No video

📌ሩዝ በአትክልት ገራሚ ጣዕም| መጣፈጡስ ቢሆን ልዩ ነው| Ethiopian food |

  Рет қаралды 105,259

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood #food #habeshafood #special

Пікірлер: 101
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮች ሰላማችሁ ይብዛልኝ🙏🥰 ቻናሌን እየደገፋችሁልኝ ስለሆነ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዛሬም ድጋፋችሁ አይለየኝ አመሰግናለሁ like like like like በማድረግ 🙏🥰❤
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 8 ай бұрын
መልኩ በራሱ ደስ ይላል ይሄ ደሞ ለየት ያለ ነው እናመሰግናለን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ የሩዝ በአትክልት አሰራር ነዉ ለጤና ተስማሚ ሲያምር ለካ ብሮኮሊ እንዲህም ይሰራል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👍👌❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የመንዝዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@azebgirma9280
@azebgirma9280 8 ай бұрын
Keep shining Thank you for sharing. 🙏🏼
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
አዜብዬ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@Natiye23
@Natiye23 8 ай бұрын
በጣም ❤
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 Жыл бұрын
Wooww
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ ቤቲዬ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የምስራችዬ አሜን የእኔ ውድ ልባዊ ምስጋና አቀርባለሁ🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Жыл бұрын
ዋው ጎበዝ በርቺ🙏🙏🙏❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ለታይዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Eyerus-cm6zn
@Eyerus-cm6zn 20 күн бұрын
👌♥️♥️👌👌
@bettwascorner
@bettwascorner 20 күн бұрын
እየሩስዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 3 күн бұрын
👍👍👍🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 күн бұрын
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
Yitebareke yihoune bti berichi gobze
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ቲጂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@TiruworkYe_mareyamlij
@TiruworkYe_mareyamlij Жыл бұрын
Wow!!!!thankyou
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ጥሩዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@amlaktume6417
@amlaktume6417 10 ай бұрын
Gobez 👍amezing 😍
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
አምላክዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@fana1451
@fana1451 Жыл бұрын
Betye betam yamral ejesh yebarek 👌👍❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፋናዬ ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ🙏🥰❤
@RaniRani-vt7se
@RaniRani-vt7se Жыл бұрын
Betam wedjewalehu shukren
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@fatumamuhammed1465
@fatumamuhammed1465 Жыл бұрын
Waw mashealah
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፋጡማዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
great job 👍
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላምዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
Looks yummy
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
እየሩስዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@sindualemu9324
@sindualemu9324 3 ай бұрын
Wow
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ስንዱዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
Bettwa's Betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስናይዬ የእኔ መልካም እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@asterghosn9831
@asterghosn9831 Жыл бұрын
Selma Bettwa wow betam konjo naw enmseganeln
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስቴርዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@MuluTeklu-z5m
@MuluTeklu-z5m Ай бұрын
❤❤❤❤❤gobezz
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሙልዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 Жыл бұрын
Konjo new tebarki ❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሔለንዬ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ጠክሪ ሑቢ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሱሱዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው በተለይ ቅባት ስሌለው ተመቸኝ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አልማዝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@messeret911
@messeret911 Жыл бұрын
Yummy 😋😋😋❤⚘
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
መሲዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@FitaPatia-er3zq
@FitaPatia-er3zq 5 ай бұрын
👍👍💕💕
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@halweyahalweya
@halweyahalweya Жыл бұрын
አተክልት በጠም ነው የምወደው❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ እውነት ነው እኔም በጣም ነው የምወደው ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@semiraumer4051
@semiraumer4051 Жыл бұрын
​@@bettwascornerበርቺ
@rrr9206
@rrr9206 Жыл бұрын
ስወድሸ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እኔም ወድሻለሁ🙏🥰❤
@Yalubachanal
@Yalubachanal Жыл бұрын
መሸአለህ የኔልዩ በሪቺ አሪፊ ነዉ🎉
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tigestferda
@tigestferda 2 ай бұрын
Wide..mokrewu..btame..nwuyemetaftewu
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
እሺ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@estifanosbekele7184
@estifanosbekele7184 Жыл бұрын
ቅጠሉ ከቀረፋውጋርያረግሽው የምንቅጠልነው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ የላውሮ ቅጠል ነው የጨመርኩት በየሱፐር ማርኬት አለ ደርቆ ነው የሚሸጠው🙏🥰❤
@jay-jay7567
@jay-jay7567 Жыл бұрын
Bay leave የሚባለው ነው?
@Misscheese2712
@Misscheese2712 Жыл бұрын
​@@jay-jay7567አዎ
@Ztube2390
@Ztube2390 Жыл бұрын
አረቦች ወረግ ሂንዲ ነው ሚሉት
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
​@@Ztube2390እኛ ጋር ደሞ ወረቅ ቃር ይሉታል
@adano8572
@adano8572 Жыл бұрын
❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@user-eb2ld3xb1q
@user-eb2ld3xb1q 6 ай бұрын
Thanks❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@toje7985
@toje7985 Жыл бұрын
እናመሰግናል የኔ ውድ ሲያዩት ያስጎመዣል❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 7 ай бұрын
Sitay rasu des sil beeetam yameral
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Messiyimam
@Messiyimam 8 ай бұрын
ከሙኑ ይፈጫል ዉዴ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ ሲፈጭ ያሰማል እና ፈጭተሽ ተጠቀሚው በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk Жыл бұрын
በረቼ በጣም ጥሩ አሰራር ነው ግን ድምፅ ትንሺ ከፍ ብታደረጊ ጨው ከማድርግሺ በፊት ያደረግሺው ምንድነው 👍🌹😘
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ከጨው ከመጨመሬ በፊት የጨመርኩት ነጭ ሽንኩርት ነው🙏🥰❤
@maertizelalem8799
@maertizelalem8799 Жыл бұрын
ቅጠሉ ኢትዮጵያ አለህ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ አዎ አለ ችግኙን ገዝቼ ተክዬው ነው ደርቆ በየሱፐር ማርኬቱ ይሸጣል አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@user-pt3yk2mu5e
@user-pt3yk2mu5e 10 ай бұрын
የላውሮ ቅጠል የት ይገኛል እርጥቡ
@kedijjamohammed8044
@kedijjamohammed8044 Жыл бұрын
አህለን ሰላም እሺ እዳጠፊ ብቅ በይ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
እሺ የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Жыл бұрын
የላውሮ ቅጠል ማለት ቤይ ሊፍ የማሊት ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ አንቺ ያልሽውን አላወቅኩትም ሊሆን ይችላል ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@birtukanadmassu957
@birtukanadmassu957 Жыл бұрын
ቤትዬ የላውሮ ቅጠል በአማርኛ ምንድነው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ብርቱካንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ላውሮ በሁሉም አንድ መሰለኝ አጠራሩ ችግኙን ገዝቼ ነው የተከልኩት እና ስገዛ የላውሮ ቅጠል ብዬ ነው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@user-selam_21
@user-selam_21 21 күн бұрын
ፎሶሊያ ብናስገባበትስ
@bettwascorner
@bettwascorner 21 күн бұрын
የእኔ ውድ ይቻላል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@eitedaniel4956
@eitedaniel4956 Жыл бұрын
Gobaz barach
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኢቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@BizuayehuGebere
@BizuayehuGebere Жыл бұрын
Ytasge ruze ayetatbeme seko
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ብዙዬ ሁሉም ሩዝ መታጠብ አለበት እሺ ስታጥቢው የሚወጣው ነጭ ነገር አለው ያ መወገድ አለበት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@BrtukanBrtukan-hr8rv
@BrtukanBrtukan-hr8rv 5 ай бұрын
ጉበዝ ግን ድንች አይገባሞ
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ እኔ አልጨመርኩም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@user-sp5wc5cd8i
@user-sp5wc5cd8i 10 ай бұрын
ቅጠሉ የት ይገኛል
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የላውሮ ቅጠል ሱፐር ማርኬት ይገኛል አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@etetukebede9567
@etetukebede9567 Жыл бұрын
Laura ketel new
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
እቴቱዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አዎ የላውሮ ቅጠል ነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@lekebalakere6831
@lekebalakere6831 Жыл бұрын
ድምጽሽ አይሰማም
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ እሺ ካልተሰማ አስተካክላለሁ🙏🥰❤
በጣም ቀላል የሚጣፍጥ እሩዝ በድንች
8:35
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 112 М.
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 25 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 20 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 13 МЛН
My family's favorite pasta recipe! I cook every weekend! Incredibly delicious!
6:04
ልዩ ቁርስ/leyu kurs
12:00
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 52 М.
ጣፋጭ እሩዝ በአትክልት/rice with vegetable 😋
12:39
Ethio-Twins tube
Рет қаралды 14 М.
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 25 МЛН