ቁርአንን ትተን ወዴት ነው ምንሄደው❓| ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ ቁርአን | ustaz ahmed adem | hadis quran

  Рет қаралды 7,400

Qeses Tube

Qeses Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@zamzemzam1106
@zamzemzam1106 Жыл бұрын
ወአሌኩሰላምወራሃማቱላህ ወባራካቱሁ ጃዛኩአላህኸይር አላህበሳማናዉ ታጣቃሚ ያዲርጋን አላህ ቀልቦቻችንን ለቁራዓን ይክፈትልን ያራብ☝
@yarustasey6091
@yarustasey6091 Жыл бұрын
ሡለ ላሑ አለሒ ወሠለም❤❤❤ጀዛካሏሕ ኸይረ አሏሕ በሠማሑት እምጠቀም አዲረገኝ ቁረአንል ከሪም ፉረቃን የዱኒያም የአኺራም ኑረ😭💔
@Samira-hd7co
@Samira-hd7co Жыл бұрын
ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብ ቁርዓንን የልቤ መርጊያ ብርሃን አድርግልኝ የህይወቴ መመሪያ አድርግልኝ አልሃምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ በዱኒያም በአኼራም ኸይር ምንዳቹን አላህ ይክፈላቹ መሰሎቻችሁን ያብዛልን ጀዛኩሙላኸይር👍👍👍👌
@rsdrsd9324
@rsdrsd9324 Жыл бұрын
አለህ ይጠብቅ ኡስታዛችን ጄዛክላህ ኸይር ፈዲንያ ወል አኽር
@dfdfg9066
@dfdfg9066 3 ай бұрын
አሚን አሚን ወለሂ በጣም ያአላህ ምጨረሻችንን አሣምርልን👍👍👍👍
@dfdfg9066
@dfdfg9066 3 ай бұрын
ጄዛከላሁ ከይረን ኡሰታዝ አላህ ይጠብቅልን አላህ ያግረልን ያርብ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 3 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አህመድ ሸህ አደም ሣህ ቁራአን የልብ ብራሀን ነው አላህ ያግራልን ያረብ እዝነትህን ያኢላሂ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ Жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ኡስታዙና አላህ ሐያቶትን ያርዝምልን መሰሉቻችሁንም ብዝዝዝዝዝዝዝት ያድርግል አላህ በራርመቱ
@عليالخليدي-ص8ض
@عليالخليدي-ص8ض 9 ай бұрын
ሰለሏ አለሂ ወሰለም
@KhCc-zs7mh
@KhCc-zs7mh Жыл бұрын
ኢሻአላህ❤
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 Жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዙና አሏህ በረካውን ይስጠን ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራን ያረብ
@amireysalmen
@amireysalmen Жыл бұрын
ጀዛ ኩሙለህ ከይራን አለህ ይጠብቃቹሁ
@fatimajamal2346
@fatimajamal2346 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባርክ አላህ ጀዛኩመላህ ኽይር
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም ያረብ መጨረሻችንን አሳምረልን
@KhCc-zs7mh
@KhCc-zs7mh Жыл бұрын
☝☝☝☝☝🙏🙏🙏🙏
@omudaha
@omudaha 2 ай бұрын
جزاكم الله كيرا
@حبيبه-م6ش
@حبيبه-م6ش Жыл бұрын
በሂወቴ ሰርቶልኛል ህይወቴን ከብዙ ነገር ታዲጎኛል ቁርኣን የጌታዬ ቃል
@Fየአለህበሪየ
@Fየአለህበሪየ Жыл бұрын
ጀዘከለህ ከይር
@Habibah-vs1kj
@Habibah-vs1kj 2 ай бұрын
ለሁላችንም አላህ ያግራለን እኔ ከነእሪሞቱ በ ኦላይን አስመጥቸ ቁረአን አሰሪየ ቀማችኝ ኢትዮጵያ ስትገቢነው የምሰጥሽ ብላ 😢 ግሩፖ ውስጥ ለመቅራት ዋይፋዩ የተስካከለይደለም ግን በራሴ እታገላለሁ ኢሻአላሀ ዱአዲርጉልኝ ቢሮም ውሰጂኝ ስላት አታደረሰኝም 😭😭
@OsamaTofik
@OsamaTofik 6 ай бұрын
☝️☝️☝️🙏🙏🙏❤❤❤
@Hawaiyemame
@Hawaiyemame Жыл бұрын
Masallah
@nuradindesta7203
@nuradindesta7203 Жыл бұрын
Amein Ya Rabi
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡለሏህ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡለሏህ Жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
@khadargataun7790
@khadargataun7790 Жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
@endrisahmed289
@endrisahmed289 Жыл бұрын
ወኣለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሸሃችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በሰማነው እምሰራበት ያርገን
@አሚናሰይድሌራ
@አሚናሰይድሌራ Жыл бұрын
ጃዛክ አላህ ኸይር
@nuradindesta7203
@nuradindesta7203 Жыл бұрын
Jazakallah Ustazachin
@حبيبه-م6ش
@حبيبه-م6ش Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ እኔም ምስክር ነኝ
@temimaseidele8608
@temimaseidele8608 Жыл бұрын
ሰምቶ ከሚተግ ቢሩት የድርገን አለሁመ አሚን ኡስተዝ ጀዘኩሙለይ ከይርን
@daruselam2981
@daruselam2981 Жыл бұрын
እስታዝ ሁልግዜም ጥያቄ የሆነብኝ ነግር ፆም ስንፆም በቅልባችን ከምንነይተው ውጭ በአፋችን የምንለው ንያ አለ እንዴ??? በኣላህ አብራሩልኝ
@QesesTube
@QesesTube Жыл бұрын
በቀልብ ከመነየት ውጪ ሌላ በአፍ ሚባል ነገር የለም ከጊዜ በኋላ የመጣ ነገር ነው በአፍ መናገር ዋናው በቀልብ ማሰብ ነው
@ነኚያያቴናፋቂ
@ነኚያያቴናፋቂ Жыл бұрын
አሰላሙአሌይኩም ጥያቄ አለኚ ክርስቲያን። ለበአላቸዉ ያዘጋጁት ምግብ ይበላል ወይስ አይቻልም አብረን ስለምሰራነዉ
@QesesTube
@QesesTube Жыл бұрын
ጥያቄ ከመጠየቃችሁ በፊት ይህን የአጠያየቅ ስነ ስርዓት ሊንኩን በመጫን ያዳምጡ 👉 kzbin.info/www/bejne/hKithaF3h7Ghb7s የፈትዋ ጥያቄ ለመጠየቅ ከታች በተቀመጡ ቁጥሮች ጥያቄውን ይላኩ +251948462619 ( ኢትዮጵያ ለምትኖሩ ) +966532792467 ( ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ ) የጥያቄያቹ መልስ ከስር በተቀመጠው የቴሌግራም ቻናል በየሳምንቱ እሮብ ይለቀቃል 👇👇👇 telegram.me/ahmedadem ⛔ ማሳሰቢያ ፦ ከእርሶ በፊት ጥያቄ የጠየቁ ሰዎች ስላሉ መልሱን በትእግስት ተራዎ እስኪደርስ ይጠብቁ !
@daruselam2981
@daruselam2981 Жыл бұрын
ጀዛኩላህ ኸይረን እስታዝ
@umin7742
@umin7742 Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
አጫጭር ፈትዋዎች || መዚይ ትጥበትን ያስወጅባልን? || በኡስታዝ አሕመድ አደም
1:46
ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
Рет қаралды 2,4 М.