No video

ምርጥ እቃ ናቸው እንዳያመልጣችሁ ባላችሁበት አገር ይመጣላችኋል ዋጋቸውም ይገርማሉ ብቻ ይመልከቱ

  Рет қаралды 22,308

ወርቅ ሐበሻ - Work Habesha

ወርቅ ሐበሻ - Work Habesha

Күн бұрын

Пікірлер: 236
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
ውዶቸ የሚያምሩ ናቸው ይሄን ለቤተሰቦቸ ብለው አያውቁም እንግዲያውስ አሁኑ ይዘዙ 0902703425 ደውሉ
@rabia4266
@rabia4266 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም ፅፌ አስቀምጨዋለሁ ሞሰብ ሞሰበ ወርቅ ሀሀየልቤን ማን ነገረሽ ብር እያጠራቀምኩ ነዉ ብዙ እቃ ነዉ እማዝሽ የፍቅር እናት ቆላዲ ታደርሽልኛለሽ
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አደርስልሻለሁ ማሬ አብሽሪ
@rabia4266
@rabia4266 2 жыл бұрын
አብሽሪ በርች ያገር ልጅ የልብ አድርስ ነሽ
@user-vk1uu6bl7t
@user-vk1uu6bl7t 2 жыл бұрын
ገዝተሽ ውጫሌ ትልኪልኝ አለሽ ወይ የፍቅር እናት ?
@user-vk1uu6bl7t
@user-vk1uu6bl7t 2 жыл бұрын
ይቅርታ ታዴርሽልኝ አለሽ ወይ ለማለት ነው
@user-lc8pq5kk7t
@user-lc8pq5kk7t 2 жыл бұрын
እኔኮ እሚገርመኝ ተመልካች የለም እደዚህ እስከዋጋው ምጥን ያለ ቪደዎ እየሠራች በርች ጀግና ብየሻለሁ
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
ደምሪይ ዉደ እመልሣለሁ
@ፈኪTube-ov7lz
@ፈኪTube-ov7lz 2 жыл бұрын
ዜድ ደምሪኝ
@maryemeid7949
@maryemeid7949 8 ай бұрын
መሠቦወርቁ ሥት ነው ሁለቱም?
@user-sz7mg1se2c
@user-sz7mg1se2c 2 жыл бұрын
እናተ እሌላ ቦታላይ ዋጋ አትናገሩም እያላችሁ የምታወሩ ለምን እዚህ ቤት መታችሁ ላይክ ሸር እያረጋችሁ አትከታተሉም
@user-ky6rx8sp2f
@user-ky6rx8sp2f 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 жыл бұрын
ለታዋቂ ሰው አሽቃባጭ ስለሆን
@user-rz2io5wm2p
@user-rz2io5wm2p 2 жыл бұрын
@@zaynabaa4034 😂
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@user-sz7mg1se2c
@user-sz7mg1se2c 2 жыл бұрын
@@zaynabaa4034 የልቤን ተናገርሺ 💋
@zenabcruz4720
@zenabcruz4720 2 жыл бұрын
ዋው ለቤትሺ አድስ ነኝ አቅራቦትሺ በጣም ደሰ ይላል በርች እናት
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነሽ የእቃዉ ጥራት በዛላይ ዋጋውን ብግልፅ መናገርሽ ጥሩ ነው በርቺ
@user-uc4eg7yh4i
@user-uc4eg7yh4i 2 жыл бұрын
በርች በጣም ምርጥ ነው👍👍
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y 2 жыл бұрын
ስንት ነው ረከቦቱ ከነሲኒው ሁሉንም ተናግረሺ ዝም አልሺ ረከቦቱላይ ስዴርሺ
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
1700 ረከቦቱ
@medinayemre7680
@medinayemre7680 Жыл бұрын
በጣም ያማምራሉ ግን በዉሰጥ አዉርቼሸ አልመለሺልኝም
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 2 жыл бұрын
የቤትሽ አድሥ ነኝ በርች ለኔም አድርሽልኝ ሀይቅ??
@gdhhghgf3895
@gdhhghgf3895 2 жыл бұрын
ሲኒው ከነርከቦቱ ስንት ነው ሙሉውን የት ነው ሚገኘው አዲአበባ ነው?
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
0902703425 ደውይ
@mekdimedia6190
@mekdimedia6190 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ወይኔ ሲምሩ ምርጥ እቃወች ናቸው እናመሰግናለን ሞሰብ ወርቅ ጥሎብኝ ስወድ👍👍👍👍🌺🎋🎋🎋🎋🌹
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህት
@modinamodina5896
@modinamodina5896 2 жыл бұрын
አንቺን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው የኔ ጀግና በርቺ 🥰🥰🥰🥰🥰😘
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@user-wj7kg6iw5i
@user-wj7kg6iw5i 10 күн бұрын
የት ሀገር ነው
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 жыл бұрын
በርቺ የፍቅር እናት በጣም ጎበዝ ነሽ👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@moriommoriom6016
@moriommoriom6016 Жыл бұрын
በርች እቃው በጣም ያምራል
@moriommoriom6016
@moriommoriom6016 Жыл бұрын
በተለይ የሳባ ስኒው በጣም ያምራል
@user-gz4yd9zu2d
@user-gz4yd9zu2d 8 ай бұрын
እኔ እፈልጋለው በማርያም አውሪኝ
@stube3784
@stube3784 2 жыл бұрын
ሰብ ላይክ አድስ ነኝ
@ethiotech4812
@ethiotech4812 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን🇪🇹❤ ዋው በጣም ያምራሉ እናመሰግናለን እህታችን
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህት
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c 2 жыл бұрын
በርች የፍቅር እናት😍😍😍😍😍😍😍ትልያለሽ የኔ ቆጆ ሞሰበወርቅ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህት
@nejatyimer8689
@nejatyimer8689 2 жыл бұрын
የት ነው ያለሽው እኔ እፈልግ አለሁ ሞሰብ ወርቁ
@aynutube7552
@aynutube7552 2 жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ እንገዛሻለን
@user-gl3yi8sz5o
@user-gl3yi8sz5o 2 жыл бұрын
ግንኮ የካሜራው ከለር የቃውን ከለር አበላሸው
@user-cq8br8wt4g
@user-cq8br8wt4g 2 жыл бұрын
አረፍ ነው አመራረጥሺ
@rohamarohama1060
@rohamarohama1060 Жыл бұрын
ዋዉ በሪች እኔም አዝሻለዉ
@user-zz2kr3vl6j
@user-zz2kr3vl6j 2 жыл бұрын
እማ እናመሰግናለን ኑርልኝ እኔም እቃ እንድትገጂልኝ እፈልጋለሁ
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማር
@user-uk3fr8mz1i
@user-uk3fr8mz1i 10 ай бұрын
በረች ወዴ
@user-fi1zt5qw1z
@user-fi1zt5qw1z 2 жыл бұрын
በርቺ
@zenat7077
@zenat7077 2 жыл бұрын
የትነውያለሽው. ።።
@user-vh6cv5ud3t
@user-vh6cv5ud3t 10 ай бұрын
አድራሻቸው የት ነው በአላህ
@user-vq3vz2zz1f
@user-vq3vz2zz1f 2 жыл бұрын
የውነት አድናቂሽነኘ ጎበዝ አበሳ አድናቂሽነኘ እናበረታታት
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህት
@mariyammasreshaw1032
@mariyammasreshaw1032 2 жыл бұрын
እኔ ዛሬ አየሁሽ ውዷ ፈልጊ ሰርች ሳደርግ
@monaali6909
@monaali6909 Жыл бұрын
ደሴ እፈልጋለሁ ስኔ የብና እቃ
@SamiraSamira-ku2bv
@SamiraSamira-ku2bv 2 жыл бұрын
በርች አሪፍ ነው
@betezelekevip8441
@betezelekevip8441 8 ай бұрын
ስልክ አንሽ❤
@user-ho7be4cx1t
@user-ho7be4cx1t 2 жыл бұрын
ሲኒውንና እረከቦቱን ዋጋ አልነገርሽንም በረቺ
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
0902703425 ደውይ
@user-ho7be4cx1t
@user-ho7be4cx1t 2 жыл бұрын
@@WorkHabesha ዋሳፕ ኢሞ አለሽ
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
ሁለቱም አለኝ እህት
@user-ho7be4cx1t
@user-ho7be4cx1t 2 жыл бұрын
@@WorkHabesha እሽ ውደ
@user-gx6yy8wt5k
@user-gx6yy8wt5k 2 жыл бұрын
የዚች የሴትዩ ድምፅ በሰማአ አይሰማም እሳ🤔🤔
@amrankan7833
@amrankan7833 Жыл бұрын
ድምጥሽአይሰማም👍
@user-et1ze3ix4p
@user-et1ze3ix4p 2 жыл бұрын
ዋጋ መናገርሽ ጥሩነው
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@peaxhygxcha3797
@peaxhygxcha3797 Жыл бұрын
የት ነው መገኛሺ
@seadatube5368
@seadatube5368 2 жыл бұрын
እኔስ ስደት የሚገላግል ነገር እንዳለ ወርቅዬ ሁሉም ነገር ሰልችቶኛል ስደት ትርፉ ሀሳብ ብቻ ነው 😥
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@gdhhghgf3895
@gdhhghgf3895 2 жыл бұрын
እር ሲኒው ከነርከቦቱ በጣም የምፈልገው ነው
@suramuluken1647
@suramuluken1647 Жыл бұрын
egzabher yebarkeshi
@ameenaameena1553
@ameenaameena1553 2 жыл бұрын
የሞሰበወረቅ ነዉ የምፈልገዉ
@ameenaameena1553
@ameenaameena1553 2 жыл бұрын
እኔ እዛዉ አገረ ነዉ ለሰዉ ትሰጪልኛለሽ
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ምርጧ ላክ አድርጓት ሸር ሚስኪንነች በማንነቷ የመጣች
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@user-ro5je1si3d
@user-ro5je1si3d 2 жыл бұрын
ከሌሎች ቅረቅንቦ የንችው ይሻላል የምር ጥርት የላ የምየምር እቃ ነው
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውዴ
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 2 жыл бұрын
ወድ ቢሆንም ይሷ ትሻላለች በሰነሰራት ታቀረባለች
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 2 жыл бұрын
ለራስሺነውዴ እምታወሪው
@tayuba1015
@tayuba1015 Жыл бұрын
በርች እህቴ 👍👍👍
@mariyamdawood2904
@mariyamdawood2904 Жыл бұрын
የት ነው
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 2 жыл бұрын
በርቺ ውዴ ጎበዝ እናመሰግናለን
@fatmahabdalah8460
@fatmahabdalah8460 Жыл бұрын
የነቆጆ ረከቦት ዋጋው ስንት ነው
@lidiya727
@lidiya727 Жыл бұрын
ጎንደር ለቤተሰብ ስጦታ ታደርሻለሽ እንዴ
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ አሪፍ መረጃነዉ በርቺ እህቴ
@azeza1528
@azeza1528 Жыл бұрын
የትም ሀገር ታደረሻለሽ ወይ መልሽእሽ
@user-zd4fh3be3x
@user-zd4fh3be3x 2 жыл бұрын
ዋጋውን ሥገሪኝ የሲኒውን የሴባውን ሢኒ ዋጋ
@omtzzzz8920
@omtzzzz8920 2 жыл бұрын
ጎብዛ በርች
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 2 жыл бұрын
ወደፊት እንዴት ነው የምንኖረው
@umuabdullah2783
@umuabdullah2783 Жыл бұрын
የት ነሽ እህት
@dardar1895
@dardar1895 2 жыл бұрын
የኔማር እኔ በጣም ነዉ የምወድሺ በርች ግን በአላህ ይህን የፈርስ ጭራ የመሰለ ፀጉር ወደዛ በይዉ ወላሂ በጣም ያስጠላል የራስሺን ፀጉር ተከባከቢ ምንም አያምርብሺ ግን ይቅርታ
@azeza1528
@azeza1528 Жыл бұрын
የትነሽ
@wardward5356
@wardward5356 2 жыл бұрын
እሽ እህታችን እናመሠግናለን
@ejigayehu5427
@ejigayehu5427 2 жыл бұрын
እንዴት ነው የጨመርው 250የገዛሁት ሲኒ 600መቶ አጀብ
@ZainabZainab-lk4tl
@ZainabZainab-lk4tl 2 жыл бұрын
ሞገብ በጣም አምሮኛል ኢንሺአላህ ለሰርጌ እገዛለሁ
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 2 жыл бұрын
ሞገብ 😂😂😂😜😜😜😜😜ሞሠብ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 2 жыл бұрын
ግን በጣም ጎበዝ ነሺ ማሻአላህ ዝርዝር አደርገሺ ኘው የምትናገሬው
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@raniah523
@raniah523 Жыл бұрын
Enam efalegalew
@user-ns8dn2to7e
@user-ns8dn2to7e 2 жыл бұрын
የእውነትም ወርቅ ነሽ
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@zd.tube541
@zd.tube541 2 жыл бұрын
Qabeye mar malesalo
@wedetwedet705
@wedetwedet705 2 жыл бұрын
አይኔ መሶብወርቁላይ ነው እንደእግዚአብሔር ፈቃድ በቅርብ ሀገር ስለምመጣ እፈልገዋለው
@ninaathirteen315
@ninaathirteen315 2 жыл бұрын
አዲስ ቤተሰብሽ ነኝ መሶበወርቁ እና ረከቦቱ ስንት ነው
@gdhhghgf3895
@gdhhghgf3895 2 жыл бұрын
ሲኒው ስንት ነውጠግሙን
@frusye6380
@frusye6380 10 ай бұрын
Erekebotu sint nw kene sinew
@rhggui1650
@rhggui1650 2 жыл бұрын
በረቸتش..ላየከ አረጉ....ወላሂ እደሶ...ማነም ዊጋአየናገሩም
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@user-rx4gc5su2l
@user-rx4gc5su2l 2 жыл бұрын
ዬት ነው ውዴ💓💓
@user-ky6rx8sp2f
@user-ky6rx8sp2f 2 жыл бұрын
በርች ማማየ
@user-gn5of4ro1q
@user-gn5of4ro1q 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@user-de6kr7eq3w
@user-de6kr7eq3w 2 жыл бұрын
የት ነው ያለሽው
@rahmar5137
@rahmar5137 2 жыл бұрын
የሣባ ሥኒዉ ሥት ነው
@eexx130
@eexx130 2 жыл бұрын
መሸአላ በርች የኔ ደርባባ
@user-er1dv1fl3u
@user-er1dv1fl3u 2 жыл бұрын
የኔ ውዴ የምፈልገውን እቃ ነው እረ ተው ሽር አድርጉላት
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@meazazerfu4492
@meazazerfu4492 2 жыл бұрын
A.A yet akebabi nesh bal sihon megzat feligalew
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Жыл бұрын
ደምሪኝ ማማየ ደመርኩሽ
@user-bd4rr6xf2z
@user-bd4rr6xf2z 2 жыл бұрын
በርቺ ማም አሽሩ ሼር አርግበይው ተከታታይ እዲኖርሽ
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
እሽ ውዴ
@azizaassen2427
@azizaassen2427 2 жыл бұрын
ልዩነሺ እማ በረቺ
@wedetwedet705
@wedetwedet705 2 жыл бұрын
የኔማር ለቤትሽ አዲስ ነኝ እቃው ሁሉም።ያምራሉ
@fkrtech
@fkrtech 2 жыл бұрын
አዲስ አበባ አለምባንክ ትሄጃለሽ??
@zenazenat1049
@zenazenat1049 2 жыл бұрын
የሳቦ ስኒ ዋጋ ስንት ነው እረክቦት
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
0902703425 ደውይ
@zenazenat1049
@zenazenat1049 2 жыл бұрын
@@WorkHabesha እሽ
@hayatuhappy6015
@hayatuhappy6015 2 жыл бұрын
ሞሠበ ወርቁ ሥንት ነው ከነማጫወቻው✅✅✅✅✅✅
@zainbza1377
@zainbza1377 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@nefisahusen6555
@nefisahusen6555 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ውዴ በርች 🥰
@genetmgethew8291
@genetmgethew8291 2 жыл бұрын
Selam new
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 2 жыл бұрын
መላኪው ጭምር ነው መሶብ ወርቅ
@madinamadina2647
@madinamadina2647 2 жыл бұрын
ሁለየም እክታትልሻለሁ ኮሜት ማፍ ሞስቡን እፍልግለሁ ዴሴ ድርስ እድትደርሽለኝ ቤቴን ልጨርስ እና የኔ ደርባባየ
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@kananelofxlempe6914
@kananelofxlempe6914 2 жыл бұрын
Thanks
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
ሞሰብ አስር ሺ ብር 🙄 ላሰራ ጓጉቼ አስር ሺ ስትይ አፍጥጬ ቀረው
@ynujesus8673
@ynujesus8673 2 жыл бұрын
Yesaba siny waga alinegerishinim
@seadi5
@seadi5 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@tijsttijst4757
@tijsttijst4757 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ መሶብ ወርቅ በክር ነቸሰራ ይገኛል ዋጋው ስት ይሆናል
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
እጠይቅልሻለሁ ማሬ
@satrezdtube1162
@satrezdtube1162 2 жыл бұрын
መሻአላህ ደስትያለሽ ደርባባ ወሎየ አህሰቲ 💕💕
@WorkHabesha
@WorkHabesha 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማሬ
@nuraridwanridwan7804
@nuraridwanridwan7804 Ай бұрын
Phi
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 288 М.
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 6 МЛН
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 24 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 6 МЛН