ራሳችንን መስሎ የሚኖር የሚናገር የሚተገብር ዓይነ ጥላ! ክፍል አሥራ ሦስት!

  Рет қаралды 122,185

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 770
@ስላም-ጠ3ኸ
@ስላም-ጠ3ኸ 4 жыл бұрын
ይገርማል እኔ ጋር ያለው ሁሉ ነው ይዘረዘርልን ፀሎት ስጀምር ገና ስጀምር ያዘጋኛል ያስጋሳኛ ሽንት ያጣድፈኛል ፈሴን ይመጣል እያርጥኩ ሽንት ቤት ስሄድ ምንም የለም ከራሱ ጋር ክርክር ነው ያዋራኛል ልክ እንደእባብ ስውነቴ እየዘሬ ይንቀሳቀሳል በትንሽ ነገር ስው እሳደብ እና በኃላ ለፀሎት ስቆም ቃም ይዞ ፀሎት ኮንቱ ነው እያሉ ጆሮ ላይ ራስ በራሱን አወራሉ ሄዴ ይነፋኛል እና ይጨሃል አብሮኝ እምስሩ ስውች ፍሳም እያሉ ያሽፍብኛል ይስቁብኛል በአሽሙር ይቀልድብኛል እና ስያሙኝ በድንገት እስማቹው እና አንቺ እኮ በስው ፊት የተናቅሽ እና የተዋረድሽ ነሽ ትንሹም ትልቁም ይስቅብሻል ይለኛል ግን እማወራው ራስ ለራሱ ነው ግራ ነርስ እየተማርኩኝ ነበር ትምህርት ሁሉ አቃርጬ ተስፈ ቁርጬ ነው ስደት የወጣሁት ግራ እየተገባሁኝ ምን ይሻላኛል ብየ ስጨነቅ ነበር አለማወቅ ችግር ነው ምንም ስለ ስይጣን ወግያ አላውቅም ነበር ግን ስደት ገዳም ነው ለኔ ብዙ እንዳቅ ረድቶኛል የእርሱ ትምህርት እና የመንፈስ ስራ ትምህርቶች መስማት ስጀመር ግን እየገባኝ መጣ እኔ ቀን የጨሁ ብቻ ነበር እምመስለኝ መንፈስ ያለበት እውቅት አለመኖር ችግር ነው ብሩ ይንካከል በስሜ ይጠራኛል አቤት ስለ ማንም አልጠራኝም አጠገባ ወል ውል እሚል ስው ይተየኛል ምንድ ነው እግዚአብሔር ሆይ ብየ ዝር ስል ማንም የለም ጀርባየ ላይ በጣም እሚከብድ ሽከም የተሽከምኩ ይመስል ይከብደኛል ለሁሉት ስንጥቅ ይላል ልክ እንደ ስው መሳይ ግን ጥቁር ስው ስተኛ መጥቶ እንደልነሳ አስራ ይዝኛል በስንት መከራ ኣባታችን ሆይ ብየ ስፀሌ ስለቀኝ እናስሎ እረ ስንቱ ልዘርዝሩው አሁን አሁን ግና ገባኝ ምን እንደለ አብሮኝ ታድያ ምስጋና ይደርስው እና አንድ ቀን በህልሜ ቅዱስ ገብርኤል ክንፉ ዘርግቴ ትልቅ ዘንዴ ስታገለኝ እሱ ስዋጋልኝ እና አብሮኝ ሆነ ሀይል ስሆነኝ ምቹው እያለኝ አየሁት እና ዘንድዋን ገድለኩት እና ከሁሌ ዝር ስለ አቤት ቅዱስ ገብርኤል ብየ ስገድኩለት እና ከዛ በአጠገቤ ተስውረ ከዛች ቀን ጀምሩ ተፅናናሁ ስይገባኝ እስከነ ሀጢያቴ እንደማይተውኝ እና እንደምጠብቀኝ ተረዳሁ አሁንም አለ የመንፈስ ውግያ አንድ ቀን እግዚአብሔር ይፈውስኛል ብየ በተስፋ ከስውች በመራቅ ህይወት እየገፋሁት አለሁ ምክንያት ስውች የበለጡ መራለን እንድስበር ስለምያድርጉኝ ነው እምርቀው እና እግዚአብሔር ይስጥልን አቤት በእርሱ ትምህርት ራስን መርመር ጀምራሉሁ
@zemenaynega2650
@zemenaynega2650 Жыл бұрын
😅😮😮፨፨፨፤?ቀቀችወቅት 😢😢ቅፈቀወወወወበፈቀቀቀወፈዘዠቀቧዘወቨወወወወዘዘዠፈጸኘ ጸ 😢ኘኘኘኘጠኘኘኘኘኘ 😢😢😢😢😢😢😢በወዘዘዟወወቀዘበዘሸሸሸነበዘወወዘወበፈወቋቆወበዘፈወኸቀቀቀወወቀወቀወወቀቀወከሮኸቀዌኸወቀወቀወወጸረወሿወዎሿወወቀቋዘቆቆቆሸሸሾሽሿወቋከከጨቀቀቀቆወወ ቋዘወ ቀላሉ 😢ዘዘዘ😊ከተማ ከተማ ኸኾኮሶኮኮኮኬጰጻጸሯጸጸ ጰኮኮክሸቀሾሾጸሾሾሾሾሾቆጾጾጸቀጸጸጾጾሽሽሽሽሾ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Жыл бұрын
እናስ አሁን ምን ደረሽ እኔ ብዙ ስቃይን ላይ ነኝ
@HanaDoha-t6w
@HanaDoha-t6w Жыл бұрын
Yegasew.bezu.yawrale..yetyaznew.emakew.aye..enem.besdt.yaladregeg.yelem.lek.edanche...bechaadeken. fetary. Yefwesenale😢😢😢😢😢😢
@sewumameehenenrw9752
@sewumameehenenrw9752 Жыл бұрын
እኔ የምር ጨቆኛል ምንደማረግ ተወዘጋግቤ አለሁ
@ማህሌትበሀይሉ
@ማህሌትበሀይሉ 2 ай бұрын
አረ አኔም ያንች ቢጤ ነኝ በስደት ከሰው ጋር አብሬ መኖር አቅቶኛ😢😢😢😢😢
@hananhanan1176
@hananhanan1176 4 жыл бұрын
ብዙ. ተለውጪበታለሁ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜን በጤና አብዝቶ ይስጥልን
@ሐናማርያም
@ሐናማርያም 4 жыл бұрын
AWo betam amen edmyen tena yestelne
@አምላኬሆይተመስገን-ዘ6ዘ
@አምላኬሆይተመስገን-ዘ6ዘ 4 жыл бұрын
እመቤታችን ማርያም ሆይ ችግርን= በብላሀት ቁጣን = በትግእሰት ጥላቻን= በፍቅር የምናሸንፍበት መልካም አመት አዲርጊልን
@mube8885
@mube8885 4 жыл бұрын
Amen Egzabhare Amelke yerdine🙏🙏🙏❣❣❣💞💞💞
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 4 жыл бұрын
ኣሜንንንንንን ኣሜን ኣሜንንንንንንን በኡነቱ እግዝአብሔር ተራራው ልባችን ይግዛው
@tegisthailu2844
@tegisthailu2844 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HelinaEyuel
@HelinaEyuel Жыл бұрын
amen amen amen🙏
@asteraster5273
@asteraster5273 4 жыл бұрын
በቀሲሰ ሄኖክ ትምህርት ፣በመምህር ግርማ ትምህርት ፣በመምህር ተሰፋየ አበራ ገጠመኝ እና ትምህርት ያሰተማረን የመከረን አምላከ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምሰጋና ለሱ ይሁን. ተወዳጆች በርቱ. አልቀናን እኮ የለነም መለመላችን ነው በቸርነቱ ይማረን በአፊ ላይ ተቀምጦ ሰንቱን አተራመሰ በወላዲቱ 😭
@ወለተትንሳኤወርቅየ
@ወለተትንሳኤወርቅየ 4 жыл бұрын
የኔ ዉድ እራስሽን እንደዛ ብለሽ አታሳምኝዉ አምላኬ ከኔ ጋር ነዉ ክፉ መንፈስ ሀይል የለዉም ብለሽ አስቢ ጸሎት በምታደርጊበት ጊዜ ጸበል አስነብቢ መልከአ ማርያም አረጋኖን ድርሳኖችን አንቢቢ አና ጸበሉን በጌታየ በእየሱስ ክርስቶስ በንጽህት በወላዲተ አምላክክ ብለሽ እርጭዉ ፊትሽን ደህና ትሆኛለሽ እኔ እንደዛ ያደርገኝ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ✨
@tigstasefaa8635
@tigstasefaa8635 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ ከዚህ ክፉ መንፈስ ሰውረን ጠብቀን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ምልጃና ፀሎትህ አይለየን 😭😭😭 አባታችን በእውነት ቃለህይወተ ያሠማልን እንኳን አደረሰዎት
@ወለተሰበተ
@ወለተሰበተ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኤልሻዳይነውጌታ
@ኤልሻዳይነውጌታ 4 жыл бұрын
የእስራኤል ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜና ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጣችሁ። በእውነት። ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tesfayfilmon502
@tesfayfilmon502 4 жыл бұрын
ኣባታችን እንካን ዳህና ዳህና መጡልን: የኣመት በረከት ያድርግልን: ተዋህዶችን ይጠብቅልን ኣምላከ ቅዱሳን ኣሜን!!!
@samer8063
@samer8063 4 жыл бұрын
ሰላም አባታችን እንዴትነውት አሜን እግዝአብሔር ይመስገን እንኮን አደረሳቹ ውድ የመንፈስ እህት ወንድምዎቼ በኡነት አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን እኔም የዚህ መንፈስ ተጠቂ ነኝ ልበል ምክንያቱም ለብቻየ ስሆን በቃ የማላውቀው ትልቅ ፍርሃት ይሰማኛል አንድም ትምህርት ለመስማት ገብቼ እዚም እዛም እያልኩ ግዜ አጠፍለው ብቻ 1 ሳምንት ከነቃሁ 2 ሳምንት ደሞ እዚ ግባ በማይባል እውላለው እባካቹ በፀሎታቹ አስገቡኝ በጣም ደካማ ነኝ ያሰብኩት አላደርግም እኔስ እስኪ እርዱኝ
@tesfayfilmon502
@tesfayfilmon502 4 жыл бұрын
Shalom Dn filmon bemilew fb add text adrgln. tnsh ltebaberch echlalew!
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 4 жыл бұрын
ትክክል እኔ እምላሴ ላይ አለ
@ደረጃቲዩብ
@ደረጃቲዩብ 4 жыл бұрын
ውዶች ቤተሰብ ሁኑ 👉 kzbin.info/www/bejne/iYqQdWCnfMyHZrc
@kibrutech579
@kibrutech579 4 жыл бұрын
,a
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
መምህር ዛሬ በህልሜ ትልቅ ባህር ውስጥ ሲያጠምቁኝና ሆዴን በመሰቀል ሲያሻሹኝ እና ሆዷን የማሳምማት ለቅቂያለሁ እያልኩ እየለፈለፍኩ በባህሩ ዳር ብዙ ሰዎች ተሰብስበው እያዩኝ ተጠምቄ ጨረሸ ከባህሩ ወጥቼ ወደ ቤቴ እየሄድኩ ነቃሁ እንዴት ደስ እንዳለኝ የእውነት ፀበል የተጠምቅኩ መሰለኝ
@kesishenokweldemariam2240
@kesishenokweldemariam2240 4 жыл бұрын
የት ነው ያለሽው?
@kesishenokweldemariam2240
@kesishenokweldemariam2240 4 жыл бұрын
መንፈሱ በስውር ተሸኝቶልሻል!
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
@@kesishenokweldemariam2240 አይደል መምህር ተሸኘልኝ ማለት ነው ኩዌት ነው ያለሁት እውነት ህልሜን ጨርሸ እንደነቃሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ የእውነት የተጠምቅኩ እና በአካል ያገኘዎት ነው የመሰለኝ በስልክ ባዋራዎት ደስ ይለኛል ካላስቸገርኩ
@Addisguade-jt5lg
@Addisguade-jt5lg 8 ай бұрын
​@@kesishenokweldemariam2240አባቴ እኔ ሁሌ ልቤን ያመኙል እባክወትን ስልክወትን አባቴ ሰው ሀገር ነኝ ላገኝወት እፈልጋለው
@selamawitnegn5612
@selamawitnegn5612 4 жыл бұрын
አባ እግዝያብሔር ፀጋዉን ያብዛልዎት በእርሶ ትምህርት ሰላማዊ እንቅልፍ መተኛት ጀምሬያለሁ አባ የዛሬ ትምህርት ሙሉውን ማለት ይቻላል የኔን ህይወት ይመሰላል አባ እኔ በልጅነቴ አያቴ ቤት ዉስጥ የሚከበር የጨሌ እና የጥቁር ከብት አንገት ተደርጎ ጨሌም በትልቅ ገበቴ ዉስጥ በቂቤ ተዘፍዝፎ የሚመለክ ነገር ነበር ህፃን ነበርኩ አብሬ እበላለሁ እጨፍራለሁ ቤተሰቦቼ የሌላ እምነት ተከታዮች ናቸው እኔ ከብዙ ህመም እና ስቃይ በኋላ ከፍ8አመት በፊት ክርስቲናን ተቀበልኩ ከብዙም ሳልቆይ ስደት ወጣሁ ምን ማለት ፈልጌ መሰለዎት አባ ፀበል አልተከታተልኩም ዛሬም ብዙ አሰልቺ ነገሮች በህይወቴ አለ ካለፈዉ ዘመን 8ቱ አመታት እጅግ የተሻሉ ናቸው ነገር ግን በስደት ያለን ሰዎች ብዙ ችግሮች አሉ አባ እርሰዎን የምናገኝበት መንገድ ቢኖር🙏🙏🙏
@E.t.s.u.b.d.i.n.k.
@E.t.s.u.b.d.i.n.k. 4 ай бұрын
አባታችን እድሜን ከጤና ጋር ልሉል እግዚአብሔር ይሰጥዎ ከልብ እናመሰግናለን ፀጋዎን ያብዛልን በረከቶ ይደረሰን በፀሎቶ ያስብን 🙏
@HelloHello-vk3um
@HelloHello-vk3um 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ይሄው ከዚህ ሁሉ ተጎጅ ውስጥ ነኝ በውጭም በሃገርም ውስጥ ስድስት አመት ሆነኝ ከሰው ለመቀላቀል እፈራለሁ ሰው ሰውም እደዚያው ማየትም መቅረብም እደኔው አይፈልግም ከ6 አመት በፊት ግን የሰው ፈቅር ከመብዛቱ ብቻየን የሆንኩበትን ዘመን አላስታውስም እና አስብና በጣም አዝናለሁ ለምን ብየ አስባለሁ ይገርማል የኔ የሚለቅ አይመስለኝም ብቻ የፈጠረኝ አምላክ የድንግል ልጅ ወደሱ በፀሎት ተያይዣለሁ እግዛብሔር ይመስገን።
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Жыл бұрын
ዳንሽ ???እኔንም ሊገለኝ ነው
@ስላም-ጠ3ኸ
@ስላም-ጠ3ኸ 4 жыл бұрын
አሜን እንካን አብሮ አደረስን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወለተ ኪዳን ብለው በፀሎቶት ያስብኝ አቤቴ ጥቅር መልክ ያለው ስው መሳይ እየመጣ እንድልነሳ ይዘኛል እና እጩሃሉሁ አሁን ማ እምትኛው ለብቻየ ክፍል አደረግኩኝ ስው እስከሚስማኝ እጭሃሉሁ በእርሴ ትምህርት ግን ብዙ ተርድቼሉሁ
@ከምፍቃድወላዲትኣምላ-ለ7ኀ
@ከምፍቃድወላዲትኣምላ-ለ7ኀ 4 жыл бұрын
ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን ኣባታችን ብሓቂ ቃል ሂወት የስምዓልና ጸጋን ጥበብን ኣብዚሑ ይሃብኩም ልዑል እግዛብሄር አምላክና 🙏ከምኡ እውን ሩሑስ ሓዱሽ ዓመት ንመላእ ኦርተደጉሳውያን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ኣሜን,💖🤲🙏 ኣሜን,💖🤲🙏 ኣሜን 💖🤲🙏
@ደረጃቲዩብ
@ደረጃቲዩብ 4 жыл бұрын
ውዶች👉 kzbin.info/www/bejne/iYqQdWCnfMyHZrc
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ከዚህ ከፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን
@mabrasisay129
@mabrasisay129 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች ለሂወት ያሰማልን መምህር እግዛብሔር ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ አረ ወገን ጠፍተናል ለሁሉም እንድደርስ ሸር ሸር ሸር 👍👍👍👍👍 አድርጉ ካለማወቅ ስንቱነዉ የሚሰቃየዉ ስንቱነዉ በየሆስቢታሉ የተኛዉ እንቃ ፆለት አናቋርጥ ለመምህራችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፪
@malikkamalikka1997
@malikkamalikka1997 4 жыл бұрын
በተለይ እንደዚህ ያለው ትምህርት በገጠር አካባቢ ቢስፋፋ ሰው ይለወጠጣን ብየ አስባለሁ ምክንያቱም በገጠር ነው ያለው በጥንቆላ እና በዛር ሰይጣን እየተመለከ ያለው ትምህርት በማጣትምክኒያት የስብከት እጥረት
@ደረጃቲዩብ
@ደረጃቲዩብ 4 жыл бұрын
ልክ ነው እኔም አካላቸውን የተቆረጡ የዛር ሰዎችን አውቃለሁ ውዶች👉 kzbin.info/www/bejne/iYqQdWCnfMyHZrc
@malikkamalikka1997
@malikkamalikka1997 4 жыл бұрын
@@ደረጃቲዩብ እረ ምን መቆረጥ ብቻ ብዙ አለ ስንት የሆነ ብዙ ነው የእኛ የቤታችን ገመና ብቻ እግዚአብሔር አምላክ የእኛ ምት የማይወድ በቸርነቱ ብዛት ማስተዋል ጥበቡን ይስጠን ነው የሚባለው
@ደረጃቲዩብ
@ደረጃቲዩብ 4 жыл бұрын
Malikka Malikkaአሜን አሜን አሜን አሜን ብታይ አንድ ሰሞን በአካባቢው የጠንቋይ ቤት ግማሹ ሞት ግማሹ አካል ቆረጣ ከዛም ህዝቡ ምን ይላል ዘንድሮ በጠንቋዮቹ ላይ ተነስቷል ማህቱ እያለ የአንድ ሰሞን ወሬ ነበር ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ልቦናን ለሁሉም ይስጥ ንፁህ ትውልድ ይፈጠርልን
@malikkamalikka1997
@malikkamalikka1997 4 жыл бұрын
@@ደረጃቲዩብ እረ በጣም ነው የሚገርመው በስማ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን በጣም ያሳዝናል ሰው ልጂ ግን እስከ መቸነው እንደዚህ የሰይጣን ባርያ ሁኖ የሚኖረው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@elsa7399
@elsa7399 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክዎት እግዚአብሔር ፊቱን ያብራሎት አሜን! መምህር እባክዎት በፀት አስቡኝ የክርስትና ስሜ ስርጉተ ገብርኤል ነው ልክ ነው እኔማ ተክናንቦኛል እንዴትአባቱን እንደምገላገለው አላውቅም እግዚአብሔርን እባክህን ያንተን ፍቅርህን ጨምርኝ ብቻ እያልኩኝ ነው የምፀልየው እባክዎትን በፀሎት አግዙኝ በዛ ላይ ሰው አገር ነው ያለሁት
@lydiayousef9039
@lydiayousef9039 4 жыл бұрын
አባ ፀጋዉን ያብዛሎት የወለላይቷ የድግል ማርያም ቤተሰቦች አባ በፀሎቶት አስቡኝ እህተ ይዋንስ በስደት ተሰቃየዉ ወዳገር ስመለስ እደ ፈጣሪ ፋቃድ አድራሻዎን
@ወለተገብሪአልገብረአሉ
@ወለተገብሪአልገብረአሉ 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhwet yasmaln 🌻🌻🌻🤲🤲🤲⛪⛪⛪🙏🙏🙏🌼🌼🌼
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የመዳኃኔአለምልጅነኝ
@የመዳኃኔአለምልጅነኝ 3 жыл бұрын
አባታችን በእዉነት ከእርሶ ቡዙ ተምሪያለዉ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና ጠና ያኑሪልን ጸጋዉን ያብዛሎት ደካማ ልጃቸዉ ዉግያ ላያ ለኝ ወለተ ማርያም እያሉ ያሱቡኝ የሀ ጹሁፉ የምታናቡ ሁሉ በጸሎታቹ አሱቡኝ በእሜቤቴ ሰም 👏💐
@ወለተሚካኤል-መ6ተ
@ወለተሚካኤል-መ6ተ 4 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሠማልን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህርችሁን ✝️✝️✝️
@honeysara160
@honeysara160 4 жыл бұрын
ይሄን እንድሰማ ያደረገኝ ፈጣሪ ክብር ይስፋዉ። እምዬ ማሪያም ክብር ላንቺ ይሁን አሜን አሜን አሜን። አባታችን ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጦት በጣም ብዙ ማላቃቸዉ ያልገብኝ ነገር አስተምሮዉኛል ፈጣሪ ያክብሮት። ግን ይሄ ሁሉ ያለብን ሰዎች ብዙ ነን ከፈጣሪ ጋራ በፆሎት እየበረታን ነዉ። ሰዉ አገር ብንሆንም የፍቅር አይኖቹ ከኛ አይርቅም። መተቱ አይነ ጥላዉ በጣም ነዉ ምጠላዉ ግን በፈጣሪ ሀይል እደሚጠፋ እደ ሚበን አምናለሁ እምነት አለኝ በንጉሴ በፈጣሪዬ በስላሴ። በፆሎት አስቡኝ ፈጣሪ ምህረቱ ይላክልኝ አሜን 🙈😢
@LinaLina-xf8uj
@LinaLina-xf8uj 4 жыл бұрын
ሰላምለሁላችንመምህራችን፣እኳንደህናመጡሉን፣እኳንአደረሰወት፣እኳንአብሮአደረሰን በእዉነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣በእዲሜበጤናኑርልን እኔማሁሌጥያቄይፈጥርብኛል፣እኔምደካማነኝ፣መስገዲ፣መፀለይየማልችል፣ስለትዳርባሰብኩቁጥር፣ጥያቄይፈጥርብኛል፣ለምንብየእራሴንጭቀትዉስጥእገባለሁ፣ብቻእናቴኪዳነምህረት፣ትርዳኝ፣በእዉነትበፀሎታችሁአስቡኝ😢😢
@agaritigabu3669
@agaritigabu3669 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ረዥም እድሜ ያድልልን መምህራችን እንዲሁም እህት ወንድሞቸ በቤተሠብ የዛር መንፈሥ በጣም ፈተና እየገጠመኝ ነው እኔ በሥደት ነኝ በፀሎታችሁ አሥቡኝ ወለተ ሥላሤእያላችሁ መምህራችን ቤተሠቦቸን እንዴት ከዛር አምልኮ እንደማወጣቸው በሀሣባችሁ አግዙኝ😢😢😭😭😭
@martagerma7139
@martagerma7139 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen😢😢😢😢😢
@woleteeyesusetube
@woleteeyesusetube 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን አደረሶት ከዘመነ ዮሐንስ ወዴት ዘመነ ማትዮስ🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💚💛❤🙏🙏🙏🌻
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።አሜን አሜን አሜን ።እባታችን።እባታችን።እባትችን።ቃለህህይወትያስማልን።እሜንን።እይረሶትከዘመነዮህንስወዴትዘመንማትዮስ።እንክን።አሜን እሜን እሜንእሜንን።እባታችን
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር በፀሎት አስብኝ ወለተ መዲህን ተጋዲሎ ዉስጥ ነኝ
@haleka1
@haleka1 4 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎ ይባርክልን፡ በጸጋ ላይ ጸጋ ጨምሮ በጤና በሰላም ይጠብቅልን ኣባታችን። በእውነት እንዲህ ዓይነት ትምህርት ለሕይወታችን በጣም ኣስፈላጊና ጠቃሚ ነው። ምክንያቱም የጠላታችን ድያብሎስ የክፋት ስልት ኣውቀን ስንተጋ ለማሸነፍ ይቀላልም ይቻላልም። እኔ በዝህ ትምህርት እራሴን ፈትሼ ችግሬን ኣግኝቼ ለምፍታት ችዬ ኣለሁኝ እና ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ከልቤ ኣመሰግናለሁኝ።
@bx395
@bx395 4 жыл бұрын
በእውነት አባታችን እግዚአብሔር ይሥጥልን ከዚሕ በለይ የምታገለግሉበት ፀጋውን ያብዛልሆ ሚሥጥሩን እውቀቱን ይግለጥልሆ አሜን
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን እግዜር በሰላም አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እስከመጨረሻው የወደደን ይመስገን። በጎቹን ከተኩላ የሚጠብቅን ከነብር መንጋጋ የሚያስጥልን መልካም እረኞች አባቶችን እግዚያብሔር እጅግ ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏
@ደረጃቲዩብ
@ደረጃቲዩብ 4 жыл бұрын
👉 kzbin.info/www/bejne/iYqQdWCnfMyHZrc
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@እማፍቅር-ደ6ጨ
@እማፍቅር-ደ6ጨ 4 жыл бұрын
አባታችን ቀለህወት ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጠወት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን!!
@sccgasdf7976
@sccgasdf7976 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወትያሠማልን እኔ በጣምነው የሚያመኝ ሀኪም ስሄድ በሽታየለሽም ነው የምባለው ሁለተ ሀዋርያት ብለው በፆለታችሁ ይስቡኝ ተሠቃየሁ ከሠው ሀገር
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ በሰላም አደረሰን ዘመናችን የተባረከ ይሁን ! አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@ደረጃቲዩብ
@ደረጃቲዩብ 4 жыл бұрын
አሜን👉 kzbin.info/www/bejne/iYqQdWCnfMyHZrc
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ኸ7ሸ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ኸ7ሸ 4 жыл бұрын
በስመአብ ወውልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አሜን ፫ የተከበራችሁ እና የተውድዳችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የመብርሃን ልጆች የቅዱሳን ሁሉ አክባሪውች *እንኩን ለአዲሱ በሰላም አደርሰችሁ አደርሰን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ቤተሰቦች ለጸሎት በቆማችሁ ውቅት በጸሎታችሁ አስቡኝ በእውነት በጨለማ መኖር ሰለቸኝ ሰው የምሆንበት ቀን ነው የነፍቀኝ ??? ዓመተ ሰላሴ እያላችሁ
@BesufikadYilma-lq6hn
@BesufikadYilma-lq6hn 2 ай бұрын
Qale hiywotin yasemalin❤
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen inkwan abro adersen adersachu abatchin kalhiywet yasmalin bedeme betena yakoylini 🙏🙏🙏
@SaraSara-ng8ij
@SaraSara-ng8ij 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላሞትን ይብዛልን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን አሜን መምህራችን በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም ብለው
@wubetwubshet4138
@wubetwubshet4138 4 жыл бұрын
በጣም ብዙ ነክር ተምራለው የዛሬ ቪድዮ ደሞ ሁሉም ነገር በራሴና በቤተሰቦቼ የማየው ነገር ነው ምህራችን እናመሰግናለን እግዛብሔር ከዚህ በላይ ፀጋ ይጨምርሎት ያብዛሎት ሁሌም ቪዲዮ አየልጠኝ አዳምጣለው ዳውሎድም አደርገዋለው ቤተሰቦቼም እዲማሩበት ሼር አድርጋለው
@twerkkeskes4661
@twerkkeskes4661 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን ፀጋዉን ያብዛልወት ይከ የኔ ሕይወትነዉ
@ዝናሽኢትዮጺያ
@ዝናሽኢትዮጺያ 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት ሲናገሩ በቀጥታ መንፈሱ የሚያደርገውን እያየሁት ነው ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት በፀበሏአርሴምዬ ምስጋና ይድረሳት ተመስጌን ነው
@abbyabby607
@abbyabby607 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen mamerachen egezaber yee barekachu 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏
@fresalamyeshanewwubshet7112
@fresalamyeshanewwubshet7112 4 жыл бұрын
Lik agbche sinor yagatemegn Ena enem balen endtela esum enen enditela adrgo tefatan betam yemalawkew tsebya neberegn yitawekegn neber enam.. ahunma manabatu yisemawal be silasewoch fikr bemaryam amalajinet selamen aggnche eyetemarku new, ahunm mefetenun alakomem egziabher asalfo endaysetegn elemnewalew. Lemenkat zarem alrefedem..... Biyans keriw hiywetachinn bedesta endninor.... Temesgen, kale hiwot yasemaln
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 4 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን ረዝም እድሜ ይስጥልን
@sosiabraham5592
@sosiabraham5592 4 жыл бұрын
Amen Abbatachin kale hiywotin. Yasemslin
@AliSaleh-kb1hg
@AliSaleh-kb1hg 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንካን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አስበን በፀሎት 💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ ይርዳን አባየ በደዝ አያነት ቺግረ ነው ሂወታችን የተባላሸው ❤️❤️❤️❤️❤️
@alamalam6746
@alamalam6746 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሰላም የፍቅር የዳኑት ያርግልን እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ይባረካል
@ሜሮንየሚካኤል
@ሜሮንየሚካኤል 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen walk yewet yasemalen wendemachen
@aidayehedego2153
@aidayehedego2153 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ።አባየ በፆሎቱህ አስብኝ በስደት። ሁኘ ተሰቃይቻሎህ የኔማ ከዴሜ ነው
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጠ6ለ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጠ6ለ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ከኛጋር ይሁን ከእናቱ ከእናታችን ጋራ
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አባ እንኳን አደረሰችሁ አባ ለአድስ አመት አድስ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ይህንን አሜን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጸሎት ያስቡን ወለተ ማሪያም
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 4 жыл бұрын
Egzaber yemesgen Amen Amen Amen keleyot yesmelen Abatechen beslotechu asbun
@selamworkye3646
@selamworkye3646 4 жыл бұрын
Amen amen.amen kalehiwet yasemaln memehir bedma besega yakoyln
@bestofbest8742
@bestofbest8742 4 жыл бұрын
Keduse egeziyabher yetmsegen yehun amen memeherachin Enkenwan abero adersen Kale hiywot yasemalin amen
@Berhanekiflu3065
@Berhanekiflu3065 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ኣባነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ከሁላችን ይሁን ኣሜን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌿🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌾🌾🌾🌾
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን የኣገልግሎት ዘመኖ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መልካም ኣዲስ ኣመት በኡነቱ በጸሎት ኣስቡን የእርኩስ መንፈስ የሚታገልን እግዝአብሔር ይፈውሰን
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን🕯 መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልንየቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ልሁል እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት:: የጠላትን ሚስጥር እደዚ ፈትፍቶ የሚያስተምር አባቶችን ያብዛልን አምላካችን::
@yemebirhanlig983
@yemebirhanlig983 4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ከዘመነ ቅዱስ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ቅዱስ ማቴዎስ በሰላም አሻገርዎት :: ከዲያብሎስ ጋር የምናደርገውን የፍልሚያ ስልቱን ስላሳወቁን እና ስላስተማሩን የጸጋ ባለቤት እግዚአብሔር የድካምዎን ይክፈልዎት
@f7390
@f7390 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን እንካን ኣደረስዎት ቃለ ሂወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንዎት ያርዝምል
@ደረጃቲዩብ
@ደረጃቲዩብ 4 жыл бұрын
👉 kzbin.info/www/bejne/iYqQdWCnfMyHZrc
@malikkamalikka1997
@malikkamalikka1997 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን በእውነት ትምህርተወ እውነተኛ ሕይወት ነውእግዚአብሔር አምላክ በእውነት ሰምተን ለመወጥ ያብቃን
@አለምየተዋህዶልጅአለምየተ
@አለምየተዋህዶልጅአለምየተ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በፆለታችሁ አሰቡኝ ደካማ አህታችሁ ወለተ ሰላሴ
@serkalemmengistu8253
@serkalemmengistu8253 4 жыл бұрын
አሜንን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ!!!!!!!!!!!!!
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 4 жыл бұрын
በእውነት የተዋህዶ ልጆች እራሳችን መፈተሽ አለብን ጠክረን በፀሎት ማድረግ መስገድ አለብን
@saasaamm1996
@saasaamm1996 6 ай бұрын
ትክክል❤❤❤❤ የዉነት
@khadijahs4781
@khadijahs4781 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@jerryat3217
@jerryat3217 4 жыл бұрын
ውይኔ ጉዴ የሚናገሩት እውነት ነው እነዚ ሁሉም እኔ ላይ የሚከናወኑ ናቸው 😳ግራ ሚገባኝ ነገር ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን :እግዚአብሔር ይርዳን እኛም እንበርታ አሜንንን 🤲
@ኣመተፃድቃን
@ኣመተፃድቃን 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sarahwoldegebriel
@sarahwoldegebriel 4 жыл бұрын
Egezyabher yetemesegen ukon Abatochan kale hyeweten yasmalen Enkan beselam Aderesachw 💚💛❤️✝️✝️✝️🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@etalmzewdu5264
@etalmzewdu5264 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን በሰላም በደህና መጡልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሁ
@mezmurtv5146
@mezmurtv5146 4 жыл бұрын
kalhiwet yasmalne be tslote astawsegne Amteslase ebalalhu⛪⛪⛪
@እማፍቅርእናቴድንግልማርያ
@እማፍቅርእናቴድንግልማርያ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜናጤናወትን አብዝቶ ይስጥልን አባታችን እኔስ እራሴን እያመመኝ ተቸግሬአለሁ በፀሎተወያስቡኝአባቴ
@snayataadane5260
@snayataadane5260 Жыл бұрын
አባ በእርሶላይሆኖ ያስተማረን እግዚያብሄርይመሥገን ቃለሂወትያሰማልን አሜን አድነገር ላስቸግሮት እኔያለሁት ከአሀዛቦችጋነዉ ያለሁት ሁሌ ጠዋት እፀልያለዉ እሰግዳለሁ የሳአታት ፀሎት አያልፈኝም ግን ፆምመፆም አልችል ሰዎቹ አብሬ ካልበላሁ ሌላነገርይሉኛል እናም ሁሌፀልዬበት ፀበልእጠጣለሁ እና ብጫነገርያሥታዉከኛል ችግርይፈጥርብኝ ይሁን
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 4 жыл бұрын
አሜንንንንንአሜንንንንአሜንንንን ቃልህውትያሰማልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@Thescorer16
@Thescorer16 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@ermiyasmesele12
@ermiyasmesele12 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን 'እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም' ትጠብቅልን አሜን🙏
@የተዋሕዶልጅነኝ
@የተዋሕዶልጅነኝ 4 жыл бұрын
አባዬ በፀጋ ኑሩልን በእርሰዎ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
@afratauae5886
@afratauae5886 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አቅማችን ሀይላችን እሱነውና አቤቱ አስበን 🙏🙏🙏
@baskotbaskouti1015
@baskotbaskouti1015 4 жыл бұрын
Amen amen amen wedmachinabatachin...fexarikani..adereseni
@malitmalit7493
@malitmalit7493 4 жыл бұрын
Amen amen amen qalehiwet yasemaln yetemarnwn btslat lbonachn ytsafln
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 жыл бұрын
Kelhewate yasamalean amen amen amen😀😀😀🏅.
@gechtube4386
@gechtube4386 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን እዉነት ስቶቻችን ነን ጤነኛ ሁሉም ሰዉ ባላስተዋለዉ ነገር ተጠቅቷል
@ዝምታዝምታ-ጠ2ቨ
@ዝምታዝምታ-ጠ2ቨ 4 жыл бұрын
ኣባታችን በጣም ኣመሰግናለዉ እኔ ብዙ ተምራያለው ኣባ ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@ወለተወልድየማርያምልጀ
@ወለተወልድየማርያምልጀ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋው ያብዛል በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ብዙ ነገር አውቂያለሁ
@neeranmeeran1873
@neeranmeeran1873 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hyiwet yasemaln memhr
@workamba6033
@workamba6033 4 жыл бұрын
አባ እግዜብሄር ይስጥወት በርስወ ትምህርት ብዙ መንፈሶችን ተባረረሩ ተዋጋሁችቸው
@እግዚአብሔረፍቅረነዉአግዚ
@እግዚአብሔረፍቅረነዉአግዚ 4 жыл бұрын
በገጠረ አካባቢይህ ትምህረት ያሥፈልጋን በጣም ልብ የሚነካ ትምህረት ነዉ እግዚብሔረ ፀጋዉን ያብዛልህ
@ደረጃቲዩብ
@ደረጃቲዩብ 4 жыл бұрын
👉 kzbin.info/www/bejne/iYqQdWCnfMyHZrc
@yonasyemane966
@yonasyemane966 4 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታችን፡ዛሬ ደሞ በጣም የተለየ እና፡እኔ ላይ የምያጋጥሙ ክስተቶች ነው የሰማሁት፡እግዚኣብሄር ለኛ ሲል ያቆይልን፡ኣባታችን በጣም እጅግ ነው የምያመሰግነው።
@shooshooali3120
@shooshooali3120 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እኔ ይርሱ ትምህርት ስዳምጥ ራሴን ያመኛል ባጣም ያዛጋኛል የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችህ አስብኝ
@HaylegebrelBerihun-h6l
@HaylegebrelBerihun-h6l 4 ай бұрын
በአምላካችን ላይ በመላእክት በቅዱሳን በፃድቃን በሰማእታት ለይ በእናታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ላይ ዝሙትን አፀያፊነገሮችን እንዳስብ የሚያሳድብ ነገር እንዴት ከዐእምሮዬ ላጥፋ በማርያም መምህር በጣም ተጨንቄአለው እባክህ መፍትሄ ስጠኝ😭😭😭👐👐👐👐👐
@sndayogebrihans6942
@sndayogebrihans6942 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን
@አልማዝሐብታሙ
@አልማዝሐብታሙ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን መምህር
@mogeshidoto9083
@mogeshidoto9083 4 жыл бұрын
የእስራኤል ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ከፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን
@asteraster8219
@asteraster8219 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በዕድሜ በጤናው ይጠበቅልን የአገልግሎት ዘመንዋትን ያርዝምልን ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይምስገንልን
@nardi512
@nardi512 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሚፈታተነንም አይነ ጥላ እግዚአብሔር ይገስጽልን ከኔ ከበረታችሁ ወለተ ሰማዕት ነኝ አስቡኝ በጸሎታችሁ።
@እማዋይወለተሚካኤል
@እማዋይወለተሚካኤል 3 жыл бұрын
አሜን ጠሜን ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን በእውነት እውነት ነው ዳያቢሎስ እግዚአብሄር ያሣፍረው
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 4 жыл бұрын
እንኳን በደና መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስብኝ አመ ተማርያም
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 4 жыл бұрын
አባዬ እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን እንኳን ላዲሡ አመት በሠላም አደረሦት
@ደረጃቲዩብ
@ደረጃቲዩብ 4 жыл бұрын
ውዶች👉 kzbin.info/www/bejne/iYqQdWCnfMyHZrc
@ፈትለማርያም
@ፈትለማርያም 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ምህራችን የተባረከ ዘመን ይሁንልን
@HyabTube8428
@HyabTube8428 4 жыл бұрын
ኣሜን ውድ ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባቴዋይ ኣሁን ያስተማሩን ሁሉ እኔን የሜገልፅ ነው እስካሁን በዚ ኩፉ በሽታ እሰቃያለው ያለሁት ያኣህዛብ ኣገር ነው በፆሎቶት ያስቡኝ እባኩ ኣባቴ ስልኩትን ይላኩሉኝ ላገኞት እሻለው
@birhandessie3129
@birhandessie3129 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርሰዎን እና መምህር ግርማ ወንድሙ የሰጠን አምላክ
መክሊታችንን የሚቀብር ዓይነ ጥላ! ክፍል አሥራ ሰባት!
21:15
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 74 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
1ኛ መፍትሔ ስለ ዓይነጥላ  (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
19:09
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 146 М.
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 466 М.
በመጥፎ ጠረን የሚመሰል ዓይነ ጥላ: ዛር: መተት እና አጋንንት! ክፍል ሰባት!
19:38
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 45 М.
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН