ቡላ በክትፎ//ጀበና አሞሻሽ// ጀበና ሲኒ እና የሀበሻ ቀሚስ ለምትፈልጉ አድራሻ

  Рет қаралды 39,777

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

Күн бұрын

Пікірлер: 120
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
የሀገር ልብስ ወይም የሀገር ቤት እቃወች instagram.com/didi_design2? Kidest (502) 202-6607
@user-re6fb4kz6g
@user-re6fb4kz6g 2 жыл бұрын
እረ ምነው ብቻሺን የኔ ባለሙያ እግዚአብሔር እጆችሺን ይባርክልኝ!!
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
@@user-re6fb4kz6g 😁ከቤተሰብ ጋር ነው የምንበላው እጃቸው እንዲታይ አልፈለጉም ለዛነው
@lidiateages2871
@lidiateages2871 2 жыл бұрын
Pls dstu red color ken new yegezashu pls ngerniiii I love them 😍 pls
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
@@lidiateages2871 Walmart
@rummuzemile6950
@rummuzemile6950 2 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 kidse endate nshe hulunegreshene wedjewalhuge betame konjo nwe Yete agre nshe
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ ላይክ👍👌🥰
@Tube-wq1ln
@Tube-wq1ln 2 жыл бұрын
ምግብሽን በጣም ነው የምወደው ሁልጊዜም እከታተልሻለሁ በርቺ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም እናትዬ በጣም ቆንጆና ለየት ያለ አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ 👍👍👍❤🙏
@asterhabte7069
@asterhabte7069 2 жыл бұрын
ክትፎና ቡላ ይህን መቅመስ አለብኝ ሁለቱ በጣም የተለያዩ ምግቦች ናቸው ሙያ እንግዲህ እንደባለቤቱ ይለያያል ተባረኪ
@abebechbayou267
@abebechbayou267 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው ያሙዋሸሽው 👌 አዲስ ነገር ተማርኩ በወተት ማገንፈል ጥሩ እንደሆነ ቡላ በክትፎው ያስጎመጃል 👍 በቃ ፆም መያዣ እሰራዋለው አናመሰግናለንና🙏
@hope1919.
@hope1919. 2 жыл бұрын
እናትዬ አቤት እንዴት እንደምወድሽ ስምሽ እራሱ ደስታን ይሰጣል በዛ ላይ ስርዐትሽ ይቺንማ ፆም ሳይገባ ትሞክራለች አመሰግናለሁ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@lenaddisshiferaw7352
@lenaddisshiferaw7352 2 жыл бұрын
እናት በጣም ምርጥ ናቸው ስራዎችሽ!እጆችሽ ይባረኩ. መልክምሙያ ስነስርአት ያለሽ ነሽ!. አመስግንሻለሁ .🙏በርቺ
@fikirayele9785
@fikirayele9785 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ባለሙያ 👏👏👌👌👌❤️❤️ ለምታሳይን ሁሉ እጅሽ ይባረክ እናትዬ ከሙያ ጋር ቁንጅና ልዩ ነሽ 👍👍❤️❤️👌👌👌
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
እናትዬ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ 🙏❤️
@adona21adona16
@adona21adona16 2 жыл бұрын
ዋው እናትዬ በጣም ለየት ያለና የሚያምር ክትፎ በቡላ ጤናማና ተስማሚ የምግብ አሰራር ነው 👌ጀበናውም በጣም አሪፍ አድርገሽ ነው ያሟሸሽው እናመሰግናለን👌🙏
@ruttendale8488
@ruttendale8488 2 жыл бұрын
አንቺን ያገባ ባል እናቱ የመረቀችው ነች በእዚያ ላይ ንጽህናሽ ይገርመኛል አቦ ያኑርሽ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ😊🙏❤️
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 2 жыл бұрын
እናትዬ እንደምን ሰነበትሽ የሃገሬ ልጅ ባለሙያ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ ጤናሽን አብዝቶ ይስጥሽ ስወድሽ እኮ እህቴ ለምታሳይን ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥሽ::
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አሜን በጣም በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@genetyenenhe8117
@genetyenenhe8117 2 жыл бұрын
እናትዬ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ 🙏❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
እናትዬ በጠዋቱ ምራቄን አስዋጥሽኝ :: የቤት እቃዎችሽ ምግቡ ሁሉም ያምራል 🙏🏽👍🏽❤️
@berryberry2124
@berryberry2124 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ
@adanechmelake9179
@adanechmelake9179 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል! አስጎመጀሽን!
@hellinahabtamu9405
@hellinahabtamu9405 2 жыл бұрын
Bereche, tebareki. Ergatash des yelale.
@teshomelentderu
@teshomelentderu 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሙያ እስተጥግ ነሽ በርቺልን
@MH25
@MH25 2 жыл бұрын
Wow! I never thought I can use milk to mamoshet javen. Great work!
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 2 жыл бұрын
Waw I never heard about milk it is very interesting thank you for sharing your idea.
@seni680
@seni680 2 жыл бұрын
በጣም ቋንጇ እኔ የ33 አመት ጀበና አለኝ ጥሩ ነገር Thank you
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 2 жыл бұрын
ጠንቃቃ ነሽ ማለት ነው
@hewanbekele3940
@hewanbekele3940 2 жыл бұрын
Banichi Jebena Buna metetat efeligalehu.
@tjj269
@tjj269 2 жыл бұрын
Yummy yummy thank you so much 🙏
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 2 жыл бұрын
I will tray 👍
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ አቤት ሙያ!! እድሜያቸውን ይርዝመው ለወላጆጅሽ የእውነት ሙያ ከባህሪ ጭምር!!!
@hareggetachew5286
@hareggetachew5286 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ❤❤❤
@ukhtahmednurtube2291
@ukhtahmednurtube2291 2 жыл бұрын
የእውነት ምርጥ ሴት ነሽ በርቺ
@meleket2215
@meleket2215 2 жыл бұрын
ግሩም አቀራረብ ! በርቺ
@VPS277
@VPS277 2 жыл бұрын
God bless you
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 2 жыл бұрын
Yen kin tebareki
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 2 жыл бұрын
You have just imparted your knowledge, thank you it is most appreciated. I had no idea that there is a different way of preparing a jebana.💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@selamgh3379
@selamgh3379 2 жыл бұрын
great job
@ReemTube
@ReemTube 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ባለሙዬ ቤቴ ብቅ በይ ውዴ
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 2 жыл бұрын
Waw
@emyselam8224
@emyselam8224 2 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እፁብ ድንቅ ልጅ❤❤
@astarasaro2061
@astarasaro2061 2 жыл бұрын
Ejeshi Yebaraki🇸🇦🕊👏👍
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 2 жыл бұрын
Thank you so much 🙏
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 жыл бұрын
እናመስግናለን የጀበና ማሟሸቲንም ሁሉንም ሞያሽንም ጎበዝ ልጅ
@taddesebekele7493
@taddesebekele7493 2 жыл бұрын
Thank you emuye🙏🏽❤️🙏🏽
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ ይባርክሽ እናትዬ ባለሙያ አመሰግናለሁ🌷💕💕
@luladaid9912
@luladaid9912 Жыл бұрын
Good job
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 2 жыл бұрын
Enkan Amashash Im so happy
@saragirma5196
@saragirma5196 2 жыл бұрын
የኔ በለ ሞያ የሴት ወይዘሮ❤❤❤🕊🕊🌿 ሁሉ ነገርሽ ያምራል ኡፍፍፍፍፍ በቃ እግዚአብሔር ሰቶሻል ሁሉ ነገር❤❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 😊🙏❤️
@mazasimebekele3713
@mazasimebekele3713 2 жыл бұрын
አንደኛ ነሽ👏👏👏👏👏👏👏❤🙏
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 2 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው
@ramlaredihassan4074
@ramlaredihassan4074 2 жыл бұрын
ይገርማል የፍየልም ስጋ ክትፎ መሆን ጀመረ እዴ እረ የለየልሽ ባለ ሞያ ነሽ ማለት ነው
@tigisttg5286
@tigisttg5286 2 жыл бұрын
Yena balemoya ejochesh yebareku
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 2 жыл бұрын
Be buna ashara new yemimoasheu
@seladngay1486
@seladngay1486 2 жыл бұрын
betam adenkshalu .demsshen tensh kef btargw tru new ayesmam.bterf
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
😍🙏😘👌
@tsegeredatayework
@tsegeredatayework 2 жыл бұрын
በወተት ቢሆን ደሞ በልተሽ አትጠግቢም የናቴ ምርጥ ምግብ ነው
@asmeretgebru6478
@asmeretgebru6478 2 жыл бұрын
👍💕💞💕
@tigistberhanu2431
@tigistberhanu2431 2 жыл бұрын
Thank-you Godbless ya buna makuyawen metade kayate gazash please negarge wadejwalahu
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ህንድ ሱቅ 🙏❤️
@astutube
@astutube 2 жыл бұрын
እናት ሰላም ነው እኔም ዛሬ አሞሻለሁ በጣም ተጠፋፍተናል ውዴ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
አስቱዮ እንዴት ነሽ አወ ተጠፋፋን የኔ ቆንጆ
@naf6655
@naf6655 2 жыл бұрын
ለመጠየቅ ያክል ላንቺ instant pot ነዉ ወይስ air fryer ነዉ ቆንጆ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ሁለቱም የተለያየ ስራ ነው ያላቸው Air fry ለብቻ የሚሸጠው ለመጠባበስ ብዙ ጊዜ የምትጠቀሚ ከሆነ በጣም ጥሩ ነው የበለጠ ግን የሚጠቅመው Instant pot ነው ሁለ ገብ ነው
@kingcell4953
@kingcell4953 Жыл бұрын
serashe hulu tsedt yale new❤
@najaddis874
@najaddis874 2 жыл бұрын
እኔ ትንሽ ሥጎ ሠርቼ ትንሽ በርበሬ አርጌ የቡላውን ዱቄት ቅቤ እያረግኩ ማሸት ያደክማል እሥኵሚፈረፈር
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
እውነት ነው ያደክማል ❤️
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 2 жыл бұрын
💚💛❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
❤️
@afrostar6931
@afrostar6931 2 жыл бұрын
tahnk you very much where can we get your shirts beutiful
@barechabreha2418
@barechabreha2418 2 жыл бұрын
Lngaru bksale wyee besate nwe gen babuna nwe yamememwashwe gen menm mercha kalala men enadreg
@wab4425
@wab4425 2 жыл бұрын
እናትዬ አዲስ ሞያ አይደለም! ወተት ማገንፈሉም ሆነ በቡናው አተላ ጀበና አጥቦ ማውዛት አዲስ ግኝት አይደለም::
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
እሽ ለኔ አዲስ ሆኖብኝ ይሆናል በወተት እንደሚሟሽ ሰምቸ ስለማላውቅ ነው 🙏❤️
@bettyyared4606
@bettyyared4606 2 жыл бұрын
ጣባውን የት ነው ማገኘው በነጩ
@roottekele4269
@roottekele4269 2 жыл бұрын
ምነው በፊት ባየሁት አይ ጀበናዬ
@Mt-lz1lt
@Mt-lz1lt 2 жыл бұрын
Bengerachen lay jebena yemimwashbet wanaa mknyat shkla shekla endayel SAYHON , jebnawa buna endaycheres or endaymet nw . Lelaw tensh tip nefrom mekekel bjbenaw yebalale ,
@eritreanhennahabeshahenna3729
@eritreanhennahabeshahenna3729 2 жыл бұрын
ሰላም ንዓኩም ኩቡራት ኣሕዋት ሳብስክራይብ ክትገብሩለይ ብፍቅሪ ይልምነኩም,,
@ammylife9831
@ammylife9831 2 жыл бұрын
የሚ
@brkti_tube
@brkti_tube 2 жыл бұрын
ቡላ ብኣረብኛ ምንድነው እስኪ የሚገኝ ከሆነ ንገሩኝ
@barechabreha2418
@barechabreha2418 2 жыл бұрын
Endzehh yeblale enda?? Gurgawochen nwe mtyake yamflgawe
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
😁 ወይ የኔ እህት በርግጥ አልተለመደም ግን የተለመደው ብቻ መሆን አለበት ብየ አላምንም እኔ ቡላ በክትፎ አልኩ እንጅ የጉራጌ ባህላዊ የሚል አልጠቀስኩም ይህ አሰራር ጉራጌን አይወክልም አታነካኪኝ 😊ይህ እኔን ብቻ ነው የሚወክለው
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 жыл бұрын
መልክ ስጠኝ ሙያ ከጎሮቤት!!
@roottekele4269
@roottekele4269 2 жыл бұрын
ካፈላሽ በሁላ በምን እጠቢው አሉኝ ነው ያልሽው ? አይሠማም ? Thanks
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
በቀሸሩ ወይም በቡናው አተላ
@emanabdullaziz77
@emanabdullaziz77 2 жыл бұрын
Wedjewalehu gn jebenawn lemn bewetet agenefelshw
@zubaidakader2824
@zubaidakader2824 2 жыл бұрын
ቡላው ግን በደረቁ ብታነኩሪው ፍርፍር ይልልሽ ነበር
@meseretwolde263
@meseretwolde263 2 жыл бұрын
Betam yasetelale mesrut aywkem
@tigisthabtewold1943
@tigisthabtewold1943 2 жыл бұрын
ሴራሚኩስ እንዴት ነው የሚሟሸው?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ሴራሚክ አይሟሽም አጥቦ መጣድ ነው
@tarikuaeshete6369
@tarikuaeshete6369 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ !!! ከሲኒው አጠገብ ምግቡን ያስቀመጥሽበትን ክብ ማስቀመጫ ከየት እንደገዛሽው ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
Amazon ነው የገዛሁት
@tarikuaeshete6369
@tarikuaeshete6369 2 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 thank you
@tarikuaeshete6369
@tarikuaeshete6369 2 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 እባክሽን ካላስቸገርኩሽ የገዛሽበትን ሊንክ ብትልኪልኝ ምክንያቱም አማዞን ላይ ብፈልገውም ላገኘው አልቻልኩም ።🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
@@tarikuaeshete6369 አልቋል Amazon www.amazon.com/dp/B07MM4LBPD/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_BFBBPQNGWN2QQQPQF89K ከዚህ ነበር የገዛሁት
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ግን የራሱ ሸጋ እስቶር ላይ አለ ልላክልሽ shegastore.com/product/round-placemat/
@sholayemommy8295
@sholayemommy8295 2 жыл бұрын
ስላም ውዴ ምጣድስ እንዴት ነው የሚሞሽው እባከሽ ንገሪኝ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ጎመንዘር ወቅጠሽ አዘጋጅ ከዛ ነስንሽበት እና ምጣዱን ለኩሽው ከዛ ከዛው አሳርሪበት ጎመንዘሩን ልክ ሲያር በማሰሻ ጨርቅ እሽው ደጋግመሽ እየቀየርሽ ማሰሻ እሰሽው ከዛ ወዝ ያወጣል በደንብ ጊዜ ወስደሽ ከዛ የጤፍ ቂጣ ማሟሻ ጋግሪበት አለቀ
@sholayemommy8295
@sholayemommy8295 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመስግናለሁ በጣም በጣም ጥሩ ስው ነሽ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያርግልሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ
@user-dt8rv9cy1w
@user-dt8rv9cy1w 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk, yelafan
@naf6655
@naf6655 2 жыл бұрын
እባክሽ መልስሽ ጠብቃለሁ
@natureiseverything6975
@natureiseverything6975 2 жыл бұрын
You are neatest 👌
@tewabechmeconen1911
@tewabechmeconen1911 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ ልጆች እባካችሁ ሸክላ ድስት እንዴት እንደሚማሽ የምታውቁ እባካችሁ ንገሩኝ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ይህን የጀበና አሞሻሽ የነገረችኝ ለድስትም ይሆናለል ብላኛለች
@tewabechmeconen1911
@tewabechmeconen1911 2 жыл бұрын
ብጣም አመሰግናለሁ ግን በድስቱ ላይ የሆነ ነገር መስራት ወይም ማብሰል አለበት መሰለኝ
@aziebberhane1868
@aziebberhane1868 2 жыл бұрын
Yehsbesha libs enfelegalen telephone and address pls Thanks
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 жыл бұрын
Kitfo. Should be made with beef not goat meet I'm sorry I know you cook I understand that but I disagree with that one
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
It doesn’t have to be beef ; goat is ok like you eat goat raw meat…. I am showing you my way… I am sorry . Thank you
@tigistgirma575
@tigistgirma575 2 жыл бұрын
Men kebeteshew new endeze yemetaberaw setamre .can you pleas give me her number I like her sate
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 жыл бұрын
ምንም አልተቀባችም
የልጆቼን ቁምሳጥን አስተካከልኩላችው
26:06
Melly spice tv
Рет қаралды 16 М.
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 5 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,8 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 58 МЛН
ቁርስ ምሳ እና እራት
17:35
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 162 М.
ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ እጥር ምጥን ያለ የፆም መያዣ
9:01
THE BEST TURKISH VILLAGE BREAKFAST EVER 🍳 EASY RECIPES❗️ OUTDOOR COOKING
14:37
Школьник ► SchoolBoy Runaway ► Побег через крышу
16:01