No video

ነውር እንወቅ

  Рет қаралды 13,305

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

በዚህ ቨድዮ ምግብን በተመለከተና ጨዋነት ምን ማለት እንድሆነ በኔ አመለካከት ሰባት ነጥቦችን አንስቼ መልስና መሆን ወይም መደረግ የለበትም የምለውን ሀሳቤን አስቀምጫለሁ አይታችሁ ሃሳባችሁን በሰባቱ ነአጥቦች ከስር የተስማማችሁብትን እን ያልተስማማችሁትን ነጥቦች ግልጹ

Пікірлер: 172
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ሁሌም አብራችሁኝ ስለሆናችሁ ከልቤ እያመሰገንኩ በፈለኩት መጠን ለብዙ ሰው እንዲደርስ ላይክ እንድታረኩ በትህትና እጠይቃለሁ!! በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ!!
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 5 ай бұрын
ምንአይነትቅመምነሽ ጨዋጨዋእትዩቢያዎኩራታችን ዘመናዎነሽ
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 5 ай бұрын
ግንበጣምአደንቅሻለሁክበሪልን
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 5 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ። እውነትሽን ነው ጨዋነት በብዙ መልኩ ይገለፃል። ከአመጋገብ እስከ አለባበሳችን ከመዋቢያ አጠቃቀም እስከ አነጋጋራችን ለራሳችን መከበሪያ "ማናት? ከየት ናት?" የሚለውን የሚያሳይ ቤተሰብ ሃገር የሚያኮራ ነው። የቻለች ሴት መቻልም ብቻ አይደለም የልብ ፈቃደኝነትንም ይጠይቃል ፤ የራስን ክብርን ጠብቆ ለሌላውም ጥሩ ሆኖ በመገኘቷ በመጀመሪያ የምትጠቀመው ራሷ ናት። እንዳለመታደል ሆኖ በዚህ ጊዜ ለጊዜያዊ ተመልካች እይታ ወጣ ያለ ነገር በማድረግ መታየት እና መታወቅን መለማመድ ነውር ጌጥ የሆነለት እየበዛ ተወዛግበናል እንጂ።
@user-ku3fh5xr8b
@user-ku3fh5xr8b 5 ай бұрын
ትክክል ማርያምን አሳዳጊ አሰዳብነት ነዉ የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ እዉነት ❤
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 5 ай бұрын
ምርጥ ምክር ከጠይሟ ዕንቁ !!🙏❤🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ መሲዬ
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 5 ай бұрын
በትክክል ሜሉ ያነሳሻቸው ሀሳቦቾ በሙሉ የሚሰማ ጆሮ ካለ ጠቃሚ እና አስማሪ ምክር ናቸው እግዚአብሄር ይስጥሽ የኔ ጨዋ ❤❤
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 5 ай бұрын
እንደ ጥፍሩ የአይን ርግብግ ቢራቢሮ መስሎ በተለይም በግሉ ሲጣበቅ ለአይን የሚያመጣው ችግር ያሳስበኛል በጣም እረዣዥም ሲርገበገብ ሳይ አኅገቴን ማዞር እፈልጋለሁ እስኪ የተፈጥሮ ውበትን በንፅህና እና በተፈጥሮ ነገሮች ውበትን ጠብቆ መኖርና በራስ መታማመንን በተመለከተ አስተምሪን ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን እኔ ጥፍር መቀጠል ብቻ ሳይሆን ደማቅ ከለርም አልቀባም ጥፍር እጅ ንፁህ መሆንና ተገቢውን ሎሽን ከተቀባ የተፈጥሮ ውበት ይበቃል ብየ አምናለሁ
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer 5 ай бұрын
ሱባሐነክ ደሥ የሚል ምክረ አላሐምዱሊላሕ የጠቀሻቸው ሑሉ በሐይማኖት የተከለሉ ናቸው የሚተገብረ ስለጠፋ እና ስሜታችንን እየተከተልን ጠፋን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ በሀይማኖት እንደማደጋችንማ የት በደረስን ነበር
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer 5 ай бұрын
@@Mellyspicetvልብ ይስጠን ብቻ በጣም በዝቷል ሴት ልጅ ከተበላሸች ትውልድ ነው የሚጠፋው
@shegak5217
@shegak5217 5 ай бұрын
ጥሩ ምክር ሜሉ፣ በተለይ የጥፍሩ
@umsadat7681
@umsadat7681 5 ай бұрын
ያነሳሻቸው ሀሳቦች ሁሉም ሀቅ ናቸው እናመሰግናለን የሰለጠኑ እየመሰላቸው በነሱቤት አራዳ መሆናቸው ነው 😂
@user-gw9hv9fx6u
@user-gw9hv9fx6u 5 ай бұрын
Weiiiiii Melly Tebarekileg ere sint gud ale Bedenb nigerileg
@rahelwolde146
@rahelwolde146 5 ай бұрын
ሜሉ ሁሉንም ያልሽው ትክክል እይታ ትክክል ትዝብት ነው ይህ ያልሽው ሁሉ በእኔና ባንቺ እድሜ ያለን ሰዎች ነን አሁን የምናየው ነገር ከባህላችን ያፈነገጠ ነው።
@yalemasmamaw1642
@yalemasmamaw1642 5 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው❤❤❤
@alemtsehayyimer7882
@alemtsehayyimer7882 5 ай бұрын
I agree with all the 7 points of being Chewa women. Thank you,
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 4 ай бұрын
በዚህ ጊዜ ነውራቸው ክብራቸው የሚመስላቸው ብዙ ናቸው ያሳዝናል ስለዚህ ጥፍር ውስጥ ያለውን ቆሻሻ ስንት ዓይነት ቫይከሪያ እንዳለው ሁላችንም እናውቃለን ግን ቫይረሱ የሚስማማቸው ሊኖሩ ይችላሉ ጉርሻው ደግሞ ዓይደለም ሴት ልጅ ቀርታ ጨዋ ወንድም እንዲዚያ ዓይነት ጉርሻ ዓይጎርስም ስለዚህ እራሳቸውን የጣሉ ስለሆን እግዜር ይማራቸው ።
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 5 ай бұрын
በእውነት ትክክል ነሽ ሀሳብሽን በጣም እደግፈዋለሁ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meriyosef5639
@meriyosef5639 3 ай бұрын
Meglecha atahulech betam betam blhi set nesh tebareki
@sembetegaga9364
@sembetegaga9364 5 ай бұрын
Egziabher yebarkesh ehete melkam meker new!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@user-nt9on9kv2r
@user-nt9on9kv2r 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@Elu2424
@Elu2424 5 ай бұрын
የኔ ጀግና በትክክል ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤❤🙏
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 5 ай бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽እውይ ሜሉ ቆንጆ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ
@yemenzwerktadese
@yemenzwerktadese 5 ай бұрын
በውነት እግዚአብሔር ማስተዎሉን ይስጠን በሁምነገርሽ በጣም ጥቁቅ ሴት ነሽ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@Selam-tu4tj
@Selam-tu4tj 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ማምንበት ሃሳብ ነው አንድ ጥያቄ አለኝ የተሰጠን ምግብ ስጨርስ አልጠገብሽም ጨምሪ የምባል ነገር አለ እና በሰቀቀን እኔ አትርፌ ነው ምነሳው😅
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 5 ай бұрын
ሜሉዬ የተናገርሽው ሁሉ ሀቅ ነው የኔ ውድ ተባረኪ ለሁሉም ልብ ይስጠን❤❤❤❤❤
@Mr.believer123
@Mr.believer123 5 ай бұрын
Melly, everything what you said is right. Thank you so much!
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 5 ай бұрын
እውነት : ሜሊዬ በጣም ነውር ነው ! እኛ ቤተሰቦቻችን ሲያሳድጉን በስነስርአት ነው ! ባህላችንም አይደለም ! ተባረኪ : :
@MiMoNa-NL31
@MiMoNa-NL31 Ай бұрын
Definitely agree with what you said
@user-pq9lb4py4j
@user-pq9lb4py4j 5 ай бұрын
Very good point well said thank you we need someone like you
@salemdesta5248
@salemdesta5248 5 ай бұрын
እረ እግዚአብሔር ይባርክሽ ግሩም ምክር ነው የእኔ ጨዋ 🙏❤️👏👏👏
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 5 ай бұрын
ትክክል ብለሻል ሜሉየ።አስተዳደግም ጭምር ነው ።እኛ አበሾች ጭዋ ህዝብ ያሳደገን ነን። ጎረቤት እንኩዋን ስናጠፋ አያልፈንም። እና ያለ ባህላችን አያምርብንም ።ጥሩውን ትምርት ብቻ መቅሰም እንጅ እግዚአብሄር የሰጠንን ተፈጥሮ ማበላሸት የለብንም።
@user-jo2yf6uj7e
@user-jo2yf6uj7e 5 ай бұрын
የኔ ውድ ፈጣሪ ይባርክሽ እኔ ብቻ የማስበው የማየው ይመስለኝ ነበር የልቤን ነው ያወጣሽው ሁሉም በትክክል እየሆነ ያለው ነገር ነው
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 5 ай бұрын
You are addressing wenderfull points.❤❤❤
@ziadahaile9074
@ziadahaile9074 5 ай бұрын
You are absolutely right.
@user-bv8yc8kq5l
@user-bv8yc8kq5l 5 ай бұрын
ሜሉየ እንዴት ነሽ ቢፌ ላይ እኔ ብዙ ሴቶች ታዝቤአለሁ በጣም ነው የሚያሳፍረው የኔ አስተዋይ ያነሳሽው ነጥብ ሁሉ ከአንዲት እድሜዋ ለትዳር የበቃች ሴት መጠንቀቅ ያለባት ይመስለኛል ግን ጠፍተሻል አረ ወደስራሽ❤
@Asantihaile5987
@Asantihaile5987 5 ай бұрын
TEBAREKI
@xfhhcj4530
@xfhhcj4530 5 ай бұрын
ትክክልነሽ ወላሂ 😊❤ እኖድሻለን የኔቆጆ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
ክበሪልኝ እኔም እወዳችዋለሁ
@abcabc7430
@abcabc7430 5 ай бұрын
ዋው የተናገርሽው ሁሉም ከሀይማኖት ከኛ ክልክል ናቸው ተባረኪ አሁንላይ ሁሉም በሚዲያ እምናየው ያሳፍራል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
ስልጣኔ መስሎን እኮ ነው ከሀይማኖት ስንርቅ ከመስመር ወጣን
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 5 ай бұрын
ሚሊዪ አፌ ቍርጥ ይበልልሽ❤❤❤❤❤❤
@menberegetu6703
@menberegetu6703 5 ай бұрын
Thank 🙇.
@helensolomon886
@helensolomon886 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ምን ላድርግሽ በተለይ የጥፍር ነገርማ ተይው😂😂😂 የታዙብኩት እረጅም ሆኖ በተለይ በእርድ ቀለም ወይንም በበርበሬ የተበላሽ ጥፍር ማየት ይደብራል።አሪፍ ነጥብ ነው ያነሳሽው❤
@KidistGirma-fl7lg
@KidistGirma-fl7lg 5 ай бұрын
ስወድሽ ሞያ ከስነምግባር ጋር ዘመንሽ ይባረክ
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ ነዉር የሆነዉን ነገር በትክክል ነዉ የገለፅሸዉ🙏
@selameselame9719
@selameselame9719 5 ай бұрын
በትክክል እህታለም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ያድለን
@nejathussen1081
@nejathussen1081 5 ай бұрын
ሥወድሽ ያነሳሻቸው ሀሣቦች ሁሉም ወሳኝኝኝኝኝ ናቸው
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 5 ай бұрын
❤ሜሉዬ ❤በጣምእናመሰግናለን ❤የተናገርሽውሁሉ እውነት ነው❤በርቺ ❤መልካም ምሽት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@konjittakele6135
@konjittakele6135 5 ай бұрын
ሜሊሀሳብሽን ከልብ አደንቃለሁ አከብራለሁ እንግዲህ ልብ ያለው ልብ ይበል 🙏🙏🙏
@helensolomon886
@helensolomon886 5 ай бұрын
አንጅቴን ነው ያራስሽው ሜሉዬ የፎቶው እና የጥፍሩ ነገር😂😂❤❤
@Selam-tu4tj
@Selam-tu4tj 5 ай бұрын
እስኪ ሞያ እና ሴትነት አውሪን ሞያ ግድ አስፈላጊ ነው😊
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 5 ай бұрын
ውይ ለሁሉም ጋጠወጥ ይድርስ ከእውነት እጅግ በጣም ነው የማመሰግንሽ የኔ ጨዋ
@selambelay3046
@selambelay3046 5 ай бұрын
እውነትሽን ነው❤❤❤❤
@paulton1234
@paulton1234 5 ай бұрын
ሁሉም ትክክል ነው በአንዱ ግን አልተስማማሁም ።ምግብን መፖሰት ባልሽው ላይ😮😮
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
እሺ የኔ ውድ ለምሳሌ እኔ fancy restaurant ሄጄ በላው ልበልሽ ከዛ ፓሰትኩት ምንም ነገር ሳልጽፍበት ምኑ ላይ ነው ጥቅሙ? ለኔ የሚታየኝ እውነታ ጉራ ግብዝነት ሌላውን ማስጎምጀት ነው።
@Massimeme
@Massimeme 5 ай бұрын
አቤት ማስተዋል ።❤❤❤❤❤
@toleshidinsa5458
@toleshidinsa5458 5 ай бұрын
እ/ር ይስጥሽ ተባረኪ🎉
@selamgh3379
@selamgh3379 5 ай бұрын
thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-wc1ct2he2s
@user-wc1ct2he2s 5 ай бұрын
Thanks melly betam tekekl nesh . Ye ayb aserar betasayen des yelegnal
@meron612
@meron612 5 ай бұрын
Sile migib post mareg yawerashiw is hilarious 🤣 gen yewnetishen new thank you ❤
@fetikedir
@fetikedir 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኛ ባለሞያ❤❤❤እኔ መፀየፍ ባልሽው ቦታ አለሁኝ የማልወደው ነገር ሰው ሲበላ ፊቴን ላየ አይወርድለትም 😅
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 5 ай бұрын
Tebareky. You are telling the truth.❤🎉
@elleniafework9926
@elleniafework9926 5 ай бұрын
ሜሉ ማሬ 100% በንግግርሽ ሁሉ እስማማለሁኝ።
@eritreanpie6976
@eritreanpie6976 5 ай бұрын
wow you spoke my heart ...you are such an amazing person
@salem-sx3gv
@salem-sx3gv 5 ай бұрын
Melluye kemem,ene semegeb belahutem albelahutem anese yale ngr alwedem,beza mekniyat andande asterefalew,kenate gar tseb,endew kezi behuala astekakelalew leka yehem newer nw. Tebarekiegn
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ ምቼም አይረፍድም ለማስተካከል እኔም ወጥቼ ስናገር ፍጹም ንጹህ ሆኜ አይደለም ብዙ የማስተካክላቸው ነገሮች አሉኝ ይሄም ባይሆን ሌሎች ህይወት ምርጫ ስለሆነች ዋናው የምንጓዝበትን መንገድ መምረጥ ነው መንገዱን ካገኘነው መጓዝ ቀላል ነው
@rahwamehari8297
@rahwamehari8297 5 ай бұрын
Melliye tikikl new hulu yalshiw gin misema yelem .
@hagerkassa3446
@hagerkassa3446 4 ай бұрын
Tekekele nesh Melly
@helenokubay5488
@helenokubay5488 5 ай бұрын
We love you you are right ❤❤❤
@user-lq8yi9zn4f
@user-lq8yi9zn4f 5 ай бұрын
አንቺም ምግብ ሥትሠሪ ሻሽብታደርጊ ጥሩነው
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 5 ай бұрын
ውብ ጨዋ መልከመልካም ሴት ወልደው ያሳደጉሽ ምስጋናየ ይድርሳቸው
@bizuaregay3776
@bizuaregay3776 5 ай бұрын
E/er yibarkisk beiwnet silemitmekrin mikir
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 5 ай бұрын
በልተው ስለሚያቁ ነው የሚስገበገቡት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kingcell4953
@kingcell4953 5 ай бұрын
ymystlnge nger bnor tefer new lbzu ngerm ayimchem lrase tsedatem ayimchem hulu nger lke syinorew yameral wde❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 5 ай бұрын
We love you may God richly bless you my dearest sister
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 5 ай бұрын
ንገሪልኝ እማ እነዚህን ደነዞች አብሶ ጥፍር ቀጥለው ሲያጨማለቁ🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@menberegetu6703
@menberegetu6703 5 ай бұрын
አሰዳቢዎች በተለይ ሴት እደዛ አትጎርሰም ።
@ghideymedhanie1706
@ghideymedhanie1706 5 ай бұрын
Thanks 🙏
@user-ym6hc9sr5u
@user-ym6hc9sr5u 5 ай бұрын
Wow baxmi tikikli now ite 😂😂 ine irase yigarimayali 👏👏
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 5 ай бұрын
እኔ ጨዋ ነኝ ብዬ አስቤ አላውቅም ግን አንቺ ያልሻቸውን ነገሮች በሙሉ በጣም የሚደብሩኝ ነገሮች ናቸው በተለይ ጥፍራቸው እረጅም ሴቶች እነሱ ያበሰሉትን ምግብ አብሯቸው ቀርቦ በአንድ ማአድ የሚበላ ሰው ይገርመኛል የግል ንፅህናቸውን እንዴት ሊጠብቁ ይችላሉ ገና ሳያቸው ቋቅ ነው የሚለኝ
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 5 ай бұрын
ትክክል እህቴ ጥፍር ስር ብዙ ቆሻሻ ደብቀው ነው ምግብ የሚሰሩት ሲያስጠሉ።
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 5 ай бұрын
እኔም ሁሌ ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር ነው ንፅህና ላይ 0+0 =0
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 5 ай бұрын
​@@Meski-or8lnበጣም ከላይ የሚቀይሩትን ልብስ እና ሜካፕ ብቻ ነው ንፅህና የሚመስላቸው
@livesinusa7116
@livesinusa7116 5 ай бұрын
Interesting great advice for Ethiopian Community We matter 4 Ethiopian tradition. You’re 100% rite. Sister
@astertegegne5777
@astertegegne5777 5 ай бұрын
በእውነት ብሰባቱም ሀሳብ ካንች ጋር ነኝ በተለይ እንደኢትዩጲያ አይነት ሀገር ውስጥ በቀን አንዴ ለመብላት የማይችሉ ብዙ ሰወች ባሉበት ሀገር ይህን በላው ብሎ ማሳየት ምን ማለት ነው? በእዉነት ዪቲበሮች አንድአንዴ እንዲህ አይነት ነገሮችን ጠቆም ብታደርጎ በጣም ደስተኛንኝ በተረፈ እኔ ከሰባቶም አንዱም ስለለሆበት ተመስገን ነው ።
@seblemesfin3645
@seblemesfin3645 5 ай бұрын
ምርጥ ጥበበኛ ሴት ነሽ
@user-zv3so6uf9t
@user-zv3so6uf9t 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት ብለሻል
@etsegentzewdu4549
@etsegentzewdu4549 5 ай бұрын
tikikile beleshale Meluye
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t 5 ай бұрын
ክበሪልን ማሬ በጣም ትክክል ነሺ ፈጣሪ ልቦነ ይሰጠን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አሜን ውዴ
@yashidata7934
@yashidata7934 5 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣሸ የኔ ዉድ❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
እንካን ሰላም ቆየሺኝ የኔ ውድ
@ethiobeautystyle5447
@ethiobeautystyle5447 5 ай бұрын
ሁሉም ትክክል ነው
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 5 ай бұрын
በመጉረስ እንካን ለተራቡ ነው በሳምንት እንድቀን ዩረባምግብ ስው ሲጋብዛት ምንታርግ የምትጎርስው ለወር ነው እትፍረጂ !!
@Ayla-pc3dg
@Ayla-pc3dg 5 ай бұрын
አጎራረሱን በተመለከተ እንዲያውም አየር አብሮ ይገባል ይባላል እነዚ ሰዎች ከዛ ቦሃላ ደናናቸው ግን ማወቅ ፈለኩ
@yashidata7934
@yashidata7934 5 ай бұрын
ሚሊዬ አንድ ቀን እኔ መንገድ ላይ አልበላም ሰላት ፋራ ብላ ሰደብችኝ በሰአቱ በጣም አዘንኩኝ😢😢😢😢
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 5 ай бұрын
እሷ ፋራ ብትልሽም ስራሽ ደረጃሽን ከፍ ስለሚያደርገው እሱን ካለችሽ ሰው ጋር ብዙም አብረሽ አትራመጂ አይመጥንሽም ጥሩ ነገር ባረግሽ ቁጥር አትሸማቂ ቢሰድቡሽም ስድቡ ለራሳቸው እንጂ አንችን አይመለከትሽም እንኳንም አልበላሽ ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
ክበሩልኝ እህቶቼ !! ከክብራችን ከምንወርድ የዋህ ፋራ ብሆን እመርጣለሁ
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 5 ай бұрын
@@Mellyspicetv ማን ፉራ እንደሆነ የህይወታችን መንገድና ውጤቱ እያደር ይገለፃል ስድብ በአየር ይበናል ተግባር መሬት ላይ ወድቆ ውጤቱ ይታያል በጥሩ ተግባር እንጓዝ👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
@@ferehiwottaye9062 በትክክል ፍርዬ ክበሪልኝ
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 5 ай бұрын
እኔም ሼር አርግሻለሁ በተለይ ስለምግብ የበሉትን ፎቶ የሚለጥፈዉ😂 በጣም ከሚገርመኝ
@azebnegahailu8661
@azebnegahailu8661 5 ай бұрын
betam konjo eyeta new thank you
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 5 ай бұрын
እረ በረጅም አርቴፊሻል ጥፍር ቀለም ተቀብተው ሊጥም የሚያቦኩ አሉ:: የጉርሻውንማ ተይው
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 5 ай бұрын
ባሳብሽ እስማማለው🙏🙏🥰
@frenetmide2898
@frenetmide2898 5 ай бұрын
Ewneteshen new
@ksssechmoknnen4639
@ksssechmoknnen4639 5 ай бұрын
Sister love you
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
Love you too my dear
@hayatredwan5204
@hayatredwan5204 5 ай бұрын
ስልጣኔ እየመሰላቸዉ
@TirunshAbiyu-jb4mp
@TirunshAbiyu-jb4mp 5 ай бұрын
Thank you sis
@YesuSira
@YesuSira 5 ай бұрын
Efoy anjete rasse😊❤❤❤
@SaraAbreham-ef2vf
@SaraAbreham-ef2vf 5 ай бұрын
Ewent naw enamsgnaln❤❤❤
@susuki4693
@susuki4693 5 ай бұрын
Endet adersh yene kimem
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 5 ай бұрын
ሜሉ ከመልካም እና ስነስራአት ካላቸዉ ቤተሰብ የተወለድሽዉ እግዚአብሔር ይባርክሽ እስከነቤተሰቦቹሽ እህቴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አሜን እህቴ
@tgnegn3879
@tgnegn3879 5 ай бұрын
Wow!
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 5 ай бұрын
እኔም እዳንቺ ደርሶብኛል እህቴ ፋራነት ሳይሆን ጨዋነት ነው ጌታ ይባርክሽ🙏😘👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@MesganawAlemayew
@MesganawAlemayew 5 ай бұрын
No no እንዴ የስኳር ታማሚ አለ,,,,ጨጓራ ,,,,ታማሚ አለ ሁሉ ያልተመቸለት ጨዋነት መንገድም ላይ በበላና ባልበላ አይደለም,,,,
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አይ መች እንደሱ ሆነና ...... ቤተሰቦቻችን እኮ ሳይታመሙ ቀርተው አይደለም መንገድ ላይ ሲበሉ የማይታዩት እንደውም ስኳር በትልቅ ሰው አይብስም ነገር ግን ቁጭ ብለው የሆነ ቦታ መኪና ውስጥም ቢሆን ስራቸው ቦታም ቢሆን ነው የሚመገቡት እንጂ ጎዳና ጎዳናውን አይመገቡም ።
አዲሱ ቤታቸን ገባን
33:12
Melly spice tv
Рет қаралды 49 М.
7 መፍትሄዎች ቆንጆ   ዶሮ ወጥ ለመስራት
26:32
Melly spice tv
Рет қаралды 43 М.
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 33 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 165 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 136 М.
ሽሮ ማስፈጨት ቀረ
13:39
Melly spice tv
Рет қаралды 19 М.
የልጆቼን ቁምሳጥን አስተካከልኩላችው
26:06
Melly spice tv
Рет қаралды 26 М.
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 33 МЛН