No video

ምርጥ ቀላል የሩዝ አሰራር | ከአትክልት ጋር | እንዳይቦካ በቀላል ዘዴ የሩዝ አቀቃቀል | Rice with Vegetable Recipe | Ethiopian

  Рет қаралды 21,219

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Күн бұрын

የተጠቀምኩት ግብአቶች
ሩዙን ለመቀቀል
3 1/2 ኩባያ ዉሀ
2 ኩባያ ሩዝ (jasmine rice)
ጨው ለጣእም
1 የሻይ ማንኪያ ዘይት
አትክልቱን ለመስራት
1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
1 ተለቅ ያለ ቀይ ሽንኩርት
3 መካከለኛ ካሮት
1 አነስ ያለ ቀይ የፈረንጅ ቃሪያ
1 አነስ ያለ አረንጓዴ የፈረንጅ ቃሪያ
1 የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርትና ዝንዥብል
1 cup frozen green peas (የበሰለ አተር )
1 cup frozen corn ( የበሰለ በቆሎ)
ጨዉ ለጣእም ይጨምሩ
የድንብላል ቅጠል መጨረሻ የሚጨመር

Пікірлер: 79
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ 👋 😍 ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ ኮመንት ማድረግ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሌሎች ማዳረስ ይበረታታል👌ላይክ ላይክ ላይክ 😍 በማድረግ በጣም አመሰግናለሁ 😍ምርጥ እንጀራ አገጋገር ለማየት ሊንኩን ይጫኑት👍 kzbin.info/www/bejne/eJvQiGuvgrOsjKM
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
የሚዬ የኔ ጎበዝ ልዩ ሩዝ ነው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ 👍👍😍😍ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የሩዝ በአትክልት አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የምዬዬ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 😋❤️❤️ ሼር
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ሼር 👍👏❤🙏👌
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
ሩዝ በአትክልት በጣም ነው የሚጣፍጠው እጅሽ ይባረክ ቆንጆ አሰራር ነው የምዬ🥰😍👍
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
ዋወው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጀሽ ይባርክ ሼከረ🙏👍👌😍
@hatam6277
@hatam6277 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
የሚዬ እጅግ በጣም እሚያምርና ጤናማ የሩዝ አሰራር ሲያስጎመጅ እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ቆንጆ ሼር👌👌💯‼️💯🥰❤️
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ቀለል ያለ አሰራር ነው የምዬ እጅሽ ይባረክ ሼር 👌😍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሼር😍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እሩዝ እጆችሽ ይባረኩ የኔውድ😍👌👍👍👍
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ለመስራት ቀለል ያለ አሰራር ነው ያካፈልሽ እውነትሽን ነው ቀለል. እና ፈጠን ያለ አሰራር ነው እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ኤሚዬ በጣም ቆንጆ ሩዝ አሰራር ነው ሲዩት እራሱ ያስጎመጃል የሩዝ አድናቂ ነኝ ምርጥ ነው ከጥሩ ገለፃ ጋር በርቺ😋👌👍🥰❤️❤️ሼር
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ የሩዝ አሠራር ነው እጅሸ ይባረክ የኔ ውዴ
@user-yr6rz4kz7q
@user-yr6rz4kz7q 3 жыл бұрын
በላይክ እህት ቆጆ ሲያዩት የሚያስጎመጅ ሩዝ ነው የሰራሽው ተባረኪ
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
የሚዬ ❤️በጣም የሚያምር የሩዝ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ😘👍👌🙏🏼
@alemteshayekebede294
@alemteshayekebede294 3 жыл бұрын
It is colorful, and that be testy.i shall prepare for today dinner.
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Thank you so much dear 😍😍😍
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ኤሚዬ እጅሽ ይባረክ👍🥰🥰ሼር
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
Watching 👌
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ ሩዝ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ😍👌👍💕ሼር
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ልዩ እሩዝ ነው የሚዬ በዛ ላይ የሩዙ ንጻት ከአትክልት ጋ ልዩ ከለር ሰቶታል ሲአምር
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ፍጣንና ጤናማ አስራር ሲያዬት እራሱ በጣም ያምራል የተባርክ ይውን ውዴ❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
የሚዬ ጤናማ የተጠቀምሽው አትክሉቱም ጥሩ ከለር ሰጥቶታል ያምራል
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሩዝ ነዉ ልዩ አርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እናመሰግናለን 🙏❤️👍🏾
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቆንጆ እሩዝ እጅሽ ይባረክ እህቴ።
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Betam yemiyamre new berchi thank you for sharing like share
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ቆንጆ የሩዝ አሰራር ነው ጤናማ የሰሩ እጆች ይባረኩልኝ👌👌ሼር❤️🙏
@muluyoutube3663
@muluyoutube3663 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
የሚዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድ
@setechgntsega3298
@setechgntsega3298 10 ай бұрын
ተባረኪ
@ksanethabte
@ksanethabte 3 жыл бұрын
Good Job thank you for sharing
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Yemye sayut ersu eko belugn belugn yelal ejesh yebareklen enamsegnalen like share
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ ሩዝ እጅሽ ይባረክ ሼር😍👌❤️
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ዪሚዬ በጣም በጣም ቆንጆ ነው በርቺ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ 👍👌👍👍
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Watching yemyee😍
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
Watching ❤️
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ ነው እንደሁልግዜው👌
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
ጎበዝ ቆንጆ👍👍 በርቺ!!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
Watching yemya ❤️🙏
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
Wow 👌❤👍ሼር
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
Thank you for sharing this beautiful recipe my dear looks amazing 🤩👍🏾👌🏾🥰
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ቨጅተርያን ሩዝ ያምራል ያስጎመጃልም 😋👌🏾እጆችሽ ይባረኩ መልካም ቀን 🙏🏾
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን !!በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ መልካም ቀን ለአንቺም 😍😍😍
@MoonTvHomeMadeCooking
@MoonTvHomeMadeCooking 3 жыл бұрын
Look so good and very tasty Recipe I will try your Recipe my friend 👌🏾👌🏾👌🏾🌹🌹🌹
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
እያየሁ ነው ላይክ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዬሚዬየምወድሽ በጣም ቆንጆ የ ሩዝ በአትክልት አስሬራር ነው በጣም ግሩም ነው መልኩ በጣም ጋባዥነው ያም እጅሽ ብርክ ይበል ዬሚዬ እንደሉቀቅሽ አይቼ ኮመንት ሳልፅፍ ነው ይቅርታ ስለ ዘገየሁ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር🙏🙏👌🏽👌🏽❤️❤️
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሉላዬዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ😍😍😍 እኔም ያጋጥመኛል ብቻሽን አይደለሽም የምወድሽ 😍😍😍
@AshimasHub
@AshimasHub 3 жыл бұрын
Wow.....Nice.....Big Like 37👍👍👍👍Stay connected my friend .
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
That looks so delicious, vibrant colors and very appetizing. Thank you for sharing dear👍😍
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
Looks so good 👍
@cookingsimplydelicious
@cookingsimplydelicious 3 жыл бұрын
Wow very interesting this dish that you made, it looks yummy and tasty this recipe Thank you for sharing your recipe.
@selamtube6543
@selamtube6543 3 жыл бұрын
Watching yemye
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Watching ye-my ❤❤
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Yemyae looks so good 😊 thank you for sharing ❤️❤️❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
Watching Yemiye🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 3 жыл бұрын
Tebarki yene konjo❤
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Amen betam amesegnalehu yene konjo 😍
@nuchchannel6803
@nuchchannel6803 3 жыл бұрын
Delicecous my frend
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
Konjo new yeserashiw 👍
@menitube-3685
@menitube-3685 3 жыл бұрын
በርቺ ውድ ነይ እኔጋም😍
@aklilumengiste9986
@aklilumengiste9986 3 жыл бұрын
Good job miten.
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Akyeeee betam amesegnalehu 😍😍😍
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ኤሚዬ😍
@menitube-3685
@menitube-3685 3 жыл бұрын
በርቺ ቆንጆ እኔጋም ብቅ በይ😘
@MekiyaMekyia
@MekiyaMekyia 4 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍
@tigistjemaltigisetjemal7793
@tigistjemaltigisetjemal7793 3 жыл бұрын
😋😋
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
👁👁🥰
@ZmzmNesru
@ZmzmNesru Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
😍👀
@Tube-ub8ww
@Tube-ub8ww 3 жыл бұрын
አህለንቤተሰብእንሁን
@alibeka130
@alibeka130 3 жыл бұрын
ጨው አልጨመርሽም። ለምታዘጋጅው ምግብ የሚያስፈልግሽን ግብዓት ሁሉ ደርድረሽ ቢቻል ከያንዳንዱ መጠን ጋር ማሳየትና መናገር አለብሽ። ዓላማሽን ለዪ። ተከታዮችሽ እንዲማሩ ነው ወይስ ሙያሽን እንዲያደንቁልሽ ? ለሁለተኛው ዓላማ ማለትም ለዝና ከሆነ አሁን የምታደርጊው ይሠራል። ዕውቀትን የማስተላለፍ ጥበብ ለማግኘት ሞክሪ። በተረፈ እየተከታተልኩ ሃሳብ እሰጥሻለሁ። በርቺ ግን
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ስለአስተያየትዎ አመሰግናለሁ !! የተጠቀምኩትን መጠን ተናግሬአለሁ በተጨማሪ ከአስፈለገ በ description box ዉስጥ ማየት ይቻላል !!! ጨዉ ሩዝ ዉስጥ ጨምሬአለሁ አትክልቱ ዉስጥ አልጨመርኩም ብዙ ጨው የማይጠቀም ተመጋጋቢ ስለነበር ነዉ ግን መናገር ነበረብኝ በተጨማሪ ጨዉ የሚፈልግ ሰው ሁሌም ጨዉ መጨመር አይረሳም ብዬ አስባለሁ !! አላማዬን የማዉቅ ስለሆንኩ ነው ጊዜ ሰጥቼ እየሰራሁ ያለሁት ሰው እንዲማርበት ነው የምፈልገው !!! አመሰግናለሁ !!!
@alibeka130
@alibeka130 3 жыл бұрын
እንግዲያው ሙያሽን ለማሳየት ነው ማለት ነው። ለማስተማር የሚል ሃሳብ ከጨመርሽ ግን "ሣጥኔን ከፍታችሁ ማየት ትችላላችሁ " ማለት ትንሽ ትኅትና የሚጎድለው ይመስለኛል ። ከዚህም በላይ ከአንቺ የምንማር ሰዎች ሥራ ከመጀመራችን በፊት የሚያስፈልገንን ሁሉ አስቀድመን ለመዘጋጀት ስለሚረዳን ቀድመሸ ብትዘረዝሪልን መልካም ይመስለኛል። ተከታይሽ ይበዛል።
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 8 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 82 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
How To Make The Perfect Rice
5:46
Cooking With Tammy
Рет қаралды 567 М.
ሩዝ በአትክልት አሰራር/How to make vegetable rice#rice
4:41
የእናት ኩሽና
Рет қаралды 856
ሩዝ በቦለቄ እና በምስር አሰራር
8:49
ኅብስት ቱዩብ-Hibst Tube
Рет қаралды 852
ሩዝ በአትክልት አሰራር  rice with vegetables
4:11
Ethio Eskuti Tube እስኩቲ ቲዩብ,Ethiopian food Recipe
Рет қаралды 16 М.
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 8 МЛН