Пікірлер
@hanichotube
@hanichotube 3 сағат бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኛ ቤት የዛሬው ደግሞ ለየት ባለ በጥብስ ስራ ክች ዋውው የለለ የለም አቀራረብሽ ያምራል እጅሽ ይባርክ ❤❤❤
@kadijaessatube
@kadijaessatube 3 сағат бұрын
ሰላም ሰላም የኛዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዋው የምር በጣም ያምራል አቀራረብሽ በጣም በሚያምር መልኩ ነው ያቀረብሽው በተጨማሪ አካባቢው እራሱ እንዴት ያምራል ከምግቡ ጋ ደግሞ ውበቱ የተለየ ነው እጅሽ ይባረክ ደስ የሚል ግዜ ይሁንልሽና ባርቪኪዮ ይሁንልሽ❤
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 4 сағат бұрын
የኛዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ይሄንን የቁርስ ቶስት በቀላል መንገድ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤
@lucytube1379
@lucytube1379 4 сағат бұрын
ዋው ፈጣን ቀለል ያለ ያሚ ነው 🎉🎉🎉
@Z-Twahdo
@Z-Twahdo 4 сағат бұрын
የኛዬ ያስጎመጃል የተባረከ ይሁን የኔ ውድ አካባቢው በጣም ደስ ይላል ንፁህ አየር የሚነፍስበት ጤናማ ስፍራ መልካም ግዜ ይሁንላችሁ
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 5 сағат бұрын
ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የምግብ ዝግጅት ነው ከሩቅ ሲያዩት ያስጎመጃል የተባረከ ይሁን
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 6 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የኛዬእንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው በቀላሉ በቸኮልን ሰአት ሰራ አድርገን ቁርሳችንን በልተን የምንወጣው ለልጆች ለስናክም በፍጥነት የምንሰራው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን የኛዬ ❤❤❤
@zemaentertainment1
@zemaentertainment1 6 сағат бұрын
ሰላም ሰላም የኛ እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ ለቁርስ ለመክሰስ የሚሆን የቶስት አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ❤❤❤
@seblekitchen
@seblekitchen 7 сағат бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ የኛዬ ዋው የሚያስጎመጂ የዶሮ ባርቢኪው አሰራር ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን👌👌👍
@SamiraMTube
@SamiraMTube 8 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኛዬ በጣም ምርጥ የሆነ የተለያዬ ምግቦች ናቼው ሰላጣ እሩዝ ሲያምር በጣም ደስ ይላል ከቤተሰብ ጋር እንዲህ እንዴት ደስ እንዴሚል ❤❤
@user-nf4hq8kg1n
@user-nf4hq8kg1n 8 сағат бұрын
Selame lanechi yehune yegnaye Enkuwane Dehena metashe konjo Betame kelale ena fetane franche toset le küresene selakafeleshen Enamesegenalen ❤
@kiddycake9138
@kiddycake9138 9 сағат бұрын
Selame lanechi yehune yegnaye Enkuwane Dehena metashe wow Betame konjo kelale ena fetane ye tosete aserare new gebeatochu hulu selakafeleshen Enamesegenalen ❤
@kiddycake9138
@kiddycake9138 9 сағат бұрын
Selame Selame yegnaye Enkuwane Dehena metashe wow ye BBQ 🍗 progeram Pareke yemeselale akababiwe Hulu siyamere yasegomejale s lakafeleshen Enamesegenalen ❤
@MeronSemere
@MeronSemere 9 сағат бұрын
Zedoye❤ yummy 😋🤤 adoro
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 9 сағат бұрын
የኛዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደና መጣሽልን ደስ በሚል አረንጓዴ ስፍራ የአይነት ምግቦች አቀራረባቹ በጣም ደስ ይላል ዋውው🎉🎉
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 10 сағат бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኛዬ በጣም ቆንጆ የዶሮ የስጋ ባርቢኪዎዬ ነው ያሳየሽን አካባቢው ፈታ ዘና እያላችው ነው ያሳያችውን እሩዙ ሰላጣ ማባያ አሪፍ ግዜ እዳሳለፋችው ያስታውቃል ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን
@trhaaryam
@trhaaryam 10 сағат бұрын
ውዴ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hanytwin
@hanytwin 11 сағат бұрын
እንኳን ደና መጣሽ የኛዬ በጣም የሚያምር ምግብ ነው የቀረ ነገር የለም ውጪው ሲያምር አረንጋዲ ቦታ ከቤተሰብ ጋር ደስ ይላል ሲበላ ሲጠጣ የተባረከ ይሁንላችሁ በርቺ የኛዬ❤❤❤❤
@kershfood8611
@kershfood8611 11 сағат бұрын
Like 2❤welcome good morning very good ❤
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 Күн бұрын
ገራሚነው❤❤❤
@zemaentertainment1
@zemaentertainment1 2 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የኛ እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ የሆነ የታኮስ አሰራር ነው ሲያዩትም የሚያምር ገላግሌ ነው ጥሩ አማራጭ ነው እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን ❤❤
@kadijaessatube
@kadijaessatube 2 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ለጤና ተስማሚ የሆነ ሰላጣ ነው ያዘጋጀሽው በተለይ አቀራረብሽ ተመችቶኛል እጅሽ ይባረክ ሙያሽን ስላካፈልሽኝ አመሰግናለሁ ❤
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 3 күн бұрын
የኛዬ. ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ደስ የሚል አቀራረብ ቀለል ያለ አሰራር ነው ለቁርስ ለመክሰስ መጠቅ የምንችልለው የምግብ አይነት ነው ቪዲዮውን. ስላጋራሽን እናመሰግናለን
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 3 күн бұрын
ሰላም ሰላም የኛዬ ! በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ከቤተሰብ ጋር ረጅም ጉዞ ማድረግ። በጣም ያምራል ሀገሩ! ስላስጎበኘሽን እናመሰግናለን።
@MARWAFATHY-f2s
@MARWAFATHY-f2s 3 күн бұрын
Hello my friend 💐
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 4 күн бұрын
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam konjo ena tenama yeselata aserar new yeserashiwu ejish yibarek yene balemoya ❤
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 4 күн бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኛዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ አሰራር ነው በዳቦ ለቁርስ ለመክሰስ የሚሆን ጣፉጭ አሰራር ነው ወድጄዋለው የሰሩ እጆች ይባረኩ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን
@kadijaessatube
@kadijaessatube 4 күн бұрын
ሰላም ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው አሪፍ አሰራር አቀራረብ ነው እጅሽ ይባረክ በቀላሉ ግዜ ሳይወስድብን ሰርተን መመገብ እንችላለን አሪፍ ነው በለይ ለልጆችና ለላጤዎች🎉❤❤
@Etc-h7e
@Etc-h7e 4 күн бұрын
Wew wew wew
@hananeboughaba1347
@hananeboughaba1347 5 күн бұрын
Super ma zed i'm so happy to you're family vacation really i enjoying see you ❤Big kiss
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 5 күн бұрын
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi amen enkuan abro aderesen aderesachihu waw betam konjo yedabo agegager new siyamr ❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 5 күн бұрын
ሰላም እንኳንም አደርሰሽ የኛዬ ሙልሙል የቡሄ ዳቦ በጣም ያሚያምር የተጠቀምሻቼው ግባአቶች ዋዉዉ መልካም ቡሄ
@tube-sy8iv
@tube-sy8iv 5 күн бұрын
የኛዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ዋውው በጣም ያምራል ምርጥ ጣእም የሚሰጡ ቅመሞች ነው የተጠቀምሽው❤ ቆንጆ ሙልሙል ዶቦ ነው የጋገርሽው
@kiddycake9138
@kiddycake9138 6 күн бұрын
Selame yene wede Enkuwane Adereseshe Betame konjo ye Beale dabo aserare selakafeleshen Enamesegenalen ❤
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 6 күн бұрын
እንኳን አደረሰሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዜድዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር የቡሄ ሙልሙል ነው የጋገርሽው የጨመርሻቸው ቅመሞች በጣም አሪፍ ናቸው በጣም ነው ሙልሙሉን የሚያጣፍጥልን ወድጄዋለው የሰሩ እጆች ይባረኩ
@kadijaessatube
@kadijaessatube 6 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ማሻአላህ አሪፍ ዳቦ ነው የጋገርሽው መልኩ እራሱ ዋው ነው እኔዲህ በቀላሉ በቤታችን ውስጥ መጋገር ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ መልካም ቡሄ ዬሁንልሽ ከነቤተሰቦችሽ 🎉🎉🎉
@hanytwin
@hanytwin 6 күн бұрын
እንኳን ደና መጣሽ የኛዬ በጣም የሚያምር ቆንጆ የብሄ ዳቦ ነው ደሞ ጥቁር አዝሙድ እና አብሽ ካለው ሽታው ጠአሙ ልዩ ነው እንኳን በሰላም ከነቤተሰብሽ አደረሰሽ የአመት ሰው ይበለን እናመሠግናለን የኛዬ በርቺ❤❤❤
@user-gg2es6gy6c
@user-gg2es6gy6c 6 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የኛዬ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንደ ረሳ ሰው አይደለም በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጋገርሽው የኮባው ሽታ አፍንጫዬ ላይ ነው የአመት ሰው ይበለን በርቺ የኛዬ❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 8 күн бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ቤት ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋውውው በጣም አሪፍ እና ምርጥ ቦታ ስዊዲን ዘና ፍታ እያላችሁ ያሳላፍችሁት ጀረመንም ሄዳችሁ የምር እጅግ በጣም ደስ ይላል በመኪና መጎዝ ብዙ ቦታዎችን ማየትን ያስችላል ያውም ከልጆች ጋር ቦታው ሲያምር ዋውው መልካም የመዝናናት ግዜ ይሁንላችሁ❤❤❤❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 7 күн бұрын
Haniye konjo ❤❤betam new yemamesgnew wudee ❤
@zizibeauty9skincare
@zizibeauty9skincare 9 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ የኗዬ በጣም ደስ የሚል ቆንጆና መንፍስን የሚያድስ ጉብኝት ነዉ ❤❤❤❤❤
@user-nf4hq8kg1n
@user-nf4hq8kg1n 9 күн бұрын
Selameshe yebeza yegnaye Enkuwane Dehena metashe wow Betame tewedaju Hagere melekame hezebe yalebate Swedene Vacation bemaselefachehu dese new yalegn benore enegenagn nebere beka more video etebekalehu Enamesegenalen ❤❤❤
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 9 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም የሚያምር ትልቅ ትዝታ ነው የሚቀረው ለወደፊት ከፍራንስ ተነስታችሁ ሆላንድ ፣ጀርመን ፣ ስዊድን በርግጠኝነት ጥሩ የባኬሽን ጊዜ ነው ያሰለፋችሁት ❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 9 күн бұрын
Egziabher ymesgen yegnayie wudie inkwin dehna metash yene melkam ayeru wawu siyamr des ylal gozoachu bertulgn ymechachu ayeru betam asdenaqi newu 👌❤🙏
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 7 күн бұрын
❤❤❤🙏
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ ረጂም የመኪና ጉዞ ስወድ ደሞ ቦታው እዴት ያምራል ዋዉ አሪፍ ቆይታ ነበር ❤❤
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 10 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳ ሰላም መጣሽልኝ የኛዬ በጣም ግሩም የሆነ ጉብኝት ነዉ በጣምብያምራል ቦታውቹ መኪናውን ስትነጂ ድስ በሚል ስሚት ነዉ ያይሁሽ የኛዬ የኔ ጀግና❤❤❤ ❤❤❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 10 күн бұрын
Ziziye kiberilgn wudee ❤️❤️
@SamiraMTube
@SamiraMTube 10 күн бұрын
የኛዬ እንኳንም ሰላም መጣሽ የኔወድ ወይኔ ደስ ሲይል ግን አምስት ሰአት ላይ ፀሀይ እንደመዉጣት ይላል ያልሽው ከለሊት ነው እንዴ የተፈጥሮ አደናቂ ነኝ ደጋግሜ አየሁት ደስ ሲይል
@lucytube1379
@lucytube1379 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ቤት እንኳን ደና መጣሽ አሪፍ ግዜ እንዳሳለፈቹ ምንም ጥርጥር የለውም ደስ ይላል በጣም ለኛም ስላስጎበኘሽን እናመሰግናለን
@SifenGira
@SifenGira 11 күн бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ጉዞ ከቤተሰብ ጋር ምርጥ ጉዞ መሞከር የምፈልገው ጉዞ ደስ ሲል
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 11 күн бұрын
ሰላም የኛዬ እንኳን ደህና መጣሽ ደርሶመልስ አራት ሺህ ኪ ሜትር ከባድ ቢሆንም ብዙነገር አይታችኋል ከአምስት ሰአት በኋላ ብርሀን አለ በጣም ይገርማል እኛም በደንብ ጎበኘን ውዴ እናመሰግናለን በሰላም ስለደረሳችሁም እግዚአብሔር ይመስገን