ፕ/ር ሽብሩ ተድላ እና አቶ ፋሲካ ሲደልል በኢትዮጵያ ቡክ ፎረም የውይይት መድረክ / Arts Seminar/

  Рет қаралды 25,472

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ምርጥ ሰዎች እያሉን ማንም አሰሱም ገሰሱም ይጫወትብናል ::
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 ай бұрын
አቶ ፋሲካ አንተ ምርጥ ሠው ነህ ለዚህ ነው እውነትን ፈልቅቀህ ከመቃብር ያወጣሃው:: ሌሎችማ ሕዝብን እንደበደሉ አውቀው አቀርቅረው የሚኖሩ የመንግስቱ መገልገያ እቃዎች ናቸው::
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 2 жыл бұрын
ለዚህ ኘሮግራም አወያይ የሚመጥነው ጋዜጠኛ " ደረጀ ሀይሌ " ቢሆን ኖሮ ምንኛ ያተሟላ ይሆን ነበር
@abrahamt2356
@abrahamt2356 2 жыл бұрын
I like a knowlogable discussion
@afenchober
@afenchober 2 жыл бұрын
how do I get Fasika's book?
@metikuabebe5259
@metikuabebe5259 2 жыл бұрын
Next time please balance. They both are very experienced and they represent one generation so they should be interviewed by the person at list he or she share history with them.
@yeshewasdemeke3349
@yeshewasdemeke3349 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ በርታ አቅም አለህ፡፡
@adambosat238
@adambosat238 2 жыл бұрын
እንደ ፣ፕሮፌሰር ፣ ባህሩ፣ እንደ፣ አቶ፣ አዱስ፣ ተድለ፣ እንደ አቶ፣ አዳርጋቸው፣ አሰግድ፣ ሌሎችም፣ ፣እውነተኘ፣ ድንቅ ፣የእምዬ፣ ኢትዮጵያ ን፣ ልጆች ፣እግዚአብሔር ፣ እድሜን፣ ከጤንነት፣ ጋር፣ ይስጥልን ። በሂወት፣ በመኖራቸው፣፣ ነው። ፣ይህን፣ የምንማረው፣ ።
@yisehaktadesse5687
@yisehaktadesse5687 2 жыл бұрын
የኔ ጥያቄ ግልጽ መሆን ባለበት ጉዳይ ነው።ከአቶ አመሐ ዳኘው ጋር በኢኮኖሚ ፖሊስ ላይ የነበራችሁ ልዩነት ምንድን ነበር? ለመታሰሩ ምክንያት ሆኖ በወቅቱ የተነገረው የኢኮኖሚ ፖሊስ ማሻሻያ (mixed economy) አቅርቦ በጥናቱ ላይ ባለመስማማታችሁ እንደሆነ ይነገር ነበር። ወደኃላ ላይ ቢረፍድም እንደመፍትሔ ቀርቧል ።ጉዳዮን ቢያብራሩልን።ፕሬዘዳንት መንግስቱም ኃ/ማርያም ፣አቶ አመኃ ዳኘው አሳሪም ፣ለመታሰር ምክንያት ነዎት የተባሉት እርስዎ በሕይወት አላችሁ።ጉዳዮን ቢያጠሩልን?
@silencepower6367
@silencepower6367 2 жыл бұрын
ሲጀመር የባንክ ባለሙያ ለንዲህ አይነት ትልቅ ውይይት አወያይነት ይመጥናል ብየ አላስብም! የበሰሉ ጋዜጠኞች ፤ተረጋግተው የሚናገሩ ሰወች የሉንም ማለት ነው ጎበዝ?! እባክህን በፈቃድህ(ሰወች ሊነግሩህ ከብዷቸው ስለሚሆን) እንዲህ አይነት ፕሮግራም ላይ ደግመህ ባትወጣ ፡ "አወያዩ"!
@titanicmu6427
@titanicmu6427 2 жыл бұрын
አወያዩ ምን አደረገህ/ሽ? ስለውይይቱ አስተያየት ብትሰጥ/ጪ አይሻልም? ስለ ውይይቱ ነው ስለ ሰዎቹ ማወቅ የፈለግኸው/ሽው??
@dr.samuelbirhanu9682
@dr.samuelbirhanu9682 2 жыл бұрын
ልጁ እኮ ከጓደኞቹ ጋር ለመሰረቱት የመፅሀፍ ውይይት ቡድን ስም ነው የጠየቃቸው ፕሮፌሽናል እንዳልሆነ ተናግሯል የፕሮግራሙ ሀሳብ ካልገባህ እየው በደምብ
@silencepower6367
@silencepower6367 2 жыл бұрын
@@dr.samuelbirhanu9682 እሽ ደግሜ አየዋለሁ ፤ እሱና ጓደኞቹ ቢመሰሩትትም ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛም ሊጋብዙ ይችል ነበር።የመታየት ፍላጎት ምን ያህል ጠንካራ ሊሆን እንደሚችል እረዳለሁ ቢሆንም ለእንግዶች ክብር ሲባል ፍላጎትን መጣል ተገቢ ይመስለኛል!
@abuhuzeyfa2053
@abuhuzeyfa2053 Жыл бұрын
አቃቂር አታብዛ
@sol7166
@sol7166 2 жыл бұрын
I wish DERJE HILE moderate this plate from !!!
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Жыл бұрын
"No justice No peace "LESS talks more actions, and Amhar is not disarming,Mr Abey and the regime should be able to court for genocide criminal justice in Ethiopia.
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 2 жыл бұрын
ባለሥልጣን ይሉሃል ፋሲካ ሲደልል ነው። ኩታራ ይሉሃል ኢሕአድግ ብልፅግና ነው።
@anteneh41
@anteneh41 2 жыл бұрын
የህ የእውቀት ቦታ ነወሰ ዝም ብለህ አፍንጫህ ስረሰ ያለውን አታውራ እሺ አለዛ ቦታህ እዚ አደለም ማለት ነው እዛ የመንደር ወሬ የሚወራበት ሂድ እሺ
@abrahamt2356
@abrahamt2356 2 жыл бұрын
Ethiopia should use those intellectuels not leade by the socalled prosperty party / not by trial and erorr /
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 2 жыл бұрын
ጓድ ፋሲካ ልክ ነዎት………..እውነቱ መነገር አለበት ……….
@menelikhaile9718
@menelikhaile9718 11 ай бұрын
እባካችሁ ጠ,ሚ አብይ አቶ ፍ ሲካን ይጠቀምባቸዉ ማንም አጋስስን ከመኮልኮል የኢኮነሚ የሂወት የስልጣን ተመኩሮ ካለዉ ሠዉ ጋር ቢያንስ በአማካሪነት ቢያስቀምጣቸዉ ጥሩ ነዉ ብየ እገምታለሁ
@lulubeyene3806
@lulubeyene3806 2 жыл бұрын
አወያይ መሆን የነበረበት አንጋፋው ጋዜጠኞ ደርጀ ሀይሌ ቢሆን እንቦና ተዘጋጅቶ ከመምጣቱም ባሻገር አቀራረቡ የሚማርክ እና የሚስብ ነው
@ErmiasEnjamo
@ErmiasEnjamo 2 ай бұрын
😅
@abrahamt2356
@abrahamt2356 2 жыл бұрын
Ethiopia should use those intellectuels not leade by the socalled prosperty party / by trial and erorr /
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 2 жыл бұрын
Sele OLF (shenay) neber meweyayet libelahee zuryawen yekebebe naw ahun balew hunataaa ke TDF ena OLF tekattt wechee yemiderege guncheee alfa naw
@ኢትዬጵያሀገሪ
@ኢትዬጵያሀገሪ 2 жыл бұрын
በሆድ ነው የምታወራው
@azebberhane834
@azebberhane834 2 жыл бұрын
I agree !!when you talk move the microphone from your mouth.and get the courage to raise your voice that people can hear.thouh you are young,we have to incourage and support you .you are interviewing noble and experienced people.thou,they were on the wrong time
@abrahamt2356
@abrahamt2356 2 жыл бұрын
Ethiopia should use those intellectuels not leade by the socalled prosperty party / not by trial and erorr /
@abrahamt2356
@abrahamt2356 2 жыл бұрын
Ethiopia should use those intellectuels not leade by the socalled prosperty party / not by trial and erorr /
@abrahamt2356
@abrahamt2356 2 жыл бұрын
Ethiopia should use those intellectuels not leade by the socalled prosperty party / not by trial and erorr /
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 87 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 21 МЛН
"ታላቁ ትርክት" - ከእዳ ወደ ምንዳ (ክፍል-2)
54:49
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36