ፈረንሳይ ለጋሲዮንን በወፍ በረር በትዝታችን በኢ.ቢ.ኤስ/Tizetachen on EBS SE 19 EP 10

  Рет қаралды 36,102

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 109
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 3 жыл бұрын
ዮኒ በጣም ዘገየህ ፈረንሳይን ለማቅረብ ምርጡን ሰፈራችን በኢትዮጵያዊነቱ እና በሃይማኖቱ የማይደራደር ጀግና ህዝብ
@эфиопияиАддис-Абеба
@эфиопияиАддис-Абеба 3 жыл бұрын
ፋረንሳይ ለጋስዬን ሰፋራችን የጀግና የደፋር የሀይማኖተኛ በኢትዬጵያዊነቱ የማይደራደር ኬላ 11 12 ማዞሪያ ብረት ድልድይ አቦ ሰፈር የጀግና ሰፋር ጉራራ ወዘተ ሰፈሪ ናፍቆት ከስደት ራሻ ።
@mesobwerq9093
@mesobwerq9093 3 жыл бұрын
ዬኒ ሊሳሳት ይችላል ግን እንደዚህ እይነት ትንሽ ስው እይደለም እምነትን ታሪክን የሚጠብቅ ድንቅ ልጅ ነው ነገር እትጎንጉኑ
@эфиопияиАддис-Абеба
@эфиопияиАддис-Абеба 3 жыл бұрын
@@mesobwerq9093 ምን ይጠበስ ማን ተናገረው የወያኔ አሽቃባጭ ።
@amytk6095
@amytk6095 3 жыл бұрын
@@mesobwerq9093የምን ነገር ነው የምታወራው?
@amenfikadu5591
@amenfikadu5591 2 жыл бұрын
አረ 06 07ስ
@эфиопияиАддис-Абеба
@эфиопияиАддис-Абеба 2 жыл бұрын
@@amenfikadu5591 ይቅርታ እረሳው እናተንም ይጨምራል ሚሽን ትምህርት ቤት አይረሰማ
@addisnet21
@addisnet21 3 жыл бұрын
ፈርንሳዪች - እንኳን ክስው ከአንበሳ ጋር የሚኖሩ ስዎች ናቸው:: ጉጠኛች ከፈረንሳዪች ተማሩ እባካቹ የምትስማሙ👍👍👍 thank you EBS🙌
@kebede91
@kebede91 3 жыл бұрын
እዚህ ስፈር የማይረሳ ትዝታ አለኝ የፈረንሳይ ኬላ ልጆች የድሮዎች ታውቁዋት ከሆነ በጣም ቆንጆ ልጅ ጠይም ሃና የምትባል እርስዋን ፍለጋ የቀበና ወንዝ ስንቲ እየሞላ ሊወስደኝ ነበር በ1985 አም የመጨረሻ ሀሪፍ ስፈር ነው
@ጊዜጌታ-ዐ3ቀ
@ጊዜጌታ-ዐ3ቀ 3 жыл бұрын
ፈረንሳይ መጥቶ ስለ 41 ኢየሱስ ሰለ ራስ ካሳ ቤት ጣልያን ምሽግ ምሽን ትምሀርትቤት ስለ ፈረሰው የኳስ ሜዳው ፒፖ ቤት ስለ ሐምሌ 19 መናፈሻ የመሰቀል ደመራ በዓል ሁለት ጊዜ መከበር ገነተ ኢየሱስና ቅዱስ ሚካኤል ላይ የጥምቀት በዓል 4 ጊዜ የሚከበርባት 1.ገነተ ኢየሱሰ 2.ቅዱስ ማካኤል 3.ህፃኑ ጨርቆስ 4.ወይብላ ማርያም የመጨረሻው አስተርዮ የሚከበርባት ብቸኛ ሰፈር ...................እሔና ያልጠቀስኩት ድንቅ እና አስገራሚ ታሪክ ያለው ሠፈር ነው። ሌላ ጊዜ በወፍ በረር ሳይሆን .......".." በደንብ እንደምትጎበኛት ባለተስፋ ነኝ። ለዚህም 👏
@heyablisan4214
@heyablisan4214 3 жыл бұрын
You reminded me saferey love you guys
@ቀኑብሽ-ሐ3ኰ
@ቀኑብሽ-ሐ3ኰ 3 жыл бұрын
ሀገራችን ሠላም ያረግልን 🙏🙏🙏እህቶቸ ወንድሞቸ ደሞ በሠላም ለሀገር ያብቃችሁ 😍😍
@eliasabebe7429
@eliasabebe7429 3 жыл бұрын
ለኢትዬፕያ ብዙ ውለታ የዎሉ ድንቅ የጥበብ ሰዎች ጋዜጠኞች እስፓርተኞች የውትድርና ባለሙያዎች ወዘተ....ፈረንሳይ ሀገር ወዳድ በፍቅር የተሞላ ሰፈር ነው ዬናስ እናመሰግናለን ቃልህን አክብረህ ድጋሜ ሰፊ ፕሮግራም ይዘህ እንደምትቀርብ ተስፋ እናረጋለን
@mandesta2204
@mandesta2204 3 жыл бұрын
ዮኒ ጥበብ በፈረንሳይ ላይ ተጋባዥ እንደምታደርገን ተስፋ አለኝ አስጎብኚወቹ የደረሱበትን ነው የነገሩህ ማጀቢያ አድርገህ ያቀረብከው ዘፈን አባቴ የፃፈው ነው አባቴ የክብር ዘበኛ የመድረክ መሪ ገዛኸኝ ደስታ ነበሩ ሌሎች ጎረበሴቶቻችንን ግርማ ሀድጉ እስጢፋኖስ ካሳ አቶ ደሳለኝ እናም ሌሎችም መቀጠስ እንዳለባቸው ይሰማኛል ወደፌት ተስፋ አለኝ በቅርቡ ይህንን እንደምትሰራ
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 3 жыл бұрын
Ferensayeeeeeeee sefere I love my sefer 💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ያስለቅሳል
@እመብዙሐንእመብዙሐን
@እመብዙሐንእመብዙሐን 3 жыл бұрын
ፈረንሳይ ያለማጋነን የፍቅር ሰፈር ነዉ ።
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 жыл бұрын
የአቶ. አየለ ማሞ ነፍስ ይማር ለ ቤተሰብ. ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥልን
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ጀግና. አባታችን ፈጣሪ . እድሜ ጠና ይስጥልን ዮኒ ቆንጆ ታሪክ ነው እናመሰግናለን
@alemtilahunasfaw4270
@alemtilahunasfaw4270 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው
@AbeshaSew
@AbeshaSew 3 жыл бұрын
What a blessed legend 105yrs ke 3 were, bless him,,, may he stay long. amazing Athlet Wami Biratu
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 3 жыл бұрын
ዮኒ በጣም ምረጥ እና ትልቅ ታሪክ ነው እያሳየህን በርታ ።👍🦚🦚🦚
@mesobwerq9093
@mesobwerq9093 3 жыл бұрын
ስንት ቆንጆ የወጣበት ስፈር ነው እኔም በፍቅር ክንፍ ያልኩላት የፈረንሳይ ስፈር ልጅ ናት እቤት ቁንጅናዎ እቤት ስውነት መቼም እረሳትም ያችን የጠይም ቆንጆ
@romanadera941
@romanadera941 3 жыл бұрын
ዬኒ ሰፈራችንን በጥቂቱ ቢሆንም የቃኛሀት እናመሰግናለን በሰፊው እንጠብቃለን
@merongirma611
@merongirma611 3 жыл бұрын
ዮኒ እናመሰግናለን ❤️ ፈረንሳይ ተወዳጅና ያልተኮረጀ original program on EBS
@Kiddy.w
@Kiddy.w 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነትን ሰብኮ ያሳደገኝ ሰፈሬ! በሀገሩ የማይደራደር ትውልድ, በወገኑ የማይጨክን ህዝብ ያለበት, ተርፎት ሳይሆን ካለው ላይ የሚያካፍል እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት የሚታይበት የጀግና ሰፈር!!
@maremichael2961
@maremichael2961 3 жыл бұрын
አየለ ማሞ ነብስ ይማር 🙏
@eframtesfa9111
@eframtesfa9111 3 жыл бұрын
ጋሽ አየለ ነፍስ በአጸደ ገነት ፈጣሪ ያኑራት
@hannadebebe7071
@hannadebebe7071 3 жыл бұрын
የመጀመሪያ ፍቅሪ የፈረሣይ ልጅ ነበረ❤😢
@imubilal6947
@imubilal6947 3 жыл бұрын
እወድሀቹኃለሁ አቅራቢውች የእኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹሁ
@amytk6095
@amytk6095 3 жыл бұрын
ሰፈሬ❤❤❤❤❤❤ የታላችሁ ፈረንሳይ ያላችሁ?
@heyablisan4214
@heyablisan4214 3 жыл бұрын
We are with you my dear
@ethiofrenchtube9243
@ethiofrenchtube9243 3 жыл бұрын
አለን አለን❤️😘😘😘😘😘😘😘
@yeshit5007
@yeshit5007 3 жыл бұрын
🤚
@st.michael2444
@st.michael2444 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማርልን በመጨረሻም
@hirutharter2488
@hirutharter2488 3 жыл бұрын
Dankeschön, Seferen Frensay legasion Slasayehegn. Sefere nafekegn
@ዜድሀበሻዊት-መ2ኰ
@ዜድሀበሻዊት-መ2ኰ 3 жыл бұрын
ኬላ ፈረሳይ ስላስጎበኝህን እናመሰግናለን የምወዳት ሰፈር ፈረንሳይ ድልድዩ ከተሰራ በጣም አምሮበታል
@saniya6860
@saniya6860 10 ай бұрын
men beya endamengar batam ger naw yagbang ka dastaya bezat safran sayaw batam naw das yalng nafkong nbabar ka bezu amat bagal asyahng allah yesteh wallahe batam naw yamamsgenaw❤❤❤❤❤❤❤❤
@misertilahun9650
@misertilahun9650 3 жыл бұрын
መሀል ከተማ ፎቅ ሰርተው ሰርተው ቦታ ሲያልቅባቸው ወደ ፈረንሳይ ይመጣሉ
@ethiofrenchtube9243
@ethiofrenchtube9243 3 жыл бұрын
ውዷ የተወለድኩብሽ ያደኩብሽ የተማርኩብሽ ስፈሬ የትም ተወለድ ፈረንሳይ ለጋ ሲኦን እደግ ፍቅር የሆነ ስፈር ናፍቆኝ ነበር ስላሳያቺሁኝ አመስግናለሁ😘💕😘😘💕😘💕💕
@amehamchuye9505
@amehamchuye9505 3 жыл бұрын
9:52 organ 🤣🤣 big love from 05
@onelove1lv
@onelove1lv 3 жыл бұрын
እውነት ነው የጥበብሰፈር ልጅ ነን
@meseretgeberemariam2738
@meseretgeberemariam2738 3 жыл бұрын
900gfZx mip
@stayprivate3562
@stayprivate3562 3 жыл бұрын
Gash ዋሚ ቢራቱ:) "አንድ ጊዜ የሰፈሩ ባለሀብት ጋሽ ዋሚን በጠዋት ሲሮ ጠ-አግኝቷቸው ግቡና ወደሚዱበት በመኪና ላድርሶት ቢላቸው ይቅርታ እቸኩላለው አሉት ይባላል: “
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 жыл бұрын
ከመኪናዋ ስለሚቀድም ነው እሱ
@heyablisan4214
@heyablisan4214 3 жыл бұрын
Wow you reminded me sefery
@imubilal6947
@imubilal6947 3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ሠላም ለሀገራችን
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 3 жыл бұрын
Yoniye how about Abo Sefer wanaw but thank u for z program hope u will go and visit again in detail as u said and don't forget Abo please big respect 👏👏👏👏👏
@arifkanatube5746
@arifkanatube5746 3 жыл бұрын
I love only this program on ebs
@Yonino660
@Yonino660 3 жыл бұрын
በጣም ነው የአደድኩ ዬንየ ። ግን ባርኔጣው ገልበጠህ ነው ይረከው ልበል ?
@imubilal6947
@imubilal6947 3 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይሥጥህ
@stayprivate3562
@stayprivate3562 3 жыл бұрын
Weyo sefere endet edemewedish thanks Yoni!
@amanuelget1547
@amanuelget1547 3 жыл бұрын
drone shot is good, yoni is best ..
@eframtesfa9111
@eframtesfa9111 3 жыл бұрын
የኑዬ ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥሽ ዞላ uk
@kineabzemen8346
@kineabzemen8346 3 жыл бұрын
ኢትዮውድ❤❤❤
@heyablisan4214
@heyablisan4214 3 жыл бұрын
Gashe wame selame selame
@dhailu6099
@dhailu6099 5 ай бұрын
ዬኒ እንድ ክፍል ብቻ ያንሰዋል ለፈረንሳይ please!!
@amenfikadu5591
@amenfikadu5591 2 жыл бұрын
ዮኒ ፈረንሳይን ለመግለፅ እንድ ፖርታ ብቻ አይበቃህም ቡዙ ያልተነገረላት ድንቅ ሰፈር ነው
@classyentertainment
@classyentertainment 2 жыл бұрын
ሰፈሬ❤️
@yeshakbekelelegesse5120
@yeshakbekelelegesse5120 3 жыл бұрын
ፈረንሳይን በጥሩ አስጎብኚ ነው ማወቅ ያለብህ ቶሚ እኮ ልጅ ነው ይህን ስልክ አያውቅም ማለቴ ሳይሆን በጣም እድሜ ጠገብ ታላላቆቹ አሉ በሚል ነው
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 3 жыл бұрын
ዮኒ ሰፈራችንን ስላስጎበኘከን በጣም እናመሰግናለን እስኪ ፈረንሳዮች ቤቴን ጎብኙልኝ ትወዱታለችሁ
@suraleul8553
@suraleul8553 10 ай бұрын
የት ነው ቤትሽ
@NinaNina-lf7mv
@NinaNina-lf7mv 3 жыл бұрын
Sefere yadekubet 😍😍😍
@papisquad
@papisquad Жыл бұрын
Ferensay yileyal
@imubilal6947
@imubilal6947 3 жыл бұрын
የልጂ አሥታዋይ
@wirohode506
@wirohode506 3 жыл бұрын
Sefere kela mazoreia I miss sholake
@imubilal6947
@imubilal6947 3 жыл бұрын
ምረጥ ኢትየጵያን ነህ
@mintuadera9882
@mintuadera9882 3 жыл бұрын
ፈረንሳይ ሰፈሬ
@betym1206
@betym1206 3 жыл бұрын
💚💛❤💋
@hanakibru4484
@hanakibru4484 3 жыл бұрын
Sefereee❤❤
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
የድሮ ሰው በሆኩኝ ነበር ያሁኖቹ ያፈርሳሉ አይሰሩም
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
ሰላም ዮናስ ተኝቼም ቢሆን አያለው ስራ በዝቶብኝ ነው
@helenabay5790
@helenabay5790 3 жыл бұрын
በወፍ ቢሆንም የራስ ካሳን ቤት እየሱስ ሚካኤል ማርያም ቤተክስቲያኖች ከራስ ካሳ ጀርባ መቶ አመት ያስቆጠረ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት መጎብኘት ነበረብህ
@ሁሉበሱሆነ-ቘ1ጨ
@ሁሉበሱሆነ-ቘ1ጨ 3 жыл бұрын
በጣም እሱ ጋር ይሄዳል እያልኩ ስጠብቅ ነበር
@bushmanzanigaba3972
@bushmanzanigaba3972 3 жыл бұрын
ፈረንሳይ ቀርቶ ዋሚ፡ቢራቱ፡ሰፈር (ዋሚቪል)ቢባል ጥሩ ነበር።
@techlehulu
@techlehulu 3 жыл бұрын
📱 ስልክን እንደ ሪሞት በመጠቀም ኮንፒተራችን መቆጣጠር ቪዲዮዎን ይመልከቱ በሰንከዶዎች እና በአጪር ደቂቃዎች ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ?
@imubilal6947
@imubilal6947 3 жыл бұрын
ጀግና
@eframtesfa9111
@eframtesfa9111 3 жыл бұрын
ዬኒ ገና ገና የፈረንሳይን ታሪክ አልነካሕውም ዞላ uk
@imubilal6947
@imubilal6947 3 жыл бұрын
በርታ
@tigidabia20
@tigidabia20 3 жыл бұрын
👍👍👍❤
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 3 жыл бұрын
ምን ጥበብ ብቻ አትሌቶች እነ አበበ ቢቂላሰ ዋሚ ቢራቱስ ጋዜጠኞቹስ ወዘተ የትም ተወለድ ፈረንሳይ እደግ ኬላ ሰፈሬ
@imubilal6947
@imubilal6947 3 жыл бұрын
ለምን ዳጌ (ሢም ካረድ የለም)
@imubilal6947
@imubilal6947 3 жыл бұрын
ቢሥካ እሥኪ ውዴ ደሤ ውሎ ውድ ሌላም ከተማ ህድ ማለቴ ሀገር አሣየኝ በፈቶ እንኳን አሣየኝ
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 3 жыл бұрын
ወይ ሰፈሬ
@jordanos3792
@jordanos3792 3 жыл бұрын
ዮኒየ ከተማ ነው ሠፈር የሚባለው በተደጋጋሚ ስለሰማሁት ነው ካንተ ሣይሆን ከአርቲስቶች በተለየ ሁኔታ . ምናልባት እኔ ከሀገር ከወጣሁ በህዋላ ሠፈር ወደ ከተማ ከተቀየረ ንገረኝ በአንተ እምነት ስላለኝ ነው ጥያቄ ያነሣሁት. በተረፈ ፕሮግራምህን በፍቅር ነው የማየው. ላንተም የተለየ አክብሮት አለኝ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
አቃተኝ ዬኒ አቃተኝ ማየት። የአየልዬን። እዉነትም ላይብረሪ ነው። ቀላል አደለም። እንዴት ከባድ። ይሆን ለቤተሰቡ። እናመሰግናለን!!!
@saniya6860
@saniya6860 10 ай бұрын
Bamekatkaw ba safew etabekalhu
@ZemaTube100
@ZemaTube100 3 жыл бұрын
አላቹህ ወይ😍😍😍😍😍❤😘😘
@mekonnenbereda8730
@mekonnenbereda8730 3 жыл бұрын
አለን አለን
@dawudali3921
@dawudali3921 2 жыл бұрын
Frenchlegasion is place of life, I didn't see hel. Take care 🙂 💕 ho! slow 🐌 down
@yohannestekle7486
@yohannestekle7486 3 жыл бұрын
Yebteseb chwatan lekeku
@animvid655
@animvid655 3 жыл бұрын
❤ ሰላም ለ ሀገራችን 🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ነፃነት ወርቅነህ ነኝ ።youtube ቻናል ከፋቸ ስራወችን በቅርቡ ስለማቀርብ ፎቶየን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ❤ .
@saradiromacooking4097
@saradiromacooking4097 3 жыл бұрын
ነፂዬ❤️
@denebittube2656
@denebittube2656 3 жыл бұрын
Yoni tnx batman... gn farancay endametawerat ayedelachem batammmmm Telek program yezak bezu safra eyagebk kalehuna batammmm safi ena ya jegenoch safr nat macha Michael . Eyasuse ..22 ..chafa..belokat .. abo.. 11 .. macha ayake... batam meserat yetabkebekallll ... adera mazoriya stay kala sategabayaye kaye foke stay. Becha yoni endana farancay yasayekat ayedelchem ... so lala video besara yekesanal enji ayansanem
@selamlalem3040
@selamlalem3040 3 жыл бұрын
Gashe wami beratu ymanresachew neger yetem sihidu begerachew neber yGagema abate edmina teni yestetote
@AfariWackoSleuth.ExportedSalt
@AfariWackoSleuth.ExportedSalt 3 жыл бұрын
እብዶች
@fev3206
@fev3206 3 жыл бұрын
እናንተ እንዲህ ተሟሙታችሁ የሰራችዋትን ሀገር ለማፍረስ ነው ደፋ ቀና የሚሉት ኢትዮጵያ አትፈርስም ጠላቶቾ ይፈርሳሉ እንጂ
@эфиопияиАддис-Абеба
@эфиопияиАддис-Абеба 3 жыл бұрын
አሜን አባቶቻችን ያወረሱን ሀገር ሰፋር በቀላሉ አይፋርስም ስዩም መሰረፍንን ያየ በጠመንጃ አይጫወትም ።
@tesemademese9976
@tesemademese9976 3 жыл бұрын
ወንድማችን የኛን ሰፈር ምነው ? እንደው ጨርጨር ስጋ ቤት ሄደህ አታውቅም
@eframtesfa9111
@eframtesfa9111 3 жыл бұрын
ፈረንሳይ ሰፈሬ ሑሌ ትናፍቂኛለሽ እወድሻለሑ ሑሌም ከፍ ከፍ በይልኝ እያለቀስኩ ነው ያየሑት ዞላ uk
@yohannesgezu29
@yohannesgezu29 3 жыл бұрын
Why you didn't ask him about his athletic history which is key? He is a legend with amazing history and nothing about him or his friends? Too bad.
@nevergiveup1719
@nevergiveup1719 3 жыл бұрын
ሰፈሬ እንዴ እንደምወደው ግን ምንም ለውጥ የለውም 😒😒
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 24 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 50)
38:12
ለዛ
Рет қаралды 125 М.
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31