እረ እንዳንተ ያለ || ዘማሪት ዘርፌ ከበደ || Singer Zerfie kebede || Live worship || Christ Focus Worship Center

  Рет қаралды 150,177

Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ

Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ

Күн бұрын

Пікірлер: 628
@dg4147
@dg4147 17 күн бұрын
የጊታ ልጅ ዘርፌ ዘመንሽ ብሩክ ነዉ። የአባቶቼ ከንቱ ኢየሱስ አማላጅ አይደለም የሚል ምንፍቅና እንድክህድ ምክንያት የሆነኝ ሊቀ ካህናት የሚል መዝሙር ነዉ። ከኤርትራ ወደ አዲስ አበባ መጥቼ፡ አማረኛ ለመልመድ ሊቀካህናት የሚል መዝሙር፡ ቀንና ሌሊት እሰማዉ በነበርኩ ጊዜ ነዉ፡ ለዘመናት በዉስጤ የተቋጠረ ክህደት የተሰበረዉ። ጌታ እኔን ከጥልቅ ለማዉጣት የተጠቀመበት መዝሙር ነዉ። በአንድ መዝሙር አማረኛና ክርስቶስን ተማርኩ። ይህ መዝሙር ህይወቴን የቀረ መዝሙር ነዉ፡ ኢየሱስ እዉነተኛና ብቸኛ አማላጄ መሆኑን አምኜ፡ የግል አዳኜ አድርጌ ተቀብየ አርፌ አለዉ። ጌታ ታላቅ ነዉ። ዘመንሽ ሁሉ ብኃይል ይሁን፡ ገና ምድሪቱን በወንጌል መድረስሽ የማይቀር ነዉ። ❤
@tesfaaman5291
@tesfaaman5291 14 күн бұрын
ለምልሚ በብዙ
@Naannee-r1d
@Naannee-r1d 14 күн бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Angela_436
@Angela_436 11 күн бұрын
ደስ የሚል ምስክርነት ነው
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 5 күн бұрын
እንኳን ኢየሱስ በረልህ ተድለሃል
@hizkelengiso2608
@hizkelengiso2608 4 күн бұрын
"በአንድ መዝሙር አማረኛና ክርስቶስን ተማርኩ።" enkuan ye yegeta honk
@tsionyilma5684
@tsionyilma5684 18 күн бұрын
ቆራጧ ወታደር🥰🥰🥰 ስለገባሽ እውነት ጌታ ይክበር🙏
@7VoiceofHope
@7VoiceofHope 18 күн бұрын
እኔ ከመንግስት ቀጥሎ እንደ ዘርፌ የተሰደበ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለመኖሩ እርግጠኛ አይደለሁም..አቤት ጽናትሽ ግን!❤🙏
@tihtinakassu9260
@tihtinakassu9260 18 күн бұрын
tsegaw new
@hannateklie3617
@hannateklie3617 17 күн бұрын
@@tihtinakassu9260cheers lesegaw
@alemtayegebeyehuassebe484
@alemtayegebeyehuassebe484 17 күн бұрын
Yasenat geta new gena bebizu yasenatal
@SerkalemMuluneh-hu9iu
@SerkalemMuluneh-hu9iu 17 күн бұрын
የፀጋዉ ባለቤት ስሙ ይባረክ ምሳሌ የምትሆን የተወደደች እህት ናት።❤❤❤
@MebrahtomShewit
@MebrahtomShewit 17 күн бұрын
Mengist behonim ende esu yetesedebe aymesleghm
@2samuel9v7
@2samuel9v7 15 күн бұрын
ከድሎትና ሙገሳ ይልቅ ከእግዚአብሔር ህዝብ ጋር መከራንና ስድብን የመረጥሽ የፅናት ምልክትና ጀግና ሴት ።
@newworld1212
@newworld1212 13 күн бұрын
Somu selotu agretat ayedel human hair teferwa amerobet eyayeh 😂😂😂😂
@GifaataaTube
@GifaataaTube 16 күн бұрын
መድኃኔዓለም ዘመንሽን ይባርክ የኛ ዕንቁ! ለክርስቲያን ህዝብ በረከት ሆነሽ የተሠራሽ የኛ በረከት ነሽ። ሁሌም የማልጠግብሽ፣ በውስጥሽ የሞላው የነገሥታት ንጉሥ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰደው።
@betitadese1862
@betitadese1862 18 күн бұрын
በህወትሽ ኢየሱስ ብቻውን ከፍ ብሎ ይታይ እህቴ ❤️
@EnanaEshetu
@EnanaEshetu 18 күн бұрын
የገባሽ አንድ እውነት አለ እሱም ኢየሱስ ነው በታማኝ እጁ ይዞሻል ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ የኔ ቆንጆ🙏🙏
@LionofJudah-t5f
@LionofJudah-t5f 15 күн бұрын
አሜን
@fikirbelstiy6815
@fikirbelstiy6815 18 күн бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ዘርፍዬ ስለ አንቺ በብዙ ጌታን አመሰግናለሁ ❤❤
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 18 күн бұрын
አሜን እሄን ዝማሬ በጣም ነው ምወደው ተባረኪ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ።
@lijalemdagne6364
@lijalemdagne6364 18 күн бұрын
አሜንንንን
@betitadese1862
@betitadese1862 18 күн бұрын
የኢየሱስ መሆን እንዴት ደስይላል ዕልልታ መዝሙር ለሱ ይጌበዋል ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜንንን!🙏 በረከታችን zerfye ተባረኪልኝ እንወድሻለን❤️
@abyine-wz4yh
@abyine-wz4yh 18 күн бұрын
ዘርፊዬ አንች በረከተችን ናሽ ጌተ ኢየሱስ ይበርክሽ እንወድሻለን❤
@lilly8980
@lilly8980 16 күн бұрын
ቃል አጣሁ ምን እንደምል ዘርፌ❤ አንቺን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ። የመዝሙሮችስ መልዕክት ፣ ድምፅሽ ፣ እርጋታሽ፣ ትህትናሽ ኡፍ በቃ ምን ልበልሽ በአጠቃላይ እየሱስን እየሱስን ትሸቻለሽ ተባረኪልኝ አሁንም ደግሞ ደጋግሞ መንፈስ ቅዱስ በሙላት ህይወትሽን ፣ ትዳርሽን ፣ ቤተሰብሽን ይቆጣጠርሽ።
@RahelAlmaz
@RahelAlmaz 18 күн бұрын
መኖሬ ህልም ነበር ባትሆነኝ እስትነፋስ ኢየሱሴ እወድሀለሁ❤
@LionofJudah-t5f
@LionofJudah-t5f 15 күн бұрын
እሰይ❤❤❤
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ 18 күн бұрын
ተባረኪ እህታችን ዘርሽ የጠላቶችሽን ደጅ ይዉረስ🙏🏾🙏🏾❤️❤️
@LionofJudah-t5f
@LionofJudah-t5f 15 күн бұрын
አሜን❤
@TafesseYohanes
@TafesseYohanes 12 күн бұрын
ዘማንሽ ይላምልም የኔ ውድ ❤
@hailushame2929
@hailushame2929 Сағат бұрын
የእውነት የተባረክሽ ነሽ ደግሞም እድለኛ ሴት ከዘመሩ ለእየሱሰ ብቻ ጸጋው ይብዛልሸ ❤❤❤❤❤
@ኪዱየሽዋየእግዚአብሔርመገ
@ኪዱየሽዋየእግዚአብሔርመገ 18 күн бұрын
እኔም በጣም ወዳጅስ ነኝ አሜን እግዚአብሔር ከሱ ጋር ያለ ምን ይሆናል 🙏🎉🎉አሜን ኢየሱስን የተከተለ ይከብራል የእግዚአብሔር ትውልድ ነሽ 🙏🙏❤️ ጌታ ይባረክ ሕዝቡን የሚመራ ብርቱ ጀነራል ነው እግዚአብሔር የመራቸው ያውሩ ❤️🙏🎉🎉🎉
@QabanoQabura
@QabanoQabura 16 күн бұрын
ጌታ ይባርክሽ። ፀጋ ይብዛልሽ። ስለ ኢየሱስ ብናወራ ብንናገር እንድመያችን በሙሉ አይበቃም። ስለዝህ በኛ ህወይት እሱ ብቻ ይክበር።
@awtes9635
@awtes9635 2 күн бұрын
አርብ ናፈቀኝ ድንቅ አምልኮ ነበር
@elizabethalemayehu6002
@elizabethalemayehu6002 18 күн бұрын
ዘርፍሽዬ እንኳን አየሁሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ ❤❤❤
@tigisthailu3907
@tigisthailu3907 15 күн бұрын
የኔ ጀግና እዳቺና እደመግስት የተሰደበ የለም አቺ ግን የማትበገሪ ጀግናዬ ነሽ
@jibak8578
@jibak8578 18 күн бұрын
ዘርፊዬ የጌታ ውድ ልጅ አንች በጌታ ጸጋ በርችልኝ ኢየሱስ ይጠብቅሽ የክብሩ መገለጫ ሁኝ የእኔ ውዴ ተባርክልኝ ልብሽ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተጠበቀ ይሁን
@FikerYibeltal-s4g
@FikerYibeltal-s4g 18 күн бұрын
ስላንቺ የእግዚያብሔር ስም ይመስገን !! እህት አለምዬ እንዴት እንደምወድሽ አሁንም ጸጋ ይትረፍረፍልሽ
@denekealembo840
@denekealembo840 18 күн бұрын
አሚን አሚን ዘርፍሽ በቀሪሽ ዘመንሽ ኢየሱስን እሱንና እሱንብቻ አንግሰሺው ኑሪ🎉❤
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr 4 күн бұрын
ዋዉዉዉዉ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ክብርና ምስጋና የይሁዳ አንበሳ ለክርስቶስ ኢየሱስ ብቻውን ይሁን ውድ ኃያል የእግዚአብሔር ሴት በክርስቶስ ኢየሱስም ስም ከፍ ከፍ ከፍ በይልን እስኬ ዘለዓለም መቀጠል ይሁንልሽ የክርስቶስ ኢየሱስ ጀግና ውድድድድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢
@sifanamente9225
@sifanamente9225 14 күн бұрын
ኡኡፍ መታደል ነው የጌታ መሆን ዘርፍዬ ዘመንሽ ይባረክ
@Tsegterefe
@Tsegterefe 18 күн бұрын
የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት ዘረፌዬ ተባረኪ ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ስለ ኢየሱስ መነቀፊ ምንም አይደለም እየሰደቡሽ ወደ ጌታ ይመጣሉ አንቺ በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ነው ዘመንሽ ይባረክ እኛ በዛ ቤት እያለን በስርአት እና በሰዎች ፍልስፍና ታስረን ነበር ጌታ ደረሰልንና ነፃ አወጣን እንጂ መቼም ከህፃንነታችን ጀምሮ ከተለማመድነው cultural የሆነ ከሀይማኖተኝነት አንወጣም ነበር ጌታ ደረሰልን ኢየሱስን የቀመሰ ሌላ አማራጭ የለውም
@tamiratitesifay999
@tamiratitesifay999 18 күн бұрын
የጌታ ምህረት እስከ ዘላለም ነው ዘርፍዬ ከዚህ በላይ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ የክቦርድ ተጫዋች ይመችህ ጌታህ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmeenAlemayehu
@AmeenAlemayehu 9 күн бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤እንደ ጌታችን:እንደ አምላካችን ያለ ማን አለ?????ማንም የለም።
@habtamubekele8142
@habtamubekele8142 16 күн бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ በርቺ !!
@erkihungetahun8585
@erkihungetahun8585 9 күн бұрын
Hule yih sile getachin eyesus yemitzemiriw yibarikegnal. Zeminish, balebetish ena ligish hulu tebareku. Tsega yibzalish.
@MeseD-d1w
@MeseD-d1w 18 күн бұрын
ዘርፍዬ ተባረኪልኝ እህቴ በቃ የልቡና አይንሽን አባባ እየሱስ አበራልሽ እህቴ አሁን የምስጋና እጣን ታጥኝለታለሽ ታድለሽ እህቴ ዘርፍዬ እንደዘመርሽለት እድሜሽ በቤቱ ይደምደም ተባረኪልኝ፡፡
@ኘኘ
@ኘኘ 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባት ጀግና ዘሪፋዬ ተባረኪ ተባረክ 🎉🎉❤❤ Lis go 1M🔥🔥💪💪❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 16 күн бұрын
እልልልልል እየሱስ ጌታ ነው ተባረኪ እህታችን❤
@salamasalama3342
@salamasalama3342 17 күн бұрын
ጌታ ዛማንሽን ይባረክ ታባረክ ዘማሪት ነብይት እግዚአብሔር ከዝህ በለይ ጸጋውን ይብዘልሺ ታባረክልኝ ኑሪልኝ ❤️❤️❤️❤️👏👏
@صوفيا-ت1د
@صوفيا-ت1د 13 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@LamlamWejra
@LamlamWejra 13 күн бұрын
እህቴ ካንች የተማርኩት አንድ ነገር ሰው ምንም ይበል አይደቅሽ ዝም ይለሽ ወደሰማይ ፍስስ የምትይው ድንቅ ስጦታሽ በጣም ነው ምወድልሽ ደስታሽ ጌታን ማምለክ ብቻ ኤር እህቴካንችየተማርኩትአንድነገርሰውምንምይበልአይደቅሽዝምይለሽወደሰማይፍስስየምትይውድንቅስጦታሽበጣምነውምወድልሽደስታሽጌታንማምለክብቻኤርይብዛልሽ ❤
@acraq256
@acraq256 18 күн бұрын
አሜን ጎይታ እየሱሰ ክርሰቶሰ ጎይታ እዮ።❤😊
@zewdneshadane5209
@zewdneshadane5209 18 күн бұрын
የጉራጌ የጠፋ
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 18 күн бұрын
ዘርፍዬ በጣም ጠፍተሺ ነበር እንኳን በሰላም መተሽ ናፍቀንሽ ነበር እውድሻለሁ ዱሮ አንቺ እና በጋሻው እና ትዜ ኦርቶዶክስ ሆናችሁ ሁሉም ምን አለ ጌታ ብታውቁ ብዬ እመኘ ነበር ግን ጌታ ይባረክ ውዴ ጌታ መጥታችሁ ድግሞ የጌታ አጋልጋዮች ሆናችሁ ስላዮሁት በጣም ደስ ብሎኛል እድማች በጌታ ቤት ይለቅ ❤❤🥰🥰🥰
@yonidesalegn2626
@yonidesalegn2626 14 күн бұрын
Ende anchi aynet legeta kortso yetenesa twuld yabzalin tsinatish hulem yigermegnal ❤❤
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 5 күн бұрын
ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን ሃሌ ሉያ አሜን ዘሪፌ ቡሩክ ነሽ ጸጋ ይብዛሊሽ ከፍ ባዪ
@Angela_436
@Angela_436 11 күн бұрын
ውዷ እህታችን በብዙ ተባረኪ በቃ አንቺ ጽኑ መሰረት ላይ ነሽ ምንም አትሆኙም ስላንቺ ጌታዪን አከብራለው ።
@SamrawitMolla
@SamrawitMolla 15 күн бұрын
Hallelujah Kibir le Egziabher yihun 🙌🙌🙌🙌 Tsega yibzalish ehitachin eniwedishalen❤️
@SalamNizah
@SalamNizah 18 күн бұрын
የጌታ መሆን እኮ መታደል ነው 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@SaraSara-n1m5l
@SaraSara-n1m5l 18 күн бұрын
ከጨሌማ አውጥቶ እንድ አረገኝ ሊዑል እግዚአብሔር ይባረክ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbrhamTrabo
@AbrhamTrabo 7 күн бұрын
በቃ ስላንቺ ቃላት ያጥረኛል ❤❤❤❤❤❤❤
@LamlamWejra
@LamlamWejra 13 күн бұрын
እህቴ የጌታ ልቀ ክህነት ባንቺይ አደበት ሲሰማ ስጣፍጥ ገብቶሽ ስለሚዘምርይ እብራውያንን ግልጥ እኮ ነው ምታደርጊልን ፀጋው ይብዛልሽ እህቴ
@EthioTutor82
@EthioTutor82 7 күн бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ተባረክ 🎉🎉
@awtes9635
@awtes9635 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 7 күн бұрын
ዋው መታደልነው በመንፈስ ሁሌ መዘመር ለዚህ ነው ሁሌም መዝሙርሽ በመንፈስ የተከሽነ በፍቅሩ የተቀመመ ነው ዋው ተባረኪ አንቺ የኢትዮጵያ ዲቦራነሽ እነሲሳራን ከመሪት የምታጣቢቂ ሃያል ሴት አርጎ ለምድሪ ስላቆመሽ አመሰግናለሁ ውዴን ከክፉ በደሙ ተሸፈኝ ከሟርተኛና ከደጋሚው የእየሱስን ስም ሲስማ ቤተመቅደስ ቁጭ ብሎ የሚናደደውን ክፋ አስመሳይ የጌታዬን ክብር የሽፈነ የዘር ማንዘር መንፈስ ይመታል ባንቺ
@AslefechLaako-ww7il
@AslefechLaako-ww7il 6 күн бұрын
እልልልልልልል የኔ እህት ፀጋው የብዘልሸ🎉❤❤❤❤❤ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢
@pastortsegaya4554
@pastortsegaya4554 7 күн бұрын
አሜን፡ውድ፡እህታችን፡ተባረኪልኝ፡ዘመንሽ፡ይለምልም፡በዝማሬሽ፡ተባርኬበታለሁ።
@Gizewerk-hq1qe
@Gizewerk-hq1qe 14 күн бұрын
ስላቺ እግዚአብሔር አመሰግነውአለሁ የመዳኔምክነያትአቺነሽ ያቺመዝሙሮች ስሰማ ነው የጌታን ፍቅር ያወኩት
@esraelendeshaw8088
@esraelendeshaw8088 12 күн бұрын
ዘመንሽ ሙሉ በእግዝአብሄር ቤት ይለቅ
@SolomonK2-s1u
@SolomonK2-s1u 13 күн бұрын
በጣም ደስ ይለኛል። ተባረክ
@KaluJesus-c1y
@KaluJesus-c1y 15 күн бұрын
የተባረክሽ ብሩክ ነሽ በጣም እንወድሻለን❤❤❤
@asrattona9722
@asrattona9722 11 күн бұрын
ስላንቺ የእግዚያብሔር ስም ይመስገን !!
@WubalemWubalem-s6k
@WubalemWubalem-s6k 5 күн бұрын
እልልልልልልልል ለኢየሱስ ይገባዋል🎉🎉🎉🎉🎉
@LataTafa-k7e
@LataTafa-k7e 18 күн бұрын
ተበረክ ዘርፍዬ! Bless you!
@MulukenWorkineh
@MulukenWorkineh 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤በጣም የምወደዉ መዝሙረ ነው ተባረክ
@shawiecj17
@shawiecj17 18 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ሁሌም በህይወትሽ ይክበር በርቺ ❤❤❤❤❤❤
@Tewabechpetrostub
@Tewabechpetrostub 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የ አግዚአብሔር የ እየሱስ ልጅ ተባረክ በብዙ ፀጋ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እንወድሻለን ዘርፉ
@tigisthailu3907
@tigisthailu3907 17 күн бұрын
የኔ ጀግና
@LionofJudah-t5f
@LionofJudah-t5f 18 күн бұрын
ኢየሱስ ወትሮም የበላይ የበላይ የበላይ ....እኔ ጋ መትህማ....ልበልህ ጌታዬ ባለውለታዬ መልካም ቀን!!!!!
@humnessatolera8324
@humnessatolera8324 3 күн бұрын
My father's child, sister Zerfe May Almighty God bless your all times for ever!
@tihtinakassu9260
@tihtinakassu9260 18 күн бұрын
owww leyu new anchi yalzemersh demo siamrbesh zemensh bebetu ylek 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@AbbiAbbi-v6p
@AbbiAbbi-v6p 8 күн бұрын
ተበረክ ዘመንሽ ይበረክ በጌታ
@radihbikik
@radihbikik 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘርፊዬ ዘመንሽ ይበረክ እግዚአብሔር ፀገውን ያብዘልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@NetsanetFiseha-m3t
@NetsanetFiseha-m3t 16 күн бұрын
እህቴ እየሱስ በልጦብሽ ከሰው የምታገኝዉ ዝና እና ክብር አራግፈሽ ወደ ጌታ እረድቶሽ በፀጋው ቆርጠሽ ስትመጭ ከጎንሽ መሆን የሚገባን ክርስቲያኖች አንችን በመግፋት መንፈስሽን ብንሰብረዉም ጌታ ልብሽን ደግፎ ወደ ፊት እያራመደሽ ነው ❤❤❤ እወድሻለሁ ❤❤ እንወድሻለን❤❤
@misgeneshalemu5903
@misgeneshalemu5903 14 күн бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይበራክሽ ❤️😢
@henokejesus6718
@henokejesus6718 14 күн бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@Habtamu_Shumi_Official
@Habtamu_Shumi_Official 9 күн бұрын
God Bless you my Singer ❤️🙏
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 18 күн бұрын
'ሳ' አትበይ መሀከል ላይ እባክሽ ዘርፍዬ... ደስ አይልም
@madamuae-hj2kp
@madamuae-hj2kp 18 күн бұрын
እሰይ ነው ያለችው
@TizitaNigussie-s2l
@TizitaNigussie-s2l 18 күн бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን🎉ኢየሱስ ያድናል🎉 ተባረኪ ዘርፍዬ❤❤
@YehabteYehab
@YehabteYehab 16 күн бұрын
ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሽ ሞገስ ይጨምርብሽ ተባረኪ እህቴ
@Alemayehu-b4x
@Alemayehu-b4x 18 күн бұрын
ድንቅ ዘማሪት ስድብ ያልበገራት ህሁሉን ነገር እንደ ጉድፍ የቆጠረች ።ከኦርቶዳክስ ቤት ስድብ ዛቻ ያልበገራት ።ድንቅ ድንቅ ዘማሪት ዘርፌ አንደኛ ጌታ ካንቺ ጋር ነው። ለምትሳደብ ኦርቶዳክሶች አትልፉ ዘርፌ አትመለስም ወደ ጣኦት ማመለክ ቢቻል ሳይረፍድባቹ ይህን ጣፉጭ ወለላ የዘላለም ጌታ አዳኝ እንደሆነ የዘላለም ሊቀካህን አማላጅ እንደሆነ አምናቹ ወደዘላለማዊ ሂወት ኑ።
@HussenBadry-m5f
@HussenBadry-m5f 12 күн бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di 18 күн бұрын
Geta abzito yebarkish kezem belaye tesga yechemerlish ❤❤❤ ❤
@TamiratButulo
@TamiratButulo 16 күн бұрын
Bless you
@AbrhamTrabo
@AbrhamTrabo 17 күн бұрын
ዘርፌ አንቺ የክርስቶስ ወታደር ነሽ ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 18 күн бұрын
ዘርፍዬ ተባረክ ለምልም በጣምነዉ የምወድሺ❤❤❤❤❤❤
@rabincall2859
@rabincall2859 17 күн бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው አሜንንንንንንንን
@kebebushgebure6858
@kebebushgebure6858 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርፊየ ከአንዱ ከኢየሱስ ውጪ በዳለችን ያንከበለላ ሌላ የለም
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 12 күн бұрын
የተባረክሽ ብሩክ
@SelamuMamush
@SelamuMamush 18 күн бұрын
ኢየሱስ ይባርኪሽ❤❤❤
@temesgentirorie4199
@temesgentirorie4199 18 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ
@AbrhamTrabo
@AbrhamTrabo 7 күн бұрын
ጌታ ክብሩን ይውሰድ ❤❤❤❤❤❤❤
@BirhanBirhanmulugeta
@BirhanBirhanmulugeta 4 күн бұрын
Ameeeen❤❤❤❤ teberek zarfiyee❤❤❤❤❤❤❤
@beletegezahgn5081
@beletegezahgn5081 18 күн бұрын
አግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ 🎉🎉🎉🎉
@gracemesfin998
@gracemesfin998 15 күн бұрын
Geta tebareke sezheche yetebarkeche baryahe. Zerefeye kezhe belay Akeem ena tsega yebzalshe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MartaMarta-l2u
@MartaMarta-l2u 18 күн бұрын
❤❤❤❤zerfiye tebarki yene inat geta betishin tedarishi yalemlemsh
@melesesheka2822
@melesesheka2822 14 күн бұрын
ቆራጧ የወንጌል አርበኛ ፀጋ ይብዛልሸ
@ramatoyasin7106
@ramatoyasin7106 18 күн бұрын
ዘርፍዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ተባረክ ዘመነሽ ይለምልም
@HaileyesusTadesseofficial
@HaileyesusTadesseofficial 7 күн бұрын
ተባረኪ ዘርፍዬ❤
@BirtukanAdema
@BirtukanAdema 13 күн бұрын
አሜንንን አሜንንን ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤
@weynimokonne8514
@weynimokonne8514 17 күн бұрын
Yewegwl Jegna yezebenu phawulos nesh geta yalmelemesh yene kojo zerfeye tebarekelny❤❤❤❤
@GifaataaTube
@GifaataaTube 16 күн бұрын
የወንጌላዊት ቤተክርስቲያን እምነት ተከታይ ሆኜ አንቺ በታላቅቱ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-እምነት ውስጥ ሆነሽ ያሳተምሽያቸውን መዝሙሮችን በልዩነት እሰማለሁ። አሁን በወንጌላዊት ቤተክርስቲያን እምነት ተቀላቅለሽ በእጥፍ የጌታ ክብር እየተገለጠብሽ ነውና አንቺ ለኔ የሃይማኖት ሳይሆን የእምነት ዘማሪት ነሽ። ምክንያቱም ሃይማኖት ሳይሆን እምነት ያድነናል። ያንን አንቺ በጣም ነው የተረዳሽው። የእምነታችን ማዕከል የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ልብሽን ሞልቶ ከአፍሽ ወደ ልባችን እየፈሰሰ ነውና ክፉ አይንካሽ የኛ እንቁ❤
@mehariwyemaren7559
@mehariwyemaren7559 18 күн бұрын
My favorit mezmur i listem 1000 × 1000 Times ( Tsadek tefeto 1 enkwan) zershe yelemlem❤🙏🏿❤
@alayit01weldgabr26
@alayit01weldgabr26 17 күн бұрын
God bless you. Keep up blessing❤ you
@ShetayLambamo
@ShetayLambamo 17 күн бұрын
አሜንንንንንን🎸እሰይይይይይይይ🎸ሃሌሉያያያያ🎵🎻 ዉድ.ዝመረት.ዘርፍዬዬ.ታባረክ ዘመንሸ.ይላምልም🍇🍒👌❤❤❤❤❤
@MesfinBelay-pl7cg
@MesfinBelay-pl7cg 18 күн бұрын
ለምልሚልን እህታችን ጅማሬሽ ምንም ታናሽ ቢሆን ፍፃሜሽ እጅግም ታላቅ ነው
ዘማሪ ይሳኮር ንጉሱ "ያም አለፈ እንዳለፈው @MARSILTVWORLDWIDE
18:55
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 438 М.
የዘርፌ አገልግሎት ከክብር ወደ ክብር.....Presence TV | 14-Feb-2019
15:58
PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE
Рет қаралды 3,1 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН