የዘርፌ አገልግሎት ከክብር ወደ ክብር.....Presence TV | 14-Feb-2019

  Рет қаралды 3,147,495

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 2 400
@eminet8360
@eminet8360 5 жыл бұрын
በእውነት ደስ የሚል አምልኮ ነው ዘርፌ ጌታ ጨምሮ በምንፈሱ ይነካሽ ጌታዬ በእውነት አላቅም በቻ ግን የሱራፌልን ቃል ከሰማው በዋላ እና ይህን ፎሮገራም መከታተል ከጀመራኩ ቀን ጀምሮ ውስጤ በጌታ መንፈስ ሞላ እጂግ በጣም ደስ ብሎኝል
@sofibekele5382
@sofibekele5382 3 жыл бұрын
God bless you
@HasanKhan-gt5ym
@HasanKhan-gt5ym 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኦ ሃሌሉያ ጌታ ሆይ ክብር ሁሉ ላንተ ብቻ ይሁን ዉድ እህታችን ዘርፍዬ ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይብርክሽ ዘመንሽ ይባረክ ከክፉ ሁሉ የኢየሱስ ደም ይሸፍንሽ ተባረኩ ቅዱሳን በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ
@eyerusalembogale6813
@eyerusalembogale6813 5 жыл бұрын
ኌለኞች ፊተኞች ይሆናሉ የተባለው ዘመን ይሄ ይመስለኛል ብዙዎች በርቶላቸው እያበሩ ነው ።ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ይመጣል በህይወት የደከማችሁ፣ክርስትና ውርስ የሆነባችሁ ክርስቲያኖች በርቱ በዚህ በዘመን ፍፃሜ አንድከም የጠፉትን እንመልስ፣የጣልነውን እናንሳ ጌታ ይመጣል ፂሆን እንደርሳለን።
@esayashilemicheal8500
@esayashilemicheal8500 2 жыл бұрын
ዋላ ወደ ወሀ ምንጭ እንደምትናፍቅ አንቺን ጌታ ወደእርሱ ቢያመጣሽ ምን እንደሚሆን ያሰብኩት 2001 ነበር አየሁት ተባረኪ ዘርፍዬ ጌታም ይባረክ።
@marthamelkamu463
@marthamelkamu463 5 жыл бұрын
የዝማሬሽን ትርጉም ከድቅድቅ ጭለማ ወደሚደነቅ ብርሀን፣ ከሞት ወደህይወት የመምጣትንዋጋ የቀመሰው ብቻ ያውቀዋል። እህቴ ሆይ እኔም ከአንቺ ጋር ሀሌሉያ እያልኩ የሀሴት እንባ አፈሰስኩ። ክብሩ ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ዳግም ለወለደን ለእግዚአብሄር ይሁን፣ ህብረታችን ከአብ ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው። አሜን።
@SadikaSyad
@SadikaSyad Ай бұрын
እሜርንእሜንንንንንንንን
@asratkassa1171
@asratkassa1171 18 күн бұрын
Orthodox new chelma maferya ye eyuu chufa amelaki chelma anchi neshe
@derilomathewos4579
@derilomathewos4579 5 жыл бұрын
ለካስ የእግዚአብሔር መንፈስ በጓዳ ሲያሰለጥንሽ ኖሯል...ሲያነቃቃሽ ነበረ...ሲያስተምርሽ ነበረ...ክብር ላዳነሽ ይሁን!!!!!!
@etetugerma8202
@etetugerma8202 5 жыл бұрын
Egzihbare ybarkse btam denke yamlkwte geza tbareke
@etetugerma8202
@etetugerma8202 5 жыл бұрын
Btam leba endate endarfe geta ywkal berek beye ehta
@meryjkin5703
@meryjkin5703 4 жыл бұрын
አየህ ተዋህዶ ውስጥ ስትኖር እንዲህ ነው መተህ ብታየው በውስጥ ያሰለጠናቸው እልፍ አሉ ክርስትና ደበቅ ብሎ ነው እንደው መደንፋት ብቻ አይደለም ወንድሜ
@saramarye7227
@saramarye7227 4 жыл бұрын
@@meryjkin5703 ትክክል እህቴ ለዘርፌም ልቦና ይስጣት
@afrohuman7022
@afrohuman7022 4 жыл бұрын
Amen...lenem ydreslign YeGetaye Menfes
@godisgreatdesta9004
@godisgreatdesta9004 2 жыл бұрын
I can't worship without crying 😭😭😭 myself what God has done for me is to much no words😭😭😭😭🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@ababaababa4187
@ababaababa4187 5 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝግን ዘርፍዬ እወድሻለዉ የዘመርሽዉ ለክርስቶስ እጂ ለማንም አይደለም እሱ ሲመሰገን የሚጠላ ዳቢሎስ ብቻ ነዉ በብዙ እጥፍ ተባረኪ
@ማሪያምንይዞየፍቅርጉዞ
@ማሪያምንይዞየፍቅርጉዞ 5 жыл бұрын
ክርስቶስ በሙዚቃ ሳይሆን ቅዱስ ያሬድ ባስተማረን መዝሙር ነው
@yamali1018
@yamali1018 5 жыл бұрын
የቅን ልብ ባለቤት ወንድሜ ወይም እህቴ እንዲህ ነው የሚባለው ተባረክ/ኪ/ልኝ። ይህ መረዳት አይወሰድብህ ።ካንተ ጋር ለዘላለም ይኑር ።
@mimaroyall3857
@mimaroyall3857 5 жыл бұрын
Tebarekh
@abiyeking814
@abiyeking814 5 жыл бұрын
God bless u my sis or bro
@alemamenenerdawgetae322
@alemamenenerdawgetae322 5 жыл бұрын
anchim belo ortodox kkkkkkkkkkkk
@santacruse6655
@santacruse6655 5 жыл бұрын
I'm orthodox tewahedo Christian follower but I like those people who are worshipping JESUS CHRIST BECAUSE JESUS IS THE LORD OF LORDS AMEN!! YE KIDEST DINGEL MARIAM LIJ KEBER LANTE YEHUN! I LOVE YOU JESUS MY LORD
@MrClaudiobua
@MrClaudiobua 4 жыл бұрын
ቲቶ 2 11 የእግዚአብሔር ጸጋ ለሰው ልጆች ሁሉ ለማዳን ተገልጦአልና። ቲቲ 2 12 ከኃጢአተኝነትና ከዓለማዊ ምኞቶች በመራቅ በዚህ ዘመን በመጠን የምንኖር ፣ ጻድቅ እና እግዚአብሔርን የሚያድን ፣ ቲት 2 13 የታላቁን አምላካችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የተባረከ ተስፋና የክብሩ መገለጫ Tit 2:14 እርሱ ከክፋት ሁሉ ሊቤemን እና ለመልካም ሥራ የሚቀና የራሳቸውን ሕዝብ ለራሱ ሊያነጻ ስለ እኛ ራሱን ሰጠ። ቲቲ 2 15 ይህ ይናገራል ፣ ይመክራል ፣ ይገስጻልም በሁሉም ስልጣን። ማንም አያቃልልዎትም ፡፡
@jesuschristusistherrundgot9320
@jesuschristusistherrundgot9320 5 жыл бұрын
እሰይ ሃሌሉያ በጣም ደስ የሚል አምልኮ ክብር ለእግዚአብሔር ለጌታችን ለመዳኒታኝን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ይሁን። ዘርፌ ብርክቲ ድንቁ ኢየሱስ ዘመንሽ ሁሉ ይባርክ ተባረክልኝ። I Love you all ቅዱሳን
@maskarem.kabadacebede5801
@maskarem.kabadacebede5801 5 жыл бұрын
Ameeennnee Ameeennnee
@berhanuferede4178
@berhanuferede4178 5 жыл бұрын
@@maskarem.kabadacebede5801 EEeeeEEEeEs
@yosekese8053
@yosekese8053 5 жыл бұрын
God beles u my sister were every live u life power full anawonting
@KishaChristian
@KishaChristian 4 жыл бұрын
ሰምታቹ ተባረኩበት. . . መፈለግን እፈልጋለሁ kzbin.info/www/bejne/gpi0pGeCf9eimsU
@Sanasenu2
@Sanasenu2 5 жыл бұрын
ይሄ አምላክ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ ዝም ስንል እግዚአብሔር ከዓለም እያመጣ ያናግረናል አቤት ኢየሱስ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ ጌታ ሆይ ህዝብን አስመልጥ ተባረኪ እህቴ ኢየሱስ ክብር በስማይና በምድር ለአንተ ይሁን
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 5 жыл бұрын
senait amaha WowoWowo Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni
@nanonano7478
@nanonano7478 5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen tebarek
@lubabtegase5722
@lubabtegase5722 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen tabrki
@ሂዊቲዩብ
@ሂዊቲዩብ 5 жыл бұрын
ከአለም እያመጣ አትበይ እህት ልቦናሽም ያውቃል እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያለ እምነት የለም እናምናለን የተጨፈነው አይናችሁ የድንግል ማርያምን ልጅ ማየት ሲጀምር ትመጣላችሁ ተዋህዶ የተመሰረተችው በክርስቶስ ደም እንጂ በተራ ሰው አይደለም ዘርፌ እንኩዋንም ሄድሽ ድሮም አለማዊ ነሽ አልሸሹም ዞር አሉ!!!
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
ነጋዴ በርች ሸቅይ ጡሩሥራነው አለም እደዚነች።
@ኢትዪጲያዊነኝ
@ኢትዪጲያዊነኝ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ክብር ለእግዛብሄር ይሁን ይብዛልሺ ከዚህም በበለጠ ይብዛልሺ አች የተባረክሺ ሴት ጥላቶች ዋሹብሺ እሱ ግን መረጠሺ ዘርፍየ ተባረኪ
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በማመስገና ደስተኛ ነኝ ጌታ ይባረክ ክብር ይሁንለት ለጌታ ዘርፌ ተባረኪልኝ የኔ ምርጥ
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
እባካችሁ የጌታ ልጆች ቢያንስ ስንዘምር አለባበሳችን እንደ ዘርፍዬ ሽፈንፈን ይሁን
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አንችን የረዳው ጌታ ለዘላለም ይባረክ ይመስገን ተባረኪ ዘርፍዬ ጸጋው ይጨመርልሽ
@መቅዲየክርስቶስልጅ
@መቅዲየክርስቶስልጅ 5 жыл бұрын
አባቴ ከፍ ሲል ማየት ለኔ ከዚህ በላይ እርካታ የለኝም አችን የሠጠን፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን በእየሱስ በሞገስ ላይ ሞገስን ይደርብልሽ እወድሻለሁ ዘርፍዬ
@mesiabera5729
@mesiabera5729 5 жыл бұрын
AMEN!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@gezahagnlafebo2248
@gezahagnlafebo2248 5 жыл бұрын
የእዉነት በእግዚአብሔር ተስፈ አይቆራጥም ጌታ ዘመንሽን ይባርክ Eeeeeee Sey Endet Dasi Alegn Kibiru Hulu Lsemu Yehun!!
@ayframmaleda6161
@ayframmaleda6161 5 жыл бұрын
אמן
@hannahanna492
@hannahanna492 5 жыл бұрын
ትላንትናም ቅዱስ ዛሬም ቅዱስ ነህ በመማሪያ አድባር ስር ጌታዬ አየሁህ እጄን አነሳለሁ አትለፈኝ ብዬ ያባቶቼ አምላክ ግባ ከጎጆዬ ሰባራው ልቤ ሸሽ እያነከሰ ጌታዬ ጥራው ሰምቶ ከተመለሰ!! አሜን እግዚአብሄር ይመስገን!!
@tigistbekele2401
@tigistbekele2401 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የእግዚአብሔር ስም ሲመሰገን የሚጠላው ሰይጣን ብቻ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏አንቺም ተባረኪ
@sarahsarah4624
@sarahsarah4624 Жыл бұрын
Let's
@sarahsarah4624
@sarahsarah4624 Жыл бұрын
Let's video
@sarahsarah4624
@sarahsarah4624 Жыл бұрын
@Yoseph Nigussie nd
@sarahsarah4624
@sarahsarah4624 Жыл бұрын
Let's video
@ygatalijasctelow5995
@ygatalijasctelow5995 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ዘመንሽ ይባረክ ዘርፌ ጌታ ፀጋውን ይጨምርልሽ በጣም ነው የምውድሽ
@martaamnmaneamnenorman406
@martaamnmaneamnenorman406 5 жыл бұрын
9617633o910
@hannahanna826
@hannahanna826 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን ስምህ ይባረክ ስራህ ድቅ ነው ቃላት አጣሁልህ ፍጥርት ያምልክህ ተባረኩ ቅድሳን አገልጋዮች ተባረኩ ዘርፍዬ ሂጂ ይከናወንልሽ ይሳካልሽ ጌታሆይ አሁንም ህዝብህን አስመልጥ ስለሰማኸን ተመስገን ተባረክ
@thanksgodfromeverythings8078
@thanksgodfromeverythings8078 5 жыл бұрын
አሜንንንንንን እዉነት ለብዝዎች መንገድ ላደርግሽ ነዉ የመረጠሽ ተባረኪ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ፀጋዉን ያብዛልሽ
@afrohuman7022
@afrohuman7022 4 жыл бұрын
Wowww....I couldn't stop listening and crying.....Gloryy . ..glory.....glory.....glory........Haleluya
@MrClaudiobua
@MrClaudiobua 4 жыл бұрын
ሮሜ 8 14 በእግዚአብሔር መንፈስ ለሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው ፡፡ ሮሜ 8 15 እንደገና በፍርሃት ለመሆን የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና ነገር ግን አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የጉዲፈቻ መንፈስ ተቀብላችኋል። ሮሜ 8 16 የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራል ፡፡ ሮሜ 8:17 ልጆች ከሆንን እንግዲያስ ደግሞ ወራሾች ደግሞ የእግዚአብሔር ወራሾች ነን አብረንም ደግሞ እንድንከበር አብረን መከራ ብንቀበል ከክርስቶስ ጋር አብረን ወራሾች ነን። ሮሜ 8: 18 አምናለሁ ምክንያቱም የአሁኑ ጊዜ መከራ በእኛ ሊገለጥ ከሚመጣው ከሚመጣው ክብር ጋር የማይወዳደር ነው ብዬ አምናለሁ። ሮሜ 8 19 የፍጥረት ምኞት የእግዚአብሔር ልጆች መገለጥን መጠበቁ ነው። ሮሜ 8 20 ፍጥረት ለከንቱነት ተገዝቶአልና ፣ በራሱ ፈቃድ ሳይሆን ፣ በተስፋ ካስገዛው የተነሳ። ሮሜ 8 21 ምክንያቱም ፍጥረት ራሱ ደግሞ ከጥፋት ባርነት ነፃነት ወጥቶ ወደ ክብሩ የእግዚአብሔር ልጆች ነፃ ይወጣልና። Rom 8:22 ፍጥረት ሁሉ እስከ አሁን ድረስ አብሮ በመቃተት አንድ ላይ እንደሚሆን እናውቃለንና። ሮሜ 8:23 እርሷ ብቻ ሳንሆን የመንፈስ በ firstራት ያለን እኛ ደግሞ የሰውነታችንን ቤዛነት / ጉዲፈቻ / እየተጠባበቅን በውስጣችን እንቃትታለን ፡፡ ሮሜ 8 24 በተስፋ ድነናልና ፤ የሚታየው ተስፋ ግን ተስፋ አይደለም። ምክንያቱም አንድ ሰው የሚያየውን ፣ ለምን ይጠብቃል? Rom 8:25 እኛ ግን ያላየነውን የምንጠብቅ ከሆነ በትዕግሥት እንጠብቃለን። ሮሜ 8 26 በተመሳሳይ መንፈስም በድካማችን ይጠቅመናል ፡፡ እንደ ተገቢ የምንለምነውን አናውቅም ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል ፡፡ ሮሜ 8 27 ግን ልብን የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ለቅዱሳን ይማልዳልና ፡፡
@beewnetlenager2674
@beewnetlenager2674 5 жыл бұрын
ድንቅ ነው የኔ ጌታ! ጌታን ለማገልገል ፈተና ቢኖረውም ነገር ግን እንደዚህ ለብዙዎች መባረክ ምክንያት ያደርጋል፡፡ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ!
@NooraNoora-nc3fn
@NooraNoora-nc3fn 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚብሔርይሁን ዘመን ይበረክ እተችን ዘርፊ በእውነት የጌታ በመሆንሽ በጠም ደስ ብሎኛል የአኒ እሩትድክስ ሆነሽ ስት ዘምር በጠም ደስ ይለኝ ነበረ አሁን ግን መጊለጨ ይለኝም ጌታ ፀገሁን የብዘልሽ አሜን
@asterbete3342
@asterbete3342 2 жыл бұрын
Even in 2022 I still come here to be part of this wonderful worship.
@abelove6239
@abelove6239 2 жыл бұрын
👊
@ruhamaruhama9875
@ruhamaruhama9875 5 жыл бұрын
ይህ መንፈስ እንዳይበርድ ድንቅ ነው ዋው በጌታ አበርቷት ቅዱሳን ደስ የሚል ፀጋ ነው ተባርኩ ሁላችሁም
@zerfedejene9376
@zerfedejene9376 4 жыл бұрын
ጌታን አመስግኝዉ በህይወት ዘመንሽ ሁሉ ጌታ ከፍ ከፍ ስላደረገሽ ስሙ ይባረክ ከጨለማ ወደ ብርሃን ስላመጣሽ ጌታ ስለሚወድሽ መረጠሽ ስሙ ይባረክ ለዘላለም❤❤❤🙏🙏🙏👍👍
@eyuterefe7193
@eyuterefe7193 4 жыл бұрын
Amrna zafee
@adugnamengesha2167
@adugnamengesha2167 3 жыл бұрын
Amen. ZEMARIT ZERFE GETA ABIZITO YIBARKISHI. 10 Q YOU JESUS.
@beqlchbelcho1243
@beqlchbelcho1243 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዜአብሔር ይመስጌን ተባረክ
@azeblemmadulla7564
@azeblemmadulla7564 5 жыл бұрын
ቃላት የለኝም! የሰማይና የምድር ጌታ እግዚሐብሔር ያብዛሽ. My sister be multiply in Jesus name.
@ayabakire324
@ayabakire324 4 жыл бұрын
Yachi. Yasen
@genetteklehaimanot544
@genetteklehaimanot544 4 жыл бұрын
Ewnet
@yrgaawad2113
@yrgaawad2113 5 жыл бұрын
አሜን አሜን🙌 ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ሃሌሉያ 🙌ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ እህቴ ❤️
@elyanaawet496
@elyanaawet496 5 жыл бұрын
Ameñnnn
@solomonababe6644
@solomonababe6644 5 жыл бұрын
AMEN AMEN Amen Amen uuuuu
@ayanamengesha1762
@ayanamengesha1762 5 жыл бұрын
I have blessed with your worshipping. I have no word, simply God bless you more Zerfe!! God is good all the time!!
@KishaChristian
@KishaChristian 4 жыл бұрын
ሰምታቹ ተባረኩበት. . . መፈለግን እፈልጋለሁ kzbin.info/www/bejne/gpi0pGeCf9eimsU
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 3 жыл бұрын
ዘማሪት ዘርፌ የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት ስላንቺ ሁሌም ጌታ ኢየሱስን አመሰግናለዉ በዘመናችን ጌታ ቀበቶ ስላስነሳሽ ደስተኛ ነኝ ብርክርክ በይ
@eleniOG
@eleniOG 3 жыл бұрын
I always come back to this video. It is so touching and I always loved Zerfe since I was a little girl. This gives me so much joy. God bless her for more years to come
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 5 жыл бұрын
አበቃልኝ ህይወቴ አከተመ ብየ ነበር በትሬ ለመለመ Zerfiyeeee ፀጋ ይብዛልሽ 😍❤wow amazing Really God bless you again & again my dear!😢😢😢😢😢😢😢
@andylemu7124
@andylemu7124 5 жыл бұрын
ዘርፍዬ አንቺ የተባረክሽ የ ጌታ ፀጋና ምህረት የበዛልሽ ብትገፊ ብትገፊ የማትወድቂ ሃያል ሴት:: ገና ገና ባንቺ ምስክርነት ብዙዎች ወደ ህይወት ውሃ ምንጭ ወደሆነው ጌታ ኢየሱስ ይመጣሉ:: መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው:: ስለአንቺ ጌታ ይመስገን::
@lovelove4316
@lovelove4316 5 жыл бұрын
wawwwwwwwwwww
@dghdggh551
@dghdggh551 5 жыл бұрын
ከጌታ እናት ዘርፌን የምታመሰግኑ የምታደንቂ እንደው ምን አይነት ፍጡር ናችሁ
@EthioKidoSwagg
@EthioKidoSwagg 5 жыл бұрын
ወደ ምገባሽ ስፍራ ስለመጣሽ ጌታ ይባረክ ያስፍራ አንችን አይመጥንም!!!!! በራሳቸው ትቢዕት ሐይማኖታቸውን አዋረዱ አቀለሉ አቆሽሹ ዘርፍዬ አንችን ደግሞ ከክብር ወደ ክብር እድትሻገር ስድበቸውና ክፋታቸው ድልድይ ሆነልሽ አይዞሽ በርቺ የክብር ጌታ ከአንች ጋር ነው።
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 5 жыл бұрын
Eyesus Tube 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍💘💘💘💘💘💘💘💘👐👐👐
@ሂዊቲዩብ
@ሂዊቲዩብ 5 жыл бұрын
,የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው፣ፕሮቴስታንቶች በጣም ታሳዝናላችሁ ከ 81 አሀዱ 66 ብቻ እያነበባችሁ፣ቀሪዎቹን መፅሀፍት ቅርጥፍ አድርጋችሁ በልታችሁ ኢየሱስ ያድናል አማላጅ ነው ትላላችሁ ሲጀመር እናንተን ማየት እራሱ ሀጢያት ነው !!"
@tsehqyamare4247
@tsehqyamare4247 5 жыл бұрын
Bzu des aybelachihu nege wede eslmna mhedo aykermna
@reinesaade5184
@reinesaade5184 5 жыл бұрын
Ukani matshiliny zarfe
@ሂዊቲዩብ
@ሂዊቲዩብ 5 жыл бұрын
@@saraaddis1027 እውነት ነው እኔም አምናለው እንደ እየሱስ ክርስቶስ ያለ ማንም የለም እሶ እኮ ለእኛ እስከሞት ድረስ የወደደን መፃሀፍ ቅዱስ በእርሱ ቁስል እኛተፈወስን እንዳለው እሱ ሞቶ ለእኛ ህይወት የሰጠን ልንዘምርለት ልንቀኝለት ይገባል፣ነገር ግን እናንተ እንደምታስቡት አማላጅ ሳይ ሆን ዛሬም ነገም እውነተኛ ፈራጅ ነው፣የድንግል ማርያም ልጅ መርጬ ሳይሆን መርጦ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስላደረገኝ አመሰግነዋለው፣እናንተ ግን የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ የአማልክት አምላክ የሆነውን እየሱስ ዝቅ አድርጋችሁ የምልጃ ቦታ ስትሰጡት እጅግ በጣም ያሳዝናል !!! ሎቱ ስበአት የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ፈራጅ ነው!!!
@tesfanshyoutube3814
@tesfanshyoutube3814 2 жыл бұрын
Good bless you l love you sister 💜😇🙏
@AoutModa
@AoutModa Ай бұрын
❤🇳🇬
@AoutModa
@AoutModa Ай бұрын
❤🇳🇬
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ሁሌም ቅዱሰ ነው የኔ ጌታ ዘርፍዬ እህቴ የናዝሬቱ ኢየሱስ ዘመንሸን ይባረከው የምትዘምሪለት ጌታ ያንችየሆነውን ሁሉ ይባርክ 🙏🙏🙏
@danidawit23
@danidawit23 5 жыл бұрын
ዘርፈ ዘመንሽ በሙሉ የተባረከ ይሁን ፡ክርስቶስን ባንች ሕይወት ውስጥ ብዙዎች እያዩ ናቸው stay Blassed Forever. I have no words .
@yonast.samuel233
@yonast.samuel233 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላረገልኝ ነገር አበቃልኝ ባልኩንኝ ጊዜ በዚያን ጊዜ
@businechbusinech495
@businechbusinech495 5 жыл бұрын
Wyine.yene.ihiti.ayizoshi.aliqisashi.alaqasishingi ameni.tabaraki.babizu
@babeynegesse5320
@babeynegesse5320 5 жыл бұрын
Geta abzito yebarksh
@salamsalem1557
@salamsalem1557 4 жыл бұрын
Amen.amen.amen.🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@messyjan6064
@messyjan6064 2 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የዘርፌ መዝሙር እህ በጣም ነው እሚመቸኝ
@ey504
@ey504 Жыл бұрын
Believe in Jesus sis he is the only way to heaven.
@merimerith7093
@merimerith7093 Жыл бұрын
​@@ey504😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😂🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@betelehimababa6487
@betelehimababa6487 Жыл бұрын
Tabaraki zemanih yebaraki 💯eysus gata new ❤
@SmilingCrescentMoon-xv6bu
@SmilingCrescentMoon-xv6bu 3 ай бұрын
አሽቃባጭ
@ውብኢትዮጲያዊት
@ውብኢትዮጲያዊት 5 жыл бұрын
መጨረሻሽን ታሳምርልሽ እመቤታችን ደግል ማርያም ❤🙏
@hawidejene6792
@hawidejene6792 3 жыл бұрын
Only GOD!
@tejstas55
@tejstas55 3 жыл бұрын
Yonataklol
@tejstas55
@tejstas55 3 жыл бұрын
Yontanakll
@tejstas55
@tejstas55 3 жыл бұрын
Di'y
@tejstas55
@tejstas55 3 жыл бұрын
Yontaakil 🍾
@AlazerAbata
@AlazerAbata 18 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ ክብር ለስሙ ይሁንለት መንፈሰን የሚያድስ መዝሙር ነው ጸጋውን ያብዛልሽ ዘሪፍ❤🎉
@robeldebretion156
@robeldebretion156 5 жыл бұрын
I m ortodex but I love protestant I don kno why when she's crying I feel something crying
@eyerusalembogale6813
@eyerusalembogale6813 5 жыл бұрын
Holy spirit
@maleduta
@maleduta 5 жыл бұрын
Robel Debretion The holy sprit, የእግዚአብሔርመልካምነት!
@ambomekasa1513
@ambomekasa1513 5 жыл бұрын
God is good!!! he loves you!!
@daadhigd893
@daadhigd893 5 жыл бұрын
አህያ ነህ! ጴስጤቆስጤ ምኑ ነው የሚወደደው??? እንደነሱ ዘገምተኛ መሆን አለብህ! ጤነኛ የኦርቶዶክስ ልጅ እንዲህ አይልም።
@lulabelay4927
@lulabelay4927 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በመንፍስ የሚመለክ አምላክ ነው መንፈስ ቅዱስ ነው እንዲህ ልቧን ሰርስሮ የገባው ውዳጄ እየሱስ ብቻ ነው ማምለጫ
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 жыл бұрын
ትናትናም ቅዱስ ዛሬም ቅዱስ ነህ በመማሪያ አድባራ ስር ጌታ የየሁ እጄን አነሳለዉ አትለፈኝ ብዬ የአባቶቼ አምላክ ግባ ከጎጆዬ ሳባራዉ ልቤ ሸሸ እየነከስ ሸሸ እየነከሳ ጌታዬ ይጥራዉ ሰምቶ ከተመለሰ ሰምቶ ከተመለሰ በዚያ ሞት አለ በዚያ ብዙ መከራ በዚያ ብዙ መከራ እንዴት ይሞታል አምኖ አንተን የጠራ አምኖ አንተን የጠራ
@swswi8217
@swswi8217 3 жыл бұрын
ፀልይልኝ🙏🙏🙏
@nicogenjoie9426
@nicogenjoie9426 5 жыл бұрын
አሜን ምን እንደምል ቀለት አጠሁለት ለእያሱሴ አበቴ ሆይ ተበራክ
@helenrebeca1247
@helenrebeca1247 5 жыл бұрын
አንቺ የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት ጌታ ኢየሱስ ለዘለዓለም ይባርክሽ ዘድዬ እንደው ምን አባቴ ላርግሽ እንደት እንደምወድሽ አግንቸሽ ብነግርሽ ደስታዬ የላቀ ነው የጌታ መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገ አንቺን ከጠላት መንጋጋ ያስመለጠሽ ለራሱ የመረጠሽ የራሱ ያደረገሽ ልጅ ያረገሽ መንግስት ህዝብ ካህናት ያረግሽ እርሱ ይባረክ ከክፉ እጅ የተናጠቀሽ ከዚያ ከጥፋት መንደር ያወጣሽ በክዳን የመረጠሽ ከማይጠፋው ዘር የወለደሽ ተቅበዝብዘሽ እንደ በግ ጠፍተሽ ከነበርሽበት ፈልጎ ያገኘሽ ኡ ሃለሉያ አሜን ጌታ ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ አንቺ የጠራሽ እርሱ የታመነ ነው እርሱ እግዚአብሔር ስጠራሽ እራሱን ታምኖ እንጂ ባንቺ ሁነታ አይደለም ስለዚህም እግዚአብሔር ባንቺ ልሰራ ያለውን የምከለክለው የለም ገና ይሄ ጅማረ ነው መቼ ጀመርሽውና ምኑ ተያዘና በዙርያሽ የተነሱት እያዩ ገና ታገለግያለሽ ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ ያንቺ ነገር እየጨመረ እየበዛ እየሰፋ ከፍ እያለ ይዳል ዘድዬ ጌታ በብዙ ይባርክሽ አንቺ ተባርከሻል ብሩክ ነሽ ለበረከት ሁኝ የአባቴ ብሩክ ተባረክልኝ ለምልም ዘመንሽ ይባረክ ጌታ ካንቺ ጋር ነውና ማን ይቃወምሻል ዘድዬ እወድሻለሁ ውድድድድድድድ ነው የማረግሽ ተባረክልኝ!!!!!!!
@aboneshb5176
@aboneshb5176 2 жыл бұрын
ውውዴዴዴ ነነነጠጠውውንን አውውልልቂቂውውው ካካለለቦቦታታውውእንደሆነ ያስታውቃል ውይ ወወወገገገብብብሽሽሽላላይይ ሽሽሽብብብአአአድድርጊጊውውው 😊
@ethiopia5818
@ethiopia5818 5 жыл бұрын
ጌታን ስለአንቺ እጅግ አመሰግናለሁ፥ ዘመንሽ ይባረክ
@tesfaye551
@tesfaye551 4 жыл бұрын
God bless you sister. Houston Texas
@abebemisrak1128
@abebemisrak1128 5 жыл бұрын
ዘርፍዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ያብዛልሽ በጎዶ ደብቆ አሰንቆ የገለጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን አቤት እርጋታሽ አለባበስሽ ተባረኪ አይለውጥሽ እኛም እግዚአብሔር ካንቺ ያስተምረን 🙏🙏😇😇😇😇😇❤️❤️🌹🌹🌹🌹
@እየሱስምርጥ
@እየሱስምርጥ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ተስፋ ችን ደረስክልን ምን እንልሀለን ተባረክልን ከእይምሮአችን በላይ ነህ ምን እንበል ጌታ ስለመረጥከን ስለ ምትጠነቀቅልን እናመስግንሀለን
@helensolomon5462
@helensolomon5462 5 жыл бұрын
Zerfe ye Asseb liji yanichi mezmur be ortodox yihun be pente hulum bota yamral yibarkal 🌹♥️🌹
@yeabefiker228
@yeabefiker228 5 жыл бұрын
በእውነት የጌታ ኢየሱስ ፍቅር በውስጥሽ ሞልቶአል ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘርፌ እንወድሻለን እህታችን
@natsudany3655
@natsudany3655 5 жыл бұрын
የአየሱስ ባልህን ምን እህን ነበር አባቴ ተባረክልኝ
@nuhme3637
@nuhme3637 5 жыл бұрын
ትላትናም ቅዱስ ነህ አምላኬ አሜንንንንን እግዝያብሄር ጸጋው ያብዛልሸ ተባረኪ ውድ
@addisdesta8891
@addisdesta8891 5 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው መዝሙሩን ዘምረሽ እስክትጨርሺ ድረስ እኔ በባ ነው ምዘምረው አብሬሽ እና በጣም ነው ምወድሽ በጣም ነብይ ሱራፌልንም እና እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ አሜን
@asiaal3255
@asiaal3255 5 жыл бұрын
Tebarki zefeyee. Le. Ede powulose. Wusanesh. Ekon Geta. Rdash
@mekdeswiner1177
@mekdeswiner1177 4 жыл бұрын
ጌታዬ ያብዛልሽ ሁሌም የምወድሽ እህተ ዘርፍዬ ዘመንሽ ይለምልም በሰማውት ቃል እኔንም አንችንም ሁላችንንም ያጽናን
@gidomamo8046
@gidomamo8046 5 жыл бұрын
My Jesus always with you I protect you the blood of Jesus I bless u in the name of Jesus Ur life all
@zadyegetalij1464
@zadyegetalij1464 5 жыл бұрын
ወይኔ በጌታ እች ልጅ ሱስ ሆነችብኝ ዘርፍዬዬዬዬዬ ለምልሚ ዘር ማንዘርሽ ይባረክ
@meseretjesus1824
@meseretjesus1824 5 жыл бұрын
Zad ጌታን እኔም
@elsabethwube9984
@elsabethwube9984 5 жыл бұрын
አሜን
@mulukebede1650
@mulukebede1650 5 жыл бұрын
Awo eyesus kirstos yadinali
@genetxyz3369
@genetxyz3369 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mabetitarto1456
@mabetitarto1456 5 жыл бұрын
zarefy gata ybrekish
@hiyabsolomon9788
@hiyabsolomon9788 5 жыл бұрын
ትላንት በኦርቶዶክስ እያለሽም ታይቴሻል ወደ ጌታ እንደምመጪ ምክንያቱም መዝሙርሽ ሁሉ ጌታን ጌታ ነው የሚሸተው ምታመሰግኝው እሱን ነው የኔ ውብ ሰዎች የሚሉሽን ሁኔታ የሚል ሽን ዲያቢሎስ የሚል ሽን አይደለሽም እሱ ያለሽን ብቻ ነሽ እጅ አትስጪ ወደ ፊት ከጌታ ጋር በርችልኝ ያብዛልሽ መኖርያሽ የዘለአለም አምላክ እግዚአብሄር ነው ሰዎች ቢያንቅዋሽሹሽ ቤተሰብ ቢገፋሽ ግድ አይበልሽ ምክንያቱም ጌታ ሁሌም ጌታ ነውና እናት ልጅዋን ትረሳ ይሄናል እኔ ግን አልረሳችሁም ብልዋልና ከርሱ ጋር ተራመጂ ደስ ብሎኛል የኔ ውድ ጌታ ዘመን ሽን አገልግሎትሽን ይባርክ
@alitamamo7281
@alitamamo7281 5 жыл бұрын
Amene amene zerfeye geta huneme segawene yebezaleshi edeme ena tenawene yseteshi ana ortodx negni gene mezumershi betame new yenkagni ene becha syone Bruni yemingerubete new berchi
@mrbreast2068
@mrbreast2068 4 жыл бұрын
እየሱስ,ለሁላችንም,ተሥፈችን ነው ጌታ ከፍይበል
@ok4757
@ok4757 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ውድ የጌታ ልጅ🌺🌹💐💯❤🌹🌺💙💚🙏💚💙🌺🌹❤💯💐💐😘💯❤🌹🌺💙💚🙏🙌🙇🙌🙇🙌🙇
@ketemamezigebu4377
@ketemamezigebu4377 5 жыл бұрын
Woooooooow Zerfiye ye Igziabher lij berchilin! Igziabher abzito yibarkish!
@zennagatiso3303
@zennagatiso3303 4 жыл бұрын
Zena..gatiso
@amanuelabdela6314
@amanuelabdela6314 5 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ዘርፍዬ:: በእዉነትና በመንፈስ ነዉ የምትዘምሪዉ
@mathewoserimias9234
@mathewoserimias9234 5 жыл бұрын
Ba tsalot ka gonish Nani tabarak, igzer yimasgen sawoch yemilu lela alam yemila lela
@gediondereje4831
@gediondereje4831 5 жыл бұрын
zerfe zemensh betsh tdarsh ybareke
@nathanaelkebede5073
@nathanaelkebede5073 3 жыл бұрын
I can feel his presence in the songs....oh my God...dear Zerfe...you are our blessing!!!
@Dynamic-vn2jx
@Dynamic-vn2jx 8 ай бұрын
Amen , good is good all the time.
@tigiestmclean163
@tigiestmclean163 5 жыл бұрын
I cover this wonderful God given anointed voice with the blood of Jesus. Woman of God , let the God of Abraham, Jacob, Isaac bless you abundantly and let you soar like an eagle. Wow! Your song is shaking the enemies camp right now!!! I have no word to explain about this. All I can say is rejoice in the Lord and praise His Holy NAME JESUS CHRIST OF Nazareth!!!!!!!
@asterbirhanu3814
@asterbirhanu3814 2 жыл бұрын
AMEN 🙏🔥❤❤❤
@lemidosa3309
@lemidosa3309 4 жыл бұрын
Miss you and all gospel singers Zerfiye. Let our LORD God say enough is enough to this COVID-19 pandemic so that we believers meet again to sing and worship the LORD FOR His Glory! Love you in Jesus!
@almibafatarilebetsanaalmib244
@almibafatarilebetsanaalmib244 5 жыл бұрын
አሜን ዘመንሺ ሁሉ በ ጌታ በ አየሱስ ሰም የባርክ. ታባረክ
@ruthgetaye160
@ruthgetaye160 4 жыл бұрын
ዉድ እህቴ ዘርፌ በእዉነት በጣም ነዉ የምወድሽ እነሰ ገና ወደ ጌታ ሳልመጣ እሰማ የነበረዉ የማዉቀዉም የአንቺን መዝሙር ብቻ ነዉ መንፈስ ቅዱስ የሚለዉን ሙሉ አልበም በቃሌ ነበር የማዉቀዉ ክብር ለእርሱ ይሁን ያዳነን በቅዱስ አጠራሩ የጠራን እርሱ የታመነ ነዉ ዉድ እህቴ በጣም ነበር የምወድሽ አሁን ደግሞ እጅግ ጨመረ ሚስጥሩም የክርስቶስ በመሆንሽ!
@KishaChristian
@KishaChristian 4 жыл бұрын
ሰምታቹ ተባረኩበት. . . መፈለግን እፈልጋለሁ kzbin.info/www/bejne/gpi0pGeCf9eimsU
@eminet8360
@eminet8360 5 жыл бұрын
ብሎኝል ጌታ አሁንም የሱ ባርያገኝ ሁላቹም በእምነት እና በፍፁም ልባቹ የምታመልኩ ጌታ መንፈሱን ቅባቱን ፀጋውን ያብዛላቹ
@mulumebettilahun9332
@mulumebettilahun9332 5 жыл бұрын
ዘረፍየ በአንች እና በትዝታዉ ላይ በእዉነት እግዛብሄር ይሰራል ለናንተ የተገለጠ አምላክ እኔንም ማረኮኛል ክብር ለሡ ይሁን እኔም ጌታን ተቀብያለሁ ጌቴ እየሱስ ስሙ የተባረከ ይሁን
@eteneshyegetabicha3598
@eteneshyegetabicha3598 5 жыл бұрын
አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ዘርፌ የጌታ ውብ ስወድሽ
@tizitalameso35
@tizitalameso35 5 жыл бұрын
Zerfeye alkisehe aslekesheng 😂😂😂😂😂😂😂😂🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙌🙌🙌🙇🙇🙏
@ruhamaruhama3605
@ruhamaruhama3605 5 жыл бұрын
አበቃልኝ ህይወቴ አከተመ ብየ ነበር በትሬ ለመለመ አይቆረጥ በእግዚአብሄር ፍጹም ተስፋ ይባርካል ዳርቻን እያሰፋ Amen Amennnnnnnnnnnnnn geta melkam nw. be egziyabher tesfa ayikoretm esu kegna belay kegna yasibal. amen haleluya. Gena geta banichi tilk neger yadergal yeterash geta ayasafirem. Tebareki zerfye.
@etaferahuhabtemariam4274
@etaferahuhabtemariam4274 5 жыл бұрын
ለክርስቶስ እጂ ለማንም አይደለም የዘመርሽዉ ብቻ ተባረኪ!!!!!!!
@mesilove5177
@mesilove5177 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ክብር ሁሉ ላንቴ ብቻ ይሁንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልል እግ/ር ይመሰገን ሰላደረገልን ነገር እስይይይይይ ተባረክ ዘረፈየ ዘረ መንዘረሽ ይባረክ ፀጋ ይብዛል የኔ ቅመም ውድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖
@samueltewelde6956
@samueltewelde6956 5 жыл бұрын
እግዚጋቢሄር ዘመንሽ ይባርኽ
@eteneshyegetabicha3598
@eteneshyegetabicha3598 5 жыл бұрын
ሁሌም የምዘምሬው ዝማሬ ነው ስወድሽ ዘርፍ ተባረኪ
@teshomeejo1628
@teshomeejo1628 5 жыл бұрын
elelelelelelelelelelelelel Amen amen geta yebareksh
@redietsolomon644
@redietsolomon644 4 жыл бұрын
Orthodox eyalesh yeneberen giza asdesachneber am orthodox but still a love you proud of you geta lezekalem ymesgen🤲🙏
@መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፐ6ቨ
@መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፐ6ቨ 5 жыл бұрын
ዘርፌየ የባቴ ልጅ አችን ያስመለጠ ጌታ ስሙ ይባረክክክክ አሁን የማልቀስ ግዜ አልፎል ተባረኪልኝ
@heavensnews8045
@heavensnews8045 5 жыл бұрын
Halluj
@hussnahaylo6551
@hussnahaylo6551 5 жыл бұрын
AmenAmenn
@eyerusalembogale6813
@eyerusalembogale6813 5 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ነው ያስለቀሳት።
@wak6470
@wak6470 5 жыл бұрын
I'm orthodox since I baptism I never change my religion she's still god place it don't matter who ever show goes has long has she worship Jesus 🙏
@selam7775
@selam7775 5 жыл бұрын
ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ሁላችንም እግዚአብሔር አቅምና ጉልበት ይሁነን ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢ጌታዬ ተባረክልኝ
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 5 жыл бұрын
የኔ የበኩር ልጀ ዘርፌ የደስታ ልቅሶ የጌታ ፍቕር የወንድሞች ፍቅር ለቅሶ እንዲህ ያንገበግባል ።ልጀ ኣንጀቴ ተላውሶ እኔንም በስደት ኣገር ልቅሶ ዳርግሽኛል።ኣይዞሽ ዓለም ሁሉ ካንቺ ጋር ነው። ተዋህዶዎች ይባረኩ።ጴንጤዎችም ።ሁላችን ልጆቹ ነና።ሁላችንም በሰማይ የምትኖር እባት ኣይደለም ብለን የምንጸልየው።እነሱ የስድብ ደራሲዎች እኛ የሰውን ዘር ናፋቂዎች መሆናችን ነው ልዩነታችን።ውዱ ነቢይ ታምራት ለዘርፌ መድረክ ስለሰጠሃት ስለሰጠሃት በኣገልግሎትዋና በመዝሙርዋ ፈውሳናለችና ክብር ለኣምላክ። መም/ዓንደብርሃን ግደይ ኣፍቃሪ ኢትዮጵያ ኤርትራዊ ከካናዳ።
@tigistdubale8750
@tigistdubale8750 5 жыл бұрын
Yegna zemen hewarya nat yeyesusi wetader berch
@soniayeneneshsonia8548
@soniayeneneshsonia8548 5 жыл бұрын
amen yemsegn kebru yesflt
@teshlaeliso267
@teshlaeliso267 5 жыл бұрын
Andeberhan Kahsay amen
@mosestsegaye7273
@mosestsegaye7273 5 жыл бұрын
Well said sir
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 5 жыл бұрын
Prophet Suraphel Maleteh new
@hirutwhereistheplaceandadd4485
@hirutwhereistheplaceandadd4485 4 жыл бұрын
My sister may GOD bless yoi
@እዮናዳም2080
@እዮናዳም2080 4 жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው አልፋና ኦሜጋ የሰራዊት ጌታ ኢየሱስ !ሀሀሀሀሀ ሀሌሉያ! እግዚአብሄር ይመስገን ስላደረገልኝ ነገር!
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 5 жыл бұрын
እርጋታሽ አለባበስሽ ስርአትሽ በጣም ደስ ይላልጌታ ይባርክሽ በአገልግሎትሽም እደጊ
@jonemalawi499
@jonemalawi499 5 жыл бұрын
ameeeeeeeeeen getaaaaa yibaarkish
@zala9346
@zala9346 5 жыл бұрын
ኣዎ በጣም ተስፋዬ በዚሁ ስርአት ባለው ኣለባበስና ረጋ ብሎ ግን ደመቅ ያለ ልብ የሚገባ ስብከትና መዝሙርዋ !!! Ufff Sekuar !
@hiwotbekele4399
@hiwotbekele4399 5 жыл бұрын
ከኦርቶዶክስ የወሰደችው ስርአት ነው ምንም ማረግ አይቻልም መሰረቱዋ
@wintamichael4422
@wintamichael4422 5 жыл бұрын
Orthodox eyalech yetemarechew newu..
@AA-wv7yl
@AA-wv7yl 5 жыл бұрын
አሜንአሜንተባረኪ
@werdatesfaye9867
@werdatesfaye9867 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ..... አይዞሽ የጠራሽ ጌታ የታመነ ነው 😭😭❤❤❤
@michaeldamtew8627
@michaeldamtew8627 5 жыл бұрын
Bless you zerfe. I Can't stop crying. The King of King the Lord of Lord Jesus.
@ምህረቱበዛልኝ
@ምህረቱበዛልኝ 5 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አችየተባረክሸ የግ /ር ሴት በብዙ ተባረኪ♥♥♠♥♥♠
@ምህረቱበዛልኝ
@ምህረቱበዛልኝ 5 жыл бұрын
tkkl bleshal
@iamfree347
@iamfree347 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንሀሌ ሉያ እግዚአብሔር ለክብሩ የሰራሽ የእግዚአብሔር ሴት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
@ተሙፍቃዱወንጂሸዋ
@ተሙፍቃዱወንጂሸዋ 5 жыл бұрын
አቦ እንዳንቺ አትነቶችን እግዝአብህኤር ያብዛልን ዘርፍዬ አንቺ እኮ የሚገርም ፀጋ ያለብሽ ልጅ ነሽ በርቺ በእውነት እኔም እንባሄን ነው ያስመጣሺው ምን አባቴ ላድርግሽ ብቻ ኑሪልን ክፉ አይንካሽ እሺ እህቴ ዘርፌ
@KishaChristian
@KishaChristian 4 жыл бұрын
ሰምታቹ ተባረኩበት. . . መፈለግን እፈልጋለሁ kzbin.info/www/bejne/gpi0pGeCf9eimsU
@ያድናልይታደግማል-ደ4ዠ
@ያድናልይታደግማል-ደ4ዠ 5 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnn Egizabher yimsegen seladergelgne nager. Zerfe tebareke.
@salemasalema4649
@salemasalema4649 5 жыл бұрын
Ufff i can’t stop crying, am so touched. I love you zerfe , you are a blessing to this generation.
@tukitogatisso7415
@tukitogatisso7415 5 жыл бұрын
ሀሌ ሉያ ክብር ለራደሽ ጌታ ይሁን.....ተነክቶ መገልገል እንዴት መተደል ነው!!!! ሀሀሀሀ ሀሌ ሉያ....
@genetasefa4625
@genetasefa4625 5 жыл бұрын
Ayekoret Begzeabyer feshum tesfa........yebarekal darechane eyasseffa.....Jesus is Lord.
@kidistkidist1444
@kidistkidist1444 5 жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርከው በነገርሽ ሁሉ ጌታ ካቺጋር ይሁን እጥፍ ድርብ ፀጋውን ያብዛልሽ
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
ዘርፌን ማስቆም አልተቻለም....|  Presence TV   |   14-Feb-2019
10:44
PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE
Рет қаралды 1 МЛН
Alew Neger
5:22
Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ
Рет қаралды 1,9 МЛН
የዘርፌ አዲስ የተለቀቀ ዝማሬ.....| .  Presence TV   |  15-Feb-2019
37:33
PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE
Рет қаралды 321 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН