🔶ምርጥ የተልባ ሳሙና አሰራር ሞክርት በጣም ትወዱታላችሁ !FLAXSEED SOAP Recipe.

  Рет қаралды 43,543

YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ

YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ

Күн бұрын

FLAXSEED SOAP Recipe አሰራሩ በጣም ቀላል ነዉ መጀመሪያ ሳሙናዉን በካሮት መበረሻ ቦርሻቹ አዘጋጁ ተልባ ቀቅላችሁ ሳይበርድ የበረሽነዉ ሳሙና ላይ አርገን በደንብ መቀላቀል ነዉ ሳሙናዉ ለእጅ ለፌት እና ለገላም ይሆናል አሰራሩም ቀላልና ፈጣን ጊዜ የማይወስድ ነዉ ቪዶዉን ከወደዳችሁት ሸር በማድረግ ለሌሎች ያክፍሉት የኔ ዉዶች ::
ለቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ይብረጣኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ የእምዬ ልጆች የፈጣሪ ሰላም ምህረት ቸርነቱ አይለያችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 😍❤🙏#yemenzwerkyoutube #likes #subscribers

Пікірлер: 147
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 17 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 380 М.
Гиена застала спящего врасплох 😱🔥🤭
0:43
Do this before getting in the car 💖
0:17
LosWagners ENG
Рет қаралды 15 МЛН