እርጥ አሰራር በሰሜን ሸዋ ተጋበዙልኝ/ንሐሤ/16

  Рет қаралды 25,982

Henok Ayfokru

Henok Ayfokru

Күн бұрын

Пікірлер: 114
@ammarcell2790
@ammarcell2790 2 ай бұрын
እንደ አማራ ህዝብ እኮ የሚያሳዝን ህዝብ የለም ምን የመሳሰሉ ወንዝ እና ተፋሰስ እያሉን እስካሁን መብራት እንኳን የለንም ግን እስከ መቼ ነው እንደዚህ የምንቀጥለው
@NemiAbdu-f9m
@NemiAbdu-f9m 2 ай бұрын
እኔ ወሎየ ነኝ ግን አላውቅም ገናዛሬ ስሙን ሰማሁኝ ብል አፊያ የጤና ምግብ ያድርግላችሁ
@yaf804
@yaf804 Ай бұрын
We make it in Gonder too but differently Hamle Abo all Amhara have the way of cooking but all the same people ❤
@AddisTadese-wv3xj
@AddisTadese-wv3xj Ай бұрын
አዎ እናቴ ራሱ ጎጃም ውስጥ ለአቦ ይሰራል እያለችኝ ነበረ የአማራ ባህል በጣም ይመሣሠላል
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 2 ай бұрын
ገና ዛሬ ሰማሁ ከነስሙም😊
@እሙሂራ
@እሙሂራ 2 ай бұрын
እኔስብትይ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 2 ай бұрын
​@@እሙሂራ😂😂😂
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Ай бұрын
እርጥ የሚለው አማረኛ በኛ በወሎ ሰድብ ነው ደግሞ በሸዋ ምግብ😂😂😂
@qweqwe444
@qweqwe444 2 ай бұрын
አይቸ አላዉቅ እንድሲሰራ
@زينةالقحطاني-ط1ف
@زينةالقحطاني-ط1ف Ай бұрын
እኔም አይቸአላቅ
@haymanotderribe8843
@haymanotderribe8843 Ай бұрын
ይህን ደግ ህዝብ መዳንያለም አተ ጠብቀው እያየውት እበየ ፈሰሰ ደጉ የገኔ😭😭😭❤❤❤
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 2 ай бұрын
ሙዚቃ አታድርግ ብዙ ሰው እንዲከታተላችሁ🎉
@የመዳምቅመም-ተ9ቐ
@የመዳምቅመም-ተ9ቐ Ай бұрын
ትክክል
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 2 ай бұрын
ምንእሚሉትነውእጀራምአይንየለወ
@ZeryahKybriet
@ZeryahKybriet 2 ай бұрын
አማሮቹ የምግብ አሰራር ባህላቸው የተንቆጠቆጠ ጀግንነታቸው ሁለ ነገራቸው ኬሚሥትሪ ነው ታዲያ በውስጣቸው የተሰገሰጉ ምቀኛ ባንዳ በጥቅም ወገናቸውን አሳልፎ የሚሰጥ አሉ እነዚህን ማጥራት ያሥፈልጋል
@HenokAyfokru
@HenokAyfokru 2 ай бұрын
👍👍👍
@mahitube3690
@mahitube3690 2 ай бұрын
​@@HenokAyfokruሸዋ ሀገሬ እዴት እደናፈቀኝ በቅርብ እመጣለሁ😍😘
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 2 ай бұрын
እኛጋር ትሰራለች እናቴ ለጤፍ ውቂያ መዘርጠጫ ይባላል ይጣፍጣል ዴሞ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 ай бұрын
ደስ ሲል ባዶ አፌን እያጣጣምኩ ነው 😢
@AlmazAssfaw
@AlmazAssfaw Ай бұрын
ወይ ሀገሬ ሸዋ እዛ እህል እለለበት ሀጠር ኤርትራ ተወለጀ አመለጠኝ ሞያና ባህል ❤❤❤❤
@yaf804
@yaf804 Ай бұрын
Beautiful culture
@comcell3831
@comcell3831 Ай бұрын
በጣም ነው የምወደው አያቴ ነብሷን ይማር ትሰራልኝ ነበር ውብ ሀገሬ እግዚአብሔር በቃ ይበለን❤
@مسراتانجي
@مسراتانجي Ай бұрын
ሸዋ,የት,አካባቢ,ነህ,ወድሜ
@የእዮብእናትነኝ
@የእዮብእናትነኝ Ай бұрын
ይገርማልበየቦታው ይለያያልስሙ እርጥ እኮ ወደወሎ ስድብነው
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Ай бұрын
😂😂😂
@HahahahVhaahh
@HahahahVhaahh 2 ай бұрын
አይትዝታጤፍሲወቃበኛአካባቢእሚሠራው
@ሀያትyou
@ሀያትyou Ай бұрын
አይቸሰምቸምአላቅ ምድነወግን
@Genatwollo
@Genatwollo 2 ай бұрын
ልጂቶግን ብቃቶ❤❤ አሁን እኔም ሴት ልባልነው😅😅😅😅
@HenokAyfokru
@HenokAyfokru 2 ай бұрын
😄😄😄
@bitibahrain
@bitibahrain 2 ай бұрын
ሰላም ሄኒ እኳን ደና መጣህ ዋውውው እደት ደስ እደሚል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HenokAyfokru
@HenokAyfokru 2 ай бұрын
እንኳንደህና ቆያችሁኝ
@marblegold7011
@marblegold7011 Ай бұрын
what is እርጥ ? የሚቀባውስ ምንድን ነው ተልባ ነው እንዴ ? በርበሬ ከመጨመሩ በፊት ቡኒ ነገሩ የቀለጠ ቸኮሌት ነው የመስለው.
@tube-hl6er
@tube-hl6er 2 ай бұрын
የኔ ሽዋ❤😢ተልባዉ እንዳያማታሽ እህት አለም 😍
@እሙሂራ
@እሙሂራ 2 ай бұрын
ጪራሺበተልባነው የሚሰራውየምርእኔገናሳይነው እድህአይነትምግብ
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
ባለሙያ ❤️❤️❤️❤️
@እሙሂራ
@እሙሂራ 2 ай бұрын
እኔእርጥ ስድብነበርየማቀው ለካምግብነውክክክ
@sifaantube1230
@sifaantube1230 2 ай бұрын
Bagaa nagaa dhufte qalii nama dhufte qalii nama bareduu koo mataa duree nama nama tolu fida jabbadhu akkamtu itti fufu jabbadhu qalii bayyee nama bareduu ani dhufte❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
ወንድሜ አሪፍ አጫጭር ቪዲዮ ስቶሪ ላይ ልቀቅ ሲቀጥል ቻናልህ ሞኒታይዝ ስላልሆነ በኃላ ያስቸርሀል ኮፒ እራይት ይልሀል ሙዚቃ አታስገባ ሞኒታይዝ እስኪሆን ዩቱብ ላይ የራሱ የተለያየ ክላስኪ አለ እሱን ተጠቀም ዝምም ብለህ ቪዲዮ እየሰራ ጫን የሰው ዘፈንም አትጫን በኃላ አዉርድ ይልሀል ብር መቁጠር ሲጀመር ያኔ የፈለከው መጫን ትችላለህ
@qweqwe444
@qweqwe444 2 ай бұрын
ቀላልይመስላእንጅ ተልባዉቀጡመደቆሱ ያደክማል እኮ
@fatumayoutube-y1s
@fatumayoutube-y1s 2 ай бұрын
ማሻአላሕ አሥጎበዥከኝ ሢያምር
@fjfbmbn3293
@fjfbmbn3293 2 ай бұрын
የሸዋ ባህል ፍልሰታ ፆም ወይም የልጅ ቁርባን
@MekdesAbebe-ll8jh
@MekdesAbebe-ll8jh 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አሰራር አመሰግናለዉ
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 2 ай бұрын
አገራችን ሠላም ያረገው
@Tube-vd1gs
@Tube-vd1gs 2 ай бұрын
😊በርታልን ውይ ሲያምር❤❤❤
@seadifamily
@seadifamily Ай бұрын
selam selam እንኳን ደና መጣሽ ማሻ አላህ እረጥ የሚባል ምግብ አለ እንዴ ከይቅርታ ጋ ስድብ ይመስለኝ ነበረ እኮ
@HenokAyfokru
@HenokAyfokru Ай бұрын
mgb new
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ Ай бұрын
ሲያዩት በጣም ያምራ በተለይጥፋጥናውንብቀምሠው የበለጥእናገርነበር❤😂😂😂
@زينةالقحطاني-ط1ف
@زينةالقحطاني-ط1ف Ай бұрын
ግንየተቀባዉ ፅቁሩ ምድነዉ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ጥቁር ተልባ ነው።
@زينةالقحطاني-ط1ف
@زينةالقحطاني-ط1ف Ай бұрын
@@abuhaile6517 አይዋ
@ababu5g
@ababu5g 2 ай бұрын
የኔዉድ ወንድም❤❤❤ በረታ
@selamethio8557
@selamethio8557 Ай бұрын
አይቼም አላዉቅም ። አነባበሮ ነዉ? አነባበሮ የሆነ መስላል ። ከላይ አፍስሰዉ የለቀለቁት ምንድን ነዉ? ተልባ ነዉ?
@ssaa4401
@ssaa4401 2 ай бұрын
ምድነዉ
@HenokAyfokru
@HenokAyfokru 2 ай бұрын
subscribe አድርጉኝ
@mebratabay5688
@mebratabay5688 2 ай бұрын
እሺ😅
@AlyaAhmed-m3d
@AlyaAhmed-m3d Ай бұрын
We make it in Gojjam and we call it Abo Danika or anebabro. It is made only in Christian holiday ( Hamle Abo).
@y.eshetu5224
@y.eshetu5224 2 ай бұрын
Wow 👌
@SenbeteTube
@SenbeteTube 2 ай бұрын
Arife new tenama
@ADcreative00
@ADcreative00 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ promotion 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok Ай бұрын
እኔ ትውልዴም እድገቴም ሰሜን ሸዋ ነው አይቸም ሰምቸም አላውቅም ስሙን እራሱ ሰምቼ አላውቅም
@fhxh2270
@fhxh2270 2 ай бұрын
ሸዋ ሀገሬ አጣየ❤❤❤
@bitibahrain
@bitibahrain 2 ай бұрын
ሀገሬ ሰላምሾ ይብዛ❤❤❤❤❤❤
@NigatuAs
@NigatuAs 2 ай бұрын
አሜነ
@HenokAyfokru
@HenokAyfokru 2 ай бұрын
አሜን
@hiwetkesete4890
@hiwetkesete4890 2 ай бұрын
አሜን
@AbxsAbxs-fm3rn
@AbxsAbxs-fm3rn Ай бұрын
የተልባውን አሰራር ታሳተን እንዲሁም ከስንደ ብቻ ከሆነ በቀዝቃዛ ውሀ ወይስ በሙቅ ውሀ ነው የምናቦካው ሁሉንም አሰራሩን አዳዩን ወዲጀዋለሁ
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su 2 ай бұрын
አነባበሮ ከዛ ከላይ የፈለጋችሁን መቀባት ትችላላችሁ ሞር ደሞ በጥቁር ስንዴ በጣም ነው የሚጣፍጠው
@Animawbasazinaw
@Animawbasazinaw 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@fjjuhjkkjghvg6878
@fjjuhjkkjghvg6878 Ай бұрын
አናቴ❤❤❤❤❤
@fatumayoutube-y1s
@fatumayoutube-y1s 2 ай бұрын
እሪምሦ ይባላልበኛ
@ammarcell2790
@ammarcell2790 2 ай бұрын
በአማራ ክልል በአራቱም አቅጣጫ እንዴት ነው የሴቶችን ድካም መቀነስ የሚቻለው ፡ አንደኛ መብራት ውሃ መንገድ ቢገባላው ፡አብዛኛው የድካም ስራ ይቀንሳል ባይ ነኝ
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ Ай бұрын
ትክክልወላሂ
@FireSima-zm8ge
@FireSima-zm8ge 2 ай бұрын
afr yemselal
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet Ай бұрын
እርጥ ስድብ አይደለም እንዴ ?
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ረህጥ ነው ስድብ
@gjbnvgmgmhk8254
@gjbnvgmgmhk8254 Ай бұрын
❤❤😢😢😢
@kelemewerkhailemaryam5156
@kelemewerkhailemaryam5156 2 ай бұрын
ሰላም ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mebratabay5688
@mebratabay5688 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Genatwollo
@Genatwollo 2 ай бұрын
እረበኝ ሁሉ😂❤❤❤❤
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 2 ай бұрын
😂አጀቡነዉ እናተየ😂😂
@dvgffgh
@dvgffgh 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@SaifulRsna-p6v
@SaifulRsna-p6v 2 ай бұрын
አይ ስደት በትዝታ ሀገረ ገባሁ
@weollogragero5188
@weollogragero5188 Ай бұрын
Weyew endetnew yemibelaw gode
@ምህረትምህረት-ደ6ኸ
@ምህረትምህረት-ደ6ኸ 2 ай бұрын
አይ ትዝታ ብቻ
@AaA-k2b8p
@AaA-k2b8p Ай бұрын
ስሙ እራሱ እርጥ😂😂😂 ገና ዛሬ አሁት
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 2 ай бұрын
ሠብሥክራዮብአርኩህ
@Ethio7745
@Ethio7745 2 ай бұрын
ጉድ ፈላ 😂😂😂😂
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ועח
@ועח 2 ай бұрын
🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su 2 ай бұрын
ያገሬ ምግብ
@HeyatSmels
@HeyatSmels Ай бұрын
❤❤❤😢❤❤😢😢
@arabia1239
@arabia1239 Ай бұрын
አይትዝታ🎉🎉😢
@mheeed5950
@mheeed5950 2 ай бұрын
ትኩሱን እፌስታል ላይ ባታረጉ ይመረጣል
@sarahtube931
@sarahtube931 2 ай бұрын
ሙዚቃውኮፒራይትያስልክብሀልል ይቅርብህ
@HenokAyfokru
@HenokAyfokru 2 ай бұрын
እሽ እሽ 🙏🙏🙏
@alemshaygebremarim4642
@alemshaygebremarim4642 Ай бұрын
ኣብ ትግራይ ዝየገበርት ክገብሩ፡
@WifiMobile-r7m
@WifiMobile-r7m 2 ай бұрын
Xequru.midinau..asararu.dasi.yilali
@ዮወርድ
@ዮወርድ 2 ай бұрын
አነባበሮ ወይም ኮፈፍታ ነዉ ምንለዉ እኛ🥰 እርጥ 🙄ሞያ የሌላት ሴት ሲሰድብነዉ እርጥ ናት ሲሉ ነዉ እማዉቀዉ ባገሬ😂😂😂የምግብ እርጥ ጉድ ኮነዉ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ገልቱ ሴት እርጥ ሳይሆን ረህጥ ነው የምትባለው
@ዮወርድ
@ዮወርድ Ай бұрын
@@abuhaile6517 🙄በኛዘድ እርጥ ነዉ ሚባለዉ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
@@ዮወርድ እናነተ እነማን ናችሁ? ስድባችሁም ምግባችሁም እንዴት አንድ ይሆናል🤣😂
@ዮወርድ
@ዮወርድ Ай бұрын
@@abuhaile6517 ያምሻልደ ልጅት በደብ አብቢዉ እርጥ እሚባል ምግብ አናቅም እኛ የለምም 🙄ሁሉም እደየ ባህሉ ይለያያል
@almazali4784
@almazali4784 Ай бұрын
በቃ ተሰራ ተሸፈነ አይበላም አይ የኛ ሰው እኮ 🤔🤔🤔
@qweqwe444
@qweqwe444 2 ай бұрын
አነባበሮ ነዉ አይደለ!!
@mmohammed9998
@mmohammed9998 2 ай бұрын
ይመስላል
@እሙሂራ
@እሙሂራ 2 ай бұрын
ነው ግን ከላይጥቁሩምድነው
@zedahmed9371
@zedahmed9371 2 ай бұрын
​@@እሙሂራተልባ አለሽኮ ወሽካታ 😂
@nabeela4979
@nabeela4979 2 ай бұрын
Ert be egna hager sdb new be enante hager degmo yemgb sm🤔🤔🤔😅😅😅😅😅😅siketl yalegn asteyayet lehzb yemikerbn video betnkake sru,enjerawn staweta lbsoan Nekta melsa enjerawn stnekaw temelkachin yzegal yemr🙄, beterefe bertu
@alemshaygebremarim4642
@alemshaygebremarim4642 Ай бұрын
ሞጞጞ ኣይፍልጡን ኣምሃሩ እዙይ እዩ ሞጞጞኦም፡ እንጀራ እውን ኣይፍልጡን ሞቕሎን ቕጭን እዩ ባህላዊይ ኣመጋግበኦም፡ ካብ ትግራይ ተማህሮም እዮም ብተለይ ኣብከተማታት ዝንብሩ፡
@YeshiYeshi-ov7bi
@YeshiYeshi-ov7bi 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@dimathd380
@dimathd380 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@AhmadAhmad-bv3vu
@AhmadAhmad-bv3vu 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Wubalemmamo-y1h
@Wubalemmamo-y1h Ай бұрын
❤❤❤❤❤
СОБАКА И  ТРИ ТАБАЛАПКИ Ч.2 #shorts
00:33
INNA SERG
Рет қаралды 2 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 52 МЛН
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 47 МЛН
🔴ግጭት ዶባት ኤርትራን መራሕቲ ትግራይን/Badme Eritrea /04/11/2024
49:47
Himbol Media1 ሂምቦል ሜድያ
Рет қаралды 19 М.
🔴ኮሜድያን እሸቱ ምን ገጠመው⁉️እንኳን ማረህ
23:10
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 50 М.
СОБАКА И  ТРИ ТАБАЛАПКИ Ч.2 #shorts
00:33
INNA SERG
Рет қаралды 2 МЛН