"በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ጫማ አደረግኩ" ቁመተ መለሎው ጐልማሳ ጫማ በልኩ ተገኘለት .../በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 883,559

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 2 000
@Tsehay6773
@Tsehay6773 2 жыл бұрын
ህፃኑ ልጅ አያችሁ የሰው ክብር ጎበስ ብሎ ጉልበት ሲስም የኔ ሰው አክባሪ😍😍😍
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 2 жыл бұрын
መሸአላ የገጠር ሠው 🥰🥰🥰🥰🥰ሠው አክባሪ ናቸው
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
ዘና ጆከርስ ተባረኩ እናንተ ናችሁ ለዚህ ያበቃችሁት🥰🥰🥰👍👍👍👏
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 жыл бұрын
በጣም
@abrshayemelkaw6288
@abrshayemelkaw6288 2 жыл бұрын
ዩሀንስ ላቀው ነው እንዲታወቅ ያደረጉት
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@binihabesha5096
@binihabesha5096 2 жыл бұрын
ከ ዜና ጆከርስ በፊት ዮሃንስ ላቀዉ ነዉ ዮሃንስ ላቀዉ ማለት የአገዋን ቆንጆ ፎቶ ያነሳት ልጅ ማለት ነዉ
@tsinat4105
@tsinat4105 2 жыл бұрын
ይሄን የዋህና ምስኪን ህዝብ እኮ አንዴ በጦርነት አንዴ በዘረኝነት መከራዉን የሚያበዙበት 😢
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በጥቂት ተንኮለኛ ፖለቲከኞች ዘረኝነት ስንቱን ገበሬ በጦርነት ሰውተዋል😔
@selamawitsolomon7608
@selamawitsolomon7608 2 жыл бұрын
Ewunet nw miskin wegena uffff
@YayaVlogs77
@YayaVlogs77 2 жыл бұрын
ችግሩኮ የአንዳንድ ዘረኛ አማሮች ምላስም ሲከፈት እነዚህን ምስኪኖች ያማከለ አደለም ንግግራቸው
@selamawitsolomon7608
@selamawitsolomon7608 2 жыл бұрын
Ufff edet des edemil sew lesew medanitu hagere deg sew alesh eko 💚💛❤
@amaathh4061
@amaathh4061 2 жыл бұрын
በጣም
@meseretd3805
@meseretd3805 2 жыл бұрын
እመቤቴን ሆድ ባስኝ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት እውነተኛዋን ኢትዮጵያዬን ከስንት አመት በዋላ ዛሬ አየዃት ይህን ፍቅር ማየት በራሱ መታደል ነው ዮንዬ ዳጊዬ አስቀናችሁኝ
@hermona3539
@hermona3539 2 жыл бұрын
እውነት አስለቀሰኝ እባካችሁ ያላቹ ሰውች እርዱአቸው የሀገር ሀብት እኮ ናቸው የኔ አባት አንጀቴን በሉኝ😭
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 2 жыл бұрын
ኢቢኤስ በጣም የሚደነቅ ስራ እየሰራችሁ ነው ብርቱልን አላህ ይስጣችሁ
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 2 жыл бұрын
Wow💚💛❤👌👌👌👌💚💛❤
@messydds735
@messydds735 2 жыл бұрын
ትክክል አሁን የምመርጠው ፕሮግራም ኢቢኤስ ነው በተለይ የተጠፋፉ ቤተሰቦች ፣ የተቸገሩ መርዳት ፣በስነ ልቦና ዙርያ እንደዚ ደግሞ ሠወችን ታዋቂ የሚያረጉበትን መንገድ በርቱ እናመሠግናለን።
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 жыл бұрын
ሀብ የቀነ ነገር ህሉሞ ይጉጠሞሽ እንሸ አለህ እስት በቅንነት ሰብስ ክረይብ አድርግኘ አድስ ጀመርነኘ መመዩ
@teshaladessa196
@teshaladessa196 2 жыл бұрын
You really right 💯🤩🙏🇪🇹🇪🇹👈
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
Ameen
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 2 жыл бұрын
የገጠር ስው የፍቅር ስው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ! EBS የእርሻ ማርሻ ትራክተር አበርክቱላቸው
@zuretbeamerica1748
@zuretbeamerica1748 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/ppqaeq2jltejiqM
@ניצן-ד6ב
@ניצן-ד6ב 2 жыл бұрын
የኔ ጌታ ጉልበቱ ላይ ጉንብስ አለ አየ ይሄ ክብር የት ሄደ የድሮዋን ኢትዮጲያ ዛሬ ከዚህ ቤት አየሁት እንዴት እንደናፈቀኝ ክብርና የሰው አይን በመፍራት መቁሸምሸም❤😢😢😢😢😭
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 2 жыл бұрын
ህፃኑ ጉልበት ሳመ የኔ ማር💚💛❤
@hirutfeysa5127
@hirutfeysa5127 2 жыл бұрын
አንጀቴን ነው የበላኝ እድግ በል
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 2 жыл бұрын
@@hirutfeysa5127 እኔማ አስለቀሰኝ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ስራ ቦታ
@ታሜዉስጤነው
@ታሜዉስጤነው 2 жыл бұрын
ዮን ሰው ሲያከብር ከ ልቡ ነዉ የኔዋ ዮን የተባረከ ሰው ነክ እዎድሃለው ❤✌️
@hirutfeysa5127
@hirutfeysa5127 2 жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስ ሲሉየልጆቹ ስነስርአት ውይ ትንሹ ልጅ እግር እኮ ሳመ እኔን አረር ልብላ የኔ ጌታ እድግ በሉ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
የኔ እናት ባለቤቱ በጣም ታሳዝናለች የቤቱንም የውጪውንም ብዙ ድካም አለባት እእፍፍፍ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 2 жыл бұрын
በጣም! መከበር መርዳት መመስገን ያለባት እሷ ናት
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
@@እምየኢትዮቤቴ በጣም ጌታን በጣም ታሳዝናለች
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 2 жыл бұрын
በጣምምም
@asmarem.7893
@asmarem.7893 2 жыл бұрын
Yea,,triple burden to her.
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
😢😢
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው። ህፃኑ ልጅ የዮኒን ጉልበት ሲስም የተሰማኝ ስሜት ውይ የኔ ማር እድግ በል።
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ውዴ ደምርኝ ማር ቤተሠብእንሁን ሠብስክራይብውዴ
@sarasaaara7806
@sarasaaara7806 2 жыл бұрын
አያችሁ ባላገር ማለት እንደዚህ ነው ስርአት የተሞላበት እነዚህ መገደል ሳይሆን ልክ እንደዚህ ፍገግ ማድረግ ነው ያለብን
@nibretinigatu3920
@nibretinigatu3920 2 жыл бұрын
Ewneti bxam
@ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ
@ሀዋነኝውለየዋፍትህለወገኔ 2 жыл бұрын
የገጠር ልጆች ትልቅ ሠው እንግዳ ሲመጣ ሲስሙን ጉልበት ይሳማል ሠው አክባሪነታችን ነውባህልም ነው
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
ebs ለመጀመሪያ ኢትዮጵያ ታሪክ የምትሰሩት በጣም መልካም ሰራ ነው በርቱ
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያየን በእናንተ ውሰጥ አየኋት😭 የእውነት ሰው ናችሁ💕💕
@amarebitew2911
@amarebitew2911 2 жыл бұрын
በህይወቴ ደስ ብሎኝ ያየሁት ብቸኛው ፕሮግራም እስከ አሁን 3 ጊዜ አይቼአለሁ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ልዩ ነው ያሳዝናል በዚህ ኑሮ እየኖረ አምልኮ እግዚአብሔርን ያረሳ በዚህ ኑሮው ደሞ ጨካኞች አላስኖር አሉት እንግዲህ ይህንን ህዝብ ነው በጦርነትና በረሀብ የሚያንገላቱት ደስስስስስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናመሰግናለን ኢቤኤስ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ውዴ ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁንማር
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 2 жыл бұрын
በትክክል ውደ በተለይ የገጠር ሰው በተለይሸወሎየወች ይለያሉ እንግዳ አክባሪ እንጀራ ባየወኖር እንኳ ሊጡ ካለ ጋግረው ሳያስተናግዱ አይሰዱም መታደል ነው አልሀምዱሊላህ።
@harikabulut67
@harikabulut67 2 жыл бұрын
Ayyy yewech zega eygeba abero eyebela westachenen aytew bekenat new meyabalun ko ega ko leyou hezeb nen melekam hezeb welahi
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 2 жыл бұрын
@@harikabulut67 :ፍጹም እውነት ነው እነሱ ናቸው ይህንን ሁሉ መከራ ያመጡብን ግን ሁሉም ያልፋል አንድነታችን ፍቅራችን መተሳሰባችን መመለሱ አይቀሬ ነው
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 2 жыл бұрын
@@harikabulut67 በጣም እማ
@SaeedMohammed22
@SaeedMohammed22 2 жыл бұрын
Ebs thanx 💝 የገረመኝ ወይ ደስ ያለኝ ነገር ካለ የገጠር ንሮ የልጆች አስተዳደግ ብጣም ደስ ይላል… ምንም ድሃ ቢሆምን ግን ድስ የሚል ፍቅር እና ንሮ ነው ያላቸው 💝
@ፍቅር-ወ2ቐ
@ፍቅር-ወ2ቐ 2 жыл бұрын
ዘናጆከሮች እነሱም ናቸው መመስገን ያለባቸው እነሱ ባያወጡት ሚድያ ላይ ማንም አያያቸውም ነበር እድህ ነው የሚያምርብን❤🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ፈትየከመል
@ፈትየከመል 2 жыл бұрын
ትክክክል
@ሰላምለሀገሬ-በ2ተ
@ሰላምለሀገሬ-በ2ተ 2 жыл бұрын
ከነሱ፡በፊት ገጠር፡ሚድያ የሚል፡ቻናል ያለው ልጅ፡ነው መጀመሪያ ያቀረባቸው ከዛም ዜና ጆከሮች
@ፍቅር-ወ2ቐ
@ፍቅር-ወ2ቐ 2 жыл бұрын
@@ሰላምለሀገሬ-በ2ተ እሽ ውዴ እኔ በዘና ጆከር ስላየሁት ነው ፈጣሪ ይባርካቸው ሁሉንም
@tigistmekuria3834
@tigistmekuria3834 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ሚዲያ ላይ ያዎለው አዊ ኮምኒኬሽን ነው።
@ፍቅር-ወ2ቐ
@ፍቅር-ወ2ቐ 2 жыл бұрын
@@tigistmekuria3834 እሽ ውዴ
@tigistmisir8754
@tigistmisir8754 2 жыл бұрын
የኔ ቅን አባት፣ ንፁሀን ወገኖቼ ስላንተ ብሎ ፈጣሪ ምድራችንን ይማርልን። እንዴት የሚወደዱ ናቸው👏👏
@tgtube1261
@tgtube1261 2 жыл бұрын
ገጠርነቴን መቼም አልክደውም ኩራቴ ነው አወ የገጠር ልጅ ነኝ ያውም የአርሶ አደር ልጅ ባለ ማተቦቹ ዋውውውው ተባረኩ 👌👌👌👌
@alemmedia4281
@alemmedia4281 2 жыл бұрын
በስመ አብ የገጠር ሠው እኮ ሥርአቱ ሠው አክባሪነቱ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🥰🥰 ፕሮፋይሌን በመጫን አበረታቱኝ እሥኪ የአገሬ ልጆች🥰
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 жыл бұрын
ሀብ የቀነ ነገር ህሉሞ ይጉጠሞሽ እንሸ አለህ እስት በቅንነት ሰብስ ክረይብ አድርግኘ አድስ ጀመርነኘ መመዩ
@tegesttefera270
@tegesttefera270 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@alemmedia4281
@alemmedia4281 2 жыл бұрын
@@jamilajal9132 አረኩሽ በርቺልኝ ከዘረኝነት የፀዳ ሊያሥተምረን የሚችል መልዕክት አሥተላልፊበት❤
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 жыл бұрын
@@alemmedia4281 እሽ መር እንሸ አለህ አመሰግናለሁ ስለ መከረሽኝ ወደ😘😍
@ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
@ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 2 жыл бұрын
ይሄ ኢትዮጵያዊ ነት የሚባለው ነገር ከቃል በላይ ሆነብኝ እድለኞች እኮ ነን
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ ልጆቹ ሥርዓታቸዉ እንግዳ ጉልበት ስመዉ ሲያሳዝኑ እዉነት የኢትዮጲያ ሕዝብ ጨዋ ሰዉ አክባሪ ባህሉን አክባሪ ይህን ሕዝብ ነዉ ሊያጠፉ የተነሱት ፈጣሪ ይበቀላቸዉ
@addismersha2904
@addismersha2904 2 жыл бұрын
በትክክል
@shunumii7214
@shunumii7214 2 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ የአማራ ሰው ነው ጨዋ። ኦሮሞ ኣሁን ጨዋ ሰው ትላለዋለህ። ሰው ከነ ነፍሱ የሚያቃጥል ጨዋ ነው?
@ethio1love898
@ethio1love898 2 жыл бұрын
Eko yetebareku nachow faxar endanazy aynet lij yisxan🙏
@zinashassefa3183
@zinashassefa3183 2 жыл бұрын
የገጠር ሚስት ታሳዝናለች ስብር ያለች እግዛቤር ያስብሽ
@berhamhailu5083
@berhamhailu5083 2 жыл бұрын
Tekekel betam new emyaszenut
@dinkeneshgebre4108
@dinkeneshgebre4108 2 жыл бұрын
የመጀመሪያ ያቀረቡትን እግዚአብሔር ይስጥልን EBS ክብርን ይስጥልን እይቺ ናት ኢትዮጵያችን የባላገሩ ህይወት ኡፍፍ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ያስብልን
@salamaabdulrhman4622
@salamaabdulrhman4622 2 жыл бұрын
ተባረኩ ኢቢኤሶች ትልቅ ሥራ እየሰራቹነው የተረሣዉ እያስታወሣቹ ዘመናቹ ይባረክ 😍😍
@melkamuabejeasfaw3716
@melkamuabejeasfaw3716 2 жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር የሰጠህ ስጦታ አለህ ፕሮግራም ስትመራ በቴሌቪዥን ሁሌም ባይህ ደስ ከሚሉኝ ግምባር ቀደም ሰው ነህ
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
ሀገሬን እዚህ ውስጥ አየሆት። ጨዋነት ሰውማክበር፣ ለዛ ከአባትየው እስከ ልጆቹ፣ከልጆቹ እስከ ልጆቹ እናት፣ ጉርብትና ማህበራዊ ህይወት። ይሄን የመሰለ ሀገር በቀል ማንነት ስልጣኔ በሚል የውጭ ባህል እየተባላን ነው
@haymi410
@haymi410 2 жыл бұрын
🥰🥰👍
@sshalom395
@sshalom395 2 жыл бұрын
Tebarek betam tekekel
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 2 жыл бұрын
ዩኒ እና ዳጊ በእውነት የስራችሁት ስራ ድንቅ ነው :: ሴት ልጁን ወደ ከተማ መጥታ ብታድግና እንክንካቤ ቡደረግላት ጥሩ basketball ተጫዋች ይወጣታልእንዳው ቢታስብበት::
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
ለባለቤታቸዉም እባካቹ ግዙላቸዉ በጣም ደስ ይላል ይህን ክብር ማን ያገኛል ክብር ይስጣቹ
@nightspirit1477
@nightspirit1477 2 жыл бұрын
The most respectful, humble and lovely people are mostly live in the village ❤️❤️
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
አይ ደጉ የሀገሬ ስው እንግዳ አክባሪ ነው ለሱ የማይበላውን ለእንግዳ ያቀርባል ደስ ሲሉ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ኢቢኤሶች ጥሩ ስራ እየስራችሁ ነው ❤️
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ማር ደምርልኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁንውዴ
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
በጣም
@aklilubelachew4092
@aklilubelachew4092 2 жыл бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr 1qqq
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@hana967 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@limenehtebabal5518
@limenehtebabal5518 2 жыл бұрын
ማህበራዊ ሚዲያ ለመልካም ነገር ሲሆን እንዴት ደስ ይላል ። ልጅ ዮኒ እጅ ነስተናል !
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 2 жыл бұрын
የልጆቹ ስነስርዓትና የቤተሰቦቹ የእንግዳ አቀባበል ሲያስቀና ማርያምን ደጉ ወገኔ እግዚአብሔር ይመልከትህ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ 2 жыл бұрын
በጣም ልጁ ጎበስ ብሎ ጉልበት ሲስም💚💛❤✝️✝️✝️አማራየ💚💛❤✝️✝️
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርጥ ትህትና ዝቅ ባላችሁበት እግዚአብሔር ከፍ ያለውን ህይወት ይስጣችሁ
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 2 ай бұрын
ዋው ኢትዮጵያዬ ተሰፋ አለሽ ይህ ነው የጥንቷ ኢትዮጵያ ጌታ ሰላምሽን ያብዛ
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው የሱ ስራ ነው ኢቢኤሶች ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት ፈጣሪ ይስጣቹ
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 2 жыл бұрын
ድንቅ ስራ ነው ያደረጋችሁት ebs ጌታ ይባርካችሁ ይህ ነው ኢትዮጵያዊ ነት 💚💛❤️
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 2 жыл бұрын
በጣም የሚደነቅ ስራ ነው የሰራችውት። መጀመርያ በባዶ እግር ሳየው እንባዬ ነው የመጣው😥 ዜና ጆከርስ ዩቱብ ጌታ ይባርካችው ዘመናችው ይልመልም ። በ እናንተ ምክንያት ይህ አባት እውቅና ያገኘው።
@Tube-bg7nu
@Tube-bg7nu 2 жыл бұрын
tkkl new
@emebet591
@emebet591 2 жыл бұрын
አዎ በጣም ዜና ጆከርስ ልዩዩዩ ነው በእውነት
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
@eyueltesfaye4019
@eyueltesfaye4019 2 жыл бұрын
@@enatethiopia953 anehonem tefe shefafa
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 2 жыл бұрын
@@eyueltesfaye4019 😁
@bettyshewa5953
@bettyshewa5953 2 жыл бұрын
ደጉና የዋሁ ሰው አክባሪው የገጠር ሰው😭😭 ለእናንተ ሲል የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር የሰላም እጆቹን ይዘርጋልን🙏
@udayuday4858
@udayuday4858 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች ለናንተ ቃላት ያጥረኛል አላህ ውለታቹሁን ይክፈላችሁ😍😍😍
@mifeteya531
@mifeteya531 2 жыл бұрын
በውነት በጣም በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የስራችሁት :: የትንሹ ልጆ ግብረ ገብነት በጣም ነው ያስለቀሰኝ እናም ለሁላችንም ትምርት ይሰጠናል።
@mekdesmarakiy6019
@mekdesmarakiy6019 2 жыл бұрын
እኔም አልቅሻለሁ ስነስርአቱ የትንሹልጅ አክብሮታቸዉ ተስሲል
@marimali8395
@marimali8395 2 жыл бұрын
Wwwwwwwwwwwww das yelal
@marimali8395
@marimali8395 2 жыл бұрын
Yonii baxa das yelanyal
@فاطمةعبدُإثيوبيا
@فاطمةعبدُإثيوبيا 2 жыл бұрын
ሱበሃን አላህ ጥራት ይገባህ ያከሪም ኢቢኤሶች የኛ ምርጦች በርቱልን
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
አሠላምአለይኩም ውዴ ደምርኝ በቅንነትቤተሰብእንሁን
@فاطمةعبدُإثيوبيا
@فاطمةعبدُإثيوبيا 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 2 жыл бұрын
የኔ ደጋግ የዋህ ህዝብ ይህም ኖሮ ሆኖ ክፍወች ያስድዳቸዋል! በስት ስቃይ ያቆሟትን መጠለያ ጎጆዎች ያቃጥልባቸዋል! ወገኖቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 2 жыл бұрын
አይዞን ጠንክሮ መታገል ነው ::
@ሜራገኪዳን
@ሜራገኪዳን 2 жыл бұрын
እዲህ እዳለበሳችሁት ቸሩ መድኃኒዓለም ፀጋውን ያልብሳችሁ 💚💛❤
@mekdilakew7468
@mekdilakew7468 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰብ ስርዓት ያለቸው ልጆች ፈጣሪ ያሳድግላቸው
@tigistkabtihyimer9297
@tigistkabtihyimer9297 2 жыл бұрын
ተባረኩ እግዚያብሄር ጸጋውን ይብዛላችሁ ክምር ሳላስበው እንባ ካይኔ ፈሰሰ አለቀስኩ ለተወሰነደቂቃ በትካዜ ሄድኩ የህጻኑ ጉልበት መሳም የዳጊ የማሆይን ጉልበት መስም የሁለታችሁ እግር ማጠብ ይሄ ነው የኛ ባህል ወግ በክፉ ዘር ተለክፈን እነዚህን ሚስኪኖች ገደል ናቸው አሁንም እግዚያብሄር ፍቅረሰላሙን ያውርድልን ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ በይትኛውም ክልል ያለ የገጠሩሰው የዋህ ነው በክፍት አንመርዘው ክፉ ፖሊቲከኞች ይህን ምስኪን ሕዝብ ከማጥፍት ይቆጠቡ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@gebrilthebrill9332
@gebrilthebrill9332 2 жыл бұрын
To be honest EBS has to train this man and give a chance to be a tv anchor he got a nice voice which is sweets for TV or Radio
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 жыл бұрын
ዘና ጆከሮች ክበሩልኝ ለዚህ ያበቃችሁት እናተ ናችሁ። EBS አይታችሁ ስላቀረባችሁት እናመሰግናለን።
@ቀኑብሸyoutube
@ቀኑብሸyoutube 2 жыл бұрын
እህት ደምሪኝ
@Kad-905
@Kad-905 2 жыл бұрын
@ክፋትንጥሉ
@ክፋትንጥሉ 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ደሞ ስረአታቸው ጉልበት የሳመው ልጅ 😘😘😘 ገጠር ማደግኮ ደስ ሲል አየ ስረአት ፍቅርና ስረአትኮ ከምንጩ ነው የሚቀዳው
@yosephgebretensay7305
@yosephgebretensay7305 2 жыл бұрын
በጣም ነው🤩የሳኩት ተባረኩ እናትዋን ወይም የልጅን ስልክ እባካችሁ እናትየዋን እግዚአብሔር ረድቶኝ ብረዳቸው🙏🏿
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ 2 жыл бұрын
ዮኒ ዳጊ ሰው አክባሪ ተባረኩ ኢቢ ኤሶች ጥሩ ስራ ነው በርቱ 🥰❤️👈🙏
@bekelesnyt3598
@bekelesnyt3598 2 жыл бұрын
ገበሬዋች የኢቲዮጵያ የእጀራ ገመዱ ናችሁ ሺአመት ኑሩልን
@merimar2500
@merimar2500 2 жыл бұрын
ዋው!ግን ልጆቹም ባለቤቱም ባዶ እግራቸውን ናቸው እነሱንም ብታስቧቸው ያሳዝናሉ ደሞ ሰው አክባሪ ናቸው እንግዳ ሲመጣ ጉልበት ይስማሉ።
@TT-wq6nr
@TT-wq6nr 2 жыл бұрын
የደግነት ጥግ... የእውነት ማህበረሰብ ... መልካምነት። ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@alemsisayaddise3660
@alemsisayaddise3660 2 жыл бұрын
ዩናስ ያደረኰው እውነት ከሆነ ስወየው ከለቀቀብህ አፍ ቅቤ ትባላለህ የስውየውን እድል ብዙ ነገር ያስፍልገው ነበር ህውነት ካደረከው ተቀላለህ
@alemekeredele4995
@alemekeredele4995 2 жыл бұрын
የሃገራችንን ባህል ቁልጭ አድርጋችሁ ስላሳያችሁን በጣም እናመሰግናለን፡፡ ድንግል ፍለጋ የሚል ፊልም አስታወሳችሁኝ፡፡ዋዉ
@abuyetube
@abuyetube 2 жыл бұрын
በእውነቱ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ሁላችሁንም የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ውድድድድድ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
እንደማመር ውዴ
@ma9546
@ma9546 2 жыл бұрын
Ebs በጠም ነው ምኮረባቹህ ሁልግዜ ያሚየስገርም ሥራ ነው ያምሰሩት በርቱ ቀጥሉበት ብዙ እንደምትሰሩ ተስፈ አለኝ
@abby8509
@abby8509 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያየ ስንት ምስኪን ሰው አክባሪ ንፁህ ኢትዮጵያዊ አለ❤️❤️❤️የወኒ ዳጊ ኢቢየስ አጠቃላይ ትሁት እና ድንቅ ስራ ነው የምትሰሩት ተባረኩ
@אגרהמולו-ש7ו
@אגרהמולו-ש7ו 2 жыл бұрын
ኧህ የኔ አባት ሁሉም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አይክፍወት ከባለቤተወ ጋር የድንግል ማርያም ልጅ መዳህንያለም እሰከመጨረሻው እንዲያኖራቹህ ምኞቴ ነው በተረፈ ሁላቹህም ታምራላቹህ💚💛❤️
@የትግስትሸጋእናት
@የትግስትሸጋእናት 2 жыл бұрын
በጣምደስስስስስስስ ያለኝ ቀን ዛሬነዉ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ🙏🙏🙏
@Sነኝየሃርቡዋ
@Sነኝየሃርቡዋ 2 жыл бұрын
ዳጊ ዩኒ ማሻ አላህ አላይኩም አላህ ይጨምረላችሁ ወላሂ አላህ ያክብራችሁ ስታጥቧቸው እንደት እንዳስደሠታችሁኝ እረጅም እድሜ አላህ ይወፍቃችሁ ያረብ
@fikretmulgata541
@fikretmulgata541 2 жыл бұрын
ኢቤሶች እድሜ ከጤና ይስጣቹህ የማያልቀውን እጀራ ይሰጣችሁ በጣም እሚያሳዝንኑ ቤተሰቦች ናቸው ተባረኩ
@jamilajal9132
@jamilajal9132 2 жыл бұрын
ሀብ የቀነ ነገር ህሉሞ ይጉጠሞሽ እንሸ አለህ እስት በቅንነት ሰብስ ክረይብ አድርግኘ አድስ ጀመርነኘ መመዩ
@haragawaindheresa1258
@haragawaindheresa1258 2 жыл бұрын
Lq lq
@AbCd-pr9oq
@AbCd-pr9oq 2 жыл бұрын
@@Tekeltv1 zzz
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 2 жыл бұрын
ዮኔ ማለት የልቤ ሠው ኡፍፍፍፍ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ebs.
@nigusudegefu9668
@nigusudegefu9668 2 жыл бұрын
ኧረ ያችን አጭር ልጅንም እግረ መንገዳችሁን ጎብኘት አርጓት
@bura7009
@bura7009 2 жыл бұрын
ዮኒ ና ዳጊ ምስጋና ይገባችኋል ። ባለሀብቶች የማስታወቂያ ባለሙያዎች ይሔ ድንቅ ፍጡር ህይወቱን እንዲያሻሻል ባለቤቱም ጫና እንዲቀልለት እርዱት ። የኢትዮጵያ ጊነስ ቡክ የተባለው ቶሎ እውቅና ይስጠው ። የከተማ ሰው ልጅ አስተዳደግ ከዚህ ቤተሠብ ሊማር ይገባል ።
@መክሊትየአባቴልጅ
@መክሊትየአባቴልጅ 2 жыл бұрын
የእግዚሐብሄር ስራ ድንቅ ነው ዮኒዬ ስወደው ሳቁ እኔንም አሳቀኝ 😂😂 ባለ መሳርያው 👌😂 የኢትዮጵያ ፍቅር ይሄ ነው እኛ የምናውቀው አስለቀሳቹኘም አሳቃቹኝም በውነት ሙሉ ቤተሰቡም በጣም ደስ ይላሉ እመብርሃን ትጠብቃቹ ዮኒዬ እና ዳጊ በርቱ ጎበዞች 😙
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ዮንዬ ተባረኩ እግዚአብሔር ያክብራቹ
@abbybekele6114
@abbybekele6114 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቅን ቤተሰብ ….EBS እግዚአብሔር ያክብራችሁ ቤተሰብን ሁሉ አዲስ አበባ ብትጋብዛቸው ደግሞ በጣም ደስ ይላል
@bezaneshwebetu8200
@bezaneshwebetu8200 2 жыл бұрын
ደጉ የሀገሬ ሰው እሩሩ ሰው አክባሪው እዴት ደስ እደሚል ዮኒ ልጁ መቶ ጉልበትህን ሲስም ሳላስበው ነው እንባዬ የፈሰሰው ውይ አምላኬ እባክህ ወገኔን ጠብቅልን የኔ ጌታ ፈተናችንን አታብዛብን የኛን ክፋት ሳይሆን የወገኔን የዋህነት አይተህ በቃቹ በለን 🙏🙏😭😭
@amaathh4061
@amaathh4061 2 жыл бұрын
😭😭😭
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 жыл бұрын
አቤት ትህትና ለንግዳ ያለው ፍቅር መከባበር ደጉ የሀገሬ ሰው ዮኒና ዳጊ ስለናተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ተባረኩ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት 💚💚💛💛❤️❤️
@selinaselam6624
@selinaselam6624 2 жыл бұрын
ዳጊ ዮኒ እግዚአብሄር ያክብራችሁ በጣም ደስ የሚል ትህትና ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት
@የምድረ-ከብድክስታኔ
@የምድረ-ከብድክስታኔ 2 жыл бұрын
ዳጊዬ ይመችሽ u r too lucky,, ሰው እግዚአብሔር የሰጠውን አምኖ ወዶ ተቀብሎ በእርሱም ተደስቶ ሲኖር ደስ ይላላል❤❤❤❤
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 2 жыл бұрын
ዬንዬ ሰላምታህ ከልብህ ስነ ስረአትክ ደስ ሲል ዳጊዬም በጣም ጎበዝ ነህ አንዳንዴ በእጥረትህ የደረሰብህ ተጽህኖ ካለ እንዴት የማህበረሰቡን አመለካከት እንዴት እንዳለፍከው ለተመልካች ብታቀርብ ለሌሎች ትምህርት ብትሰጠን እንዳንተ ላሉት መነቃቃት ስለሆነ በዚህ ጉዳይ መስሎችህን
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
ለዚሁሉ የታፈኑት ድምፅ የሚሆን ዘና ጆከር ነው በጣም ጎበዞች ዘና ጆከር ማበርታታት አለብን ለብዙዎች ተስፋ ሰጪ ሆነዋል
@muluderbie3260
@muluderbie3260 2 жыл бұрын
ዘና ጆከር የተደበቁትን የሚመጣ ጎበዝ ሚድያ ነው ነገር ግን የዚህን ሰው መገኘት ክርዲት ዮሃንስ ላቀው ነው (ገጠር ሚድያ) ነውው
@sadaberiyhun9931
@sadaberiyhun9931 2 жыл бұрын
ወይኔ ዳጊ የኔ ጣፋጭ በሳቅ ገደልከኝ ነፍ ዘመን ኑርልኝ በአጠቃላይ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@taz3739
@taz3739 2 жыл бұрын
Ebs TV እግዚአብሔር ያክብራቹ የላከው ሰው ደሞ ክብር ይስጠው👍
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 2 жыл бұрын
ኢቢኤሥ በጣም መልካም ሥራ እየሠራቹ ነው ፈጣሪ ይጎብኛቹ እናንተንም
@sodokistane8623
@sodokistane8623 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ላተ ቃላት ያጥረኛል ተባረኩ ገጠር ስትሄዱ በጣም ደስ ትላላቹ
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 2 жыл бұрын
😭😭 ሁሉም ከዘርኚነት የፀዳ አስተሳሰብ ያለው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይህን በጦርነት የተጎዳውን ማህበረሰብ ወደ ቀድሞ ቦታው አና ኑሮው ልንመልሰው ይገባል 🙏
@ድስተኛነኝበሁሉምነገር
@ድስተኛነኝበሁሉምነገር 2 жыл бұрын
አንተ የኛ ስጦታ ነህ ፈጣር እድሜ እና ጤና ይጥህ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 жыл бұрын
ለሁሉም ግዜ አለው በእውነት እግዚአብሔር ያክብራችሁ ተባረኩ መልካም መስራት ለእራስ ስንቅ ነው
@fyusuf3750
@fyusuf3750 2 жыл бұрын
*ሱብሀን አላህ የአላህ ስራ አጁብ ነው ዘናጆከሮች ሊመሰገኑ ይገባል ለዚህ ሁሉ ሰበብ እየሆኑ ያሉት እነሱ ናቸው Ebs ቲቪ እናመሰግናለን*
@tigstetekle768
@tigstetekle768 2 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ለዚህ ደግ እና ቅን ሰዉ ስትል እኛ ሚያምርብን ስንዋደድ ስንጠያየቅ ነዉ
@ermiyasnigatubekele5363
@ermiyasnigatubekele5363 2 жыл бұрын
የሰውየው የንግግር ብስለትና አስተዋይነት ድንቅ ነው ከተማረ በላይ ይናገራል
@yrddijk8936
@yrddijk8936 2 жыл бұрын
የልጆቹ አክብሮት ♥እንደነዚህ አይነት ንፁህ ባለበት ምድር : በጥቂት ተኩላዎች ምድር ቆሸሸች !!
@ethiopiahagre3775
@ethiopiahagre3775 2 жыл бұрын
ወይኔ የረጅም ሰው ጫማ እርካሸ ነበረ። ሰንት ቁጥር ነው የሚያደርገወ።lord have mercy...much respect for yoni and dagi . You guys have put a big smile.
@ጤና-ኀ6ቨ
@ጤና-ኀ6ቨ 2 жыл бұрын
ልኩ ሲገኝኮነው የት አለና ይረክሳል
@ethiopiahagre3775
@ethiopiahagre3775 2 жыл бұрын
@@ጤና-ኀ6ቨ ngeru hagrebte enkuan aydelme ezhe gn ymnorbte bota yahagre nw yalew
@enatfamily407
@enatfamily407 2 жыл бұрын
@@ethiopiahagre3775 ከቻልክ ታዲያ ለምን ገዝተህ አትልክላቸውም እንደምንም ብለህ ያው ቢያስቸግርም ኢትዮጵያዊ አይገኝም ትልቅ ስለሆነ
@mesigetaaalijiinatii8286
@mesigetaaalijiinatii8286 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይልምልምልን 😭😭😭😭😭😳😳😳🥰🥰🥰🥰🥰🥰ውድድድድ ጌታ እየሱስ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
@ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 2 жыл бұрын
ማሬዋ ህፃኑ ልጅ የዮኒን ጉልበት ሲስም አስለቀሰኝ
@Janiy_official
@Janiy_official 2 жыл бұрын
በጣም ያገሬዉሰዉ ሰዉ አክባሪነዉ
@HayatMabrot
@HayatMabrot 2 жыл бұрын
ዉይ እኔ ራሱ ህህህ
@wasilashukretube3491
@wasilashukretube3491 2 жыл бұрын
እኔም
@genetkebede1268
@genetkebede1268 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ከሚባል በላይ እጅግ በጣም አስደሳች በእውነት እግዝአብሔር ያክብራችሁ
@fraolmtf
@fraolmtf 2 жыл бұрын
ህፃኑ ጉልበት ሲስም ማነው......ዮኒ እና ዳጊ ተባረኩልን በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ያዘጋጃችሁት የገጠር ሠው እኮ ሥርአቱ ሠው አክባሪነቱ ልዩ ነው
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ 2 жыл бұрын
እዉነት ዜና ጆከርስ ብሩኬና ደስታ ክብር ይገባቹዋል ይሄ የእናንተ ውጤት ነው የገጠር ሰው እኮ ፍቅር ነው ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ በመሆኑ ሚኮራ👍👍
@Mወሎየዋ-r9t
@Mወሎየዋ-r9t 2 жыл бұрын
መልካም ስራችሁን ፈጣሪ ይቀበላችሁ የኔ አባት በጣም ነው ያሳዘነኝ 38 አመት ለበስኩ ሲሉ እኳን ገበሪ አፈር እየገፋ የሚኖር ሰው። ለደቂቃ ሳንለብስ ስንቀር ሁላችነም ስሜቱን ሱባሀን አላህ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ውዴ ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁን
@abrehamtaye5313
@abrehamtaye5313 2 жыл бұрын
የዮኔ አባት እንዴት አርገው ነው ያሳደጉት ሰው አክባሬና ሰው ወዳጅ ተባረኩ ኢቢኤሶች
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 2 жыл бұрын
በጣም
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
በጣም
@ኤደንነኝከቢቸና
@ኤደንነኝከቢቸና 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በእንባ ጨረስኩት አቤት ደግነት የዋህነት ሰው አክባሪነት እግዚአብሔር ይመስገን ከእዚህ ህዝብ መፈጠሬ
@mahderaklilu7440
@mahderaklilu7440 2 жыл бұрын
ዪኒ ትሁት ሠው አክባሪ ነህ ፉጣሪ እረጅም ዕድሜ አና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ቤተሠበችህን ይባርክ
@hilinasete6941
@hilinasete6941 2 жыл бұрын
ሲያሳዝኑ። ትህትናቸው ። የነ አብረሃም አምላክ ጤና ይስጣችሁ እነ ዮኒም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጎበዞች ናችሁ በውነት
@emayehulembelbenesh1951
@emayehulembelbenesh1951 2 жыл бұрын
ebsoch ፈጥኖ ደራሾች በጣም ጀግኖች ናችሁ
@hirutgirma4
@hirutgirma4 2 жыл бұрын
ebs በጣም የሚደነቅ ሰራ ነው የሠራችውት እግዚአብሔር ይሰጣችው በወጣ ይተካ 🙏🙏💕💕💕
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 жыл бұрын
የወናስ ለሠው አዛኝ ለከፋው አጽናኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር የእድሜ ዘመንህን ይባርክልን 🙏❤🙏
@almefatum8324
@almefatum8324 2 жыл бұрын
ወይኔ አዳራቸው ውይ ደስስስ ሲልል ታድላችሁ ፈጣሪ በእውነት ጤና ከሙሉ እድሜጋ ይስጣችሁ ለሁላችሁ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
እህት ደምርኝ ውዴ በቅንነት ቤተሠብእንሁን
@almefatum8324
@almefatum8324 2 жыл бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr ደመርኩሽ❤️
@sewmehon5245
@sewmehon5245 2 жыл бұрын
My heart ❤ I am just emotional about this...the village, people and everything Aye Hagere Ethiopia 🇪🇹 😢 💙 ❤ # ebs you are # 1
@ሜሪየናሆም
@ሜሪየናሆም 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,2 МЛН
ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ
30:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 166 М.
አነጋጋሪው የውሻ ገበያ በአዲስ አበባ...ስንት ነው?
53:26
Nahoo TV Entertainment ናሁ ቲቪ
Рет қаралды 285 М.