No video

ምርጥ የስጋ ቀይ ወጥ አሰራር !! How to make Ethiopian Beef Stew Siga Wot!!

  Рет қаралды 485,453

Yegna Bet Tube !! የኛ ቤት Tube

Yegna Bet Tube !! የኛ ቤት Tube

3 жыл бұрын

ስጋ Beef
ቀይ ሽንኩርት Onion
ቅቤ Butter
በርበሬ Pepper
#Ethiopian​#Food ​#Key wot​ #
Yegna bet tube on facebook : / ​
Yagne_bet_tube insta : / yegna_bet_t​. .

Пікірлер: 423
@esayaskebede6918
@esayaskebede6918 9 ай бұрын
እያንዳንዱ ነገር ከገባ በኋላ የሚኖረውን ቆይታ በደቂቃ ብትናገሪ የበለጠ በጣም ያስተምር ነበር።
@Adugenete
@Adugenete 3 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ቀይ ወጥ መልኩ እራሱ በጣም ያምራል የሚቻል ከሆነ በፖስታ ቤት ላኪልን በጣም ጎበዝ ባለሙያ በርቺልን
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 Жыл бұрын
❤❤
@user-zg3dq3vz9v
@user-zg3dq3vz9v 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 12 күн бұрын
ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የቀይ ዝልዝል ስጋ ወጥ አሰራር ነው ያሳየሽን ቁሌቱ እንዴት ያምራል የኔ ውድ እጅሽ ይባረክልኝ ዶሮን ያስንቃል
@mulutube2116
@mulutube2116 12 күн бұрын
ሰላም የኛዬ ዋው በጣም ቆንጆ ምርጥ የሆነ የቀይ ወጥ አሰራር ነው ሽንኩርቱን በሚገባ አሽተሽ ማብሰልሽ የበለጠ ቆንጆ ያረገዋል አቀራረብሽ ልዩ ነው የኔ ባለሞያ ሼር ስላረግሽን❤🙏
@lucytube1379
@lucytube1379 12 күн бұрын
ዋውውው የሚገርም የቀይ ወጥ አሰራር ነው ያጋራሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
ምርጥ ቀይ ወጥ ነው ሲያዩት በራሱ የመብላት ፍላጎትን ይቀሰቅሳል በርችልኝ የኔ ባለሞትያ 😍👌
@fauziajamal4524
@fauziajamal4524 Жыл бұрын
እሺ እኔ ሠርቼ እልክልሻለሁ የኔ ቆንጆ አንዴ እንደአማረሽ እማ አትቀሬም
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 12 күн бұрын
የኛዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደና መጣሽልን ዋውው ሲታይ እራሱ በጣም ያምራል ቆንጆ ቀይ ወጥ አሰራርነው አስተማሪ ቪዲዮ ነው ያጋራሽን እናመሰግናለን❤🎉
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 12 күн бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኛዬ የሚያስጎመጅ የቀይ ወጥ አሰራር ነው አሰራርሽ እራሱ ፅድት ያለ ሽንኩርታችን እንዳይሸት ኮረሪማ መጨመር አሪፍ ዘዴ ነው እንደ ዶሮ ነው ቀስ ብለሽ ያቁላላሽው ሽክን አድርገሽ ምርጥ ወጥ ነው የሰራሽልን የሰሩ እጆች ይባረኩ
@Z-Twahdo
@Z-Twahdo 12 күн бұрын
ሰላም የኛዬ በጣም ቆንጆ ዶሮን የሚያስንቅ የስጋ ዝልዝል ቀይ ወጥ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ አስራርሽ በጣም ያስታውቃል ወጥ ሚያጣፍጠው ማማስል ነው ይባላል እና እንቺም እጅሽ ሳያርፍ ዶሮን የሚያስንቅ የቅይ ወጥ አስራር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን የኔ ውድ ሼር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 12 күн бұрын
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw konjo yesga wot new yeserashiwu yasgomejal yene balemoya waw byalehu
@SamiraMTube
@SamiraMTube 11 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳንም ሰላም መጣሽ የኛዬ ዋዉ ከመጀመሪያው እስከመጨርሻው አሰራረሽ ሲያምር ክሽን አርገሽ ነው የሰራሽው በጣም ቆንጆ ነው❤❤እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ ወጥ ሼር ስላርግሽልን❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 12 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የኛዬ ችክችክ ሲል እራሱ እንጀራ ይዛችሁ ኑ የሚል ወጥ ነው ሽንኩርቱን በደንብ አቁላልተሽ ጨውና ኮረሪማ የሽንኩርቱን ሽታ ለማጥፋት የተጠቀምሽበት መንገድ ጥሩ ነው ሽኩርቱ በደንብ ታሽትዋል ቁሌቱ ብቻ ይበቃል ዘይትሽን ጨምረሽ ጥብስ አርግሽ አሳምረሽ በርበሬሽንም እንደዛ አሽተሽ ስጋሽን ከትፋሽ በጣም የባለሙያ የድግስ ወጥ የመሰለ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤
@adsafe2900
@adsafe2900 3 жыл бұрын
ቀይ ወጥ ምርጥ ነው አሰራርስ አከታተፍሽ ሁሉንም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 12 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የኛዬ በጣም በጣም ቆንጆ የምወደው የቀይ ስጋ ወጥ አሰራር ነው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ❤❤
@ethiopia1445
@ethiopia1445 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ምርጥ አሰራር እናመሰግናለን ውዴ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
ዋው ልክ እንደዶሮ ነው የሰራሽው በጣም ጠፋጭ እንደሆነ ያስታውቃል
@zinatube
@zinatube 12 күн бұрын
ሰላም የኛችን ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት እንኴን ደና መጣሽ ዋው ዶሮ ለምኔ የሚያስብል ምርጥ የቀይ ወጥ ነው ሰርተሽ ያጋራሽን እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ ❤❤❤
@user-rh7du6ke9n
@user-rh7du6ke9n 3 жыл бұрын
ምርጥ ቀይ ወጥ አሠራር ነው ያየሁት አችቤት ባለሙያ ሤት ያኮራል የውነት ሙያሽን በጣም ነው የማደቀው እናመሠግናለን የኔማር
@azizayalew702
@azizayalew702 3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ላንቺ ይሁን ውዴ ዋውውው በጣምም ያምራል ምርጥ አሰራር ነው በጣሞ ቆንጆ አይገልፀውም
@maremilly7577
@maremilly7577 3 жыл бұрын
wow betam yemiyasgomej key wet new yeserashew ejesh yebarek
@user-ng6ox5lh9i
@user-ng6ox5lh9i 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ብቻ አይገልፅም አንደኛ ነው ሞያሽን ሰለ አካፈልሽን ከል እናመሰግናለን🙏
@hanichotube
@hanichotube 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ምርጥ አስራር ነው ክለሩም እንዴት ያምራል ሞያ ብሎ ዝም ነው እናመስግናለን
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ❤
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 12 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን እንኴን ሰላም መጣሽ የኛዬ ዋውውውው ልዬ ጥፍጥ ያለ ተውዳጅ ቀይ ወጥ እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን❤❤❤
@gojofilm
@gojofilm 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ውዴ በጣም ቆንጆ የሚምር ቀይ ወጥ አሰራር ነው ልዩ አድርገሽ ሰርተሽዋል ዶሮ በየው እንዴት እደሚምር እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
@user-xu1tz2uq2j
@user-xu1tz2uq2j 3 жыл бұрын
ቆንጆ ሥጋወጥ ነው ትንሽ ጨልፊልኛ በጣም ደሥ የሚል ቀይ ወጥ
@user-ju4vb7bx9k
@user-ju4vb7bx9k 3 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ሴት ነሽ እውነት በርች እህታችን ምስጋናችን ከልብ ነው
@user-ck1ji4lv2g
@user-ck1ji4lv2g 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ የሥጋወጥ ነው በርበሬ አልበዛበት አያች ባለሙያ እኮነሽ የኔውድ እናመሠግናለን እኔ በጣም ወድጀዋለሁ
@melkmkel9560
@melkmkel9560 3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ለ አንቺ ይሁን ዋውውውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው ደስ የሚል ከለር ምርጥ ቀይ ወጥ ነው
@saidashow5837
@saidashow5837 3 жыл бұрын
አቤት ሞያ ማሻ አሏህ ሀገሬን ትዝ አስባለኝ እናመሰግናለን ውዴ
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 3 жыл бұрын
ዋው የሚያምር ስጋ ወጥ ነው የሰራሽው ልክ አንደደሮ ወጥ ነው ያቁላላሽው የበርበሬው ቀለም ቅላቱ ያምራል የኔ ባለሙያ ስላካፈልሽን አናመሰግናለን ውዴ😍🙏🏾💕👍🏾
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
ወይኔ በጣም የሚያምር ቀይ ስጋ ወጥ በጣም ያስጎመጃል የሽንኩርት የሽታውንማ ነገር ተይው ዛሬ ግን ጥሩ ዘዴ ነግረሽኛል በርቺ🙏🥰
@ZemaTube100
@ZemaTube100 3 жыл бұрын
አቤት ሙያ በጣም ጎበዝ ነሽ እውነት ለመናገር ሁሌም ወጥ ስሰራ የሚስጠላኝ የሽንኩርቱ ሽታ ከቤት ያለ መውጣት ነው እስቲ እንደዚህ ደሞ እሞክራለሁ wow ቁሌቱ ብቻ ይበቃል የእውነት ምርጥ አድርገሽ ነው የሠራሽው ተባረኪ
@emenubersu2462
@emenubersu2462 3 жыл бұрын
ሰላምና ፍቅር ከዚህ ቤት ይኑር ዋውውውውውውው በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባርክ እህታለም በርችልኝ ውዴ
@martabekele4734
@martabekele4734 10 ай бұрын
ዋዉ ምርጥ ነው እናመሰግናለን
@user-dh8jm6so6r
@user-dh8jm6so6r 9 ай бұрын
እኔን ብቻ ነው የሸተተኝ ነውስ ሌላቹህም ተወጋን እኮ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ሴት ነሽ❤
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 3 жыл бұрын
የኛዬ ውዴ እርግጠኛ ነኝ እኔ ብቻ ሳልሆን እኛ ሀበሾች ከእንጀራ እና ቀይ ወጥ ጋር በጣም ቁርኝት አለን ቀይ ወጥ የሁሉም መሠረት ነው በጣም ነው የተመቸሽ ተጠንቅቀሽ ነው የሠራሽው ሼር ስላረግሽን ደስ ብሎኛል😍
@misrachsiyum9725
@misrachsiyum9725 2 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ
@beantefekad9016
@beantefekad9016 3 жыл бұрын
betam konjo aserar new yasayeshen betam enamesegenalen berci
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ዋዉ ገራሚ የሆነ የዶሮ ወጥ ነዉ ሲያምር እናመሰግናለን ሞያሽን ስላጋራሽን እህታችን እጅሽ ይባረክ 👌👍❤🙏
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
ስጋ ወጥ ነው እንደዶሮ አድርጋ ስለሰራችው ነው
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
Wooo yegna አቤት ሞያ ራሱ ቁሌቱን እንዴት እንዳቁላላሽውና እንዳሸሽው የሚገርም ነው ትእግስትሽ የሚደነቅ ሲሆን እጅሽ ይባረክ እላለሁ ስላሳይሽን እናመሰግናለን
@hanaworku2006
@hanaworku2006 9 ай бұрын
በጣም በአለሞያ እንከን የማይወጣለት ምርጥ ቀይወጥ የከለሩ ማማር የጅሽ አያያዝ ግሩም የሆነ ቀይወጥ እጅሽ ይባረክ አቦ
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 9 ай бұрын
አመሰግናለውኝ ውዴ ክበሪልኝ 🙏🙏
@yeshimamo3042
@yeshimamo3042 3 жыл бұрын
Enameseginalen betam konjo aserar Nw yasayeshin balemuya
@amina6254
@amina6254 3 жыл бұрын
selam ekan dehna metashi betam kojo aserar new selasayeshin enamesegenalen ketayun etebikalen
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ባለሞያ ነሽ በጣም ነው አሰራርሽን የወደድኩት ጠቃሚ ነገር ነው የነገርሽን ወጥ ከድካሙ ይበልጥ የሽንኩርቱ ሽታ ነው የሚረብሸው
@user-ko2ji2nl3p
@user-ko2ji2nl3p 13 күн бұрын
ማሻአላ ያምራል
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አሰራርሽ ከመጀመሪያ ጀምሮ ምርጥ ነው በደንብ አቁላልተሽ ነው የሰራሸው የበርበሬው ቅላት ገራሚ ነው ክሽን ያለ ወጥ ነው ስላሳየሽን እናመሰግናለን 🙏
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በደብሲቆላላጣአሙምመልኩምያምራል
@dvggfggg8389
@dvggfggg8389 3 жыл бұрын
ቆጆወጥነው በርችእህታችን
@user-uf9qs4bv8x
@user-uf9qs4bv8x 3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ለአንቺ ይሁን ውዴ ዋውውው በጣም አሪፍ አሰራር እና አቀራረብ ነው ውዴ በርቺልኝ
@rukuyamar2328
@rukuyamar2328 3 жыл бұрын
አጠገብሽ ብሆን ቁሌትሽ አልቆለት ነበር ምራቅ በምራቅ አረግሽኝ እኮ ማሻ አሏህ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው
@JemalAhmed-c1z
@JemalAhmed-c1z Ай бұрын
ማሻአላህ በጣምደሥይላል
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd Ай бұрын
ምርጥ አሰረር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gv3nr8mw2h
@user-gv3nr8mw2h 3 жыл бұрын
ሰላምና ፍቅር ከዚህ ቤት ይኑር እንደምን አለሽ ባለሞያዋ እህቴ በጣም ጎበዝ በርችልኝ እማ እናመሰግናለን እሺ
@zizibeauty9skincare
@zizibeauty9skincare 12 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ የኛዬ የኔ ባለሞያ ይሚገርም ቆይ ውስጥ እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባርክ በጣም❤❤❤
@emuyen9811
@emuyen9811 11 ай бұрын
አሪፍ ነው ግን ስጋው ለብቻ ጠበስ ጠበስ ብታደርጊው ደግሞ ዋው
@user-jv4ev7og8u
@user-jv4ev7og8u 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ አቦ ያሚ ያሚ😋😋 ይሄንንማ መብላት ነበር
@user-un1im4eb1r
@user-un1im4eb1r 3 жыл бұрын
Betam yamiral ejishi yebark ketiybet
@zekybekele5339
@zekybekele5339 8 ай бұрын
ስጋዬን ከትፌ አድርጌ እጨምራለሁ ከማለት የበሬውን ስጋ ወይም የበጉን ስጋ እጨምራለሁ ቢባል ደስ ይላል
@user-wy2bz3fj2f
@user-wy2bz3fj2f 4 ай бұрын
gim
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
ዋዉ እዴት የሚያስጎመዥ የስጋ ወጥ ነዉ,ቁሌቱ እራሱ የዶሮ ወጥ ነዉ የሚመስለዉ.እደሚጣፍጥ ጥርጥር የለኝም.ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን ❤️❤️
@mihretkidane3948
@mihretkidane3948 3 жыл бұрын
endet endemiyasgomej ehite betam balemuya nesh ejochish yibareku
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ተደርጎ የተሰራ ቀይ ወጥ ነው ስክን አድርገሽ ነው የሰራሽው ዶሮ ነው የሚመስለው እጅሽ ይባረክልኝ👌👌❤🙏
@meseluamare2300
@meseluamare2300 2 жыл бұрын
Betsm harif new its testy
@user-hr3to7pb1e
@user-hr3to7pb1e 3 жыл бұрын
ሰላም ለአንች ይሁንልኝ በጣም የሚጥም አሰራር አው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ እህትዬ
@amina515
@amina515 3 жыл бұрын
selam lezih beti wow betam arifi new balemoya shi gobez beriche
@Mesgana7
@Mesgana7 Жыл бұрын
Konjo wet ejish ybarek 🙏💝💐
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-wu6ge1je6k
@user-wu6ge1je6k 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል ጎበዝ😋😋
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 2 жыл бұрын
😘❤🙏
@Mr-hz1ko
@Mr-hz1ko Жыл бұрын
በእውነት በጣም ግሩም ነው ፣ እሽት ማድረግ በዛው እና መቀመጫ የሚለውም በዝቶል
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁን ክበሩልኝ
@dnswgs7052
@dnswgs7052 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እንዴት እንደሚያጋጋ አትጠይቂኝ በጣም ቆንጆ አሰራር
@yeshiimseganaw1736
@yeshiimseganaw1736 3 жыл бұрын
ዜድየ እኮን በሠላም መጣሽ በጣም ምርጥ የቀይ ወጥ አሠራርነው ያየሁት አችቤት ልክ እዳገራችን አይነት ነው
@ayutube5894
@ayutube5894 3 жыл бұрын
ዋው ውዴ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል
@mesfinzewdu7289
@mesfinzewdu7289 Жыл бұрын
እንጀራ ላይ ቀርቦ ሲበላ አለመታየቱ ቅር ያሰኛል። ኩስ ጨዋታ አንድ ተጨዋች እሰከ ጎል ድረስ እየፈጠረ መጥቶ ጎሉን ሳናይ ስቀር እንደዚ ያለ ስሜት 😂
@EfremMola-ko2zg
@EfremMola-ko2zg 3 ай бұрын
Gbatochun btaskemchiln weym btnageri Arif neber gn wow new
@soliyanaabraham3851
@soliyanaabraham3851 3 жыл бұрын
Wow wow enaten asetaweshegn endezi ayenet wet say besimeam
@user-lp6nw8st1k
@user-lp6nw8st1k Жыл бұрын
ዋውውው ሰሞኑን እስራለው አንደ ነሺ❤❤
@user-sk1vz9nr4t
@user-sk1vz9nr4t 3 жыл бұрын
ዋው 😋😋በጣም ያምራል ብሉኝ ብሉኝ ይላል የተባረከ ይሁን እናመሰግናለን🙏
@fatumajabe1141
@fatumajabe1141 2 жыл бұрын
ወዉ በጣም አርፊ ነዉ
@mindset6513
@mindset6513 Жыл бұрын
Ehen video eyayehu kursen serahu.. Wow.. Migerm wot serahu ameseginalehu..
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 Жыл бұрын
Kelib Amesegnalehugn betam ❤❤❤
@fioriberhane7510
@fioriberhane7510 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ውጥ ደስ ይላል
@getuteki632
@getuteki632 3 жыл бұрын
Wow betam balemuya nesh Zed konjo argesh new yeserashew
@abebamatiwos5111
@abebamatiwos5111 3 жыл бұрын
wow doro yemesele kulet new zye liyu new ehite
@mashotsegaye1413
@mashotsegaye1413 3 жыл бұрын
mirt yemilew kal yansewal, eji yibark zye
@seada616
@seada616 2 жыл бұрын
የኔውድ እጅሽ ይባረክ
@mazim.h7147
@mazim.h7147 3 жыл бұрын
wow aerrarishin betam wdijewlew ejishi yibarek
@Dani_Habesha
@Dani_Habesha 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን።
@cookingwithsis3230
@cookingwithsis3230 3 жыл бұрын
Betam konjo new yum!👌👍
@asp1636
@asp1636 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እንዲህ የመሰለ ቀይ ወጥ ሰላስተማርሽኝ
@mihrettesema3964
@mihrettesema3964 3 жыл бұрын
aserarshin betam new yewededkut ehite, keleru demo betam yasgomejal
@toyibamohammed5972
@toyibamohammed5972 2 жыл бұрын
ዋውመሸአላ
@hawuletmuhamed8827
@hawuletmuhamed8827 3 жыл бұрын
keye wot betam desise yemilewu yegn yethiopiawuin megbe new berchilgne enamsegnalen
@user-wu3bw1hc5y
@user-wu3bw1hc5y 11 ай бұрын
ባለሙያነሺ ቆጆ አርገሺ ነው የሰራሺው
@hamelemalhami5943
@hamelemalhami5943 3 жыл бұрын
Betam konjo keyi wot new ejesh yibark
@khtube7727
@khtube7727 3 жыл бұрын
Wow looks delicious and yum yum
@selamkegeta8681
@selamkegeta8681 3 жыл бұрын
wow balmoya nashi aseratishi betam kinjo new
@alemazitesma7488
@alemazitesma7488 3 жыл бұрын
Wow eje yemiyaskoretem worte aserare new egna ethiopiawuian degim bezi yetadel neni
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 10 ай бұрын
Betam gobez neshi endzih new yeqey wet aserar ymastawsew.
@ritaretirut617
@ritaretirut617 3 жыл бұрын
Wowwwwwwwww gneeeemmmmiiiiiiiy betam gobez berchi eht enameseginalen
@lemlem6044
@lemlem6044 5 ай бұрын
ejesh yebarek
@dhdhcjjdf1756
@dhdhcjjdf1756 Жыл бұрын
Wow nice
@holamimi
@holamimi 9 ай бұрын
የኔ እመቤት ይህነን ያክል ስአት አቁላላሽው ማለትለሰውነት ጠቃሚ የሆኑ ንጥረ ነገሮች በሙሉ ጠፍተው ወደ መርዝነት ይቀየራሉ ስትበይው ግን ሊጣፍጥ ይችላል እባክሽን ሰውን አትጨርሽው እህቴ
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 9 ай бұрын
እሺ እህቴ ለወደፊቱ አስተካክላለውኝ
@user-dn6nn6gm1z
@user-dn6nn6gm1z 3 жыл бұрын
እህታችን ባህላችን ውብ ነው በማንነታችን ልንደሰት ይገባናል እግዚአብሔር ይመስገን ለኛ ስለሰጠን
@user-qv5us1bu7y
@user-qv5us1bu7y Жыл бұрын
ስላም ስላም ላቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ ሀግርችን እንድንት ብያልሽንት ቦታ ፍጣር ይጣብቅሽ እህትን የኔ መልክም በርችልን በጣም አራፍ አስራርነው የኔ መልክም እህትች በጣም ዳስያሚል ቆይታ ነበር የኔ ውድ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን አሜን 🇪🇹🙏👈
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 Жыл бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው እግዜሃብሄር ያክብርልኝ
@mulubirhanu2399
@mulubirhanu2399 3 жыл бұрын
Merak yasewetal yehema wow kechene bilo yetesera keye wet
የስጋ ቀይ ወጥ አሰራር How to make Ethiopian Beef Stew Siga Wot | Ethiopian Food Part 18
15:04
የጥብስ ወጥ አሰራር //Ethiopian Food //stew
9:58
MARE & MARU
Рет қаралды 318 М.
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
ጎመን በስጋ አሰራር How to make gomen besiga
13:12
MARE & MARU
Рет қаралды 261 М.
የቀይ ወጥ አሰራር || How to make Ethiopian Beef Stew
6:24
how to make ethiopian food beef tibs የደረቅ ጥብስ አሰራር
7:41
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 367 М.
ቆንጆ የስጋ ውጥ አሰራር/Ethiopian Food Beef Stew
11:19
ሉሊ ለማ Luli Lemma
Рет қаралды 24 М.
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН