ለመናገርም ለመስማትም የሚከብድ! ‘ባዕድ አምልኮ’ ትዳሬን በጠበጠው! “ባለቤቴ ልጄን ለመስዋዕትነት አቀረበው” Eyoha Media |Ethiopia |Habesha

  Рет қаралды 184,862

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 558
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
ክፍል 2👉kzbin.info/www/bejne/d6q2gnStra9gobc
@selamlealem2696
@selamlealem2696 Жыл бұрын
ክበርልኝ አለሜ🙏መልካም ሰው
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
አቤት የጋዜጠኛው ትትና እደኔ የምትወዱት በላይክ አሳዩኝ😍
@alem5097
@alem5097 Жыл бұрын
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
@heavenheavena9008
@heavenheavena9008 Жыл бұрын
Me too 👌💯
@Bethlehem777
@Bethlehem777 Жыл бұрын
የእርቅ ማአድ አቅራቢ ነዉ አይደል አለም ሰገድ
@amaamm2112
@amaamm2112 Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወደው ጋዜጠኛው
@hasefah3808
@hasefah3808 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እባክህ ምህረትህን አውርድልን 😥😥😥
@hasefah3808
@hasefah3808 Жыл бұрын
@@sebletube7412 እሺ ውዴ
@SaraSara-ni8th
@SaraSara-ni8th Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝ አድርገሽ ለህይወትሽ ተቀበይ የዳቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ይላል ኢየሱስ ያድናል
@Rshanmebrahtom
@Rshanmebrahtom 6 ай бұрын
ትትክክለኛ እየሱስ ክርስቶስ የቡድን ወይ የግል ኣይደለም የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ እና ንጉስ ነው
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 5 ай бұрын
አች አዛ እየሱስ ለዓለም ቤዛ ሆነጆ ለድሰው ወይ ለግልሽ ተሰቀለ እዴ ውይ ሰትገረሙ ጴጤ መጠጤ አለች እማማ ዝናሽ😂
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 17 күн бұрын
አምላካችን መዳንሂታችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የግል ሳይሆን ለአለም የተሰጠ መዳኛ ነው
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n Жыл бұрын
አቤቱ ልኡል እግዚአብሔር የሰይጣን አምልኮ እደፈጣሪ አድርጎ ከመኖር ይጠብቀን ወገኖቸ ፀልዮ ይሄ አጋንት ነው የመምህር ተስፋየአ በራ የቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም ትምርት ገብታችሁ አዳምጡ ብዙ መፍትሄ ታገኛላችሁ
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
ከዚህ በፊት ታሪክሽን ሰምቼ ነበር ዛሬ እንዲህ ሳይሽ ደስ ብሎኛል የባእድ አምልኮ ብዙ ሰው ሕይወቱን የበጠበጠ ነው በነገራችን ላይ የምታወራው ሁሉ እውነት ነው እዲውን ጥቂቱን ነው የነገረችን እግዚያብሔር ጨርሶ ይቅረብሽ የሰይጣን ስራ እግዚያብሔር ያፍርስበት
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Жыл бұрын
አቤት ጆሮ አይሰማይ የለም ያልታደልን ምን አይነት አውሬው የተለቀቀበት ዘመን ላይ ደረስን እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ።
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢሰላም አያተል ኩርሲን ሱረቱል በቀራን የ3ቱ ቁልሰ ሱራ እያለ የትኛዉም ጂኒ አቅም ኖሮት አይበጠብጠንብ በአላህ ፍቃድ ኢንሻአላህ ።
@user-xj1zz7yy3p
@user-xj1zz7yy3p 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ሳህ
@user-ov9vu6re2k
@user-ov9vu6re2k Жыл бұрын
ደሥ አይልም የምትሉዋቸው የምትሉዋቸው ግዚያቶች ይመጣሉ እና ተግተህ ፀልይ ።🙏🙏ቸርወሬ ያሠማን
@haluhalume2077
@haluhalume2077 Жыл бұрын
ያረብ አንተው ጠብቀን ትዳርም ከሰጠክ ያረብ ንፁህ ትዳር ሁሌም በትዳራችን ምንደሰትበት ምናመሰግንበት ትዳር ስጠን
@user-xj9kh5nu2o
@user-xj9kh5nu2o Жыл бұрын
አሚን
@meskiyerosen
@meskiyerosen Жыл бұрын
አሜን! አሜን! አሜን!
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ😌
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 Жыл бұрын
Amen
@hiyabtekest4778
@hiyabtekest4778 Жыл бұрын
Amen
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Жыл бұрын
ገጠመኝ አዳምጭ የማታዳምጡም ገጠመኝ አዳምጡ በጣም ብዙ ትምህርት አለው
@user-ll8vm4hc7h
@user-ll8vm4hc7h Жыл бұрын
የመምህር ተስፋይ ገጠመኝ ብናዳምጥ ትክክልኛው መንድ እንራመዳለን
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i Жыл бұрын
እድሜ ለመምህር ተስፋዬ እኔንም በመተት ነዉ ብን አድርገዉኝ ከትምርቴ ላይ አሁን እራሱ አገር እዳልገባ እማይሰራ የለም በቃ አቃተኝ መግባት አሁን አባቶች እየፀለዩልኝ ነዉ እድገባ🙏😭እናተም ፀልዩልኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Жыл бұрын
@@user-vo6uh3vf5i አይዞሽ እህታለም እግዚአብሔርን ይዘሽ ታሸንፊያለሽ ፣ሁላችንም በመተት ነው ብን አድርገው በስደት ያስቀሩን ፣ግን አሁን እድሜ ለአባቶቻችን ፣ለመምህሮቻችን ፣እናሸንፍለን!!ወለተ ስላሴ እግዚአብሔር ከአንች/ ከሁላችን ጋር ይሁን
@kidankidan3075
@kidankidan3075 Жыл бұрын
በትክክል
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i Жыл бұрын
ፀበል ግቢ ተጠመቁ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጭ🙏😢
@bettyk215
@bettyk215 Жыл бұрын
Atetaleye Tsebel Seyetan Ayasetelem
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr Жыл бұрын
በየሱስ ስም መፈወስ ይሁንልሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚኦ ጆሮ አይሞላ እስኪ እንስማ 😢 የተዋህዶ ልጆች ለቤተክርስቲያን እንፀልይ 🙏🏿😭😭😭😭😭😭🥺🥺🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
😏😏😏አይሞላም 😏😏አረ!የኔ ሞልቶ ጭርቅራቴ ላይ ደርስ የ ሰዉ ልጅን አስፍራ ኢትዮጵያ 😏😏
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በእናታቹህ ሞት ደምሩኝ
@tube2021
@tube2021 Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ እኮ የመያሰተምረው ይሄን ነው የሚሰማው አቶጂ
@nardi7379
@nardi7379 Жыл бұрын
እውነት ነው
@user-od9ps1eb6w
@user-od9ps1eb6w Жыл бұрын
እህት ባክሽ ለዚህ መፍቴ መምህር ተስፋኤ አበራ ብለሽ ኢቱብ አለ ብዙ ትማሪያለሽ እዬ ጣውት አምላኪ እሳቸውጋ ብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር መጨረሻሽ ይመር ሴጣን ለጊዜውጂ አይል የለውም
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq Жыл бұрын
You are right
@TopsSales_
@TopsSales_ Жыл бұрын
I Agree 100%
@mmmlll1797
@mmmlll1797 Жыл бұрын
Awo 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@Queen_Queen34
@Queen_Queen34 Жыл бұрын
Awo
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i Жыл бұрын
አዎ መምህር ለኔም ብዙ ጠቅሞኛል
@user-fq7fg5jw5n
@user-fq7fg5jw5n Жыл бұрын
እህቴ ገጠመኝ የሚባል ትምህርት ስሚ ይህ የመፈስ ስራ ነዉ😢😢
@kidsttigabu7406
@kidsttigabu7406 Жыл бұрын
በእውት አንተ ትክክልኛ ትልቅ ስውነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
አቤት የጋዜጠኛው ትህትና ትንተና ይለያል ፈጣሪ ይጠብቅህ ተሻገር ጣሠው ተክቶልናል🙏
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 Жыл бұрын
Betame
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Жыл бұрын
አባቴን በአጸደ ገናት ያኖረውና ሁለት እግር ያለው አረፉ አይተኝም ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔር እመኖ ይለን ነበር አሁንም እህቴ በነሱ የቤት ጣጣ አትመኝ ግን የጀመረሺውን ጸበልና ጸሎትሺን ልክ ለሌት ተነስተሽ እጅራ እደምትጋግሪው ስራየ ይሄ ነው ብለሺ ጸልይ እግዚአብሔርም እመኖ እጅ አትፍሩ ነው የሚለው ፍጻሜሺን እስክሰማ በጣም ጎጉቻለሁ ድንግል ማርያም አቹንም ልጅሺንም በምህረት እጅ ትዳብስሺ ታሪክሺ በጣም አስተማሪም አዛዛኝም ነው ግን ጥንኮሪሺንም ብወድልሺም ነገር ግን ቶሎ ወደ እምነትሺ ፍትሺን ባለማዛርሺ ጎድለት አይቸብሻለሁ
@pamagranetfruit3592
@pamagranetfruit3592 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ ጣጣ ውስጥ ከነ ልጅሽ ያውጣሽ ምህረትን ያድርግላቹ.
@maedothabteyes3863
@maedothabteyes3863 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ ብለሽ KZbin ላይ አድምጪ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አይዞኝ የኔ እኽት እግዚአብሔር አምላክ ምኽረቱን ሰላሙን ይላክልን 😭😭😭 የተዋህዶ ልጆች ስለ ቤተ ክርስቲያን እፀልይ 🤲🏻😭
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያም ደምሪኝ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
@@sebletube7412 እሺ
@afonati782
@afonati782 Жыл бұрын
ኑኑዬ የኔ ጉበዝ ኮተቤ መሳለሚያ እያለሽ በጉብዝናሽ በጣም በጥንካሬሽ እምደነቀው የነበረው እግዚአብሔር አምላክ ህይወትሽን ያስተካክለው የኔ ጀግና ሴት
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j Жыл бұрын
መምህር ተሰፈዬ ገጠመኝ ብላችሁ ተማሩ ችግራችሁን ከነ መፍትሄው ታገኙታላችሁ
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j Жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢላሂ ራአጁዉን የአላህ ያረቢ አንተዉ ጠብቀን 😭😭😭😥
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
የመምህር ተስፋዪ ትምህር ተርት ተረት ለምትሉ ይህው ኑ በተግባር እዪ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
👍👍👍
@EftahBelen
@EftahBelen Жыл бұрын
እውነት ነው በተለይ ማህበረ ቅዱሳኖች ከተኛችሁበት ንቁ! በጣም በሚያሳፍር ሁኔታ "መፈ'ወስ እኮ ግዴታ አይደለም ብዙ ቅዱሳን ከበሽታ ጋር ይኖራሉ" ብለው አንድ ቄስና መምህር ያረጋል ተናግረው ነበር። ይህች ልጅ ልጃቸው ወይም እህታቸው ብትሆን ኖሮ እንደዚህ አይሉም ነበር። ለምን በራሳችን ካልደረሰ የሰው ህመም አያመንም?
@dinanohe101
@dinanohe101 Жыл бұрын
እውነት ይገርማል እኔ ደሞ አሜሪን ድረስ እንደዚህ የሆነ ልጅ አውቃለሁ አላህ ከክፉ ሰዎች ይተብቀን
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ባለፈው በሌላ ሚዲያ በድምፅሽ ብቻ ስሰማሽ ነበር ከባድ ነው ፆም ፀሎት ስግደት ይሄ ብቻ ነው የሰይጣንን ስራ ድል እሚያደርግ እግዚአብሔር ይታደገን ከባእድ አምልኮ ከቅብኣት አባቶች እመብርሐን ትጠብቀን 🙏
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Жыл бұрын
ማጀቢያው ሙዚቃ ይረብሻል፣ይቅር።
@ruthina1927
@ruthina1927 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን ይሄ ሁሉ እንዲህ የሚያተራምሰው መተተኛ ሰው እጅ ላይ ወድቀሽ ነው እህታችን አይዞሽ በፀሎት በስግደት በርቺ ብታገኚያቸው ፀጋው የተሰጣቸው አባቶች አሉ ፈልጊያቸው ከጠላት ስራ ነፃ ትወጪያለሽ
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
አለም ሰገድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ትህትናህ አቀራረብህ አነጋገርህ ሁሉም ያምርብሀል ❤️❤️😘😘
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን የሚገርም ታሪክ ነው ከባድ ነው መታሰር በማያቁት ነገር አይዞሽ እህታችን እመብርሀን አለች እሷ ትድረስልሽ የሁላችን እናት በሀይማኖትሽ ብቻ ጠንክሪ ይገርማል ምን ሆነነው ግን እንዲህ ያለ ጭካሬ ፈጣሪ ልብ ይስጠን
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ለመስማትም ይስቀጥጣል ትተነው ለምንሄደው ሀብትና ንብረት ለአጋንት ነፍሳችንን መስጠት በጣም ከባድ 😢😢😢😢😢😢
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Жыл бұрын
ያ አላሕ ሰው ፈጣሪን ረስቷል ። ሞትን ረስቷል ። ፈጣሪ ፊት መቅረብን ፈርቷል ያ አላሕ
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 Жыл бұрын
እህት የመምህር ግርማን መጸሀፍ ብታነቢ እና ማግኘት ከቻልሽ ብዙ ነገር ይገለጥልሻል እግዚኣብሔር ይፍታሽ
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
Alex ምርጥ ጋዜጠኛ ለስራ ያለህ ክብር ከ አንደበትህ ያስታውቃል 🙏
@mmb5706
@mmb5706 Жыл бұрын
የኔ እህት ከዚህ ሁሉ ናፀ የሚያጣ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ ነው ።
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i Жыл бұрын
ስንት ጉድ አለ የሠዉ ልጅ በከንቱ አልፈጠርነዉም አንድ ፈጣሪን ሊያመልክጅ ይላል ፈጣሪ ከሠዉ ተንኮል ከሸይጦንና ነፍስያም ተንኮል ፈጣሪ ይጠብቀን ጉድ በል አለ ያገሬ ሠዉ ገርሞ ያስገርማል
@user-bz2jd2mq2v
@user-bz2jd2mq2v Жыл бұрын
ገጠመኝ ብለሽ ይትዮብ ላይ ግቢ ህይወትሽን እንዴት አርገሽ መቀየርእንዳለብሽ ትማሪያለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@zm3020
@zm3020 Жыл бұрын
ዛሬ ልደቴ ነዉ በሰብስክራይብ እንኳን ተወለድሽ በሉኝ የሀገር ልጆች
@saditube8617
@saditube8617 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ ማማዬ ቀሪ ዘመንሽ ያማራ ያሰብሺዉ ሁሉ የሚሳካልሽ የስኬት የደስታ ያማራ ይሁንልሽ እማ
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Жыл бұрын
Happy birthday 🎊🎁🎂🎉
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሺ
@tinatina2096
@tinatina2096 Жыл бұрын
🎂🎂🎂🎂🍸🍸🍸💖💖💖💖
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን🎈🎈🙏🇪🇷
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ ያሳዝናል እኔም አምልጫለው ቤተክርስትያን እየሄድኩ እያለቀስኩ ማርያምን ለቀቀኝ በስለት በፀሎት ተወኝ ተሰድጄ ትቼው ሃረብ ሃገር ከመጣው በሃላ የተወሰነ ቤተሰቦቼን ሁላ ትቼ እሱን ብቻ ነበር የምወደው እሱ ያለበት ድረስ ሄጃለው አይ መስተፋቅር 😭😭😭😭😭😭😭😭 የሰውን እድል ይቆጥሩ እና ህይወት ማበላሸት ለይ ይጠመዳሉ አይ መተት ጌታ ሆይ ወር እስከ ወር ደም ይፈሰኝ ነበር እውር አድርገውኝ ቅዱስ ገብረኤን ታሕሳስ ታቦት ሲወጣ አልቅሼ ተስዬ የልጅን ማንነት ከኔ ወጣ ክብር ለእግዚአብሔር እፍፍፍፍፍፍፍ ከባድ ነው የደረሰበት ያውቃል
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እባክህ ይህን ሀጥያት ለመሰአራት የሴጣን ሰራ ለሚሰሩ ገሰጣቸዉ
@makidaskidane
@makidaskidane Жыл бұрын
ፍፍፍፍፍ አቤቱ አምላካችን ማረን ይቅር በለን እበክሽን እህቴ በፀሎትነ በስግደት በርችሁ ትድኛለሽ ልጅሽንም ተታርፈላሽ በቤትሽ ውስጥ የፀሎት ቤት አድርግውነ ፀልይው በባለጤ የመምህር ተስፍዬ ገጠማኝ አድምጭው ትድኛለ እግዚአብሔር ምህርቱን ይለክልሽ
@aishabedru2860
@aishabedru2860 Жыл бұрын
አቤት ስንቱ ሰማን ያላህ መጨርሻችን አሳምርልኝ
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
እህቴ እድልሽ ወስዱዉት ነዉ ባልሽ ወዶ አይደለም ተረጂዉ ባክሽን ፀልዬ ስገጂ ገጠመኝ ስሚ ፁሚ ንስሀገብተሽ ቁረቢ እመቤቴ ትገፅጠዉ
@shbsjabsjbsjsbsjbsjs9068
@shbsjabsjbsjsbsjbsjs9068 Жыл бұрын
እባክሽ የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ የሚባል ፕሮግራም አለ አዳምጪ እባክሽ ፆም ፀሎት ስግደት ጀምሪ
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@aishabedru2860
@aishabedru2860 Жыл бұрын
የባለፈ ሰዉዬ ሚስቱ ትቀረባልች እየጠበኩ ነበረ 😍😍😍
@favenyeman9192
@favenyeman9192 Жыл бұрын
አቤት እኔነኝ ምን ልርዳሽ
@amharickids2251
@amharickids2251 Жыл бұрын
እናት እኔም አኔ ብቻ መስሎኝ ነበር የምጠብቃት
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g Жыл бұрын
የትኛው ሰውየ ነው ነበር
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
ብንሰማት ጥሩ ነው ግን እመኚኝ ይሄኔ ብዙ ተበድላለች ብዬ ነው ማስበው።
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
መኖር አቃተን እችም ኑሮ ሆና የብዙዎቻች የህይወት ታሪክ ቤት ይቁጠረው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ከዚህ ክፍ እስራት ከነቤተሰቦችሽ ያውጣሽ የኔ ውድ እህት ተግተሽ ፀልይ ተጠመቂ ባልሽንም ልጅሽንም ይዘሽ በርች
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 Жыл бұрын
በእየሱስ ስም ይሄ የአጋንንት ስራ ነዉ በዚያ ላይ የደብረዘይቱ ደግሞ የቆሪጥ መንፈስ የስንቱን ሕይወት አበላሽቷል ጌታ መሰረቱን ያፍርሰዉ
@martamekonen7945
@martamekonen7945 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ጌታ ይድረስላችሁ
@sabalule7915
@sabalule7915 Жыл бұрын
ፈጣሪ እያለ ሰይጣን በሚባል ፍጡር ማምለክ ምን ማለት ነው ለዚህ ነው አገር ሰላም ያጣችው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@semerethiotube7541
@semerethiotube7541 Жыл бұрын
በኢድ ሼር ኢናኢሊላሒ ወኢነኢለይሒ ረጃኡን ሀሲቤላህ ወኒዕመል ወኪል አኡዙቢላህሚነል ሸይጣን ረጅም
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀሎት አድርግ ስገጅ በስመ አብ ፈራሁ እኮ አምላኬ 😭😭😭
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 Жыл бұрын
ከኔ አትበልጪም በጣም እኮነው ምወደው ምን ትህትና ብቻ ሁሉ ነገሩ ሁሉ ሠላም አለው❤ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜን❤አሜን❤አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Жыл бұрын
ye tekur kojo new mistu endatesemachu!
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 Жыл бұрын
አሁን ስለ ጋዜጠኛው coment ምን አስፈለገ ስለቀረበው ጉዳይ አስተያየት መስጠት አይሻልም
@eses143
@eses143 Жыл бұрын
ይገርማል የሌሎችን ሞላር መንካት ነዉ ሌሎቹ ምን አጎደሉ ሁሉም ይመችኝል አላህ ይጠብቃቼዉ
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k Жыл бұрын
አኡዙቢላህ ላኢለሀኢለላህ መሀመድ እረሱለሏህ ከእንደዚ አይነት የሸይጧን ስራ በአላህ እጠበቃለሁ
@user-wz1fx8kv1t
@user-wz1fx8kv1t Жыл бұрын
ሱብሃነሏህ አሏህ በጣም የሚያጅብ ነዉ ሀበሻ በጣም ጥሩ ነገሮች ከያዘች አገር አንድዋ ነች ግን በዛዉ ልክ መጥፎ ነገር ይዛለች
@billdallas4852
@billdallas4852 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ማረሸ የኔ እህት ከዚህ ይጠብቀን በጣም ያሳዝናል
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ምን እንደምል ባላውቅም ይህ መተት ነገር አስቀያሚ ነው እናቴ በጣም ክስት ብላለች ለምን ብየ ጠየቀው እናቴ አትነግርኝም ግን ከሌላ ሰመውት እህል አለን እኔም ብር እልካለው ምንድነው ቻግሩ አልኩ ሲነግሩኝ እንጀራ ጋግርን መብላት አልቻልንም ሊጡ ኩርፌ ጠላ መስሎ ከምጣዱ አይወጣም ከሌላ ቦታ ጋግርው እያመጡላቸው እንደሚበሉ በቅርቡ ነው የሰመውት ምን እንደምል አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይገስፃቸው
@hanankiflu809
@hanankiflu809 Жыл бұрын
ይን ፀበል ነው የሚያስፈልገው
@EftahBelen
@EftahBelen Жыл бұрын
የኔ እህት እባክሽ መምህር ተስፋዬ አበራ ወይም ኤፍታህ ተስፋስላሴ ብለሽ ሰርች አድርጊና አዳምጪ እንዳንቺ አይነት ታሪክ ያላቸው ብዙ ሰዎች መፍትሔ አግኝተዋል። ከዚህ በፊት ይህንን ታሪክ ሌላ ሚዲያ ላይ ሰምቼዋለሁ መሰለኝ ያኔም ስለ ትምህርቶቹ ኮሜንት ላይ ጽፌልሻለሁ እባክሽ ዛሬ ነገ ሳትይ አዳምጪ! በእግዚአብሔር እንዴት በቀላሉ ድል እንደምታደርጊው ትማሪበታለሽ። እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
ድሮም አለ ይህ መንፈስ አሁን እርሜ ለሜዳ ሕዝብ አወቀው እንጅ ድሮም ይህ እርኩስ መንፈስ የስንቱን ቤት አፍርሷል
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 Жыл бұрын
አሏኹሙስተዐን አሁውዙቢላሂ ሚነሸይጣን እረጂም አሁዉዙቢላሂ ሚነልዛሊሚን አስተክፍረላ ላአዚም አስተክፍረላ ላአዚም አስተክፍረላ ላአዚም ያረብ ያረብ ያረብ አተው ማረን ምህረትክን እከጅላለን 🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼😭😭😭😭😭
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z Жыл бұрын
ይቺን ሴትዮ ታሪኳን ሌላ ቦታ ሰምቻታለሁ : ታሪኩ ዘግናኝ ነው : ልጇ ቢቻል ቀርቦ ቢመሰክር ጥሩ ነበር
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 Жыл бұрын
በሌሊት ሰማሁት በጣም እዝናለው የኔ እህት እግዚአብሔር ይወድሻል ለዚህ እኮ ነው በሂወት ያለሽው አገራችን የያዘ እኮ በአድ አምልኮ ነው እኮ
@freweinimehari4448
@freweinimehari4448 Жыл бұрын
በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስልጣን የሰይጣን ስራ የፈረሰ ይሁን የሰዉ ህይወት የሚያበላሽ እርኩስ መንፈስ ጌታ ይገስፀዉ። ሌባዉ (ሰይጣን) ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም እኔ ግን ህይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸዉም መጣሁ። የየዉሀንስ ወንጌል 10:10
@user-jv5ym2wk7k
@user-jv5ym2wk7k Жыл бұрын
አንቺ እኔ ልጠቁምሽ እንዳቺ አይነት ብዙ አሉ ገጠመኝ ብለሽ መምህር ተስፋዬን ብለሽ ግቢና አዳምጪ መምህርን አግኝው ትወጪዋለሽ
@alemalem7864
@alemalem7864 Жыл бұрын
በሰማም በሰመሁ ማርኝ እግዚአብሔር ሆይ እሱ ይርዳሽ አቤቱ አተ ጠብቀን መድሀኒአለም ሆይ
@zinatkamal9881
@zinatkamal9881 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
ይገርማል አቤት ጌታዬ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናትሺ ሞት ደምሪኝ እማ😌
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
ደብረ ዘይት እና ሻሸመኔ ብዙ ባዕድ አምላክ የሚመለክበት ብዙ ነዉ ይባሊል
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Жыл бұрын
እሚገርም ትምርት ያለው ታሪክ ነው
@yechouyecho1621
@yechouyecho1621 Жыл бұрын
በስመአብ,አቤቱ,እደ,ሀጢያታችን ,ሳይሆን,እደቸርነትክ,አኑረን,የምን,ጉድ,ነው,,ይሄን,ሚዲያ,ማነው,እደኔ,የሚወደው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ananatube2113
@ananatube2113 Жыл бұрын
ወይኔ አለምሰገድ ድምፅህ ትህትናህ ልዩ ነህ
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስሰቸው አቦ ሰይጠን አምልኮ እግዚአብሔር ይፋውስሽ እህት
@mahletyonas141
@mahletyonas141 Жыл бұрын
በስመ ስላሴ እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን
@genetbekele8017
@genetbekele8017 Жыл бұрын
በፆም ስሎት በስግደት ነው የሚፈታው
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
ወይ ዘድሮ😢የማለሰማው የለም🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 Жыл бұрын
ወገኖቼ ከእደዚህ አይነት ህይውት ጌታ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ሰው ማመን ከባድ የሆነበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ።
@user-fq4yv9cj7k
@user-fq4yv9cj7k Жыл бұрын
ሠውን ውደደው እንጂ አትመን ይላል ...
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
እግዚኦ ማህረን ክርስቶስ እግዚአብሔር ይርዳሽ የእኔ እናት
@selamzarastien8607
@selamzarastien8607 Жыл бұрын
ብስም ስላሴ ካብዚ የድሕነና ፈጣሪ
@zedzed1137
@zedzed1137 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀርነክርስቶስ ለምድርህ ምህረትን አውርድ ፈጣሪዬ ሆይ በጣም ያማል
@hindaali4644
@hindaali4644 Жыл бұрын
ማረን
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትህን አውርድልን አገራችን የገባውን ርኩስ መንፈስ ደምስስልን
@marthanegash191
@marthanegash191 Жыл бұрын
Part two please it’s interesting
@h.t.7741
@h.t.7741 Жыл бұрын
Part 2 please.....
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
አቤት አምላኬ ሚሰማዉ ሁሉ እኮ ሚከብድ ነዉ በጣም ከባድ ዘመን ነዉ የያለነዉ😥😥
@messeretagegnehu6683
@messeretagegnehu6683 Жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝን አዳምጪ
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 Жыл бұрын
በውነት በጣም ሚያሰፈራ ብሎም ሚቀፈ ነገር ነው ግን መቼም ይሁን በምንም መንገድ ሰው ፈጣሪውን ከረሳ አውሬ ነው ሰለዚ ከዘላለም ሞት ሚያድነው ብቸቸኛው አዋጪ እየሱሰ ክርሰቶሰ ነው እሱ ሕይወትን እንጂ ሐይማኖት አልሰጠንም እናሰተውል
@kalkidanalemayehu2304
@kalkidanalemayehu2304 Жыл бұрын
Ante tebarek Ewunet
@qeranyo6741
@qeranyo6741 Жыл бұрын
እሚገርም ታሪክ እግዚኦ ይቅርበለን አቤቱ አንተከላይ ሆነህ ስንቱን ጉድ ከፍጥረቶችህ ትመለከት ይሆን ሰው ሆይ ንቃ የልቦናህ አይን ይብራ በዚህ ዘመንም በዚህ አይነት በአድ አምልኮ ውስጥ ተተብትቦ የሚኖር ቤተሰብ ካለ እባካችሁ ከዚህ ተማሩ በምድርም ደስታ ርቆቸው በሰማይስ ምን ሊገጥማቸው እንደሚችል አስቡ ሁላችንም እንፀልይ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ
@qeranyo6741
@qeranyo6741 Жыл бұрын
ታሬኩግን አላለቅም አይደል ከዚህ እስራት ተፈታ ነጻ ወታ ለመመስከር ያበቃት አምላክ ❤ክብር ምስጋና ይግባው
@rrebka3396
@rrebka3396 Жыл бұрын
ሳናውቅ የምንገባበት ጉድ
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
Allah yetbekign yareb
@meskermasefa6867
@meskermasefa6867 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ጌታሆይ አቤት ምህረትክ ማረን
@tigestbekele5143
@tigestbekele5143 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔም በመስተፍቅር ብዙ ነገር ሆኛለው እሱም እቺን ልጅ ጋር ከሆንክ ያልፍልካል ተብሎ ህይወቴን ምስቅልቅል ነው ያደረገብኝየምትይው ነገር ሁሉ እኔም ደርሶብኛል ነገር ግን እግዚያብሄር ታሪኬን ቀየረልኝ ልጅም ወልጄ ነበር ከዛ እኔ የማላውቃት እሱዎ ግን የምታውቀኝ ጎረቤት ሱባዬ ገብታ ኩክየለሽ ማሪያም መጣችና እና መልእክት አለኝ ለዚህች ልጅ ብላ እቤት መጣችና በህልም ያየሁት መልእክት አለ ብላ ለእናቴ ነገረቻት እና እምነት ቀብያት ጸበል ትጠመቅ ተባለ ከዛ መተቱ ከሸፈ ትምህርቴን ቀጠልኩኝ ከብዙ ግዜ በውሀላ መምህር ተስፍዬ ገጠመኞች አገኘው እራሴን ከነ ጥያቄዎቼ አገኘው እኔ እግዚያብሄር ይርዳሽ እናት
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
አቤቱ አድነን በደለችንበዛ አባት ሆይ ማረን 😥😥😥 እባካችሁ የመምህር ተሰፋዬ ገጠመኝ በኒሞሪ ስጡዋት
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
በእምነትሸ ፀኒ ማማየ ይከብዳል በጣም
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
የተረገመ የጥልቁ ጨለማ ዘመን ሰንቱን ሰማን አይን አረ በጌታ ።።።።ይቅር ይበላቸው የፈጠረቸው እግዚአብሔር ።ያለ እግዚአብሔር ማንም የለም ...
@user-im7hj8em7d
@user-im7hj8em7d Жыл бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን
DELETE TOXICITY = 5 LEGENDARY STARR DROPS!
02:20
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 1,4 МЛН
Каха инструкция по шашлыку
01:00
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН
DELETE TOXICITY = 5 LEGENDARY STARR DROPS!
02:20
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН