ግርማ ሞገስህ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Girma Mogesih - Yishak Sedik (Live Worship)

  Рет қаралды 1,029,747

Yishak Sedik Official

Yishak Sedik Official

Күн бұрын

Пікірлер: 777
@markosmarye
@markosmarye 4 жыл бұрын
ግርማ ሞገስህ❤️❤️❤️ የአንተን ክብር የሚሸፍን ክብር የት አለ በኃይልህ ላይ ምን ያይላል አንተ ሰርተህ ማን ሊመጻደቅ (ማን ነው በአንተ የማይደነቅ እንሰግዳለን በፊትህ በመውደቅ)፪ እንሰግዳለን በፊትህ በመውደቅ(፬) ግርማ ሞገሥህ ድምፅህ የሚያስፈራ በሰማይ በምድር ፊትህ የሚያበራ ፍጥረታት ሁሉ አንተን ያውቁሃል ጉልበት ሁሉ ለአንተ ይንበረከካል ኃያል ነህ ኢየሱስ ኃያል ነህ ኃያል ነህ ጌታችን ኃያል ነህ ክቡር ነህ ኢየሱስ ክቡር ነህ ክቡር ነህ ጌታችን ክቡር ነህ ኃያል ነህ ኃያል ነህ ኃያል ነህ ኃያል ነህ ኢየሱስ ነህ ኃያል ነህ ብርቱ ነህ ኢየሱስ ብርቱ ነህ ብርቱ ነህ ጌታችን ብርቱ ነህ በቃልህ ላይ ማን አንዳች ያክላል ድምፅ ያደረከው አንተን የሚያሰማ የበቃ የለም ጌታ ያለ አንተ ሊታይ አንተን ለብሰን ነው በምድር በሰማይ ልዑል ሆይ ማን ነው ከአንተ በላይ መታያችን ነህ በምድር በሰማይ ልዑል ሆይ ማን ነው ከአንተ በላይ እንሰግዳለን በፊትህ በመውደቅ(፬) ግርማ ሞገስህ•••••• የኢየሱስ ስም ከፍ ያለ ነው የከበረ ነው(፪) (ከስሞች በላይ ስም የተሰጠው ኃይላትን ሁሉ የሚያሰግደው የኢየሱስ ስም ነው)(፪) ኢየሱስ (፳) ግርማ ሞገሥህ ድምፅህ የሚያስፈራ በሰማይ በምድር ፊትህ የሚያበራ ፍጥረታት ሁሉ አንተን ያውቁሃል ጉልበት ሁሉ ለአንተ ይንበረከካል ኃያል ነህ••••••••
@kalebashenafi1749
@kalebashenafi1749 4 жыл бұрын
Gets ybarkeh
@bezawitlakew4124
@bezawitlakew4124 4 жыл бұрын
God Bless You
@abigiyamoges1510
@abigiyamoges1510 4 жыл бұрын
I OP p0][oloo
@ahavatube2404
@ahavatube2404 4 жыл бұрын
Blessings
@meseludesta6755
@meseludesta6755 4 жыл бұрын
I like your video
@HosannaKinfe
@HosannaKinfe 10 ай бұрын
አንተ ሰረተህ ማን ይመፃድቅ 😭🙌
@SHEMATUBE
@SHEMATUBE 4 жыл бұрын
ይህን ኮመንት የምታነብ/የምታነቢ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ አንተን/አንቺን እና ቤተሰቦችን/ቤተሰቦችሽን ይጠብቅ ይህን ጊዜ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያሳልፈን
@belayhmtessematessema268
@belayhmtessematessema268 3 жыл бұрын
Amen God bless you Thanks
@niyattekiea3932
@niyattekiea3932 7 ай бұрын
Amen
@seblemar69
@seblemar69 4 жыл бұрын
ያንተን ክብር የሚሸፍን ክብር የታል በኃይልህ ላይ ምን ያይላል አንተ ሰርተህ ማን ሊመፃደቅ ማነው ባንተ የማይደነቅ እንሰግዳለን ፊትህ በመዉደቅ.... ግርማ ሞገስህ ድምፅህ ሚያስፈራ በሰማይ በምድር ፊትህ ሚያበራ ፍተረታት ሁሉ አንተን ያውቅሃል ጉልበት ሁሉ ላንተ ይንበረከካል ሃያል ነህ ኢየሱስ... በቃልህ ላይ ማን አንዳች ያክላል ድምፅ ያደረከው ያንተን ያሰማል የበቃ የለም ጌታ ያላንተ ሊታይ አንተን ለብሰን ነው/መታያችን ነህ በምድር በሰማይ ልዑል ሆይ ማነው ከአንተ በላይ ግርማ ሞገስህ... የኢየሱስ ስም ከፍ ያለ ነው የከበረ ነው/2x ከስሞች በላይ ስም የተሰጠው ኃይላትን ሁሉ የሚያሰግደው የኢየሱስ ስም ነው ኢየሱስ/...
@alefedegu1939
@alefedegu1939 4 жыл бұрын
waw
@daninebededaofficial3854
@daninebededaofficial3854 4 жыл бұрын
አቦ ምን አይነት ድንቅ የዝማሬ መንፈስ ነው ይሴ ኢየሱስ ሲጠራ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች ።ፀጋ ይብዛልህ የኢየሱስ ስም ከፍ ያለ ነው የከበረ ነዉ❤❤ ከስሞች ሁሉ ስም የተሠጠው ሀይላትን ሁሉ የሚያሠግደው የኢየሱስ ስም ነው😍❤
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Daniye beloved bro thank u so much
@grandpapapa7707
@grandpapapa7707 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/opvdlXmonMqtrJo
@Ayu-sz1kb
@Ayu-sz1kb 9 ай бұрын
the real name of the messaiah is YAHUSHA!
@mekdesgetahun2163
@mekdesgetahun2163 4 жыл бұрын
አንተ ሰርተህ ማን ሊመፃደቅ😍😍😍
@MeseretTesema-n9u
@MeseretTesema-n9u Ай бұрын
ስታስጠይ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@tsehaybimer3791
@tsehaybimer3791 4 жыл бұрын
አሜንን አሜንን ይሳቅዬ በኢየሰሱ ስም ዝመንሁ ይባረክ ጌታ ኢየሰሱ ፀጋውን ያብዛለሁ
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn
@zionblessed7962
@zionblessed7962 4 жыл бұрын
ሀሌ ሉያ እየሱስዬ ስም ከስሞች በላይ ነው እየሱስ🙌🙌 ድንቅ ዝማሬ ተባረክ ዘማሪ ይስሃቅ ብሩክ ነህ 👏👏
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennnn
@TesfaTemesgen
@TesfaTemesgen 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በሁሉም ትውልድ ለማንነትህ የሚያዘሙ ለቤተክርስቲያን ስጦታ አድርገህ ስለምትሰጥ እናመሰግንሃለን ወንድሜ ይስሃቅ አሁንም አምላኬ ከእርሱ በሆነ ቅኔ ይባርክህ The best is yet to come !
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Tesfaye big bro tebarekilign thank u
@lijcaleb2775
@lijcaleb2775 4 жыл бұрын
መዝሙረኛው ይስሀቅ ምንም የምልህ የለኝም ብቻ ምን አለፋህ ተባረክልኝ ወንድሜ😍💙💙💙💙💖💗💖💙💚💚💚
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn
@tgfoodandhealth3779
@tgfoodandhealth3779 4 жыл бұрын
በቅንነት subscribe አርጉኝ ያባቴ ልጆች
@dcuhjjhdgjjhj3992
@dcuhjjhdgjjhj3992 4 жыл бұрын
@@tgfoodandhealth3779.. Kim
@betheldamena7821
@betheldamena7821 4 жыл бұрын
I just can't get enough of this beautiful song!!! We created to worship Him, what a privilege to worship Him!!! Jesus Jesus Jesus ስሙን ሲጠሩት የሚጣፍጥ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 2 жыл бұрын
🙌🏾
@Ayu-sz1kb
@Ayu-sz1kb 9 ай бұрын
Not jesus. the real name of the messaiah is YAHUSHA
@mahimulatu5096
@mahimulatu5096 4 жыл бұрын
የአንተን ክብር የሚሸፍን ክብር የት አለ በኃይልህ ላይ ምን ያይላል አንተ ሰርተህ ማን ሊመፃደቅ ማነው ባንተ የማይደነቅ ❤🙏 ተባረክ ይሴ አሁንም ሰማያዊ ዜማ ይፍሰስልህ!
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn
@BekibirBelayineh123
@BekibirBelayineh123 2 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር በቃ ዝም ብሎ መስማት ነው። 😍😍😍😍
@selamabera5896
@selamabera5896 4 жыл бұрын
Wow I can’t stop playing this song! እግዚያብሄር ፀጋውን ይጨምርልህ ወንድማችን. Your band the choir so organized......አምላካችን ከዚህም በላይ ይገባዋል🙌🏽
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn tnx so much
@fanosligaba4581
@fanosligaba4581 3 жыл бұрын
ሱሴንኔንንቤኔኑኔኑብሽሽሽሸሽ
@fanosligaba4581
@fanosligaba4581 3 жыл бұрын
@@yishaksedik ሸ
@fanosligaba4581
@fanosligaba4581 3 жыл бұрын
@@yishaksedik ሽቱ ሸሸ ሽህ ታች ችችችችችች ሉሉለሽ
@fanosligaba4581
@fanosligaba4581 3 жыл бұрын
ሸሽ
@asrattezera5545
@asrattezera5545 4 жыл бұрын
ከስሞች በላይ ስም የተሰጠው ሀላት ሁሉ የሚያንበረክከው የየሱስ ስም ነው አሜንንንንነ
@tinaj3749
@tinaj3749 4 жыл бұрын
ይስሀቅ ወንድሜ አንተ መድረክ ላይ ስትዘምር ነፍስም አይቀርልኝ የእግዚሃብሔር መንፈስ አብሮነት እንደዚህ ነው! አንተን የሰጠን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ! እንዲህ እንደዘመርክ ዘምንህ በቤቱ ይለቅ
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennnn
@yosephkassa1530
@yosephkassa1530 4 жыл бұрын
ወሎ ምድር ያበቀለችህ ምርጥ ዘማሪ ተባረክ ፈጣሪ አገራችንን ወሎን ይባርክ ይጠብቅልን።
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennnnn
@ShalomTubeEthiopia
@ShalomTubeEthiopia 4 жыл бұрын
ይሴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! በዚህ አገልግሎት ላይ የተሳተፉትን ሁሉ አብዝቶ ይባርካቸው! ድንቅ ነው!
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennnn
@almazkassa7343
@almazkassa7343 4 жыл бұрын
በየሰአትና ደቂቃ ቢደመጥ ቢደመጥ ሀይልና ጉልበት የሚሰጥ ዝማሬ የሚፈውስ በተለይ በዚህ ክፉ ዘመን ነገሮች ሁሉ በጨላለመበት ሰአት ወንድሜ ደሜ እላለው ይባርክ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ያለመከልከል ተባረህ ከነመለው ቤተሰብህ👏👏🙏🙏🙏🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 anchim tebareki
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
ዋው ግሩም ዝማሬ ተባረክ ወንድማችን ይሳቅ ይጨምርልህ
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennnn
@ኢትዮጲያትቅደም-ሰ7ቀ
@ኢትዮጲያትቅደም-ሰ7ቀ 4 жыл бұрын
ሁሉ ነገሩ በጣም ያምራል ።እንደተጨነክበት ያስታውቃል ። professional 👌👏👏be blessed
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Thank u
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እንዴት የሚያንፅ የሚያበረታ ዝማሬ ነው ብርክ ነህ ወንድሜ ይሳዕቅ ተባረክልን
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn
@adis_meraf_5
@adis_meraf_5 4 жыл бұрын
This man is amazing. What a blessing to hear this heavenly song. God bless you dear!
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn thank u bro
@mekdesdaniel3963
@mekdesdaniel3963 3 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ መዝሙር ስምህ ከስሞች ሁሉ በላይ ነው ኢየሱስ ኢየሱስ በእጥፍ ተባረክ ይሴ
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 4 жыл бұрын
ተባረኩልን የሱ ሀያልነት በልጦ ነው ብዙ በህይወታችን፣ በምድር ላይ ቆመው ሀያል ነን ብለው የነበሩት መታሰቢያቸው ጠፍቶ ኢየሱስ ብቻ ገኖ በዙፋኑ ላይ ያለ ብቸኛ ስሙ ይክበር ይመስገን ለዘላለም የ ኢ የ ሱ ስ እሜን።
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn
@liyaliya2883
@liyaliya2883 4 жыл бұрын
Yessss ameeennn
@fitsumbalcha3159
@fitsumbalcha3159 4 жыл бұрын
ይሱ ተባረክልን የዚኛው ትውልድ በመሆኔ እጅግ ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ አንተን እና ሌሎችንም ባርኮ ተባረኩባቸው ብሎ በረከቱን በእናተ ስለሰጠን ደስተኛ ነኝ ተባረክ ሞገሱን ይጨምርልህ ክብሩ ባንተ ይገለጥ🙏🙏🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amen wendme tebarekilign antem
@halemtessema9256
@halemtessema9256 2 жыл бұрын
ኃይል ነህ ኢየሱስ፤ ኃያል ነህ ጌታችን። ክቡር ነህ ኢየሱስ፤ ክቡር ነህ ጌታችን። ብርቱ ነህ ኢየሱስ፣ ብርቱ ነህ ጌታችን። የኢየሱስ ስም ከፍ ያለ ነው የከበረ ነው፤ ከስሞች በላይ ስም የተሰጠው፣ ኃይላትን ሁሉ የሚያሰግደው፤ የኢየሱስ ስም ነው። oh, hallelujah we praise you forever! ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። መስማት ማቋረጥ አልፈለኩም።
@Rohama-i1e
@Rohama-i1e 4 жыл бұрын
ማነው ባንተ የማይደነቅ እንሰግዳለን ፊትህ በመውደቅ ! ዘመንህ ብሩክ ይሁንልን ለምልምልን ወንድማችን ዘምር ግሩም መዝሙር
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennnn thank you 🙏
@telilawondimu4224
@telilawondimu4224 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስን ያከበረ ዝማሬ ነው። እንዲህ ያሉ ዝማሬዎች ይብዙልን።
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amen thank u
@ruhamabirhanurohina9571
@ruhamabirhanurohina9571 2 жыл бұрын
አሜን
@tigistkefa4632
@tigistkefa4632 4 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ወድጄዋለሁ ጌታ ይባርክህ ኢየሱስ ስሙ ሲጣፍጥ
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@robikama1159
@robikama1159 2 жыл бұрын
አሜን ኃይልነ እየሱስ ነህ ብርቱ ነህ አምላክ wow በጣም ደስ ይላል 🍇🍇🍇ፍራማ ሁን ወንድሜ እግዚአብሔርን ስለ አንተ አመሰግናለሁ
@bekesound6202
@bekesound6202 4 жыл бұрын
ዋው ይሴ አንተኮ ትለያለህ!! የሰሜን ኢትዮጵያ ፈርጥ!!❤
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Bekiye tebarekilign aba
@dareka7342
@dareka7342 4 жыл бұрын
ይስሀቅ ተባረክ። የኢየሱስ ስም ከፍያለ ነው የከበረ ነው ከስሞች በላይ ስም የተሰጠው ሀይላትን ሁሉ የሚያሰግደው የኢየሱስ ስም ነው!
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn bro tnx
@lidiyamekonnen3044
@lidiyamekonnen3044 4 жыл бұрын
እንሰግዳለን ፊትህ በመውደቅ.....ጉልበት ሁሉ ላንተ ይንበረከካል🙌🙏
@zufanbirhanie3128
@zufanbirhanie3128 4 жыл бұрын
ይሱ ወንድሜ የሰማይ መዝሙር እየሱስን የሚያሳይ መዝሙር ነው አይወሰድብህ ይጨምርብህ እግዚአብሔር ሰማያዊ ቅኔን ይስጥህ ተባረክክክክ
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn
@chosensonthankyoujesus2491
@chosensonthankyoujesus2491 4 жыл бұрын
Amen. We glorified, magnified, honoured, adored, and praised You Master Jesus forevermore. Your LOVE is so contagious. Praise the Living Jesus!
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn
@temelege4943
@temelege4943 4 жыл бұрын
Amen Hallelujah
@mezmurbiet
@mezmurbiet 4 жыл бұрын
ግርማ ሞገስህ ❤❤❤❤ ልብ ውስጥ የሚቀር ዝማሬ ነው ይሴ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennnn
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 3 жыл бұрын
ዋውውውውውው ሃሌሉያያ ሃያል ነው ኢየሱስ ብርቱ ነህ ጌታችን ፀጋው ይብዛልክ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@sarond786
@sarond786 4 жыл бұрын
አሜን። በክርስቶስ እየሱስ ስም ተባርኩ
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn
@Ayu-sz1kb
@Ayu-sz1kb 9 ай бұрын
The real name of the messaiah is YAHUSHA!
@Ayu-sz1kb
@Ayu-sz1kb 9 ай бұрын
Not jesus or eyesus
@kalmeseret7694
@kalmeseret7694 3 жыл бұрын
ይሳቆ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ከአመት እስከ አመት ብስማው የማልጠግበው ዝማሬዎችን ወደ እኛ ስላደረስ ተባረክልኝ ከዚህ በላይ ተገለጥ ❤❤❤❤❤
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen thank you 🙏
@lidiyamillion8102
@lidiyamillion8102 4 жыл бұрын
ቃላት ሁላ አጠረኝ.. u did great እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn
@be8cab
@be8cab 4 жыл бұрын
A song talk about Jesus and Only Jesus....Bless you brother keep singing Jesus.
@SeyonBhr
@SeyonBhr 4 ай бұрын
Betami Miwodewu mezimuri newu yise zemenhyin dirashyi fetariyi yibarekewu Burki Beliliyini ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alazarealemu4972
@alazarealemu4972 4 жыл бұрын
ይስዬ ጌታ አብዝቶ ይጨምርልህ ።፣😇 ጌታ ብቻ የሚገንበት አምልኮ ተባርኪያለው፡፡፡ተባረክ ወንድሜ🙋
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amen
@kingdaughter8290
@kingdaughter8290 4 жыл бұрын
Can't stop listening to this heavenly Mezmur, truly what an Amazing Name is JESUS'S Name! NAME ABOVE ALL Name's. Remain blessed beloved brother Yishak🙏🙏🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennnn
@enuteshale8200
@enuteshale8200 4 жыл бұрын
ወንድሜ በመዝሙሮች ሁሉ ተባርኬሃለው ጌታ ዘመንክን ይባርክ ይጨምርብ🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn
@lidiyakache6955
@lidiyakache6955 4 жыл бұрын
ወንድሜ ይስቅ ብርክ በል🙏🙏🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@jedijaralb
@jedijaralb 2 жыл бұрын
Kiber Getachin Iyesus Kiristos. God bless you brother Yishak
@sosinadesita830
@sosinadesita830 4 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Amennn Eg/r Abizito Yibarkih Tsegawun Yabizalik S/yise Hiwot Yemilowit Mezmur Newu Ye Eyesus Jegina Tebarek!!
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennnn thank you dear sis
@barnabasteferi8027
@barnabasteferi8027 4 жыл бұрын
ይሱ ወንድሜ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ በእውነት ባንተ መዝሙሮች በህይወት ውጣ ውረድ የደከመውን አይምሮየን ነፃ እንዲሆን ያደርጉልኛል እናም ካንተ አንደበት በሚወጡት የጌታ ቃሎች ተባርካለሁ
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Tebarekilign thank u
@maranatha391
@maranatha391 3 жыл бұрын
#የፀጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ# ላንተ አሁንም ፀጋ ይብዛልህ እንወድሀለን በመዝሙሮችህ ሁሉ ተባርከናል👏
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@hossanakalehiwotchurch638
@hossanakalehiwotchurch638 4 жыл бұрын
ቀን ሙሉ ስባረክብት ነው የዋልኩት....ተባረክ
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn
@jesusislord3894
@jesusislord3894 2 жыл бұрын
Omg! This is so blessing! What a beautiful worship, band and nice to see each and every one of you. May God bless you all more and more!💕 Glory be to the almighty Jesus Christ!!! Thank you all for this amazing worship 💕💕💕
@seniseni5719
@seniseni5719 4 жыл бұрын
ይሴ ሰለ አንተ እግዚአብሐርን አመሰግናለሁ ቃላት የለንም ተባረክ እላለሁ
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amen seniye tebarekilign anchim
@yirgalemoqbe9115
@yirgalemoqbe9115 4 жыл бұрын
Amen we bow down to you and worship you LORD! You are the most high!! Bebizu tebarek Issac! 🙏🙏🙏🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennnnn
@Sevenbread
@Sevenbread 4 жыл бұрын
I listen to this song with tearful eyes!! Ohh how I love you Jesus!!!
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Bless u more
@Bekyj
@Bekyj 4 жыл бұрын
Me too
@ephremhiko3052
@ephremhiko3052 Жыл бұрын
lemanim ansegidim!!!! sigdet lemigebaw kibir lemigeba le amlakachin le egziabher ensegalen !!!!!!!!!!!!!!!😍😍
@selamawitwoldeleul8003
@selamawitwoldeleul8003 4 жыл бұрын
yessssss, Jesus your name is above all names your name is powerful ከስሞች በላይ ስም የተሰጠው ሀይላትን ሁሉ የሚያሰግደው የየሱስ ስም ነው! ስሙ ይባረክ!!!😂👏👏🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn
@samtesf5313
@samtesf5313 4 жыл бұрын
Woooooooow!!! I don't even know much Amharic but I am socking in this worship. God bless you bro .......................beautiful and spirit filled work.
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn thank u
@mogosz.9924
@mogosz.9924 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ተባርኬበታለሁኝ ይህን መዝሙር እየሱስ ጌታ ነው አሜን
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amen
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 Жыл бұрын
who is keep listening this anointed song in 2023 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 what a powerful God WE serve
@heldanahiruy4352
@heldanahiruy4352 Жыл бұрын
2024
@hgcyouth9745
@hgcyouth9745 3 жыл бұрын
ጉልበት💪 ሑሉ ለአንተ ይንበረካል🙇 አሜን 🙋😌
@kingdomlight
@kingdomlight 4 жыл бұрын
Can't stop singing this song! Truly written by the holy Spirit. YESUS!!!! 🔥🔥🔥❤❤❤❤
@hiywetdembel2670
@hiywetdembel2670 4 жыл бұрын
LeGeta mesetetihin lezelalem yargew. Tebarek!
@andebetmersha
@andebetmersha 4 жыл бұрын
Hayal neh Eyesus 🙏🙏 i love everything about this song,.. and am so proud to be part of this campaign 🙏🙏 bless you daddy
@Frayphotofilm
@Frayphotofilm 4 жыл бұрын
Amazing in every aspect. Thank you for blessing us with this. God bless you abundantly
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amen firaye tnxxx
@wagnewwondemagegn970
@wagnewwondemagegn970 4 жыл бұрын
This is awesome ! Thank you Yeshak for leading us to see God's majesty & worshiping him!!! More blessing !!!
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn
@redietalemu1632
@redietalemu1632 3 жыл бұрын
Areee tebarku.... endi eyesus sizemre endt desyilale 🙌❤️🔥
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏 thank you
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 4 жыл бұрын
አሜንንንንን ሃያል ነው እየሱስስስ ተባረክ በብዙዙዙዙዙዙ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amenn
@meronmasresha3189
@meronmasresha3189 4 жыл бұрын
wow i am so blessed with this song, it will lead you to bow down and pray. God bless your family and your crew
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amenn
@tagesewedamotagesewedamo4952
@tagesewedamotagesewedamo4952 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቀናቶች በወራቶችህ በአመታቶች በምትኖሩበት ዘመናቶችህ በእጥፍ እጥፍ ክብሩን ይግለጥብ።እዎድካለሁ!!
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen thank you bro 🙏
@Alle_gobe
@Alle_gobe 4 жыл бұрын
Listening to this song is the first thing I do in the morning at my work place since last week. Actually I was not a big fan of your work before But this is different and Honestly .... I restarted listing to your songs and I find out I missed a lot. This is the real worship Please keep it up!! Grace and peace be multiplied unto you!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Thank you so bro n I appreciate ur honestly saying 🙏more blessings
@blenandbezablen1341
@blenandbezablen1341 4 жыл бұрын
Yene webwoch tebareku🙏🏻👏🏻
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amen
@seltesfaye482
@seltesfaye482 4 жыл бұрын
Let our lives be of worship and praise exaulting our Lord king Jesus and Abba Father forevermore!! Amen!
@eskedarzeleke2931
@eskedarzeleke2931 3 жыл бұрын
"Eyesuse" lante becha ensegdalen ! Hallelujah.....
@tsehaybimer3791
@tsehaybimer3791 4 жыл бұрын
ይሳቅዬ ድንቅ ዝማሪ ነው በሁሉ ዝማሪሁ በጣም ተበርኪለሁ ትጽናናችሁ
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Thank u
@munhagos272
@munhagos272 4 жыл бұрын
ከስሞች ሁሉ በላይ ለሆነው ስሙ ክብር ምስጋና ይሁን 🙏 ወንድማች ይሳቅ ተባረክ
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennnn
@rebkarebka9326
@rebkarebka9326 4 жыл бұрын
Hallelujah hallelujah geta hoy ante hayal neh.!!!! @yise you are so blessed
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennnn
@kemaljemal8034
@kemaljemal8034 2 жыл бұрын
ameeeeen !! ኃያል ነዉ ጌታችን ፡፡ ተባረክ ወንድሜ ይሳቅ !!
@bethelhemguluma6978
@bethelhemguluma6978 4 жыл бұрын
I dont hv any words. Just be blessed more and more. This songs make me thinking about worshipping all of ma days. Koy getan kemamlek belay mn kbr mns hiwot ale. EYESUS kemalet wuchi mns nuro ale. Stay blessed deep in the power of HOLY SPIRIT
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennnnn thank u dear sis
@binyamdaniel2599
@binyamdaniel2599 4 жыл бұрын
What Amazing Sound !What Amazing song Be Blessed Singer Yishak.
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn
@hermonrevivalist4908
@hermonrevivalist4908 4 жыл бұрын
I am listening again and again The melody, the harmony, the message... Amazing!! King of glory..JESUS!!!!!! ስለ አንት ሁልጊዜ ጌታ አመሰግናለሁ እንደ አይነቱን ሺ ያርግል ጸሎቴ ነው ስለ እርሱ የሚዘምሩት
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennnnn thank u tebareki
@AsterBekeleShewaye-sp8zc
@AsterBekeleShewaye-sp8zc Жыл бұрын
Betam new yemiwedih bzu mezmurochihn esemalehu be hulum tebarkealehu zemen yibarek beteley enate hule new yemtisteliylh
@favfor4455
@favfor4455 4 жыл бұрын
This guy is something else! Love his voice!Blessings
@ሁለንተናዊጤና
@ሁለንተናዊጤና 4 жыл бұрын
I can't stop listening to this heavenly song. May God bless U & all of U richly!
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn
@kefyalewtufa2342
@kefyalewtufa2342 4 жыл бұрын
Yisiye Blessed and Humble man of Love you are our blessing.
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amen kefiye tebarekilign wedhalehu
@ahavatube2404
@ahavatube2404 4 жыл бұрын
Hi, blessings
@sarahm2067
@sarahm2067 3 жыл бұрын
Woww I can't stop listening to this song! God bless you abundantly brother. Jesus Is Lord❤
@lielinafekadu5090
@lielinafekadu5090 3 жыл бұрын
በጣም ግሩም ዝማሬ ነው በእውነት ጌታ እየሱስ በማያልቀው በረከቱ እንተንም የዝማሬ ቡድኖችህን አብዝቶ ይባርካችሁ። l am really blessed by this song. ክብር ሀሉ ለፀጋው ባለቤት ለእግዝአብሔር ይሁን!!!
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@ambayeayele2424
@ambayeayele2424 3 жыл бұрын
what a song I always listen. be blesse my bro .... . . girma mogeseh .....hayal neh eyesus .....uuffff ..destaye bizu nw
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you bro n I said amen 🙏
@adonaytsidkenu8924
@adonaytsidkenu8924 4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር የዝማሬ ምንጭ ያፍልቅልህ ተባረክ እወድሃለው
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennnn
@mercyyohannes300
@mercyyohannes300 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah !! Glory Glory Glory to the Most Highly Exalted Father!! Zemenachu Ybarek!!!!!
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn
@peaceonearth256
@peaceonearth256 4 жыл бұрын
What a very powerful mezmur! May THE ALMIGHTY GOD BLESS YOU MORE BROTHER!🙏🙏🙏🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@naniy9579
@naniy9579 4 жыл бұрын
ወንድም ይሰሀቅ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ህይወትህ ይለምልም አሜን ።👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn
@zetseatprinting
@zetseatprinting 9 ай бұрын
ፍጥረታት ሁሉ አንተን ያውቁሃል amen
@kirubelsebsbe4767
@kirubelsebsbe4767 4 жыл бұрын
Wow what a wonderfull song . Bless you yishak
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amenn
@ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ
@ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ 4 жыл бұрын
የተባረክ ነህ ይሳቅዬ ብሩካን ናችሁ አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏ብርቱ ነህ እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇
@amanueladdisu1736
@amanueladdisu1736 4 жыл бұрын
betam betam des yelal yise geta yebarekek
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennn
@tsionyosefofficial5372
@tsionyosefofficial5372 4 жыл бұрын
Papino you are #1 .......🔥🔥🔥🔥🔥
@makedaberhane1972
@makedaberhane1972 4 жыл бұрын
Ante jegena ye geta bareya geta zemenhin yebarek. Hule ye geta megegnet ke hiwoteh, ke beteh, ke agelegeloteh ayetata. Tebarek.
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennnnn
@qal211
@qal211 4 жыл бұрын
ቅባት ያለህ ዘማሪ ነህ በውነት በዝማሬዋችህ በጣም ተባረክሁባቸው ። ጌት ከዚህም የበለጠ አብዝቶ ይባርክህ !! በርታ ይህንን ጌታ የሰጠህን ቅባት ተጠንቅቀህ ያዘው ጌታ በደሙ ይሽፍንህ ተባረክ !!!
@yishaksedik
@yishaksedik 4 жыл бұрын
Amennnnn
@hanaminase3426
@hanaminase3426 4 жыл бұрын
wow i❤❤❤❤it እየሱስ!!! ተባረክ... ተስፋ አለን👏👏👏
ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022
10:58
ፀሎትና አምልኮ በዜማ  KABOWD WORSHIP MINISTRY/ይስሐቅ ሰድቅ yishak sedik
52:10
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 1,3 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
ትቼዋለሁ Yisak Sadik Worship on  Evangelical TV
11:21
Yibea mezmur plus
Рет қаралды 130 М.
ቅርቤ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Qirbe - Yishak Sedik
7:49
Yishak Sedik Official
Рет қаралды 960 М.
Workneh Alaro vol 3 | Hulun Tawkaleh| ሁሉን ታውቃለህ  Full Album
59:05
Workneh Alaro official ወርቅነህ አላሮ
Рет қаралды 71 М.
ምስጢር//mistir//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
10:30
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 533 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН