አርሰናል ማንቸስተር ዩናይትድን አሸንፎ የፕሪምየር ሊጉ የዋንጫ እጣ በመጨረሻው ቀን ይወሰናል

  Рет қаралды 28,412

Alazar Asgedom - Official

Alazar Asgedom - Official

15 күн бұрын

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Пікірлер: 104
@wendmagegntafese3325
@wendmagegntafese3325 14 күн бұрын
አሌክስና ምሳ ከኳስ ጨዋታው በላይ የናንተ ትንተናና ድምፅ ይናፍቀኛል። በተለይ ፍትሀዊ ትንተናህ። የምሳም ተስረቅራቂ ድምፅ ደቂቃ ቢጨመርለት። በተረፈ በጣም ደስ ብሎኛል ለምን እንደሆነ ታውቁታላችሁ።
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 14 күн бұрын
አሊዝና ቃላቶቹ.. ሁሌም ጣፋጭ ለጆሮ ምቹ.... ሳታንዛዛ ቀጥታ ወደ ጉዳዩ የምትገባው ነገር ያስደንቀኛል። ክሽንሽን ያለው ያማረው አቀራረብህ ያስደስተኛል። የዘወትር ድንቅ ብቃትህ ያስደምመኛል። እናም አንተ በርታልን; እኛ ሳንሰለች ዘወትር በፍቅር እንሰማሀለን; ማለቴ እናደምጥሀለን። እናመሰግናለን!!!!
@dawitwolde1794
@dawitwolde1794 14 күн бұрын
አሌዝ እናመሰግናለን በርቱልን:: ምሳ ጥሩ ረዳት ሆነሻል ከሞደሬተርነት ወደ ተንታኝነት እያደግሽ እኮ ነው::
@tesfayelaba4981
@tesfayelaba4981 14 күн бұрын
ትንተናን በዶክተር ቢተነተን አላዝ ይመስላል ዋው አላዝ ዋው ጣዕም ዋው እውቀት 👌👌🙏👏👏👏👍
@Abduy194
@Abduy194 14 күн бұрын
Alez GOAT አንተ እኮ ትለያለህ 🔥🔥🔥
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 14 күн бұрын
ገባ ገባ በሉ ድምፀ ስርቅርቁ ጠንቃቃዉ የስፖርት ተንታኝ ጋዜጠኛ አላዙ ከች ብሏል ዋዉ ምሳዬና አላዙ❤❤❤❤❤❤❤❤ ኮንግራ የአርሴ ቤተሰቦች ድል እስከመጨረሻው ይግጠመን🏆🏆
@user-gq8mt2yt6k
@user-gq8mt2yt6k 14 күн бұрын
አሌክስ በጣም ነዉ የምትመቸኝ በእዉቀት እጅ በገስ አይደለም ትንተናህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
@teshomemiki4128
@teshomemiki4128 14 күн бұрын
alex አርሰናል ማንቸስተር በፍፁም ጎል እንደማያገባበት እርግጠኛ ሆኖ ነበር የጨረሰው ምስጋና ለኦናና ይሁንና በጠባብ ጎል ልዩነት እንዲሸነፋ ረድቶዋቸዋል
@BeleteHayile
@BeleteHayile 14 күн бұрын
አላዛር አስገዶም እጅግ ደንቅ ጋዜጠኛ ነህ ይህን የምልበት ምክንያት ሚዛናዊ ነክ በእውቀት ነው የምትተነትነው ተለየብኛለህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ።
@yalewabreha7790
@yalewabreha7790 14 күн бұрын
አላዛር የትላንት ምሽት ጨዋታን አርሰናል እንደክለብ መሻሻሉንና አርቴታ እንደጀማሪ አሰልጣኝ እና ማንቸር ዩናይትድ በጉዳት ያጣቸውን ተጨዋቾችና ያለበትን ሁኔታ በተመለከተ ያቀረብከው እይታህና ትንታኔህ በጣም ግሩም ነው ትችላለህ በርታልኝ❤❤❤
@Behailu-cb1kd1di8q
@Behailu-cb1kd1di8q 14 күн бұрын
ስለማምንህ ሳልሰማው like አድረጌ እጀምራለሁ... I know በጣም ትቺላለህ 👍
@kingsabe-wn1tm
@kingsabe-wn1tm 14 күн бұрын
Be sport gazetegna alex be egrkuwas cr7 my GOATS 🐐🐐
@user-id6by5us9w
@user-id6by5us9w 14 күн бұрын
Alex you're so logical, professional and reasonable sport journalist too.carry on
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 14 күн бұрын
ለልጄ ሲል አርሰናል ይቅናዉ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-br4pl2li5q
@user-br4pl2li5q 13 күн бұрын
አሜን
@EsromSofoni-tg7bs
@EsromSofoni-tg7bs 14 күн бұрын
የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው ይሄነው አርሴናል ❤❤❤❤❤❤
@BeleteHayile
@BeleteHayile 14 күн бұрын
የአርሰናል ሌላኛው ገጽታ ነው ደሞም ለዋንጫ የሚጫወት ቡድን ጸባይ ነው
@MAFADConsult.
@MAFADConsult. 13 күн бұрын
U rt
@zekeyahmed1529
@zekeyahmed1529 14 күн бұрын
አሊዝ ማኛ ቴንሀግ ተባረረ የሚል ፕሮግራም የምትሠራልን ቀን ነዉ የናፈቀኝ በአንድ ጨዋታ የዉድድር ዘመኑን የቴን ሀግ ደካማ ቡድንን ላመሰግነዉ አልችልም አወይ የልጅነት ክለቤ ለሜዳ ላይ ድክመቱና ለጉዳት መብዛቱ ለሁሉ ተጠያቂዉ አሰልጣኙ ነዉ ለኔ ይሄ መላጣ ማንቼን መላ አሣጣዉ እኮ አወይ ማንቼ ጣሪያዉ ያፈሣል ኦናና ያፈሣል ...
@wegenehaile3750
@wegenehaile3750 14 күн бұрын
አርሰናል ባለፉት 4 አመታት ማንቸስተር ዩናይትድን የሚበልጠው በዋንጫ ሳይሆን በደረጃ ብቻ ነው! ❣️❣️❣️GGMU❣️❣️❣️
@ballekierafrano6802
@ballekierafrano6802 13 күн бұрын
ቀላል እናመሻለን! ድል ለሊቬ
@robelsoimon
@robelsoimon 13 күн бұрын
ነገ የዋንጫ ፍልምያ ነው ማይክ ታይሰን(ኣርሴናል) vs ኢቫንደር ሆሊፊልድ (ማን ሲቲ) ነው ያው ኣርሴናል ጆሮ በጥሶም ሆነ ዘርሮ ዋንጫው ቤታችን ያስገባል። ድል ለ ጋነርስ❤❤❤
@henokfitsum5682
@henokfitsum5682 14 күн бұрын
አንድ ቡድን መብሰል ሲኖርበት ይህን ደሞ አርሰናል ውስጥ ለማየት ያስፈልግ ነበር አዎ ይህ ቡድን እየበሰለ በጠቅላላው mature ሆንዋል ።
@michaeltsegaye4630
@michaeltsegaye4630 14 күн бұрын
Keep up the good work Alexo.
@abbuzakir7501
@abbuzakir7501 13 күн бұрын
ሰላም ሰላም አሌክሶ እና ምሳ እኛ አርሰናሎች የትም ፊጭው ዱቄቱን አምጭው ነው ቢያንስ 32 ጨዋታዎችን ምርጥ ብቃት አሳይተናል ።
@mikgizachee7098
@mikgizachee7098 13 күн бұрын
Best journalist by farrrrrrrr ❤
@zemedealemayehu3325
@zemedealemayehu3325 14 күн бұрын
Thank you Alazar
@dagmawisesay6555
@dagmawisesay6555 14 күн бұрын
ስለእውነት በተስፍ ምጠብቀው የእስፓርት ቻናል በተረፈ ስለማንችስተር ያለጥርጥር ሁሉን ነገር ገልጦ ያሳየ ከክለቡ እስከእስታድየሙ ፈርሶ መሰራት እንዳለበት ያሳየ
@temesgenbirhane-ge5dd
@temesgenbirhane-ge5dd 14 күн бұрын
Like and Share guys
@dagimdereje3762
@dagimdereje3762 14 күн бұрын
Alex ene bebekule ye arsenal degafi negn gen party lay yaleh aseteyayet alewdewm party class techwach new gudat bezabet enji ye telantu saynesa party jorjinhon be yetgnawem mesfert yebltewal
@girumbiruk4471
@girumbiruk4471 14 күн бұрын
ሰላም አሌ እንዴት ነህ 👋👋 እስኪ ሁሉም ውድድሮች ሲያልቆ ስለ ኳስ ተጫዋቾችን እንዲሁም : ስለ እግር ኳስ tactic : አሰላለፍ (formation) : አለምላይ የትኛው አሰላለፍ ነው ውጤታማ የሆነው የሚለውን ጉዳይ ብታወራበት በጣም ደስ ይለኛላ 👌
@ferejsalih7307
@ferejsalih7307 13 күн бұрын
now ARSENAL have at least a trophy for a day, may be the name will not engraved on it...
@MubarkeMuhamade
@MubarkeMuhamade 14 күн бұрын
Tottenham 2 Manchester city 4 South Africa ❤ Manchester city 3 wast Ham 1
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 13 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-kz4ih3gr5r
@user-kz4ih3gr5r 13 күн бұрын
አነሱ ጨዋታውን በብቃታቸው የተቆጣጠሩ ይመስላቸዋል ሞኞች
@afro90s78
@afro90s78 14 күн бұрын
Misam lezi progeram webet nat👌
@fitsumhaftu9256
@fitsumhaftu9256 14 күн бұрын
በአንድ ቪድዮ ባይሆን ጥሩ ነዉ ቢየ አስባለሁ አንዱ ቪድዮ አልቆ ወደ ሁለተኛዉ ስትሄድ እንደ አዲስ የመጀመር ያህል ነዉ
@mickey_onyx
@mickey_onyx 14 күн бұрын
Arsenal ke talalak chewata low block new michawetew ke tananash bdnoch gar new mid block michawetew
@lealememran364
@lealememran364 13 күн бұрын
Manchester yameyshenefew kaletecheta becha new Hulum metefo recordoch megegnachew old traford new
@zelalemyared6556
@zelalemyared6556 14 күн бұрын
@werqaferaw
@werqaferaw 14 күн бұрын
ስለ ፓርቴይ ካንተ ጋር እስማማለሁ። በተለያ ከትላንትናው ጨዋታ በኋላ።
@BereketSenay-lg9xt
@BereketSenay-lg9xt 13 күн бұрын
Ye arsenal degafi mehonh eyetgelta meta
@user-up6lg6tn4c
@user-up6lg6tn4c 14 күн бұрын
Egna arsenaloch ye tottneham degafi becha adelenem ye liverpoolem degafi nen dil le le englisu genana liverpool
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 14 күн бұрын
አንደኞች ናቹ❤❤
@user-up6lg6tn4c
@user-up6lg6tn4c 14 күн бұрын
Alexo ene arsenal beketay ametat bibela medeset aymeslegnim meknyatum bezendro amet 18 cleansheat yetebeke traditional big 6 andum buden yalashenefew bizu goal yaltekoterebet ,...etc gen city yashenefew uniteden bechanew ke top 6 budenoch ena arsenal wanchawen kalbela football fetawi atmeslegim ye city neteb gen yetara yechemereletal lebel
@ethio-oldiesmusic
@ethio-oldiesmusic 14 күн бұрын
GOAT❤❤❤
@Abdu-Rii
@Abdu-Rii 14 күн бұрын
hi አላዛር አድናቂህ ነኝ ግን ለምንድነው ስለ ሲቲ ማሸነፍና ስለ gvardiol መድመቅ ማታወራው? ስለምወድህ ነው አስተያየት ምሰጥህ👐
@abelromantic3670
@abelromantic3670 14 күн бұрын
Ala sle Messi vedio sralen manakewen yehone tarik
@HiruHira-or6oe
@HiruHira-or6oe 14 күн бұрын
Totenham yashenefal nege 3 le 1
@bewketkassegn5957
@bewketkassegn5957 14 күн бұрын
alexo arsenal wancha baybelam endih amoshirew
@henokzewdu5360
@henokzewdu5360 14 күн бұрын
ምርጥ ትንተና ከምርጥ እውቀትና ችሎታ ጋር . Tnx . ተርጉመው ከሚተነትኑ እና አለን ከምንላቸው የስፖርት ተንታኞች ከመንሱር ቀጥለክ የምትችል ነህ በርታ ።
@challatafese
@challatafese 13 күн бұрын
who is Mensur?
@mikgizachee7098
@mikgizachee7098 13 күн бұрын
Mensur is narrator 😂, don't compare orange n apple
@user-ts4yu9vi9g
@user-ts4yu9vi9g 14 күн бұрын
First man
@yonasshimelis2321
@yonasshimelis2321 14 күн бұрын
#305 ፔፕ ሊቨርፑልን እንደዛ ደረስኩባቸው ሲል እያጓጓ ሻምፒዮን እንደሆነባቸው አርሴናልንም ከዚህ የሚለይ አይመስለኝም
@KalkidanHabte-ir2uk
@KalkidanHabte-ir2uk 14 күн бұрын
manchuster
@mesfinbekele8789
@mesfinbekele8789 13 күн бұрын
እስከ ዛሪ የትነበሩ
@eyerusalemwegaso4425
@eyerusalemwegaso4425 14 күн бұрын
2nd
@tekilubasango8689
@tekilubasango8689 13 күн бұрын
Ayi alex Yihen tintenakin ke 38 game bhala betaregew ayishalim neber,,,,? enesu iko eskahun yewancha tesfa alachew, bezi layi Endekomu gebtok nwa aa mitashmodemidachew,,,,? gn eyehedk,,,,🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️
@mikibekele2982
@mikibekele2982 14 күн бұрын
ለዩናይትድ መራር ያረገዉ ኳሱን ይዘዉ መሸነፋቸዉ ነዉ።አርቴታ ግን ቁማር ተጫዉቶ ነዉ የበላዉ።በተረፈ የዩናይትድ ዉድቀት ቀጣይ አመት በእርግጠኝነት የሚቀጥል ነዉ የሚሆነዉ🙏🙏🙏ሻሼ በካዉንተር ልትበላ ነበር ይሄን የሚያዉቀዉ አርቴታ አስሩንም ተጫዋች ከዃላ ዘፈዘፈልኛ😂😂😂😂😂
@zacki8362
@zacki8362 14 күн бұрын
Mach fixing by fa cup reschedule makes city behind arsenal and keeps arsenal in presure and city psychologically relaxed toll 37th match. What a sabotage by fa. This was last year successful match fixing that makes arsenal lead and drop points before city even makes remaining games stop reschedule of premier league match for fa cap. That is sabotage the match and match fixing process.
@GashawWyesus
@GashawWyesus 14 күн бұрын
ለምን 8 ለ2 የሚል ዘፈን አታወጡም?
@ananiyabekele9052
@ananiyabekele9052 14 күн бұрын
አሌክሥ ምርጥ ሠው
@SamiMerg
@SamiMerg 14 күн бұрын
alazar teleyalehe ende aresenal ❤❤❤❤❤❤❤
@brendanrogers4374
@brendanrogers4374 14 күн бұрын
ምንም ሰበብ ማብዛት አያስፈልግም ኳስ ቁጥጥር ለአርሰናል አዲስ ነገር አይደለም እኛም ድሮ ድሮ በባህላችን ኳስን ተቆጣጥረን ተጫውተን ስንሸነፍ እንዲህ ብለን ነበር እራሳችንን የምናፅናናው 😂😂 የአላማ ቡድን ስትሆን እንዲህ ነው... ባለፈው አመት ሜዳችሁ ላይ እኛ በደበደብነው እናንተ አሸንፋችሁ ነበር ... ትላንትም ኳሱን በቀላሉ መቆጣጠር እንችል ነበር ግን ይህ ለሊቬም አልጠቀመውም... በብልሃት ነው ወዳጄ😅😅
@miressaraji7868
@miressaraji7868 14 күн бұрын
everything is possible in football including chance and mistakes this is what Man United did yesterday, this is not new in football we are kept arsenal 8-2 revenge but we look at Man United as Man United even if in a downfall. Arsenal is a winner? we don't know what will happen in football we will see with together. You may be arsenal fun but You should have to talk as a media person.
@kala9090
@kala9090 14 күн бұрын
I'm a gooner, I will not support Spurs for whatever reason. I know from experience once a sh.t always a sh.t . I wish I am wrong !! But don't waste your time !!!
@nuredinimam9613
@nuredinimam9613 13 күн бұрын
አሽቃበጥክ በጣም😂
@robind.9885
@robind.9885 13 күн бұрын
አላዛሬ ምነው ስለሰሞኑን ቼልሲ ሳታወራ
@fikrtadele4966
@fikrtadele4966 14 күн бұрын
እኛ ዩናይትድ ነን ጡሩ አቋም ላይ ስንሆን 8- 2 ነው የምናሸንፈው ደሞ 90 ደቂቃ ተከላክለው ተጫውተው 0- 1 ጨዋታውን ኮሷ እየ ጠለዙ ጨርሰው አሸነፍን ብለው ሲያወሩ አያፍሩም ደሞ የዋንጫ ቡድን ነን ይላሉ የትኛ ነው
@abelromantic3670
@abelromantic3670 14 күн бұрын
Esey
@GirmaWorkiye
@GirmaWorkiye 14 күн бұрын
ጅል ኳሱን ውሰዱት አርሰናል 3ነጥቡን ወስዷል
@yimamhasn144
@yimamhasn144 14 күн бұрын
ለዋንጫ ባይጫወትማ አባቴ እንደ ፓላስ ጢባጢቤ ነበር የምንልባቹ ግን ይገባኛል ለምን 90ደቂቃ ተከላክለን ነጥብ አላስጣልንም የሚል ቁጭት ነው ውስጥህን ኮመንት ያሰጠህ
@wegenehaile3750
@wegenehaile3750 14 күн бұрын
ልክ ብለሀል ኦንድሜ እጅ እጅ እግር እግር የሚል ጨወታ እየተጫወቱ አሸነፍን ይላሉ ያውም ባዶውን ዩናይትድን አጊኝተው
@user-fm7kf6uj5p
@user-fm7kf6uj5p 14 күн бұрын
የዚህ አመት ምሬቴን ትናንት ብንሸነፍም በጫወታ ክሶኛል በቃ ብንሸነፍም አርሰናልን እስቶክ ሲቲን አስመሰልነው ተከላካይ አርገነው 😂
@user-bx1hi9ni4n
@user-bx1hi9ni4n 14 күн бұрын
❤😅 stock city
@mesfentezera666
@mesfentezera666 14 күн бұрын
😅😅😅
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 14 күн бұрын
አይ የልጅ ነገር በ20ኛ ክለብ እንኳ የሚሸነፍ ክለብ ስለፖዚሽን ያወራል ክክክክክክክክክ
@brendanrogers4374
@brendanrogers4374 14 күн бұрын
እኛም ድሮ ድሮ በባህላችን ኳስን ተቆጣጥረን ተጫውተን ስንሸነፍ እንዲህ ነበር የምንለው😂😂 የአላማ ቡድን ስትሆን እንዲህ ነው... ባለፈው አመት ሜዳችሁ ላይ እኛ በደበደብነው እናንተ አሸንፋችሁ ነበር ... ትላንትም ኳሱን በቀላሉ መቆጣጠር እንችል ነበር ግን ይህ ለሊቬም አልጠቀመውም... በብልሃት ነው ወዳጄ😅😅
@yishakdessalegn9547
@yishakdessalegn9547 14 күн бұрын
አቤት የኳስ እውቀት 😭😭😭
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 14 күн бұрын
❤❤❤❤
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 65 МЛН
小路飞姐姐居然让路飞小路飞都消失了#海贼王  #路飞
00:47
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 92 МЛН
NO NO NO YES! (50 MLN SUBSCRIBERS CHALLENGE!) #shorts
00:26
PANDA BOI
Рет қаралды 100 МЛН
" የከሰረው 65 ሚሊዮን ፖውንድ " Kai Harartz - A Player Who can Do Everything! Fikir Yilkal Tribune Sport
12:57
ቶኒ ክሩስ - ታላቅ ሳለ ለማቆም የወሰነ የPass ጠቢብ
20:54
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 1,5 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.35 "የፉክክር ቤት"
40:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 578 М.
I Need Your Help..
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 65 МЛН