ዑራኤልና ትዝታዎቿን በኢ.ቢ.ኤስ/Tizetachen on EBS SE 19 EP 11

  Рет қаралды 38,562

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 126
@ኦምቼሽኮር
@ኦምቼሽኮር 3 жыл бұрын
ኡራኤል አባቴ እንደ ድሮ እንደ ጥንቱ ስማን 🙏🙏🙏
@wibshetkebede8971
@wibshetkebede8971 3 жыл бұрын
የናፈቀኝን የአባቴን ቤት ስላሳያችሁኝ አመስግናለው አባቴ ኡራኤል ለደጅ አብቃኝ አባቴ
@fikertm8254
@fikertm8254 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@ህሊኡራኤል
@ህሊኡራኤል 3 жыл бұрын
Amenn
@hailuyohannes4681
@hailuyohannes4681 3 жыл бұрын
ኡራኤልዬ በሰደት አለም ለጠበከኝ ምሰጋና ይገባሀል
@fikertm8254
@fikertm8254 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@kenesatadesse85
@kenesatadesse85 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ኡራኤል ሰፈሬን ስላሳየኸኝ ግን ስለኡራኤል መነገር የነበረባቸው በጣም ጥሩ ትዝታዎች አልተነገሩም በዛ ላይ በጣም ትልልቅ ሰዎችን ብትጨምርበት የበለጠ አሪፊ ነበር እንደዛም ሆኖ ግን ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@tezuhonye9335
@tezuhonye9335 3 жыл бұрын
እውነት ነው ኡራኤልን ለምዶ ሌላ ሰፈር መኖር ይከብዳል 🙄🙄🙄መታወቂያ መቀየር እንኳን አልቻልኩም🙄 ኡራኤልዬ ጠብቀን😍😍😍
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 3 жыл бұрын
መልአከ ቅዱስ ዑራኤል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዮኒዬ እድሜ ይስጥህ
@muluembetrhinan7021
@muluembetrhinan7021 3 жыл бұрын
ቅዱሰ ዑራኤል ያሳደገኝ አባቴ ነዉ አመሠግናለሁ
@techlehulu
@techlehulu 3 жыл бұрын
🙏 የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በዓል አደረሳችሁ 🙏
@eleniabera9500
@eleniabera9500 3 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ በጣም ቆንጆ ስራ ነው የምትሰራው ቀጥልበት
@ethd8561
@ethd8561 3 жыл бұрын
ኡራኤል አባቴ! Thanks Yoni
@TigistGetachewTadesse
@TigistGetachewTadesse 7 ай бұрын
ዮኒ እንኳን ደህና መጣህ ዑራኤል ሠፈራችንን ስለጎበኘህልን ደስ ብሎናል 🙏🙏🙏
@ሄለንከበደተስፋዪ
@ሄለንከበደተስፋዪ 3 жыл бұрын
በጣም ብዙ ያላያችሁት ነገር አለ ነገር ካለው በሽታ አንፃር የተወሰነውን ስላሳያችሁን ከልብ እናመሰግናለን በጣም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
@የፍቅርእናት-ኸ9ጘ 3 жыл бұрын
የናፈቀኝን ያደኩበትን የቅድስ ኡራኤልን ሰፈር ስላሳየኸኝ ደስ ብሎኛል ትዝታ ውስጥ ከተትከኝ ጋሽ ሳኒ ጥሩ ሰው ደንበኛችን ነበር ሰየሰፈሮቼ ልጆችን ስላሳየኸኝ አመሰግናለሁ
@lenayee
@lenayee 3 жыл бұрын
💚💛❤️ so happy to see place I was born and raised 🙏
@adutube470
@adutube470 3 жыл бұрын
Thanks yone seferane selasykege keduse urale abata ante tebkene amen 🙏
@betelbelete5529
@betelbelete5529 3 жыл бұрын
ቅዱስ ኡራኤል አባቴ በእዉነት ስሙ ሲጠራ ዉስጤ ይርዳል ሌላ ሰፈር ሄጄ ዑራኤልን ብለዉ ሲምሉ ዞሬ አያቸዋለሁ የሰላሙ መላክ ቅዱስ ኡራኤል ምልጃህ አይለየን
@הימנותמספין
@הימנותמספין 3 жыл бұрын
ወይኔ ሰፈሬ ኡራኤል ያሳደገኝ ክብር ምስጋና ይገባሀል አሜን አሜን አሜን
@saramamo5332
@saramamo5332 3 жыл бұрын
ሁላችንንም መላኩ ቅዱስ ኡራኤል ይጠብቀን ፈጥኖ ደራሽ ነውና በረከቱ ይደርብን
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ወይ የኔ ጌታ ምስኪን። እንዲህ ያሉ በስራቸው ተደስተው ሰላም የሚሰጡ። ህብረተሰቦችን ያብዛልን ጌታ። ወታችሁ በሰላም ለመግባት ያብቃችሁ ወገኖቼ።🙏ደስ ሲሉ እናታችን!! እናት ጓዳ እምዬ ሁሌም እምዬ!!! ቴዲዬ የየካው ሚካኤል ዘማሪ ደስ ሲል ስላየሁ ኡራኤል።
@geremwgetachew3735
@geremwgetachew3735 3 жыл бұрын
Woow be Ewinate
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ለሆሳህና በአል ለትንሳኤው ያብቃን
@mistereyimamu9628
@mistereyimamu9628 3 жыл бұрын
ኡራኤል አባቴ ሰላም ላገራችን
@habeshagym4125
@habeshagym4125 3 жыл бұрын
ኡራኤልን ሳስብ ቀድሞ ሚመጣብኝ ደብሩና ሰንበት ትምህርት ቤቱ ነው እጅግ አስደናቃና ታታሪ ሰዎችን በመንፈሳዊዉም ባለማዊዉም አፍርቷል ሊመሰገኑም ይገባል:: ጌዲነኝ ከ ኦሎምፒያ
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ቅንብርና ትዝታ ነው ተባረክ
@fatimahassan5745
@fatimahassan5745 3 жыл бұрын
Thank you ebs for nice memory special selam to mr.Sanny good to know that he is still around.
@debreworkabebe1170
@debreworkabebe1170 3 жыл бұрын
Ye Ureal Amlak yemesgen. Embetachen Amalagachen temesgen. Kidus Ureal yekrestena abete, amalage temesgnlege. Amen.
@SamSam-vi2ry
@SamSam-vi2ry 3 жыл бұрын
My ኡራኤልዬ Thank you!
@በጣምቆንጆነው
@በጣምቆንጆነው 3 жыл бұрын
ዬኒ በጣም አናመስግናለን በወሳእና ክብረ ባአል ላይ የመላእከ ውራኤልን ሰለ አስቀኘህ አናመስገግና ቅድስ ኡራኤል ሰደተኛችህ ልጆችህን አስበን የትም ተውለድ ኡራል እደግ ራሄል ምገቤት መቆያ ምግቤት ረሳችሁት ደጎ እናቴ ነብስሸን ይማር።
@mekiwanu8337
@mekiwanu8337 3 жыл бұрын
ውይ ኡራኤልዬ አባቴ ዮኒዬ ሰፈሬን ስላሳየኸኝ አመሰግናለሁ ።
@madesign21
@madesign21 3 жыл бұрын
በውጭ ሀገር ሆኘ ይህን ሳይ የሚሰማኝ ስማት ይለያል ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ፍቅሩን ፈጣሪ ያውርድልሽ ❤️❤️❤️
@tewodrosseyoum4866
@tewodrosseyoum4866 3 жыл бұрын
Oww Orale I am so happy to see my neighborhoods ... Orale keep me safe, as you always do . will come and see you again!
@danieljemaneh8141
@danieljemaneh8141 3 жыл бұрын
Thank you for EBS update this historical church and nebehude my family home close to uraial.
@azebogbamichael7658
@azebogbamichael7658 3 жыл бұрын
God Job Love this 🙏💐🇪🇷
@menbiteklu1027
@menbiteklu1027 3 жыл бұрын
ዑራኤልዬ!!! 💚💛❤🙏🙏🙏
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 3 жыл бұрын
ዮናስ በጣም ደስ የምል አቀራረብ ነው ብዙ ቁምነገር አሳየህን እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ።🦚🦚🦚🦚
@mightyg8545
@mightyg8545 3 жыл бұрын
እኛ ምስኪን እናት አንጀት ያላውሳሉ
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነበር ትዝታችን
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ 3 жыл бұрын
በኡራሄል ቀን ነው ከሀገረ የወጣውት በቀኑ ደሞ ወደሀገሬ መልሶኝ ለደጁ ያብቃኝ!!
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 3 жыл бұрын
Uralyeee abate 🙏🙏🙏💕❤️💕
@ህሊኡራኤል
@ህሊኡራኤል 3 жыл бұрын
ታቦቱ አገራችንን ሰላም አርግልን
@girmaseyoum2013
@girmaseyoum2013 3 жыл бұрын
My beloved city Adis Abeba fekr yehon hezb eko new yalew ✌️
@zuzi8166
@zuzi8166 3 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ሁላቹም በያላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ አሚን እንደኔ ዮናስ የሚያደቅ ማነው 👍 በሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 3 жыл бұрын
Thank you 🙏 Yonye
@girmaseyoum2013
@girmaseyoum2013 3 жыл бұрын
Yoni programh betam new yemwedew sektel your personality ✌️Ethiopia 🇪🇹 ant lay new yemayaw ✌️✌️✌️
@efremfitaw7655
@efremfitaw7655 3 жыл бұрын
Kudus ourael yetebareke melliak :)
@birhanelemma1938
@birhanelemma1938 3 жыл бұрын
የናፈቀኝን ሰፈሬን ስላየሁ ደስ ብሎኛል
@wamiilee3649
@wamiilee3649 3 жыл бұрын
well done yoni i enjoyed it.
@vergubaleh8874
@vergubaleh8874 3 жыл бұрын
Thank you so mach
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 3 жыл бұрын
እኚህ እናት ማንም ቲቪ ሳይኖረው የነበራቸው ናቸው
@samalenu2118
@samalenu2118 3 жыл бұрын
Yes, it's true
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
I ❤ it ...👏👌👍
@mahemitiku5252
@mahemitiku5252 3 жыл бұрын
thankyou so much yoni
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@helenbk7023
@helenbk7023 3 жыл бұрын
You could do better , Yonas. You could dig previous pic of the church from the church document library and also talk to someone who really knows about the area. I had seen you presenting great shows about different places and I kind of disappointed on this, please, consider a revisit.
@wudneshasfaw7786
@wudneshasfaw7786 3 жыл бұрын
ቅዱሰ ዑራኤል ያሳደገኝ አባቴ
@ruthgirmay6832
@ruthgirmay6832 3 жыл бұрын
ትምህርት ቤቴን የሚታሳየኝ መስሎኝ
@yonashenry6446
@yonashenry6446 3 жыл бұрын
Menfesawi hiwot yasalfkubet sefer new😍🙏
@vasilivasili9077
@vasilivasili9077 3 жыл бұрын
ምነው ዮናስ ስለ ኡራእል አካባቢ ማሳወቅ ከፈለግክ ስደት እድሜ ትህብ አባቶች እና እናቶች እያሉ - - - - -ምምሳል የአፄ ቴዎድሮስ ት/ቤት መስራች እና ባለቤት የነበሩት አቶ ጌታቸው እንዲሁም የኡራልኤል ቤ/ክርስትያን ዘበኛ የነበሩትን አቶ ወልደየስ እና የመሳሰሉትን ብትጠይቅ
@hailuyohannes4681
@hailuyohannes4681 3 жыл бұрын
ዝናቦ ጠጅቤት
@gashteshe6869
@gashteshe6869 3 жыл бұрын
የውራኤል ትዝታ እንዲህ አልነበረም ሌላው ቢቀር የውራኤል አብሮ ኣደግ ልጆቸ ማህበር እኑንጉሴ ድንክ እነያዝዬ እነ ጌታቸው ታከኔን እነ ኣክሻው ሌሎቸን ስለውራዬል ቢወሩህ ጥሩ ነበር ኣይናለው ኣይናለው ኣሉ የውራኤሉ ይባልነበር የማረሳው እነ ቸርነት እነ መኮንን ኮረንቲ ፎቶ ጃፓን ግሪን ሀውስ ዝናቧ ና ኣስርሺ ጠጀ ቤት የነ ግሩም ታፔሰሪ ጤና ጥበቃ መለስተኛና አፄ ቶዎድሮስ ት/ቤቶቸ ሌሎቸም ብዙ ኳስተጫዎቸን የኪነት ሰዎቸን ያፈራቸው ትውስታዋ ብዙ ነበር ኡራኤል ይጠብቀን
@hailuyohannes4681
@hailuyohannes4681 3 жыл бұрын
@@gashteshe6869 አለማየሁ ጎልኪበር አያሌው መኮንን ጣሌ ፋሲጋ ደብተራው ዘመን ሻይ ቤት ናይሮቢ ቡና ቤት ልደታ ፋርማሲ
@vasilivasili9077
@vasilivasili9077 3 жыл бұрын
@@hailuyohannes4681 ካገር ውጭ ሆኜ ትዝታቱዬን ቀሰቀስክብኝ
@zewditusisay8830
@zewditusisay8830 3 жыл бұрын
Fantu..suk,taye tsegur.bet
@etukas8898
@etukas8898 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ሰፋ ብታረገው ወደ ውስጥ ገባ ብለህ ብታሳየን ብዙ የናፈቁን አሉና
@selamguta8118
@selamguta8118 3 жыл бұрын
Sema malek kedius orail abita ladajhe abakeg
@የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ
@የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ 3 жыл бұрын
አባቴ ዑራኤል😥😥 ሰፈሬ
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላሕክትን ያሰማልን
@mercyabeye6833
@mercyabeye6833 3 жыл бұрын
ሰፈሬ ተወልጄ ያደጉበት አሁንም የምኖርበት
@teliladdis
@teliladdis 3 жыл бұрын
ህይ ዩኒ ሰላም ነህ ወይ ለእማማ ቲቪ መግዛት ፈልጋለውና እንዴት ኮንታክት ላርግህ thank you
@film9770
@film9770 3 жыл бұрын
💚💛❤️በመጀመሪያ ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ ።Ⓔ Ⓣ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይባልልኝ ።🌷#ላሜዳ አሳደጉኝ እስኪ በቅንነት #ሰብስክራይብ አድርጉልኝና አበረታቱኝ 🙏🙏🙏
@dadatubes3776
@dadatubes3776 3 жыл бұрын
Seferi 🥰
@seblemekonnen2892
@seblemekonnen2892 3 жыл бұрын
ምናለ ለዚህ ጫማ ሰፊ አንዲት የቀበሌ ክፍል ቢሰጡት ፣ዛሬ ላይ እንዲህ ማየት ያሳዝናል አረ ጌታሆይ አገሬን ሀሰባት
@mercyabeye6833
@mercyabeye6833 3 жыл бұрын
ሰፈሩን ወዶት ነው እንጂ መኖሪያ ቤት እኮ አለው ይሄ መዋያው ነው ደሞ መንገዱ ሳይሰፋ በፊት ቤት ውስጥ ነበረ የሚሰራ የነበረ ያው መንገዱ ሲገባ ወደውስጥ የገባ
@emugelaenatuemu8729
@emugelaenatuemu8729 3 жыл бұрын
Yne kurat sefere😍
@Simplefunlover
@Simplefunlover 3 жыл бұрын
Yoni, When are you going to visit yeka Mikael?
@elisabethliben2671
@elisabethliben2671 3 жыл бұрын
Wow my neighbor i missed it a lot .....
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
ዑራኤል የት ነው ያምራል ቤተክርስቲያኑ ጫማ ሰፊው ግን ይገርማል በደዚ ቦታ መስራቱ ጎበዝ እዲነው ስራ መስራት በጣም ደስ ይላል ውጌት ነው እዴ
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mercyabeye6833
@mercyabeye6833 3 жыл бұрын
ኡራኤል ከ22 መጥተህ የምታገኘው ወይም ከቦሌ መድሀኒያለም ወደ ካዛችንስ ስታል በሁለቱ መሀከል ያለ አሪፍ ሰፈር ነው
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
@@mercyabeye6833 እሺ ወደ ቦሌ ነው እዴ አመሰግናለው
@mercyabeye6833
@mercyabeye6833 3 жыл бұрын
@@ዲያኔከበደ አዎ ተመሰገን። ምንም አይደል ሰፈሬ ስለሆነ ነው😂😂😂
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
@@mercyabeye6833 እኔኮ ወደ ውጌት መስሎኝ ነበር አስኮ ሳይደር ቦሌማ ከተማ ነች ቤተክርስቲያኑ ግን ያምራል በዛውም ሰፈሩን እናያለን ታድለሽ የቦሌ ሰፈር ነሻ
@Meqenet
@Meqenet 3 жыл бұрын
yoni seferen debren kidus uraeln selasayeheghi des beloghal
@zahraabraham4459
@zahraabraham4459 3 жыл бұрын
Yoni severe slayehegne ameseginalehu
@FreeSoul76
@FreeSoul76 3 жыл бұрын
Weyene sefere I am from bambis
@መስታወት-ማያዬ
@መስታወት-ማያዬ 3 жыл бұрын
ሰፈሬ ተወልጄ ያደኩበት ሰፈሬ ኡራኤል ሰፈር ሲባል ይነዝረኛል:: ሰዉ ፍቅር የምርጦች ስብስብ ነው:: ተርበህ አታድርም:: ከትንሽ እስከ ትልቁ ተፍተፍ ብሎ የሚኖር ህዝብ ነው::
@djdevolion5608
@djdevolion5608 3 жыл бұрын
Battam naw zare des yallaghnem saferen bamayete
@dumaeritrea2964
@dumaeritrea2964 3 жыл бұрын
Selsm asham ya deme
@zewditusisay8830
@zewditusisay8830 3 жыл бұрын
Ural, yasadegen
@yeabsragetahun1930
@yeabsragetahun1930 3 жыл бұрын
josi bedenb eshew
@yonasamengasha3232
@yonasamengasha3232 3 жыл бұрын
ዮናስ :ምነው ኡራኤል ስትደረስ :ትዝታ የሚባል ዝግጅት ጠፉብህ? ምንም ያስተላለፍከው ፕሮግራም: እንኳን ሰፈሬን ላስታውስ ቀርቶ የት እንደሆነ ማውቅ አልቻልኩም: በመጀመርያ የሰፈሩን ነዋሬ ካለገኘህ ፕሮግራሙን ብተወው ይመረጣል:: የተሻለ ፕሮግራም ሰለ ኡራኤል ሰረተ እንደምትመጣ ተስፉ አደርጋለሁ::
@djdevolion5608
@djdevolion5608 3 жыл бұрын
Ende ka hailu balaye yasaferu nawari ale ende?? Saferu Eko ferso sawu yellam
@yeabsragetahun1930
@yeabsragetahun1930 3 жыл бұрын
sefere
@mercyabeye6833
@mercyabeye6833 3 жыл бұрын
እንዴ ሀይሌ ጫማ ሰሪያችን ዋው
@zewditusisay8830
@zewditusisay8830 3 жыл бұрын
Enen..betekegne..yoni
@guccicool5394
@guccicool5394 3 жыл бұрын
As
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
ዮናስ ኑርልን በእባ ጨረስኩት መጨረሻው
@እግዚአብሔርመልካም
@እግዚአብሔርመልካም 3 жыл бұрын
Makebki arefi nebri yoni geni tnshi New zefeni kemgabzeni menali zore zore belki ye koyuteni betflge
@eleniabera9500
@eleniabera9500 3 жыл бұрын
እረ ዮኒ ያንተ ብቻ ማስክ ማረግ ምንም ጥቅም የለውም እንደኛ እርቀታችሁን ጠብቁ ሌላው አብረህ ያለው ሰው ማስክ ካላረገ ለኮሮና ያጋልጣል ዮኒ ወደ ቀረፃ ስትሄድ ለሰዎች ማስክ እንዲያረጉ ማረግ አለብህ ካልያዙ እንተ ትርፍ መያዝ አለብህ ኢቢኤስ ማዘጋጀት አለበት ላንተም ለኮሮና ያጋልጣል እንዲሁም ለምታናግራቸው ሰዎች ጥንቃቄ ያስፈልጋል ኮሮና ሰውን እየጨረሰ ነው
@mazaenidal6930
@mazaenidal6930 3 жыл бұрын
የሰለቸኝ የጴንጤ ነብይ እና የኦሮቶዶክስ አሰተማሪ ነው ።
@beamlakmiheret6313
@beamlakmiheret6313 3 жыл бұрын
እኛደሞ የሰለቸን እዳንቺ አይነቱን ደደብ ፡ጥሬ፡ከብት ፡መሀይብ ማየት ነው
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
ወይ መአይምነት ትክክለኛው ሴጣን
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
@@beamlakmiheret6313 ትክክክል👌
@እግዚአብሔርመልካም
@እግዚአብሔርመልካም 3 жыл бұрын
Ay yena kentu 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@myloveethiopiatube5614
@myloveethiopiatube5614 3 жыл бұрын
@@beamlakmiheret6313 😂😂
@tpltpl1591
@tpltpl1591 3 жыл бұрын
ፊንፊኔ፡የኦሮሞናት፡በጃችን፡እናስገባለን፡የዓያቶቻችን፡መሬትናት፡፡ቆማጣ፡ትወጣለህ፡ሰፋሪ
@nigistabesha1474
@nigistabesha1474 3 жыл бұрын
Kidus Urael wedaje, semiye, yekifu ken wedaje Abate! Nafkognal! Le agere beselam abikagn 🙏🇪🇹❤️
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 40 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 16 МЛН
የአቤቶ ኢያሱ አሟሟት | Part 4 |
20:28
Voice of Consensus የይሁንታ ድምጽ
Рет қаралды 440
የኮተቤ ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/
36:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 48 М.