💦💥እረኞችን እሾምላችኋለሁ። ""የአህያ ስጋ ይበላል ያለው ሰው 30 ዓመት በምንፍቅና የኖረ ነው.....""

  Рет қаралды 4,203

Zikere Kedusan official Channel

Zikere Kedusan official Channel

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@samrisamri9563
@samrisamri9563 2 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@salamwittejal5776
@salamwittejal5776 4 күн бұрын
#ቅዱስ__እግዚአብሔር ይመስገን አሜን //፫// ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማል መምህርነ ❤️❤️🤲 #በቅዱሳን__አባቶቻችን ጸሎት ይማርን #ቸሩ___አምላካችን አሜን //፫//❤️❤️🤲
@yemisrachayele4571
@yemisrachayele4571 3 күн бұрын
አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፡፡ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፡፡ እኛንም ቸሩ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን ፡፡
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 21 сағат бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን። ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው።❤
@stc6291
@stc6291 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይዎት ቃለበረከትን ያሰማልን የቅዱሳን አባቶቻችንን በረከታቸዉን ያሳደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Күн бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ይባርኩኝ 🤲 የ318ሊቃውንት ቅዱሳን 🕯️🕯️🕯️🌿🌸🌹🌿🌸🌿🌸🌿🌸 ጸሎት በረከታቸው አይለየን ቃለ ህይወት ቃለ በረኸት ያሰማልንቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@dawidejene2059
@dawidejene2059 5 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@DghFgh-d7o
@DghFgh-d7o 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏
@yemisrachayele4571
@yemisrachayele4571 3 күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ፡፡
@AbebaAshenafi-i9e
@AbebaAshenafi-i9e 6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን ብዙ ተምረናል ማስተዋልን ይስጠን
@TinaChn-y1n
@TinaChn-y1n 6 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@vjgu7406
@vjgu7406 5 күн бұрын
ቸሩ አምላክ ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን በእውነት የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን:ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያት እርስቱን ያውርስልን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን🙏✝️
@fggghjii4311
@fggghjii4311 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤናን ይስጥልን
@sara-gr2dz
@sara-gr2dz 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን🌹🌹🌹
@Salam-m7u
@Salam-m7u 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@አቤቱጌታሆይአድነን
@አቤቱጌታሆይአድነን 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሬ አደረሰን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኔዓለም ከዚህች ከቀናች ሃይማኖት አያናውጸን በእውነት አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ በበደልኩት አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልል👏🌹👏🌹👏🌹👏
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት 5 күн бұрын
“በእኔም ከሚያምኑ ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ፥ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር መስጠም ይሻለው ነበር።” - ማቴዎስ 18፥6 “ወንድሞቼ ሆይ፥ ከእናንተ ብዙዎቹ አስተማሪዎች አይሁኑ፥ የባሰውን ፍርድ እንድንቀበል ታውቃላችሁና።” - ያዕቆብ 3፥1 ==>ለስብከት የወጡትን መምህራን ማን ልኳቸው ነው? ... መንፈስ ቅዱስ ወይንስ ለእንጀራ መብያ? ... ሐዋርያት እንኳን በጸጋው እስኪከብሩ ድረስ ለስብከት አልወጡም ነበር፤ ዛሬ ግን ትህትና ጠፍቶ ሁሉም በትዕቢት አውቃለሁ ባይ ሆኗል። የምንፍቅና ሁሉ ምንጭ በትዕቢት አውቃለሁ ባይነት ነውና!
@salamrita2646
@salamrita2646 6 күн бұрын
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@meskeremtadesse5970
@meskeremtadesse5970 6 күн бұрын
መቼ ይሆን ፈጣሪዬ ጊዜውን ቅርብ አድርገው እኛ በደለኛ ልጆችህ ደክሞናል
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BeniolMasresha
@BeniolMasresha 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!! ፥ ቃለ ህይወት ያሰማልን፣መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@mimiworku4129
@mimiworku4129 6 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj 6 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 5 күн бұрын
Yemitafit yemayitegeb timihirt abatachin edmewin yichemirilot Tena yistot kale hiwetin yasemalin ye kidusan bereketyideribin Amen!!!memihir ebakotin yemechereshawan Misgana mezmur yistafulin !!!Egziabher yistilin!
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 3 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤
@lidiyat
@lidiyat 6 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@SaraAmara-g7s
@SaraAmara-g7s 6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@emuephrem5120
@emuephrem5120 6 күн бұрын
ቸሩ አምላክ ይመስገን ❤
@ribkamengistu1189
@ribkamengistu1189 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@bosemnale2483
@bosemnale2483 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@kukw9428
@kukw9428 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 6 күн бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@SalamTeshome
@SalamTeshome 6 күн бұрын
Amen Amen Amen Kela hiwote yesemaln 🇪🇷❤️🇪🇹🙏🙏🙏
@sarataye8812
@sarataye8812 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 6 күн бұрын
Egzahabhir yemesegen ❤️ 🙏 Amen ❤️ 🙏 Qalehiwet yasemaln Memehir 🙏 ❤️
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@CygcYffyxg
@CygcYffyxg 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meseretsisay6983
@meseretsisay6983 6 күн бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@melkamelka4213
@melkamelka4213 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
🔴
1:00:12
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 3,7 М.
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 43 МЛН
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 13 МЛН
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,1 МЛН
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
🔴ገድለ ቅዱስ አብርሃም
57:02
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 3,5 М.
☞"🔴ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል" ያለው ማን ነው?#ትች
10:01
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 4,5 М.
#ናይ_እግዚኣብሄር_ፍቃድ_ብከመይ_ክፈልጦ? #መምህር_ያሬድ_ነጋ
30:37
ሥርጉት ሚድያ srgut media ስርጉት ሚድያ
Рет қаралды 6 М.
🔴የእመቤታችን ስደት ማጠቃለያ
1:00:36
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 3,6 М.
🔴ሰዓቱ ደርሷል
1:09:21
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 6 М.
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 43 МЛН