ቁርአን ተፍሲር ሸህ ሀሚድን ሙሳ

  Рет қаралды 406

lubaba Raya Tube. ሉባባ ራያ

lubaba Raya Tube. ሉባባ ራያ

Күн бұрын

Пікірлер: 22
@berekamidea5393
@berekamidea5393 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ።ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልን እህታችን።ማሻአላህ እህታችን አላህ ቀልባችንን ለቁርአን ቅርብ አርግልን ያረብ።አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ።እህታችን ጀዛወከሏህ ኸይር።
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላህወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሼህ ፍቅርሰላም አንድነት ለሀገሬ
@fafi.getarewa
@fafi.getarewa 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመትሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆቺ ማሻአላህ ሉቤ አረፍ የቁርአን ተፍሲር ነዉ ኡስታዝና ጀዛክ አሏህ ከይር በጣፋጪ አደበትክ እያሰተማረክን ነዉ ማሻአሏህ አሏሀህ ቀጥተኛዉን ምንገድ ይምራን ያረቢ መጨረሻቺንም አሳምርልን አረፍ ትምረት ነዉ አሏህ በሀቅላይ ያፅናን ያረብ
@Tube-to9np
@Tube-to9np 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ ተባረከአላህ ሽኩረን ማማየ🌹👍👍👍👍
@Sabit33
@Sabit33 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ. አህለን ማሻአሏህ. አሏህ ይጭምርልህ ቁርአን የቀረውን. ጀዛኩምሏህ ኸይር. ኡስታዝ. ሉሉየ. ጀዛኬሏህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
@-ahadutube
@-ahadutube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አላህ ቁርአንን ያግራልን በእርሱም ከሚሰሩበት ያድርገን ጀዛኪላህ ኸይረን እህታችን
@Zedtube818
@Zedtube818 2 жыл бұрын
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሉቤ አህለን ወሳህለን ውደ እንኳን በሰላም መጣሽ ማሻዓላህ ተባረክ አላህ በጣም አሪፍ ነው ኡስታዝ ጀዛካላህ ኸይር አሊሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
@Tube-ve7vp
@Tube-ve7vp 2 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ🇪🇹☂️🌱 ዉድ የሀጋሬ ልጆች በየለቹበት አለሀ ይጠቢቀቹ ሰለመቹን የቡዘልኝ የረቢ አለሀ ሀጃቹን ሁል የሰከለቹ ከስዳት ነጃ ይበለቹ 🍇🍇ዱንያ በናቴ እጅ አለሀ ይፈትነት ከበት ከእነት እርግመን አለሀ ይጠቢቀቹ
@ወሎሚድያ-ኀ4ኀ
@ወሎሚድያ-ኀ4ኀ 2 жыл бұрын
አሠላ ሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ዜድየ እንኳን ዴህና መጣሽ አገራችነንም ሠላሟን ይመልስልን ያረብ ማሻአሏ ማሻአሏ በጣም ዴስ የሚል ነው አሏህ ልባችነን ለቁርአን ይከፍትልን ያረብ ቀጥተኛውን ሙንገድ ይምራን
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱ ላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን የኒ አደኛ በያለንት ሰላም ፍቅር ማሻአላህ ቁረአን የልቤ ብረሀን ኡስታዙ ና አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ
@ደሴዩቱብyoutube
@ደሴዩቱብyoutube 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩም አራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን አኮንደህና መጣሽ ወድ አህቴ ስለመጣሽ ደስብሎኛል አሪፈ ተፈሲርነው ሁላችን አንጠቀምበት ወዶቸ ይጠቅመናል
@ሐራ_ሚድያ
@ሐራ_ሚድያ 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ወመርሀባ እህታችን እኳን በሰላም መጣሺ ጀዛኪሏሁ ኸይረን አሏህ ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን ያረብ እረዝም እድሜ ከጤና ጋ ለውድ ኡስታዞች
@ቴጅነኝ
@ቴጅነኝ 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ እህቴ
@umemuaztube
@umemuaztube 2 жыл бұрын
Aslamualykum werhm tulahi webarkatu masha allah allah basmanw ttkami yadrgan
@hayatuu
@hayatuu 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብያለሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን እኛንም በያለንበት እግዚአብሔር አምላካችን ጥብቃው አይለዬን አሜን በውጭም ዓለም ያለነውን ያለለሣብ ያለጭቀትበሰላም ለናት ሀገራችን ያብቃን አሜን🙏💚💛❤👍👍👍😘😘😘👍👍👍
@hayattube8821
@hayattube8821 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ኡስታዝ ጀዛኩም ከላህ ኸይር እናተም ባስተማራችሁት እኛም በሰማነው አጀራችንን ከፍ ያርግልን ማሻአላ ለኛም ቁረአንን ያረብ ሉብየ ጀዛኪ አላህ ኸይሮ የሰዎች ልብ ንፁህና መልካም እንዲሆንልህ ከፈለግክ ๏ አንተም ለነሱ ልብህን ንፁህና መልካም አድርግላቸው (وَلَا تَسْتَوِي الْحَسَنَةُ وَلَا السَّيِّئَةُ ۚ ادْفَعْ بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ فَإِذَا الَّذِي بَيْنَكَ وَبَيْنَهُ عَدَاوَةٌ كَأَنَّهُ وَلِيٌّ حَمِيمٌ) " መልካሚቱና ክፉይቱም (ጸባይ) አይተካከሉም በዚያች እርሷ መልካም በሆነችው ጸባይ (መጥፎይቱን) ገፍትር ያን ጊዜ ያ ባንተና በእርሱ መካከል ጠብ ያለው ሰው እርሱ ልክ እንደ አዛኝ ዘመድ ይሆናል ፡፡" [ፉሲለት 34] ➩ መልካምነት ከራስ ነው የሚጀምረው መልካም ስትሆን በአጠገብህ የሚገኙት መልካም ይሆኑልሃል ๏ መጥፎ ስትሆንም በአጠገብህ የሚገኙት መጥፎ ይሆኑብሃል ⇨ ጥሩ ሰው ጠፋ ከማለት አንተ ጥሩ ሆነህ የመጀመሪያው ሁን
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ሉባባየእንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ባለሽበት ብዝት ይበልልኝ☕️🌹💞😘
@ኡሙጀማልዩቱብ
@ኡሙጀማልዩቱብ 2 жыл бұрын
አስላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁአህለንወለስልለንማሻአላህማሻአላስላምስላምለውስታዙቺአቺንፍቅስየአላህበዚነትያረብ
@mesi2112
@mesi2112 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችው ዋውውው በጣም የሚገርም ቆይታ ነበር ልብ ያለው ልብ ይበል ተጠቀሙበት ይደመጥ
@hanawerku
@hanawerku 2 жыл бұрын
ሰላም ለዜህ ቤት አኳኖ ሰላመጣሸልኝ ወድ
@tamimatube4994
@tamimatube4994 2 жыл бұрын
እስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበራካትሁ እንደት ነሽ ማር አላህ ይጥብቅሽ
@ከይረትቲዩብkeyrettube
@ከይረትቲዩብkeyrettube 2 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته اهلا وسهلا ومرحبا اهلا بك كيف حالك اخبارك طيبه الحمد لله طيبه شلونك الحمد لله كله طيبين ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله تبارك الله
የቁርአን ተፍሲር #ሱራቱል#ፈጅር#በሸክ#ሀሚድ ሙሳ#
55:28
lubaba Raya Tube. ሉባባ ራያ
Рет қаралды 3,5 М.
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
AFARTANKII (40) QISO OO UGU SAAMEYNTA BADNAA_2022 iyo 2023_ SHEIKH MUSTAFA.
3:26:03
IFTIN BROTHERS STUDIO
Рет қаралды 2,5 МЛН
The Importance of The Arabic Language - Shaykh Ibrahim Osi-Efa
1:13:13
سورة البقرة كاملة رقية للبيت, علاج للسحر - القارئ علاء عقل Sourate Al-Baqara
3:52:03
COWBOY FANFICS BE LIKE 🤠
0:58
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 26 МЛН
Жездуха 36-серия
26:55
Million Show
Рет қаралды 3,3 МЛН