ዋንጫ ብቻ የጎደለው (ስኬታማ) ጉዞ | Arsenal | | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 52,202

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

26 күн бұрын

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Пікірлер: 84
@mengistetadesse3036
@mengistetadesse3036 23 күн бұрын
መንሱሬ አንተ ብቻ ተንትን ❤❤❤
@user-jh2st1el8z
@user-jh2st1el8z 24 күн бұрын
ሲቲ በ 89 ነጥብ ዋንጫ በልቷል አርሰናልም 89 ነጥብ ይዞ ነበር ብቻ ውድድሩ ከባድ ነበር! የአስቶን ቪላው ሽንፈት የቶትንሃም ጎል አለመቆጠር ለአርሰናል ዋጋ አስከፍሎታል። የጨዋታ መደራረብም ዋጋ አስከፍሏል ሳካ ደክሞት ነበር! በተረፈ ግን አርሰናል የሚችለውን አርጓል!
@workjoozil
@workjoozil 23 күн бұрын
አዎ ማስብ አራሱ ከባድ አስቶቪል ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ
@hanielgetahun3238
@hanielgetahun3238 24 күн бұрын
መንሱር ጊዜ ካገኘህ 115 ክስ ያለበትን ሲቲ ጉዳዩን ብታወራ ደስ ይለኛል
@hananshamsan2822
@hananshamsan2822 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 23 күн бұрын
ሙስና ኢያለ መች ሰላም አለ corruption
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 23 күн бұрын
mnabah agebah wancha Fersenal aybelam enante gilboch
@mehmudmuzayin2506
@mehmudmuzayin2506 23 күн бұрын
ዝም ብለህ አትቀበጥር ሰከራም
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 23 күн бұрын
@@mehmudmuzayin2506 secaram newu scarn yemiyak ate mahaym denkoro ewunetawu ehi newu mnm atametam watewu begd yefersenal tsebay ehi newu telkasha ruk mehonih tekemeh ante dedeb
@FARJOUABEDALAFrajouabedala
@FARJOUABEDALAFrajouabedala 21 күн бұрын
YaYa Masea Arsenal mertte now basket Kahalhba kaouilto❤
@FARJOUABEDALAFrajouabedala
@FARJOUABEDALAFrajouabedala 21 күн бұрын
Kazeebe Maree Ayteebakim totnaham beyashanfie nabera ❤
@samuel_arse
@samuel_arse 24 күн бұрын
አርሰናል ዋንጫ ያልበላው ተፎካካሪ ሲቲ ስለሆነ ብቻ ነው። በትክክል መንሱሬ❤🙏
@fikru7443
@fikru7443 22 күн бұрын
The future is bright for Arsenal and bleak for the likes of you.
@FARJOUABEDALAFrajouabedala
@FARJOUABEDALAFrajouabedala 21 күн бұрын
Masea Kamena Arfie Senli peape gardola mertte aslitege now kazeebe Maree Ayteebakim❤
@utty3720
@utty3720 24 күн бұрын
አቤት አንዳንድ አስተያየት ሰጭወች ይገርማሉ ሮድሪ ወሬኛ በለዉ አርሰናልኮ ዘንድሮ ከሲቲ 4 ነጥብ ወስዷል ሲቀጥል አርሰናል ዘንድሮ ኮንፊደንሳቸዉ በጣም ሀሪፍ ነበር አርሰናል በቢላዉ ጫወታነዉ ዋንጫዉን እድጣ ያደረገዉ ለሚቀጥለዉ ተሻሺለዉ ይመጣሉ ምንግዜም አርሰናል ❤❤❤❤
@user-lr7wu1pd7u
@user-lr7wu1pd7u 24 күн бұрын
Gunners forever
@user-dq2en7gn5u
@user-dq2en7gn5u 24 күн бұрын
መንሱሬ ቀጣይ ቀጣይ ቀጣይ የሚባል ነገረ የለም ተፋካካሪ ሲኖረህ ነጥብመጣል ወጋ ያሰከፍላል እና ቀጣይ አትተ ተሰፍ አለ ዬናይትድ❤
@RebiraRebira
@RebiraRebira 24 күн бұрын
ሁሉንም ጥሩ ነገር እመኝልሻለው
@asemanizaniargan5397
@asemanizaniargan5397 24 күн бұрын
መንሱሬ እንዴት በሲት መሸነፍ ዋንጫ መጠበቅ አየከብደም
@RebiraRebira
@RebiraRebira 24 күн бұрын
ሁሉንም ጥሩ ነገር እመኝልሻለው 4:21
@mesfinbadebo806
@mesfinbadebo806 24 күн бұрын
2 ነጥብ ልዩነት እኮ ነው መንሱሬ ያን ያህል ልዩነት ዪላቸውም በዚህ ግዜ ከሲቲ በዚህ አመት
@tsagaye
@tsagaye 23 күн бұрын
Betami tilayale Anite❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕
@FARJOUABEDALAFrajouabedala
@FARJOUABEDALAFrajouabedala 21 күн бұрын
Kazeebe Maree Ayteebakim totnaham beyashanfie nabera
@AradaMarketing
@AradaMarketing 24 күн бұрын
የዘንድሮ አርሴናል ያኮራል ዋንጫ እኮ ማለት በየሳምንቱ ያሉት የደስታ ብዛቶች ተደምረው ነው ሲቲ የበለጠን በመጨረሻው ብቻ ነው በሌሎች 37 ጨዋታወች በአማካኝ እኩል ተደስተናል❤ Forever A Ganer❤
@FatiCityzen
@FatiCityzen 24 күн бұрын
Hi mensure ye smatu mirt techwach Phil foden 47 kutrachin inde mimeret tebike neber
@abdulmalikburhan6738
@abdulmalikburhan6738 24 күн бұрын
መንሱሬ አርሴናል ወንጫውን ያልበለበት ምክኒያ 1 ኮንፍደስ 2 አሁንም እስኳድ ያንሳዋል
@FatiCityzen
@FatiCityzen 24 күн бұрын
Hi mansure ena zelalem indetnachu Selam lenante yohun ye zendro arsenal betam asgeraminow mimeslew Endahum real Madrid now yemimeslu sibsbachew yene city kenasu iyebelete limd sile alew wanchawun Ashenifual
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 23 күн бұрын
ahun meworat yalebet be ewunet city enji sle jilu Fersenal newu lingerih ketay fersenal endelmadu wogebien yilal europa league yinafkachihual thank you villa, thank you city
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 23 күн бұрын
wodedkim telah mensur wancha city beltual tekatel leka antem smietih yemikeyayerewu fersenal huneh newu
@user-ng2ie9qe9z
@user-ng2ie9qe9z 24 күн бұрын
❤❤❤❤
@FARJOUABEDALAFrajouabedala
@FARJOUABEDALAFrajouabedala 21 күн бұрын
Masea Kamena Arfie Senli peape gardola mertte aslitege now kazeebe Maree Ayteebakim
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 24 күн бұрын
እኔ ገና በአስቶቨላን ሽፈትና በቶትህነም አቻ መውጣት ከባድ ዋጋን ከፉሏል ያሳዝናል እደዛ የታገሉበትን ልፉታቸው ገደል መግባቱ ያሳዝናል
@liabadaso
@liabadaso 23 күн бұрын
መሱሬ አራ ስለሰሊባ የሆነገር በለን፡
@aeredaminta7066
@aeredaminta7066 23 күн бұрын
አርሰናል ዎንጫ ያልበላው የቲንበር መጎዳት ነው
@workjoozil
@workjoozil 23 күн бұрын
መንሱራችን አቦ የምችህ አስቶቪል ጉድ አርግን
@philmonnemariam9704
@philmonnemariam9704 24 күн бұрын
ስኬት ያለ ዋንጫ ኣይከብድም
@melkamughoye478
@melkamughoye478 24 күн бұрын
Yante le arsenal mashkabet gedeb ata ko mensur degafi mehonhin enawukalen gn bezi lik atashkabt
@abuselman150
@abuselman150 20 күн бұрын
የሲቲ ክስ ጉዳይ አጣርተህ ለማቅረብ ሞክር
@MuheReyu
@MuheReyu 24 күн бұрын
waancaa kaalagenga siketamma indet libal yichilaal Mensuree?
@AbdusalemSultan
@AbdusalemSultan 23 күн бұрын
Mensure arsenal keze buhala premileag ayebelam zendwro neber chansu
@masreshaedosa4503
@masreshaedosa4503 24 күн бұрын
በጋረዲዎላ ና በአርቴታ መካከል ያለው ትልቁ ልዩነት የገንዘብና ያለመከሰስ መብቶች ናቸው።
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 23 күн бұрын
aydelem ye ewuket liyunet ale
@yonastadesse2329
@yonastadesse2329 24 күн бұрын
ስለቼሊስ የሆነ ነገር በለን ( ከዶሃ ኳታር)
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 23 күн бұрын
ስለቼልሲ ምን ኢወራ እደምታቀው ነው
@zizuhabeshaw4605
@zizuhabeshaw4605 24 күн бұрын
1 ስህተት ብዙ ነገር ያሳጣል በቃ የአርሰናል ድክመት ብቻ አይደለም የሲቲ ጥንካሬ ከአርሰናል ጥንካሬ ስለሚበልጥ ነው እግር ኳስ ስሜቱ ጨዋታ ነው አለቀ
@yishaktamaman6495
@yishaktamaman6495 24 күн бұрын
አይ የሜንሱሬ ክለብ ዋንጫ ሳይበላ ቀረ።
@user-lw3rl7jq3k
@user-lw3rl7jq3k 23 күн бұрын
ዋንጫ ከጎደለው ስኬት የት ላይ ነው?
@user-xs7lf3dr9b
@user-xs7lf3dr9b 20 күн бұрын
Psychological problem
@bojadeyase7649
@bojadeyase7649 24 күн бұрын
Some times foot ball is unfair.
@DawitBabi
@DawitBabi 22 күн бұрын
ይሲቲ ቅጣትስ
@workjoozil
@workjoozil 23 күн бұрын
ቀጥይ አምት ሊጉ ከባድ ነው ሚሆነው
@kemalali160
@kemalali160 23 күн бұрын
Mensurw sila wedft binawera tiru newu ye arsenal tilket bedanb metayet alebet saka bimodal tekelyakayochu bigodu min yihonal mins medreg endalebt bitawera desi yilegn nebr be bekule
@binadetamo
@binadetamo 23 күн бұрын
arsenal le wancha yaltemerete team nw alekee
@user-pi9yh2hj8m
@user-pi9yh2hj8m 24 күн бұрын
Anten bilo ye Egir kuas gazetegna dedeb edime likihn ye arsenal tilacha maylekih
@sintayehuwerkineh5098
@sintayehuwerkineh5098 23 күн бұрын
Next year Arsenal fan the champion mensure???❤❤❤
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 23 күн бұрын
ere befeterachihu ethad stadium eko fersenal hulu tekelakay neber endyawum bedil 1 point wosdual ahun yimels lieba
@AndargeTaye
@AndargeTaye 19 күн бұрын
ለአርሰናል ዋንጫ ማጣት ምክ😢ንያት ዳኞች😂 ናቸው
@yaredfufa6107
@yaredfufa6107 24 күн бұрын
what do you mean success without being champion or Cup? ask them Arsenal's players i think they can understand? No success without cup winner as a football player
@shimeat29
@shimeat29 23 күн бұрын
Just forget Arsenals bro 😊
@henokalemu1374
@henokalemu1374 24 күн бұрын
Yamal kenew mensuraa 😂
@tedyseouym405
@tedyseouym405 23 күн бұрын
አርሰናልን ዋጋ ያስከፈለው ትልቁ ነገር በፎልስ ናይን መጫወቱ ነው ለአንድ ትልቅ ቡድን እኮ ትክክለኛ ዘጠኝ ቁጥር ባያገባ እንኳን ፎርሜሽን ያስለውጣል አርሰናል ዋጋ ያስከፈለው ያ ነው ምክንያት ከፈለጋችሁ ደሞ ከሲቲ ጋር አቻ ፈልጎ የተጫወተበት ትልቁ እውነታ እሱ ነው በተረፈ አርሰናል ይሄን ችግር ቀርፎ ከመጣ ቀጣይ አመት የመጀመሪያው ሲዝን ላይ ዋንጫውን ያረጋግጣል ባይ ነኝ
@eyobgizachew4679
@eyobgizachew4679 24 күн бұрын
የዩናይትድ ድጋፊ እንደክለቡ ታማችኋል እንዴ 😂😂😂😂😂ዩናይትድ ከአርሰናል በምን ታምር ነው የሚወዳደረው በድሮማ ቢሆን ሲቲም እኛ እንበልጠው ነበረ አሁን ግን ሲቲ ሁሉንም ይበልጣል አርሰናል ደግሞ ይከተላል ሊቨርፑል ....እያለ ዩናይትድ ከአስቶንቪላ ራሱ አይወዳደርም ቼልሲን ተውት ብሽሽቁን እውነቱን እመኑ
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 24 күн бұрын
አስቶንቪላ መናቅህ እዳይሆን በታሪክ ከአርሰናል ይበልጣ ሻፕዮንስ ሊግ መብላቱን አታቅም ማለት ነው
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 23 күн бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk Fersenal citin asheno tilaleh abet
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 24 күн бұрын
እበላለን አይሰለቻቹም የሚቀጥለው የኜነው በሉ 😅😅
@user-kh3xk1ue3x
@user-kh3xk1ue3x 23 күн бұрын
Tish sitastela antem blo ye sport gazetegna teblo teshelami ye Arsenal profil letifeh sle city mnamn tzebarkaleh le Arsenal yaleh yetilacha tig asaytehenal yaw lemelekake ye Arsenal degafi bzu slehone leza new ye youtube turetegna
@mulugetafanta3124
@mulugetafanta3124 21 күн бұрын
Ato Mensur please limit your favour to Man City- it is a rather unbalanced bias!!!
@eyobgizachew4679
@eyobgizachew4679 24 күн бұрын
የዩናይትድ ደጋፊ ወተትሽን ተጋች ከ45አመት በኋላ ምናልባት ካልወረዳችሁ 2ኛ ደረጃ ትገቡ ይሆናል ድሮ ማንም ሣይኖር ሰብስበሽ ትልቅ ነኝ ወሬ ብቻ አሁን ሜዳው ይኸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወሬ ብቻ እንደ ....
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 23 күн бұрын
ያኔ ለዋጫ ሲጫወቱ የጥጥ ኳስ ነበር አሁን ዋጫ ሊበላ ኢቅርና አራት አይገባም
@user-yo2im7rk1h
@user-yo2im7rk1h 24 күн бұрын
በትግራይ ጦርነት ከሞተው ወጣት ይልቅ እነ መንሱር በስነልቦና የገደሉት ወጣት ይበልጣል
@solomonassefa-sc9dy
@solomonassefa-sc9dy 24 күн бұрын
አይ መንሱር እንዲፅናኑ ነው እንዲ ምትለው!!!ዋናጫ ይፆማል ፈርሰናል እኮ😂😂😂😂😂
@lulu-vb1ko
@lulu-vb1ko 23 күн бұрын
ሻሽዬ አርፈሽ ተቀመጭ 😂😂😂😂😂
@solomonassefa-sc9dy
@solomonassefa-sc9dy 23 күн бұрын
@@lulu-vb1ko ሻሻም ላም
@sollyanateyobesta2971
@sollyanateyobesta2971 24 күн бұрын
ምንድን ነው የምታወራው ግራ ገባህ እንዴ የምታወራው ምነው ከዚህ በፊት ማንችስተሮቹ ይሄን አላደረጉትም ማንቼ እና ሲቲ
@mekonennmoke
@mekonennmoke 23 күн бұрын
ቅዘናሞች መቼም ዋንጫ አትበሉም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sollyanateyobesta2971
@sollyanateyobesta2971 24 күн бұрын
አርሰናል ከማንችስተር አይሻልም ማንቼ አትሊስት ፋይናል ደርሱዋል ገና ዋንጫው ወዴት ይሂድ አልታወቀም አንተ ሌላ ተረተረት ታወራለህ
@RebiraRebira
@RebiraRebira 24 күн бұрын
ሁሉንም ጥሩ ነገር እመኝልሻለው
@shimeat29
@shimeat29 23 күн бұрын
Just forget Arsenals bro 😊
@RebiraRebira
@RebiraRebira 24 күн бұрын
ሁሉንም ጥሩ ነገር እመኝልሻለው
በአርሰናል ሊሸጡ? | Arsenal | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
1:02:10
100😭🎉 #thankyou
00:28
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 57 МЛН
የአታላንታ ልዩ ታሪክ - የዩሮፓ ሊግ ሻምፒዮን!
58:45
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 11 М.
POV: СТАРШИЙ БРАТ ПРИШЕЛ НА МАТЧ МЛАДШЕГО
0:42
АртПо | ArtPo17
Рет қаралды 1,3 МЛН
РЕАКЦИЯ МЕССИ ШОК🤯
0:55
ВЯТЫЧ МЕДИА
Рет қаралды 5 МЛН
Practice Makes Perfect 🤯
0:25
Mendio
Рет қаралды 9 МЛН
Respect After The Fight 🔥
0:12
FightingDad
Рет қаралды 1,6 МЛН
Ronaldo, Grealish, Salah, IshowSpeed #football #footballshorts #bmw
0:33
VS Football Edit
Рет қаралды 12 МЛН
😱САМЫЕ ПРИБЫЛЬНЫЕ КЛУБЫ В МИРЕ #футбол #баскетбол #nba #апл
0:36