ቁርአን 4:157-158 ላይ ስለ ኢየሱስ ስቅለት የሚናገረው ምንድነው? The Quran DOESN'T Say What Muslims Think It Says!

  Рет қаралды 12,623

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

Күн бұрын

Пікірлер: 107
@tgabab6759
@tgabab6759 8 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በርቱልን ፈጣሪ ያበርታችሁ
@MilkiDesta
@MilkiDesta 6 ай бұрын
Good bless you!!
@TamratWeldemecheal
@TamratWeldemecheal Ай бұрын
ጌታ ፀጋሁ ያብዛል በሪታ
@MesiDagi
@MesiDagi 8 ай бұрын
እናመሠግናለን በርቱልን ❤❤❤❤
@israelzewude3795
@israelzewude3795 8 ай бұрын
ወንጌል ይቀጥላል 🎉🎉🎉❤! በርቱ እግዚአብሔር አቅም ይሆነናል!
@MensurMohammed-sp2up
@MensurMohammed-sp2up 5 ай бұрын
የቱ ወንጌል
@Nahomgutu-wb2iw
@Nahomgutu-wb2iw 4 ай бұрын
ነብዩ መሃመድ የስራህን ይስጥህ ብዙዎቹን ሸውደ ወደገሃነም ወረድክ
@hamedushekur416
@hamedushekur416 3 ай бұрын
አንተ የማትረባ ከሃዲዎች በጨለማ እየተጓዝክ ደግሞ ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)ከቻልክ ቁራን አንብብ እየሱስ (ዐ.ሰ)የእስላም ነብይ እንደሆነ ማወቅ ትችላለህ ነገር ግን ከመናፍቃን ምን ይጠበቃል ግን ነገርኩ ነብዩ ሙሐመድ እንዳትናገር ወንድ ከሆንክ እንገናኝ የዛኔ ስድብ አይደለም አንዳች ክፉ አትናገርም አወቅ ያስተምራል እንጂ አንተ ግን እያየህ እውር ነህ እሽ!
@TamratWeldemecheal
@TamratWeldemecheal Ай бұрын
ጌታ ይባሪክ
@LOVe-b2d
@LOVe-b2d 6 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤
@MollaKelemu
@MollaKelemu 5 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ
@mintesnot6857
@mintesnot6857 8 ай бұрын
“ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።” - ራእይ 1፥18
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
🥰🥰🥰
@አጸደማርያም-ፀ4ረ
@አጸደማርያም-ፀ4ረ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 6 ай бұрын
በርታ❤
@bettynwrites
@bettynwrites Ай бұрын
This is a lot. Thank you for the translation. Bless you
@tadessetamirat859
@tadessetamirat859 5 ай бұрын
Reaily very nice expression to Muslims
@YonasGizaw-e7w
@YonasGizaw-e7w 8 ай бұрын
tebarek
@MessiKali
@MessiKali 8 ай бұрын
❤❤❤❤tebarek💯💯
@seid-td2ix
@seid-td2ix 3 ай бұрын
የሐሰት ጥሪ የትም አያደርስ ክርስትያኖች ወደስልምና እየመጡ ነው ብቸያ ሰማይና ምድር የፈጠረውን አምላክ ሁላችን እንገዛው።
@Kumneger-pv4fn
@Kumneger-pv4fn 12 күн бұрын
እንዴት ነው የሚመጡት ምን አምነው
@TemesgenEndale-d5w
@TemesgenEndale-d5w 4 ай бұрын
Thanks❤
@biniyamayele4502
@biniyamayele4502 6 ай бұрын
ፀጋ ይብዛላችሁ መልካም ማብራሪያ ነው። ጥያቄዬ አሰቀሉትም አልገደሉትም ከእነርሱ አንዱ በኢሳ ተመሰለ የሚለው ቃል ።አላህ ኢሳን መግደሉን ሳይሆን ሌላ ሰው መሰቀሉን ያሳያልና ቢብራራ ተባረኩ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 6 ай бұрын
እውነት ለሁሉ ድህረገጽ ላይ በጽሁፍ መልስ ተሰቶበታል። ድረገጹን ብትጎበኚው ጥሩ ነው።
@danilee2569
@danilee2569 8 ай бұрын
እውነት ያሳርፋል
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 8 ай бұрын
😁😁🥰🥰🥰
@TameFekru
@TameFekru 20 күн бұрын
God Bless you!
@fikrutashite1809
@fikrutashite1809 5 ай бұрын
Tabaraku
@demes12
@demes12 5 ай бұрын
❤❤❤
@ayniaaynia9036
@ayniaaynia9036 8 ай бұрын
Stega yibzalih
@ህይወት4502
@ህይወት4502 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@TamratWeldemecheal
@TamratWeldemecheal Ай бұрын
❤❤
@DejeneAb
@DejeneAb 4 ай бұрын
መሀመድ ነቢይ ሳይሆን ብዙ ሰዎችን የገደለና ብዙ ሴቶችን የደፈረ እርኩስ ሰው ነው፡፡
@YosefYoftahe
@YosefYoftahe 5 ай бұрын
ስትናገር አትፍጠን
@SaraSs-j6n
@SaraSs-j6n 5 ай бұрын
አልተስቀልም አልተገደልም ግን አላህ ከፊ አደረጋ ይላል
@Kumneger-pv4fn
@Kumneger-pv4fn 12 күн бұрын
አስመሰለባቸው እንዴት ?
@Kumneger-pv4fn
@Kumneger-pv4fn 12 күн бұрын
አስመስሎ ከሆነ አላህ አታላይ ነው አስመስሏል ማለት ነው
@AnwarTriche-ep5hi
@AnwarTriche-ep5hi 7 ай бұрын
መሀመድ ትክክለኛው የሀሰት አባት ነው
@MaheKer
@MaheKer 6 ай бұрын
አይ አለማወቅ !!!! የእኔ ይበልጥ ውድድር ውስጥ ገብታችሁ ኢስላምና ነቢዩን በጭፍኑ መተቸትና መጥላት የሌት ተቀን ስራችሁ አደረጋችሁትና የራሳችሁን ተከታዮች በስነ ምግባር ማነፁ ላይ በመዳከማችሁ ቀላል የማይባል ቁጥር ያላቸው አባሎቻችሁ ወደ ግብረ ሰዶማዊነት፡ወደ ሌዝቢያኒዝም ማህበር እየገቡላችሁ መሆኑንስ አላስተዋላችሁት ይሆን
@MaheKer
@MaheKer 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MaheKer
@MaheKer 6 ай бұрын
ነቢዩ ሙሀመድማ የሀቅና የመልካም መንገድና ስራ አስተማሪ ስለመሆናቸው እንዳንተ በጥላቻ ያልታወሩ ምሁራን ከራስህ ሀይማኖት ወጥተው የመሰከሩላቸው የምንጊዜም የመልካምነት፡ሀቀኝነት፡እንዲሁም ሁለንተናዊ ቀናነት ፡የበጎነት ተምሳሌት ናቸው፡፡ የአጭበርባሪ ዲስኩረኞችን ቅጥፈት ትተህ ትክክለኛ ታሪካውን አንብብ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 6 ай бұрын
@user-dc5dr9cw2e ትክክለኛ ታሪካቸው ሳሂህ በሆኑ ሃዲሶች ውስጥ አይገኝም ማለት ነው? ምክንያቱም እዚህ ቪድዮ ላይ ያሉት ሳሂህ የሆኑ ሃዲሶች እና ቁርአን ነው። እስቲ ከየት ላንብብ ጠቁሚኝ።
@JemalHassen-jl8ei
@JemalHassen-jl8ei 5 ай бұрын
የራስህም በቅጡ ያላወክ ቁርዐንና ሀዲስ ልታብራራልን ነው ጃሂል ሁላ
@SemirMuhammed-hz2fo
@SemirMuhammed-hz2fo 6 ай бұрын
ክርስቶስ እውን ተሰቅሏል? «እኛ የአላህን መልክተኛ የመርየምን ልጅ አልመሲሕ ዒሳን ገደልን» በማለታቸውም (ረገምናቸው)። አልገደሉትም አልሰቀሉትምም። ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በዒሳ) ተመሰለ። እነዚያም በእርሱ ነገር የተለያዩት ከእርሱ (መገደል) በመጠራጠር ውስጥ ናቸው። ጥርጣሬን ከመከተል በስተቀር በእርሱ ነገር ምንም ዕውቀት የላቸውም። በእርግጥም አልገደሉትም።›› (ኒሳዕ 157) ይህ በአራተኛው የቁርኣን ምዕራፍ ውስጥ የሚገኝ አንቀፅ ነው። ቁርኣን ኢየሱስ (ዒሳ) ተሰቅሏል በሚለው ጉዳይ ላይ ያለውን አቋም የገለፀበት ነው። አንቀፁ በርካታ ትንታኔ የሚያሻቸውን ቁምነገሮችም የያዘ ሲሆን አይሁዳውያን ኢየሱስን ገደልነው በማለታቸው መረገማቸውንና ይልቁንም የተሳሳተ ሰው ተመስሎባቸው እንደሰቀሉ ይገልፃል። በመቀጠልም ኢየሱስ ተሰቅሏል የሚሉ ሰዎች አሳማኝ መረጃ እንደሌላቸውና የሚከተሉት ጥርጣሬ እንዲፈትሹ ይጋብዛል። ይህ የቁርኣን አንቀፅ ምን ያህል ትክክል እንደሆነ ለማረጋገጥ በዚህ ርዕስ ስር መረጃዎችን የምንፈትሽ ሲሆን ቅድሚያ በወንጌል ውስጥ ስለኢየሱስ ስቅለት የሚተርከውን ክፍል ካየን በኋላ በመጨረሻም ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችስ ለኢየሱስ መሰቀል የሚናገሩትን ለማመሳከሪያነት እንቃኛቸዋለን።
@JemalHassen-jl8ei
@JemalHassen-jl8ei 5 ай бұрын
እኛ ነን እንዴ የንስሀ አባት ያለን? እኛ ሙስሊሞች ምህረት ምንጠይቀዉ አላህን ብቻ ነው
@Ashaag-x3p
@Ashaag-x3p 7 ай бұрын
በእስልምና እውነትን የለውም
@seid-td2ix
@seid-td2ix 3 ай бұрын
ጌታ ነው ትሉናላችሁ እደገና አይሁድ ገደለው ትላላችሁ ይህማለት አይሁዶች አሸነፉት ማለት እነደሆነ አይገባችሁም አዳማጭ ይታዘበናል አትልም
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 5 ай бұрын
በቁርዐን ታሪክ ውሥጥ እጅግ ከሚያሣዝነው ታሪክ፣ በጣም በዕድሜዋ የገፋች አሮጊት፣ የመሐመድን ነብይነት ሥላልተቀበለች፣ በሑለት ግመሎች በገመድ ተወጥራ እሥክትበጣጠሥ ያስገደላት ሤቲዩ ነች። በዕውኑ ከፈጣሪ የተላከ ነብይ ይሔንን ያደርጋል?
@MensurMohammed-sp2up
@MensurMohammed-sp2up 5 ай бұрын
😂😂አነተራሱ ታሳስዝናለህ ቁርአን ላይ እንዲሚል ነገር የለም ለማረጋገጠወ ደሞ ቀላሉ ነገር ማንበብ ነው። ምንም አይባኑም በለህ ዋቴ 😂😂😂 ለማንኛው ሳሙኤል ላይ ያለውን ከህጻን አዋቂ ሴት ሽማግሌዎች እንስሳት ሳይቀር በማያገባቸው ያለጥፋታቸው መሆኑን የታረዱበትን ታሪክ ወይ ደሞ መዝሙር ላይ ያለውን ህጻናት በድንግላይ የተፈጠፈጡበትን ታሪክ አንብበህ ይሆናል ሰቆቃው ኤርሚያስ ላይ ደሞ ልጆቻቸውን ቀቅለው የበሉት ከሱጋ ተምታቶብህ እንዳይሆን ደሞ አምላክ ነው ያዘዛዛቸው እምላክ እንዴት ልጆቻቸውን እንዲበሉ አዛቸው ???
@KassaKawisso
@KassaKawisso 5 ай бұрын
መንገድ እውነት ና ሕይወት ኢየሱስ ብቻ ነው ከእርሱ በኋላ የሚመጡ ነቢያት ሐሰተኞች እና የድያቢሎስ መልእክተኞችና ነቢያት ናቸውና እንዳያስቱአችሁ ተጠንቀቁ።በኢየሱስም ስም እመኑና ዳኑ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነውና።
@selmon2346
@selmon2346 5 ай бұрын
ሀቅ አንድ ነው ቁርአን
@asenakumamushe3119
@asenakumamushe3119 5 ай бұрын
17ተኛው ደቂቃ ጀምሮ አልፎ አልፎ ኦርቶዶክስ እስላሞች ሲል ሰማሁት። ኦርቶዶክስ እስላም ምን ማለት ነው?
@millizetewahido7274
@millizetewahido7274 5 ай бұрын
"ኦርቶዶክስ" የሚለው ቃል ከሁለት የተለያዩ ቃላት ጥምረት የተገኘ ቃል ነው። "ኦርቶ" እና "ዶክስ"። ቃሉ የግሪክ ቃል ነው። " ኦርቶ" ማለት "ቀጥተኛ" ማለት ሲሆን ፤ "ዶክስ" ወይም "ዶክሲያ" ማለት ደግሞ "እምነት(ሃይማኖት" ማለት ነው። ስለዚህ "ኦርቶዶክስ" ማለት "ቀጥተኛ ሃይማኖት(እምነት)" ማለት ነው። ኦርቶዶክስ የሚለው ቃል በቀጥታ ከኦሪጅናሉ(ከሃይማኖቱ መሥራች) የሃይማኖት ትምህርት ለሚቀዱ ሃይማኖተኞች የሚሠጥ ስያሜ ነው። ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወይም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ስንል "ተዋሕዶ" የሚለው "አምላክ እንዴት ሰው ሆነ?" ለሚለው ጥያቄ የምንመልሰው ወይም የምናምንበት መንገድ ማለት ነው። ይህ አስተምህሮ ከየት ተገኘ? ስንል፦ ከመሥራቹ ወይም ከመጀመሪያዎቹ የእምነቱ ሰዎች በቀጥታ(ኦርቶዶክሳዊ በሆነ መንገድ) የተገኘ ነው እንላለን። በዚህ መልኩ ነው የሚፈታው። google ብታደርግ በቀላሉ ታገኘዋለህ።
@MiranAbayna
@MiranAbayna 6 ай бұрын
ወንድሜ እነሱ የምሉት እሳንና ጌታችን ኢየሱስን ምንም አያገናኛቸውም ምክንያቱም እሳ ምን ነበር የሰራው ብለህ ብትጠይቃቸው ምንም አልሰራም ነው የምሉህ የኛ ጌታ እኮ ሰማይና ምድርን የፈጠረ ሰውም የሆነ ሞቶ ከሞት ያዳነን ሞትን ድል አድርጎ የተነሳ አሁንም ልመጣ ያለ ተስፋችንና አምላካችን ጌታችንም ነው
@JemalHassen-jl8ei
@JemalHassen-jl8ei 5 ай бұрын
ኧረ ምን አይነት ጭንቅላት ነው እንዴት ፈጣሪን ሰው ሊገድለው ይችላል አላህ ሊሞት ቀርቶ እንቅልፍ እንኳ አያንገላጀውም አስተንትን በግ ሁላ
@natanfilimon6237
@natanfilimon6237 5 ай бұрын
Very true brother Proverbs 8-1:36 ale my love Jesus Christ ❤
@MensurMohammed-sp2up
@MensurMohammed-sp2up 5 ай бұрын
ኢሳና እየሱስ ከተላያዩማ ጂሰስና እየሱስ ያህሽዋና እየሱስ ኤሱስና እየሱስ ይለያያሉ በላ የስም ልዩነት የማንነት ከሆነ ሲቀጥል እንኳ ሰማይናምድር ይቅርና እሱራሱ የተፈጠረው በጌታ አላህ ነው። ይህን ደሞ የራስህ ባይብል ይነግርሀል። ሌላው ከማን ሊያደንህ ነው ? ከምንስ ነው የሚያድንህ አምላክ እንዴት ሰው ይሆናል ይሞታለ ይተኛል ይደክማል ?? ለምን መሞትፈራ ሊሞት ከመጣ ለምን ከዚሰአት አድነኝ ቡሎ ለመነ አምላክመ ፀሎትን ተቀበለው እነደዛከሆነ መች ሞተ ወይስ አምላክ አልሰማው? ውደራሱ ነው የሚለምነው አምላክ ከሆነ ወይ ወደ አብ ?
@MiranAbayna
@MiranAbayna 5 ай бұрын
@@MensurMohammed-sp2up ራሳችሁ ናችሁ እኮ እሳ አልሞተልንም አላዳነንም ከፈጣሪ ሳይሆን ከአዳም እንደነብያቶች ወጣ የምትሉት።የዮሐንስ ወንጌል ም/11/23/27 ኢየሱስም ወንድምሽ ይነሳል አላት ማርታም በመጨረሻው ቀን በትንሳኤ እድነሳ አውቃለሁ አለችው ኢየሱስም ትንሳኤና ሕይወት እኔ ነኝ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል ሕያው የሆነም የሚያምንብኝ ሁሉ ለዘላለም አይሞትም ይህን ታምኚያለሽን አላት እርስዋም አዎን ጌታ ሆይ አንተ ወደ ዓለም የሚመጣው ክርስቶስ የእግዝአብሔር ልጅ እንደሆንህ አኔ አምናለሁ አለችው። ታድያ የእግዝአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስንና እሳን ምን ያገናኛቸዋል???
@MiranAbayna
@MiranAbayna 5 ай бұрын
@@MensurMohammed-sp2up የማትዎስ ወንጌል 27/62በማግስቱም ከማዘጋጀት በኋላ በምሆነው ቀን የካህናት አለቆችና ፈሪሳዊያን ወደ ጲላጦስ ተሰበሰቡና ጌታ ሆይ ያአሳች(ጌታ ግን አሳች አይደለም)በሕይወቱ ገና ሳለ ከሶት ቀን በኋላ እነሳለሁ እንዳለ ትዝ አለን እንግድህ ደቀ መዛሙርቱ መጥተው በሌልት እንዳይሰርቁት ለሕዝቡም ከሙታን ተነሳ እንዳይሉ የኋለኛይቱ ስሕተት ከፊተኛይቱ ይልቅ የከፋች ትሆናለችና መቃብሩ እስከ ሶስተኛ ቀን ድረስ እንዲጠበቅ እዘዝ አሉት ጲላጦስምጠባቆች አሉአችሁ እንዳወቃችሁ አስጠብቁ አላቸው እነርሱም ሄደው ከጠባቆች ጋር ድንጋዩን አትመው መቃብሩን አስጠበቁ/28/16/በሰንበትም መጨረሻ መጀመሪያው ቀን ሲነጋ መግደላዊት ማርያምና ሁለተኛይቱ ማርያምመቃብሩን ሊያዩ መጡ የነሆም የጌታ መልአክ ከሰማይ ስለወረደ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ ቀርቦም ድንጋዩን አንከባሎ በላዩ ተቀመጠ መልኩም እንደ መብረቅ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭነበር ጠባቆቹም እርሱን ከመፍራት የተነሳ ተናወጡ እንደ ሞቱም ሆኑ መልአኩም መልሶ ሴቶቹን አላቸው እናንተስ አትፍሩ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንድትሹ አውቃለሁና እንደ ተናገረ ተነስቶአልና በዝህ የለም የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩፈጥናችሁም ሂዱና ከሙታን ተነሳ እነሆም ወደ ገልላ ይቀድማችኋል በዝያም ታዩታላችሁ ብላችሁ ለደቀ መዛሙርቱም ንገሩአቸው እነሆም ነገርኋችሁ በፍርሃትና በታላቅ ደስታም ፈጥነው ከመቃብሩ ሄዱ ለደቃ መዛሙርቱም ልያወሩ ሮጡ እነሆም ኢየሱስ አገኛቸውና ደስ ይበላችሁ አላቸው እነርሱምቀርበው እግሩን ይዘው ሰገዱላት በዝያን ግዜ ኢየሱስ አትፍሩ ሄዳችሁ ወደ ገሊላ እንድሄዱ ለወንድሞቼ ተናገሩ በዝያም ያዩኛል አላቸው ስሄዱም ሳሉ እነሆ ከጠባቆቹ አንዳንድ ወደ ከተማ መጥተው የሆነውን ሁሉ ለካህናት አለቆች አወሩ ከሽማግሎች ጋርም ተሰብስበው ተማከሩና ለጭፍሮች ብዙገንዘብ ሰጥተዋቸው እኛ ተኝተን ሳለን ደቀመዛሙርቱ በሌልት መጥተው ሰረቁት በሉ ይህም በገዢው ዘንድ የተሰማ እንደ ሆነ እኛ እናስረዳዋለን እናንተም ያለ ስጋት እንድትሆኑ እናደርጋለን አሉአቸው እነርሱም ገንዘቡን ተቀብለው እንደ አስተማሩአቸው አደረጉ።(አንተ ከነሱ አንዱ ትሆንን???)
@MohammedHassen-i6t
@MohammedHassen-i6t 5 ай бұрын
Quran (7:179) We have certainly created for Hell many of the jinn and mankind. They have hearts with which they do not understand, they have eyes with which they do not see, and they have ears with which they do not hear. Those are like livestock; rather, they are more astray. It is they who are the heedless.
@KassaKawisso
@KassaKawisso 5 ай бұрын
እውነት በመጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው ሌሎች የሐሰተኛው ነቢይ ቅጥፈት ነው።
@MisganaTamire-wy2lf
@MisganaTamire-wy2lf 5 ай бұрын
እውነትን እንደዚህ አብጠልጥሎ ማውጣት
@MensurMohammed-sp2up
@MensurMohammed-sp2up 5 ай бұрын
የሀበሾች ትለቁ ችግራቹ በአሉ አሉእንጂየእውነትሀቁን መመርመርአፈልጉም ልምን እደሆነ አይገባኝም ለዛም ነው መታቹ ስትጠየቁ እ እ እ እ 🤔 እኔንጃ እንደዛ ይሆን ምናልባት የምትሉት። ከዚሁሉ ዱቅ ብሎ መማር ከዛ መጠየቅ የሰው ጥያቄ ያውየሰው ነው። ያው ማንም ቢንጫጫ በአህያአየጫንም አሉ አበው😂😂😂እና ፍሬንዶች ምንልላቹ ነው አልሐምዱሊላህ እስልምናችን ለጥያቄአቹው መልስ አለው። ወጥ እስካል ረገጣቹ በዚ ሙድ ከሆነ ደሞ ያው ትችሉታላቹው ትጨነቃላቹ ለጆካ አደለም ወላሂ የምር ነው ከባድ ነው ማለት። ስለዚህ በሰዋሰው እናውራ እ
@mubarkk4551
@mubarkk4551 6 ай бұрын
Ware
@Bot-am0
@Bot-am0 5 ай бұрын
If I proved every point wrong in this video, would you take it down due to the false information? I doubt it
@hamedushekur416
@hamedushekur416 3 ай бұрын
It is not enough to lie to yourself. Calling other people to go on a dark journey to earn money is very sad. Don't doubt that you will live in the fire forever There will be no chance of tomorrow You can believe in whoever you want today but the only one who believes is Allah the only Lord of the worlds and He is Allah.
@selmon2346
@selmon2346 5 ай бұрын
ስለተረጎምክ ሀቅን ያወክ እንዳይመስልህ
@JemalHassen-jl8ei
@JemalHassen-jl8ei 5 ай бұрын
ልክ እንደሱ የዞረበት አገኘ ፈረንጅ አምላኪ
@natanfilimon6237
@natanfilimon6237 5 ай бұрын
Ewenetu kale ehie kuran adelem bel gina ke wshet wede wshet atneda enakwe alen kuran be Tigrinya chimr anbbew kurank keza tenager
@MensurMohammed-sp2up
@MensurMohammed-sp2up 5 ай бұрын
እየሱሱ አለመሰቀሉን የሚናገሩ 44ወንጌላት ደቡቆ ቁርአን መተችትእጅግን አስቂነወ ወሬ ለማኘውመ ለምን 4 ወንጌል ብቻ ተደርጉ የቀሩት የትገቡ መልስ ጠይቃቹ ኑ
@AbeKebe-m2l
@AbeKebe-m2l 5 ай бұрын
የናንተን መጽሐፍ የጻፉላችሁ ግኖስቲኮች የበራረዟቸው ስለነበሩ አባቶቻችን አስወገዷቸው። ቤተክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስን እንጂ መጽሐፍ ቅዱስ ቤተክርስቲያንን አላስገኘምና የምንለውኮ ለዚህ ነው። ቁርርአን ፍጡር ነው አይደለም? ከየት መጣ? በማን ተጻፈ?
@MensurMohammed-sp2up
@MensurMohammed-sp2up 5 ай бұрын
@@AbeKebe-m2l ኡኡኡ መበረዙማ ሌላ ታሪክ ነው 66 81 73ቱበለው ሌላም ሌላም መበረዛቸው እራሳቸው መጽሀፍችን ስታነባቸው ይገባሀል። ግን እነዚመጽሀፍት ለምን ተቀነሱ ሲባል የካርቲጅ የሂፕ የሮም የቱንዚያ ጉባኤ ሌሎችም በቀኖና ላይ የተደረጉ ጉባኤ ላይ እየተቀነሱ የመጡት ይስቅለትን ዶክትሪን ለመስራት ነው። ይህን ደሞ ታሪክም እራሳቸው የሀይማኖት መሪወችም ይናገራሉ ለምሳሌ የመጽሀፍ ቅድሱ ተርጎሚ የሆነው ያረጋል አበጋዝ ሰሞነ ህማማት በተሰኘው አንድ ቪዲዮ 4ቱ ወንጌል የተመረጡት ስለ እየሱስ ህማማት ስለሚያወሩ ነው ሌሎች የተቀነሱት ስለ ህማማቱ ስለማያወሩ ነው እንጂ ስለተበሩዙ ነው ያለ የለም አሁን ያለውን እንዴትልናምን እንችላለን ምክንያቱ ዶክተር ሉቃስ የፓውሎስ ተማሪ እና የታሪክ ጸሀፊ ማረቆስም ቢሆን ህጻን ነበር ማቲውም ቢሆን የጻፈው የማርቆስን ምንአጩ አርጋው ነው ዩሐንስንም ሐወሪው አደለምየጻፈው አንድም ቦታ እኔ ብሎአልተናገረም አረጊንስም እንደሚነግርን ዩሐንስ ፓሪስፕሪያ ነው የጻፈው። ለምን የነ መቅደላዊተ ማርያም የበርናባስ ጲጥሮስ ቶማስ ሌሎችም ሐዋሪያት ወንጌል ተቀንሶ እነዚ ቅሩ የምርለታሪኩ ማንቅርብ ነው??
@MensurMohammed-sp2up
@MensurMohammed-sp2up 5 ай бұрын
@@AbeKebe-m2l እሺ ቢስሚላህ ቁርአን ቅድስ የመጣው ከፍናከላቀው የፍጥረታትሁሉ ፈጣሪና አስገኝ ከሆነው ጌታ አላህ ነው ቃሉምየተከበረዉ ጌታችንአላህ ነው ስለዚ ፍጡር አደለም ማለት ነው። አሸናፊው እና ጥበበኛው ጌታችንአላህ በጅብሪል አማከኝነት ወዱ ነብያችን ላይ አውርዶታል። ነብያችንደሞ የአላህ ሰላም እና እዝነት በሳቸው ላይ ይሁንና ለሳህቦቻቸውን አዘዙ እነሱደሞ ጻፋት። ቀርአን ቅዱስ ልዩ የሚያረገው ሙሉ መጽሀፍ በቀላሉ በአምሮ መያዙና አንድሺ አራመቶ ተውልድ አንዲት ቃል ሳይጠፍ ሳይቀይር የተጠበቀ መጽሀፍ መሆኑ ነውና ቅብብሎሹ ቀጥብሎ እሰከ ነብያችን ድረስ ሚደርስ ሙተዋቲር ያለው መለኮታዊ መገለጥ ነው። በጣም በአጨሩ የተወሰነ ስለ ቁርአን መግብያ
@MilkiiA-nw2re
@MilkiiA-nw2re 5 ай бұрын
​@@AbeKebe-m2l kuran kayet mata? bemanis tesefe? ewnet mahonun indet enawukalen?
@Intisarabdulkani
@Intisarabdulkani 5 ай бұрын
ይሄ ነው ጌታቹን የሰቀለው 😂😂😂😂😂😂😂ተመሳስሎብኝ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@unityForEthiopia
@unityForEthiopia 5 ай бұрын
The guy misunderstood and got it wrong in his translation. Jesus will come in the future and will die. That is what God is talking about when he said Jesus will die and will be raised in the day of judgement.
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 5 ай бұрын
😁
@Sisayneshi
@Sisayneshi 3 ай бұрын
እውነት አልክ
@SaraSs-j6n
@SaraSs-j6n 5 ай бұрын
😅😅😅
@hafezwari2305
@hafezwari2305 3 ай бұрын
አሁን ደግሞ በማይ መስል ነገር በዉሸት የገንዘብ መሰበሰብያ መንገድ ጀመራቹሁ? የእናንቴ ከእዉነት የራቄ ዉሸት ስለሆኔ እስቲ እዉነትን ለመወቅ ከፈለጋቹ ራሀመሁላ የሼክ ሙሐመድ ዲዳትን እየሱስ አዉነት ፈጣሪነዉ?የምለዉን አምብቡና የእናንቴ የፈራንጅ ፕሮፓጋንዳዎቻቹንየገንዘብ ሐይማኖት መማን ታቆማላቹ
@selmon2346
@selmon2346 5 ай бұрын
እስልምና ቢያምርህ አታገኘውም
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 5 ай бұрын
😂😂😂🥰🥰🥰
@JemalHassen-jl8ei
@JemalHassen-jl8ei 5 ай бұрын
እስልምና አላህ ለወደደው ሰው ብቻ ነዉ የሚሰጠው
@natanfilimon6237
@natanfilimon6237 5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣bro siol megbat alfekm eshi eyesus nw mowedd miadn eji wede haseteja yante mnegd alnedam alfelgm demo hulu swm ayfelgm meknyatu wshet ena sitanawi sle hone
@TamratWeldemecheal
@TamratWeldemecheal Ай бұрын
ጌታ ፀጋሁ ያብዛል በሪታ
@josephgatsobatto4112
@josephgatsobatto4112 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TamratWeldemecheal
@TamratWeldemecheal Ай бұрын
ጌታ ፀጋሁ ያብዛል በሪታ
@TamratWeldemecheal
@TamratWeldemecheal Ай бұрын
ጌታ ፀጋሁ ያብዛል በሪታ
@YaAbe-w4z
@YaAbe-w4z 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ኢቶቢያዊነኝ
@ኢቶቢያዊነኝ 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ለሙየቅድስትኣርሴማልጅ
@ለሙየቅድስትኣርሴማልጅ 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ || JESUS- THE SON OF GOD [David Wood Amharic]
23:53
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 9 М.
መሐመድን የገደለው ማን ነው? 10 ምክንያቶች || Who Killed Muhammad? [David Wood Amharic]
33:11
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 25 МЛН
"የአዛውንቶች ክበብ"፣ የትግራይ ሲኖዶስ?፣ ለህውሓት የተሰጠው ማስጠንቀቂያ
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 429
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37