላሉ እግዚሐብሔር ይፍረድ አንተን ግን ቃለህይወት ያስማህ መስቀሉ ይሸፍንህ እኛ አንገባም አንረግጥም የጨለማው ማህበር አይደለንም የተዋህዶ ልጆች ነን አባታችን ፈጣሪ ብቻ ነው አባቶች የሉንም ክርስቶስን እኮ አሳልፈው የሰጡት የካህናት አለቆች ናቸው ድሮም😭
@HelenAli-x3l
Сағат бұрын
መስቀሉ በፍጥነት ይነሣልን 😡😡😡
@Yohannes-s8x
31 минут бұрын
እግዞ ማርና ክርስቶስ
@حنانعليمحمدمحمد
Сағат бұрын
Ewnet new ✝️✝️✝️😭😭😭
@neb5823
Сағат бұрын
ነጋሸዪ እግዚአቡሔርይጠቡቅህ
@BezuneshHailu-m7t
3 сағат бұрын
መድሐኒዓለም ይባርክህ በርታ
@alemayehutesfaye9319
3 сағат бұрын
አምላክ ማስተዋልን ይስጣቸዉ ለሁሉም ጳጳሳት!!!!!!!!!!!!!
@SELAMAWITGASHUMEKONEN
3 сағат бұрын
ኑርልን እመቤቴ ትጠብቅህ
@hanagobeze1969
3 сағат бұрын
ኧረ ምንድነው ዝምታው ይነሳ መቀሉ ከወለሉ ይነሳ መስቁሉ ከወለሉ ይነሳ መስቀሉ ከወለሉ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ወደ ማን እንጩህ ይግባኝ ለቅድስት ስላሴ እባካችሁ ስሙን አባቶች መልስ ስጡን በቅድስት ስላሴ ይሁንባችሁ በጌታችን ቅዱስ ስጋ ክቡር ደሙ ይሁንባችሁ እኛ በብዙ ነገር አዝነናል የምንፅናናባት ቤተክርስትያናችንን እንዳንገባ አታድርጉን መልስ ስጡን ዝምታው ይብቃ እግዚኦ ይግባኝ ለክርስቶስ አንተው ተመልከተን
@estifanossolomon7008
2 сағат бұрын
ይግባኝ ለመድሀኒአለም
@MenashuNebro
56 минут бұрын
😭😭😭😭
@YeMaryam-cb2mj
2 сағат бұрын
ንግስት ኢሌኒ ሆይ ወዴት አለሽ? ከጌታዬ ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከኔ ይራቅ ።
@MenashuNebro
59 минут бұрын
የኡነት የቅድድት እለኒ አምላክ ይፈርዳን😢😢😢
@frehiwotzeleke5578
3 сағат бұрын
ነጋሺ ሀዪል እና ብርታቱ ዪስጥህ 🙏❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💕💐🙏🙏🙏🙏
@SisayGmeskel
40 минут бұрын
አይዞን ነጋሽ ለሁሉ ግዜ አለሁ ብሏል ጠቢቡ ሰለሞን።
@yemanberhan5024
52 минут бұрын
እግዴ እደ ምእመን ተናግነራል ሰሜ ጠፍ ፈጣሬ ስለመቅደሱ ያዘቃልና በቸርነቱ በምህረቱ መልሱን ይስጠን ሁሉ በእጁነውና ግን ብዙ ምእመን እረኛ በማጣት ሰብሳቤ በማጣት ሊሸሹ ይችላሉ እግዲ ፈጣሪ ይወቀው
@user-dn4yr5oo8j
3 сағат бұрын
ፈሪሳውያን የማያደርጉት የለም ሁሉን ፈጣሪ በምስማር ስቅለውት የለ አሁንም ይሁዳዎች አሏት ቤተ ክርስቲያኖች ተግታችሁ ፅልዬ የድንግል ልጂ መልስ አለው ትንቢተኛችን ጊዜው ሲደርስ ያዋርዳቸዋል በእኛ ላይ ፈተና እንደ ወርቅ የነጠረች በተክርሲቲያን አሁንም ማእበሉን ታሽንፉለች
@AregashZegeye
2 сағат бұрын
የአብርሀሙ ስላሴ አሁንም ፀጋውን ያብዙልህ ወንድሜ አባቶቻችን አረ እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ጊዜው ደረሰ ?? ወንድሜ
@LidiyaKoriya
4 сағат бұрын
እንኳንም አብርሃ አደረሰን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etsubdink4017
4 сағат бұрын
ለዚች ቀንና ሰዓት ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@MimiTvs-v3o
Сағат бұрын
ወንድሜ ነጋሸ ፈጣሪ ይጠብቅክ ለእውነት የቆምክ
@YeMaryam-cb2mj
2 сағат бұрын
አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ....የመስቀሉን ዋጋ ከናቁ ግን እነርሱን የምናከብርበት ምክንያት አይኖርም። ሲሰብኩ የኖሩት ራሳቸውን ስለሆነ ነው። እውነተኛ አባት ካለ ዛሬ ይናገር ካልሆነ ግን ሆዱን እያመለከ ነው ሰባክያን ሆይ ወዴት አላችሁ መነኮሳት ሆይ ወዴት ገባችሁ ለካ አይሁዶች ዛሬም አሉ
@Neway-k6h
Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉salm
@ASEFATgab
Сағат бұрын
ነጋሽ እየወድሜ በደብንገርልን🎉🎉🎉
@yhguyt
2 сағат бұрын
ምን አባት አለና አምላከ ቅዱሳን ተዓምራቱን ያሳይ ቤቱንም ያፅዳ
@bezatamirat1161
2 сағат бұрын
የእውነት አዝኛል አጋእዝት አለም ስላሴ ፍርዱን ይስጣቸው🙏😭
@astergeberemichael7237
3 сағат бұрын
ያኔ እኛም ሳናዉቅ እነሱም ሳያቁ በምንጣፍ ስለተሸፈነ ባለማወቅ ሆነ እሺ አሁን ግን ለዕድሳት ተብሎ 2 ዓመት እንደፈጀ ተናግረዋል ምንጣፉ ሲነሳ መስቀሉን አባቶች አይተዋል እኛም ከይተናል ግን ለምን ሲያዩት የክርስቶስን መስቀል አንገታችን አድርገን ስለ ክርስቶስ መስቀል እየሰበክን አሁን አይተናል መስቀሉ መነሳት አለበት ብለዉ ማስነሳት ይችሉ ነበር ለምን ምንጣፍ አስነጥፈዉ መስቀሉን ረግጠዉ ያስረግጡናል ኧረ ወዴት እየሔድን ነዉ ያሳዝናል
@tsehaysintayehu49
3 сағат бұрын
እስቲ ሌሎች ቤተክርስቲያናት ወለልም ምንጣፋ ተነስቶ ይታይ? ሁሉም ወለል እኮ በመስቀል ቅርፅ ተስርቶ ይሆናል!! እባካችሁ አባቶች እኛ በማናውቀው መስቀል አታስረግጡን! ቅድስት ማርያምም ስደተኛው መድኃኒዓለም ቤተክርስትያንም ቢታይ ተመሳሳይ ነገር ሊሆም ይችላል
@ህይወትየተዋህዶልጅ
4 сағат бұрын
ወንድማችን እንኳን በሰላም በጣህልን
@Hindagatiinbakkajirtuu
2 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢
@merongetachew-jg9jx
29 минут бұрын
በቃ አባቶች እንደዚህ ህሊናቸውን ይሸጡ በጣም ልብ ይሰብራል ጌታ ሆይ ቅጣትህን ከቤትህ ጀምር አዋርዳቸው😭😭😭😭
@AbebaMoges-dv8hg
Сағат бұрын
አይዞህ ነጋሽ ልጄ ስለ እውነት እግዚአብሔር መልስ አለው ዝም አይልም እንደበደላችን ሳይሆን ይቅር ይበለ
@b21e19
2 сағат бұрын
የዘመኑ መጨረሻ ላይ እንዳለን እያየን ነው "የተመረጡት" እንኳ ስተው እያሳቱን ነው😢 ፈጣሪ ያስበን እንጂማ እረኛ የሌለው መንጋ እየሆንን ነው😢
@MenashuNebro
Сағат бұрын
የእውነት በጣም ያሳዝናን እዴት አይነት መንፈቅናነው ለምን በውጭ አገር አንኳን ሁነን የምንገዛውን ጫማ አይተን ነው እምንሰካው እዴት አባቶቻችን በዚህልክ መደመር ምልክት ነው አይናችን እያየ የኡናት በጣም ያሳዝናን😭😭😭
@selamawitetegestu-tb3ii
3 сағат бұрын
Thank you Egzabehere lebona yesetachewe betam yasazenale 😭😭😭😭
@Asheomoen1385
3 сағат бұрын
እግዚአብሔር የሥራ ጊዜ አለው ከመድኃኒአለም መልሰ ኦንጠብቅ ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው እኛም ፈተና ውሰጥ ገባን በየት በኩል ምህረት ያውርድልን መሬት እኛን መሸከም አቃታት በኃጣያታችን ያልሰማነው፣ ያላየነው ጉድ የለም ምን ይሆን መጨረሻችን አባቶች እንዳይከበሩ ሰህተት ሰሩ እነሱን የሚቀጣ ባለቤቱ መድኃናአለም ነው እኛ ከመፀለይ ሌላ ምንም ኃይልና ሥልጣን የለንም መምህር ነጋሸ እነደማይሰማ ቸል ይላል ሠለሥቱ ምህት ቅዳሴ ሰለዚህ ሁሉን በፀሎት እንጠይቅ መልሰ እናገኛለን ከሚጠፉት መሀል እንዳንሆን በርትተን እንጩህ አሜን። ቀጥ
@AsemuAsemu
2 сағат бұрын
😢😢😢😢😢
@Yekrta-LLB
2 минут бұрын
የኦርቶዶክስ ቁርጥ ልጅ መ/ር ደረጄ ዘወይንዬ እራሰህን ጠብቅ እነዚ ያሳምማሉ ,ያሰብዳሉና ሰውም እረሱ አይረባም መምጣት የለበትም ነበር /ሌላ ቦታ መሔድ ነበረበት ።
@fikirtehabtamu7588
Сағат бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@enanatesfaye1030
2 сағат бұрын
ነጋሽ እ/ር ይጠብቅህ በርታ በጣም አዝነናል አምላካችን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለእኛ ብሎ ክቡር ደሙን ቅዱስ ስጋውን በመስቀሉ አፍሶ እኞን ያዳነን መስቀል በኢትዮጵያ ለዛውም ብኦርቶዶክስ ለዚያው በአጋይስት አለም ስላሴ ቤተክርስትያን ላይ መስቀሉ ሲረገጥ ማየት ምንያህል ይከብዳል ወዴት እየሄድን ነው
@semarawitsat
2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሙሉውን ፃፊ በምህፃረ ቃል አትፃፊ😢
@SurafelAlemayehu-f1c
3 сағат бұрын
❤❤❤baqa nagash wulem nagash hono yaminor ya aquwam sew.
@TibebeDiemsse
53 минут бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል ልባችን ተሰብሮል ከጌታችን መድሀኒታችን ክቡር መስቀል ከመረገጥ ሌላ ምን አጢያት አለ ዘሬ ነበር ጥቁር ልብስ ለብሰን ማልቀስ መፅለይ የነበረብን ። ምነው የምናከብራችው አባቶቻችን በዚ ዝምታችው ድርጊታችው አዝነናል ። እባካችው እባካችው አባቶቻችን የክርስቶስን መስቀል ከመሬት አንሱልን ። 23:21
@GelilaMekonen-i6t
4 сағат бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@biregafekadu2411
3 сағат бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን
@MeKdi-w4s
4 сағат бұрын
ያሳዝናል 😢😢
@ethiosenytube2138
Сағат бұрын
😢😢😢😢የእውነት ትልቅ ችግር ላይ ነን ድንግልን!😢😢😢😢አቤቱ የእስራኤል ቅዱስ አስበን ይቅር በለን ቸርነትህን አታርቅብን።እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን ነክቷቸው ነው ግን የመቅደሱ ይሁዳዎች???😢😢😢
@selomaadeunga5220
2 минут бұрын
ምን ጉድ ነው ቆይ ምን ሆኑ እንዴት አስብት ይገርማል ምን ፈልገው ነው ያሳዝናል በጣም በእውነት በአንድነት ሊወገዝ ይገባል
@GelilaMekonen-i6t
3 сағат бұрын
እውነት ነው ዛሬ ነገም እጠይቃለን. መስቀሉ የሁላችንም ነው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
Сағат бұрын
እግዛብሄር ይቅር ይበለን ካድያ ከናንተ አባቶች ምን እንማር መሰቀል ርግጣቹ ገብታቹ ሰታሳልሙ አታፍሩም እግዝዬ ሃይማኖታችንን አታሰድቡ እግዝዬ እግዛብሄር ጅራፉን ሊያነሳ ነው በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢
@ttemelesttemeles1023
2 сағат бұрын
ወንድሜ ነጋሽ ለዚ ሁሉ መልስ የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ የሚለው መፅሃፍ ኣንብበው ምንም ማድረግ አንችልም ብቻ በ ሃይማኖታችን እንፅና😢😢😢😢😢
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
2 сағат бұрын
ትክክል እግዚአብሔር ይፍረድ እኔማ የሳጥናኤል ጎል የሚለው አየሁት አመታት ተቆጠረ ሁሉም ቢሆን ኣይደንቀኝም ሁሉም ከዛ ኣለ
@mesrtjorge5826
4 сағат бұрын
እኳን ሰላም መጣህ ዉንድማችን ነጋሽ፣🙏💙፣የመስቀሉ ነገር ያገበግበኛል ምን አዝም አረገባቸዉ አባቶችን፣፣እነሱ አሁን ስለ መስቀሉ ሓይልነት ያዉራሉ ይሰብካሉ፣ምን ሞራልና ድፍረት ይኖራቸዋል፣ልቦና ይስጠቻዉ😢😢😢
@amenadajane7501
2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭Yessok
@obyftcon-lm8dv
Сағат бұрын
የኛ አባቶች በስልጣናቸው ሲመጡባቸው ብቻ ነው ጥቁር ልበሱ የሚሉት ለመስቀሉም ሆነ ለምእመናን ግድ የላቸውም የምር ያሳዝናል ያስለቅሳል ቆይ ቢቀሰፉ ምንሊመልሱነው ለፈጣሪ ከዚህ በሇላ መናፍቅናቸው ካቶሊክ እንዴት እናምናቸዋለንአባቶቻችንን 😢😢😢😢
@mataralsuwaidi3463
2 сағат бұрын
😢😢
@alemwoldeyoans6730
2 сағат бұрын
ፈጣሪ ማስተዋሉ ይግለጥላቸዉ
@abebetemesgen5895
3 сағат бұрын
ወንድሜ! አንተ ትክክል ነህ። ሊመጣ ያለ መከራ አለና የሆነው ሁሉ እየሆነ ነው። ነገ ለወሬ ነጋሪና ለሰሚም የሚከብድ መከራ እንደሚመጣ በግልፅ ይታየኛል!!
@abyottadesse6960
Сағат бұрын
ነጉ በርታ መልካም ሣራ ከመቃብር በላይ ነዉ ያኔ ቢዮሴ ስትመጣ ነዉ የተበላሸው
@ethiosenytube2138
Сағат бұрын
ምእመናን ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን አትሂዱ መስቀሉ ለመሳለም እንጅ ለመርገጥ አይደለም ቤተክርስቲያን የምንሄደው።😢😢😢
@tsehaydebele2730
4 сағат бұрын
እባካችሁን አባቶች እንደገና እዩት አስተካክሉት ጥቂት ጠጠሮችን ማንሳት ከባድ አይደለም ።
@ልደታ
3 сағат бұрын
የጌታ ጅራፍ ዛሬም ትምጣባቸው😢
@yeneneshtessema233
2 сағат бұрын
💔😢
@abebe7532
59 минут бұрын
Gud bel Gonder ‼️🥹 Papasatu Regtew gebu⁉️
@elsabetassefa1676
3 сағат бұрын
ማአት ሊያመጡ ብን ነው.የምን ቅረሰ ነው ከመስቀል የሚበልጠ የለም
@Zinash2921
2 сағат бұрын
😢😢😢 ያሳዝናል
@Freedom-vk6vo
2 сағат бұрын
ጥይት በማይበሳው መኪና፥በጥበቃ የሚኖርበተጣለለ ቤት ውስጥ የሚኖር የእምነት አባቶችን ብዙ ግዜ ውስጤ አይቀበላቸውም ይቅር ይበለኝ ፈጣሪና ልእግዚአብሄር የሚኖር የእምነት አባቶች በርግጥ እኛ አገር ባለው የድንቁርናና የብሄር የሃይማኖት የጠባብነት ፖለቲካ አስተሳሰብ ውስጥ ስለአለን ካልሆነ በቀር ራስን በሰው ጥበቃ ስር ማድረግ ባልተገባ ነበር።
@Mebrat-n9r
2 сағат бұрын
Inkuan. Abro aderesen 🙏
@Edenmulugeta-d3s
3 сағат бұрын
Hodachew tekefidedo naw yaltayachew😢😢😢😢😢
@bertukanendale1163
Сағат бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ።ነጋሽ አንተ አልተሳሳትክም ግን እግዚአብሔር እውነቱን በአደባባይ መግለጥ ስለፈለገ ነው ማለት ክርስቶስን የስቀሉት ፈሪሳውያን የተባሉት ሊቃውንት ነን የሚሉት ናቸው።ቤተክርስትያን ቀድሞ የነበሩ ነገስታቶች በቀር አሁን ላይ እኮ የሚያድስውም የሚስራውም አማኙ ምእመን ነው እኮ።መድሀኒአለም ክርስቶስ ለሁላችን ማስተዋል ይስጠን ።ቤቱ የእግዚአብሔር ቤት ነውና የሚከለክለን የለም በርቀትም ቢሆን ተሳልመን እንሄዳለን ግን ፍሬሚሴኖች የሚስጥር ማህበራቱ አባል ኢሉሚናንት የመሳሰሉትን ክፋ ድርጅት አባል ስላልሆንን መስቀል እንረግጥም በሌላ አባባል መቅደሱን በጅራፍም ይሁን ወይም መድሀኒአለም ክርስቶስ በወደደው እስከሚያፀዳው ድረስ አንገባም።የአለሙ ሁሉ ፈጣሪ አጋእዝተ ሥላሴ መስራት ያለባቸውን ይስራሉ ።ያማል ግን ምን ይባላል ሀጢያታችን በዝቶ ነውና የአብርሃሙ ሥላሴ ይቅር ይበሉን ደጉን ግዜ ያምጡልን ያን ግዜ ሁሉም ይስተካከላልና።
@LidiyaKoriya
4 сағат бұрын
የሰማዩ አባት ሆይ የ🎉ሚሰሩት አያውቁምና ይቅር በላቸው🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
@መደምደሚያበቀለ
2 сағат бұрын
የተጋነነ ገንዘብ የፈሰሰበት እድሳት ምኑ እደታደሰ አቨ ላውቅም መሬቱ በውድ ሰራሚክ መሰቀሉ ቢቻ ወርዶ ወደ መሬት የታያል የተጋነነ ብር በራሱ ሌላ ጥያቄ ሚያስነሳ ነው ምኑ ነው የታደሰው???? አዲስ ቢሰራ በብሩ የዚህን አይነት 3 ያሰራ ነበር የብር ብክነትም አለው ዋውውው የሚያሰኝ እድሳት አልታዬም ጣጣው ገና ብዙ ነው ብሩ ብሩ ብሩ☝
@EyerusalemEyerusalem-mh7bw
2 сағат бұрын
EGZIOOO MARENE KIRISTOS YE ENA GETA MEDHNEALEM ABETU MAREN 😭😭😭😭😭
@ethioblackhat
Сағат бұрын
የክርቶስ ተቃዎሚዎች መሆናቸውን አውቀናል ጭንብላቸዉ ተገልጧል ፈጣሪ ግን ይፈርዳል አይዘገይም
@haimont9075
Сағат бұрын
ማስታዋልን ይስጣቸው እኔ መሪ ስላሴ አክብሬያለሁ
@woinshetdejene918
2 сағат бұрын
አለቃ አያሌውን ያልሰማ ምእመን በፍፁም ማንንም አይሰማም ፈዛዛ ሆኗል ህዝቤ
@selamawitetegestu-tb3ii
3 сағат бұрын
100 million belaye wechi 😭 yeha senete betekeresetiyane yaserale
@esrael13b
Сағат бұрын
ከአቡነ ማትያስ ዞር በል ስለሌለው አይመለከተንም ምክንያቱም አንድ ንፁህ አባት እሳቸው ናቸው አለቀ ቻው
@Sara-w1n7t
3 сағат бұрын
መስቀሉ ይነሳል መስቀሉ ኣይረገጥም
@terhasterhas-yh7sh
Сағат бұрын
በጣም ያማል መድኃኒአለም ይፍታዉ አሁንስ ፈራሁ ነገሩ ምንድነዉ?ህልም ነዉ የሚመስለኝ መስቀል ሲረገጥ ማየት
@halasaade8338
3 сағат бұрын
💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@SleepyChefHat-uw2pb
3 сағат бұрын
Yazenale geta Ale Hulu Begeziew
@ሰብለዘተዋህዶ
Сағат бұрын
እኛም ጥያቄ አለን እንደበፊት አባቶች ዝም ስላሉ ዝም አባቶች ስላደረጉ ማድረግ አይደለም አባቶችንም ቢሆን በምናገኘዉ አቅም እንሞግታለን።።።።።።
@emebettachebla741
Сағат бұрын
ሰላም ወንድሜ
@Yitulala
2 сағат бұрын
የመስቀል መረገጥ ጥቁር መልበስ ዘመቻ እናድርግ ይቅር እዲለን ፣፣ ነጋሽ ይህን አስብበት እባክህ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
Сағат бұрын
በትክክል😢😢😢😢😢😢😢
@Elsabetmulata
Сағат бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@tobia283
Сағат бұрын
እኔ ውስጥ ገብተው ሲያጨበጭቡ ሳይ ጳጳሳት ካህኖችአጨብጫቢ ምእመናን መስቀላይ ቆማችሁ ስታጨበጭቡ ሰይጣን ነው የሰፈረባችሁ እንዴ መስቀልላይ ቆማችሁ ረግጣችሁ እልል እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
@ZeynebWagaye
3 сағат бұрын
ከእግዚአብሄር የተሸሸገ የተሰወረ የለምና የስራቸውን ይስጣቸው እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እግዚአብሄር ሆይ ማህረን። ይጠብቀን አውጣን
@Adufkr-c9y
3 сағат бұрын
ለሁሉም አማኑኤል ልቦና ይስጥ
@alemayehutesfaye9319
3 сағат бұрын
አምላክ ማስተዋልን ይስጣቸዉ ለሁሉም !!!!!!!!!!!!!
@SosenaHailemeskele
14 минут бұрын
እባካቹህ መስቀሉን አንሱልን::
@wudetesfa9718
57 минут бұрын
Egzabher mfethewen yisten
@selamawitetegestu-tb3ii
3 сағат бұрын
Sijemere yeha mesekele merete laye sisera papasate aleneberume ende bedenbe yawekalu bedenebe ezihe yederesenewe yeha hulu mekera lemene Weredebene
@Sunset_star192
33 минут бұрын
መስቀሉ ሐይሉ እንዲገለፅ ፈጣሪ ይርዳን ሳይውል ሳያድር ደሞ ቢዘገይም ግን ይፈርዳል.
@abete50
2 сағат бұрын
ነጋሽ ወንድሜ እንደዚህ መፍረድ አይገባኝም ስንቶች አባቶች ከነሀላፊዎቻቸው ከየት እንደመጡ ምን እንደሚሠሩ ብዙ መናገር ይቻላል በነሱ ስህተት የፈጣሪ ቤት እንደዚህ መሆኑ በጣም ያሳዝናል እሱ ቤቱን ያጥራ
@MuleHhh-k8n
2 сағат бұрын
Faraju geta yifrad.
56:15
📛 "መስቀሉን ረግጦ የገባ ሁሉ...ወዮለት" ስለ ቅ.ሥላሴ 'ለሆዳቸው ያላደሩ አባቶች መናገር ጀምረዋል...
ORTHODOX TUBE 2
Рет қаралды 8 М.
20:43
⭕️ሰበር ብጹዕ አቡነ ቀውስጦስ በዕንባ ተናገሩ 👉የክርስቲያኖች ደም የሚፈስባት ኢትዮጵያ... ሰላም እንፈልጋለን
ተአምኖ ሚዲያ Teamno media
Рет қаралды 16 М.
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
5:39
አስከፊው የሰደድ እሳት ማዕበል በሎሳንጀለስ! _ከ100ሺ ሰዎች በላይ ሰወች ተሰደዱ! |NBC ማታ @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 51 М.
42:34
#መስቀሉን_አስረግጠዉ_ታቦቱን_በጉልበት_አስገቡት @NEGASHMEDIA
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 40 М.
19:21
Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News January 15, 2025 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 6 М.
1:51:18
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 998 М.
29:28
🔴 ዛሬ ሥላሴ ካተደራል ምንድነው የተፈጠረው " የተወራው ሁሉ ውሸት ነው " || መስቀል ረግጠው አስመረቁ #ethiopia_orthodox_tewahedo
EOT React
Рет қаралды 23 М.
1:06:04
ሞቼ የሬሳ ሳጥን ውስጥ ሊከቱኝ ሲሉ...| ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ | Haleta Tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 1,2 М.
33:59
🔴አስደንጋጭ ነው‼️😭😭ታቦት ተሸክሞ ለቅሶ ‼️👉🏾የአቡነ ቀውስጦስ እንባ ምን ያመጣብን ይሆን⁉️
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 2,1 М.
1:07:44
ከነ ቀሚሱ ኢየሱስን እሰብካለሁ ABA TEWAHEDO #BERHANTUBE #ብርሃንቲዩብ #testimony #lifestyle #life #2024
BERHAN TUBE
Рет қаралды 8 М.
35:43
ነፍሳችሁ እንድታርፍ ይህንን አድርጉ ~ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን /Aba Gebre Kidan/
መንበረ ሕይወት - Menbere Hiywet
Рет қаралды 43 М.
23:38
#ታቦት_አቁማቹ_መጠጥ #ያሳፍራል_በታቦት_ፊት_ጭፈራ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 5 М.
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН