🟨ፍርሐት ምንድነው ከምንስ ይመጣል ? መፍትሔውስ

  Рет қаралды 1,285

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@user-nk6gy4di2u
@user-nk6gy4di2u 16 күн бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን ወድማችን ዮሴፍ🙏
@haymiyebershiehit9651
@haymiyebershiehit9651 16 күн бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ወንድማችን በርታልን
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي 16 күн бұрын
ቃሉህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@AyelechAyu-z1k
@AyelechAyu-z1k 16 күн бұрын
በእውነት ቃል ህይውት ይሰመልን ወንድማችን 😢
@sarasara-cu8rs
@sarasara-cu8rs 15 күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ዮሴፍ ወድማችን በዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ በርታልን❤❤
@kirubelamanuel
@kirubelamanuel 16 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋአውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@hiwettube7iv2rl1i
@hiwettube7iv2rl1i 16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን በርታ
@ayala2176
@ayala2176 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችን አሜን❤❤❤❤❤
@habhabshi8263
@habhabshi8263 14 күн бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያበዛልህ
@AsterBany
@AsterBany 16 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድም አለም ፀጋውን ያብዛልክ❤
@ወለተስላሴ-ተ8ፈ
@ወለተስላሴ-ተ8ፈ 16 күн бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን ወድማችን ድጋሜ ነው ያዳመጥኩት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💐💐💐💐💐💐
@መብራህተወለተመድህን
@መብራህተወለተመድህን 16 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋው ያብዛልህ
@DfFfg-z4j
@DfFfg-z4j 14 күн бұрын
ቃልህይወትን ያሰማልን ወድማችን❤❤❤🎉🎉🎉
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 16 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንካን አደረሰህ 🎉የአባታችንቀሲስ ሄኖክ መፅሀፍ ፒዲኤፍ ላይ የማይወድዋቸው ሰዎች በቲክቶክላይ ስንከራከር አቃቂር ለማውጫነት ሲላላኩ ተበሳጨሁኝ ለምን በዛ ተጫነ 😢እሳቸው ጊዜአቸውን ገንዘብ እውቀታቸውን መስዋእት እስካደረጉበት ❤ለድህነትም ይሁን ለአቃቂርም የሚፈልግ ሰው በገንዘቡ ግዝቶ መፅሀፉን ቢጠቀሙ❤ብዬ አሰብሁኝ ወንድሜ ማንም ሰው መጫን ይችላል ወይስ በራሳቸው ፍላጎት ነው ብትነግረኝ?
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 15 күн бұрын
@@ሰአሊለነቅድስት አልገባኝም
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 15 күн бұрын
@@yosef_welde_hawareyat ወንድሜ በስልክ እንዲነበብ በፒዲኤፍ ለምን ተጫነ
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 15 күн бұрын
@@ሰአሊለነቅድስት የህልም መፍቻው ነው?
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 15 күн бұрын
@@yosef_welde_hawareyat ዋናውን መፅሀፋቸውን አቃቂር ለማውጫ ሲላላኩት ተናድጄ ነው
@fhgfhv1505
@fhgfhv1505 15 күн бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን ውድማችን❤❤❤❤
@henokbokre3094
@henokbokre3094 12 күн бұрын
Tebarek wendeme ketlebet betam tekami new ❤ bzuh temerebet alewu
@hiritikifle8449
@hiritikifle8449 15 күн бұрын
Awooo because siga na wodomu alwesedkum
@gjgbjryihu9656
@gjgbjryihu9656 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@loza-so4qg
@loza-so4qg 10 күн бұрын
ወንድሜ ዮሴፍ አንድ ጥያቄ አለኝ ፀበል የጀመርኩት ቀሲስ ሄኖክ ጋር ነበር,በዚያውም ስለ መናፍስት አሰራር ያወቅሁት,ከፍተኛ ራስ ምታት ስለ ነበረብኝ,ቀለል አድርጌ ነበር ያሰብኩት,ያው እንዳሰብኩት ቀላል አልነበረም እንጂ,ትምህርት መማር,ማንበብ,አእምሮዬ መያዝ እንደማይችል ቀስ በቀስ እየገባኝ መጣ,ጓደኛዪ እንደሆነች በብዙ ነገር ጠረጠርኩ,ፀበል ከጀመርኩ 1አመት ከ5ወር ሆነ በህይወቴ ውስጥ ብዙ ነገር ተቀይሯል:ግን አእምሮዬ አልተመለሰም,እንደዚህ ያደረገችብኝን ልጅ ባናግራት ይሻላል ወይስ ዝም ልበላት?በእግዚአብሔር ስም እጠይቅሀለው
@SalamaBrhano
@SalamaBrhano 15 күн бұрын
እኔ ኣልፈራም ግን ንሰሃሳልገባ ነው እንጂ
🟢በመንግስተ ሰማያት ከሁሉ የሚበልጠው ማነው?
1:43:17
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 540
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 14 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 87 МЛН
የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
2:07:50
ዲያቆን ወልደ አማኑኤል TUBE
Рет қаралды 481
❌ኢትዮጲያ አትፈርስም // አስተማሪ #ሪያክሽን እና የመናፍስት ውጊያ ትምህርቶች
26:02
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 1,4 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 52 "የአጥር ወፍ አትስማሽ"
35:52
ebstv worldwide
Рет қаралды 555 М.
የማክሰኞ አርጋኖን - Arganon Tuesday
39:43
masresham
Рет қаралды 642 М.
ቅዱሳ እነማን ናቸው??
1:40:43
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 248
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 14 МЛН