No video

ኮሸሪ አሰራር how to cook egyptian kosheri ( ሩዝ ምስር ማካሮኒ አንድ ላይ)

  Рет қаралды 243,498

ምግብ ቤትmy restaurant

ምግብ ቤትmy restaurant

Күн бұрын

Created by VideoShow:videoshowapp.co...

Пікірлер: 440
@gangag8039
@gangag8039 5 жыл бұрын
እኔ አረብ ሀገር ነኝ ግን ሁሉንም ምግብ እሠራለሁ ይህን አላቅም ነበር በትንሹ እሞክራለሁ fb ዘረኝነት ከመሥማት መማር ጥሩ ነው
@iloveyouethiopias3495
@iloveyouethiopias3495 5 жыл бұрын
Batekikil
@hawadubai3080
@hawadubai3080 5 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እህት ግን የት ነው ያለሽው Dubia አለ ይሰራል የየሁሉም ቤት ይለያያል
@user-ju5nu6bv7j
@user-ju5nu6bv7j 5 жыл бұрын
Ene esera neber Riyadh negn
@lubabafarls3791
@lubabafarls3791 5 жыл бұрын
@@hawadubai3080 ይዳም
@Gafa996Gaddisa
@Gafa996Gaddisa 4 жыл бұрын
Fb delete አርጊና ዩቲዉብ ላይ ግቢ
@dinali1902
@dinali1902 5 жыл бұрын
ያንቺ ሞያ ደሞ ለየት ያለ ነው ... ምትገርሚ ባለሙያ ነሽ ... እጅሽ ይባረክ
@hadgghgff624
@hadgghgff624 5 жыл бұрын
መዳም መዳም የምትሉ ሁሉ አመዲ ያልብሳችሁ የሰው ሶጋ መብላት አይሰለቻችሁም ምላሳችን በሚያመጣው ጣጣ ነገ በአሄራ ስራችን ሁሉ ባዶ ነው የምላስ ወለምታ!!!!!!
@wasnifuzia104
@wasnifuzia104 5 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@tefeferamolla7578
@tefeferamolla7578 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-kb3lt6cd3x
@user-kb3lt6cd3x 4 жыл бұрын
😀😀😁😁😂😂😂😂
@myloveumi8095
@myloveumi8095 4 жыл бұрын
Kkkk amed yalbsachihu kkkkk
@user-ud3rh1yv9o
@user-ud3rh1yv9o 4 жыл бұрын
ሥዲብ ማን ፍቀደልሺ ከቻልሺ መምከር ሠው ከመዝለፉ
@fasa7843
@fasa7843 Жыл бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ እኔም ቡዙ ግዜ እሰራለው በጣም እሚወዱት ምግብ ነው መዳሜ ዶክተር ናት እና ይዥው እምሄድ ስሪልኝ ትላለች ሁሌ ምርጥ ምግብ ነው 😘😘😘😘
@user-wj7xp2hv2t
@user-wj7xp2hv2t 4 ай бұрын
ደስስስ ይላል ሞከርኩት😊😊😊በርች እደዚሕ ቀለል ያለ ምግብ አሰራር ሸር አርጊን ሁሌም ለማጆችም ስላለን እኖድሻለን
@MeryemAli-ek3ro
@MeryemAli-ek3ro 3 ай бұрын
ውነት ነው. እኔ ይሄው. ከዩቱብ እያየሁ. ነው ዱባይ. ምግብ እችላለሁ ብየ. ልገባበት ነው አላህ ይርዳሽ በይኝ😂😂😂
@tamerali3218
@tamerali3218 2 жыл бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት እኔም መዳሜ አሥተምራኝ እየሠራሁትነው የሚገረመው ሥሙን አላውቀውም ነበረ ሥሙን ሥላሣወቅሺኝ አመሠግናለሁ በርች ሀሪፍነው ማማየ
@leyuyenatanafaki3219
@leyuyenatanafaki3219 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነው እምናመሰግነው እጅሽ ይባረክ
@MEKAKASSA-uz5pk
@MEKAKASSA-uz5pk 4 ай бұрын
ማሻአላህ🌹
@areejaborumman8968
@areejaborumman8968 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥይበት🙏
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ አረ ተይኝ የዛሬ ስንት አመት ሀገሬ ስገባ ምርጥ ኩሸሪ ሰርቼ ለየት ያለ ምግብ ብዬ ለቤተሰቦቼ ሳቀርብ ያደበላለቅሽውን ማን ይበላል የቅርብ ዘመዳችንን እንጀራችንን አቅርቢልን ከእንጀራችን ተይ አታቀያዬሚን ብለውኝ እርፍ ከአሁን በሃላማ አላህ ካለ ለውድ ባለቤቴ እሰራለታለሁ
@mesarttesefa1965
@mesarttesefa1965 5 жыл бұрын
zizuzd Ahmed ክክክክክክክክክክክክክክ
@saedaandres8205
@saedaandres8205 5 жыл бұрын
zizuzd Ahmed ትክክል ወላሂ ይመችሽ
@user-ne4tu5vy7j
@user-ne4tu5vy7j 5 жыл бұрын
እኔ ለባሌ ሰርቸ አልተመቸውም ድጃጅ የለለው እሩዝ ብዙም ደስ አይለውም እኔ ግን በጣም እወደዋለሁ
@sara.4204
@sara.4204 5 жыл бұрын
አታጣይን ከጀራችን አሉሽ ማማየ. ክክክክክክ እህቴ የኔም ቤተሰቦች ባቀርብላቸው እንኮን ሊበሉት ለማየትም አያዩትም ግን እኮ የሀገራችን ኢትዩጵያ. ብዙ ምግቦች አሉን ያርቡን ምግብ እሚያስንቁ 100 % እህቴ
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk
@saedaandres8205
@saedaandres8205 5 жыл бұрын
እሽኩርቱላይ የበቀሎዶቆት ነስንሽበት ሽንኩርቱ ምርጥ ይሆናል ጨውም ትንሽ። በተረፈ ማሻአላህ ነው በሽኩርቱ ድስት እሩዙን ብትሰሪ ጡሩ ነው
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 5 жыл бұрын
ይቻለል
@user-xm8yi9nc7f
@user-xm8yi9nc7f 5 жыл бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ነኚ የምፈልገው ምግብ ነበር ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴዋ
@samiramanajir7521
@samiramanajir7521 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አድናቅሽነኝ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
እኔም ስፈልገው ነበር
@sofyaabi2448
@sofyaabi2448 3 жыл бұрын
ማሻአላህአላይይጨምርልሺሀይቴከታችበጽሁፍብታስቀምጭልኝጥሩነው
@AsenakoZEthiopia-ei5wv
@AsenakoZEthiopia-ei5wv 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደሰ ይላል❤
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጎበዝ! የሲሪያ ጓደኞቼ ሠርተውት ቀምሼው ወድጄው ነበር። እነሱ ግን ሶስ፣ ማካሮኒ አላደረጉም፣ ሽምብራ ያለውም ምሥሩንና ሌላ ማጣፈጫ ነው የተጠቀሙት። ያንቺ ለልጆች በተለይ ቆንጆ ነው። እናመሰግናለን!
@EmeyoshiemyoshiE
@EmeyoshiemyoshiE 7 ай бұрын
Yena konjo kushari seri tabeya segaba endagatami agegnahueshi tebarekilign❤❤❤❤
@seadaseada7091
@seadaseada7091 5 жыл бұрын
መካከላኛው ምስራቅ አካባቢ ላለነው በጣም እየጠቀምሽን ነው የኔ ቆንጆ እጅግ ይባረክ እና የኩፍታ አሰራር እንድታሳይን
@bityapp9526
@bityapp9526 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እህት በርቺ እኔም ምግብ እሰራለሁ ግን ይሄን ሰርቸው አላውቅም ያቺን አይቸ እሰራዋለሁ
@ndiyandiya9716
@ndiyandiya9716 5 жыл бұрын
ማሻኣላህ ባረከላሁ ፊኪ የሁሉም ሰው ኣሰራሩ ይለያያል ሱብሀን ኣላህ
@kalkidanfkr9172
@kalkidanfkr9172 Жыл бұрын
በሚገባ መልኩ ነው ምታስረጅ በጣም ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ ማሬ❤❤❤😍😍👈👍
@bzuwerqabebeloveyouethiopi511
@bzuwerqabebeloveyouethiopi511 5 жыл бұрын
እናመሰግናን ማር የምወደው ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ
@amantube2265
@amantube2265 5 жыл бұрын
ዋውውው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ቆንጆ
@user-cm5ns7je2x
@user-cm5ns7je2x 12 күн бұрын
ባሌሞያ ነሺ የኔ ዉዲ ቤልች❤
@user-ed5us1hq7v
@user-ed5us1hq7v 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እጂሽ ይባረክ ሰርችው በጣም የወደድት።
@zeyinyaahmed9696
@zeyinyaahmed9696 2 жыл бұрын
ማሻላህህህህ የኔ እህት አመሠግናለሁ
@user-ht2sr5uu7e
@user-ht2sr5uu7e 8 ай бұрын
በጣም እናመስግናለን❤❤❤
@user-ew4yh5ml5b
@user-ew4yh5ml5b 5 жыл бұрын
መሻአላ በጣም ደስ ይላል እህት በርቹ
@user-ii7rn5rx6d
@user-ii7rn5rx6d 9 ай бұрын
ጎበዝ❤
@user-eu5hy4xj5x
@user-eu5hy4xj5x 4 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የግብጾች አሰራር እረስቸው ነበር በርቺ እህቴ
@masreshaawegechewtadesse7904
@masreshaawegechewtadesse7904 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@temreali6430
@temreali6430 Жыл бұрын
ማሺአላህ ጉበዝ
@rukiyeyimer7503
@rukiyeyimer7503 5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ባለሙያ በርችልኝ እወድሻለሁ
@fathafatha4030
@fathafatha4030 5 жыл бұрын
wowwwwwww
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጠንካራና በራስ መተማመን አይቼብሻለው በርቺ በርቺ
@user-br9ly2og2w
@user-br9ly2og2w 5 ай бұрын
ዋዉ ዉዴ ተባረኪ ሴትዬዬ ለፈጡር ጠልባ ፈጡር ሲበሉ እቃስመልስ አየሁት አላቀዉም ነበር ስሙንም ጠየኮት ነገረቺኝ ስሙን እደትነዉ የሚሰራዉ እዳልላት ጠልባነዉ ያመጣቺዉ ከዛ ስሙንፀፌ ስገባ ያቺን ቢዲወአገኘሁት በጣም ምርጥአሰራር ከልብ እናመሰግናለን እህት በርቺ ለየትያለ ጥርትያለ አሰራር ነዉ ይመቺሽ ❤❤❤❤❤❤
@zedselaml8371
@zedselaml8371 2 жыл бұрын
በርቺ ማምየ
@user-kf7pv7hh7n
@user-kf7pv7hh7n 5 жыл бұрын
የምወድሺዬ አዎ ስፈልገው የነበረ ምግብ። ተባረኪ።
@feben8177
@feben8177 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 жыл бұрын
እኛ ቤት ስሙ ኩሸሪ ይሉታል ዛሬ ምሳ ሰርቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ
@Tube-pw5sw
@Tube-pw5sw Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደት ናችሁ በሀገርም በዉጩ አለምም የምትኖሩ ወገኖች ባላችሁበት ሰላም ያርጋችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የኔ ቆንጆ በርች እኔ ምግብ ስራ ገብቸ በየቀኑ የተለያየ ምግብ ይሰራል እየፈለኩ ሳለ አገኘሁሺ
@user-cx7oz9wb6z
@user-cx7oz9wb6z 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሰላምሽ ብዝት ይበል
@zabibasalam9675
@zabibasalam9675 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በርቺ እናመሰግናለን በርቺ
@user-sb3bt4lh5k
@user-sb3bt4lh5k 5 жыл бұрын
እኔም ዛሬ ምሣ ሠርቻለሁ አሠሪዬ በጣም ነው ምትወደው
@yen5372
@yen5372 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ወላሂ ስፍልገው ነበር
@user-zj4wp1qo3z
@user-zj4wp1qo3z 5 жыл бұрын
ሙያ ብሎ ዝም ማሻ አሏህ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ
@hiwotdesta7859
@hiwotdesta7859 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@user-ww7oo2qp4g
@user-ww7oo2qp4g 4 жыл бұрын
ዋው ገን ዘሬ አይሁት እህቴ እጅሸ ይበረክ ጥረ ነው ቀጥይበት ውድ
@user-ns8bg6el4c
@user-ns8bg6el4c 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ከሞያሽ ፍጥነትሽ ስጨመር በጣም ደስ ነው የሚለኝ አላህ ይጠብቅሽ ማማዬ
@user-xc1ey1xx8p
@user-xc1ey1xx8p 5 жыл бұрын
በጣም ጕበዟ ሼፍ😍😘
@gangag8039
@gangag8039 5 жыл бұрын
አሠራርሺ ቆንጆ ነው እህት አጂሽ ይባረክ
@mulutamru
@mulutamru 2 жыл бұрын
የኔ መልካም አሪፊ ትምርት ነው በርቺ የኔ መልካም አሪፊ ነው እማ እኔም አንቺን አይቺ ልሞክር አሪፊ ነው በርቺልኝ እማ ዋው ያምራን
@user-cb1fj8ps2r
@user-cb1fj8ps2r 2 жыл бұрын
ማሻላህ. ዎዉ
@mitiketakele8174
@mitiketakele8174 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህት እኔ ምግብ መስራት አልችልም ግን ደግሞ የግድ መስራት አለብሽ ተብያለሁ ግራ ገብቶኝ ከየት ና እንዴት እንደምጀምር እሁን ግን ካንች እማራለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ውዴ ቀጥይበት
@user-wj7xp2hv2t
@user-wj7xp2hv2t 4 ай бұрын
የኔ ጓደኛ እኔም መስራት አለብሽ ተብዬ እዳ ገብቻለሁ😅😊
@user-ro7kj2qi6e
@user-ro7kj2qi6e 3 жыл бұрын
ወው ✔️✔️✔️
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@user-ve8ew9km1t
@user-ve8ew9km1t 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጃ ውድድድድ፣አደርግልሻለው፣ተባረኪልኝ የኔ እህት።
@user-hw2xx6nh5f
@user-hw2xx6nh5f Жыл бұрын
በርች
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 3 жыл бұрын
ውደ ለቤትሺ አድስ ነኝ ማሻአላ በረች
@hayatyoutube5591
@hayatyoutube5591 Жыл бұрын
ማሽአላህ
@Wanishet
@Wanishet Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉ዋዉ
@timeryimer7927
@timeryimer7927 4 жыл бұрын
ዋው
@misseest1480
@misseest1480 4 жыл бұрын
ማዳም ነገስሪ ብላኛለችውዴ ነገልሰራነው ካንቺአይቺ እጅሽ ይባረክ
@temreali6430
@temreali6430 Жыл бұрын
የኔ መዳም ታያታለች
@muluneshabay3959
@muluneshabay3959 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርቺ ።
@asrisalemu9174
@asrisalemu9174 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል እሽ በረች የኔ ቆንጆ
@areguraya5922
@areguraya5922 2 жыл бұрын
ዋዉ
@naif60697
@naif60697 5 жыл бұрын
ማሻአላህ፡በጣም፡አሪፍምግብ፡አላህ፡ሞያሽን፡ይጨምርልሽ
@jimihash3418
@jimihash3418 4 жыл бұрын
Betam wedjewalehu berchi...beketay yetimatim shorba aserar asayn
@sefiyaayano1276
@sefiyaayano1276 9 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ያግዝሽ
@zabuurraasayiidaliiy9572
@zabuurraasayiidaliiy9572 4 жыл бұрын
mashaa Allah bexam besiilalii arifiinow
@user-ch4uj2ws9e
@user-ch4uj2ws9e Жыл бұрын
እጅሽ ይበረክ
@danyadanya2799
@danyadanya2799 4 жыл бұрын
Selam ehet endat nesh berech yena wede betam new yemwedesh eywelesh edema lanch setnetu begru hede 🌺😘❤️❤️👍👍👍👍
@user-tl5ov2bb9c
@user-tl5ov2bb9c 5 жыл бұрын
ሰላም እህታችን በመጀመርያ እናመሰግናለን እኔ ያለሁት ኩዌት ነው። የምሰራው ሁሉም የምግብ አይነቶችን ነው። ታዴ ከነሲ አንዲ ኩሸሪ ነው። ኩሸሪ እደሰራሽው ተማሳሳይ አይደለም ምንሰራው። ከእሺ ጋ ካምን ቦሳል ፍልፍል አስወጥ ጨው በመቆላላት ምስሩን አስገባለው ከዛ እሺን አስገባለው። መችብስ ሆነ ካዛ ፍልፍል ሓርና ምልሕ አዛጋጂለው። ከዛም ድቆስ ከዛ ሽንኩርት በቃ
@user-ts9ck9ze2i
@user-ts9ck9ze2i 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስፈልገው ነበር ማር ነሽ አላህ ይገዝሽ
@rabiakhan113
@rabiakhan113 Жыл бұрын
ማሻአላሀህ
@user-ct6kw8yc1m
@user-ct6kw8yc1m 5 жыл бұрын
ኩሽሬ የኔ መዳም ስትወደው በጣም ይወዱታል ቢተርፍም ተላጃ ያስቀምጡታል እንደማንኛውም ምግብ አይደፈትም ደስ ይላል ላስራሩም እነመስግናለን እህት ግን እሩዙን መኮረኒውን ምስሩን ፓስታውን የመኮረኑ ድቃቁትልቁ ጠምዛዛው ባይነት ማድረርም።እንችላለን ግን ስናበብል እየብቻ ጨው እየጨመርን መሆን አለበት በደብ መብሰል ግን የለበትም ውሃው እስኪመጥ ሳይሆን ብዙ ውሃ ካደርግንበት ማንጠፍጠፍ ነው ያለብን መብሰል የለበትም በጣም ጥሩ ምግብ ነው
@aznagoa3004
@aznagoa3004 4 жыл бұрын
ውዎ
@sablework6012
@sablework6012 5 жыл бұрын
ዋው ቆንጅው እጅሸ ይባረክ
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
ጎበዝ ተበራቺ የኔ ጀግና ❤💛💚👏👏💋💋💋
@user-vm9ew8wf2y
@user-vm9ew8wf2y 5 жыл бұрын
አሁን እየሰራሁት ነው😁👍
@user-et5vy9ib9o
@user-et5vy9ib9o 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@heyewetalemu548
@heyewetalemu548 Жыл бұрын
Kelale ena gelets aregesh new emetaberarew thanks
@HhH-mp9qc
@HhH-mp9qc 4 жыл бұрын
እጂግ እናመሰግናለን እህት በርቺልን
@sarahdubai9860
@sarahdubai9860 2 жыл бұрын
እኔም እሠራለው በጣም ይጥማል አንችም ባለሙያነሺማርየ
@emanseid3236
@emanseid3236 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ዕሞክራለሁ
@allahisoneallahisone6069
@allahisoneallahisone6069 5 жыл бұрын
በጣም የምፈልገው ነገር እጅሽ ይባረክ
@hayatyasin4050
@hayatyasin4050 3 жыл бұрын
ዋው ነው ብዙነገር ካቺ ተምራለሁ የኔ ቅመም
@saedaandres8205
@saedaandres8205 5 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔመደም ስሰራ ዋው ናት የነስሪ ምግብ ነው
@hannaeyob3686
@hannaeyob3686 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርች በነገራችን ላይ እኔም አረብ አገር ነበርኩ አሳድጄ ነው የማየው የነሱን ምግብ ሲሲራ እና ከቻልሽ ፈቱሽ ስሪልን ካላስቸገርኩሽ ተባረኪ
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ጣፍጭ ነው ግን ስርቸ እሞክርዋለሁ
@Mn-yb4sh
@Mn-yb4sh 5 жыл бұрын
Mesallha Mesallha yaselm edek 👍 👏 👏 👏 👏
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
Ykirta Sistuka Sosun Shiro Asmeselshiw,,😘😘 😘😘Eni Betam Ewedalehu,,Ensha Allah,,,Nege Etat Serche Asayachewalehu,,,Ariff New,,💓💓💓💓💓
@destadesta8796
@destadesta8796 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ያምራል በርች
@jemanishahmed4032
@jemanishahmed4032 5 жыл бұрын
ማሻአሏህ ይሥልም ኢዲች ሀቢቢቲ
@rahmamohmed9516
@rahmamohmed9516 5 жыл бұрын
Masha allahu batam new yamewdaw megeb egeshen ybarekaw
@user-hx8li6sg4k
@user-hx8li6sg4k 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውደ እጅሽን አይቆርጥመው
@fassi6714
@fassi6714 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 жыл бұрын
betam mawek yemifelgew ye migib aserar neber seleasayshign Thank you እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
@FiazazMudui
@FiazazMudui 6 ай бұрын
❤❤
@zeharamuhammad4638
@zeharamuhammad4638 11 ай бұрын
ማሻአሏህህ በረች ውዷ❤
@habshatube9179
@habshatube9179 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ አንችን እያየሁ አሁኑ ሰራሁ አልችልም ነበር አስተማርሽኝ 👌🙏🙏
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
Saten bxam xiru nw tebareki
@zaharazahara7742
@zaharazahara7742 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጥምሣ ጋበዝሽኝ ሹክራን ሆደ
@user-mw4is7xu9z
@user-mw4is7xu9z 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ
كشري ام يزيد غير😍 ام يزيد التركستاني
9:50
وصفات ام يزيد التركستاني
Рет қаралды 764 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 49 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 23 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН
ኮሸሪ አሠራር የአረብ አገር ዋው ነው
17:45
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 39 М.
መኮረኒ አፍሬዶ በዶሮ ለእራት ዋውው
16:31
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 120 М.
How To Make Egyptian koshary  - ኮሸሪ አሰራር
18:20
Bahlie Tube
Рет қаралды 51 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН