ምርጥ የሳውዲ ከብሳ kabsa saudi recipe

  Рет қаралды 59,839

ምግብ ቤትmy restaurant

ምግብ ቤትmy restaurant

Күн бұрын

Пікірлер: 138
@ZeharamuhsmmedNuriye
@ZeharamuhsmmedNuriye 3 ай бұрын
ማሽ አላህ ያምራል
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እስቲ ዛሬ ሞክሬው ከተሳካ ደስ ይለኛል
@fatumabintmurad831
@fatumabintmurad831 4 жыл бұрын
ምትሠራቸው ሁሉ አንደኛ ናቸው አመሠግናለው በርቺ
@ወለተመስቀልየማሪያምልጅ
@ወለተመስቀልየማሪያምልጅ 4 жыл бұрын
Ewunet betam yameran Eba Gin yekebsa Kimem yelegim Be cari And Gerama Masali Bemadregi Serahuti Kingo New Tanka sis
@meronteshome6136
@meronteshome6136 Ай бұрын
Ejeshi ybarek yene konjo zare mesa serche betam yemtafet neber❤❤❤❤
@tsehayshmeles6843
@tsehayshmeles6843 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሙያ ነሽ
@ጀሙዩቱብ
@ጀሙዩቱብ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቅመም
@ማራናታፍቅር-ቐ8ለ
@ማራናታፍቅር-ቐ8ለ 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ በጣም ካንቺ ኣይቼ የሰራሁት ሁሉ ምርጥ ነው ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኣትጥፊ ቀጥይበት
@jazeerabranch2337
@jazeerabranch2337 2 жыл бұрын
ከብሳ ማለት መችቡስ ነው አይደል
@MariyemAhmed
@MariyemAhmed Ай бұрын
አው
@MariyemAhmed
@MariyemAhmed Ай бұрын
​@አውjazeerabranch2337
@hayatEndris-n5c
@hayatEndris-n5c Жыл бұрын
የኔውዲ ቀጥይ ባላሙያነሺ ❤ብርቺ ልኛም ጠቀምሺን
@jamilaali5850
@jamilaali5850 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በረች
@zeyneb-tv1tq
@zeyneb-tv1tq Ай бұрын
ሰላም ሰላም ❤❤ ዋውውውው በርችልኝ እህቴ ❤❤❤ ስብመልሽ
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጆችሽ ይብይርኩ 👍👏❤️❤️❤️❤️ ጎራ በይ እንተሳሰብ ተባርኪ
@በሰለፎችመንገድላይአደራበ
@በሰለፎችመንገድላይአደራበ 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ማሻአሏህ አሁን እየሰራሁ ነው እያየሁሽ ቤተሰብ ሆኛለሁ
@laylabcbh9238
@laylabcbh9238 4 жыл бұрын
ባለሙያነሺ እኔ ካንቺስንት ሙያ ተማርኩ የኔ ውድ ማሻአላህ
@MuNa-xj7uj
@MuNa-xj7uj 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አሰራርሽ በጣም ይመቻል አንቺን እያየሁ ብዙ ሙያ ተምሬያለሁ ተባረኪ በርቺ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እህት በርቺ❤ አደዚህ ነው እምሰራው ነገር ግን አትክልቱን አልጨምርም ሰወቼ አይወዱትም ዶሮና ስጋ ብቻነው እሚፈልጉት
@hyme7165
@hyme7165 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማሬ እጅሽ ይባረክ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
ስወድሽኮ የምሰራዉን ሁሉ የወዱታል ፋጥነትሽ
@zinetalioumer4142
@zinetalioumer4142 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቺ አነጋገርሽ ልዩ ነው
@ZeynebZeyneb-ng3ms
@ZeynebZeyneb-ng3ms 5 ай бұрын
ማሻ አላህ
@gog6630
@gog6630 Жыл бұрын
ማሽአላህ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ነው በርቺ
@selam-ሠ2ሐ
@selam-ሠ2ሐ Ай бұрын
ሠለም ውዴ እሄ እኮ ከብሲ ሳይሆን መችቡስ ነው
@mekdesslegeasefeed5605
@mekdesslegeasefeed5605 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ይስለም ይድክ ግን ጨው አልበዛም
@ኡሙሀያት-ሐ4ዠ
@ኡሙሀያት-ሐ4ዠ 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@haimanot5geatatun771
@haimanot5geatatun771 2 жыл бұрын
ተባረኪ ባለሙያ
@ፋፊነኝየገርባዋ
@ፋፊነኝየገርባዋ 3 жыл бұрын
መልሽ በጣም አሪፍ ነዉ
@tesfatelahu5505
@tesfatelahu5505 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@hayatEndris-n5c
@hayatEndris-n5c Жыл бұрын
ዋዉ
@sudansadik2715
@sudansadik2715 2 жыл бұрын
በጣም ደስስስ የሚል በርቲ
@UiYj-hw4yx
@UiYj-hw4yx Жыл бұрын
ماشاءالله
@Roza-eid2pd1j
@Roza-eid2pd1j 4 жыл бұрын
ተበራኪ ምርጥ ነው
@rahmarr3851
@rahmarr3851 4 жыл бұрын
በርች ማሬ ግን የምትጠቀሚውን ቅመም ፃፊልን
@amEzaamm-gy6zl
@amEzaamm-gy6zl 4 ай бұрын
❤❤❤ያምራልእህትእኔምአሁንእየሠራሁነው
@ሰአዲነኝየረሱልወዳጅ
@ሰአዲነኝየረሱልወዳጅ 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ እኔ ዛሬ ልሰራ ነዉ
@toyiba.1626
@toyiba.1626 3 жыл бұрын
ወላሒ ዛሬእደዚህሠርቸ። የኔማር። አመሠግናለሁ። እኔ። ለሀገሩምአድስነኝ። ግንመዳሜ። አይተሽሥሪአለችኝ ሠራሁ
@serachanl6858
@serachanl6858 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ይሠልም የዱኪ
@Tube-vx5uv
@Tube-vx5uv 3 жыл бұрын
በርች ውዴ ቤተስብ ሆኛለሁ አቺም ጎራበይ
@zizamusa1286
@zizamusa1286 4 жыл бұрын
ejeshen allah yebarekeleshi betam new megebeshi mitafetew
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 4 жыл бұрын
አመሰግናለው
@Dinatube181
@Dinatube181 3 жыл бұрын
ማአሻላህ
@የደሠታምንጭየቱበረ
@የደሠታምንጭየቱበረ 3 жыл бұрын
መሼአላህነው ❤💛💚
@sfffy6a556
@sfffy6a556 3 жыл бұрын
መሻአላህ
@VkVn-z2j
@VkVn-z2j 2 ай бұрын
አረ ጨውን እየቀመሽ እህት እስኪ አሁን ልሰራው ነው ቢበላሽ ውርድ ከራስሽ 😕
@intisarfarah42
@intisarfarah42 4 жыл бұрын
Masha allah yameral
@yorudajosue8110
@yorudajosue8110 4 жыл бұрын
betame yamerale ejeshie yebarke enamesegenalene
@bogieetophia227
@bogieetophia227 2 жыл бұрын
Wow
@zekra6086
@zekra6086 2 жыл бұрын
አሰራርሽ ጥሩነው ግን ጨው በዛ
@احمدالظنحاني-ث5ز
@احمدالظنحاني-ث5ز 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ፍጥነትሽ
@mekdesemekdesemekdese2351
@mekdesemekdesemekdese2351 4 жыл бұрын
ኑሪልን እህታችን በርች
@seadaseada2614
@seadaseada2614 2 жыл бұрын
ماشاالله
@selewa5857
@selewa5857 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ጠፍሺ
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 4 жыл бұрын
I will cook this for tomorrow dinner Tnx dear ... I have all in the house but I don’t have kabsa seasoning how about if I use Briyani seasoning ?!
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 4 жыл бұрын
don't use Biryani seasoning instead use mixed Spice
@hosin7706
@hosin7706 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ ቀጥይበት የኔ ውድ
@Kasech-s8r
@Kasech-s8r Ай бұрын
Waw gin ine sasibew cewu yebeza yimeslegnal😂
@امعبدالرحمن-ش1غ
@امعبدالرحمن-ش1غ 3 жыл бұрын
በርች
@sanilove8449
@sanilove8449 4 жыл бұрын
Gobez qonjo berchi
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ውደ ደሰሲል እኔም ዳይመን ነወ የምሰራው
@danbrukh3827
@danbrukh3827 4 жыл бұрын
Thanks for sharing the video
@emanwoloyewa3128
@emanwoloyewa3128 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ቆንጆ በርቺ
@እቱየጌታዉድልጅየጌታነኝ
@እቱየጌታዉድልጅየጌታነኝ 4 жыл бұрын
Wawww
@ashiyah9716
@ashiyah9716 4 жыл бұрын
Masha allah yameral wode
@FitaPatia-er3zq
@FitaPatia-er3zq Жыл бұрын
👍👍👌👌👌
@jazeerabranch2337
@jazeerabranch2337 2 жыл бұрын
ተመችቡስ ጋር ይለያያል እንዴ ከብሳ ሠችቡሥ ነው
@VkVn-z2j
@VkVn-z2j 2 ай бұрын
የጨው ነገር እኔን አሳሰበኝ ስታወጭም ከላይ አርጊበት እሽ😂
@KokobeDerasa
@KokobeDerasa 2 ай бұрын
እኔብዙምግብ እምሰሩ ሴቶች አያለሁኝ 100//100ነውየሳምግብ ጫው ማንኛውምሰው።አይጠፋውም።
@sofiaalfalah935
@sofiaalfalah935 4 жыл бұрын
WOW የኔ ቆንጆ እሞክረዋለሁ
@ባይተዋራ
@ባይተዋራ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mesihailuwowlovely9240
@mesihailuwowlovely9240 4 жыл бұрын
Yene kemem metashlen sewedesh 👉❤
@nafisasaeidsaeid3960
@nafisasaeidsaeid3960 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 4 жыл бұрын
wwoww bexam arif new
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 4 жыл бұрын
እኛስ ሌላ አገር የምኖር ሰዎችስ የት እናገኘዋለን ቅመሙን
@mnet3
@mnet3 4 жыл бұрын
ዋውውው
@hirj2602
@hirj2602 2 жыл бұрын
እረኔስ እድህ አደረጌ ሰረች ወይ አይጠፈጠኘም ምን ደጎደለውም አላቅም
@rimuty7696
@rimuty7696 4 жыл бұрын
Betam yameral Mashallah 👍
@ሀዩያስልጤዋከአልከሶ
@ሀዩያስልጤዋከአልከሶ 3 жыл бұрын
ሹክራን ከመጣው 3 አመቴ ነው ምግብ ገና ዘሬ ስራው ያንቺን አይቼ 😂😂
@masreshimuhaba1875
@masreshimuhaba1875 3 жыл бұрын
፣_ ፣
@rawdahyirdaw5297
@rawdahyirdaw5297 4 жыл бұрын
ምርጥ👌🏾 የኔን channel ይመልከቱ🙂
@seneanuri1129
@seneanuri1129 4 жыл бұрын
Gobze berche
@takabe1731
@takabe1731 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰👌
@chth9545
@chth9545 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aminamohamed7916
@aminamohamed7916 4 жыл бұрын
የከባብ ወጥ አሰራር ሹክ በይኝማ ውዴ
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 4 жыл бұрын
ok በምን በኩል ሹክ ልበልሽ
@ቁራአንመመሪያችንነዉሸሪአ
@ቁራአንመመሪያችንነዉሸሪአ 4 жыл бұрын
ለኔም ማየት ፈልጊ ነበር
@EkramkutaberTube
@EkramkutaberTube 4 жыл бұрын
Enamsegnalen wede harif new
@mylove-ml2ix
@mylove-ml2ix 4 жыл бұрын
የስጋውም አሰራሩ አንድ ነው ወይስ ይለያል
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 4 жыл бұрын
አንድ ነው
@አህላምቲውብ
@አህላምቲውብ 4 жыл бұрын
👍👍
@lidiyayabatwalij6515
@lidiyayabatwalij6515 4 жыл бұрын
tebarki
@KelemuaMuanda
@KelemuaMuanda Ай бұрын
እኔሠውዲልመጣነው
@sayoabdella9800
@sayoabdella9800 4 жыл бұрын
Ejesh yebarek, thank you 🙏🏽
@ninaaman4586
@ninaaman4586 4 жыл бұрын
Siwedsh eko
@የለሁምጠፍቻለሁአባቴፈልገ
@የለሁምጠፍቻለሁአባቴፈልገ 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔማርባንቺነው ምግብ ሰራተኛ የሆንኩት በርቺልኝ የኔውድ
@እናቴሁሌምእወድሻለሁ-ዸ3ቨ
@እናቴሁሌምእወድሻለሁ-ዸ3ቨ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ያረብእዝነትህን
@ያረብእዝነትህን 4 жыл бұрын
👍
@sayedahmada6315
@sayedahmada6315 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@fikerlove9693
@fikerlove9693 4 жыл бұрын
የዶሮ እግር ከበሰለ በኃላ ሲበላ ውስጡ ደም እንዳይመስል ምንድነው መደረግ ያለበት?
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 4 жыл бұрын
ይህን አላቀውም
@queenking2409
@queenking2409 4 жыл бұрын
Ketechale dorowin katebish bohala be doro kimem or black peper curry powder kumun chew tadergina wiha kedorow belay adrgesh maflat tektek sil yetewesene keza awtitesh be tinish bemitifeligiw kimem metbes alawsesh
@ኡሚአቢእቱሀያቴ
@ኡሚአቢእቱሀያቴ 4 жыл бұрын
የካፍሳ ቅመም ምንድነው ስሙ ሰውየየን አጣልኝ እለዋለሁ ንገርኝማ
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 4 жыл бұрын
እኮ የከብሳ ቅመም ነው ሚባለው بهارات الكبسةይህን አሳይው
@bedruali7465
@bedruali7465 4 жыл бұрын
Fetayer sesera litu yederkebegnal men ladregew
@bedruali7465
@bedruali7465 4 жыл бұрын
Malete litu endanchi leselassa endihon men largew?
@faridh1498
@faridh1498 4 жыл бұрын
መግሉባ ስሪልን ውዴ
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qXbbXoGQm8aapbc
@كوبرمحمد-ر6ش
@كوبرمحمد-ر6ش 4 жыл бұрын
ምነውእኔያልኩሽን አታሳይም እድ ዥግን ወጥ የስጋ?
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 4 жыл бұрын
ዝግኒ ወጥ ማለትሽ ነው? እንደዛ ከሆነ ከዚህ በፊት የሰራውት አለ
@كوبرمحمد-ر6ش
@كوبرمحمد-ر6ش 4 жыл бұрын
@@myrestaurant9560 ልኩንላኪልኝ አላገኝሁትም ዝግን ወጥበላህም
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 4 жыл бұрын
@@كوبرمحمد-ر6ش kzbin.info/www/bejne/aKPTiIGnbLOgkNk kzbin.info/www/bejne/iaWbf36jZq-nl68
@فاطمهفاطمه-ع3و4ي
@فاطمهفاطمه-ع3و4ي 4 жыл бұрын
ግራ ማር ጨው እንዴት ነው
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 4 жыл бұрын
አትክልት እና ሩዝ ጨው አያሰማም
@سعادهسعاده-و9ت
@سعادهسعاده-و9ت 4 жыл бұрын
እስኪ ሳውዲ ጂዳ ያላችሁ ጠባህ ስራ ከሰማችሁ ንገሩኝ ተባበሩኝ
@fahadali8394
@fahadali8394 4 жыл бұрын
ነይእኔጋ
@sofia___bint___islam7594
@sofia___bint___islam7594 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ 💞
@rozaa2761
@rozaa2761 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@ኢክራምየሰይድባለቤትኢክራ
@ኢክራምየሰይድባለቤትኢክራ 4 жыл бұрын
የሳውዲጀርሽአሰራርአሳዩን
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/o5PbnaaFZ6h6rtk
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 3 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 32 МЛН
ከብሳ ሩዝ በስጋ Arabic Rice kabsa with Lamb meat
5:16
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 31 М.
የከብሳ አሰራር kabsa ‏كبسة
9:16
Habiba Habiba
Рет қаралды 28 М.
HOW TO MAKE #Basbousa  Recipe/ጣፍጭ )እና ቀላል የበሰቡሳ አሰራር
10:59
𝐀𝐬𝐭𝐞𝐫 𝐓𝐮𝐛𝐞
Рет қаралды 41 М.
በጣም ቀላል የሚጣፍጥ እሩዝ በድንች
8:35
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 119 М.
ቀላል የመዲ  አሠራር
13:03
Z hulagabe ዜድ ሁለገብ tube
Рет қаралды 211 М.
ምርጥ ከብሳ አሰራር  ሰርታችሁ ቀመሱት
5:39
M & ZED you tube
Рет қаралды 10 М.
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 3 МЛН