No video

ምርጥ የእንቁላል ወጥ ፍርፍር ተበልቶ የማይጠገብ ይሞክሩት | Ethiopian Food Recipe | How To Cook Egg | Spicy Food Recipe

  Рет қаралды 1,200,127

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)

Күн бұрын

#ethiopia#easy#quick
Please follow me on
/ yemrecipetube
/ yemrecipetube

Пікірлер: 721
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
የተጠቀምኳቸዉ ግብዓቶች 😍1 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ ፣ 2 እራስ ቀይ ሽንኩርት ፣ 4 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ፣ 3 ቲማቲም ፣ የተነጠረ ቅቤ ፣ ጨዉ እና 7 መካከለኛ እንቁላል😍 በ 48 ሰዓት የተጋገረ ዉብ አይናማ ለምለም እንጀራ በቀላል ዘዴ ግልፅ በሆነ ልኬት ለማየት ሊንኩን ይጫኑት kzbin.info/www/bejne/eJvQiGuvgrOsjKM በእርግጠኝነት ይወዱታል 💯💯💯💯😍😍 ዉድ ተመልካቾቼ ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ😍😍😍😍
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 3 жыл бұрын
ይሄኮ ሁሌ የምንበላው ምግብ ነው አዲስ ነገር አደለም
@Judica67
@Judica67 3 жыл бұрын
@@tsigeredahagos6214 There are many people including our brothers who can learn how to cook easily.
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
@@Judica67 Thank you so much dear 😍😍😍
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
@@tsigeredahagos6214 Thank you for watching my video , እኔ ፈጥሬ አዲስ ነገር ሰራሁ አላልኩም!!! የተለያየ ማንኛውም የምግብ ስራ የሚቀርብበት ቻናል ነው !!!
@selamtesfaye5243
@selamtesfaye5243 3 жыл бұрын
2E1
@hiwottemesgen9009
@hiwottemesgen9009 3 жыл бұрын
ሙያ ያላት ሴት በያያዞ ትታወቃለች ጎበዝ ባለሙያ በርች!!
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
የምዬ በጣም የሚያምር አሰራር ሲያዩት ራሱ ያስጎመጃል ከ ቃርያው ጋር ልዩ ነው😍👍እጅሽ ይባረክ😍👍😍👍
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
የሚዬ ልዩ የሆነ የእንቁላል ወጥ ነው ያሳየሽን ከለሩም ልዩ ነው በጣም ነው የምወደው የእንቁላል ወጥ ባንቺ አስራር ደግሞ እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ እናመስግናለን የሚዬ ሼር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ከማለት ሌላ ምን ይባላል ተባረኪ እናመሰግናለን 🙏👏🏾❤️💕
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
የሚዬ ቅመም እኮ ነሽ ብዙ ግዜ ፍርፍር አይልልንም ያንቺ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረል ሼር
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ የምዬዬ የኔ ላይክ ሼር 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-km9rd9vr9e
@user-km9rd9vr9e 3 жыл бұрын
ወይንየ ደምሪኝ
@hayatseid6635
@hayatseid6635 Ай бұрын
ያምራል እህቴ ቀጥይበት❤
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የቁላል ወጥ በጣም ነው የምወደው አች ደግሞ ለየት አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ👌👍😋💕ሼር
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንቁላል ፍርፍር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ👍🥰🥰ሼር
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እንቁላል ፍርፍር ነዉ😋😋😋😋እጅሽ ይባረክ
@daneysolomon3789
@daneysolomon3789 3 жыл бұрын
you help me so much i am in canada and now i can cook ethiopian fod by my self🙏🙏👌👌👍👍thankyou very much
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
That's great , glad to hear . Thank you so much dear !!!
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዬሚዬ በጣም የምወደውን ነው የስራሽው ልዩ አድርገሽ ከለሩም አፈራፈሩም ቆንጆ ሆኖል የኔ ባለሙያ እጅ ይባርክ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
ዋዉ የሚዬ ልዩ ነው እንደሁሌው በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ👍👍😍❤️😍ሼር
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
የሚዬ ልዩ አሰራር ነው ፍርፍር ማለቱ እራሱ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር 👌😍
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
ቆንጆ የእንቁላል ፍርፍር ነው የሚየ ያስጎመጃል👌🧡
@martatadese8753
@martatadese8753 2 жыл бұрын
Waw malakw rasw qonjo naw
@genetdessie6588
@genetdessie6588 3 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው ጣዕሙም አሪፍ እንደሚሆን አምናለሁ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር እጅሽ ይባረክ የኔውድ👌
@jonasberha6785
@jonasberha6785 Жыл бұрын
ከዚህ በኃላ ምግብ ቤት መመገብ አበቃ:: ምናለበት ቀድሜ ባወኩሽ ኑሮ::
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ሼር👍👏❤🙏👌
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም የሚያስጎመጅ የእንቁላል ወጥ አሰራር ነዉ እናመሠግናለን እጅሽ ይባረክ 👍👌💕💕
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
የሚዬ ❤️በጣም የሚያምር የእንቁላል ፍርፍር ቁሌቱ እራሱ ያስጎመዣል ::እጆችሽ ይባርኩ❤️😘👍👌🙏🏻
@temesembetio6286
@temesembetio6286 3 жыл бұрын
ተባሬክ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
@@temesembetio6286 Amen🙏
@kadgahassn9300
@kadgahassn9300 3 жыл бұрын
@@temesembetio6286 has
@kadgahassn9300
@kadgahassn9300 3 жыл бұрын
Jhasdejhq
@burteskitchen5046
@burteskitchen5046 3 жыл бұрын
ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽይባረክ❤️👌👌👌
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
የሚዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ ሼር ዉድድድድድድ
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቆንጆ ምግብ እጅሽ ይባረክ እህቴ።
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
የሚዬ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሻት እናቴን አስታወሽኝ የቸኮለ እንግዳ ሲመጣባት ቶሎ ሰራ ሰራ አርጋ የምታቀርበው ምግብ ተባረኪልኝ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ሚልካዬዬ ልክ ነሽ የኔ ዉድ ወስጄ መለስኩሽ 😍 በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍
@teferawedemageng4321
@teferawedemageng4321 Жыл бұрын
♥️♥️
@rukayahalawi9837
@rukayahalawi9837 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@rukayahalawi9837
@rukayahalawi9837 Жыл бұрын
Ok❤❤❤❤
@rukayahalawi9837
@rukayahalawi9837 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 жыл бұрын
ያሚየ የኔ ቆንጆ በጣም ልዩ ነው እንዴት ያሥጎመጀል😋 በይ አሁን ልነሣና ቁርሣችን እንደሡ ልሥራ 👍 ለልጅም ላዋቂም ይሆናል 👍እጅግ በጣም እናመሠግናለን የኔ ባለሙያ 🙏ላይክ ሼር መልካም ቀን ይሁንልሽ💚💛❤
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ክብዬዬዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍 መልካም ቀን ለእናንተም 😍😍😍
@siiosilo9102
@siiosilo9102 3 жыл бұрын
ሀይ
@wubayehuwoldeamanuel468
@wubayehuwoldeamanuel468 3 жыл бұрын
ዋው የአገር ቤት ትዝታየን አመጣሽው እናመሰግናለን
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
@GdtttFder
@GdtttFder Ай бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤
@AtekalDeresa
@AtekalDeresa 2 ай бұрын
በጣምያምራል የኔ ልዩ እህት በርች
@nigesthaile6992
@nigesthaile6992 Жыл бұрын
Your the ultimate cook you make my life easy.........thanks
@user-sy2hu4eq3u
@user-sy2hu4eq3u Жыл бұрын
ማሻ አላሕ❤
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
I am here for comment first time . I like your channel...👍🏽👍🏽👍🏽
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Thank you so much 🤗 dear !!!
@user-pc3ot6lc9q
@user-pc3ot6lc9q 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ ነው
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
Wow that’s looks amazing and delicious thank you for sharing my friend
@Messi.-en9ch
@Messi.-en9ch 3 ай бұрын
እጅሽን ይባረክ ደስ የምል ምግብ ሰራሽን ፣❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@madinaedres8740
@madinaedres8740 3 жыл бұрын
Masha allah yamral gena zare new yayehush berchi lelam aserar amche
@MdMd-qk7lt
@MdMd-qk7lt 3 ай бұрын
ما شاء الله بارك الله فيك يا اختي
@tesfayoutube7581
@tesfayoutube7581 3 жыл бұрын
ሁላችነም ሰላገራችን ሰላም አንፀልይ በጣም ግዜው ያሰጨነቃል እና እንፀልይ
@user-ip9ys2js3h
@user-ip9ys2js3h Жыл бұрын
Kongo. New gomez nesh❤❤😊❤
@Layla-xp5vm
@Layla-xp5vm 2 жыл бұрын
ዋው እጅ ያሰቆረጥማል በር. ቺኢ.ማር
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 жыл бұрын
እንደ ሁል ጊዜው ምርጥ አሰራር👌😋
@antewifireden2134
@antewifireden2134 Жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ሀገሬ ውጭ የእንቁላል ዘር የተባለ አልቀምስም ብዬ ነበር እስቲ እንደ አንቺ አሰራር ሆኖ ባይወጣልኝም እሞክራለሁ ።በተረፈ የቻናልሽ አዲስ ደንበኛ እንድሆን ስላደረግሽኝ በጣም አመሰግናለሁ ።አምለክ ከአንቺ እና ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ይሁን እላለሁ ።🙏
@willyafrofitness1989
@willyafrofitness1989 3 жыл бұрын
በለውውው ባለሙያ አደረግሽን እኮ እእእ ችኮቻችን አረፉ በቃ!!! ቀጥይበት
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
@eyobablack7616
@eyobablack7616 2 жыл бұрын
እኔ ምልሽ ልቅመሰው ብለሽ ኣጠራመሽው እኮ አፌ በምራቅ ሞልተሽ ከምር በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@tseganeshlire1825
@tseganeshlire1825 3 ай бұрын
ዋው ምርጥ ምግብ ነዉ በርቺ ❤
@rittys81
@rittys81 3 жыл бұрын
ይምራል እንደሚጣፍጥም አልጠራጠርም ግን እንቁላልን ከሚገባው በልይ ማብሰል ጥቅሙ ይቀርና ለሰውነታችን ጉዳቱ ያመዝናል ...we over cooked our food so much we loosing all the nutrition we get from foods
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
ባልሸ እንደት የታደለ ነው የኔ ውድ ጌታ እየሱሰ ይጠብቅሸ ድምፅሸ ለራሱ ማራክ ነው ልቤ ሳያይሸ እንደት እንደወደደሸ ልነግርሸ አልችልም ብችል ሺህ ጊዜ ነው ማደርግሸ ማራክዬ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 😍
@user-tb5fg3re7p
@user-tb5fg3re7p 7 ай бұрын
ማሽአላህ ደስ የሚል አሠራር 👌👌👌❤❤❤
@mohammedyimer1849
@mohammedyimer1849 3 жыл бұрын
ሴት ብሎዝም ይመችሺ በርች
@mihirettefera8944
@mihirettefera8944 2 жыл бұрын
Wow!! Betam balemoya nesh.. egish yebarek!
@sabaabrha616
@sabaabrha616 2 жыл бұрын
Lesent Dekika endmikulala mnamn betnegerin arif new
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
የምዪ በጣም ቆንጆ ልዩ አድርገሽ ነው የስእራሽው እጆችሽ ህባርኩ ላይክ 👍👏❤️❤️❤️❤️
@NurImam-hg4mp
@NurImam-hg4mp 2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@vitamillione869
@vitamillione869 3 жыл бұрын
አገላለፅሽ ደስ ይላል
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
@BetelihemMengist-tq1lk
@BetelihemMengist-tq1lk 2 ай бұрын
አሪፍ ባለሙያነሽ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 5 ай бұрын
ቆጆ ነዉ በርች
@user-cb1fj8ps2r
@user-cb1fj8ps2r 2 жыл бұрын
ማሻላህ ጎበዝ
@BelayBeyBeyene-to4il
@BelayBeyBeyene-to4il 5 ай бұрын
Waw dess yilal be blessed
@user-jm6lf6tq6i
@user-jm6lf6tq6i 9 ай бұрын
ዋው በጣም 💕💕💕💕💕💕💕i💕💕
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ዋው የሚዬ እንዴት ያስጎመጃል እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ እጅሽ ይባረክ😋😋👌
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ማማዬ 🥰🥰 ሼር
@hialain9140
@hialain9140 3 жыл бұрын
Wow ejishe yebark Batame yemirale
@tesfayoutube7581
@tesfayoutube7581 3 жыл бұрын
አዋው እጅ ያስቆረጥማል አጅሽ ይባረክ
@endalemekonnen7252
@endalemekonnen7252 Жыл бұрын
Betam des yilal.enkulali firifir aserar bitasayign!!!
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
Wow yemi endet endemiamer derk shiken yale betam wedejewalew
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ አመጣጠን ችሎታሽ 111111ኛ በርቺ
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 3 жыл бұрын
God Bless those hands🙏🙏
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
Amen thank you so much dear😍
@zenat6033
@zenat6033 8 ай бұрын
Wow bexam yamiral berchi👌👌👌👌👌👌
@NetsanetTucho
@NetsanetTucho Жыл бұрын
በጣም በጣም ይጣፍጣል ስርቺያለሁ❤የምሪ በርቺ ተባረኪ❤
@zinashalemayhu5961
@zinashalemayhu5961 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ያስጎመጃል
@user-fy4je9xx4i
@user-fy4je9xx4i 4 ай бұрын
የኔ ባለሙያ በርች❤❤❤❤❤
@abdattuabduriqadiir8773
@abdattuabduriqadiir8773 Жыл бұрын
Good morning thank you so much Good
@user-rt6mq8sy2c
@user-rt6mq8sy2c Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል
@MG-of3ef
@MG-of3ef 3 жыл бұрын
This looks amazing and super delicious recipe 💯💯💯💯
@firdagegnzewdu-uv8tw
@firdagegnzewdu-uv8tw Жыл бұрын
አሪፍ ነው በየትኛውም ምግብሽ ግን ዝንጅብል አትርሺ።።።በርችልን
@jgff8801
@jgff8801 2 жыл бұрын
ማሻላህ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሼር😍
@dessiezewdu9986
@dessiezewdu9986 3 жыл бұрын
ሲመለከቱት በጣም ያምራል፣ እስቲ እርሴ ሰርቸ እሞክረዋለሁ።
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍
@godislovellove3611
@godislovellove3611 3 жыл бұрын
wow.lechekola gezi betam arif new thankyou mare
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m Жыл бұрын
ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@meyaangel3267
@meyaangel3267 2 жыл бұрын
በጣም ጣፋጭ ነው ሞክሬው ተመችቶኛል እንቁላል ፍርፍር እንደዚህ ሰርቼ አላውቅም ከዚህ በሗላ እንዲህ አድርጌ ነው የምሰራው ከስጋ ጋር ደግሞ ማለትም 🥚🥚🥚 + 🥩🥩🥩 ፍርፍር እንዴት እንደሚሰራ ብታሳይን? ምችት ይበልሽ በርቺ🍳🍳🍳🍳🍳😋😋😋😋😋
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 Жыл бұрын
Nice on! Thank you for sharing your cooking skill. Bravo! Gobeze!
@dmazreacts12
@dmazreacts12 Жыл бұрын
Beteseb yadrgun
@BirtukanGetaye-hl6hz
@BirtukanGetaye-hl6hz 3 ай бұрын
እጅሽንይባርከው❤❤❤🙏🙏🙏
@qalkidanjulseged3971
@qalkidanjulseged3971 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግንሻል
@user-sm5tk2tc9p
@user-sm5tk2tc9p Жыл бұрын
ማሻአላህቆጆአሰራርነውእህትእናመሰግናለንበርች
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ኤሚዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ከጥሩ ገለፃጋር ክሽን ያለች በጠዋት አስጎመጀሽኝ በርቺ ውዴ👌👍🥰❤❤ሼር
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
የሚየ እንዴት እንደሚያምር ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 🥰👌🥰ሼር
@tirufatminda7883
@tirufatminda7883 2 жыл бұрын
wow eje yaskorexmal
@AbebechAlemayehu-lc5br
@AbebechAlemayehu-lc5br 3 ай бұрын
Waw betam yamrale
@abinetdessie1012
@abinetdessie1012 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የ በርበሬ አዘገጃጀት በቀላሉ ብታሳይን
@mamikitchen551
@mamikitchen551 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ምርጥ ሾርባ ነው እናመሰግናለን ቤተሰብ ሁኛለሁ❤❤❤
@MdRajy-dd8nf
@MdRajy-dd8nf 3 ай бұрын
ማሻአላ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
የሚዬ በጣም ልዩ ነው ጥሩ አርገሽ ነው የሰራሽው ከለሩ እራሱ ሲያምር ያስጎመጃል👌👌👏ላይክ ሼር❤💞🙏
@tiztamka4166
@tiztamka4166 3 жыл бұрын
Tebareki wde
@Shaklama
@Shaklama Ай бұрын
በርች ጎበዝ❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
የሚዬ ዋው በጣም ያምራል ከመነሳቴ ይህን የመሰለ ቁርስ ሰርተሽ ጠበቅሽኝ እየራበኝ ነው ያየሁት እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ቆንጆ ሼር👌👌🥰🥰🥰
@sabo8756
@sabo8756 8 ай бұрын
በጣም እሚመቸኝ ምግብ❤❤❤
@hdhhdhchch9164
@hdhhdhchch9164 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም ቆጆነዉ ሆደተላወሠ
@AlimaBushra-pn3it
@AlimaBushra-pn3it Жыл бұрын
ዋውበጣምነውየሚያምረው
@amitkhan8134
@amitkhan8134 Жыл бұрын
ባገባሽ ደስ ይለኛል እንዲህ ሠርተሽ እድታበይኝ
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 46 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 23 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 11 МЛН
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 18 МЛН
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,7 МЛН
My grandmother taught me this dish! The most delicious potato recipe for dinner
8:24
Köstliche Hausrezepte
Рет қаралды 11 МЛН
Do you have PASTA and EGGS at home ❓❓ Easy and Quick Recipe
4:23
Praktisch Lecker
Рет қаралды 9 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 46 МЛН